No video

Ethiopia: በወንዱ ላይ ፍላጎት ያላትና የሌላት ሴት የምታሳያቸው ምልክቶች፡፡

  Рет қаралды 10,718

ሙዳይ መረጃ Muday Mereja

ሙዳይ መረጃ Muday Mereja

5 жыл бұрын

ተከበራቹ እና የተወደዳቹ የሙዳይ ቤተሰቦች-ሙዳይ መረጃ Muday Mereja የሚባል ሌላ ቻናል ከፍተናል-የከፈትንበት ዋና ዓላማ ደግሞ ለውይይታቸን ይረዳ ዘንድ በተለይም ስለ ሀገራችን፤አሰደናቂ መረጃዎች፤የጤና መረጃዎች፡ የቴክኖሎጅ መረጃዎች እና ሌሎች ጠቃሚ የሆኑ ነገሮችን ለእናንተ በሚመች መልኩ ለማቅረብ በመሆኑ ቤታችሁን ገብታችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ውይይታችንን እንድናሰፋ በአክብሮት ውዶቼን እጠይቃለሁ፡፡ መልካም ነገር ሁላ ለናንተ ይሁን፡፡

Пікірлер: 47
@user-df7wl1cb3e
@user-df7wl1cb3e 5 жыл бұрын
አይ ወንዶች የኛን ፍላጎት መኖራችንን አይተው ነው እሚከዱት በሰው ሀገር አቃጥሎ ሊገለኝ እህህህ
@user-mp6sh8uw3l
@user-mp6sh8uw3l 5 жыл бұрын
አይዞን
@mariamrmeich6417
@mariamrmeich6417 5 жыл бұрын
እውነትሽነው ሡሤ ሀሀሀሀሀሀሀ ይች ኮተት አትመቸኝም ምን በወጣኝ በማዳቤት ኖሮ ፎቃ ተጨምሮ ያሩጠኝዴ እረ እቢ ሀሀሀሀሀሀሀሀ
@user-df7wl1cb3e
@user-df7wl1cb3e 5 жыл бұрын
@@user-mp6sh8uw3l እሽ ሁቢ
@user-df7wl1cb3e
@user-df7wl1cb3e 5 жыл бұрын
@@mariamrmeich6417 ረ ይቅርብሽ ማሬ ተሳስቸ አግብቸው ተሰድጀ አቃጠለኝ የስራውን ይስጠው እህህህ
@mariamrmeich6417
@mariamrmeich6417 5 жыл бұрын
@@user-df7wl1cb3eለበጎነው ማሬ አይዞን እኔም ወዶች መቸም ልብ ወስደው ጨጓራነው መልሳቸው ከፈለገ ይገጠል ከቦ አትጨነቂ ደሞ ለዘመኑ ወዶች የምን መለማመጥ በስደት ላይ የምን ጪቀት የኔ ልዩ አይዞን
@Eemabetkassa
@Eemabetkassa 5 жыл бұрын
አርብ ሀገረ የያላችሁ የኢትዮጵያ ውንድ እስኪ አትጀናጀኑ ዝም ብላችሁ ስሩ
@redshtube7299
@redshtube7299 3 жыл бұрын
ሰላም ሙዳዬ አሪፍ ነገር ነው ያቀረብከልን ላይክ ሰብ ሼር
@user-je2zc9ts5c
@user-je2zc9ts5c 5 жыл бұрын
ሰላም ሁልሽም ኮሜትቶች የላችሁም
@zemzemgashu2989
@zemzemgashu2989 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወዲም
@user-wp4ej2jk1i
@user-wp4ej2jk1i 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔመልካም ይመችህ
@user-vb6tu7gg9e
@user-vb6tu7gg9e 5 жыл бұрын
ሙድሻ በሴት ስትመጣ ደስ ይለኛል ግን አሳጠርከው ሁሌም አይሰሙት ወንዶቺብለክ ኖ ክክ
@ktkt1738
@ktkt1738 5 жыл бұрын
ሙዳይ ወድማችን አላህ ይጠብቅህ
@user-mp6sh8uw3l
@user-mp6sh8uw3l 5 жыл бұрын
እኔ ለምወደው ነፍሴን እሰጣለሁ የማላቅህ ባሌ የት ነህ እኔ እዚህ ነኝ የሙዳይ ተከታታይ እኛ ሴቶች ማስመስል አንወድም
@youssefmadi3043
@youssefmadi3043 5 жыл бұрын
Tkkl yene konjo
@sggfbsftvf6353
@sggfbsftvf6353 5 жыл бұрын
ጎዶቸሚስትላገባነበር።በዚህ።0501936875
@user-mp6sh8uw3l
@user-mp6sh8uw3l 5 жыл бұрын
@@sggfbsftvf6353 kyete nwe
@lizamanager7928
@lizamanager7928 5 жыл бұрын
@@sggfbsftvf6353 ere ebakeke dese setele
@adenechteseme1518
@adenechteseme1518 3 жыл бұрын
muday Iloveyou demo betam enamesegnalen
@user-ms5gj9nj5h
@user-ms5gj9nj5h 5 ай бұрын
ፍቅር ጠይቄያት ማንነቴን ጠይቃኝ ስነግራት መልሱን ዝም አለችኝ
@abcabc.2139
@abcabc.2139 5 жыл бұрын
ሰላም ሰላም
@hadiahksa2208
@hadiahksa2208 5 жыл бұрын
ምነው ባጭሩ ይህ ብቻ ነው እኔ ደግሞ እምፈልገውን ወንድ በመነጫነጭ ነው
@sitishamil2648
@sitishamil2648 5 жыл бұрын
Enamesegnalen
@Imran-hj4hj
@Imran-hj4hj 5 жыл бұрын
መጀመሪያ አልፈልገውም ነበር የምፈልገው መሥፈርቴ ሥላልተማላልኝ ግንበወንድምነት እወደው ነበር አሁን ሢለየኝ ግን ተጎዳሁ😢ይህ የምን ሥሜት ነው?
@hayatmoha4118
@hayatmoha4118 5 жыл бұрын
ሚስኪን
@seadaabate5767
@seadaabate5767 5 жыл бұрын
ፎንቃ ገብቶልሽ ነውአ
@user-ps5xc8kv4r
@user-ps5xc8kv4r 5 жыл бұрын
ይህ የወንድምነት ስሜት ነው😆
@Imran-hj4hj
@Imran-hj4hj 5 жыл бұрын
@@user-ps5xc8kv4r 😀😢
@cbsbc6870
@cbsbc6870 5 жыл бұрын
ምነዉ በጣም ረዘመሳ ቪዲዮዉ
@user-ly5ci8yd9u
@user-ly5ci8yd9u 2 жыл бұрын
ክክክ
@fasikakibert8337
@fasikakibert8337 5 жыл бұрын
Dear banit sinitun temarku gin saligoda awukeh behon
@kristinejavier5465
@kristinejavier5465 5 жыл бұрын
enamesegnalen gn bidyow tekartewal achr nee yezare
@Aftakintubehabesha
@Aftakintubehabesha 5 жыл бұрын
ስምንተኛ ነኝ፡፡ ስምንት ቤተሰብ እፈልጋለሁ፡፡
@batalehamadane2519
@batalehamadane2519 5 жыл бұрын
Selam.eqwane.beselam.metahi.zara adega nege
@user-ub9ls6bk2i
@user-ub9ls6bk2i 4 жыл бұрын
እኔ ከወንድ ፈላጉት ካለኝ መደበቅ ማስመሰል አላቅም አንደበቴ ይናገራል እነሱም ይነቃሉ የሚያሳዝነው ግን ይጠይቁኝ እና እኔ ቁም ነገር ነው ስላቸው ይርቁኛል
@fatheelafatgeela8657
@fatheelafatgeela8657 5 жыл бұрын
ሙዲ ምነዉ አስጠርከዉ
@user-wp4ej2jk1i
@user-wp4ej2jk1i 5 жыл бұрын
እኔ 14 ነኝ 👍👍👍👍👍😁😁😁😁😂😂የቀደመኝ የለም 😚😚
@EthiopiaHagereTube
@EthiopiaHagereTube 5 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ወንድማችን እንክዋን ደነመጣህ ሰብስክራይብ የምትፈልጉ አድርጉኝ እመልሳለሁ ሳፊልኝ
@user-bb2fc6jy6u
@user-bb2fc6jy6u 5 жыл бұрын
የኔ ወድም አና ወድ ተመልካች እህቶች እሥቲ መልሡልኝ እኔ በጣም ምወደው ወድ ነበረ በአካል አላቀውምም አያቀኝምም ሠው ነበረ ያሥተዋወቀኝ ከተዋወቅን 1,አመታችን ነው በይሞ እየተደዋወልንም በቶክሥትም እናወራ ነበረ አሁን ግን ኔካህ እነሥር ብዬው እቢ ብሎኝ እኔ ያለ ኔካህ ላወራህም ሆነ ፈቶ ልልክልህ አልችልም ሀራምነው ሥለዚህ ኔካህ ካላሠርን አተም በቃልህ እኔም በቃሌ እንቀመጥና ከአመት በሀላ አገር ሥለምመጣ እዛ እንገናኝአለን ሣለው በቃ እሺ ኔካህ ይታሠር አለኝ እሺ ብዬው ለቤተሠቢ ተነገርኩ በመሀል አሥቡ ቀይሮ አሁን አይታሠርም አለኝ እኔም ልቤ ሥለሚወደው ላሥከፋው አልፈለግሁም እሺ ብዬው ለቤተሥቤ በሎላ ወሬ ወየርሁላቸው ኒካሁ እዲረሡት እና በመሀል የሁነች ልጅ ሠደብችኝ ይህም አችነሽ ሥደቢው ያልሺሻት ብሎ እህቶም እሡም በማላቀው ነገር በጥም ተቆጡኝ እሡ ጭራሽ ከሥልኩ በሁሉም ቦታ ብሎክ አገረገኝ ከሠምት በሀላ የአክሥቱ ልጅ ጓደኛ ሌላ ጓደኛ ልቲዝነው ሥትለው ብሎኩ ፈተኝ ዝብሎ ሠላም ነሽ እያለኝ ይወጣል በይሞ እኔ ልረስውን እሡን ልተወው በጣም ጥረት አረግሁ ግን ልረሣው አልችልኩም ይህ ሁሉ ምታራርቀንም እሥቱ ናት እህቱ ከኔ እዳይሆን ከሥዋ ጓደኛ እዲጋቡነው ምትፈልገው እሺ እኔ በመሀል ምን ላርግ ልቤ በጣም ጨነቀኝ ልርሣው ወይሥ ምን ላርግ እሥቲ ሀሣባቹ አካፍሉኝ?
@barnew2787
@barnew2787 5 жыл бұрын
አነሰ ተቋረጠ
@salihaahmed1130
@salihaahmed1130 5 жыл бұрын
ዛሬ ለወዶች ነው ምን ትሰራላቹ ሴቶች ላሽ በሉ
@user-ti2sv5gh5x
@user-ti2sv5gh5x 5 жыл бұрын
ክክክክክ ይባላል ቆይ ብቻ ጠብቅ ለመልሱ
@iniyitube3036
@iniyitube3036 5 жыл бұрын
ብቻውን እንዳይሆን ብለን ነው ወንዶች ሥለፍቅር መሥሚያ ሠአት የላቸውም
@lidiyadanga7784
@lidiyadanga7784 5 жыл бұрын
ምነው አሳጠርካት
@user-ms5gj9nj5h
@user-ms5gj9nj5h 5 ай бұрын
ፍቅር ጠይቄያት ማንነቴን ጠይቃኝ ስነግራት መልሱን ዝም አለችኝ
ሴት ልጅ እንደወደደች የሚያሳውቁ 10 ምልክቶች። Kesis Ashenafi
14:09
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 13 М.
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 27 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 97 МЛН
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 33 МЛН
በራስ መተማመን ለማሳደግ 7 መንገዶች
16:16
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 207 М.
ያላፈቀረችህ ሴት
12:25
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 83 М.
ሴት ልጅ ፍቅር ሲይዛት ...
15:05
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 132 М.
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 27 МЛН