Ethiopia: "ባሏ ሲሞት በአይኔ አይቼያለሁ!" በእህተማርያም ተከታዮች እና በሟቹ ባሏ ዘመዶች መሀል ፍጥጫዉ ተካሯል!

  Рет қаралды 28,094

Nuro Bezede TV

Nuro Bezede TV

Күн бұрын

Пікірлер: 247
@dironazendiro1827
@dironazendiro1827 4 жыл бұрын
እነዚህን አስሮ መግረፍ ምነው ያኔ በወያኔ ግዜ ቢሆን ያሳዩልኝ ነበር ።
@እኔነኝ-ቨ2ቸ
@እኔነኝ-ቨ2ቸ 4 жыл бұрын
ወያኔ እማ ቀሚሳቸውን እና ሱሪያቸውን አስወልቀው ቂጣቸውን ነበር የሚገርፏቸው እነዚህ ሌቦች አጭበርባሪዎች
@azebtufa8535
@azebtufa8535 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ ልክ ነሽ
@Jennifer-uo4lr
@Jennifer-uo4lr Ай бұрын
😂😂😂😂
@QueenOfShebaZaethiopica
@QueenOfShebaZaethiopica 4 жыл бұрын
አጭበርባሪዎች ሁሉም በግድያ ተባባሪዎች ናቸው!
@tesfutesfa6036
@tesfutesfa6036 4 жыл бұрын
ፀበል በቁፋሮ ያስቃል ካካካካካ የትም ቤተክርስቲያን ፀበል ተቆፍሮ አያቅም ስማ አንተ ደንቆሮ አዲስ አበባ 2ሚትር ብትቆፍር ውለ ይወጣል ፀበል ትላለህ ወይኔ ሀገር ቤት በሆንኩኝ እናንቸ እርኩሳኖች
@abdosodan5134
@abdosodan5134 4 жыл бұрын
መአበርተኛዎቿን ሁሉ ቂሊንጦ ማስገባት ነበር
@hendahenda4747
@hendahenda4747 4 жыл бұрын
እነዝህም ተባባሪናቸው ያስታውቃሉ
@برهانهبب
@برهانهبب 4 жыл бұрын
ሲጀመር፡ለሶ፡ነው፡የአይጥ፡ምሥክር፡ድንቢጥ፡አሉ፡አመዳም፡ሁሉ፡ትክክለኛ፡መንፈሥ፡የሠፈረባችው፡አመዳሞች፡ናችው፡ወዝ፡እንኳን፡የላችውም፡ውሽታሞች
@nuhaminyadata7548
@nuhaminyadata7548 2 жыл бұрын
Stupid killers,he is lying
@martaabatevlogs9486
@martaabatevlogs9486 4 жыл бұрын
ለሆዳችሁ ያደራችሁ በሰው የምታመልኩ ባንዳዎች 💀💀💀💀
@Fikeradis-i1f
@Fikeradis-i1f Ай бұрын
ስለ ህግና ስርዓት ከቤተክርስቲያን ተማሩ
@hanang7517
@hanang7517 4 жыл бұрын
ዘመናዊ ጠንቋዮች
@jdbhdhdhe9232
@jdbhdhdhe9232 4 жыл бұрын
እረ በጣም ክክክክክ
@natnaelyohanes7630
@natnaelyohanes7630 4 жыл бұрын
የትኛው መፀሐፍ ነው ማርያምን አምልኩ የሚለው ቅድስት ማርያም እንኮን የሚላችውን ስሙ ነው የምትለው እንኮን የከክፍትን ትህዛዝ ልትሠጥ ይቅርና እባካችው ሰዋች እናስተውል ድንግልን መጽሐፍ የሚገልፅት በትህትናዋ በታዛዥነቷ በቅድስናዋ ነው የሚገልፃት እባካችሁ እናስተውል
@እኔነኝ-ቨ2ቸ
@እኔነኝ-ቨ2ቸ 4 жыл бұрын
ሲያስጠሉ ምን ይመስላሉ የአርጊቷ ደሞ ይባስ
@greenlandmanpower8209
@greenlandmanpower8209 4 жыл бұрын
ውሽት እንደሚናገር ኣይኑላይ ያስታውቃል ።
@Eri-m1v
@Eri-m1v 4 жыл бұрын
Enane Chemero.... hulet Sebat yesfelegachuhale...🙏
@tsedaledamtsew4180
@tsedaledamtsew4180 4 жыл бұрын
ሰላቢ
@Alex-z4x
@Alex-z4x Ай бұрын
ማንያነገሳት ንግስንጉሳት የምትባለው በመድሀኒአለም ስም የምታጭበርብሩ እኔን መስሎ ተኩላዎች ይመጣሉ ብሎዋል ጌታእየሱስክርስቶስ ሰለዝህ የማይታወቅ ሀይማኖት ነው
@ኡሙአብዱሮህማን-ዸ1ሐ
@ኡሙአብዱሮህማን-ዸ1ሐ 4 жыл бұрын
ላይክ ያረኩት ተሻገርን ስለምወደው እጂ የሳቸው ሀሳብ ወድጄ አደለም እኔ ሌላ አልልም አላህ ሂዳ ይስጣቸው
@Non-nb3pi
@Non-nb3pi 4 жыл бұрын
ሌቦች ከተዋሕዶ ወረድ በሉ እራሳችሁን ቻሉ ከኛ ውረዱ እናንተ የወደፊት መናፍቅ የዋልድባን ጦስ
@lolak953
@lolak953 4 жыл бұрын
I know this is a lie ... their stories contradict each other. 1, When the accident occurred, all 4 passengers plus 1 driver was extremely injured and unconscious ... So, who called for Ambulance and Traffic Police?? Where is the report to prove this? 2, Why would you go and burry a body without having a sit-down /discuss/ come to an agreement about the funeral schedule with his Mother and Siblings? 3, The 3rd lady was unconscious during the incident ... therefore she can't be a witness of if he Died or Not!! These people are part of a CULT GROUP ... they don't understand how they're affecting & destroying a family!! Our Police should do further investigation and take the necessary action!!
@merontsige2143
@merontsige2143 4 жыл бұрын
I agree 100%.
@jamilaisaq8258
@jamilaisaq8258 2 жыл бұрын
Exactly 💯 it's a lie
@tekuameworksergut8984
@tekuameworksergut8984 4 жыл бұрын
አራስዋ ናት የገደለችው የሰሰይጣን አገልጋይ
@ኡሙአብዱሮህማን-ዸ1ሐ
@ኡሙአብዱሮህማን-ዸ1ሐ 4 жыл бұрын
ግን በፈጣሪ ብዙ ክርስቲአን ጓደኞች አሉኝ ግን ፈይኩን ሲሉ ሰምቸ አላቅም ምን ማለት ነው
@gntgnt6582
@gntgnt6582 4 жыл бұрын
Enesu.yemilut.leikun.new.marr.leikun.maletacheu.Amin.maletacheu.new.esh.egna.likun.anelem.Amin.new.emeneleu.enesu.ulum.neger.eye.qeyeru.new.leza.neu.yemilut
@johnnyjester9929
@johnnyjester9929 4 жыл бұрын
Leykun new feykun aydelem
@ዛሬምተመስገንየኔጌታ
@ዛሬምተመስገንየኔጌታ 4 жыл бұрын
አሁን የይችን ሴትዬ ስም ወደማይጠራበት የት ልሂድ በእተርኔት ይሄው ነው በፌስቡክም ይሄው ነው እረ ስለመጣው በሽታ ማሰቡ አድክሞኛል ኢፍፍፍፍፍ
@jdbhdhdhe9232
@jdbhdhdhe9232 4 жыл бұрын
አቤት አቤት ወሽት እረ አፋር ባልና ዘመ እንኳን አትልም እኔ የአገርምኝ የትልቁ ሴትዬ ወሽት
@yohanneskassa3786
@yohanneskassa3786 4 жыл бұрын
ድንቄም ንግስተ ነገስ እግዝሄር ልቦና ይስጣቹ
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 4 жыл бұрын
በክርስቶስ ሰም የተመሰረተ ሀይማኖት የለም። በጌታ በኢየሱስ ደም የተመሰረተው የሰው። ልጅ ከሀፃት አድኖ የዘለአለም ሞት እዳይሞት ኢየሱስ የመሰርተ ው ሀ ይማኖት የለም ፕውሎስም ሀ ይማኖት አልሰበከም የሰበከው ኢየሱስን ነው ።
@zenash1234
@zenash1234 4 жыл бұрын
የይ ጉድ
@fekadu9122
@fekadu9122 4 жыл бұрын
አታታሱቱ ይትኛው ሰነ መልኮት ተማርክ ሰውን ታድናግራልች ብዙ ቤተክርስቲያን አትውኩሉም በቅርብ እንድ ምትውግዙ እውቁ ቅድስ ሲንዶስ ትውግዛልች
@bettybre6312
@bettybre6312 2 жыл бұрын
ወይኔ በማርያም ምን ይመስላሉ አንድ እንኳን ደህና ሰው አይታይም
@አሪቡወሎ-ዘ5ሸ
@አሪቡወሎ-ዘ5ሸ 4 жыл бұрын
ወይመቃጠል ይሚለካ ይለካችሑ ምድር???
@nigestdebela6433
@nigestdebela6433 4 жыл бұрын
PELASE TAKE THME ALL HOSPITAL !!!!!!!!!!!!!!!!!!
@zamzamyusuf28
@zamzamyusuf28 4 жыл бұрын
ቤተሠብ ደግ አደረገ እናንተ ሴጣኖች
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል የሳን ንገር እንድህ ማስፋፋት የገርማል እግዚዮ ማረን ብክርስቶ እፍሩ
@yonasalemu2316
@yonasalemu2316 Ай бұрын
እረ ሰለ እግዚአብሔር ሁሁ ምንድነው ዘንድሮ !!!
@DekaAli-tf1gq
@DekaAli-tf1gq 3 ай бұрын
አይ ያገሬ ሠው በጣም ነው የምታ ሳዝኑት ኢሥራኤል ሀይማኖት አላት መሥሏችሁ ሥትታለሉ ውሥጤ በጣም ቢያዝንም ምን ማድረግ እችላለሁ እናንተን ማሣመን በፉፁም አይቻልም ኢሥራኤል እንግሊዝ እነዚህ ሁለት አገሮች ከአለም ላይ ውሥጥ ወሥጡን በረቀቀ ጥበብ ከአለም ላይ ትክክለኛ ሀይማኖትን አጥፍተው የአጋንንቱን ሀይማኖት ሊያነግሡ ተቃርበዋል መቼም አትነቁም ከፈጣሪ ጋር በፀሎት በጣም የቀረበሠው ነው የሚነቃባቸው ይሄ በገንዘብ የታወረ ህዝብ ሥለሀይማኖት ግድ አይሠጠውም ፈጣሪ ይጠብቀን
@meskeremdemssie2655
@meskeremdemssie2655 4 жыл бұрын
እናንተ ኦርቶዶክስ አይደለንም እያላችሁ አይደል ግን የምትጠቀሙት የኦርቶዶክስን ቤተክርስቲያን ንብረት የሆነውን ነው ከሄደው ጋር እየሄዳችሁ የኛን ቤተክርስቲያን እእትንኩብን
@KalKebede-g3z
@KalKebede-g3z 2 ай бұрын
እዚን አስረው ቢገርፋቸው ውሸታም መሆናቸውን ያምኑ ነበር ምድረ ቆሻሻ
@የዲኬር
@የዲኬር 4 жыл бұрын
ኢመገርመው ነገር የዎንዶቹ አጥንት ይቆጠራል የማህበሩ አባላቶች ከሄራንና ከትግስት ዉጪ ሁሉም አመዳሞች ናቸው ከበረሀ የተሰደዱ ርሀብተኞች የሚመስሉት ለምንድነው
@ናርዶስአየለ
@ናርዶስአየለ 4 жыл бұрын
ተሻገር አንተ እራስ ጮማ እራስነህ እነዚሂን ሰው አርገህ መጠየቅህነገሩ መንግስት ይዞታል አንተ ነገሩን ለማሸፋፈን ነው እንዴ
@fekadugashaw9297
@fekadugashaw9297 4 жыл бұрын
ምድር ግብስብስ ሁላ ሰው ጠፋና እነዚህ አሳፈረሪዎች የምታቀርባቸው ።
@hanang7517
@hanang7517 4 жыл бұрын
ይቅረቡ ባለማወቅ የተሳሳቱ ብዙ አሉ በተለይ በስደት ያሉት ስለዚ መታቅ አለባቸው
@melatmelatnew4923
@melatmelatnew4923 4 жыл бұрын
ድብን ያለ ውሽት ከንግግራቸው የሚያስተአውቅ እኔ ምለው ከማች ጋር ግን ስንት ሰው ነበር 1 ሰው ሞቶ የቀሩት እንኳን ቢያንስ ቀላል የሚባል ጉዳት የደረሰበት ሰው የለም አደጋው ከባድ ከሆነ ደም አለማፈራቸው የእግዚአብሔርን ስም እየጠሩ ከአይናቸው የሚያስተአውቅ ውሸት መናገራቸው ይምጣብኝ (ወይ ስንዱ
@kukubekele951
@kukubekele951 4 жыл бұрын
አንትም ብሎ እውነትኛ
@tesfutesfa6036
@tesfutesfa6036 4 жыл бұрын
ምድረ አጋስሶች አታፍሩም ስንት አባቶች እያሉ ይቺ ነበሰበሰች አሮጊትን ስትከተሉ ተኩላዎች
@jerryadan3389
@jerryadan3389 3 жыл бұрын
🙄🙄🙄🙄
@ethiopiant
@ethiopiant 4 жыл бұрын
ይች እርኩስ ስትዮ የሚገድል ሰው ይጥፋ ። ወ/ሮ ስንዴ ይድፋሽ
@kukubekele951
@kukubekele951 4 жыл бұрын
ትንሽ እፈሩ ነሣ ግቡ
@ethiopiant
@ethiopiant 4 жыл бұрын
ሰዎች እራሱ በሸተኛ ነው የሚመስሉት
@hanang7517
@hanang7517 4 жыл бұрын
😂
@Han.2431
@Han.2431 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@chouchou5674
@chouchou5674 4 жыл бұрын
በትክክል
@ማርታባህሩ
@ማርታባህሩ 4 жыл бұрын
ትክክል
@ericbank6410
@ericbank6410 4 жыл бұрын
መንፈስ እንዳለባቸው ያስታውቃሉ ወደ ፀበል የሚወስዳቸው ወገንየለም እግዚአብሔር ይግለፅላችሁ ሌላ ምን ይባላል
@hanang7517
@hanang7517 4 жыл бұрын
ለምንድነው ለፖሊስ ያልተነገረው ለትራፊክ ያልተደወለው
@tsedaledamtsew4180
@tsedaledamtsew4180 4 жыл бұрын
እማማ አያምርብሁም ዝም በሉ
@HabenGezai-yu7ww
@HabenGezai-yu7ww 26 күн бұрын
Denkoro
@የዲኬር
@የዲኬር 4 жыл бұрын
ሶድኛ አልሰማም ትላለች እንዴ አቀላጥፋ ከነትርጉሙ እየተናገረች ሌባ ውሸታቹ ግን ጥግ የለውም
@mamala3793
@mamala3793 4 жыл бұрын
ጠናዛ እሷን የመሰሉ ውሸታሞች
@የገጠርልጅ-ተ8ፈ
@የገጠርልጅ-ተ8ፈ 4 жыл бұрын
44:44 እና 46:47 ደቂቃ ላይ ከነቃሁ በኋላ ፖሊስ ጋር እቃ ልንቀበል ሄደን አለች ከዛ ስትዋሽ ደግሞ 48:44 ደቂቃ ላይ ወደ አ/አ ከተመለስኩ በኋላ ከ 15-20 ለሚሆን ቀን እራሴን አላውቅም ነበር አለች 😡 አራቱም ውሸት ተለማምደው የመጡ አጭበርባሪዎች ናቸው። #ፖሊስ እነዚህን ሰብስቦ መመርመር አለበት😡
@ericbank6410
@ericbank6410 4 жыл бұрын
አዎ ልክ ነው ደሞ ፅፋ ነው የያዘችው
@lensakuma5547
@lensakuma5547 4 жыл бұрын
ትክክል
@meronfriene1977
@meronfriene1977 4 жыл бұрын
እግዚኦ ምድረ አጭበርባሪ፣ ጊዜውን ጠብቆ እግዚአብሔር ይፈርድባችሃል
@ilovewoiio871
@ilovewoiio871 4 жыл бұрын
ያልገባኝ ነገር የክርስትና ሀይማኖት ስንት ነው።ሀይማኖት በማህበር ነው የሚመሰረተው ክክክክክክክክ እዛው ተንጫጭ በእስልምናየ ግን ሁለተኛ አፍሽን እንዳትከፍች ።መካ ሄጃለሁ ያልሽው የተቀናበረ ውሸት ስለሆነ እንጅ ማንም እንደማይለቅሽ ታውቂያለሽ ንግስት ተብየዋ። ድሮም የውሸት ሀይማኖት ነበር አሁን ደግሞ በማህበር ከፋፈላችሁት።ክክክክክ
@lensakuma5547
@lensakuma5547 4 жыл бұрын
ሀይማኖት አትንኪ አንችም ቦቤተሰቦችሽም የሰለምሽው ቅድማያቶችሽ አሏክበር ተብለው ታርደው ነው እስላም ያረጏቸው ወሎ ጎንደር እና ትግራይ ቅድማያቶቻቸው በሜጫ ታርደዋል ተገለው ነው እናም ሀይማኖት አትንክ እዛው አሏክበር እያልሽ ሰው እንደበግ ማረድ ነው? ሰይጣን
@susukonjo6341
@susukonjo6341 4 жыл бұрын
ቅሌታም ለሚስቱ ሙቶል ተብሎ ላተ ተሸሸገህ ምን አይነት መቅጠፍነው ውይ
@birhanyalew8248
@birhanyalew8248 Ай бұрын
Egzio meharene kirstos ere enastewl wegenoche,yich alem qeri nat.
@elsabetassefa3533
@elsabetassefa3533 4 жыл бұрын
Enant nachu ygdlachut.lferd mkerb albachu
@destanigatu9159
@destanigatu9159 4 жыл бұрын
በጣም ታሳዝናልችሁ የትንቢት መፈፀሜያ መሆናችሁ አምላካችን ቀደም ብሎ አስጠንቆናል እሱም የከፋ ዘመን ይምጣል በአንድ እጁ ውኃ በአንድ እጁ እሳት ይዞ እኔ አምላክ ነኝ የሜሉ ይመጣሉ እና ተጠንቀቁ ይላል:: አሁን በአይናችን አየን እባክህ አምላካችን ከዚህ ጉድ አውጥተህ ማረን እሷን ንግስት ብዬ ከጠራኅት (እመቤቴ ማሪያምን
@enatenatwollo4236
@enatenatwollo4236 4 жыл бұрын
Kolkolewechi st new ebakachihu yetekefelachihu enante tenkoy amlakiwechi
@tigistwoldemichael1425
@tigistwoldemichael1425 4 жыл бұрын
Thank you to tell us the truth 💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
@tigi3374
@tigi3374 2 жыл бұрын
ወንድሞቹ በርቱ እንኳን ለቤተሰብ ሰው ለሆነ ሁሉ ይቆጫል ።
@tigi3374
@tigi3374 2 жыл бұрын
ሰው ከነነፍሱ እግዚኦ በሉ
@tab8247
@tab8247 4 жыл бұрын
Woshetamoch
@Lisalove.-yz9xl
@Lisalove.-yz9xl Ай бұрын
እውነት ለማስመሰል በደንብ ተዘጋጅተው ነው የመጡት ያስታውቃሉ እነዚህን ፖሊስ ነበር በመስቀለኛ ጥያቄ ማጣደፍ የነበረበት
@omuaymen9218
@omuaymen9218 4 жыл бұрын
ኧረ ወሸት ምን ይዘበራርቃል እህተ ማሪያም አብረዉ ሂዳለች ይላል ከእንደገና ከሹፌር ጋ ሄደች ይላል ከዛ ሹፌሩ አሁን የት ነዉ ሲባል አንገናኝም አሐ ሁሉም ዉሸት ነዉ አትስማዉ
@Lisalove.-yz9xl
@Lisalove.-yz9xl Ай бұрын
ውይ ሲያሳዝኑ እነዚህም ደሞ ቀስ በቀስ ለአጋንንቷ መስዋእት ለእርድ የምታቀርባቸው ግዞተኞች ናቸው ምፅ
@mamala3793
@mamala3793 4 жыл бұрын
ዶማ ውሸታም ንግስተ ነገስት ትላለክ ደግሞ
@menberelegesse551
@menberelegesse551 4 жыл бұрын
ለሳዋ አግዚአብሔር የርዳት ዬ ልጅዎቹ አምላክ የ ሠው ወራ ከንቱ ናው ዋድቀ ሰሉ ተስበራ ናው በጣም ያሳዘናል
@yeshiwasfentahun9136
@yeshiwasfentahun9136 Ай бұрын
አሁን ደግሞ አይን የለለው የመላክ ስዕል ስለው ሚካኤል ነው። እያሉ ነው። እህተ ማርያምን ስዕለው ኪዳነምህረት ናት ።
@henokmehari7488
@henokmehari7488 4 жыл бұрын
ሰው አታምልኩ እባካቹ ።
@አፀደማርያም-ቀ2ኘ
@አፀደማርያም-ቀ2ኘ 4 жыл бұрын
እሡን ስትገረፍታወራዋለህ
@አፀደማርያም-ቀ2ኘ
@አፀደማርያም-ቀ2ኘ 4 жыл бұрын
እዴ አሁንም ይጠራልዴንግስት ሁላችሁም አጭበርባሪናችሁ ሌባናችሁ ተሼስወድህፈጣሪ ይጠብቅህ አትፋታቸዉ
@ssiehetube719
@ssiehetube719 4 жыл бұрын
ዉሸታም ግማታምች
@bayoushaeamro6781
@bayoushaeamro6781 4 жыл бұрын
Mesadeb Ayegebasheme
@yohannestariku2662
@yohannestariku2662 Ай бұрын
ኑሮ ሲደብረን በነዚ እብዶች እንስቃለን
@bisratgirir6238
@bisratgirir6238 4 жыл бұрын
የኢትዪጵያ ኦርቶዶክስ ህዝበ ክርስታን ሆኖ ጠቆይቷና እነዚህ የከሰሩ ነጋዲ መከተል ያበሳጭል ።
@lensakuma5547
@lensakuma5547 4 жыл бұрын
አስክሬን እስከ አምስት አመት ከተቀበረበት ወቶ መመርመር አብረው የነበሩት መጠየቅ አለባቸውይቻላል መክናው የአደጋ አይመስልም ከ አምስቱ እሱ ብቻ ሞተ? እሱ ከሞተ ቤቱ እንጠቀማለን ብከዛ ማርያም ትጎበኛችዋለች ግደይው ብላኝ ነው ሳትላችው አትቀሩም ወንጀለኞች ናችው ሹፌሩን ስጠይቅህ ቶሎ ብሎ አላገኘውምአለ ምነው ??? በደህና? ኮተታሞች
@Mesfinsisay-96129
@Mesfinsisay-96129 3 ай бұрын
ኢኛ ጉድነህም
@wondwossengebeyhu4588
@wondwossengebeyhu4588 Ай бұрын
አብረው ተሣፋሪ ነበሩ ወይ ከነበሩስ ምንም ጉዳት አልደረሰባቸውም ማለተ ነው እባካችሁ አሰከሬኑ ከተመረመረ የእነዚህ ሰዎች ምስክርነት ለረጋገጥ ይችላል
@Lisalove.-yz9xl
@Lisalove.-yz9xl Ай бұрын
ኧረ ፖሊስ ፖሊስ ምን ይሰራል ? እኛንኳን ብዙ ህፀፆች እያየን ነው በመስቀለኛጥያቄ ቢያጣድፉት ብዙ ውሸት ይገለጣል
@Lisalove.-yz9xl
@Lisalove.-yz9xl Ай бұрын
መተተኛይቱን በህይወት እንድትኖር አትፍቀድላት ዘፀአት 22 ፡18 ,
@ssiehetube719
@ssiehetube719 4 жыл бұрын
666 ናችሁ
@fekadu9122
@fekadu9122 4 жыл бұрын
አትቅላቅይ ባክሽ ቡዙ ውሻታም ፃዲቅ እር ባክህቺ
@jdbhdhdhe9232
@jdbhdhdhe9232 4 жыл бұрын
እረ ስትዮ የትልቅ ወሽትም
@zeynabbintkhadir8422
@zeynabbintkhadir8422 4 жыл бұрын
Abet abet abet abet abet iwshat inkuwanim albalum dag aragu
@tubeb7035
@tubeb7035 4 жыл бұрын
𝑒𝑟𝑒 𝑡𝑒𝑤𝑢 𝑠𝑒𝑤𝑒𝑐ℎ 𝑡𝑒𝑚𝑒𝑘𝑒𝑟𝑢 𝑏𝑒𝑘𝑎 𝑛𝑒𝑡𝑒𝑙𝑎 𝑦𝑒𝑙𝑒𝑏𝑒𝑠𝑒𝑛 ℎ𝑢𝑙𝑢 𝑛𝑒𝑔𝑢𝑠 𝑛𝑒𝑔𝑒𝑠𝑡 𝑒𝑦𝑎𝑙𝑢 𝑚𝑒𝑘𝑒𝑡𝑒𝑙 𝑓𝑒𝑡𝑎𝑟𝑖 ℎ𝑜𝑦 𝑦𝑒𝑑𝑒𝑓𝑟𝑒𝑡 𝑎𝑡𝑠𝑖𝑦𝑎𝑡 𝑒𝑦𝑒𝑠𝑒𝑟𝑎𝑐ℎ𝑢 𝑛𝑒𝑤
@elsaalemuethiopia
@elsaalemuethiopia 4 жыл бұрын
BETAM DES YEMILEW ANTE YE BETE KIHINET LIJ SLEHONK ANTEN MAWENABED AYCHILUM DES YEMILEW GIZE TISETACHRWALEH BEZIH AGATAMI TIRU GAZETEGA MEHONEHINHIN LIGELS IWEDALEHU 🙏🙏🙏
@fekadu9122
@fekadu9122 4 жыл бұрын
አንዴ ኦርቶዶክስ ነ ን አንዴ ውጫ ሀገር በጅት ቆም ያው አርብ ሀገር ያሉ ይናት ቢጤ ይርዳቹ እንጂ
@tigsttigst4094
@tigsttigst4094 4 жыл бұрын
Yedfachehu
@ethiopisaddisababa2951
@ethiopisaddisababa2951 Ай бұрын
😂😂😂😂
@sintayehuzewdu7359
@sintayehuzewdu7359 Ай бұрын
ጥንቆላ የለመዱ ናቸው እሷን የሚከተሏት የሚያሳዝነው የመቤታችንን ስም እየጠራች የምትሰራው ግፍ እና በደል
@Lisalove.-yz9xl
@Lisalove.-yz9xl Ай бұрын
እነዚ በውሸት ለውሸት ያሰለጠነቻቸው ጋሻ ጃግሬዎቿ ናቸው ። ምንም የማያቁ ጥራዝ ነጠቅ ጎረምሶች ዛሬ ትነስተው ተፋልሷል ተዛብቷል እያሉ አባቶችኝን እናርም ሲሉ አለማፈራቸው ። ንግስተ ነገስት ፣ ልዑል የዕቃቃ ገፀባህርያት
@elsabetassefa3533
@elsabetassefa3533 4 жыл бұрын
Asafarie woch yaemro beshtegoch .
@jamilaisaq8258
@jamilaisaq8258 2 жыл бұрын
astogifirilah they are earning by name of Mary
@ፍቅርለኢትዮጵያውያን
@ፍቅርለኢትዮጵያውያን 4 жыл бұрын
በዚህ መሀል ሟቹና ልጆቹ አሳዘኑኝ
@ssiehetube719
@ssiehetube719 4 жыл бұрын
የሰዉ ቤት ትለቃለችዉ ገና
@hanachakol5032
@hanachakol5032 2 жыл бұрын
ወይ ስምተኛው ሽ በናተላይ ተገለጠ በስምሽ ይነግዳሉ የተባለው ቃል ተፈፀመ እግዝኦ ማርነ
@lensakuma5547
@lensakuma5547 4 жыл бұрын
ሰትየዋ ቤት የተገኘው የእፃናት አፅም ነዝህ ናቸው አብረው የበሉት መታሰር አለብቸው ምድረ ኮተታም ብዙ ቦታ ብቆፈር ውሃ ይወጣል እመቤቴ ልካኝ ነው እያለች ስትሳደብ ማርያም ተሳዳብ ናት??? እውሮች አፈር ብሉ 666
@selinagetye2915
@selinagetye2915 4 жыл бұрын
ሁለት ወር ኩዳዳዴ ፆም ቀይሪ ያለቻት ተገልጣለት ነው ስለሳ መመስከሩን ትታችሁ አደጋውን እውነት ልሆን ይችላል ደግሞ እህተ ሰይጣን ግን ሁሉን ቀየረች በፆም እርጎ በልታችሁ በጣም ይገርማል
@foola22flool45
@foola22flool45 4 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😩😩😩😩😩😩😩😩😩😩😩😩😩😩😩😩😩😩😩😩😩😩
@ቹቹፍቅር
@ቹቹፍቅር 4 жыл бұрын
ቦታው ለምለም ስለነበር በረከት እንዲያገኙ wait a mint ?????
@TamruArga
@TamruArga Ай бұрын
Ahunm yamlko srat eyaweru new leboch woladit yeleba teketay aydelachum sew mitsomew lemebarek new lerasu tkm weregnoch
@fekadu9122
@fekadu9122 4 жыл бұрын
ሀገሪቱ ባጃቱ በውጭ እርዳታ ነው ቅድሰን አባቶች ፆም በቅን አንዴ ልቁምት ሰጋ በቻ እይበሉ ነው ይኖርው እንድናታ መቅልጃ አይድሎም
@SenaitDereje-l3f
@SenaitDereje-l3f Ай бұрын
ይጥረጋቹህ ነፍልል መንጋ !
@fekadu9122
@fekadu9122 4 жыл бұрын
አርበ ሀገር ይድክማችት በትን መናው ቤትሰበ በትርድ
@Alex-z4x
@Alex-z4x Ай бұрын
ንፅህትንፁኋንድንግልማርያም በናንተአፍ የምትጠራ አይደለችም 40:22
@hannaastatke6775
@hannaastatke6775 4 жыл бұрын
In the blue shirt Ante inkwan tishalaleh abatoch yasredu ene biku adelehum dinki neww Egziabher hakun yabralih
@foola22flool45
@foola22flool45 4 жыл бұрын
😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 7 МЛН
Wait for it 😂
00:19
ILYA BORZOV
Рет қаралды 11 МЛН
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
EVA mash
Рет қаралды 8 МЛН
ካገባች በ5ተኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ
28:05
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 7 МЛН