“ወንድሜን ከነ ነብሱ ነው የቀበረችው” የሟቹ የእህተ ማርያም ባል ወንድም ሚስጥሩን አወጣዉ! | Ethiopia

  Рет қаралды 610,151

Nuro Bezede ኑሮ በዘዴ

Nuro Bezede ኑሮ በዘዴ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 700
@meklit1543
@meklit1543 4 жыл бұрын
የቀድሞዉ ሹፌሩዋን ጠይቁ እሱ ሚስጥሩን ያዉቃል ብለዋል
@mdeenaadab4253
@mdeenaadab4253 4 жыл бұрын
ኢ ያ ምንም ህግ የለም ስኡዲሁኖ በነበር ይበጥስሺ ነበረ የገደለ ይገደል ቢባል በገደል ጡሩ ይዲፍትና
@tigestnigussie2705
@tigestnigussie2705 4 жыл бұрын
AWO Esun biteyiku teru naber
@ahavatube2404
@ahavatube2404 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fWi7ZIiGhL5jbJY
@Jennifer-uo4lr
@Jennifer-uo4lr Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 እዉነትሽ ነው
@alemyamaryam4432
@alemyamaryam4432 4 жыл бұрын
የሆነ ማደንዘዣ ሰጣቹ ነዉ እንጅ ይህንን ሁሉ ንብረት ወርሳ ወንድማቹን ገድላ ፅጥ ማለት እንዴት ያስችላል ሆሆሆ
@alganeshtekie2859
@alganeshtekie2859 4 жыл бұрын
Betekekel
@hanaalemseged573
@hanaalemseged573 4 жыл бұрын
Weye gude ageb new zemede
@selamgeta1979
@selamgeta1979 4 жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣችሁ እሷ ላይ ያለው ክፉ መንፈስ አሁንም ብዙ ሊያደርግ ይችላል አይዞህ
@samkwt8566
@samkwt8566 4 жыл бұрын
አሥማትአላትተብሏል
@mekdesmekdes4522
@mekdesmekdes4522 4 жыл бұрын
እረ በጣም ወይኔ ምን ጉድ ነው
@ማርያምእናቴ-ጠ7ሰ
@ማርያምእናቴ-ጠ7ሰ 4 жыл бұрын
የኔ የሚገርመኝ ማርያም በሷ አፍ መጠራቷ ነው ይች የሴጣን ሚስት
@Gh-rn3hz
@Gh-rn3hz 4 жыл бұрын
ክክክክ ባሏን እኮነው የሰደብሸው ይሷን አደለም የሰይጣን ሚስት አሳቅሸኝ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 4 жыл бұрын
Hahahaha የሰይጣን ሚስት
@farukyoutube1453
@farukyoutube1453 4 жыл бұрын
እናተ ሰው ስታመልኩ ነገሩ ያለቀው ማርያምም አልሽ ኢሳ አለይሚሰላም ስው ናቸው። አብብ ሳይመሽባችሁ ተመለሱ በዱንያ እደዝህ የተደናገራችሁ ስትሞቱ እዴት እደምትደናገሩ አብብ እህግዜ ተመለሱ
@emamaethiopia5992
@emamaethiopia5992 4 жыл бұрын
@@farukyoutube1453 ወዴት ነው የምን መለስ........? ስላልገባክወይም ስላልገባሽ ነው እንጂ እሷ ማለት እኛ አይደለንም ኦኬ ስለዚህ ያዳነንን መዳኒያለም ጠንቅቀን እናውቃለን እናንተም በየሚዲያው እየወጣ ቸው እምነታቸውን አታሰድቡ ብዙ ሙስሊሞች አሉ እነሱ ተከብረው እምነታቸዉን ያስከበሩ ብዙ ነገር ማለት እችል ነበር ግን አንቺን ያልሆኑ ብዙ ሙስሊሞች ስላለው የነሱን ክብር መንካት አልፈልግም ስለዚህ ያከበረሽው ይክበር እላለሁ
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 4 жыл бұрын
ማርያም እናቴ. እኔም ይገርመኛል በጣም እመብርሀን ልቦናዋን ትመልስላት አሜንንንንንንንን
@fafitrue5656
@fafitrue5656 4 жыл бұрын
በእምነት የተደበቁ ሰይጣኖች ብዙ ናቸው ። ፈጣሪ ከዚ ይጠብቀን!!
@በእምነትበእምነት-ሸ3ዐ
@በእምነትበእምነት-ሸ3ዐ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@weynuwababy4877
@weynuwababy4877 4 жыл бұрын
እናንተ የልጆቹ ብላችሁ ብትተዋትም ይቺን ጋለሞቷ አጋንታም ክፉ ስራዋ አጋልጧታል የሟቹም ባለቤቷ ነፍስ ትፋረዳታለች። ቤቱ መኪናውም ተመላሽ ሲሆን አደራችሁን ፀበል አስረጩት የትግስት የሰይጣኑው ተከታዮች ልብ አድርጉ ንስሐ ግቡ
@birhananbese4809
@birhananbese4809 4 жыл бұрын
ማስረጃ ብሎ ዝም የኔታ ቲዩብ እና የኛ ቱዩብ ጋዜጠኝነትን ከዚ ተማሩ
@mimifitsum9250
@mimifitsum9250 4 жыл бұрын
በጣም
@tesdaleassefa2917
@tesdaleassefa2917 4 жыл бұрын
@@mimifitsum9250.
@miminigussie2794
@miminigussie2794 4 жыл бұрын
ምነው ወገን ዘመድ እንደሌለው የፈለገችውን አድርጋ እስከመቅበር ስትደርስ ዝም ያሉት ወዲያው እንደቀበረች ኡኡ ብለውወደህግ መውሰድ ሲገባቸው አሁን መለፍለፍ ምንም ዋጋ የለውም ልጁ ወገን ዘመድ ነው ያጣው ቤትን የሚያክል ነገር ወሰሰዳ ቁጭ ስትል ዝም ብለው የከረሙት ያሳዝናል በእውነት እናንተ ቤተሰብ አደላችሁም ጨካኞች ናቹ😭
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 4 жыл бұрын
ፍርድ ቤት ሲንከራተቱ ነበር ለወሬ አትቸኩይ
@miminigussie2794
@miminigussie2794 4 жыл бұрын
@@selamawitghebre3118 ለወሬ የቸኮልሽው አንቺ ነሽ ሲጀመር ላንቺ አደለም የጻፍኩት ሲቀጥል ለወሬ የቸኮልሽው አንቺ ነሽ ምክንያቱም ላንቺ ባልተጻፈ ነገር ላይ ለመሳደብ ሮጥሽ🤔
@getatubegeta9122
@getatubegeta9122 4 жыл бұрын
Atefrji Konjo I know this family love each other I don’t even believe this Her husband he is hard worker
@antipas1097
@antipas1097 4 жыл бұрын
@@selamawitghebre3118 kzbin.info/www/bejne/jH2vXnZolryWapo
@ethiofikirtre7525
@ethiofikirtre7525 4 жыл бұрын
Ayadris new myballee. Be mhal lijochi Sile allu new ale
@ሰላምለኢትዮጵያ-ቀ7አ
@ሰላምለኢትዮጵያ-ቀ7አ 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ግን ፍትህ አለች አይ አምላኬ እውነት አንተ መልካም አባት ነህ እባክ ይቅር በለን ማስተዋሉን ያድለን
@efremlegesse
@efremlegesse 4 жыл бұрын
ይች ሴትዮ መንግስት ልጆቿን በሱ ጥበቃ ስር ካላዋለ የህይወታቸው ነገር ያሰጋል። በሽተኛ ስለሆነች ልጆቹን አትርፏቸው።
@getuadmas6416
@getuadmas6416 4 жыл бұрын
Efrem. That is true. The government should be responsible if anything happenes to This kids.they are UK citizens after all.
@selinatube1808
@selinatube1808 4 жыл бұрын
Yager lije eski bekenenet Photoyen Chan belena subscribe adergilgen
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 4 жыл бұрын
ክብር ይግባውና ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመጨረሻው ዘመን ሃሰተኞች ነብያት እንደሚበዙና እንድንጠነቀቅ በነዚህ ተኩላዎች እንዳንበላ አስቀድሞ ስለነገረን አንደነግጥም ግን የዚች ደግሞ የባሰ ነው ፍርዱን ቸሩ መድኃኔዓለም ይስጥ ሌላ ምን ይባላል ።
@እናቴናፈቅሽኝስደተኛዋነኝ
@እናቴናፈቅሽኝስደተኛዋነኝ 4 жыл бұрын
ኸረ ፖሊስ ግን ይህ ሁሉ ሲሆን ምንድነዉ የሚሰራዉ ወይም ከፍተኛ ጉቦ ተቀብሏል እንዴ እዉነቱ አፍጥጦ እንዴት ነዉ እንዲ ችላ የሚባለዉ ቤቱ ቢለቀቅላቹ እንኳን አስረጩት ፀበል ከባድ መንፈስ አለበት 🙏
@ሚካኤልነውአባቴ
@ሚካኤልነውአባቴ 4 жыл бұрын
ፖሊስ ንፁህ ስው እየገደለ ነበር መቼ መጥፎዎቹን ይይዛሉ
@etsubeseleshi3416
@etsubeseleshi3416 4 жыл бұрын
መንግስት መኖሩም ያጠራጥራል።
@blackstone07
@blackstone07 4 жыл бұрын
በኢትዮጵያ አንድ ሰው ወንጀለኛ ሆኖ ወይንም በወንጀል ተጠርጥሮ ያለማስረጃ ወይም ወንጀሉ ሳይረጋገጥ ወንጀለኛ አይደለም። ህጉ ካልተሻሻለ ፍርድ ቤት ወይም ፖሊስ ምንም ማድረግ አይችልም። በተጨማሪም ምርመራው በስርኣት እንዳይሄድ በሙስና ወንጀሉ ተድበስብሶ እንዲያልፍ ይደረጋል።
@tinbitayele9797
@tinbitayele9797 4 жыл бұрын
እዛው አገር ውስጥ ተቀምጠው እስካሁን ለምን ዝም ብለው ቆዩ አመት ሙሉ በተለይ እናት የልጄን አሟሟት ማወቅ አለብኝ ብላ መጠየቅ መብት አላት ቀየአቅጣጫው መጣራት ያለበት ጉዳይ ይኖራል
@etsubeseleshi3416
@etsubeseleshi3416 4 жыл бұрын
Tinbit Ayele : I agree with you but investigation can be done when you have competent judicial establishment free of corruption.
@የተዋህዶልጅነኝየድግልማረ
@የተዋህዶልጅነኝየድግልማረ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ ወድሜ እውነት ነው የተናገርከው ማረያም እደዚ አትልም የአልከው እውነት ነው እናትችን ድንግል ማረያም በስም ዪነግዳሉ የእውነት አምላክ የድንግል ማረያም ልጅ ፍሩዱን ዪስጣት
@EthioMerejaNow
@EthioMerejaNow 4 жыл бұрын
አይ ስምንተኛው ሺህ ወደየት እየሄድን ነው ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን ኮሮና ከሀገራችን እንዲሁም ከኢትዮጲያ ጠፍቶ ለማየት ያብቃን
@azebtufa8535
@azebtufa8535 4 жыл бұрын
አመረን አሜን
@lubabalubaba2544
@lubabalubaba2544 4 жыл бұрын
አሚንያረብ።።።ወደየትእየሄድንእንደሁ።ሁላችንም።ግራተጋብተናል።።ወንድም
@lamar5988
@lamar5988 4 жыл бұрын
እመብረሀን ታጋልጣት☝
@halimasaid3631
@halimasaid3631 4 жыл бұрын
አሜን
@User-eu6pi
@User-eu6pi 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@lidyaethii9432
@lidyaethii9432 4 жыл бұрын
እመቤቴን የእኛን የምታናግረን የትኛዉም የፅድቅ ስራችን ነዉ እንኳን ማናገር ስሞን የመጥራት እንኳን ብቃት የለንም
@ይቅርበለኝአምላኬስለናትህ
@ይቅርበለኝአምላኬስለናትህ 4 жыл бұрын
እናንተም ችግር አለባችሁ እንጂ ወይ እሷን ትፈሩ ይሆናል እንጂ ወንድምን የሚያክል ነገር ከነ ነፍሱ ስትቀብር እስከዛሬ ለምን ዝም አላችሁ ምንም ልጆች በመሀል ቢኖሩም ነገ ልጆቹ ላይ ምን እንደምታደርግስ ምን ማረጋገጫ ነበራችሁ አሁን ከታሰረች በኋላ መጮሁ ምን ይጠቅማል ቤቱን ትረከባላችሁ የሱን ነፍስ ግን መመለስ አትችሉም
@kiyaali3188
@kiyaali3188 4 жыл бұрын
👍👍👍
@mebrihitgebre
@mebrihitgebre 4 жыл бұрын
Subscribe areggn mareye
@ጦይባየወሎልጅT
@ጦይባየወሎልጅT 4 жыл бұрын
ሳህ
@nayjesus5584
@nayjesus5584 4 жыл бұрын
Tikikil enem germojal betam
@enathagertube4619
@enathagertube4619 4 жыл бұрын
እሱን ቢሉት ቢሉት እምቢ ብሎ ከነሱም ጋር አለያይታው ነበር እና ብቃ ኑሮውን ይኑር ብለው ተውት ነው በመሀል የገደለችው
@romangebru5846
@romangebru5846 4 жыл бұрын
Good information
@ahmelahmel1485
@ahmelahmel1485 4 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ይርዳቹ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሀቁን ታውጣላቹ እውነት ሀቅ ተደብቆ አይቀርም አይዞቹ የስንት ሰው እንባ ይኖርባታል ይፈረዳት እውነት
@benjaminkiflemariam143
@benjaminkiflemariam143 4 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር እንባችሁን አይቶአል;; ጌታ በስራው አይሳሳትም:: እሳ የሠይጣን ቁራች ነች :: YES !!!!! የፍርድ ቤቱን እንካን ደስ አላችሁ :: በጣም ነበር ያዘንኩት ስትናገር
@mulualim7948
@mulualim7948 4 жыл бұрын
ለምን ተከታዮቿን ከቤት አታባርሯቸውም ምን ይሰራሉ እነዚህ ኮተታሞች ይቺ ሴጣን እግዚአብሔር ይፍረድባት 👹👹👹
@europa7232
@europa7232 4 жыл бұрын
አንቺ ኮተት አሮጊት አቺ እራስሽ የቶሎሳ ቀኝ እጂ ያማራ ጠላት 82 ስው ከቶሎሳ ጋር አሳርደሻል ትጠየቂበታለሽ በስአቱ ቶሎሳ ማሪያምን እያለ አማራን ለመያዝ ብዙ ወንጀል የሚስራ አስመሳይ ሀሸሸ ሻጪ ነው የእህቱ ባል አህመድ የሚባል ሀዊ የምትባል ልጂ ያለችው ድሬዳዋ የሚኖር ኦነግ ብዙ አማራ ያስገደለ ከሱ ጋር ነው በድብቅ ቶሎሳ የሚስራው የድሬዳዋ ነዋሪዌችን ጠይቂ አህመድ ማለት ማን እንደሆነ
@kiyakiya5004
@kiyakiya5004 4 жыл бұрын
@@europa7232 mendinew yemitaweriw tabiya tasastesh new ende?🤣🤣🤣🤣
@nigistbogale9113
@nigistbogale9113 4 жыл бұрын
Men aynat gud naw yemsamaw E/r yefrdbat abo ye saytan malktna nahch
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 4 жыл бұрын
@@nigistbogale9113 እ/ር❌ እግዚአብሔር ✅✅
@خيري2838
@خيري2838 4 жыл бұрын
አይዛሕ ወንድሜ አላሕፅናቱን ይሥጥሕ ወላሒ ያማል የአላሕ ሚዛን አያዳላም በትግሥት ጠብቅ
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 4 жыл бұрын
😭😭😭 እግዚኦ እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን እህህህ እግዚአብሔር ቀን አለው አይዟችሁ ወገኖቼ እውነት ብትቀጥንም አትበጠስም ይህ ስይጣን አስራር እንጅ እናትን ጎዳና ጥሎ ማርያም ላከችኝ ይባላል 😭😭😭
@tonyokpan9631
@tonyokpan9631 4 жыл бұрын
ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ይፍረድባት።
@museabera
@museabera 4 жыл бұрын
kzbin.info/door/Sx_HKyOETa9o8KnyiS5N3w
@edenjesusisgod9052
@edenjesusisgod9052 4 жыл бұрын
እኔ በጣም ደስ ያለኝ ነገር ቤኑር በቅድስ ድንግል ማርያም ስም ስታጨበርብር በለቱ ቀኑ ዋኒ ቤት መጣሉ ነው እግዚአብሔር የዘላለም እስርኛ ያድርጋት
@አቤቱእኔደካማነኝአንተህአ
@አቤቱእኔደካማነኝአንተህአ 4 жыл бұрын
ቢቆይም እግዚአብሔር ይፈርዳል እግዚአብሔር የወንድምህን ደም ያውጣልህ
@hiwotgirma1256
@hiwotgirma1256 4 жыл бұрын
ሳይብስባት ሆኖ እናትህ ከነነብሳቸውን ወጡ እንጂ ወንድማችን እናትህንም ትገላቸው ነበር ።
@meron7439
@meron7439 4 жыл бұрын
በርቱ የሷ እናት ወጥታ እየተናገረች እሱ ዘር እንደሌለው ሁላችሁም መደበቅ የለባችሁም ህዝብ መስማት አለበት አፅሙ ይወቅሳችሁል ዝም ብትሉ ድምፅ አሰሙለት ።
@ahavatube2404
@ahavatube2404 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fWi7ZIiGhL5jbJY
@uuu6182
@uuu6182 4 жыл бұрын
መፅናናት ይስጣችሁ በእውነት
@sarayewrmeringueevernews2752
@sarayewrmeringueevernews2752 4 жыл бұрын
የምታመልከው ሰይጣን ባልሽን ገብሪልኝ ብሏት ይሆናል
@Tube-rt1zg
@Tube-rt1zg 4 жыл бұрын
ምንም ጥርጥር የለውም።ይቺ ሰው በላ ናት😢ብቻ እግዚአብሔር ፍርዱን አይንሳት👐
@mikides.biklebikli2138
@mikides.biklebikli2138 4 жыл бұрын
ትክክል በራሷ የሚያነግራት እርኩስ መንፈስ ነው
@zinashdereje2056
@zinashdereje2056 4 жыл бұрын
ትንሽ ብትቆ ልጆቾቿን መገበራ አይቀልሬነው
@dagnachewbizuneh5560
@dagnachewbizuneh5560 4 жыл бұрын
No question that’s obviously. We should pray. As an orthodox I couldn’t believe why we wait until this time
@mimifitsum9250
@mimifitsum9250 4 жыл бұрын
አዎ ሰይጣን እንዲ ነው የሚያረገው ትንሽ ቆይታ ልጆቿንም ተራ በተራ ያስገብራታል ተከታዮቿንም ጨምሮ
@hirutgezahegn1812
@hirutgezahegn1812 4 жыл бұрын
አረ ጉድ ነው ዘንድሮ የማይሰማ ነገር የለም 🙆‍♀️🙆
@tigsitbelete9245
@tigsitbelete9245 4 жыл бұрын
እውነት የባሏን አሟሟት ስትናገር ምንም እኳ የልጆቿን አባት ይመስልና የጥሩ ጎረቤት ሞት ያህል አልነቃትም ነበር ፍርድማ በእግዚአብሔር ተገኘዋለች
@museabera
@museabera 4 жыл бұрын
kzbin.info/door/Sx_HKyOETa9o8KnyiS5N3w
@ቤቴልእናኒነኝ
@ቤቴልእናኒነኝ 4 жыл бұрын
በትክክል አይተሽልኛል እቃ የጠፋት አይመስልም ነበረ ጥበቧን ለብሳ የማያቋርጥ ፣ የሀሰት ወሬዋን ቀጠለች
@قالمااعدهالله
@قالمااعدهالله 4 жыл бұрын
ስለ ካእባ ሴራ እጠነስሳለዉ ብላ አላህ አዋረዳት ገና ምን አይታ
@fouzal1405
@fouzal1405 4 жыл бұрын
ወላሂ 3 ቀን ውስጥ ማረማ ገባች
@አላህሆይዝርያዬንአብዛልኝ
@አላህሆይዝርያዬንአብዛልኝ 4 жыл бұрын
እኮ የት አባቷ
@እሙኻሊድነኝስዴትያደከመኝ
@እሙኻሊድነኝስዴትያደከመኝ 4 жыл бұрын
@@fouzal1405 እሷነች እንዴ ከአባውስጥ ሁና ስትናገር የነበረችው
@መክያወሎየዋየወንድሞቸቀበ
@መክያወሎየዋየወንድሞቸቀበ 4 жыл бұрын
@@እሙኻሊድነኝስዴትያደከመኝ ሌላ ሴት እንደተላከች እድርጋ ነው ግን ድምፁ የሷ ነው
@hayathussine602
@hayathussine602 4 жыл бұрын
አኡዚቢላ ስር ነገር አለ ውደ በአላህ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@yedipro1145
@yedipro1145 4 жыл бұрын
እውነት ይህቺ ሰይጣን ነች ብቻ እውነቱን አምላክ ያውጣው።
@SamsungGalaxy-o6m
@SamsungGalaxy-o6m 4 ай бұрын
አይዞክ ዘግይተንም ቢሆን የሰማን እንደርሳለን ።
@የፍቼወርቅ
@የፍቼወርቅ 4 жыл бұрын
የሚገርም ነው እንዴት አይነት ክፉ መንፈስ ነው የሰፈረባት? እግዚ ኦ ማህርነ ክርስቶስ
@seniabiy5101
@seniabiy5101 4 жыл бұрын
አሁንም ተከታዬቿን ተይዘው መመርመር አለባቸው በጣም ብዙ ወንጀል ይኖራል የሰሩት ይቺ ሴጣን ምንም የማያውቁትን የጎዳና ተዳዳሪዎች እራሱ ተከታዮቿ አድርጋለች
@abebechgyesus735
@abebechgyesus735 4 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝነው የእመቤታችንን የማርያምን ስም በከንቱ ሲጠራ ያሳዝናል ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
@rozitsegaye3802
@rozitsegaye3802 4 жыл бұрын
እብድ ነሽ
@molyamalkmo3842
@molyamalkmo3842 4 жыл бұрын
תלד
@NnNn-hw9om
@NnNn-hw9om 4 жыл бұрын
ሙስሊም አነካም ከተነካ ከአላህ ያገናኛል የእተ ሰይጣንም እደዛ ነው የሆነችው
@dr.samuelmakonnen5020
@dr.samuelmakonnen5020 2 жыл бұрын
🙏🇮🇱🔯🇺🇸 ባጠቃላይ : ሙልጭ : ያለ : ቀጣፊ : ነህ : ቦታው : የባልዋ : የልጆቹ : አባት: ነው : የሞተው : በመኪና : አደጋ : ነው : እለተ : ብርሀን : ምንታደርግ ⁉️
@kulchkulch8381
@kulchkulch8381 2 жыл бұрын
i7iuuu66uuu
@youtoubechanal317
@youtoubechanal317 4 жыл бұрын
በጣም ያማል ፍጣሪ አለ አይዞህ ወንድሜ ፍርዱን ከአምላክ ታገኝዎለች
@bunagondar795
@bunagondar795 4 жыл бұрын
I still believe this God never close his eyes. Karma is doing her job Dear family don’t worry the truth will come out soon but don’t stop fighting for this. Older brother was nice , he has Ethiopian heart. But her , she is a David. What ever she is doing she has guilty conscious this is cover up please don’t stop fighting for your brother. If he had accident in another city how his body end up in Addis Ababa she needs to answer this. Family stay strong.All Ethiopia Christian and Muslim people pray for you.🙏🙏
@hanonmera8092
@hanonmera8092 4 жыл бұрын
devil not David. I knew that its auto correct error
@tibebeyemanebrahan4051
@tibebeyemanebrahan4051 4 жыл бұрын
ቃለመጠይቁን መዝሙሩን ይዘጋልን
@eagle4452
@eagle4452 4 жыл бұрын
እውነትን የሚያውቀው የሰማይ እና የምድር ጌታ ኢልሻዳይ ፍርዶን ይስጥ የሚያሳዝነው ግን የ ኢትዪጽያ ህዝብ መፅሀፍ ቅዶስ የሚያስተምረው በማጣቶ የመጣውን ነብይ ነን ባይ እና እህተ ማርያም ነኝ ባይን በድፍን እየተከተለ መጥፍቶ ነው ፣
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ አስተማሪ አላጣም የአባቶችን የአገልጋዮችን የሰባኪያንን ልፋት ገደል መክተት ግፍ ነው ግን እኛ የምንከተለው ሽብር ብጥብጥ ክፋት የሚያወራን ሰው ነው ይሄ ደሞ ገና ዋጋ ያስከፍለናል ። በዛ ላይ ህዝባችን በይበልጥ ባእድ አምልኮ ተከታይ ነው
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 4 жыл бұрын
አስተማሪማ ሞልቷል ግን ህዝቡ ባለራዕይና አጭበርባሪ የሚያሳምን ሰይጣን ያለበት ይመስል ትክክለኛ አባቶችን መስማት አይፈልጉም
@hami1628
@hami1628 4 жыл бұрын
ሰሚ ጆሮ እንጂ የሚያስተምሩ አባቶች አላጣንንም ልቦናውን ያድለን
@eagle4452
@eagle4452 4 жыл бұрын
@@hami1628 ሀይሚዪ ሰሚ ጆሮ ስትይ ፣ ሴት ልጅ ትከናነብ እያሉ የሰበኩትን አልሰማሽም ማለት ነው ፍቶሽ እኩ ግማሽ እራቆትሽን ነው
@hami1628
@hami1628 4 жыл бұрын
@betty this is why I said we don’t have ሰሚ ጆሮ አስተካክለው አህቴ thanks 🙏
@derejetadesse2415
@derejetadesse2415 4 жыл бұрын
ለማመን ይከብዳል ወንድማችሁ ሲሞት ምንም ክስ ያልጀመራችሁ ሰዎች እናንተም አረመኔ ናችሁ
@ruthbeyene7111
@ruthbeyene7111 4 жыл бұрын
Endee lijochi bemehal alu eko
@bisictobisicallow961
@bisictobisicallow961 4 жыл бұрын
ይህ የኔም ሀሳብ ነው እዝከዛሬ ዝም ጭጭ ብለው እርሳቸውን ሲበሉ
@getatubegeta9122
@getatubegeta9122 4 жыл бұрын
Please don’t judge I know this family love each other I don’t even Believe this happened She is Devil woman
@og5184
@og5184 4 жыл бұрын
እኔም የገረመኝ እሱ ነው
@AaAa-sf8vw
@AaAa-sf8vw 4 жыл бұрын
አትፍረዲ ይፈረዲብሀል
@ኤደንቀበጥአርሲነጌሌዘርለ
@ኤደንቀበጥአርሲነጌሌዘርለ 4 жыл бұрын
ጉዳቹን ስሙ ተከታዮቿ
@tinawolde9826
@tinawolde9826 4 жыл бұрын
መፅናናቱን ይስጣቸሁ, አቤቱ እግዚኦ
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 4 жыл бұрын
ታላቅ ወንድማቸው ትልቅ ስው ስለሆነ ለልጆቹ ማዘኑ ትልቅ ሰው ነው እግዚአብሔር ዋጋዋን ይሰጣታል: አጣልታ ለሞት አደረገችው ወንድሜ ይህንን ቪዲዬ ተመልከት ለወንድምህ ሞት እሷን ምክንያት እንደሆነች እንዲሁም ክንፈ ስለሞተ ነው እዚህ እንደልብ የገባነውይላል kzbin.info/www/bejne/hHTYkHulZ9xmba8
@sst1748
@sst1748 4 жыл бұрын
ልብ በል
@እናቴናፈቅሽኝስደተኛዋነኝ
@እናቴናፈቅሽኝስደተኛዋነኝ 4 жыл бұрын
ይኤን ቪድዮ ለማስረጃነት ቢይዙት በጣም አሪፍ ነዉ ጋሹ የሚባል ተባባሪ ወንጀለኛ ነዉ
@lulaweldelchel1669
@lulaweldelchel1669 4 жыл бұрын
Ayzachhuste I thought more about your mother how to ur mother very sadness but I hope God be side knfe mother so God blessed u. Thanks God blessed u
@azebfantaye6441
@azebfantaye6441 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ምንም ማድረግ አትችልም ምክንያቱም ሁሉንም ነገር የምታደርገው ቤቷ ነው ለዚህ ነው ዝም የተባለችው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ወገኖቼ ሁላችንም የምንማርበት ነገር ማንም ሰው በወኪል በወንድም በልጅ ምንም ንብረት እንዳንገዛ ምክንያቱም ከሙግት አያድነንም ትምህርት እንውሰድ
@zayetube3001
@zayetube3001 4 жыл бұрын
Mellye leke nesh yenem hasab newe
@sadamohamed2455
@sadamohamed2455 4 жыл бұрын
እውነት ትመነምናለች እጂ አትበጠስም ኢሻ አላህ ገና ጉዲሽ ይወጣል አቺ የሼይጧን ጋደኛ
@rrgtgfty5206
@rrgtgfty5206 4 жыл бұрын
ሰህ
@samkwt8566
@samkwt8566 4 жыл бұрын
ሀቅነው
@samkwt8566
@samkwt8566 4 жыл бұрын
@Khalid Amir ሠብስክራይብአርጌሀለሁ
@hilinaworkneh9350
@hilinaworkneh9350 4 жыл бұрын
አንቺ ደግሞ አህዛብ ለፈጣሪ ሳይሆን ለፍጡር የምትሰግጂ የት ታቂና የዞረብሽ
@እሙኻሊድነኝስዴትያደከመኝ
@እሙኻሊድነኝስዴትያደከመኝ 4 жыл бұрын
@@hilinaworkneh9350 ክክክክክ ለስእል የምትሰግጅ አንቺ እና መሰሎችሽ ናቸው እኛስ አልሃምዱሊላህ ለአላህ ሱበሃነሁወተአላ ነው ጥራት ይገባው በስእልና ለቁሳቁስ አንሰግድም
@mimifitsum9250
@mimifitsum9250 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛው አንደኛ👌ሌሎች ቲዮቦችም ተመልከቱት ልምድ ይሆናችኋል
@sarasid5599
@sarasid5599 4 жыл бұрын
ወዳው እንደምተ ነበረ መከራከሪ
@meron7439
@meron7439 4 жыл бұрын
በመጨረሻው ዘመን አሰተኛ ነብይ ይነሳሉ እናንተ ከነሱ ተጠበቁ ነው እንጂ ያለው ሄዱ አበረታቱ አልተባለም ተከታዮቿ ንስሐ ግቡ ።
@zaharmahammed7627
@zaharmahammed7627 4 жыл бұрын
ትክክል ነው የሚናገረው አላህ ያጋልጣቸዋል አይዞህ ወንድማችን
@እንደቤቴ
@እንደቤቴ 4 жыл бұрын
Is too late...እውነትን ለመናገር እኛ ኢትዮጵያውያን በሁኔታወች ላይ መዘናጋትና ችላ ማለት ይታይብናል።
@hanonmera8092
@hanonmera8092 4 жыл бұрын
its complicated. there are kids involved
@KBB627
@KBB627 4 жыл бұрын
የትግስት ፍትህአወቅን ("የእህተ ማርያምን") ቅዥትም ሆነ መቀባጠር ተከታይም ሆነ ደጋፊ አይደለሁም። ይህንን ብታቆመው እጅግ በጣም ደስ ይለኛል። ነገር ግን ይህ ክስ የውደቀ ግንድ ምሳር ይበዛበታል ዓይነት ነው። ቤቱ እንደነገርከን በባለቤቷ በክንፈ ዘለቀ ስም ነው። የእሱን ልጆች ይዛ በስሙ ያለውን ንብረት መውረስ የለባትም ማለት የትም አያደርስም። መኪናውም በባሏ ስም ነው። በምን ሁኔታ ነው ይገባናል እያላችሁ የምትከራከሩት። ካርታውን በሆነ መንገድ ተቀባላችኋት ከሆነ መልሱላት። የአንተ ወንድም (ብርሃኑ ዘለቀ) ያልከው እጅግ በጣም አስተዋይ ነው። ባይሆን ኖሮ ካንተ ጋር በጋራ ቃለ መጠይቁን ይሰጥ ነበር።
@iloveethioipa2872
@iloveethioipa2872 4 жыл бұрын
እመቤቴ ትሰጣለች እንጅ የሰው ንብርት አትቀማም ለሁሉም የእውነት አምላክ እውነትን ይግለፅ
@zaynasjaudio5812
@zaynasjaudio5812 4 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ልቦና ቸዉን ይመልስላቸዉ
@ማርያምእናቴናት-መ4ጐ
@ማርያምእናቴናት-መ4ጐ 4 жыл бұрын
እንደኔ ልብ ብሎ የሰማዉ ሰዉ ካለ የዚህ ሰዉ ንግግር ላይ የሚጋጩ ነገሮችን አስተዉያለሁ ። ፍርዱን ፈጣሪ ይፍረድላችሁ ለሁለታችሁም !
@embetemariamanchitebkije1953
@embetemariamanchitebkije1953 4 жыл бұрын
Anchi leba ljochwan arda setekber yet nebreshe anchim andwa tektay neshe
@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል
@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል 4 жыл бұрын
ምነው የስንዱ ነሽ እዴ ይገርማል ምንሰማሽ የሚጋጭ ወድምነቱ ልክጂ ወይስ ንብረቱ የነሱ አይደለም እራስዋ ስንዱ ባፍዋ የተናገረቸው ነው ቤቱን ማርያም እደሰጠቻት ክስላይም እንዳለች ምኑነው ውሽት
@lake3176
@lake3176 4 жыл бұрын
ምኑ ተጋጨ?
@mekonenseyuom7949
@mekonenseyuom7949 3 жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ የእሷ የሰይጣን ስራ ሳይሆን የሰይጣኗ ተከታዮች ናቸው ይገርማል ፈጣሪ ሆይ ይቅር በላቸው በሷ የተበደላችሁም ወገኖቼ እግዚአብሔር ይፍረድላችሁ
@alemtesfamichael2121
@alemtesfamichael2121 4 жыл бұрын
የመኪና አደጋ ከሆነ የፖሊስ ሪፖርት መጠየቅ መቼም ሰው አደጋ ደርሶበት ሪፖርት ሳይደረግ አስከሬን እፕይሰጥም
@Aman9127
@Aman9127 4 жыл бұрын
That was the main point, easiest way is just to ask police about the accident and report on the death. Very easy
@raskassa1211
@raskassa1211 4 жыл бұрын
ፖሊስ ራሱ እጁ አለበት እንጂ
@ራሄልየየሺልጅራሄልየየሺል
@ራሄልየየሺልጅራሄልየየሺል 4 жыл бұрын
አይዞክ አባዬ እግዛቤር ፍርድ ይሰጣል ለወንድምክ ነብሱን ይማረው በገነት ይኑረው
@aishahussain6659
@aishahussain6659 4 жыл бұрын
እረ እንዴት ወድማቹ መኪና ገደለው ስትባሉ አምናቹ ተቀብላቹ ቁጫላቹ ሌላ ቢታጣ የተጋጩ መኪናውች እንዴት አልተገኙም ይህ ለምን ከዚህ በፊት የኢትዮጵያ ፌደራል ፓሊስ ለምን አልጠየቃቹም ይህ የናተም ጭካኔ አለበት ምክኛቱም ወድማቹ መኪና ገደለው ተብሎ ተነግራቹ እንዴት ደሙን ሳትፈልጉ ቁጭ አላቹ ይህ የናተ ጥፍት ነው
@bigmick2996
@bigmick2996 4 жыл бұрын
ወንድም ተብየው ሙሉ ኢንተርቬውን ስለ ንብረት ሲያወራ ጨረሰ ከወንድሙ ሙት ይልቅ ንብረት ነው የቆጨው
@አገሬኑሬልኝ
@አገሬኑሬልኝ 4 жыл бұрын
አይክፎ ዘመን የወንድሙን ሀዘን ምድሮላይ ቁጭ ብሎ ሳይቀብር ካርታ ይዞ ወጣ ዳሮ አትፍረድ ነው ግን ሰው እረከስ አምላክ የአምላክ ክብር ጠፋ ። ጌታ ሆይ ድረስልን ይቅርም በለን
@SARAABE
@SARAABE 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ያረከው የሱን ቤተሰቦቻቸው ማቅረብ !!!!
@ራሄልየየሺልጅራሄልየየሺል
@ራሄልየየሺልጅራሄልየየሺል 4 жыл бұрын
እግዛቤር የስራሽን ይስጥሽ እድሜሽ ይጠር እንዳትለቃት እዛው በቁሟ በስብሳ ትሙት ህግ ባለበት ሀገር ይሄ ሁሉ ይድፋሽ እመብርሀን የስራሽን ትስጥሽ
@Poke_mon187
@Poke_mon187 4 жыл бұрын
FYI, he did and she is now free.🧖🏾‍♀️
@alemworkbirhan4268
@alemworkbirhan4268 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት
@etsubeseleshi3416
@etsubeseleshi3416 4 жыл бұрын
የንጹህ ሰው ደም መሬት አይፈስም ። የእናቱ እንባና ሃዘን ጊዜውን ጠብቆ አጋለጣት። ቤተሰቦቹ ስነስረአት ያላቸው አደበት ከባድ ናቸው። እግዚአብሔር ይርዳችሁ። እናቷ እውነቱን ቢናገሩ ይሻላቸው ነበር ይች ሴጣን። የላካት ሴትን ሊጨርሳት ነው።
@kidistgirma919
@kidistgirma919 4 жыл бұрын
ለሁሉም እግዚአብሔር ግዜ አለው ። ገና ባለቤት ሞተ ስባል ገድላው ነው ያልኩት ።ምክንያቱም ስው ትዳሩን የልጆቹን አባት ባጣ ማግስት ነጭ ለብሶ በደረቀ ዓይን አይገማለልም እኔ እግዚአብሔርን ለምኝው ነበር አንድ ቀን ታምርህን ታሳየኛለህ እለውም ነበር ገና የዚች የሴጣን እመቤቴን ለስሞ አጠራር እንኳን ክብር ያላትን ስታላግጥባት ትፍረድብሽ እል ነበር ፈርዳለች ይህች የሴጣን ፈረስ እሶ ጋልባ ህዝባችንን ለእመቤቴ ያላቸውን ክብር አይታ መሚወዶት በድን ግል ስም ተጠጋች ። ክርስቶስ ዝም አላለም ግዜው ይሄው ። መጣ እሶን አስሮ መቀለብም ከባድ ነው እስር ቤት ሴቶች እህቶቻችን ምን ታርጋቸው አይታወቅም በአንድ ክፍል ውስጥ መወርወር ነው ክፉ ናት እግዚአብሔር በመቅሰፍቱ ይምታት።
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 4 жыл бұрын
በስመ አብ ምን ጎድሎባት ነው ግን ያሳዝናል ፈጣሪ ሀጢያቱዋንም አበዙባት የወንድ ቤተሰቡ ይህንን ክፍተት አግኝተው አይደለም መልካምም አይደሉም ግን እርሱዋን መደገፌ አይደለም ልጆችዋን ግን ቢችሉ ይያዙዋቸው እርሱዋም ይህንን እርኩስ መንፈስ ከራስዋ ይግፈፍላት ክርስትያን በጸሎት ያግዛል በጸሎታችን እናስባት የምድሩን ተጣርቶ ይፈረድባታል የላይኛውንስ እግዚአብሔር ይቅር ይበላት ወደ ንስሀም ይምራት
@hanayouseph7579
@hanayouseph7579 4 жыл бұрын
እዚጋ እኮ ስለባል ቤተሰብ አደለም ጨዋታው በመቤቴ ስም ትነግድ ስላለች ሴት ነው ጨዋታው ደግሞ ወድማቸውን ስላሳጣቻቸው ሴት ቢያወራ ምድነው ችግሩ አንቺ ስለፀጉር ሰርተሽ ኮፒ አረጉብኝ ብለሽ ስትሳደቢ አልነበር በቀላል ምሳሌ?
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 4 жыл бұрын
አይ አንቺ እኔን ለማሸማቀቅ ለመተቸት ከመቸኮልሽ በፊት እስኪ ኮመንቴን አላምጭው
@haregyelideta7334
@haregyelideta7334 4 жыл бұрын
Tita ምርጧ በርቺ
@Gracemedia1234
@Gracemedia1234 3 жыл бұрын
ጠጠጠቀበሰኘጀገጠአረሠሐየኘ
@ያልተፈታውህልሜ-ኈ4ዐ
@ያልተፈታውህልሜ-ኈ4ዐ 4 жыл бұрын
እንዴት እንደምወድህ አንተ ልጅ ሀቀኛ ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@lemmaasnake8593
@lemmaasnake8593 4 жыл бұрын
She must be held responsible period!
@እዉነትተናገሩ
@እዉነትተናገሩ 4 жыл бұрын
Come on man,you seemed liked Brain washed
@lemmaasnake8593
@lemmaasnake8593 4 жыл бұрын
@@እዉነትተናገሩ Am I ?
@ስለሁሉምነገር.አልሀምዱሊ
@ስለሁሉምነገር.አልሀምዱሊ 4 жыл бұрын
አይዞህ፣ወንድም፣አላህ፣እውነቱን፣ያውጣልህ
@ትግስትአሰፋ-ዠ1ኘ
@ትግስትአሰፋ-ዠ1ኘ 4 жыл бұрын
አይዟችሁ እውነት ሁሌም ይዘገያል እንጅ እውነትነትን አይለቅም
@shafesayidi301
@shafesayidi301 4 жыл бұрын
ከአለህ በስተቀር ሌላ አምላክ ዬለም አለህ አንድ አይዎልዱም አዪዎለዱም ለሱ መኑም ብጤ ዬለዉም የሱስ ነብዩ ነው መርየም የአለህ በሪያ ናት የሱስ እናት ናት ከዝህ ሌላ ሀቅ ዬለም በያንቃቹሁም ዋጡት ላኢላህ ኢለላ ሁወል ሀቅ ሁወል ሀዩ አይሞቱም ሁሉኑም ፈጥሮዋል ለሱ ሰይሆን ለኛ ለሰው ልጆች ነው ወዳ እስላም ኑህ አለሃን ተቀበሉ ከሱ ሌላ ሀቅ ዬለም።
@haniqueen257
@haniqueen257 4 жыл бұрын
አትሸወጂ የኔ እናት እየሱስ ክርስቶስ የአለም መድኃኒት የአለም ቤዛ እንጂ የአላህ ነብይ አይደለም እሄን ማወቅ ከፈለክሽ መስሀፍ ቅዱስ አንቢቢ የናንተ ቁራን አረቦች ለራሳቸው እንዲመቻቸው አድርገው ስለፃፉት እኛ አናምንበትም
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 4 жыл бұрын
@@haniqueen257 ኧረ በሳቅ አረቦች ወይ ዘንድሮ ሀሀሀሀሀ አልቀረብሽም እህ
@tube6465
@tube6465 4 жыл бұрын
አላህ አክበር ይህ ሁሉ ግዳን አላህ ደብቆላት ነበር ግን ያላህን ቤት ተዳፈረች እናም አጋለጣት አላህ አላህ ይገርማል
@tegesttegest3337
@tegesttegest3337 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ለሁላችንም ልቦና ስጠን በጣም ይከብዳል አተ ፍረድ
@zulesherefa6934
@zulesherefa6934 4 жыл бұрын
ተሻገር ጣሰው አድናቂህ ነኝ😘
@asiaal3255
@asiaal3255 4 жыл бұрын
አቤቱ አድነን መድኃኒት አለም
@iivivgvkvkvv781
@iivivgvkvkvv781 4 жыл бұрын
ግን የወድህ አሞሞት ሳያገበህብህ ቤቱ ቤቱ አይገዘብ ያከይሩዘመን ሞተ ሲባል ሂደህ በምን ሞተ ምን ገደለው አይልም ግን እህ
@elsabethbekele3064
@elsabethbekele3064 4 жыл бұрын
እኔ በለቱ እቅስቃሴ አድርጌ ነበር ግን በምሀል ልጆቹ አሉ ተብሎ ነበር የተውነው ግን አሁን የሶ እናት በስጡት መልስ ተናድጄ ነው እውነት አታመልጥም እንጂ ከእ/ር እናገኘዋለን ብለን ነው
@ahavatube2404
@ahavatube2404 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fWi7ZIiGhL5jbJY
@tezetanishan8866
@tezetanishan8866 4 жыл бұрын
Very reporter did a good job I like him 👌
@melmel4857
@melmel4857 4 жыл бұрын
ቤቱን ቤተክርስቲያን አረገችው አትበል ቤተክርሰቲያን ማለት ክብር ያለው የተቀደሰ ቦታ ነው እሷ ስላለች አይሆንም ኦርቶዶክስ አማኞች ለምን ዝም አሉ አትበል በኛ ጨህት ነው የታሰረችው እንጂ በናንተ አደለም
@asrattegayea5660
@asrattegayea5660 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ይቅር በለን
@hibreworkbogale4293
@hibreworkbogale4293 4 жыл бұрын
እስክመጨረሻው ድረስ ሂዱ ለህግ መቅረብዋ በጣም ደስ ይላል ወድምዬ አይዞህ ዳቢሎስን እንቀጠቅጠዋለን እውነት ያሽንፋል
@ahavatube2404
@ahavatube2404 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fWi7ZIiGhL5jbJY
@menfesawifrewoch9034
@menfesawifrewoch9034 4 жыл бұрын
ጥያቄ 1) የቤቱን ስም በባለቤትዋን ከሆነ ቤቱን ለ እህተማርያም እንጂ ለቤተሰቡ ይመለከታል ወይ? 2) እስካሁን የት ነበሩ 2 አመት ሙሉ? 3) የሰውየው ማህተቡ የት አለ? NB: ማሀተበን ለመበጠስ ምንም ያልመሰለው ሰው ለውሸትና ለማስመሰልን ምንም ላይመስለው ስለሚችል በሁለቱም ወገን ያለውን ሃሳብ ብታቀርቡልን መልካም ነው ኑሮ በዘዴዎች
@bettyhussen3000
@bettyhussen3000 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ላይሆን ይችላል
@birhaneatomsa6824
@birhaneatomsa6824 4 жыл бұрын
ግን እኮ ልጆች በመሐል አሉ! በአባታቸዉ ስም ያለ ንብረት ሁሉ የልጆቹ ነዉ እሔንንም ማሰብ ያስፈልጋል
@african8846
@african8846 4 жыл бұрын
ልጆቹ እብድና ወንጀለኛ ጋር መኖር የለባቸውም ህግ ካለ እነዚህ ቤተሠቦች ጋር ማደግ አለበት
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 4 жыл бұрын
ባሏንና ከማህፀኗ ልጅ አስወጥታ ምታጠፋ አዉረ አረመኔ እነዚህ ልጆች ነገ ያባታችን ቤት ነዉ ቢሉ ሲጥ አድርጋ እንደማታጠፋቸዉ ምን ማረጋገጫ አለ ? ስለዚህ ሳይቃጠል በቅጠል እንዲሉ ልጆችንም ከአሁኑ ቦታቸዉን አሳዉቆ መሸከፍ ይሻላል ለሟቹም ባይሆን ልጆቹ ይዉጡለት
@sabatesfakrstos8874
@sabatesfakrstos8874 4 жыл бұрын
ይገርማል፡
@hyatmohammed5002
@hyatmohammed5002 4 жыл бұрын
ቆይ ያኔ ምን ይሰሩ ነበር ማለቲ ያኔ በምን ሞተ በምንስ አይነት ተቀበር ማለት ነበርባቸው ለምን አሁን ህዝቡ ስለ ነቃባት ነው
@ኑራአልዩ
@ኑራአልዩ 4 жыл бұрын
አዳምጡ ቪዶውን መጀመሪያ
@mahletburusa1087
@mahletburusa1087 4 жыл бұрын
ከጋብቻ በፊትና በኋላ የሚባል ነገር አለ ሲፈራረሙ ባል ተናግሮ እንዳትወርስ ካላስመዘገበ ከጋብቻ በኋላ ማንኛውም በስሙ የተመዘገበ ንብረት ይመለከታታል ከሞተ ውርሱ የሷም የልጆቿ ነው እውነትነው ሀቅ ቢኖራቸውም ጋብቻ ላይ ነው ስህተቱ 95 ተጋቡ ብሎ 97 ተመለሱ ይላል ሁለቱ ልጆች መንታ ናቸው ድምጽ መልሶ እስከ እንግሊዝ ነው የምትኖረው ስትመጣ የምታርፈው እናታችን ጋር ነው ይላል በሁለት አመት ውስጥ ፍጥረት ነገር የለውም እሷ በሰራችው ሃጥያት ፍርዱን ለእግዚአብሔር ብንተው ይሻላል።
@getatubegeta9122
@getatubegeta9122 4 жыл бұрын
2007 not 97
@golgoladina1302
@golgoladina1302 4 жыл бұрын
በጣም በጣም ያሳዝናል ህዝቡ በጣም ደንዝዘዋል። ትንሽ ማሰብ ኣቁመዋል።
@tesfahunbeshah36
@tesfahunbeshah36 4 жыл бұрын
Very sad
@ወለተወልድየማርያምልጀ
@ወለተወልድየማርያምልጀ 4 жыл бұрын
😭😭😭😭 እመብርሃን ወደልቦናዋ ትመልሳትህ እመቤታችን አዛኝ እና እሩሩ እናታችን ናት
@koki1266
@koki1266 4 жыл бұрын
በቅንነት ቻናሌን ተቀላቀሉኝ እህቴ
@hanaanna8071
@hanaanna8071 4 жыл бұрын
አይዛቹ፣እግዜሐብኤር፣ቤታቹን፣ያሰጣቹ ወንድማቹንም፣ነፍስ፣ይህማር፣ ተከታዮች፣የሷ፣ እግዚሐብኤር ልቦና፣ይስጣቹ ንቁ
@መሲቡልጋ-ዠ1ጨ
@መሲቡልጋ-ዠ1ጨ 4 жыл бұрын
የቤተሰቡ ትዕግስት ሳላደንቅ አላልፍም
@comceil5329
@comceil5329 4 жыл бұрын
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ😭😭😭እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣ
@bladobelly9989
@bladobelly9989 4 жыл бұрын
እሄን ጋዜጠኛ ስወደዉ 😍😍😍
@seblewongelashenafi3417
@seblewongelashenafi3417 4 жыл бұрын
የጌታን እናት በከንቱ አትጠራም
@አባዮሐንስየእግዚአብ-ዐ9ቐ
@አባዮሐንስየእግዚአብ-ዐ9ቐ 4 жыл бұрын
ከነነፍሱ ከሆነ የቀበረችዉ ያን ጊዜ ለምን ዝም አላችኋት እስከዛሬስ ለምን ቆያችሁ ለምን ቀድማችሁ አልተናገራችሁና በፍጥነት አላሲያዛችኋትም ከነነፍሱ ከሆነ የቀበረችዉ እግዚአብሔር አምላክ እዉነትን ይግለፅ
@rodaes3894
@rodaes3894 4 жыл бұрын
ከነነብሱ መሆኑን ያወቁት እኮ አሁን ከሚወጣው መርጃ ነው ወሬውን መጀመሪያ በደንብ ስሚ እህት
@merikonjo798
@merikonjo798 2 жыл бұрын
በትክክል
@genetberhe4341
@genetberhe4341 4 жыл бұрын
እረ በድንግል ማርያም ቀልድ የለም ኣንድ ቀን ህግ ፊት እንድትቆም ተስፋ ነበረኝ ምን ኣረገቹ የመድሃኒ ኣለም እናት ስምዋ መቀልጃ ልታረጊ ኣስበሽ ነበር ኣልተሳካልሽም
@shafesayidi301
@shafesayidi301 4 жыл бұрын
መርያም ሁነተኛ አምለክ የመረቀት የበረካት ሴት እንጅ ሚኑም አይዶለም ከሰዊኛ የለፋ ሚኑም የተለዬች አይዶለም
@samraades6172
@samraades6172 3 жыл бұрын
ትክክልነህ ውንድም
@thestar2137
@thestar2137 4 жыл бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የማንም ወራዳ መዘባበቻ አይደለችም ክርስቶስ ኢየሱስ ወልድ አምላክ ያከበራት ትውልድ ሁሉ ብፅእት የሚሏት የተዋህዶ ልጆች መመኪያችን ነች ። ቅድስት ሆይ ለምኝልን አሜን።
@abeteabete45
@abeteabete45 4 жыл бұрын
እግዚኦ ልቦና ይስጣት
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 4 жыл бұрын
ለማች ነብስ ይማር እስዋ ግን የእጅዋ ታገኛለች እች ስይጣን የስይጣን ቅጥረኛ የዘራችውን ታጭዳለች. አሁንም ግን ልጆችዋ ሌላ ስው ልጠብቃችው ይገባል እመብርሀን ትድረስላቸው እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@masraqmalat8317
@masraqmalat8317 4 жыл бұрын
ፈጣሪይፍረድባት የሴጣን መልከተኛነች እሳ
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
00:57
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 60 МЛН
小路飞还不知道他把路飞给擦没有了 #路飞#海贼王
00:32
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 77 МЛН
Car Bubble vs Lamborghini
00:33
Stokes Twins
Рет қаралды 39 МЛН
ከፍል 8 ሞባይል ጥገና |Part 8 mobile repair
4:14
SV Spoken & Tech
Рет қаралды 5
የፓሰተር ቢኒያም እና የ እህተ ማርያም (ስንዱ) ፍጥጫ
18:57
ባራኪ ሜዲያ / Baraki Media
Рет қаралды 1,6 М.
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
00:57
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 60 МЛН