ETHIOPIA | ብዙ አይነት የጤና መቃወስ ከመከሰቱ በፊት |እነዚህ 9 የቫይታሚን ዲ እጥረት ምልክቶች ካሉ ፈጥነው ያስተካክሉ

  Рет қаралды 64,371

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

Күн бұрын

Пікірлер: 284
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
አሁን ማዘዝ ለምትፈልጉ ወደ ድህረ ገፃችን በምሄድ ማዘዝ ይቻላል ባሉበት እንልካለን www.Yenetena123go.com የቫይታሚን ዲ እጥረት ለተወሳሰበ የጤና ችግር እያስከተለ ነው በተለይ ለኛ ላበሾች እነዚህን ምልክቶች ካለቦት ፈጥነው እነዚህን መንገዶች በመጠቀም መጠኑንን ይስተካክሉ TO SUBSCRIBE የኔ ጤና -Yene Tena Kitchen FOLLOW THE LINK | kzbin.info/door/LqYeljA882vppA2oVISiog ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/ በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!
@ዘይኒ
@ዘይኒ 2 жыл бұрын
በደምምርምራነዉምናቀዉ ወይስ እኔሳኖርብኝአቀርም።
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
@@ዘይኒ ምልክቶች ካሉ መውሰድ መጀመር ነው ምክሬ
@ዘይኒ
@ዘይኒ 2 жыл бұрын
እናምስግናለን ሰላምያርግልን ከ ንቤተሰብ
@tarikrejebo3627
@tarikrejebo3627 2 жыл бұрын
@@yenetena bemejemeriya silemitiseten merjam betam ezyaber yisitiln Lalaw hineze milikitoch hina lay alu neger gine doctara vitamins d azalg a week one time naw yemiwesidew almost one month honogal neger gin minm ayinet lewt alayewm. mine madireg alebig? Please mikirin akafilg
@moon-ge4ky
@moon-ge4ky Жыл бұрын
My question is vetalgo can affect the Vesion?
@everydayuse305
@everydayuse305 Жыл бұрын
,,ወይ ጉድ በጣም ይገርማል ያልካቸውን ምልክቶች ሁሉ ነበሩብኝ እና ቼክ አድርጌ ቫይታሚን ዲ እጥረት እንዳለብኝ አወኩ ሙዴ ተሰርቆ ጭራስ ለልጆቼ እንኳ ምግብ መስራት አስጠልቶኝ ነበር እና ደግሞ የሚገርመኝ ከቤት መውጣት አልፈልግም ነበር እኔ እኮ እርጅና መጣ ብዬ ነበር ምክንያቱም ሰውነቴ በሙሉ ያመኛል ያልበኛል ኤሲ ስከፍት ይበርደኛል ስዘጋ ያልበኛል ለማንኛውም በሽታን ማወቁ ጠቃሚ ነው አመሰግናለሁ
@ቀመሪየአስረርራሻድ
@ቀመሪየአስረርራሻድ Жыл бұрын
ኢሺ ሥለም ወንድ ይሁን ሴት አለቅም ጢያቄ ነበረኝ ቪይተምን ዲ ቡዙ አይነት አለዉ ሚነይነቱነዉ ጡሩ ኢኔም ረሱ ቡጠም ነዉ ሚየመኝ😢😢😢😢😢
@ቀመሪየአስረርራሻድ
@ቀመሪየአስረርራሻድ Жыл бұрын
ያስደት ትርፌ
@TigiAddis-p7b
@TigiAddis-p7b Жыл бұрын
ዶ/ር በጣም ይገርማል ምልክቶቹን ከአንተ ሰምቼ ስታከም የቫይታሚን ዲ እጥረት ተባልኩኝ ስለመልካምነትህ በጣም እናመሰግናለህ
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 2 жыл бұрын
ውይ ዶ/ዲኒ በጣም የምፈልገውን ርእስ ነው ያነሳኸው አመሰግናለሁ
@jemilakedir2854
@jemilakedir2854 2 жыл бұрын
አመሠግናለው ደክተር
@tigisttafesse8852
@tigisttafesse8852 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን፡ክብር፡ይስጥልን
@taam4328
@taam4328 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ትልቅ እዉቀት ነዉ ያስያዝከን እግዚህአብሔር ይስጥልን🙏🙏
@lamlalamlayuotub326
@lamlalamlayuotub326 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወድም ዳኒ
@fikirtehaimanot8881
@fikirtehaimanot8881 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ ር ዳኒ🙏🙏🙏
@እግዚአብሄርይመስገን-አ8ኈ
@እግዚአብሄርይመስገን-አ8ኈ 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰላምና ፀጋ አይለይህ ወንድማችን ተባረክ 💐💕💐
@abdelaseid2718
@abdelaseid2718 2 жыл бұрын
ኑርልን Dr dany you the loved one
@emebetalemu2615
@emebetalemu2615 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር🙏
@yenealemassefa7387
@yenealemassefa7387 2 жыл бұрын
ዶክተርዳንኤል ተባረክልኝ መቸም ከባድ ጠቃሚ የሆነ ትምህርት ሰጠኽን
@meretwork
@meretwork 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ለምታረገው ሁሉ ብድራትህን ፈታሬ ይክፈልህ ሰላም ለመላው ቤተሰብህ እኔ በጣም ያዞረኝ ነበር ተኝቼ አልጋው ዠው ያለ ይመስለኝ ነበር ሀኪሜጋ ሄጄ የደም መርመራ አርጌ ባይታሚን ዲ3 አዞልኝ 2ወር ሆነኝ ስወስድ በሚገርም ሁኔታ ተሽሎኛልበጣም አመሠግናለሁ ሳትሰለች ስለምታስተምረንና ስለምትነግረን ተባረክ🙏🙏🙏
@eleniyami3319
@eleniyami3319 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ። እናቴ በጣም ያማታል አንተ ካልከው በተጨማሪ ጆሮዋ ይጮሀል መስማት እያቃታት ነው ። መፍትሄ ይኖረው ይሆን
@hamitesse5442
@hamitesse5442 2 жыл бұрын
ዶ/ር ዳኒ እጅግ እናመሰግናለን!♥
@Etagegn3326
@Etagegn3326 2 жыл бұрын
ሰላምና ጸጋ ይብዛልሕ ዶግተር ተባረክ
@saraMohamed-pg1zn
@saraMohamed-pg1zn 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ደክተረ ብዙ ከአንተ ተምረናል 🙏🙏🙏
@saifmuhammad8517
@saifmuhammad8517 2 жыл бұрын
ዶ/ር ለትምህርትህ በጣም አመሰግናለሁ በሚቻልህ መጠን እንግሊዘኛን መጠቀም ባታበዛ ሀሳብህ ለሁሉ በሚገባ እንዲደርስ
@selamwitambaw5805
@selamwitambaw5805 2 жыл бұрын
ተባረክ ዶክተር
@sisyaneshwoldgiorgis451
@sisyaneshwoldgiorgis451 Жыл бұрын
ተባረክልን።
@Muna-bn7rx
@Muna-bn7rx Жыл бұрын
ደኮተር ተባረክ።እናመሰግናለን።
@makiana4725
@makiana4725 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ !!!
@fitalewgetahun6294
@fitalewgetahun6294 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ገለጻ ነው
@tewodrosalemu1544
@tewodrosalemu1544 Жыл бұрын
እናመሰግናለን !
@getachewgetachew7181
@getachewgetachew7181 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እድሜና ጤና ይስጥህ
@frehiwotfeleke9782
@frehiwotfeleke9782 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ዶ-ረ ዳኒ ኣአመሰግናለሁ ጥሩ አስተማሪ ኮራሁብህ
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 2 жыл бұрын
አመስግናለሁ
@pomipomi2348
@pomipomi2348 2 жыл бұрын
ምርጥ ሀኪም
@mohammadahmed5315
@mohammadahmed5315 Жыл бұрын
ዶክተር ከልብ አመሰግናለሀ በጣም ሀሪፍ እና ወሳኝ መልክት ነው ትምህርት ነው
@muluembetalemayehu6328
@muluembetalemayehu6328 2 жыл бұрын
ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ
@yigeremuworku6699
@yigeremuworku6699 2 жыл бұрын
የአሳ ዘይት አይነት አተ እየወሠድከው ያለው ልዩነቱ ምንድነው? በማብራራትህ የዕድሜ ጉዳይ ዘርዘር አላረከውም ።
@lolleady2775
@lolleady2775 2 жыл бұрын
እሸ ዶ/ር እናመሠግናለን የጎንዮሸ ጉዳቱሥ
@mebeacake
@mebeacake 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዶ/ር አስታወስከኝ የተወሰኑት ምልክቶች አሉኝ፣ ችላ ብዬው ነበር ፣ በተለይ በውጭ የምንኖር ኢትዮጵያውያን መዘንጋት የሌለብኝን ነው የዘነጋሁት፣ በጣም አመሰግናለሁ 🙏
@bekelechwoldemedhin1475
@bekelechwoldemedhin1475 2 жыл бұрын
God Bless you Doctor Dani
@mattmercy21
@mattmercy21 2 жыл бұрын
Hello Dr God, bless you and your family.
@rutharaya3479
@rutharaya3479 2 жыл бұрын
Thank you so much Dr Daniel God blessed you and your family.
@ehit2toooy933
@ehit2toooy933 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ገ
@tigisttadele1893
@tigisttadele1893 Жыл бұрын
God bless you long liv 🙏
@woldemeskelrobele2068
@woldemeskelrobele2068 2 жыл бұрын
ሰለ fish Oil Omega 3 ጥቅምና ጉዳት በጣም እናመሰግናለን
@ethiopiawi1571
@ethiopiawi1571 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ችግር በደንብ ተገኝቷል
@yeethiolij
@yeethiolij 2 жыл бұрын
Dr. Dani, Many thanks. It is very informative. God bless you abundantly!
@ekranmohammed7840
@ekranmohammed7840 2 жыл бұрын
ዶክተር አላህ እረጅም እድሜ።ይስጥህ።ይሄ የዘረዘርከው ሁሉ ።እኔ ላይ አለ። በተለይ።ጎበቤና እግሬ በጣምምም ነው የሚያመኝ።
@frehiwotzewdu9051
@frehiwotzewdu9051 2 жыл бұрын
Dr God bless you
@mesayetameregodana559
@mesayetameregodana559 2 жыл бұрын
Tebarek bebezu Doctor
@emebetalemu2380
@emebetalemu2380 2 жыл бұрын
Betam enamesegenalen dr bezu neger asetemareken ewnet!
@assegedumebrate7083
@assegedumebrate7083 2 жыл бұрын
ክብረት ይስጥልን
@mimmitassew7256
@mimmitassew7256 2 жыл бұрын
Tebarek
@Jeremylol13-jemy
@Jeremylol13-jemy 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶር ዳኒ እኔ በጣም ያስፈልገኛል ማለት ነው እንደነገርከን ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ
@genetmk468
@genetmk468 2 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለዉ።በርታልን
@marthagoshu8042
@marthagoshu8042 2 жыл бұрын
Doctor thank u very much
@sofinakitchen2337
@sofinakitchen2337 2 жыл бұрын
Thank you doctor
@gmalmu650
@gmalmu650 Жыл бұрын
Thank you Dr. am alwales learning some thing ftom your program God bless 🙏
@ኢትአአ
@ኢትአአ 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን...
@israelmimi5906
@israelmimi5906 2 жыл бұрын
Thank you for sharing doctor 🙏❤️
@nigistkidane5853
@nigistkidane5853 2 жыл бұрын
Thank You so Much
@mememalase9018
@mememalase9018 2 жыл бұрын
Thank you so much dr 🙏💕🙏💕🙏💕🇪🇹
@tewo7technology181
@tewo7technology181 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ ✍️
@ermiasnegash2900
@ermiasnegash2900 Жыл бұрын
Bravo good experience
@solianahailu4074
@solianahailu4074 2 жыл бұрын
Thank you dr God Bless More Great Info !!!!!
@azebhabtemariam3475
@azebhabtemariam3475 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@Magdes-po7ei
@Magdes-po7ei 8 ай бұрын
ዶክተርዬ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታልን እኔ በስደት ነው ያለውት እራሴን ሁሌም ያመኛለ ምን ላድርግ
@mikiyaskibret4214
@mikiyaskibret4214 2 жыл бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ግን ከምን አይነት ምግቦች እንደምናገኝ አልገለፅክልንም
@tirhasteklaytekle8818
@tirhasteklaytekle8818 2 жыл бұрын
Thank you Dr.Daniel
@እኔየማርያምነኝ-ኸ1ጐ
@እኔየማርያምነኝ-ኸ1ጐ Жыл бұрын
ጤና ይሰጥልኝ ዶክተር በጤናዬ ጉዳይ ላናግርህ እፈልጋለው ከቻልክ መልሰልኝ ሁለተኛ ሜሴጄ ነው እባክህ
@romanadenew7202
@romanadenew7202 2 жыл бұрын
ሰላም ዷክተር ሳልመረመር መውሰድ እችላለው ለምናህል ጌዜ ይወሰዳል አመሰግናለው ተባረክ
@kongit4197
@kongit4197 2 жыл бұрын
Thank you 🙏 for giving us this information. God bless you 🙏
@tirukassu5003
@tirukassu5003 2 жыл бұрын
Thank you doctor it is so useful. please do a video about thyroid too. Thanks.
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
I did already find it on this channel
@hiwothaile5662
@hiwothaile5662 2 жыл бұрын
Dr Dani thanks for this useful information 👍
@Yorussalem
@Yorussalem 2 жыл бұрын
Thank you doctor God bless you To help us
@hannabrooks4665
@hannabrooks4665 6 ай бұрын
What kind of brand vitamin d
@lubabaomar7916
@lubabaomar7916 Жыл бұрын
ቴንኪዉ ዶክተር
@hiruttekle7450
@hiruttekle7450 Жыл бұрын
geta yibarkih betam adnakih negn
@astierhabtezion5966
@astierhabtezion5966 2 жыл бұрын
Good to know bless you
@kanatebuta9913
@kanatebuta9913 2 жыл бұрын
Thank you
@woldemeskelrobele2068
@woldemeskelrobele2068 2 жыл бұрын
ስለ አሣ ዘይት ጥቅሞች ብትገልፅልን
@askalegizawu1039
@askalegizawu1039 2 жыл бұрын
ምን ብንመገብ እናገኛለን
@zeynebmustafa2640
@zeynebmustafa2640 Жыл бұрын
ሠላም ጤናይጥልኝ እዴትነኽ እኔባይታሚን ወሥጀአላቅም ነበር እምኖረው አውሮፖ ነው ግን ኘወን በጋም እመም ሢበዛብኝ ባይታሚን ልወሠድ ብዬ ሥወሥድ ያሥመልሠኞ😢😢እና ዶክተር እባክህ መላበለኝ❤❤
@merhawithabte8180
@merhawithabte8180 2 жыл бұрын
Thunk so mach wendimye enye betam depression and back pain neberebign ahun gna vitamin d be injection siwesid hulu neger tewegn i feel active .
@addisalemayehu218
@addisalemayehu218 Жыл бұрын
የት ይገኛል
@hanageremew1994
@hanageremew1994 10 ай бұрын
I do hv 5 symptoms i chelked d its 6 ng how can it improved
@ayeshaahmed6545
@ayeshaahmed6545 2 жыл бұрын
ዶ/ር እኔ ከፍተኛ እጥረት ነዉ ያለብኝ 13 ng/ml አየወሠድኩ ያለሁት በሣምንት አንድ ቀን ለ3 ወር D3 ነዉ ሁለት ወር ወስጄ አንድ ወር ይቀረኛል እሥካሁን ለውጥ የለኝም መች ነዉ ለዉጥ የማመጣዉ
@haymanotgirma1632
@haymanotgirma1632 2 жыл бұрын
Grazie
@aregashgelaye7554
@aregashgelaye7554 2 жыл бұрын
ዶከተረ እግዚያብሔር ይስጥልኘ ይሕ የምትላቸው ነገሮች ጠቅላላ በኔላይ ተከስቶ እስካሁን ጤናዬ መስተካከል አቅቶታል በከፈተኛ ሁኔታ ወርዶ ሰለነበር ማለት4 ገብቶ ነበር የሚገርምሕ ግን ዶክተሬ ልታውቅልኝ ባለመቻሏ ችግሩ እስካሁን በከፊል አለ መዳኒትም እየወሰድኩ አሁን ከምን እንደሆነ ሙሉ ለሙሉ ተረዳሁት ታላቅ ምስጋና ላቀርብልሕ ወዳለሁ
@medinaayalew3623
@medinaayalew3623 2 жыл бұрын
እኔም 4%ነው ያለሺ ስለተባልኩ በምን እንዳስተካከልከው ብትነግረኝ በናትክ
@quruqu2658
@quruqu2658 2 жыл бұрын
የታይሮይድ እጥረትና የሚያስከትለውን ችግርና መፍትሄውን ብትጠቁመን
@የድሬልጅ-ቐ5ዐ
@የድሬልጅ-ቐ5ዐ 2 жыл бұрын
እኔ የምወስደው በሳምንት አንድ ታንሌት ነው ዶክተር የቫይታሚን ዲ ብዙ መውሰድ የኩላሊት ችግር ያመጣል ትለኛለች ሁል ጊዜ በጣም ተጠንቀቂ እርስ ምን ሐሳብ ትሰጠኛለህ በጣም አጥንትን ይመኛል ይደክመኛል ።
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
ከቫይታሚን ዲ በሳምንት 50,000 IU በቂ ነው ካልሲየም 500 mg መጨመር ያስፈልጋል
@tsehaygulma3298
@tsehaygulma3298 2 жыл бұрын
HI DR Daniel ARE you fine I'm orthro arteries problem lift knee what advice me ? please help me i'm from Ethiopia .
@mihretyemane5579
@mihretyemane5579 2 жыл бұрын
Thanks doctor dani ,can you recommend me which vitamin brand is good please
@gillnaahama8068
@gillnaahama8068 2 жыл бұрын
Thank you for your professional help, Regarding dry eye what can you advice me
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
There is over the counter artificial tears once a day will help
@muktarmohammed5731
@muktarmohammed5731 2 жыл бұрын
Dr Dani yeteksekew meleket Hulu yetayebegnal men ladreg?
@senaalemu3430
@senaalemu3430 2 жыл бұрын
Hi doctor please tell me why I got sick after I exercise
@RahelMelese-r5u
@RahelMelese-r5u 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@rahmasiraj1823
@rahmasiraj1823 2 жыл бұрын
ስላም ያልከው ሁሎ ምልክት አለብኝ ከ9 በቀር የትኞውን ቫይታሚን ዲ ልወሰደው አመስግናለሁ
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 2 жыл бұрын
ስላም ዶክተር እኔ ከገለፅከዉ ዉስጥ አንዳንዴ ድንርት አንዳንዴ ደስ ደስ የሚል ስሜት አለኝ እና ድብር ሲለኝ ኑስ ካፌ ስጠጣ ደስ እና ነቃ የሚያደርግ ስሜት አለኝ እንቅልፍም ችግር አለብኝ ከበፊትም ምንም ድካም ቢኖርብኝ እንቅልፍ ወስዶኝ ትንሽ ኮሽታም ቢሆን እስማለሁ ይቀስቅስኛል ለሽንትም ስነሳም ሆነ ድምፅ ከስማሁ ተመልሼ ቶሎ እንቅልፍ አይወስደኝም ፀጉሬም የመሳሳት የመነቃቀል ችግር አለብኝ ከዚህ በፊት ህመም ስሜት ተስምቶኝ ሀኪቤት ሄጄ ምንም የለብሽም ግን የፀሀይ እጥረት ብለዉ አንተ እንደምትለዉ ቫይታሚን ሳይሆን hi dee 50.000 lu ሆኖ vitamin d3 ዉስጡ 8ፍሬ ነዉ ያለዉ በሳምንት አንድ ለሶስት ወር ዉስጅ ነዉ ያሉኝ ሳልሄድ በፊት ግን ፍርማሲ ሄጄ ፀጉሬም በጣም ስለሚነቃቀል ላላ ዶክተር የምከታተለዉ አለ የፀጉር መነቃቀል ካለ ቫይታሚን d3ጥሩ እንደሆነ ስምቼ ስጠይቃቸዉ ያየሁትን ዓይነት ፎቶ አሳይቼ ሀኬም ጋር ምርመራ አድርገሽ ካልሆነ አይቻልም ብሎ ከልክሎኛል እና ዶክተር አበዛሁብህ በዚህ ነገር ምን ትለኛለህ
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
ያለ ሃኪም ትእዛዝ የሚሸጠውን 5000 IU ይግዙና ይሞክሩት
@saronabi1387
@saronabi1387 2 жыл бұрын
Ene vit d eteret alebegn 2000 tazolegnal befot 50 shiwn besament ewesed neber, betam mayet yaleben neger new.thank you dr
@misrakkassa801
@misrakkassa801 2 жыл бұрын
I heard vitamin d3 + k are good for high blood pressure that true ? thank you so much for good health information
@bzuayehufeten576
@bzuayehufeten576 2 жыл бұрын
Doctor ejeg teru sew neh egzeyabhar yesteln
@meazawondimu7266
@meazawondimu7266 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ለጤናችን እጅግ ጠቃሚ የሆነ መረጃ ስለምትሰጠን እግዚአብሔር ያክብርልን። የቫይታሚን ዲ እጥረት ምልክት ከስኳር ህመም ምልክት ጋር ይመሳሰላል?
@frita5zenbaba
@frita5zenbaba 2 жыл бұрын
Selam lant yehun amen 🙏 Vitamin D etret alebsh tebyalehu Yetngaw new teru ena bemgeb emnastekakelew kehone yemgbochn ayent betngren. thanks.
@tizteaethiopia1832
@tizteaethiopia1832 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶከተር ፀጉሬ መታ ነው ምን ማረግ አለብኝ በዛላይ ይሰባራል
@tizteaethiopia1832
@tizteaethiopia1832 2 жыл бұрын
ከቻልክ መልሰልኝ
@denbena3718
@denbena3718 2 жыл бұрын
@@tizteaethiopia1832 ሰሞኑ ስለ ፀጉር ያስተማረው አለ ለኔ ጠቅሞኛል ሞክሪው👍
@zertihungetu3430
@zertihungetu3430 2 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ምክር ነዉ የሰጠኸን በቅድሚያ አመሠግናለሁ ዶር ዳኒ እኔ በተከታታይ ጊዜ የእንቅልፍ መዘበራረቅ ችግር እንዳለብኝ በመግለጽ ብዙ የዐዕምሮ ሐኪሞች ጋር ሄጄ ነበር ነገር ግን ቀደም ሲል በኩላሊትሽ ዉሰጥ መልቲፕል ሲሰት እንዳለ ሰለነገርሽን እና የምርመራ ዉጤቱንም ሰላየነዉ ምንም ዐይነት የመድኃኒት ትዕዛዝ አንፈቅድም ማታ ማታ ኮመሚላ እያፈላሸ ጠጭ ብለዉኝ ነበር አሁን ግን ኩላሊቴን ክትትል የሚያደርጉልኝ ኃኪም ጋር በመሄድ ችግሬ ከአቅሜ በላይ መሆኑን ሰነግራቸዉ የፓራ ታይሮይድ ምርመራ እንዳደርግ አዘዉኝ የምርመራዉ ዉጤት ሲታይ ከፍተኛዉ እሰከ 0,60 መሆን የነበረበት ዉጤቱ ግን487 በመሆኑ ካልሽየም እና ባይታሚን ድ አዘዉልኝ መዉሰድ ጀምሬያለሁ ነገር ግን ዛሬ የነገሩን ሁሉም እኔን የሚመለከት በመሆኑ ለግንዛቤ በጣም ሰለረዳኝ በጣም አመሠግናለሁ
@zertihungetu3430
@zertihungetu3430 2 жыл бұрын
በተጨማሪ ክብደቴ በጣም ነዉ የቀነሰዉ የእጅ እና የእግሬ እንድሁም ባጠቃላይ ጡንቻዬ እረግቧል እንድሁም የምግብ ፍላጎት ከማጣቴም በተጨማሪ የቅዠቱ ጉዳይ በጣም እየተባባሰ ሰለመጣ እባክህ ዶር ዳኒ መላ ካለህ መላ በለኝ በጣም ከመሠግናለሁ ሰለምታደርግልን ምክርና እርዳታ
@enuyalew6145
@enuyalew6145 9 ай бұрын
​@@zertihungetu3430Selam ahun indet nesh ibakishi
@rabiagetachew200
@rabiagetachew200 2 жыл бұрын
ራቢያ እባላለሁ ጥርሴን ከሪሴሽን በአንተ ሕክምና ምን ላድርግ።አመሰግናለሁ
@selamawitgetu9418
@selamawitgetu9418 2 жыл бұрын
Egziyabher ysth 😇😇😇😇
@veronicatekle975
@veronicatekle975 2 жыл бұрын
Selam doctor bezi mknyat tsegurachnn yatan endet ystekakellnal
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
የጨጓራ በሽታ ምልክቶች
23:29
Fana Television
Рет қаралды 89 М.
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.