በራስ መተማመን ለማሳደግ 7 መንገዶች

  Рет қаралды 212,064

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

Күн бұрын

በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ብንሆን በራስ መተማመን ወሳኝ ነው። እኔን በጣም የጠቀሙኝን እና ብዙ ሳይንቲስቶች የሚስማሙባቸውም ምርጥ የሚባሉ በራስ መተማመን የሚያሳድጉ መፍትሄዎች በዚህ ቪዲዮ ታገኛላችሁ።
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_e... email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Пікірлер: 433
@hanabelay7574
@hanabelay7574 2 жыл бұрын
እውነት እውነት እልሀለሁ አንተ የአለም ተፅዕኖ ፈጣሪ ድንቅ ወጣት ነህ ስንቱን አሰስ ገሰስ የሆነ አመለካከቴን መሰለህ በናንተ ፕሮግራም እየቀየርኩ ያለሁት በጣም አክባሪህ ነኝ እንዳንተ ያሉት ያብዛልን ወንድሜ አመሰግናለሁ።
@belgelegesse9754
@belgelegesse9754 2 жыл бұрын
👍
@kyampeiremable2947
@kyampeiremable2947 2 жыл бұрын
ዔልና
@SS-yk3ww
@SS-yk3ww 2 жыл бұрын
ወላሂ እኔም
@ghaliahali2620
@ghaliahali2620 7 ай бұрын
እኔም
@lishanbeyene2102
@lishanbeyene2102 2 жыл бұрын
የአንተን ትምህርት መስማት ከጀመርኩ ጀምሮ ሳላደምጥህ ዉዬ አድሬ አላዉቅም ። ይገርምሃል 62ዓመቴ ነዉ ለልጆቼ ሼር እያደግሁ ነዉ። ከጠቀስካቸዉ በጥቂቱ ተጠቅሜ በዚህ እድሜዬ ስኬታማ ሆኛለሁ ።
@mikre_aimro
@mikre_aimro 2 жыл бұрын
በእራስ መተማመን በእራሱ ስኬት ነው፤ ለትልቁ ህልማችን መሳካትም ወሳኝ ቁልፍ ነው። እጀግ በጣም እናመሰግናለን! 🙏
@seadaseyd1336
@seadaseyd1336 2 жыл бұрын
ሀቂቃ ጥሩ ትምህርት ነዉ ብዙ ለመቀየር ሰበብ ተሆነሀኛል ለኔ ለራሴ ካለሁበት ጫወታ እንድዉጣ ከኣላህ በታች ሰበብ ሆኖኛል አመስግናለሁ ወገናችን
@genettasfiye8904
@genettasfiye8904 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ተመችቶኛል ከልብ እናመሰግናለን ክበርልን ወንድማችን ❤🙏🏻
@mdvip8961
@mdvip8961 2 жыл бұрын
❤❤
@liyathaylohaylo1580
@liyathaylohaylo1580 2 жыл бұрын
በርታልን ቦሮ
@halimasaid3844
@halimasaid3844 2 жыл бұрын
@@liyathaylohaylo1580እናመሠግናለን ሥድስተኛመልእክት ተመችቶኛል በርታልን
@shikurhamid7272
@shikurhamid7272 2 жыл бұрын
ስነ...! የሁሉም ሀይማኖቶች ሰባኪ ነው የምትመስለኝ። በጣም በጣም ደስ ትላለህ!!!
@ሀኒየ44ቱ
@ሀኒየ44ቱ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቀይራችሁናል በርቱልን!
@alemugebremariam95
@alemugebremariam95 2 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ በርቺ
@ሀኒየ44ቱ
@ሀኒየ44ቱ 2 жыл бұрын
@@alemugebremariam95 እሽ አመሰግናለሁ !
@bettyamare6531
@bettyamare6531 2 жыл бұрын
ታድለሽ
@lebleb3498
@lebleb3498 2 жыл бұрын
ውድ ወንድሜ አዘውትሬ እራሴ በመውቀስ አንደኛ ነበረኩ አሁን ቀስበቀስ ትምርትህን አየሰማው ከራሴ ጋር እየታረኩ ነው🙏🙏🙏🙏
@ፈጡማኡሙመሀመድ
@ፈጡማኡሙመሀመድ 2 жыл бұрын
የእውነት በጣም ነው የማመሰግነው በቅርብ ነው ያወኳቹ ግን በጣም እየተለወጥኩ ነው ሂይወቴ ሁሉ ዝብርቅርቅ ብሎብኝ ነበር አሁን ለውጥ አለኝ😍👍👍👍
@silentgirl1943
@silentgirl1943 2 жыл бұрын
በነገር ላይ አንተን መስማት ሱስ ሆኖብኛል ህይወቴን ለመቀየር እያሰብኩ ነው ተባረክ ወንድሜ፡፡ ይሄ እኮ በገንዘብ አይገኝም
@eldanasview6926
@eldanasview6926 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ስነ ወርቅ የእናንተን ፕሮግራም ከተከታተልኩ በኋላ ጥሩ ስሜት ይሰማኛል በርቱ እናመሰግናለን !
@zemzemjemal6646
@zemzemjemal6646 Жыл бұрын
lp0
@zemzemjemal6646
@zemzemjemal6646 Жыл бұрын
l
@Andumobile
@Andumobile 2 жыл бұрын
የአንተ ቪድዮ ከአየው ብሀላ ህይወቴ ላይ ትልቅ በራስ መተማመኔ ጨምሯል አንተ ትለያለህ የአንተ ንግግር የማይጠቅም የለው ጀግና ነህ
@SeniyeDngelLig
@SeniyeDngelLig Жыл бұрын
የኔ መልካም ሠው ፈጣሪ እውቀቱን ደራርቦ ደራርቦ ይስጥህ የህሌናዬ መምህሬ በጣም እንወድሀለን በርታልን 🥰🥰🥰🥰
@Seadifikir
@Seadifikir 2 жыл бұрын
ሁሉም ምርጥ ናቸው የኛ ምርጥ 💐
@habteethiogenet7897
@habteethiogenet7897 2 жыл бұрын
እድሜህን እንደማቱሳላ ያርዝምልኝ 🙅 በርታ በተጨማሪ እኔን ጨምሮ ብዙ ሰዎች በፍቅር ህይወትም ይሁን በሌላ ጉዳይ ያጡትን ሰዎች መርሳት አለመቻል ህመም ነው እና ምን ማረግ ይኖርብን ይሆን ለመርሳት
@hijerak5737
@hijerak5737 2 жыл бұрын
Enim
@ከዱነኝእናቴንመሳይ
@ከዱነኝእናቴንመሳይ 2 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ምክር ነው እኔ ግን በጣም የተመቸኝ በራስ መተማመናችን ከሚዳክሙ ሰውች ወራቅ ሚለው ነው ምክንያቱም እኔ በቃ አሁን እራሴን መቀየር አለብኝ ብየ አስቤ ጭራሽ እደማልችልና የውሳኔ ሰው እዳልሆንኩ የሚነግሩኝ ሰውች በጣም ስለሚረብሹኝ !
@milanabood5582
@milanabood5582 2 жыл бұрын
አንቺ ብቻአይደለሽም ብዙዎቻችንነን ጣታችንን ሰውላይ ምንቀስረው ሆነሽ ማሳየት ነው መልሱ።
@ከዱነኝእናቴንመሳይ
@ከዱነኝእናቴንመሳይ 2 жыл бұрын
@@milanabood5582 አወ እሺ እደ አላህ ፍቃድ
@habesharahel6774
@habesharahel6774 2 жыл бұрын
እውነት ያንተ ምክር በጣም ጠቃሚ ነው እኔ በጣም ጠንካራና ኀበዝ በራስመተማመን እንዲኖረኝ እረድቶኛል በጣም ነው የምወድክ በዚህ ቀጥል እደኔ ብዙ ሰው ይቀየራል ብዬ አስባለው Thank you
@saralove537
@saralove537 Жыл бұрын
ስላምህን ይብዛ ስነወርቅዬ ሁሉም ብድዮቾህን ቀን በቀን ነው ማዳምጣቸው እና የት ህደህ ነው መጥፋትህን ለትምህርት /ለጥናት /የተሻለ ነገር እዚህ ለመምጣት እንደሆነ አልጥራጠርም !
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 2 жыл бұрын
አንተ ልጅ ስወድህ ለጉድ ነው በጣም አድናቂህ ነኝ ከምር በርታ ብዙ ትቀይረናለህ!
@bayoababu8897
@bayoababu8897 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ስነወርቅ ተየ!! ሁሉም ሰባቱም እጅግ በጣም ለእኔ መለወጥ ያስፈልጉኛል!! እግዚአብሔር ጥበቡን ጨምሮ ይስጠን።
@zerihunneri8821
@zerihunneri8821 2 жыл бұрын
እስከ ዛሬ እያዳመጥኩአቹ ራሴን በደንብ ገንብቻለው ዛሬ ግን በተለያየ መንገድ ወደ ተግባር ገብቻለው ለሌሎችም የምመክረው ወደተግባር ከመግባታችን በፊት ለአላማችን የሚጠቅመንን መረጃ አእምሮአችንን ማጥገብ ከዛ ምንም ነገር ለማሳካት ቀላል ይሆናል ።
@mikimiki7194
@mikimiki7194 2 жыл бұрын
እንዴት ጎበዝ ነሕ ወንድሜ በርታልን ያንተን ምክር እየሰማሁ መልካም አስተሳሰብና በሞራል እራሴን እየቀየርኩ ነው በጣም አመሰግነዋለሁ ኑርልን።
@meklitmaki6953
@meklitmaki6953 2 жыл бұрын
እነመስግነለን መምህራችን ተባረክ
@ahmedmustefa3199
@ahmedmustefa3199 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን አላህ ይስጥልን አቀራረብህም በጣም ደስ ይላል ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቅህ ህይወቴን ቀይሮታል ያንተ ፕሮግራም በርታ
@redshtube7299
@redshtube7299 2 жыл бұрын
ኢትዮጰያ ሀገሬ ሰላም ይብዛ እምዬ ሀገሬ አይዞሽ 🇪🇹ይህ ትምርት በጣም ጠቃሚዬ ነው🇪🇹💪🙏
@mahamdikadir2439
@mahamdikadir2439 2 жыл бұрын
ዎንድማችን እዎቀት ጨምሮ ይስጢይ እንማረለን
@AoiEoi
@AoiEoi 2 ай бұрын
የውነት አንተን ሳዳምጥ እኮ በቃ ተደሰቼ ነው ምውለው ቀኔን ነው ምታበረው እኔም አንተ ያልካችውን የተላያዩ ትምህርቶች በተጥቂቱ አደረጋቸው ግን በጣም እየተቀየርሁ ነው ብሮ አመሰግናለሁ
@nagashdamise3498
@nagashdamise3498 2 жыл бұрын
አንተ መለት ይእዉነት ወርቅ ነህ እንዴት እንደ ምወድክ ደዉዬ በነግር ደስ ይለኝ ነበር እርግጣኛ ነኝ አንድ ቀን ደዉዬ እንዴማገኝ ስለ ምክርህ በጠም አድርጌ አመሰግነለሁ በርታ
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 жыл бұрын
*ሰላም እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን እሄ ፕሮግራም በጣም እየናፈቀኝ ነዉ ከቻላቹ ተሎ ተሎ ልቀቁልን እናመሰግናለን በርቱ 🙏👍👍👍ሼር*
@ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ
@ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ 2 жыл бұрын
በጣም 🥰🥰
@mullomullo4550
@mullomullo4550 2 жыл бұрын
እጅ አድርገ አመሰግናለዉ ለፕሮግራሙ ገና አድስ ነኝ ካለፈዉ ጀምረ እየተከታተልኩት ነኝ በእዉነት በጣም ደስ የምል ስሜትይሰማኛል ብቻ ብዙ ችግሮች አሉብኝ ፈጣሪ ይርዳኝ አንተንም ይጠብቅልን
@bruktaitenegussie7001
@bruktaitenegussie7001 2 жыл бұрын
You always made perfect sense!
@mesertyazwe1966
@mesertyazwe1966 2 жыл бұрын
ሁሉም ተመችቶኛል አመስግናለው ወንድሜ ኑርልኝ
@mimigetnet9315
@mimigetnet9315 2 жыл бұрын
ሁሌ ከቅልፌ ስነሳ ስራ ስገባ ብቻ life ላይ ሁሌም አለህ ስለመልካም ነትህ እና ሀሳብክን ስለምታካፈለን እጂግ በጣም እናመሰግናለን 🙏🥰በርታልን💪❣️
@blenkassa6120
@blenkassa6120 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@የቁድስጊዮርጊስልጅነኝ
@የቁድስጊዮርጊስልጅነኝ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ኣስተዋይ ካንተ ቡዙ እየተማረን ነዉ ።
@yosefwasihun1745
@yosefwasihun1745 2 жыл бұрын
ለራስህ የምትሰጠውን ቦታ አሳድግ የሚለው የበለጠ ተመችቶኛል እናመሰግናለን
@ahmedmohammedadem507
@ahmedmohammedadem507 2 жыл бұрын
ብሮ በጣም ትልቅ ሰው ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ትምህርትህ ሁሉ በጣም ይመቸኛል
@asmarech591
@asmarech591 2 жыл бұрын
በጣም ደሰ የምትለው ከዚህ በላይ እውቀቱን ይጨምረልህ ትክክል ነህ እኔ ለራሴ ትልቅ ቦታ አለኝ አከበረዋለው በጠቃላይ ሁሉም አሪፈ ናቸው
@tgesheta7730
@tgesheta7730 2 жыл бұрын
እጂግ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ምታስተላልፍው.ይህ ምክር.በሙሉ እኔጋ 99% አለ እግዛሀቤር ይመስገን።
@tamrutekatamruteka6038
@tamrutekatamruteka6038 2 жыл бұрын
በራሴ አላምንም ነበር እራሴን እጠራጠር ነበር እራሴ ከመጠራር አልፎ ለማንበብ ስዘጋጅ እወድቃለሁ ወይ የሚል ሀሳብ ይመጣብኝና በጥርጣሬ መንፈስ ንባቡም እተው ነበር።የዛሬ ምክር ስለ ሰማሁ እራሴ ለማመን እሞክራለሁ።እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ
@hayathayati9014
@hayathayati9014 2 жыл бұрын
ካንተ ት/ት የማይመች አለው የለም100% አስፈላጊ ነው ወንድሜ በረታልኝ!!
@yayeshminale1546
@yayeshminale1546 2 жыл бұрын
ሁሌም ያንተን ስራዎች እየተከታተልሁ ነው በብዙ ነገር ተለውጫለሁ አመሰግናለሁ
@surafelzenebe8682
@surafelzenebe8682 2 жыл бұрын
You are so amazing and blessed. Thanks for sharing.
@TarikuTakek
@TarikuTakek Жыл бұрын
እጅግ በጣም አድርጌ አመሰግናለው አስተማረዬ መምሕሬ ብቻ ቃላቶች ያጥሩኛል
@ስውነትየተዋህዶልጂ
@ስውነትየተዋህዶልጂ 2 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን ከተከታተልኩህ ቅርብ ስአት ነው ብዙ እየተለወጥሁ ነው በርታልን
@mariamali9718
@mariamali9718 2 жыл бұрын
ጡሩ ትምህርት ነዉ ሁሉም ተመችቶኛል
@chernet3541
@chernet3541 Жыл бұрын
i think you are golden man. it is wonderful $strengthen part of my life i accept you full ideas thanks. continues by this you good mind your teaching is strogest side of all Ethiopian $world. today i learned from you how can improve my self confidence. good i love so much &thanks more my big brother!!!!!!!!!!!!!!
@ashash9382
@ashash9382 2 жыл бұрын
Thank you inspire Etho 💪
@eng.abebeeshetu3573
@eng.abebeeshetu3573 2 жыл бұрын
just wow. you are changing my life. thank you
@uae8112
@uae8112 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንዲማችን
@እኔስማርያምንእወዳታ-ቸ9ተ
@እኔስማርያምንእወዳታ-ቸ9ተ 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወድማችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@teshomebirhan5023
@teshomebirhan5023 2 жыл бұрын
የምር ሰነ ወርቅ እራሴን እንድወደው አደረከኝ ተባረክ
@SeSe-sf2xr
@SeSe-sf2xr 3 ай бұрын
ታውቃለህ በጣም እደምወድህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@yeshigirma191
@yeshigirma191 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ👏
@nemaailynema4840
@nemaailynema4840 2 жыл бұрын
ሁሉነርምርጥነው በተላይ የሰውዬ ነገር ኢረሱን በመስታውት ያወረው ይማች ወድሜ ቀጥልበት 👍👏
@ekrammengistu5432
@ekrammengistu5432 Жыл бұрын
You're great motivational speaker it's work tnx for everything you support us 🙏💯
@ሰናይትየድንግልማርያምልጅ
@ሰናይትየድንግልማርያምልጅ 2 жыл бұрын
ምርጥ ምክር ነው፡፡ ብዙ ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ፡፡ እውቀቱን ይጨምርልህ በርታ...
@kozakante1144
@kozakante1144 2 жыл бұрын
Ere kmigermh self confidence yaxregnal kef madreg efelg alew slezi yante mkr yasfligegnal tnx I wish u all z best 🇪🇷
@zddd5746
@zddd5746 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም እኔ የጎደኝ አይናፋርነቴ ከሰው ፊት መናገር እንኳ እፈራለሁ
@lidethulluka6473
@lidethulluka6473 11 ай бұрын
I agree your idea thankyou for the important speech🇪🇹🙏🙏🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ምክር ነው
@mlove4025
@mlove4025 2 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው ወንድሜ ወደ እራሴ እንድመለስ አድርገህኛል አላህ ይጠብቅህ እውቀትክን ካለህ በላይ ይጨምርልህ 💚💛❤️🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️👍💚💛❤️
@ZahraAli-y5b
@ZahraAli-y5b 7 ай бұрын
እዉነት ስነ ወረቅ ራሴን እንድወድ ረድተህኛል እግዚአብሔር ይባርክህ
@سانيابينتباباف
@سانيابينتباباف 2 жыл бұрын
ከዛሬ ጀምሬ እራሴን ለመለወጥ ዝግጁ ነኝ ኢንሻ አሏህ
@samrihagos4804
@samrihagos4804 2 жыл бұрын
Egzabher yebarekeh bro
@ehhpia8984
@ehhpia8984 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው አመሰግናለሁ ወንድሜ
@nunushafe5535
@nunushafe5535 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርታ እናመሰግናለን !!!!!!!!
@firewoyineassefa4186
@firewoyineassefa4186 2 жыл бұрын
I wish that the consept can change me more than my condition.
@birtukanbirhanu2875
@birtukanbirhanu2875 2 жыл бұрын
ፈጣር በእዉቀት ላይ እዉቀትን ይጨምርልህ አረ ሁሉም ከተጠቀምንበት እጅግ ምርጥ ነዉ ከ❤እናመሰግናለን
@WorldAdane
@WorldAdane 6 ай бұрын
God blessed you teacher!!
@chinabrade8550
@chinabrade8550 2 жыл бұрын
የምትለቃቸው ምክሮች ሁሉ በጣም በጣም ተመችተውኛል
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክህ ወንድማችን በጣምደሰእሚል ትምህርትነው
@miratabilamboro6546
@miratabilamboro6546 2 жыл бұрын
I love this guy
@frezerabush1606
@frezerabush1606 2 жыл бұрын
Thank you for your Grate Inspirational speech all the Time
@tamantaman815
@tamantaman815 2 жыл бұрын
በል ብቻ ሳይሆን በይው የሚለውን ተጠቀም ፕሮግራሙ ሀሪፍ ነው ቀጥልበት
@10mofrelaxing
@10mofrelaxing 2 жыл бұрын
really, this is what i've been looking for and go on we will look forward to learn from u
@dersosisay8838
@dersosisay8838 Жыл бұрын
ከዚህ ፕሮግራም ብዙ ተምሬያለሁ በርቱልን
@justicetube9611
@justicetube9611 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ትምህርት። እናመሰግናለን በጣም! go ahead!
@user-od1ht1xd5o
@user-od1ht1xd5o Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ትምህርት አግኝቻለሁ አመሰግናለሁ
@aregashtesfay7425
@aregashtesfay7425 2 жыл бұрын
Betam Wededekote Temeheretehene Tebareki Yehagere liji
@salmesalme2456
@salmesalme2456 2 жыл бұрын
ዋው እኔ እራሡ ከምር ሥነዬ😄መሥታወት ፊት ቆሜ ቁንጅናዬን ፈገግታዬን የሠውነት ሼፔን አይቼ እራሤን አደነኩት 😄😍😍😍ቴንኪው ወንድምዬ🙏
@awsomeethiopia8630
@awsomeethiopia8630 2 жыл бұрын
ጀግና ሆንሽ።
@teshomebirhan5023
@teshomebirhan5023 2 жыл бұрын
እውነት ዘርሕ ይባረክ
@Wdamir-ht2bq
@Wdamir-ht2bq Ай бұрын
በጣምእናመሠግናለን👍👍👍👍👍👍👍
@mulugetaberihun2612
@mulugetaberihun2612 2 жыл бұрын
All are very important and I am ready to fully implement your message
@zaiduae5217
@zaiduae5217 2 жыл бұрын
እዉቀቱንና ጤናን እ ግዚአብሄር ይጨምርልህ ተመችቶኛል
@getahunyeshanbel5190
@getahunyeshanbel5190 2 жыл бұрын
ወንድሜ እወደሀለሑ። በእውነት አመሠግናለሁ ።ፈጣሪ ውለታሀን ይመልስልህ።
@Hareg-ku2hh
@Hareg-ku2hh 2 жыл бұрын
It’s True I feelit’s me You taking about tank you so much 🙏💚💛❤️
@ahabte
@ahabte 2 жыл бұрын
Qimem yehonk lij3🙏🙏❤
@ematube403
@ematube403 2 жыл бұрын
unexpectedly this video helps me finding or searching my self really
@Hana-cg5tk
@Hana-cg5tk 7 ай бұрын
አንጅገና፣ወጣት፣እዉነት፣አንተን፣አለማድንቅ፣፣ንፍገነትነው!!ማንዉ፣እንደኔ፣ትምህርቱቹ፣፣ሡሥ፣የሁነበት፣፣ደሞ፣በጣም፣ተለወጨበታለው😊😊😊
@SS-yk3ww
@SS-yk3ww 2 жыл бұрын
ወላሂ ወላሂ በአላህ ይሁንብኝ አንተን መከታተል ከጀመርኩ ወድህ በ100%በራስ መተማመኔ ጨምሯል
@bzuwerqabebeloveyouethiopi6692
@bzuwerqabebeloveyouethiopi6692 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን 👏
@እናቴማርያም-ሠ2ወ
@እናቴማርያም-ሠ2ወ Жыл бұрын
እውነት ብለሀል ወድምየ ከፈጣሪ በታች በራስ መተማመን ያስፈልጋል
@አሊያ
@አሊያ 2 жыл бұрын
ሁሉም ምርጥነው፡ይመችህ
@newuaq4865
@newuaq4865 Жыл бұрын
እድሜናጤናአብዝቶይስጥህብዝትአድርጎ
@uniqueenglishinamharic
@uniqueenglishinamharic 2 жыл бұрын
Right you are,bro! Keep up your good work!
@TtTt-wn4jf
@TtTt-wn4jf 6 ай бұрын
Thank you brother 🤲🤲🤲
@tigisttsegaye8354
@tigisttsegaye8354 2 жыл бұрын
እግዜር ይባርክህ።
@biniyamtaye5287
@biniyamtaye5287 2 жыл бұрын
Thank you bro esasenen mefetesh yemilewu
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድሜ ፈጣሪ ይባርክ🙏🙏🙏
@semirayimer2021
@semirayimer2021 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ስነ ወርቅ እናመሰግናለን !💪🇪🇹
@kirubelabel8946
@kirubelabel8946 2 жыл бұрын
ሰባተኛው በጣም ጥሩ ነው
@genetgeni3628
@genetgeni3628 Жыл бұрын
ተባረክ እድሜህ ይርዘም❤❤❤
ራስን መሆን | ከአስቸጋሪ ሰዎች ጋር መኖር
15:42
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 271 М.
የመተው ጥበብ…
12:47
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 205 М.
በራስ መተማመን Confidence | Bunna with Selam
27:09
Bunna ቡና
Рет қаралды 22 М.
በየቀኑ ማሳደግ ያሉብን 8 ነገሮች
14:23
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 292 М.
ተፈላጊ ሰው መሆን! 6 መንገዶች
18:13
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 701 М.
ተግባቢ መሆንና ሰው ማሳመን 6 ቀላል መንገዶች
16:59