Ethiopia: ባሏን ለጏደኛዋ የዳረችው አሳዛኝ ታማሚ! መቅደስ ፀጋዬ አጽናናቻት!

  Рет қаралды 30,649

Dj Kingston WezWez

Dj Kingston WezWez

Күн бұрын

Ethiopia:ጓደኛዬን ከባሌ ጋር ተኝታ አጋኝጏት አሳዛኝ ታሪክ በመቅደስ ፀጋዬ ተፅናናች ሊያዩት የሚገባ
ለአጫጭር እና ትኩስ መረጃዎች የፌስቡክ እና ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ --› / djkingstonwezwez
ቴሌግራም -- › t.me/wezwez_addis
Check Out New uploaded, News , Celebrity Informations and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: bit.ly/djkingston
#Djkingston #wezwezaddis #kerchelew #djkingstonwezwez #ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited!
Copyright ©2020 Dj Kingston Wez Wez Addis.

Пікірлер: 43
@sanikonjosanikonjo4705
@sanikonjosanikonjo4705 4 жыл бұрын
ጓደኛ ድሮ ቀረ አይዞሽ ሳታይው እየሄደ ዲቃላ አለው ተብሎ ሳትሰሚ መሆኑ በራሱ ጥሩ ነው
@tihunelamma8416
@tihunelamma8416 4 жыл бұрын
የልብ ጓደኛ ማለት እኮ ቅርበቷ ከእህትነት ቢበልጥ እንጂ አያንስም ሰው እንዴት የእህቱን ባል ይመኛል ጌታ ሆይ ልቦናችን አቅናው ላንቺ ፈጣሪ የተሻለውን ያድልሻል ፀሎት አርጊ ለጌታ ሚሳነው ምንም የለም
@gebenayoutub2756
@gebenayoutub2756 4 жыл бұрын
የሰው ልጅ ከሰውነቱ እየወጣ ነው መጨረሻዬን አሳምርልኝ
@genetassafe2132
@genetassafe2132 4 жыл бұрын
አይዞሽ አንድ ቀን ይፈርዳል ፈጣሪ እሷም እሱም እርግጠኛ ነኝ ዘላለም ደስተኛ አይሆኑም ማር
@kiyagetahun5044
@kiyagetahun5044 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያበርታሽ እህቴ ከባድ ነዉ
@yewoggeta5865
@yewoggeta5865 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ጽናቱን ይስጥሽ ማማየ
@user-zq1kq8yb6k
@user-zq1kq8yb6k 4 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያሳዝነው
@melkamnababw9233
@melkamnababw9233 4 жыл бұрын
ኪንጎ የኔ አንበሳ በተለይ ከርቸሌዉ የሚያቀርበዉ ድምፁ ዋዉ
@medi7110
@medi7110 4 жыл бұрын
Weyeeeeee fatare abata gn manwe metamanwe ufffffff ya ewnate ena anedime ya sete gadania yalagime batame nwe ena meyasetalagie lebona yesetachiwe ayezoshi yena jagena sate yechime sate talefalachie 😍😍😍❤❤❤🙏 emabate mareyame tasenashie
@helensweet5226
@helensweet5226 4 жыл бұрын
ምን ዓይነት ጉደኛ ናቸው ወይ ዘመን😢😢
@user-ie1le4ut7i
@user-ie1le4ut7i 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል😭 የዘንድሮ ጓደኛ ጉደኛነው ነጉድም ጉድ ደርሶብኛል😏
@yusrahabeshawit9438
@yusrahabeshawit9438 4 жыл бұрын
አይዞሽ ማማዬ ፈጣሪ የተሻለ ነገር አስቀምጦልሽ ኖ
@hiwothabesha1503
@hiwothabesha1503 4 жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው እመብርሀን ትርዳሽ
@user-qs7zd1so1g
@user-qs7zd1so1g 4 жыл бұрын
Betam yamiyasazin tarek new ayizosh mamaye E/r melkam new
@user-if9hh2th7n
@user-if9hh2th7n 4 жыл бұрын
የኔቆጆአይዛሽሁሉንምመጨረሻዉንታያለሽ
@burtelaka5166
@burtelaka5166 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል መፍድረድ ይክብዳል በሚያቁት በሚያምኑት በርዋን ልቧን በከፈተችላት ጎደኛዋ ቧልዋን ተነጠቀች የኔን ባል ጏደኛዬ ብትቀማኝ የስዋን ባል ደሞ የስዋ ጏደኛ ትነጥቃታለች ትላንት ጏደኛዋ ሚዜዋ ሚስጥረኛዋ የባልዋ ሚስት አያምጣዉ አያርገዉ አያሳየን የሰዉነት ጠባሳን የአካልን ጉዳት የአእምሮን ዝግመት ሁኔታዎቹን ያስታዉሳሉ ግን የልብን ህመም ማን ይረዳል
@hlinaheli4444
@hlinaheli4444 4 жыл бұрын
ጎደኝነት ባሁን ሰአት ከባድ ነው እና ሲጀመርም ያንች አልነበረም አይዞን እማ
@user-jf4xj8tk8v
@user-jf4xj8tk8v 4 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሄር ያጠንክርሽ ።
@jyearsiilij7076
@jyearsiilij7076 4 жыл бұрын
DJ KINGSTON Selam welcame🙋
@BunaKursArt
@BunaKursArt 4 жыл бұрын
አራፍ ፕሮግራም ነው መቅዲዬ ስወድሽ
@FatihaFatiha-nx8if
@FatihaFatiha-nx8if 4 жыл бұрын
በርቺአላህይጠብቅሽ
@user-qr1xf9ne8p
@user-qr1xf9ne8p 4 жыл бұрын
እህእህእንደት ከባዲ ነዉ አላህ ፀናቱን ይሰጥሸ
@meronteshome51
@meronteshome51 4 жыл бұрын
ሰላም
@Seni_ethio
@Seni_ethio 4 жыл бұрын
Betam yasaznal yanchi tenkara gen betam ygermal ensugn destgiam aeyhnu emgn
@jyearsiilij7076
@jyearsiilij7076 4 жыл бұрын
😢😢😢
@veronicayenalijedglgi8391
@veronicayenalijedglgi8391 4 жыл бұрын
Betam yasaznal egzabher yerdashe
@achayenigatu7582
@achayenigatu7582 4 жыл бұрын
Geta hoy abetu maren yiker Belen 🙏🙏🙏
@line3033
@line3033 4 жыл бұрын
በጣም ያማል ፍጣሪ ይካሰሸ
@zedaasresasres7014
@zedaasresasres7014 4 жыл бұрын
Bexam yasazinal fexare chelotahun yesexish
@abtesetamruayilachufg2559
@abtesetamruayilachufg2559 4 жыл бұрын
Ayizonge barche
@mamelove5978
@mamelove5978 4 жыл бұрын
Omg uff yamal betam
@user-dy6oq1dx3p
@user-dy6oq1dx3p 4 жыл бұрын
እስኪ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ😏😏😏😏😏 ሆ በመለመን እግሬ ቀጠነ😓😓😓😓 በፈጠራችሁ የማዳም ሸቃሎች ሸቃላ እህታችሁን አበረታቱኝ ታዋቂ ብቻ ነዉ እምታ በረታቱት ማለት ነዉ😏😏😏😏
@sisisisio585
@sisisisio585 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@نعيمةنزاق
@نعيمةنزاق 4 жыл бұрын
Yaa Allaah betam yasazinal😭😭😭😭😭💔💔💔😭😭
@alaminahmed5749
@alaminahmed5749 4 жыл бұрын
ትክክል
@alaminahmed5749
@alaminahmed5749 4 жыл бұрын
ፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@betibeti7367
@betibeti7367 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️
@mihretgebremeskel2478
@mihretgebremeskel2478 4 жыл бұрын
Egzabeher kanch gar yhun Emamlak atleyshe
@bezakongo6262
@bezakongo6262 4 жыл бұрын
Yhe ye enm tark nber be and wekt dersobgl wede le erse ylbskutn asbsatlhu ke gdgnt yalfe ehte ymlat set nberc setota tebalalc tadeya le enate ande selnbrku ycen gdegye ehte aderku ende sema setota hoceg pantn sayker tewawesnl tadya ycew gude hywetn amsekala yne yhonewn hulu wesdabg enten wede mekber enen wed sedt adersag tefac gen hywetn eskmtlt dersku gen koy egzbher ale bey ersn axnhu ades ken ale ymtlg entn heznan salcers heme berteto hazenen kater norku ads ken meta ya hulu bdeln tece yhew alhu berich ehte hywet setslm setst netka new ena ayzose ymynga celma ena le sego kenun ymlk ehud yelm texnagi
@dadsala7191
@dadsala7191 4 жыл бұрын
Bgrmke kengoe yne treke nkeshe tywe lanhe alalme bamte madoe aykrme brhe eete enme alwe dkalwene askfoe arbe agre serhe eskmete gdenene asrgzoe tbkene ylege krstene ente btme ygrmale e.g. ymsgene batnkre nwe nge ylmnshaele tbrkekoe alalkme tgeshe e.g. lmwedwe swe nwe mftene
@user-fo5kv5th5i
@user-fo5kv5th5i 4 жыл бұрын
😭😭
So Cute 🥰
00:17
dednahype
Рет қаралды 46 МЛН
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 44 МЛН
ከገበጥ  ጋር ማን  የወጋ  አለ ዘመድኩን
9:54
biksenytubeየድንግል ማርያም ልጅ ነኝ21
Рет қаралды 8 М.
በዓልን በአብርሽ ሩታ ቤት ቀወጡት 🌻
29:45
ጮማ ሚዲያ~Choma Media
Рет қаралды 17 М.
Old Ethiopian Music Collection 1950 -1965 |~ Part 2 ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች ስብስብ | Non Stop | #ethiopianmusic
1:09:53
Lamba Infotainment l ላምባ ኢንፎቴይንመንት
Рет қаралды 20 М.
So Cute 🥰
00:17
dednahype
Рет қаралды 46 МЛН