No video

Ethiopia: ማዲንጎን ያስለቀሰ የታራሚዉ ደብዳቤ ፀንሳ የተለየችዉ ፍቅረኛዉ ዲጄ-ኪንግስተን

  Рет қаралды 51,677

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

Пікірлер: 231
@menormelkam6462
@menormelkam6462 7 жыл бұрын
ዋው!በእርግጥ ታሪኩ አሳዛኝ በሆንም አርቲስት ማዲንጎ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እድሜና ጤና ይስጥህ ትክክል ብለሀል እግዚአብሔርን ያመነና እሱን የያዘ ወድቆ አይወድቅም ብቻ ለባለታሪኩም የሚመኘው ነገር ሁሉ እንዲሳካለት መልካም ምኞቴ ነው ክፉ ቀን ያለያያል ደግ ቀን ያገናኛልና
@marypromise8798
@marypromise8798 7 жыл бұрын
አይዞክ ወንድሜ ጌታ ያሰብከዉን ያሳካልክ እመን የፍቅር አምላክ ያገናኛቹሀል እርግጠኛ ነኝ እኔ ሀገሬ ስገባ መጥቼ እጠይቃለሁ እሺ ድንግል ማርያም በሰላም ታገናኛቹ እሱን ያመነ ወድቆ አይወድቅም ጌታ እኮ ታሪክ ቀያሪ ነዉ ፀሎት አርግ እሺ ብዙ ነገርክ አንድ ያረገና አይዞክ ወንድሜ ዛዙ ብቻ ፀሎት አርግ እሺ ወንድሜ ሰላሙን ያብዛልክ
@user-fy8xl6yu4b
@user-fy8xl6yu4b 7 жыл бұрын
Mary Promise Amen Amen Amen EGzabhire nwe yaGenagnachwe ahunme yedenGel lje yaGenagnachwal EGzabhire esuanme esunme ytiabkachwe beyalubte ufff Ay hiwote mesekelkele yalche nate
@marypromise8798
@marypromise8798 7 жыл бұрын
Emu yedeGle mariame Lje አሜን እግዚአብሔር ያሰበዉን ያሳካለት ከሚወዳት ጋር በሰላም ያገናኛቸዉ
@markchaoul7112
@markchaoul7112 7 жыл бұрын
Mary Promise አሜን አሜንአሜን የታሰሩትም እግዚአብሔር ምሕረቱን ይላክላቸው
@azebazeb3242
@azebazeb3242 7 жыл бұрын
Mary Promise ክክክክክክክክክክክ ችእኮች እኮ ኮሜንት ስትሰጡ ደስ ትእሉኛላችእሁ
@Zersh-ts1td
@Zersh-ts1td 7 жыл бұрын
Mary Promise True
@user-xy8ip9vc7w
@user-xy8ip9vc7w 7 жыл бұрын
ዉይይይይይይ የኔ ወንድም አሳዛኝ ታሪክ ነዉ አይዞክ ወንድሜ እግዚሐቤር አለክ 1 ቀን ከእር ተፈተክ ሁሉም እንደምትፈልገዉ ይሆናል ብቻ አምላክህን ለምነዉ ላይችል አይሰጥም ባትታሰር ዛሬን ለመኖር ትቸገር ነበር መታሰርክ ወደኃላ ትዝታወችህን እያሰብክ እንድትኖር አርጎሃል አሁንም የወደፊቱን አስብ ልጅህንም ሚስትህንም የምታይበት ቀን አለ እግዚሐቤር ይድረስልክ አይዞክ
@enatethiopia1stdessalegn389
@enatethiopia1stdessalegn389 7 жыл бұрын
እናቴ ዉስጤ ናት ሚሚየ አወ
@workeabu639
@workeabu639 7 жыл бұрын
+#አሜን የታሰሩን ያስፈታልን።በጣም ያሳዝናል#አይዞኝ #ነገር ሁሉ ለበጉ ነው#ወንድም እግዚአብሔር #ከእርሱ ጋ ይሁን።#ማዲንጎ አፈወርቅ Thanks#መላእክትህ#ደስ ይላል።nThanks all.
@yenewerkadaneu2299
@yenewerkadaneu2299 7 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን መልክት ነው አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር እመን እሱ ያለው ይሆናል ያገናኛችሁም እሱ ብትለይህም የሱ ፍቃዱ ነው ልትገናኙም ትችችላላችሁ ብቻ አንተ ሁሉንም ነገር በትግሰት ጠብቅ.
@merylovemery1592
@merylovemery1592 7 жыл бұрын
አቦ ተመቻችሁኝ ፍታ ማለት ውስጤ ነው ብትንንንንንንን ማለት ደስስስስስስ ይለኛል!!!!!ኤዲ ኤክስ የሚባለው ማረሚያ ቤት በጣም ተመችቶኛል ይሄ ነው ትክክለኛ ቅጣት በተለይ እኛ ሃገር ሴት ገደለ፣ሴት ደፍረ ፣ሴትላይ አሲድ ደፍ ለሚባሉት ተገቢ ቅጣት ነበር ።ታሪኩ በጣም ድስ ይላል!!! ማዲንጎ ትክክል ነክ እግዚአብሔር ይዞ የትም የተጎዘ ወድቆ አይወድቅም። በጣም የምወድልክ ዘፍን አለኝ በህይወቴ ትልቅ ቦታ አለው:ትንሽ እልፍ ሲሉ እልፍ እየተገኝ ደሀነው በልቡ ሞቱን የተመኝ የሚለውን ዘፍን 1 ብዬልካለሁ።
@tgtk7942
@tgtk7942 7 жыл бұрын
ትንሳይ በጣም ልቤን ነካህው እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ!!
@nigistihailu4860
@nigistihailu4860 7 жыл бұрын
ትግስት ከናዝሬት
@h.t7004
@h.t7004 7 жыл бұрын
ዛዙ እመን እንጂ አትፍራ አንድ ቀን ትመጣለች አይዞክ ማዲንጎማ የሁሉንም ልብ የሚነካ ሙዚቃ ነው ያለው እኔም የሱን ዘፈን ስሰማ የማስታውሰው ሰው አለኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ልክ አዲስ አልበሙን ሲለቅ ያዳመጥኩት እዛሰው ጋ ኤጄነበር እና አሁን ያንን ሰው ማግኘት ስለማልችል የማዲንጎን ዘፈን ስሰማበጣም ስለሚከፋኝ አላዳምጠውም እራሴን መቆጣጠር አልችልም በጣምና በጣም ከፍቶአቹ ያውቃል እንደዛ ማለት ነው
@selamnguse3680
@selamnguse3680 7 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ እፍፍፍፍ..እግዚአብሔር ከ ኣንተ ጋ ይሁን ኣሜን
@user-hr5xl2dk8x
@user-hr5xl2dk8x 7 жыл бұрын
ባለታሪኩ በጣም አሳዘንከኝ ጌታህ ይርዳህ ካሰብከው ድረስ የፍቅር አምላክ ይርዳህ ሌላው አናንተ ወዝወዝ እያላችሁ የምትጮሁ ስታስጠሉ አሁን ይሄ ታሪክ በጣም ነው ልብ የሚነካው በዛ ላይ ስለ እስር እና እንግልት ስታወሩ ትስቃላችሁ እንዴት ነው እናንተን የሚያስደስታችሁ የሰው ስቃይ ነው ደስታ ስለስቃይ እያወራችሁ ይሄን ያህል ሳቅ ጫወታ እንድሁም ጭፈራ እረ ሼ ነው
@falahal_yahyai8834
@falahal_yahyai8834 7 жыл бұрын
ውይ በጣም ልብ ይነካል እግዛብሄር ይርዳህ ወድማችን ፡፡ወዝወዝ ግን ሠከን በሉ አቦ ጀሮየን እፈልገዋለሁ፡፡
@user-rj1vz3cr5d
@user-rj1vz3cr5d 7 жыл бұрын
በጣም ነው የማሳዝነው ፈጣሪ ፍላጎትህን ያሳካልህ ዛዙንም ከነ ልጇ እደምታገኛት ተስፋ አደርጋለሁ! !
@fetariyawkal4309
@fetariyawkal4309 7 жыл бұрын
የማዲንጎ ምክር በጣም ልብ .ይነካል እግዚያብሔር ለሁላችንንም ይድረስልን ዛዙ አይዞኝ ለበጎ ነው አለም ሁሌም ቢሆን ሞልታ አታቅም በርታ አምላክ ስለሁሉም ነገር መልስ አለው እኛ ከበረታን እናም ጠንክር ወድሜ ።
@sanitemakdes2312
@sanitemakdes2312 7 жыл бұрын
እርፍናውበርት
@sanites135
@sanites135 7 жыл бұрын
hana hanahana hdgbvxkjuttureqx
@sanites135
@sanites135 7 жыл бұрын
hana hanahana hdgbvxkjuttureqx
@sarawubetu5064
@sarawubetu5064 7 жыл бұрын
እውነተኛ ታሪክ ከሆነ በጣም ይገርማል እግዚአብሔር መጨረሻቹሁን ያሳምርላቹሁ
@melshewbazezew249
@melshewbazezew249 7 жыл бұрын
እግዛብሄር ካተ ጋር ይሆን በጣም ያሳዝናል ከሰው ልጅ ጋር ደስታም ሀዘንም አለና እግዛብሄር ደስታውን በደስታ ሀዘንን በሀዘን እምናሳልፍበት ትግስት ይስጠን ኦፍፍፍፍ የታሰሩትን እግዛብሄር በሰላም ያስፈታችሁ
@eluyasantolij1545
@eluyasantolij1545 7 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እግዚአብሔር ካንተ ይሁን
@hanechfiekar8798
@hanechfiekar8798 7 жыл бұрын
የፍቅር እምላክ ያገናኛችሁ በጣ ም ልብ ይነካል እይዞህ ለበጎነው
@user-ry1wy8dv9l
@user-ry1wy8dv9l 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስፈታህ ትንሳኤ ሁሉም ለበጎ ነው። ዛዙም ጥሩ ሰው ናት እስዋአም ግድ ቢሆንባት ነው የተለየችህ ልብ ይነካል
@samerasamera5255
@samerasamera5255 7 жыл бұрын
ደስ የምትል አፍቃሪ ነክ ..የፍቅር አምላክ ..ያገናኛችሁ...ላንተህ ከተፃፈሽህ ..የትም ብትሄድ ትመጣለች..ተስፋ.አቁርጥ..መልካም.ነገር.ይግጠምክ...ተንካራ.ሁን.ወንድሜ..
@user-vu6qn1qh2f
@user-vu6qn1qh2f 7 жыл бұрын
አይዞህ የኔ ወንድም በምድር እስካለን ፈተናም አለብን ፈጣሪ አምላካ ከፈተናችን እሱን አምባ መጠጊያ አድርገን እንድንወጣ እሱ ይረዳናል ተስፋህን ሁሉ በአምላክ አድርግ መቼም ቢሆን የማይጥለን አምላካችን እሱ በሁሉ ቦታ ከጎንክ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው
@dengeleenata7258
@dengeleenata7258 7 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁን ፕሮግራችሁ በጣም ትምህርት ሰጭ ነው እናመሰግናለን
@zinachzozo884
@zinachzozo884 7 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እፍ ሕይወት ማለት በጣም ይከብዳል ይሕን ሙዚቃበጣም ነው እ የምወደው ሁሌም አለቅሳለሁ ስሰማይ
@zinachzozo884
@zinachzozo884 7 жыл бұрын
የማዲንጓ ምክር ልብ ይነካል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሕ እስከቤተሰቦችሕ እግዚአብሔር አንድ ቀን መላ ይፈጥርላችጛል እስረኞች
@gjbbfgg875
@gjbbfgg875 7 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ በርታ እግዚአብሄር ላንተ ያለውን ይሰጥሀል አዘጋጆቹም በጣም እናመሰግናለን
@senychief1955
@senychief1955 7 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ለጌታ ምን ይሳነዋል ሰምታ ምላሽ ትሰጥ ይሆናል እስርህን ጌታ ያቅልልህ ትንሱ አይዞህ
@alayunewaye485
@alayunewaye485 7 жыл бұрын
ባለታሪኩ አሳዘነኝ የማያልፍ ነገር የለም አይዞህ ታሪክ ይቀየራል.ማዲንጎ ትልቅ ሰው
@user-cu4ne7nd4r
@user-cu4ne7nd4r 7 жыл бұрын
ዛዙ ትንሳኤ እንደገና እንደምትገናኙ ተስፋ አለኝ ግን ጠንካራ መሆን አለብህ ህይወት እንዲ ናት አንዳንዴ ደስታ አንዳንዴ ሀዘን ነው ብቻ እድትገናኙ በፀሌቴ አስብሀለው እውነት ታሪክህ እያስለቀሰኝ ነው የምፅፍልህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ተስፋ አትቁረጥ
@user-hg3vw3ph8c
@user-hg3vw3ph8c 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ መቼም ላንተ ምንም አይሳንህም መጀመርያችንንም መጨረሻችንንም አንተ አሳምርልን እኔስ ስው ፍራሁ
@user-zi4so8mo5j
@user-zi4so8mo5j 7 жыл бұрын
ላንትካላት ትመጣለች ትስፋአትቁርጥ ፍቅር አይርጅም እግዚእግዚአብሄር የርዳህ
@user-il8vh4sj9h
@user-il8vh4sj9h 7 жыл бұрын
መልካም ነገር ይግጠምህ ወንድም ትንሳኤ ምድነው ፕሮግራም መሪዌቹ እንዴት ነው የሚያደርጋችሁ ሆይ ጠጥታችሁ ነውዴ የገባችሁት አቶ በረከት እና ጎደኝው አረ ወዲያ ለፍዳዶች 😤😤😤😤😤😤
@madimadiayele6506
@madimadiayele6506 7 жыл бұрын
ዕረረረረ እንዴ አረጋጉት በጣም ነው ምትጮሁት ወይም ምትጣጡት ግን ይመቻችሁ ፈታ ብላችሁ ነው ምታቀርቡት ትንሳኤ የምር ልጅህንና ሚስትህን ከእግዛብሄር ጋር ታገኛቸዋለህ ብቻ ተስፋ አትቁረጥ እንጂ መቼስ እዚ አለም ላይ ትልቁ የፍቅር መቀስ ከኔቶርክ ቀጥሎ ቤተሰብ ሆኖዋል ብቻ ለሁላችንም ፈጣሪ ከምንወደው ሰው ጋር ያገናኘን ወይም ያኑረን አይዞን ዛዙ
@ajajsjwj5702
@ajajsjwj5702 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳክ ወንድሜ እናንተግን በቃ ወዝወዝ ነው ኣ አቦ ይመቻቹ ደልቱኛል በነገራችን ላይ መቼ መቼነው የሚቀርበው አፍጥኑት እስኪ
@user-ij2tl5io6v
@user-ij2tl5io6v 7 жыл бұрын
ታሪኩ በጣም ልብ ይነካል እግዚአብሔር ይርዳክ ወንድሜ ትገኛላችሁ
@ehtneshayelegn5787
@ehtneshayelegn5787 7 жыл бұрын
ጂ ኪ እውነት በጣም የሚያሳዝን ታርክ ነው በዚህ አጋጣሚ ማዲን እኔ እራሴ በጣም ነው የምውደወ ግን እንዲያው አንድ አሳብ አለኝ ለምን አድራሻዋን አፍላልጋችሁ ትንሳየን እና ዛዝን አታገናኙዋችውም ?አመሰግናለሁ
@farihafdfd3723
@farihafdfd3723 7 жыл бұрын
እማምላክ መጨረሻክን ታሳምርልክ ሳሚዬ በጣም አመሰግንናለው
@tadelaabate6549
@tadelaabate6549 7 жыл бұрын
ተንሳየ እግዚያብሔር ካንተጋር ይሁን አይዞህ. 😭😭 በጣም ያሳዝነል
@agerfikirager7349
@agerfikirager7349 7 жыл бұрын
ewonte betam yasazegnal ayezoh wendemi fitari yante kalet dagem tagegnataleh tesefa atekorte
@zed-fq9un
@zed-fq9un 7 жыл бұрын
ዋዉ ልብ ይሰብራል የፍቅር አምላክ ይርዳሀል አይዞህ በሉልኝ
@addisiemecuria2097
@addisiemecuria2097 7 жыл бұрын
zebiba Ar ም
@addisiemecuria2097
@addisiemecuria2097 7 жыл бұрын
'
@user-gv4jb1wr5q
@user-gv4jb1wr5q 7 жыл бұрын
አስለቀሳችሁኝ ታሪኩ ይረብሻል ያማልም እግዚአብሔር መልካም ነው መልካሙን ሁሉ ተመኘውልህ በርታ እግዚአብሔርም ካንተ ጋር ይሁን ።
@yashiloveyashi1335
@yashiloveyashi1335 7 жыл бұрын
ፕሮግራም ቆጆ ነው። ለታሰሩት እግዚአብሔር ያቅልላቸው
@elsatesfaye6037
@elsatesfaye6037 7 жыл бұрын
ወድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ በጣም ልቤን ነካኝ እውነተኛ ፍቅር እንዳለ ያሳያል
@enguyeteddyafro868
@enguyeteddyafro868 7 жыл бұрын
እውነትም ልብ ይነካል ሁፍ ትንሳኤ ፈጣሪ የምትወዳትን ዛዙን በሰላም ያገናኝክ
@ethiopiateakdami264
@ethiopiateakdami264 7 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይርዳህ ወንዱሜ ማዲንጎ ንግግርህ በጣም ደስ ይላል
@user-vb3sl5gu7p
@user-vb3sl5gu7p 7 жыл бұрын
ባለታሪኩ ታሪኩ ልብ ይነካል ማዲንጎም ምክሩ በጣም ትልቅ መልክት አለው ግን የሚዲያው ዝግጅት መሪዎች ምናለበት ለወጣቱ ለአድማጭ ስነምግባር ያለው ባህሪ ብታሳዩን በጩህት አይደለም ተደማጭነትን የምታገኙት ባህልና ቱፊትን የሚወክል ምግባር በጥቂቱም ቢሆን ይኑረን ይህን ስላቹ ከናንተ በላይ አውቄ ሳይሆን የተሻለ ነገር ከናንተ ስለምንጠብቅ ነው
@user-yv8ek8ru4n
@user-yv8ek8ru4n 7 жыл бұрын
አይዞህ ወድም እግዚያብሄር ሰላም ያገነኛችሁ በጣም ያሳዝነል
@SaraSara-mq6be
@SaraSara-mq6be 7 жыл бұрын
አንዱን መፅሀፍ ዉስጡ አይተዉ ሳያነቡ ቢፈርዱበት ያሳዝናል በጭፍኑ ምድረ በርጣቃ ኪንጎኜንማ ማንም እንዳይንገረዉ
@fufulove5452
@fufulove5452 7 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ግን ሀብታሞች ሀብታም ካልሆነ አያገባም ማላት.ነው ሆዳሞች ወንድሜ ከእስር ተፈተህ ዛዙን ለማግኘት ያብቃህ ውድድድ ወንድሜ የፍቅር ሰው
@devedeve7586
@devedeve7586 7 жыл бұрын
በጣም ያማል አይዞህ ወንድም እሄ ነወ እውነተኛ ፍቅር
@fafiyewolloywa3494
@fafiyewolloywa3494 7 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ የሰከራችሁ ትመስላላችሁ እረ ጆሮየን እፈልገዋለሁ
@user-uz3gn3nc6i
@user-uz3gn3nc6i 7 жыл бұрын
fafiye wolloywa ere ewunetshin new eht
@wanebsaferahulesh1472
@wanebsaferahulesh1472 7 жыл бұрын
fafiye wolloywa እረ ፈጡም ሁሉንም ቦታ ፎቶ መለጠፍ fb .wts . etc.. beynes alesmahum aybalm bezu hades ensemaln neg allah።zend huga yekomubenal።eko yemsekrubenal።semteh nebre eyal።።.
@amanawityenehiwet7136
@amanawityenehiwet7136 7 жыл бұрын
😭😭😭 ታሪኩ ልብ ይነካል😭 አዘጋጆቹ ደግሞ አንዳች ይወዝውዛችሁ😄 ያ አንድ ቀን ለሰይፉ ፋንታሁን ደውሎ "ምን አባክ ያንቀዠቀዥሀል የአባትህ ጣቢያ አደረከው" ያለውን ሰውዬ ይጣልባችሁ 😂 የምር ግን ደስ ትላላችሁ ሞቅ ሞቅ ……
@jadnawfal4988
@jadnawfal4988 7 жыл бұрын
ስለጨሖችሑ፡ታዎቂ፡አትሑኑም፡አንዱም ፡አይሻልም፡እዴ፡ አትጭሑ
@zenebumoti7195
@zenebumoti7195 7 жыл бұрын
እግዛቤሔር ካንተጋ ይሁን ተንሳኤ አይዞህ
@sabagebretsadik3902
@sabagebretsadik3902 7 жыл бұрын
good job ቆንጅ ቆንጅ ቆንጅ ቆንጅ ቆንጅ ቆንጅ love Ethiopia God is good love you so much Ethiopia
@MeMe-hd1cm
@MeMe-hd1cm 7 жыл бұрын
ያሳዝናል እግዚያብሔር ይርዳህ ወንድሜ የፕሮግራም አቅራቢወች እባካችሁ ተደማመጡ
@user-mn4mz8sb1o
@user-mn4mz8sb1o 7 жыл бұрын
ወዝወዝ
@user-gr3oq6cv2z
@user-gr3oq6cv2z 7 жыл бұрын
አናት አባታቹ ይወዝወዝና ምንድን ነው ወዝ ወዝ ምትሉት ሽ ጌዜ ልጁ ስር ቤት እንጂ ጭፈራ ቤት ያለ መሰላቹ ትንሳኤ አይዞኝ ወንድሜ ቀና በል ቀን አለ ማነሽ ዛዚባርም እርግጠኛ ነኝ ይሄ መልዕክት ትሰሚዋለሽና ካለሽበት ሆነሽ አለውውውው በይው
@wwsamuelzaid4794
@wwsamuelzaid4794 7 жыл бұрын
Hey guys the 3rd place is Alcatraz is located in western of America around San Francisco
@hlema.h6502
@hlema.h6502 7 жыл бұрын
እንዴከ ሽዋሮቢት የሚል ዜና ገናዛሬስማሁ ካገሬ ከወጣሁ አገሬ ወድሻለ አይዞህ ወንድሜ አም ላክ ለሁሉም ነገር ምክንያት አለው
@user-sp5xy8ti1i
@user-sp5xy8ti1i 7 жыл бұрын
ኮሜንት ብቻ አንብቤ ለመውጣት ነው የመጣሁት ማድግሻ ችግር ደርሶብህ ከሆነ እግዚአብሄር ይርዳህ
@monam540
@monam540 7 жыл бұрын
ውይ በጣም ያሳዝና እግዚሐብሔር ይድረስህ
@user-vy7nk8qd5p
@user-vy7nk8qd5p 7 жыл бұрын
ጋዘጠኞቹ መርቅነዋል እንዴ ለታሪኩ ብዬ ነው ፕሮግራሙን የጨረስኩት ጆሮዬ እፈልገዋለው ኧረ ስከን በሉ፣ የፈጣሪ ያለህ
@sofyamohammad8980
@sofyamohammad8980 7 жыл бұрын
አይዞህ ወድሜ ትገናኛላችሁ ተስፍ አተቁርጥ አላህ ያገናኛችሁ
@misakirgazahiyhimasakirgaz1851
@misakirgazahiyhimasakirgaz1851 7 жыл бұрын
አይዞክ እግዛብሔር ይርዳክ በጣም ያሳዝናል ታሪኩ
@hanajackie1040
@hanajackie1040 7 жыл бұрын
እኔ ምለው ኮመት ሰጪዎቹ የምን ማሹቃበጥ ነው ከፋለጋቹ ስሞ ካልፋለጋቹ ገደል ግቡ።....መብታቸው ነው እንደፋለጉት መሆን ተገዳቹ ምትስሙ ነው ምትመስሉት ወይ ስው ከስሞኑ የኔ ምከፍተው የፕሮግራሜ ማስራጫ ከሹከሹ ይሆናል አደረ እንዳትስሙ።......ትንሳዩ አይዞን ወንድሜ
@shibreabebeneo1858
@shibreabebeneo1858 7 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እግዛብሄር ይርዳህ
@harkeshhaili490
@harkeshhaili490 7 жыл бұрын
እዉነት፡ነዉ፡ያሳዝናል፡ምህረት፡ይላክልህ
@tigistesheta7675
@tigistesheta7675 7 жыл бұрын
fetari yagenagnachu yefkr amlak. yagenagnachu. tselota new
@nndhhd4215
@nndhhd4215 7 жыл бұрын
ኤጪ ስታስጠሉ ወዝ ወዝ ማለት ምዲነዉ
@zahrazahra2659
@zahrazahra2659 7 жыл бұрын
ትሳይ በጣ የማሳዝን ነው እግዝአብሄር ይርዳህ
@fozyajemal2559
@fozyajemal2559 7 жыл бұрын
አይዝሆክ አባት ሂወት እዴናት ሁሊም ብዙ ነገር ታሳየንናለች ግን ዋናው ብርታ አላህ ካንተ ጋር የወን
@reethareetha4854
@reethareetha4854 7 жыл бұрын
Yasasenal
@lidyaethii9432
@lidyaethii9432 7 жыл бұрын
ምንድነዉ ወዝወዝ ማለት ? ወይ ጉድ መቀለጃ አደረጉን እኮ
@babbab9946
@babbab9946 7 жыл бұрын
ኡፍ ታዋቂ እንሆናለን ብላቺሁ የሰው ጆሮ አታሳቁ በጣም ነውየምትደብሩትኢጪ
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 7 жыл бұрын
ወዝ ወዝ ወዝዝዝዝዝዝ
@jdhjfjfhewtkonjoudurjrur249
@jdhjfjfhewtkonjoudurjrur249 7 жыл бұрын
betam yazazinal tareku madegon betam iwudwalewu m uzekawun adamihe alitgibim
@ayizonko1184
@ayizonko1184 7 жыл бұрын
ውይ ወዝወዝ አልበዛም ታሪኩልብይነካል አይዞን
@tsega201212
@tsega201212 7 жыл бұрын
wandema Egzyabher kante gar yehun ♡ i can't estop caring :(
@user-bu7og6wk1g
@user-bu7og6wk1g 7 жыл бұрын
እንዴት እደምታስጠላ የሚነግር ሰው ጠፋ
@ethiopiaaddis3189
@ethiopiaaddis3189 7 жыл бұрын
አቦ ሚወዘውዝ ይወዝውዝክ ቶሎ ደብዳቤውን አንብብልን
@tg6061
@tg6061 7 жыл бұрын
Ethiopia Addis ክክክክክ
@fwzm7311
@fwzm7311 5 жыл бұрын
amen💚💛❤👃
@AliBaba-zl9ue
@AliBaba-zl9ue 7 жыл бұрын
my sister AMLke yerdACH ANDA alfoAL KENGEDE Yalwen hiwet ASEBE TENKarech AYLEYCH
@egezehabereergnayenewyemey2045
@egezehabereergnayenewyemey2045 7 жыл бұрын
tensay betam Lebe yemenka new egezhaber kantga yeun
@user-ql4pi8fq7k
@user-ql4pi8fq7k 7 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ወንድም
@yeshwendm3627
@yeshwendm3627 7 жыл бұрын
ጥሩየ ጎንደሬዋ
@mehammedty8875
@mehammedty8875 7 жыл бұрын
የዛሬዎቹ ደሞ ጠጥተው ነው እንዴ ፕሮግራም የሚመሩት
@isalemisalem2960
@isalemisalem2960 7 жыл бұрын
ወይ ሲያሳዝን አይዞህ ወንድሜ
@asmansar325
@asmansar325 7 жыл бұрын
የጎንደር ሙዚቃ ው ተመቸኝ ሀፒፐርስ ደይ
@tube-pm7cb
@tube-pm7cb 7 жыл бұрын
today its my birth day. ikwn teweldish belugny. mirx yee hager lijoch
@tttmmm9694
@tttmmm9694 7 жыл бұрын
እንዴት ነው ባክህ ወዝወዝ አይሬው እንዴት ነው ገለምሶ ነው እንዴ
@tgtk7942
@tgtk7942 7 жыл бұрын
Ttt Mmm ሳይሆን አይቀርም kkkkkk
@saramechamyefikratelshmtan5083
@saramechamyefikratelshmtan5083 7 жыл бұрын
Ttt Mmm kkkkkkkkk
@fatmasaid1217
@fatmasaid1217 7 жыл бұрын
ትግስት ከናዝሬት.
@tgtk7942
@tgtk7942 7 жыл бұрын
Fatma Said ወይዬ ፋጥዬ
@user-nh2jd1ku9t
@user-nh2jd1ku9t 7 жыл бұрын
ታሪኩ ያሣዝናል እናንተ ግን ወዝ ወዝ አበዛቺሁ
@user-pl3fy2sw2r
@user-pl3fy2sw2r 7 жыл бұрын
ውይ ዲጄዎቹ ክለብ መጯጯህ ለምዳቹ እዚ አደነቆራቹን 🙉
@housseineloussaily4592
@housseineloussaily4592 7 жыл бұрын
ehzbhere yamwzawez wezawez yaderghew enat skiarm hlial wendam fitar ykitlhe ayzohe madingew fiker yhenk ljie♥
@user-kd4yn8dp8f
@user-kd4yn8dp8f 7 жыл бұрын
ኤጭ ፕሮግራም የምታቀርቡት እስኪ ሰብአዊነት ትንሽ ይሰማቹ ትንሽ አዘኔታ ነገር ይሰማቹ ተፈጥሮ ከማየት የተከለከሉ ምግብ እንኳ በማሽን የሚቀርብላቸው እስረኞች ጉዳይ ስትናገሩ እንኳ ትንሽ አይሰቀጥጣችሁም ሰዎችን ያዝናናል ብላችሁ ካሰባችሁ እጅግ ተሳስታችኋል እሺ 😏😏😡😡😡 አምላክ ሆይ በምድር ዳኛ እጅ ላይ የወደቁትን ህዝቦችህን ተመልከት 😭😭😭
@azebazeb3242
@azebazeb3242 7 жыл бұрын
Pro Tech ምእን ይሰቀጥጣል እኛ ሀበሾች ችእግራችን ማስመሰላችን ነው በጥፋቱ ማንም ሰው ይቀጣል አለቀ
@yeshwendm3627
@yeshwendm3627 7 жыл бұрын
Pro Tech היי
@zaydmehariy805
@zaydmehariy805 7 жыл бұрын
Pro Tech
@zemarimelayktnyasmaln9721
@zemarimelayktnyasmaln9721 7 жыл бұрын
Pro Tech tikikil lubona yestn egziabher amlak hoy yetaserutn asefetaln yetamemutn feuseln
@yesunegne5990
@yesunegne5990 7 жыл бұрын
የአላህ በጣም ይገርማል
@user-mx4os6xt4x
@user-mx4os6xt4x 7 жыл бұрын
ታሪኩ በጣም ያሳዝናል ግን ድምፅ ቀንሱ አደነቆራችሁን
@user-md8bs2xg3j
@user-md8bs2xg3j 7 жыл бұрын
ዛዙዬ አይዞክ ፀልይ
@user-kw4tk2qe1o
@user-kw4tk2qe1o 7 жыл бұрын
ይወዝውዛችሁና አንዳች ነገር ምድነው ወዝ ወዝ ወዝ ሆ አላበዛችሁትም ወንጭፍ ይመስል ወዝ ወዝ ምናምን ደሞ ወንጭፍ ምድነው እንዳትሉ መቼም እንደኔ የገጠር ልጂ የሆነ ያቀዋል ወፍ መጠበቂያ ነው ከቴወች ይለፋችሁ ከከከከከከከከከከከከከከከከ
@rahmamohammed7888
@rahmamohammed7888 7 жыл бұрын
ሀያት ወሎየዋ ተመቸሽኝ ወንጭፍ አሳድጎኛል ወንጭፍን ሳስታውስ በትዝታ ወደኋላ ተመለስኩ
@user-kw4tk2qe1o
@user-kw4tk2qe1o 7 жыл бұрын
rahma mohammed የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ ልዩ ትዝታ አለው
@sintayehutube2871
@sintayehutube2871 7 жыл бұрын
so sad zazu u make me cry
@kalbeauty3243
@kalbeauty3243 7 жыл бұрын
hulam melkamun aseb enga e/r kenyi gar yehun hulum yalfel yeha hulu alfo kilgek gar kezazu gar honk btark melkbmtengir saw yargek kemr btam tesmg
@yedengelmariamlijhabtish2428
@yedengelmariamlijhabtish2428 7 жыл бұрын
ere mndenewu afachehu fren yelewum ende!!! yehone deseta yemetabeseru new yemetemeselut hooooo
@naniasefa2705
@naniasefa2705 7 жыл бұрын
e/r yerdak yena wandem berta hiyewat bezu aketacha alte esreken kelal yadergelek
@ayenalmshigute2538
@ayenalmshigute2538 7 жыл бұрын
Eruuuuuaaaa yehanakili mendinew yatagaba farasi maselachu Erasachun takotateru enji legna lasamewochi
@ArtArt-yz9dz
@ArtArt-yz9dz 7 жыл бұрын
mnm leza yelachukm yefikir clinic yibonisuwachukal
@melattasefeya3477
@melattasefeya3477 7 жыл бұрын
Art Art err enazi demetsachew erasu yerbeshale
@jotube5392
@jotube5392 7 жыл бұрын
ወዝ ወዝ ዋው
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 49 МЛН