ሁለት አመት ባልሞላ ጊዜ የተጠናቀቀው የሀይሌ ሪዛርት በጅማ

  Рет қаралды 32,491

Asham TV | አሻም ቲቪ

Asham TV | አሻም ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 93
@demeremekonen-mu7rv
@demeremekonen-mu7rv 18 күн бұрын
ኃይሌ እግዚአብሔር ሁሌም ከፍ ከፍ ያድርግህ! አንተም እግዚአብሔር በሃብት እንዲህ እንደባረከህ ሁሉ በዕውነትና በመንፈስ ሆነህ በስሩ ተንበርከክ ፍራው ደግሞም አክብረው!። ህይወትህን ፣ኑሮህን ሃሳብህን ሁሉ ለሱ ስጥ። በርታ ከሻሸመኔ
@susuki4693
@susuki4693 18 күн бұрын
መልማትን ሠላምን ለጅማ እና ለሁሉም የሃገራችን አካባቢ የልማት አዝማች ጀግናችን እድሜ ከጤና ሠላሙና ፀጋውን ያብዛልህ የኢትዮጵያ ክብር እና ውድ ዜጋ ክብር ላንተ ይሁን።
@siyoumyeshitla746
@siyoumyeshitla746 18 күн бұрын
ኃይሌ ሣላጋንነው የኢትዮጵያ የዝናና የከፍታ ተምሳሌት ነው ።እንደሱ ከሌብነት የፀዱ አስር ባለሃብቶች ቢኖሩ አገሬ በጥቂት ዓመታት ከፍተኛ ለውጥን ታስመዘግብ ነበር ።
@HannaTeGi
@HannaTeGi 18 күн бұрын
የኢትዮጵያ ጀግና ስመ ጥር በጣም ደስ ይላል በርታልን ትችላለሕ ውቢቶ ጅማ እንወድሻለን ❤👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@woldiyebirhane2595
@woldiyebirhane2595 17 күн бұрын
አንበሳው ኃይሌ፣ እንኳን ደስ ያለህ፤ እጅግ ደሰ የሚል የእግዳ ማስተናገጃ ሪዞርት ነው። ጅማን በጉብኝት አየቼዋለሁ፤ ደስ የሚል ቦታ ነው። የቡና እርሻም እዚው ስለሆነ ስኬታማ አነደምትሆን አተማመናለሁ። ለሁሉም ቸሩ አምላክ ካንተጋር ይሁን። ወለድዬ አይሙት
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 18 күн бұрын
ሀይሌ ሀገር እንጂ ክልል የለዉም ትንሽ ማይንድ ሲኖርህ ብቻ ነው ሀገር ላይ ቁጭ ብሎ ክልል የሚልህ ሀይሌ ሀገር ታመሰግንሀለች ለምታረገዉ ነገር ሁሉ
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 18 күн бұрын
Thank you our Hero , Halle? Long life for you!!
@sahelehabite2249
@sahelehabite2249 18 күн бұрын
እድሜና ጤና ለሀይላችን በረታልኝ።መጥቶ ለመመረቅ ያብቃን።
@habtamu4106
@habtamu4106 9 күн бұрын
ሀይሌ ይመችህ አንተ እውነተኛ ኢትዮጲያዊ ነህ በኢትዮጲያዊነት የማትደራደር ምርጡ ወንድማችንይመችህ እድሜና ጤና ይስጥህ የኢትዮጲያ ዓምላክ ይጠብቅህ በርታ ወንድማችን የምታደርገው ሁሉ ቅንነት የተሞላበት ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ ከመላው ቤተሰቦችህ በሙሉ ሁሉም እንዳንተ ቀና ቢሆን የት ይደርስ ነበር።❤❤❤🎉🎉🎉
@endalkachewnibret5614
@endalkachewnibret5614 18 күн бұрын
Great runner, great mind, great idea and great contribution to the development of our country! I wish you good health and long life
@emajo1672
@emajo1672 18 күн бұрын
እናመሰግናለን... ዕድሜ ከጤና ጋር !!!
@rosariovettrano4995
@rosariovettrano4995 18 күн бұрын
ግሩም ነው አንኩአን ደስ ያለን የ ጂማ ኗሪኦች ሻለቃ አንደው የዘነጋሀው ነገር ካለ አውኗተኛ ምርጥ ቡና ቀምሶ በርጩማ ገዝቶ መመለስ ብቺአ ሳይሆን ጂማ የመጣ ጂማ የፍቅር ከተማ አንደሚባለው አይምሮው ታድሶ ብስጭቱን አራግፎ ፍቅር ተሽክሞ ምመለሱባት ሀገር ናት በርታልኝ ጀግናችን ከ Brussel Belgium
@hlinagirma178
@hlinagirma178 18 күн бұрын
ዋው ጀግናው❤❤❤
@AntenehHailu-s2t
@AntenehHailu-s2t 18 күн бұрын
በእርግጥም ኃይላችን ጊዜውን ስለማያባክን ለዚህ ሁለገብ ጀግና ክብር ሲል አሏህ ከእድሜዬ ላይ ቀንሶ ቢሰጠው ወላሂ እስማማለሁ። The out most Legend of his generation.
@AntenehHailu-s2t
@AntenehHailu-s2t 17 күн бұрын
ትለያለህ ………… መክሊቴ ሆነና ሲፈጥረኝ አድርጎኝ ቁም ነገር አድናቂ፣ መልካም ሰሪዎችን ማኳሸት ሱሴ ነው፤ በሚያምሩ ቅኔዎች ነኝ ስሜት ነቅናቂ። አይተን እንወድህ ዘንድ ደም ግባት የሌለህ፣ ውስጣዊውን ውበት መለኮት ያደለህ፤ በሙሉ አምቅህ መፋለም የምትችል በትኩረት የተካንክ የትጋት ተምሳሌት፣ ከህልምህ፣ ከግብህ መዛነፍ የማታውቅ የጽናት ማሳያ፣ የገድላት ባለቤት። ተኝተህ ያለምከው፣ ቆመህ የወጠንከው፣ የምትመራው ጀሌህ ለበይክ የሚልልህ የአንተን ኃይል መግለጫ ቃላቶች አጠሩኝ፤ ወንድምዓለም ኃይሌ ቸገረኝ የምልህ። አንተ ኃይል አመንጪ … ሰው ሆኜ እንደሰው ከስብህን ሳስሰው፣ እንደው ቅናት ቢጤ አድናቆት ያንቀኛል፣ ሰርክ ያንገላታኛል ውስጥ ውስጤን ሲያምሰው። አብሽር የኔው ወገን መቅናቱ ነውር ነው፤ ከኸይር ቢሆን እንጂ ከሸር መች ይገኛል ? የተመሰጠረ ሐበሻዊ ክብር በአንተው ላይ በዝቶ ከምር ይታየኛል። ………ቅኔ መኳሻዬ ይቀጥላል ህቡዕ ባለቅኔው ክቡር ሰብአዊ ፍጡር አንተነህ ኃይሉ በቀለ 0704921424
@sisayantalo6834
@sisayantalo6834 18 күн бұрын
You’re Ethiopia’s blessing !
@Nick-jy7ks
@Nick-jy7ks 17 күн бұрын
Brave man Hale!!!
@endalekumsa
@endalekumsa 18 күн бұрын
ኃይል ትናት በአትሌቲክስ ኃይሌ ዛሬ በእንቬስትመንት ብርቂዬ የኢትዮጵያ ልጅ ሻሻመኔ ላይ የተቃጠለብህ ንብረትህ የሚያሣዝን ቢሆንም ተስፋ ሣትቆርጥ ቀጥል ረጅም ዕድሜና ጤና ላንተና ለቤተሰቦችህ እመኛለሁ
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን !!!!
@woldiyebirhane2595
@woldiyebirhane2595 16 күн бұрын
ሐይልዬ እንኳን ደስ አለኸ፤ እደግ ተመንደግ። ለ ሌ ሎችም አርዓያ ስለሆንክ ልትኮራ ይገባሃል። ቸሩ አምላክ ጤናና አድሜ ይስጥህ። ወልድዬ አይሙት
@lazarus7717
@lazarus7717 18 күн бұрын
የኔ ክልል ማለት የበታችነት አስተሳሰብ ነው።
@GebremedihinAmbayeGebre
@GebremedihinAmbayeGebre 18 күн бұрын
ምንድነው የማይገናኝ ነገር የምትቀባጥረው??? ሁሉም ነገር ውስጥ ፖለቲካ መግባት አለበት ማለት ነው? ይልቁንም የበታችነት ስሜት የሚጫወትብህ አንተ ነህ
@MarhabaWasel
@MarhabaWasel 15 күн бұрын
❤🎉❤🎉አንተም የፍቅር ሰው ነክ 🎉❤ክቡረ ሻለቃ ሀይሌ ገ ላሴ🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@dawitkassa3131
@dawitkassa3131 18 күн бұрын
True! Dream big! Don't limit yourself!
@hlinagirma178
@hlinagirma178 18 күн бұрын
❤❤❤ሀይሌና ቤተሰቦቹ❤❤❤
@meyfish7585
@meyfish7585 18 күн бұрын
Wel Come Jimma absolutely! Dr. Haile Gebrselassie is indeed a remarkable individual whose achievements in athletics and business inspire many. His contributions can have a lasting positive influence on communities. By sharing his experiences and investing in local initiatives, he sets a powerful example for future generations. Wishing him all the best in his endeavors!!! I am lucky I born this city. God Bless Jimma
@zulfanesruz
@zulfanesruz 18 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል❤ ሀይልሻ የወልቂጢውም ይታሰብበት🙏🙏
@tctconstruction5279
@tctconstruction5279 18 күн бұрын
ፖለቲካውን እንተወውና የሀይሌ አይነት 10ሰው ቢኖር የት በደረስን
@khed..................3026
@khed..................3026 17 күн бұрын
ክብር፡እድሜና፡ጤና፡ይስጥልን፡ለወንድማችን፡ለጀግናው፡ሀይሌ፡ገብር፡ስላሴ፡መቸም፡የሰውልጅ፡በሩጫ፡አሸንፈሕ፡ለዚሕ፡እንደበቃሀው፡ሁሉ፡አሁን፡ሀገራችን፡በሰውሰራሽ፡እና፡በተፈጥሮ፡ችግርውስጥ፡መሆኗ፡ቢታውቅም፡ይሕን፡ማበል፡በፈጣሪ፡እዝነት፡ተስተካክሎልን፡የሀገራችንን፡ውድቀት፡በአንተ፡ጥሮ፡ግሮ፡የመለወጥ፡ጥበብሕን፡ተጠቅመሕ፡ይችን፡ዉድ፡ሐገር፡እድሜ፡ልክሕን፡እንድስከዛሬወቹ፡አምባገነኖች፡ዘራፊዎች፡እና፡ጨፍጫፊ፡አስጨፍጫፊዎችን፡ስትሆን፡ልክ፡እንደ፡እስከዛሬ፡ባሳለፍካቸው፡ስነመግባርሕ፡ተጠቅመሕ፡ከገባንበት፡የኢኮኖሚ፡የመሐበራውይ፡ስነልቦናውይ፡ቀውስ፡እንድትታደጋት፡በዙርሕም፡በቅርብም፡በውጭም፡ያሉ፡ኢትዮጲያውያን፡የተመሪነት፡ስነልቦና፡ተላብሰው፡የመሪነት፡እድሉን፡እንዱሰጡሕ፡100%ምኞቴ፡ነው።
@TomasMagna-j3p
@TomasMagna-j3p 18 күн бұрын
ሀይሌ ጀግና በራታ አንዳንድ ተሰፋ አሰቆራጭ ሊኖራ ይችላል ግን እግዚሀብሆራ ያሰተካክለዋል ገመሏም ትህዳለች ውሻውም ይጨዋል
@aliyedalu6401
@aliyedalu6401 18 күн бұрын
ሀይሌ መልካም ሥራ እየሠራ ይገኛል፡፡ በርግጥ ሻሻመኔ ላይ ያጋጠመህ መጥፎ አጋጣሚና ክስተት ቢሆንም ምናልባትም ከመንግስት ካሣ ከመጠበቅ በቅንነት በማለፍ እንደገና ማስጀመሩ ሀይሌን እስከ ምንጊዜም የበላይ ያደርገዋልና እንዳው ሻሻመኔን እየወቀሱ ከመኖር በበጎ ጎን በማየት መጥፎውን አጋጣሚ በመልካም መተካት ቢቻል እንላለን፡፡ ሀይሌ በሻሻመኔም እጅግ ተወዳጅ ነው፡፡ ያ ክፉ ቀን ሻሻመኔን አይገልፅም፡፡ የሆነ ሆኖ ሀይሌ ጀግና የጀግኖች ጀግና ነው፡፡
@bedasakabeta355
@bedasakabeta355 17 күн бұрын
You Are Bussiness Man There is no succeess without sacrifice.So you are Boss!
@HagereTashenif-zk9kg
@HagereTashenif-zk9kg 18 күн бұрын
Wow, so beautiful; thank you Haile. You are blessed and loved.
@BinMeh-hr2iv
@BinMeh-hr2iv 18 күн бұрын
Best man ሀይሌ
@fatoumata1440
@fatoumata1440 17 күн бұрын
Jimmaa koo king jimmaa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tayechefo6312
@tayechefo6312 18 күн бұрын
Next destination will hopefully be Dubai.
@aberaabera-ho2vj
@aberaabera-ho2vj 18 күн бұрын
ሐይሌ!ጀግና ነህ! ሀብታነመሰ ሀይሌ ጀግና ነህ! ሃብታም የሚዝናናበትና ሆዱን የሚሞላበት መስራት ሳይሆን ደሃውን ቀጥረህ በርካታ ሠራተኛ የሚያስተዳድር ፋብሪካ ክፈት!!
@yihenewwubet2073
@yihenewwubet2073 18 күн бұрын
An icon! Thanks Haile! Great job! You are an exampler to whom understand you. I want to see like you other investor to create a job opportunities rather than importing goods and deliver their goods to wholesalers. You create many opportunities to unemployed for sustainable way rather than giving a million money that lead to dependency. Yes you can!!!!❤
@mathewsdita
@mathewsdita 17 күн бұрын
I normally don't comment in issues related to Haile as my interests online activities and comments are related to different issues. This time, I would like to share Haile's idea of expanding his Hotel Chain out of the country Ethiopia, to Zambia and beyond in African countries. Great idea.
@nigsen8206
@nigsen8206 18 күн бұрын
🎉🎉🎉Congratulations,Haylish,Aleye, and beloved families. 🎉🎉🎉
@asnakeseyoum3109
@asnakeseyoum3109 18 күн бұрын
Proud of you!
@hdchelsea
@hdchelsea 19 күн бұрын
ጂማ የፍቅር ከተማ
@wardewarde9415
@wardewarde9415 18 күн бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏
@berhanuengidaw6516
@berhanuengidaw6516 18 күн бұрын
ኃይልዬ ልዩና አስተማሪ ንግግር ነው፣ ስብከትም ይመስላል።ገዥዎች ልብ ይስጣችሁ ሕዘብን ስሙ እባካችሁ።
@MeskeremAmare-r3p
@MeskeremAmare-r3p 18 күн бұрын
God bless you and you're family .
@henokayele3181
@henokayele3181 13 күн бұрын
ቧብለን ብለን ያቃተንን ነው ክ/ዶ/ር ሓይለ የተናገረው : መጥበብ ይቅር እንስፋ!
@RobsanMr
@RobsanMr 18 күн бұрын
Bravo Haile
@kokirtubemuhe4525
@kokirtubemuhe4525 18 күн бұрын
ሀይሌ እንደ ስሙ ለሁሉም ሀይል ነው
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq 14 күн бұрын
❤👏💫👊
@MarhabaWasel
@MarhabaWasel 15 күн бұрын
በአብይ ዘመነ መንግስት የተረሳችዋን ጅማማማማ የተናቀችዋን ጅማማማማ የተጣለችዋን ጅማማማ 🎉❤ክቡረ ሻለቃ ሀይሌ ገ ስላሴ እዛ ድረስ ሄደህ ይህንን ሪዞረት በመክፈትህ በጅማ አባ ጅፋረ ህዝብ ስም ምስጋናችን በእውነት ከልብ ነው እንኴንም አየህልን የትራንስፖርት ችግር እና የመንገዱን ውልቅልቅነቱን ፣ጅማ ድሮ ድሮ ከ አዲስ አበባ ቀጥሎ ስሟ ይጠራ ነበረ አሁን ግን በ አብይ ዘመን እንኳን ጅማን አዲስ አበባም ስሟን ለማጥፋት እየተፈራገጠ ነው ። የተሰጠውን የህዝብ ሀላፊነቱን ወደ ጎን ትቶ ህዝብን ከህዝብ ማጫረስን የመረጠው የብልፅግና የወንበዴዎች ጥረቅም እንደነ ሃይሌ ያሉትንም ንፁህ ኢትዮጵያ ዊን ለሀገራቸው ብሎም ለወገናቸው እንዳይ ረዱ እንቅፋት የሆነ የብልፅግና ፓረቲ ። ይጥፋ ከኢትዮጵያ ምድረ ብልፅግና ተብየው ነቀርሳ ይውደም ፣ይጥፋ ❤🎉❤ውዱ ወንድማችን በረታልን ፈጣሪ ከነዚህ ተኮላዎች ይጠብቅህ 🎉❤🎉❤🎉❤
@KassaMircha
@KassaMircha 18 күн бұрын
Financially አያዋጣም ግን ለክተማዋ ትልቅ ውለታ ውለሀል:: ግን የማይገባኝነገር ኢትዮጵያ ውስጥ ተራ ሆቴል እየሰሩ ሪዞርት የሚሉት ነገር ነው:: እስኪ ሪዞርት ምን እንደሚመስል KZbin ላይ ተመልከቱ please
@mesfinweldai
@mesfinweldai 17 күн бұрын
Have u done the feasibility study of this project? If not " ፋይናንሺያሊ አዋጭ አይደለም" ለማለት ያስቻለህ ምንድነው?
@KassaMircha
@KassaMircha 17 күн бұрын
@ bro, it is my city.Even the smaller hotels like Central and Dololo can’t make it. I was there a month ago and business is almost dead. Jimma was a shinning star during Mengistu era when it was the south western capital. It lost its steam since wogane era
@SaraHabtegebrielHaile
@SaraHabtegebrielHaile 18 күн бұрын
Manchester lovet 👍
@GnG-ql7rb
@GnG-ql7rb 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@GirmaTola-xq5cj
@GirmaTola-xq5cj 18 күн бұрын
wow ww.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZakirFita-x1u
@ZakirFita-x1u 18 күн бұрын
Gubadhu.Egaa.Ijjaaramee.Ebbfameer.
@coolnassa1420
@coolnassa1420 17 күн бұрын
ቢዝነስህን እግዚአብሔር ይጠብቅልህ እንጂ ጅማ አካባቢ ትንሽ የሚከብድ ይመስለኛል ዘረኞች በጣም ብሶባቸዋል
@selamehagere9366
@selamehagere9366 17 күн бұрын
ዕውቀት የሌላቸው ባለሐብቶች ፖለቲካ ውስጥ እየገቡ ሐብታቸውንም ሰላማቸውንም እያጡ ይገኛሉ ጀግናው ኃይሌ ስልጠና ቢሰጣቸው ጥሩ ነበር ክክክክክ😅😅😅😅😅
@AntenehHailu-s2t
@AntenehHailu-s2t 17 күн бұрын
ትለያለህ ………… መክሊቴ ሆነና ሲፈጥረኝ አድርጎኝ ቁም ነገር አድናቂ፣ መልካም ሰሪዎችን ማኳሸት ሱሴ ነው፤ በሚያምሩ ቅኔዎች ነኝ ስሜት ነቅናቂ። አይተን እንወድህ ዘንድ ደም ግባት የሌለህ፣ ውስጣዊውን ውበት መለኮት ያደለህ፤ በሙሉ አምቅህ መፋለም የምትችል በትኩረት የተካንክ የትጋት ተምሳሌት፣ ከህልምህ፣ ከግብህ መዛነፍ የማታውቅ የጽናት ማሳያ፣ የገድላት ባለቤት። ተኝተህ ያለምከው፣ ቆመህ የወጠንከው፣ የምትመራው ጀሌህ ለበይክ የሚልልህ የአንተን ኃይል መግለጫ ቃላቶች አጠሩኝ፤ ወንድምዓለም ኃይሌ ቸገረኝ የምልህ። አንተ ኃይል አመንጪ … ሰው ሆኜ እንደሰው ከስብህን ሳስሰው፣ እንደው ቅናት ቢጤ አድናቆት ያንቀኛል፣ ሰርክ ያንገላታኛል ውስጥ ውስጤን ሲያምሰው። አብሽር የኔው ወገን መቅናቱ ነውር ነው፤ ከኸይር ቢሆን እንጂ ከሸር መች ይገኛል ? የተመሰጠረ ሐበሻዊ ክብር በአንተው ላይ በዝቶ ከምር ይታየኛል። ………ቅኔ መኳሻዬ ይቀጥላል ህቡዕ ባለቅኔው ክቡር ሰብአዊ ፍጡር አንተነህ ኃይሉ በቀለ 0704921424
@Alassadfuad
@Alassadfuad 18 күн бұрын
ወልቂጤ ላይ ነበር ሚሰራው በምን ምክንያት እንደዞረ አልገባኝም
@KeroAbasimelkero
@KeroAbasimelkero 18 күн бұрын
የቡና መገኛ ጅማ ከታሙደቃ ጮጨ ገንቤ ቀበሌ በምል ይታረም:: በተረፈ በጅማ ከተማ ላደረከው ዘመናዊ ሪዞርት ግንባታ በጅማ አካል ጎዳተኞች ማህበር ሰም አድናቆታችን አንገልጻለን ::ለሁሉም ማህበረሰብ ተደራሽ በመሆኑ እናመሰግናለን::
@bedasakabeta355
@bedasakabeta355 17 күн бұрын
Daftariin Ati bara 1992 Irratti post ta'aa turte Tiz na jedhe
@mohamedkedir6650
@mohamedkedir6650 18 күн бұрын
ሪዞርት ነው ሆቴል?
@hermalacom
@hermalacom 16 күн бұрын
አወነተኘ ኢቲዬጵን የሚወድ
@ethocooking2034
@ethocooking2034 18 күн бұрын
ዝም በላቸው የአህያ መንጋ ! ሄደህ ሎላ አገር ከፈት ለልጆችህ አንድ አንድ ። ቁጭ ብሎ ጫቱን ይብላ ሰው የሰራውን ያቃጥሉ
@ahaduhome
@ahaduhome 18 күн бұрын
እንደለመዲት የኦሮሙማ ካድሬዎች ደግሞ እንዳያቃጥሉት እንጂ አንተስ ትሰራ ነበር።
@aledwake
@aledwake 18 күн бұрын
They will burn it , because Haile is Amhara. Nefez nw Lela Bota neber meserat yeneberebet
@gadalamu3871
@gadalamu3871 18 күн бұрын
Any investment should respect and promote the laws,rules,the culture and the language of the people of host region. As such we ask Haile to put rules of engagement of his hotels in oromia ,that reflect and respect the law of the region. 1. The working language of the hotel as in the region. 2.employment, the city and the region should be prioritized.
@AaronTura6601
@AaronTura6601 18 күн бұрын
If u are competent u will be hired not for being Oromo or amhara….and if u want to be served in ur local language just order it the way u want.investment is not about tribe or clans….dirty thought is killer
@gadalamu3871
@gadalamu3871 13 күн бұрын
I don’t judge you because you write what you can. That’s is your mental capacity. Read throughly before you try to argue. I’m not saying about a single person but the principle. By the way which competency are you taking about? .
@yonag7651
@yonag7651 17 күн бұрын
What kind presentation is this? They didn’t show any of the resorts facilities and there services Very unprofessional!!!!
@bedasakabeta355
@bedasakabeta355 17 күн бұрын
Kaffaltiin Hoteelichaa Garuu nutti ulfaata Shaayiin 1 meeqadha Kalankalli 1000 gadidhaa? Warra Doolara sharafuufillee hin ta'a.Barri kan Birrii miti.Kan Doolaaraati. Birriin jijjiirraansaa kasala bishaan buute taate
@FitumNazu
@FitumNazu 18 күн бұрын
Chegeru ande dedebe kero yakatelewale ande geregere senesa
@onelove2817
@onelove2817 18 күн бұрын
Why a reporter needs a designer bag for her program? She is thinking too hard about her dress.
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 18 күн бұрын
ይሄንንም እንዳታቃትሉት
@abelyalelet3485
@abelyalelet3485 18 күн бұрын
ሀይሌ ሺ ሪዞርት ቢኖረው ደስታው የኔ ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ግን ለጅማ ምን ሰራላት ? ምንም
@berhanuengidaw6516
@berhanuengidaw6516 18 күн бұрын
አዌቱና ከአአ ውጭ የመጀመሪያውን ሸራተን ሆቴል፣ኮሪደር ልማት ሌላም እየተሰራ ያለ ገበታ ለሀገር መናፈሻ።አይበቃም።
@BerchiEthiopia
@BerchiEthiopia 18 күн бұрын
እረ ድምፅ ጥራት ይጎለዋል
@ethocooking2034
@ethocooking2034 18 күн бұрын
ቀረፂው የዘረደ ነው ምንም ያየነው የሚረባ ነገር አንድ አይሎን ነው ክፊሏቱን የመሳሰሉት ማሳየት ነበረብሽ
@ErmiasTakele-xj8gi
@ErmiasTakele-xj8gi 18 күн бұрын
እንደሻሽመኔው ሪዞትህ ያነዱልሀል
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 18 күн бұрын
መርዘሙ!
@Adi-p7b
@Adi-p7b 18 күн бұрын
🔻ትክክለኛ ቦታ አልሰራኸውም ጊዜውን ጠብቆ ያነዱብሃል
@AdnanAchmed
@AdnanAchmed 19 күн бұрын
Ante mahayim atizeberariq: Oromia jewellery adgeh afaan Oromo yal-lemedki ye inatihin resa Amhara kilili wesdeh indegena qeberki.Ye mesmeric Alamah Amhea kilil invest mareg new. Salam silalele gidi honorific inji , Oromia lai invest mareg indmatfelig inawqalen.
@abelyalelet3485
@abelyalelet3485 18 күн бұрын
ያስተምርሃል ካስፈለገህ ቋንቋ ከሆነ ችግርህ
@mulugetaalehegne6537
@mulugetaalehegne6537 18 күн бұрын
ያንተን ቋንቋ ቀቅለህ ብላ ያንተ አይነት ፋንድያ በቋንቋ የሚያስብ የገነባ የለም መግደል ብቻ ሀይሌ እንደ አንተ ቢሆን እኮ ሻሸመኔ የነደደውን ንብረት ቢያስብ ኖሮ መቼ ጅማን ያስብ ነበር
@AmdatseyonZarayakob
@AmdatseyonZarayakob 18 күн бұрын
Gala always inferior kkkkkkkkkk
@sarahjohnson1254
@sarahjohnson1254 18 күн бұрын
አዳማ ዝዋይ ሻሸመኔ ኦሮሚያ ናቸው? ለምን ተንኮል ብቻ ለምን ቅናት ልምን ምቀኝነት እረ እባካችሁ ቅን ሁኑ:: የማይሰራ የማያሰራ ሰው አይጣልባችሁ ውይይይይይ
@aledwake
@aledwake 18 күн бұрын
ENA Galla kilel Sew Kemared Kemegedel Wuchi mech Selam Huno nw?
@AdelAdel-f5h
@AdelAdel-f5h 12 күн бұрын
❤❤❤❤
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН