KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
"የተገደሉ ሶስት ኮለኔሎች"፣ መከላከያ ካምፕ ያሉ ካቢኔዎች፣ በትግራይ የሰራዊቱና አስተዳደሩ ስብሰባ ዉሳኔ፣የወርቅ ቁፋሮው፣ ጄኔራሉ ከአሜሪካ ማዕቀብ| EF
17:56
ሁለት አመት ባልሞላ ጊዜ የተጠናቀቀው የሀይሌ ሪዛርት በጅማ #asham_tv | #አሻም_ቲቪ
25:10
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
00:57
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
Ethiopia: ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሪዮስ 4ኪሎ ስላሴ ሲገቡ የተደረገላቸው ደማቅ አቀባበል
Рет қаралды 195,692
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 416 М.
Nuro Bezede ኑሮ በዘዴ
Күн бұрын
Пікірлер: 342
@asmarech591
6 жыл бұрын
ስውነቴን ንዝርት ነው የሚስማኝ ደስታ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ
6 жыл бұрын
Asma Rech አሜንንንንንንንንንንንንን
@bettyalemu4901
6 жыл бұрын
Asma Rech amen
@talseeb4737
6 жыл бұрын
ይህንን ያደረገ አማላክ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ሀይማኖት ለዘላለም ፀንታ ትኑር አሜን ለእኛም በስደት ላለነው ሁሉ በረከታችሁ ይደርብን አሜን እልልልልልልልል
@hiamanotzewedu9738
6 жыл бұрын
አቦ መጨረስ አቃተኝ በደስታ ብዛት ኡፍፍፍፍፍፍፍ.... ለካ ደስታ በሀገር ነው እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ለካ ሀገር ሀገር ብቻ ሳይሆን ውበት ነው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😪😪😪😪❤️❤️❤️❤️❤️🙏👑
@wudiyemariyamlij9202
6 жыл бұрын
ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
@samisamri9512
6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን ስለ ሁሉም በጣም ደስ የሌላ
@Ggg-qb5ei
6 жыл бұрын
ከመይባረከኒ በመስቀልከ ዘወርቀ ዘወርቀ(2×) ኸኸ ተዋናይ በጽድቄ(5×) ድመጥሮስ ሊቄ ጳጳስ።።።።።።።እልልልልል እልልልልል እልልልልልል ይህን ቀን የተናፈቃችሁ የሰው ልጅ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ ደስ አለን
@ሀያትየቄሱልጂሰለምቴዋየበ
6 жыл бұрын
ክርስቲያኖች እኮን ደስ አላችሁ እህት ወድሞቼ
@ማሂማሂየፍቅርሰው
6 жыл бұрын
ተመስገን አባቴ እንካን በሠላም ወደ ተቀደሰች ሀገርዎ መጡ ኦርቶዶክስ መሆንኮ መታደል ነው ደስ ሲሉ
@طلال305-ف2ظ
6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@abyssinialig4182
6 жыл бұрын
ማሂ ማሂ የፍቅር ሰው Inkon Anchen Yamsel 👌kongo Beselam Akoyelen
@ghfh2938
6 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ኦርቶዶክስ ወገኖች ለእሳቸውም ረጅም እድሜ ተመኘሁ
@Ggg-qb5ei
6 жыл бұрын
ባርከኒ አባ መፈቀረ ህፃናት መሪቆርዮስ (2×) እስመ አንተ እስመ አንተ ሰባክ ወንጌል አድስ ሰባክ ወንጌል አድስ እልልልልልል እኔ ቃላት የለኝም ይህን ቀን እንድያዩና እስከዚህ አመት ጠብቆ አንድነትን እንድያዩ ሞትን የከለከለ አምላኬ ቅዱሳን ይክበር ይመስገን።
@maskaramdaddy7503
2 жыл бұрын
Zuvdb
@konjokonjo7904
6 жыл бұрын
ለእግዚአብሄር ምን የሣነዋል እግዚኣብሄር ይመሥገን ይሁን ቀን ያሣይን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@h.438
6 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ ክርስቲያን ወገኖቼ። ምስኪን እንኳን ለሀገራችሁ አበቃቹ ለሁሉም በሀይማኖቱ ምክንያት ለተሰደደ እናት ሀገሩን የሚገባበት ጊዜ ቅርብ ያድርግለት በሁሉም ሀይማኖት ዙሙትን። ሌብነትን ጋጣ ወጥነትን ,,,,,,,ወዘተ የሚያወግዙትን ከሀገር አባሮ በተቃራኒው የሆኑትን ሀገር በክብር አስቀምጦ ይሀው ለዚ መናጢ ጊዜ ደረስን የግብረ ሰዶማውያንን 666 አስጠያፊ ድርጊት አየነ በወያኔ ዘመን ።
@yordanosyordanos7360
6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ቀን እንድናይ በቅዱስ ፍቃዱ ስለፈቀደልን ተመስግን አባቶች እንኳን ለሀገር ቅድስት የኢትዮጵያ በሰላም አበቃችሁ አሜን አሜን አሜን
@destamamo4895
6 жыл бұрын
እኔ ለዶ/ር አብያችን ቃላ በእውነት ቃላት የለኝም በሰቸው ጥራት ነው እግዚአብሔር አምለክ እድሜያቸውን ሙሉ በሰለም በደስታ በጤነ ይኖሩልን ክፍ አይከቸው
@jsj4341
6 жыл бұрын
ወበት ሲለካ በኦርቶዶክስ ነው ለካ ክብር ለእግዚአብሔር
@petracell7841
6 жыл бұрын
በእውነት ክርስትያን በመሆኔ ኮራው ስለሁሉም ነገር እግዚ አብሔር ይመስገን ኢትዮዽያን ይቀድሳት
@abiyu2023
6 жыл бұрын
ወለተ ማርያም የድንግል ልጅ Jsj በትክክክል
@selammamo4166
6 жыл бұрын
ወለተ ማርያም የድንግል ልጅ Jsj Egiziabihar yetemesegene yihuni
@bettyalemu4901
6 жыл бұрын
ወለተ ማርያም የድንግል ልጅ Jsj tekekel Ufff senamr
@ateklettekle9727
6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሐያል ነው ያሳደዶት በህይወት እያሉ እግዚአብሔር በክብር በሞገሰ በሰው ሁሉ ፊት አከበሮት ።ቡራኬዎ ይድረሰኝ አባቴ
@ልባምንሴትሴትማንያገኛታል
6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአምላኬ ሆይ ይቺን ቀን ስላሳየከኝ ክብርና ምስጋ ለድንግልጅ እየሱስ ክርስቶስ ምስጋና ውዳሴ ይግባህ ፍቃድህ ከሆነ ላገሬ በሰላም አድርሰከኝ በደጅህ ቆሜ እንዳመሰግንህ ፍቃድህ ይሁን አምላኬ ኢትዮጲያን ህዝቦቿን አብዝተህ ባርክ
@talatalaco9976
2 жыл бұрын
😭😭😭😭አባ ይባርኩን በረከትዎት ያድርብን ዘንድ ይስሐቅ ያዕቆብን እንደባረከው🤲🤲😭
@እህተሚካኤልየድንግልማርያ
6 жыл бұрын
እልልልልልልልልል በርከታችሁ ይደርብን ለኛ ለስደተኞች በጸሎታችሁ አስቡን በስላም ወደ ሀገራችን እድንገባ እልልልልልልልልልል
@salamealsalame9810
6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ሁሉንም ያደረገው የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ነው ስሙ የተመሰገነ ይሁን ደስ ይላል
@የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ
6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል። እግዚአብሔር ይመስገን .ተዋህዶ ላደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ትኑር ለዘላለም
@አገሬኑሬልኝ
6 жыл бұрын
እልልልልልልልል ተመስገን ጌታዬ ለዚኽ ያበቃኽን። ስራክ ድንቅ ነው ተመስገን እልልልልል
@mahderb4451
2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ክብሩን ስራውን ሲገልፅ በአቡነ መርቆርዮስ ላይ ድንቅ ስራውን አሳይቷል። ልብ ያለው ልብ ይበል! በረከታቸው ለአገራችን ለህዝበ ክርስቲያኑ ይድረስልን አሜን!!!
@hulumlebgonew2902
2 жыл бұрын
አሜን፫😭😭 በረከታቸው ይደርብን ለኔ ለወ/ስላሴ
@አንተንአምኖማንአፈረ
6 жыл бұрын
ከዛሬው ቀን ጀምሬ በሙሉ ልቤ አንዲት ኦርቶዶክስ አንዲት ሲነ ዲወስ ብየ ላወራ ነው ተመስገን አምላኬ ላንተ ምን ይሳነሀል
@ፂወንነኝከዳላስየቴዲአፍሮ
6 жыл бұрын
እሄን ላደረገ የድግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን ተዋህዶ ኩራቴ ማንንነቴ
@GiruEnewari
2 жыл бұрын
ያሁሉ መከራ አልፎ ይሄን ደስታ አይተን ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ በዚህ አስከፊ ጊዜ አባታችን በስጋ ተለዩን በረከታቸው ይደርብን
@አማማኢትዮጵያ
6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እኳን ደስ አላችሁ የተዋህዶ ልጆች ኢትዮጵያ አገሬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ
@debreworktefared2654
6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሄር ይመስገን ይህን ላደረገ ቸሩ መደሀኔአለም ክብር እና ምስጋና ይሁን
@sanfekede9040
6 жыл бұрын
ተመሥገን ተመሥገን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 💓💖💖💓💓
@abyssinialig4182
6 жыл бұрын
The 🖤 it’s been Dark,Hurts , Burn , but now thanks 🙏 for God! ⭐️See the 💡💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ God bless Ethiopia
@ስለማይነገርስጦታውእ-ነ3መ
6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ልኡል እግዚአብሔር የአሰገነ ይሁን በጣም ደስ ብሎኛል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል
@የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ
2 жыл бұрын
ምነው መለየ ባይኖር አባቶቼ በረከታችሁ ይድረሰኝ ብፁነታችሁ ይድረሰኝ
@hxjdifidhxyeydhx9429
6 жыл бұрын
ስለሁሉምነገር እግዚያብሔርይመስገንንን
@rehankhankhan5221
6 жыл бұрын
እንኳን ደስስ አላችሁ ክርስቲያን ወገኖቸ
@መውዲፍቅር
6 жыл бұрын
Rehankhan Khan እንኳን አብሮ ደስ አለን እናመሰግናለን
@1Amhara1888
6 жыл бұрын
አሜን እንኩዋን ደስያለን እናመስግናለን ::
@እግዚአብሔርፍቅርነውእ
6 жыл бұрын
እልልልልል ይህንን ላሳየን አምላካችን ስሙ የተመስገን ይሁን እልልልል
@verhanieverhanie57
6 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ደስድስስስ ይላል
@MhmadBnBn
6 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖቴ ለዘላለም ትኑር እግዚሀብሄር ኢትዩጵያን ይባርክ
@ኢትዮኦርቶዶክስናት
6 жыл бұрын
ተዋህዶነቴ ኩራቴ
@tihstgebrhanna7639
6 жыл бұрын
ዶ/ር አብይ የሰላም አባት እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@tdtadesse547
6 жыл бұрын
የቤተክርስቲያን ትንሣኤ ላሳየኝ አምላክ ምስጋና ይድረሰው!!! ሌላ ምን ቃል አለኝ
@elsaababa6345
6 жыл бұрын
በመጀመሪያ እንኳን ለዚህ ለተባረከ ቀን እንኳን አደረሰን!!! እመቤቴ ማርያም ያስራት ሀገሯን ልጇ አከበረላት ስሙ ለዘለዓለም የተባረከ ይሁን :: ዶ/ር ዓብይ ከላይ ለኛ ለኢትዯጵያኖች የተሰጠን ስጦታ ስለሆነ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን ጠላቶቹን ደሞ ከሥሩ ያንበርክክለት :: አሜን !!! ይህንን ካልኩ በሗላ አንድ ሀሳብ ላካፍላችሁ እወዳለሁ:: ብፁ አቡነ ዜና ማርቆስ ነዋሪነታቸው በአሜሪካን ሀገር በሲያትል ከተማ ነበር ተሰደው የኖሩት ለሀገራቸው የነበራቸው ፍቅርና ተሰደው በመቅረታቸው ያዝኑ የነቡሩ አባት ነበሩ :: ስለዚህ እኛ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በውጭ ሀገር የምንገኝ አሁን አንድ ስለሆንን ከቤተክህነቱ ጋር በመነጋገር ምን አለ አስከሬናቸው ወጥቶ ለሀገራቸው መሬት ቢበቃ? ይኽ የኔ የእንዲት የኦርቶዶክስ እምነት ተክታይ እህታችሁ ሀሳብ ነው:: ሚቻል ከሆነ የምትችሉ ሰዎች እንድታስፈፅሙ እጠይቃችሗለሁ በትህትና::
@የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ
6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል.እግዚአብሔር ይመስገን. ተዋህዶ ትኑር ለዘላለም አሜን አሜን አሜን
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ
6 жыл бұрын
Egezabihare yemesegen አሜንንንንንንንንንንንንን
@ክብነሽቶሎሳ
6 жыл бұрын
yemesegen
@alhatefalhatef8196
6 жыл бұрын
አባታችንእንኳንበሰላምመጡ
@tadessetegegne6429
6 жыл бұрын
ለሁሉም ጊዜ አለው!!! ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን!!!
@ዝረየለይፍቕሪጆርጆዩመምህ
6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል ተመስገንንንን ክብርና ምስጋና ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን እንካን ደስ ኣለን ህይወታችን ውበታችን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርልን
@ፍቅርተየጎንደርልጅአወአማ
6 жыл бұрын
እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@desselove3737
6 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ስለሁሉም ነገር ክብር ላንተ ይሁን
@asisalemu1415
6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@mitamita8138
6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የደስታ እንባ ነው ፊቴን የሞላው
@saradam8563
6 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ አቤት ውበት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መጅመሪያም መጨረሻም እስከዘላለም ድርስ ትኑርልኝ ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በደሙ የገዛት እቺን ቅድስት አይማኖታችንን ይጠብቅልኝ። የሀባትችን በረከት ይውረድልን ባሀገራችን
@tgabera1206
6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አሜን♥♥♥
@tannercooper4766
6 жыл бұрын
ክብር ለመድሀኒአለም ይሁን !
@hagerezegeye3845
6 жыл бұрын
Egziabher yimesgen.Dr Abiy zemenachihu yibarek.
@ddbd4619
6 жыл бұрын
ልዑል ፣እግዚአብሔር ይመስገን
@MH-cr9vp
6 жыл бұрын
amen amen amen sele mayineger stotawu egzyabhier yimesgen bereketchewu yiderbn amen amen amen
@sunshinebetew6230
6 жыл бұрын
እ/ር ይመሰገን ደሰ ይላል😍😍😍
@jsj4341
6 жыл бұрын
Sunshine Betew ክይቅርታ ጋ የእግዚአብሔርን ስም በአንፃር ቃል አትፃፊ ቦታ አልጠበበሺ
@habebaas3829
6 жыл бұрын
Sunshine Betew አር አይባለም አች አስተካክለሽ ፃፊ
@nardosyoutub5774
6 жыл бұрын
Sunshine Betew እደዚህ አይፃፍም ባለማወቅ ሊሆን ይችላል እግዚአብሔር ብለን ስንጠራ የምንናገኘው በረከት ስላለ ሙሉውን ፃፉ
@sunshinebetew6230
6 жыл бұрын
Habeba As ok ok በጣም ይቅርታ እግዝሐብሔር ይመሰገን ምድራችንን ሠላም ያርግልን😍😍😍
@mubarekmubarek8834
6 жыл бұрын
Sunshine Betew ስተጠሉ እስለም ህዎ
@hanalove5133
6 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሄር ይመስገን እህት ወድሞቸ እንኳን ደስ አላችሁ
@serkserk3218
6 жыл бұрын
እ/ር ይመሰገን ደሰ ይላል
@saradam8563
6 жыл бұрын
እልልልልል እልልልልልል እልልልልል ♥♥♥♥♥♥ ባርከኒ አባ መንፍቀሪ እጻናት ማቲያስ እስመ ሀንቲ2× ስባኪ ወንጌል አዲስ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ ኢትዮጵያዪ እንኳ ደስ አለሽ እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ♥♥ ♥♥♥♥♥♥
@jcghde4029
6 жыл бұрын
Al lillah enkuan des alachehu lehagerachehu abekachehu
@biruketawitkefelegnjameels5717
6 жыл бұрын
Jcg Hde አሜን የኔ አስተዋይ
@bezateshome6826
6 жыл бұрын
elelelel👏EGIZHABER EYESU KIRISTOS ye dingle mariyam liji bezachin yekiber yemesgen selahulum
@ቅድስት.ምንጃርአብያችንን
6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@abebayeadisu5469
6 жыл бұрын
እልል በሉ በአንድነት ዘምሩ አመስግኑት ለክብሩዘምሩለት እንደግዛብሔር ያለ ማንም የለም በሉ
@የጥበብመጀመሪያውእግ-ፐ2ጸ
6 жыл бұрын
ልልልልልልልልልልልልልል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@abaybahrain8757
6 жыл бұрын
እልልልልልልልልል እግዛብሄር ክብር ምስጋና ይግባው። እንኳን በሰላም መጡልን አሜን አሜን አሜን
@ለብሄሬሳይሆንለእምነቴእሞ
6 жыл бұрын
ይሕን ያደረገ እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን እልልልልልልልል
@kingdavid9589
6 жыл бұрын
Dr aby you are the true man of God And I am proud to have a leader like you.
@elsawolde9063
6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@egziabherfkirnewnew6733
2 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን😭😭😭🙏
@tigistgetabalew504
6 жыл бұрын
Egizabiher yimesigen betam dess yilal! Eniquan dena gebacu! Abiy en Lemme tebareku!
@mangestu4336
6 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እንኳን ደስ አለን
@iamethiopian662
2 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ኑሪ።ኢትዮዽያዊ የሆናችሁ ሁሉ ኑ እና ተባረኩ።
@በእምኒጌታቸው
2 жыл бұрын
አባቴ ይቺ ቀን አልፋ ዛሬ ተለዩን 😢😢😢😢😢
@selamselam997
6 жыл бұрын
እትዮ ፍቅርነት እልልልልልልልልልልልልልልልልል
@mekedemmetaferiaw9543
2 жыл бұрын
ተባረኩ 🙏
@ትዋህዶ
2 жыл бұрын
እሺ አባታችን ከአራት አመት በሁዋላስ ወዴት ነው ምንሸኛቸው እጅግ በጣም ያሳዝናል መዳህኔያለም በቅፉ ያስቀምጥልን
@sendineshinegusi3644
6 жыл бұрын
እግዚያአብሄር ይመስገን ኢትዮጲያ ለዘለአለም ትኑር
@مهديمحمدكرم
6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንንንን አሜንንን፫!!!!!!!!💚💛❤💒💞💞💞💞 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏🌷🍀🍀👏🍀👏🍀👏🍀👏🍀👏🍀👏🍀👏🍀👏💕💞💞💕💞💕💞💕💕💞💞💕💞💕💞💕💞💕💞💕💞💕💞💕💞💕💞💕💞💞💕💕💞እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@eliabeanbesawo7144
6 жыл бұрын
እግዚሐብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃን
@hiymanotfenta1440
6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አምላኬ ነብሴ በሀሴት ተሞላቸ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@asdgghjk6748
2 жыл бұрын
በረከታቹ ይደርብን አባቶቻችን
@ልቤበእግዚአብሄርፀናየተዋ
6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉምነገር
@genetmengasha2267
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የማሳገን አልልልልልልል
@tejiyelove6725
6 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዛአብሔር ይመስገን ተመስገን አምላኬ እልልልልል
@3washamesee995
6 жыл бұрын
Tmsegn
@litesarvant3508
6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@alhatefalhatef8196
6 жыл бұрын
ተዋህዶለዘላለምትኑር
@High-mm7ud
6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
@ethiopianamahara
6 жыл бұрын
Ye Egezabeher semu lezelaleme yetebarke yehun Amen......
@emebetgeorge8068
6 жыл бұрын
Keber, Mesgana le Egziabher!!! AB, WELD, MENFESKDUS!!! AMEN!!!👏
@gfdsaggfdsax7941
6 жыл бұрын
እድሚና ጤና ለአብያችን መሀመድ እዲሁም አብይን ለሚወደ በሙሉ እካን ደስ አለችሁ። ለዚህ ታላቅ ቀን እላለሁ ትግስት ከዱባይ
@rashedajmal9534
6 жыл бұрын
እኮ ለዚህ አበቃቹሁ የኢትዮጵያ የፍቅር ይሁን
@እናትyoutube-s3t
6 жыл бұрын
እልልልልልል እግዜአብሔር ይመስገን
@minylukebede636
6 жыл бұрын
እንኳን በሰላም ገቡ ለአገርዎት አበቃዎት ብፁ አባታችን💚💛❤👍!
@hawaahmed3675
6 жыл бұрын
ሙስሊም ያደረገኝ ጌታየ ጥረት ይገባህ አላህ ይዘንላቹህ ሂዳያ ይስጣቹህ በውነት አሳዘናቹህኝ የህ ሁሉ ሰው ,,,,,,, ያሳዝናል እዱንያ ላይ ሂዳያ ይስጣቹህ እስልምናየ ጥረት ይገባህ ያረብ
@tigistesubalew8700
6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ተመስገን ፈጣሪ
@የማርያምልጅአፀደማርያም
6 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አቤት ውበታችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@asegedechbekele8456
6 жыл бұрын
እግዝአብሄር ይመስገን ይህንቀን ላሳየን ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው።
@genetmengasha2267
2 жыл бұрын
ብስራከታች የደርብን 😭😭😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤🖤🖤
@salammezgebo3178
6 жыл бұрын
ኦርቶዶክሰለዘላለምትኑሪልንኣሜን
@ህይወትማርየከተማ
6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል በስደትም ብሆን በረከታችሁ ይድረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረሰን
@maryaschalew2168
6 жыл бұрын
Egziabher AMelki edeme xenina yesxaki magestachin
@habtishgabre346
6 жыл бұрын
ክብር ልእግዛአብሄር አምአምላክ ለዶክተር አብይ እረጂም እድሜ ይስጥልን
@የወሎልጅፍቅር-ጸ9ጐ
6 жыл бұрын
እልልልልል እንኳን ደስአላችሁ አለን ተመስገን እግዚአብሔር ደስይላል ተባረኩ
@ሳራነኝየጳውሎስፍሬ-ቸ1ቸ
6 жыл бұрын
ውይይይይይ እንዴት ደስስስ ይላል
17:56
"የተገደሉ ሶስት ኮለኔሎች"፣ መከላከያ ካምፕ ያሉ ካቢኔዎች፣ በትግራይ የሰራዊቱና አስተዳደሩ ስብሰባ ዉሳኔ፣የወርቅ ቁፋሮው፣ ጄኔራሉ ከአሜሪካ ማዕቀብ| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 17 М.
25:10
ሁለት አመት ባልሞላ ጊዜ የተጠናቀቀው የሀይሌ ሪዛርት በጅማ #asham_tv | #አሻም_ቲቪ
Asham TV | አሻም ቲቪ
Рет қаралды 28 М.
22:45
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
00:57
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
超人夫妇
Рет қаралды 60 МЛН
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
01:03
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
8:12
የሰዐቱ አንገብጋቢ መረጃዎች ታህሳስ 30 ይጠፋል የተባለው ፋኖ ከተማ ገባ 8 January 2025
Mule HD News
Рет қаралды 3,6 М.
6:42
የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ~ StMary NY 11/27/09 Abune Markorios video
St. Mary of Zion
Рет қаралды 129 М.
20:06
ዝክረ አቡነ ጳዉሎስ #ሥርዓተ-ጳጳሳት
መጥሮጶሊስ ቲዩብ
Рет қаралды 19 М.
14:34
“አንድም ጥይት ያለ ኢላማ ተኩሼ አላዉቅም” ሻለቃ ባሻ አሊ በርኪ | Ali Berki | Ethiopia
Andafta
Рет қаралды 15 М.
41:23
ሳቅ እና ለቅሶ‼️መጋቤ ሐዲስ እሼቱ አለማየሁ ለቅሶኛዉን በሳቅ/ጣፋጩ የአቡነ ናትናኤል ወረብ @menkermedia21
መንክር ሚዲያ-Menker Media
Рет қаралды 323 М.
1:10:14
Mengizem media የቅዳሜ ወጎች-ያዩ ከይቺናት ሀገሬ እስከ ቆሜ ልመርቅሽ Reeyot Alemu and Tewolde Beyene (Teborne) Jan 4,25
Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
Рет қаралды 4,3 М.
14:23
የአዳዲስ ጳጳሳት የነውር ቪዲዮዎች ይመልከቱ
ኦርቶዶክስ ሀገር ናት ቲዩብ- orthodox hager nat Tube
Рет қаралды 295 М.
28:19
"አዛዡ እጅ ሰጥቷል!ኃይሉ ተደምስሷል!"ፋኖ/በወታደራዊ ካምፖች ላይ የተፈፀመ ጥቃት!Ethiopia News/Ethio News _ ኢትዮ ኒውስ/Anchor Media
Ethio Focus _ኢትዮ ፎ.ኒውስ
Рет қаралды 20 М.
9:14
ተናፋቂዋ ገጣሚ ሜሮን ጌትነት ከረጅም ቆይታ በኋላ በአሜሪካ መድረክ ላይ ህዝቡን አስደንቃለች!!# Ethiopian Entertainment# Meron Getnet!
Eger Media እግር ሚዲያ
Рет қаралды 213 М.
13:23
ሰበር - አዲስአበባ ህዝባዊ ቁጣ ተነሳ የፋኖ መሪዎች በጋራ መግለጫ ሰጡ አሁን የደረሱን መረጃዎች
Amhara Daily
Рет қаралды 5 М.
22:45
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН