Ethiopia: በህክምና እጦት ለ15 ዓመት ያክል የአልጋ ቁራኛ የሆነችው ወጣት

  Рет қаралды 240,656

yeneta tube entertainmenet

yeneta tube entertainmenet

Күн бұрын

ቻናላችንን ስለጎበኙልን እናመሰግናለን፡፡ ተጨማሪ የመዝናኛ እና የመረጃ ቪዲዮዎች እንዳያመልጦት ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ቤተሰባችን ይሁኑ!
Thank You For Visiting Our Channel!
If You Want To Receive More Infotainment Videos Don't Forget To Subscribe To This Channel.

Пікірлер: 943
@saraissam5993
@saraissam5993 8 жыл бұрын
ጻድቃኔ ማርያም ትድረስልሽ በናታችሁ ጻድቃኔ ማርያም ውሰዶት ትድናለች ውይኔ እኔ እዛ ብሆን እወስዳት ነበር እመቤቴ እባክሽ ልጅሺን ተመልከቻት አሜን
@አይኒየማርያምልጅየአዛኝቷ
@አይኒየማርያምልጅየአዛኝቷ 8 жыл бұрын
አይናለም ነኝ ከቤሩት።ለቤተሰቦቿ እግዚአብሄር የሚሳነውም የማይቻለውም አንዳችም ነገር የለም።ድንግል ማርያም አይደለም ሽባውን መተርተር ሙቱንም ማስነሳት ይቻላታል።ተጠራጥራችሁ ሳይሆን አምናችሁ አ.አ ለዩ ቦታው ሽሮሜዳ ወይብላ ማርያም ፀበል ወሰዷት ትድናለች ሰውን ከሰው በታች እሚያድርግ ዳቢሎስ ነው።ሰይጣን በእግዚአብሄር ፊት ሀይል የለውም።አይዞሽ እማ ትድኛለሽ ያመነ የተጠመቀ ይድናል።የምስኪኖች ተፉ ድንግል ማርያም ትዳስሽ።
@kwttt6714
@kwttt6714 8 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እንዴት ታሳዝናለች እግዚአብሔር አምላክ ምእረቱን ይላክልሽ ክርስቲያን ተስፍ አይቆርጥም አይዞሽ ትድኝለሽ ግን በፅበል መምህር ግርማ ጋር ብትሄድ ጥሩ ነበር
@muhammdhadu1956
@muhammdhadu1956 8 жыл бұрын
ሁሉን ችዬ ዝም አልኩ Kwttt ትክክል ነሽ እህቴ ይህ የሠይጣን ሥራ ነው መ/ር ግረማ በወሥዷት ትድናለች ህክምና ምንም አያደርግላትም እመቤቴ ትድረሥላት
@saudiaarabiamm4950
@saudiaarabiamm4950 8 жыл бұрын
ሁሉን ችዬ ዝም አልኩ Kwttt ሱበሀንአላህውይይይይ
@kwttt6714
@kwttt6714 8 жыл бұрын
Saudia Arabiamm ምን ማለት ?????
@kwttt6714
@kwttt6714 8 жыл бұрын
Muhammd Hadu እውነት ነው እንደውም እሷ ተስፍ አላት ፓራላዝድ ሆነች እንጂ ትድናለች
@fantafanta678
@fantafanta678 7 жыл бұрын
እግዛብሄር ይማርሽ እህት
@bfreecitizen3856
@bfreecitizen3856 7 жыл бұрын
እር እባካችሁ በእግዚአብሔር ታመኑ ሱባዬ ውስዱ። ቅዱስ ዮሐንስ ጸበል ይውሰዷት አባቴ ይህን ያህል ዘመን ማቆየት ለምን አስፈለገ ኤትዮጵያ የበርከት ሀገር ናት እኛ ግን አናውቃትም እዝህ የማይድን በሽታ ወደ ኢትዮጵያ በመሂድ ፈውስን ያገኙት ብዙ ናቸው። ምነው አባቴ ንስሀ ገብተው ሱባዬ ያዙ እግዚአብሔር ድንቅ ነው ታምሩን ያሳዮታል።
@anaktiagamanproper1073
@anaktiagamanproper1073 8 жыл бұрын
ፀበል ውሰዷት ሀኪም ክራንች ነው የሚሰጥ እንጅ ከዚህ በሽታ ሊያድናት አይችልም በሽታዎች ሁሉ አጋንንት ናቸው የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይፈውስሽ እናም ድንቅ ስራውን ቆመሽ እንድትመሰክሪ ያድርግሽ አሜን ፡፡
@shaishai6677
@shaishai6677 6 жыл бұрын
Amen
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ዐ1ኸ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ዐ1ኸ 8 жыл бұрын
ወይኔ የኔቆንጆ በእውነትበጣምያሳዝናል እግዚአብሔር ይማርሽ የኔውድ በእውነት ይሄ የሰይጣንስራነው እግዚአብሔርአምላክ ምህረቱን ይላክላት እመንትድናለህ ብሏልመድሐኒአለምክርስቶስ እምነትካለን ምንም ይሁን ምንም ይደረግልናል ጸበልይዛችኃትብቴዱ ጥሩነው እግዚአብሔር ቀጥቅጦያውጣላት የኔማር በአበባሽ ነው እድህየሆንሽው
@ኢስላም.ነውህይወቴሠሚራወ
@ኢስላም.ነውህይወቴሠሚራወ 8 жыл бұрын
የአላህ ያረቢ አንተ እርዳት ያረሂሚ ካንት ምንም አይሳንህም እንተ በቅዋህ በራህመትህ እርዳት ስታሳዝኝ አላህ ይድረስልሽ እህት
@Fatma-vc1jv
@Fatma-vc1jv 7 ай бұрын
ሡባሀንክያረብአንተያዘኞቹአዛኚነህሡባለናላህ
@samirasamira1000
@samirasamira1000 7 жыл бұрын
አምላክ ይርዳሸ እመኑ እና ፀበል አሥገቧት ትድናለች ምናለ ጉዳቱ ሣይጠና መልእክቱን ብታሥተላልፉ አይ ሠው። የኛ ነገር ሥንያዝ ጭብጥ አንሞላ እመቤቴ ትዳብሥሸ ከጭንቅ ታውጣሸ
@fd7923
@fd7923 8 жыл бұрын
ኡፍፍ ያአላህ በጣም አዛዘነቺኝ ወይ የኛ ነገር አረ አይዞችሁ የተቻለን አናረጋለን እሻአላህ አላህ ይርዳችሁ 😭😭😭😭
@salamjay8223
@salamjay8223 5 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hamimergassa3510
@hamimergassa3510 8 жыл бұрын
የኔ እናት አይኗ ክርትት ይላል እግዚአብሔር። ሆይ እባክህን ህዝብህ ጉብኝ እባክህን አባታችን ይቅር በለን!!
@safiaabubakar3433
@safiaabubakar3433 8 жыл бұрын
subahanallah what happens to her
@hawuletmohammedmuhammed8696
@hawuletmohammedmuhammed8696 8 жыл бұрын
ለሀውለውላ ቆተኢለቢላ አይኔ ምን አይት ጉድ አየብኝ ውይይይይይይይይ ጭቅላቴ ፈርሰ በለቅሶ ህዋ ሱባሀነሁ ወተአላ ሁሉን አዋቂና አስተካካይ ጌታ ምንም የማይሳነው እሱ ብቻ ይድርስልሽ
@መባልመሆንአይደለምሀሜትም
@መባልመሆንአይደለምሀሜትም 8 жыл бұрын
ወገኖቸ አባ መምህር ግርማ ወንድሙ ወዳለበት ቦታ ይውሰዱና ያስጠምቁ እግዚአብሄር ይፈውሳታል ምህረቱን ይላክልሽ ፈጣሪ
@najatnuru7141
@najatnuru7141 7 жыл бұрын
መባል መሆን አይደለም ሀሜት ምስጋና ነው አባ ግርማ ግን የት ነው ያሉት በእውነት ብፈልግ ባስፈልግ አጣኻቸው ተባበሩኝ
@sameraomar9031
@sameraomar9031 5 жыл бұрын
@sameraomar9031
@sameraomar9031 5 жыл бұрын
መባል
@ሰላምሰላምሰላሚና
@ሰላምሰላምሰላሚና 8 жыл бұрын
ያመነ የተጠመቀ ይድናል እና ወደ ፀበል ብትወስዷት ትድናለች የሚል ተስፋ አለኝ እግዚያብሄር ምህረቱን ያምጣልሽ የኔ እህት
@qwe943
@qwe943 8 жыл бұрын
የኔ ዉድ በጣም ታሣዝናች እዴት ነዉ ማግኘት የሚቻለዉ ኦ አምላከ እሥራኤል የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳሽ በሡ ሁሉም ያልፋል
@lomneshmulu4313
@lomneshmulu4313 8 жыл бұрын
አላህ ይማርሽ እህቴ እናንተም መልካም ስራነው የምትሰሩት ፈጣሪ ያግዛቹ በርቱልን በጣም አሪፍነው ለወገን ደራሽ ወገንነው 💔✋😍
@fhhuu7330
@fhhuu7330 7 жыл бұрын
ፀበል ዉሰዱት ትድናለቺ ዉይይት እህቴ
@fruetfruet1101
@fruetfruet1101 5 жыл бұрын
ምንማለት አልችልሁ አመቤቴ ጨርሶ ትመረሽ
@marthaile960
@marthaile960 8 жыл бұрын
እመቤቴ ድንግል ማርያም ፈውሱን ትላክልሽ እህቴ አይዞሽ ፀበል ውሰድዋት ትድናለች ለሰው የማይቻለው ለእግዚአብሔር ይቻለዋል !!!
@ameleworklove6481
@ameleworklove6481 8 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍአፈር ልብላ እግዛብሄር ይማርሽ ምህርቱን ይላክልሽ እህቴ እባክሽ ፀበል ውሰዶት እባካችሁ
@genetketema8215
@genetketema8215 8 жыл бұрын
amele work love ,
@SA-op6qx
@SA-op6qx 8 жыл бұрын
Genet Ketema አግዘው አማርና ክርስቶስ እመብርሃን ትድረስልሽ እህቴ
@aminnaaminna8101
@aminnaaminna8101 8 жыл бұрын
endet aregen new yemeneredat weye fetareye
@ትንሳኤየእመቤታችንየማርያ
@ትንሳኤየእመቤታችንየማርያ 8 жыл бұрын
S A አሜን አሜን አሜን
@sositena5207
@sositena5207 8 жыл бұрын
betam tasazenalech E/g yemarat lesew ye mayichal lesu yechalal
@neyfeneyfe7855
@neyfeneyfe7855 8 жыл бұрын
ኡፍ ኡፍ ኡፍ እገዚያብሄረ የማረሸ ወየኔ እህቴ እባካችሁ ወንደሞቿ ምምህር ግርማ ጋር እምጧት የሄ ዉጪም እያደነትም እንደወ ብእገዚያብሄር የሁነባችሁ ፀብል ወሠዷት
@saramohamd7448
@saramohamd7448 8 жыл бұрын
ወድሞቸ ወደ መምህር ግርማ ውስድት እግዚያብሄር ይፈውስታል
@yesinn6222
@yesinn6222 6 жыл бұрын
እግዞ መሀርነ ክርስቶስ አተ እጅ እና እግሬን ጤናዬን አማልተህ ስለሰጠህኝ ፈጣሪዬ እዴት ላመስግንህ
@alemleta5963
@alemleta5963 8 жыл бұрын
egezabeheri. yemareshe yeni konjo setasazeni adirashachuni setugie
@SaraSara-ij9ww
@SaraSara-ij9ww 8 жыл бұрын
ውይይይይ ፈጣሪ በጣም ነው የምታሳዝነው እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም እግዚሀቢሄር በምህረቱ ይጎብኝሽ
@genetabate9064
@genetabate9064 8 жыл бұрын
ይሄ የአጋንት ስራ ነው ጌታ ኢየሱስ ይገልብጠውና እባካችሁ ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሄር ይቻላል እመኑ ትድናለች ነብይ ኤርሚያስ ሁሴን ጋር ውሰድዋት ትፈወሳለች ሀኪሙ ኢየሱስ ነው
@rihamadina8517
@rihamadina8517 8 жыл бұрын
እግዚ አብሔር ይማርሽ አሱከክፉ ነገር ይጠብቀን
@safiameneyesusyadenalizawd971
@safiameneyesusyadenalizawd971 8 жыл бұрын
genet abate እውነት ነው የተላት ስራ ነው አባካቹ ውሰዳት እየሱስ የድናል
@መሳቅመሳቅነውአመሌ
@መሳቅመሳቅነውአመሌ 8 жыл бұрын
genet abate በስማም ከመናፍቅ
@mimilahailu5776
@mimilahailu5776 8 жыл бұрын
genet abate egziabhir yadnal gn nebyu ermiyas husin degmo manew?ayi menefk egziabhir yigestsachihu
@smartturbo1072
@smartturbo1072 8 жыл бұрын
genet abate
@dengelenatagebelejkebatano958
@dengelenatagebelejkebatano958 7 жыл бұрын
አይዞሸ እናት እመቤቴ ትማርሸ እወነት ወቅሸት ሙታሳው ቅዱሰ ገብርኤል ውሰዷት ድና ትመጣለች አኪም የማይችለው እግዚአብሔር ይችላል ሰለዚ ቅዱሰ ገብርኤል አባዮሐንሰ ጋአ ውሰዷት እባካቹ
@hayethassen7924
@hayethassen7924 8 жыл бұрын
እፋ እደዛሬ አልቅሸ አላቅም አላህ ምህረቱን ያውርድልሽ የኔ እህት
@rahimadunbullo1416
@rahimadunbullo1416 5 жыл бұрын
😩😩😩yaarabbi
@አርሴማደጀን3
@አርሴማደጀን3 8 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እመቤቴ ድንህል ማሪያም ክልጆ ይቅርታ እና ምህርቱን ትለምንልሽ የኔ እናት መድሀኒአለም ይድርስልሽ በጣም የማሳዝን ታሪክ ነው
@gamilahgamilah5405
@gamilahgamilah5405 8 жыл бұрын
ግን አንድ ነገር ይገርመኛል የኢትዩጵያ ዝነኛ ባለ አብቶች አብታቸው ዝነኛ ያደረጋቸው ምኑ ላይ ነው ዝና በዱኒ ያላይ እንጂ አኬራላይ አይገኘም እናም ተባብራችሁም ቢሆን እደነዚህ አይነቶችን ድረሱላቸው
@bezagatkebedehdjgjggi8460
@bezagatkebedehdjgjggi8460 8 жыл бұрын
እህታችን በጣም አዝኛለሁ ድንግል ማሪያም ትጎብኝሺ ከልጅዋ ከልቁል እግዚአብሔር ፈውስን ትለምንልሽ ፈጽሞም ይማርሺ ።
@ሀይማኖትእኔነኝምንጃር
@ሀይማኖትእኔነኝምንጃር 8 жыл бұрын
አባ ግርማ ጋር ወሰዳት ገቢ የውስጥ ስትገባ ቆማ ትሄዳለች እግዚአብሔር እውነቴን ነው
@rigeatweldearegaym4712
@rigeatweldearegaym4712 8 жыл бұрын
yene k onjoo Amelia
@tsehayhabsha765
@tsehayhabsha765 8 жыл бұрын
ምነው አባባ ግርማ አባባ ግርማ ትላላችሁ እሳቸው አምላክ አደረጋቸዋቸው እኩ እግዚአብሔር ይድረስልሽ
@elan836
@elan836 8 жыл бұрын
ሀይማኖት እኔ ነኝምንጃር አባ ግርማ ሠዉ እንጅ ፈጣሪ ነዉ እንደ አላህ ያሸራት
@ብባልስ
@ብባልስ 8 жыл бұрын
ሀይማኖት እኔ ነኝምንጃር መዳን በፈጣሪ ብቻ ነው
@chuchueshete3757
@chuchueshete3757 8 жыл бұрын
elan ه ከፈጣሪ በተሰጣቸው ፀጋ በሁለም ነገር ላይ የእግዚያብሄር ቃል አለ አዎ ፈውስን ታገኛለች !!
@አይዞህያልፋን
@አይዞህያልፋን 8 жыл бұрын
እግዛብሄር ካንችጋር ይሁን እሱ አይሳነዉ ፈጣሪ ስለ ሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን
@rozefikr9903
@rozefikr9903 8 жыл бұрын
ግን ሲያወሩ እሥካሁን ፀበል ሢሉ አልሠማሁም እጦጦ ማርያም ወይም መምህር ግርማ ጋር ቢወሥዱዋ የድንግል ልጅ ምን ይሳነዋል ምረቱን ይላክላት
@tigisttadele4023
@tigisttadele4023 7 жыл бұрын
ድንግል ማርያም ትጎብኝሽ እህትየ እናንተ ቤተሠቦቿ ግን እባካችሁ ከልባችሁ እግዚአብሔርን እመኑና ወደ ፀበል ውሰዷት
@ዉርዬየኔ
@ዉርዬየኔ 8 жыл бұрын
የቅዱሳን አምላክ ይማርሽ እናት እርሱ ሚሳነው የለምና ይማርሽ
@lubabalubaba3324
@lubabalubaba3324 7 жыл бұрын
lidu yasnake lij አላህ ይድረስልሽ
@idontknow6056
@idontknow6056 7 жыл бұрын
አላህ የሽርሽር እህት
@melat717
@melat717 7 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ እደኛ በደል ሳይሆን እደቸርነትህ ይቅር በለን እውነት አልቅሼ አልቅሼ እራሴን አመመኝ እናም እግዚአብሔር ሳይታሳብ ይፈውስሽ ጨርሶ ይማርሽ
@nhjfjf9424
@nhjfjf9424 8 жыл бұрын
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ እግዚአብሔር አምላክ ምህረት ይላክልሽ
@Ass-jv5jy
@Ass-jv5jy 8 жыл бұрын
ምስራች የማሪያም ልጅ Nhjfjf ውይ እኔ የሚገርመኝ የክርስቲያኖች ኮመልት አንዶ እመቤት ትዳርስልሺ ትላለች አንዶ ኦዚጉኦ ይድርስልሺ አንዶ እየሱስ እንዶ እዚጋቤር ወዘተ ምኑን ዘርዚር ምኑን ልተወው ጉድ ነው ስነት አምላክ ነው ያላችሁ ክክክክክ አልሀምዱድላህ ምስጋና ለአላህ ሱብሁን አላህ አላህ ልብ የስጣችሁ
@ዉርዬየኔ
@ዉርዬየኔ 8 жыл бұрын
ጦይባ ቢንት ኢስላም Ass ምን ይመለክትሻል አንቺን ታዲ ስለ ራስሽ እምነት ካወቅሽ በቂ ነው ስለ ክርስትና እምነት ጥልቅ ሚስጥር ለማወቅ ከ አህዛብ መውጣት አለብሽ ገባሽ እግዛብሄር ለ ቅዱሳን የሰጣቸውን ክብር እኛ ሰዎች ልናናቅ አይገባንም ለዛ ነው እንጅ እኛ 1 አምላክ ነው ያለን ይሄን ደሞ ታቂዋለሽ እህት ለማንኛውም የናተ እምነትም ሀይማኖት ነው ተብሎ ይከበራል እንኳን ክርስትና
@nhjfjf9424
@nhjfjf9424 8 жыл бұрын
+ጦይባ ቢንት ኢስላም Ass አንች ምን አገባሽ ስለራስሽ ሀይማኖት እወቂ እሺ ባንች የተነሳ ሌሎች ሙስሊም ወገኖቻችን እንዳታሰድቢኝ እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ እህት አፍሽን ስጊ አገር የጋራ ነትነው እምነት የግል ናት ሀይማኖቱን የሚወድ የሰው ሀይማኖት አይነካም እግዚአብሔር ልቧና ይስጥሽ ግን ትክክለኛ ሙስሊም አደለሽም የሆንሽ .....
@hjbvj157
@hjbvj157 8 жыл бұрын
ምስራች የማሪያም ልጅ Nhjfjf h
@hjbvj157
@hjbvj157 8 жыл бұрын
ምስራች የማሪያም ልጅ Nhjfjf h
@coolandthegun5235
@coolandthegun5235 7 жыл бұрын
ወይኔ እህቴን እኔ ምንምን ልበል ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ድንግል ማርያም ከልጇ ጋር ሆና ትዳብስሽ እሷው ትማርሽ የኔ እናት እይይይይ
@ALAL-fe1xt
@ALAL-fe1xt 8 жыл бұрын
እግዝአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ፈውስ ታህሳስ 28 ቤላ 18 ታክስ ማዞርያ 200 ሜትር ገባ ብሎ በስተ ግራ በኩል +251968583761 እርግጠኛ ነኝ ትድናለች እባካቹ ወደዛ ውስዱዋት በሴው ዘንድ የማይቻል በእግዝአብሔር ዘንድ ይቻላል አሜን
@ALAL-fe1xt
@ALAL-fe1xt 8 жыл бұрын
ትድናለች። በሴው የማይቻል በእግዝአብሔር ዘንድ ይቻላል አሜን
@ttkaleb2534
@ttkaleb2534 8 жыл бұрын
Ewnt naw La eg/r yechalale
@rabiharabi9098
@rabiharabi9098 8 жыл бұрын
alhe afeyasehen yemleselsehe hakeme bete eko sebebe nwe
@tsehayhabsha765
@tsehayhabsha765 8 жыл бұрын
ተባረኩ
@umerhassan3386
@umerhassan3386 8 жыл бұрын
በፈጠራችሁ የሀኪም ጉዳይ አይደለም የሸይጣን ልክፍት ነው
@ewketbeyenbeyen2016
@ewketbeyenbeyen2016 8 жыл бұрын
አቤት የኔ መዳንያለም አባቴ ማራት ፍውስህን ምህርትህን ላክላት ውይ ውይ አቤት ጌታ ሆይ ምን ልበል እግዝአብሔር ምህርቱን ይላክልሽ ሁፍፍፍ ለምን ወደ ቸርች አልወሰዳትም እግዝአብሔር ስራው ድንቅ ነው ትፍወስ ይዎናል በጣም ልብ ይሰብራል
@tserty.wowwwkonjoabrkfelek7828
@tserty.wowwwkonjoabrkfelek7828 8 жыл бұрын
እግዚአብሔር የማርቸ
@awoaawoa8282
@awoaawoa8282 7 жыл бұрын
Hena Beyen mllkp
@zelalemademe8880
@zelalemademe8880 8 жыл бұрын
እመቤቴ ትድረስልሽ እህቴ
@sofiyamohammed1402
@sofiyamohammed1402 8 жыл бұрын
zelalem Ademe egizbhier yirdatie weyyyyy meain lirgieshi ehti
@mohmedkuweat7461
@mohmedkuweat7461 8 жыл бұрын
እማምላክ ትድረሥልሽ
@maliyausaman7882
@maliyausaman7882 8 жыл бұрын
Yaa Al😂😂😂😂😂😂
@فيصلالاحمري-ظ8ص
@فيصلالاحمري-ظ8ص 8 жыл бұрын
zelalem Ademe መምህርግርማጋብትወስዱአት.ትድናለች.አገልግሎትሲጀምሩ
@sultan99kaabi76
@sultan99kaabi76 8 жыл бұрын
فيصل الاحمري እሱ ምንድነው?
@himanushabash1950
@himanushabash1950 8 жыл бұрын
ወላዲት ኪዳነ ምህርት ሆይ ድረሽላት አይዞችሁ የምህረት አምላክ የድግል ማሪያም ልጅ እየሡሥ ክርሥቶሥ ምህረቱን ይላክላችሁ
@betatubebeta
@betatubebeta 8 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ምህርት ይላክልሽ እፍፍፍፍፍ
@AaAa-bn3jt
@AaAa-bn3jt 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሺእህታቸን
@AaAa-bn3jt
@AaAa-bn3jt 5 жыл бұрын
የገሩንስምማንአላቸውተአልያዝአለኝ
@Bizuneshs
@Bizuneshs 8 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ለዚህ ቤተሳብ የሚመክረው ለእግዚአብሔር የሚሰናው ነገር የለም በእምነት ወደ ፀልያን ውሰዱ ትፈወሳለች
@kadreykadrey6052
@kadreykadrey6052 8 жыл бұрын
ሲጣን ይወናል ያስርት ከእክምና ውጭ ሌላ መላ ቢፍልጉ አላህ ይርዳሽ
@samsungpeace803
@samsungpeace803 6 жыл бұрын
Kadrey kadrey alah
@ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ
@ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ 8 жыл бұрын
እባካችሁ ፀበል ትወሰድ፡ትደናለች፡ትደናለች፡ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@dinamulvey5452
@dinamulvey5452 8 жыл бұрын
sisite tklemariam awo ewnet new teble. betwsduwat tednalech !!
@saadaseid4825
@saadaseid4825 8 жыл бұрын
ሱበሀንአላህ.አላህይድረስይርዳሽ
@raihanayaaraabbiiatinujjin9737
@raihanayaaraabbiiatinujjin9737 5 жыл бұрын
Yaa haallah
@saravfcfcfvgdd1423
@saravfcfcfvgdd1423 8 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይድርስልሽ እህታችን ፀበል ውሰዷት እስኪ እህት ወንድሞቸ እህታችንን ለመርዳት እንሞክር በተቻለን አቅም በጣም።ታዛዝናለች እግዚያብሄር ይርዳሽ ውይይይይይ
@amaheriklanguge3705
@amaheriklanguge3705 8 жыл бұрын
አላህ ይማርሽ
@gfyhuu2839
@gfyhuu2839 5 жыл бұрын
ፀበል ውሰዶት በፀበል ነው የምትድነው
@لاالهالااللهمحمدرسولالله-خ1س
@لاالهالااللهمحمدرسولالله-خ1س 8 жыл бұрын
አላህ ይዘንልሺ የኛ ጌታ አላሁ ስባኽነው ታአላ እረሁ እረህም አዛኝ ነው ደሞም የሚወደውን ነው የሚፈትነው አላሁ ሱባኽነው ታአላ እንድህ ይለናል እቁራአላይ አንተ ሙሀመድ በአቅመ አዳም በህመም በድህነት በልጁ ማጣት በተለያየ መልኩ እንፈትናቸው አለን የታገሱትንም በጀነት አበሺራቸው ይለናል እናም አላህን አመስግኑት የናት እና ያባት ዱአ አላህ ዘድ በሩ ክፍት ነው እና ለይል እየተነሳችሁ ሁለት እረካአ ስግዷችሁ ዱአ አድርጉ እንሻአላህ አላህ ያሺራታል ሙስሊም ከሆናችሁ ክርስቲያን ግን ዱአም ብታረጉ አላህ ዘድ ተቀባይነት የለውም በአላህ ስለጋዷችሁ በአላህ ላይ የሚያጋራ እዱኒያ ወልአሄራ ተጠቃሚነት የለውም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ እኛንም በቀጥተኛው መንገድ ያፃናል
@gashu1222
@gashu1222 8 жыл бұрын
አሏህ ይድረስልሽ እህቴ .
@bateyga2391
@bateyga2391 8 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማረሽ
@aass-db9vx
@aass-db9vx 7 жыл бұрын
እግዘአብሔር ጨሪሶ ይመሪሽ ምንራቱን ይለክልሽ አይዞሽ
@marounstephan6406
@marounstephan6406 7 жыл бұрын
Hi00251944726158
@ababtba6753
@ababtba6753 8 жыл бұрын
ለእግዚአብሔር እሚሳነው ነገር የለምና እግዚአብሔር ይርዳሽ እመቤቴ ትዳሰሽ እሚያሳዝን ታሪክ እግዚአብሔር ይማርሽ
@iloveethiopia7555
@iloveethiopia7555 8 жыл бұрын
ያአላህ አላህ ይድረስልሽ
@samatednoteheluf3902
@samatednoteheluf3902 8 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ካንተ የሚሳን የልም ባይኔ ምህርትህ ጎብኛት ።
@maziyednglmaryamlij8613
@maziyednglmaryamlij8613 8 жыл бұрын
አረ ኣባ መህምህር ግርማ ውስዷት በናታቹ
@kebebush1184
@kebebush1184 8 жыл бұрын
mazi hayabe ewnatishn nw please wusadute plzźzzzz
@senaityohannes1957
@senaityohannes1957 5 жыл бұрын
መምህር ግርማ በዛ ትቦ የባሰ ሊገላት ነዉ
@umhassen4673
@umhassen4673 8 жыл бұрын
እናንተ ከመጀመሪያው እንዲህ ነገር መች ታቀርባላቹ ትንሽ ዝና ያለው እንጂ ሌላኛው ህብረተሰብ አፈር ቢደፈነበት ሚታውቅለት ነገር የለም ሼህ አለሙዲን ይወጡት ይህ ነገር እኛ 1 ሰው ከሞት አዳን ማለት ሙሉ የኢትዮጵያን አዳን ማለት ነው የኔ ፍቅር በጣም አንጀት ትበላለች።ስለዚህ እንዴት እንርዳት ባላህ። ጤናሽን ይመልሰው የኔ ማር
@alemkonjo3973
@alemkonjo3973 8 жыл бұрын
እር ፅበልውሠዶት በሸታው የሀኪም አይደለም
@rabiharabi9098
@rabiharabi9098 8 жыл бұрын
ለሀውለውላ ቅዋ ትኢላቢላ ቅዋው ከአለህ ነው አለህ ያሸረሸ
@ፍቅርእስከመቃብር-ጘ7የ
@ፍቅርእስከመቃብር-ጘ7የ 8 жыл бұрын
እማዬ መድሀኒአለም የምህረት እጆቹን ይዘርጋሽ
@dbdhddhdhdhdj293
@dbdhddhdhdhdj293 8 жыл бұрын
እመቤቴ ትርዳት ያላ እሶ ሌላ ምንም አይርዳትም
@rabeaaahmed2022
@rabeaaahmed2022 8 жыл бұрын
Dbdhddh Dhdhdj አለህ ይሁነሽ
@angelcola6112
@angelcola6112 8 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@zinashfekede2572
@zinashfekede2572 8 жыл бұрын
እመቤቴ ትርዳሽ ምረቱን ትላክልሽ
@tetenatube7906
@tetenatube7906 8 жыл бұрын
እኔ እራሴ ሊፈነዳ ነው በማልቀስ ማየትም አላቻልሁም እግዚአብሔር ይማርሽ እናት ድንግል ማርያም አለሁ ትበልሽ የቻልነውን ሁሉ እንደርግ አለን
@gvhfhgg433
@gvhfhgg433 8 жыл бұрын
የአላህ ለአተየሚሳንህ የለም ያለነበረውን እምሰጥ የነበረውን እምትወሰድ አተነህነ ያረቢ አተሺፌሀ እሻፌ
@linaliiina5221
@linaliiina5221 8 жыл бұрын
abatu fetara hoye beke bemehretk gobegnat ere betam tasazenalech
@sofintayalew7594
@sofintayalew7594 8 жыл бұрын
እግዚያብሄር አምላክ በምህረቱ ይጎብኝሽ እህቴ
@lvhvbhh9947
@lvhvbhh9947 8 жыл бұрын
የሚያድነዉ እየሱስ ሳይሆን አንዱ አላህ ብቻ ነዉ እየሱስ ነብይ ነዉ እንጂ ፈጣሪ አይደለም ወደ ፈጣሪ ተመለሱ እየሱስ ፉጠር ነዉ!!!
@rihanarihana4535
@rihanarihana4535 8 жыл бұрын
እግዛብሄር ምህረቱን ፈውሡን ይላክልሽ
@sima7475
@sima7475 8 жыл бұрын
በሰው የማይቻል በእግዚአብሔር ይቻላል እማምላክ አለሁ ትበልሽ እህቴ እግዚአብሔር የተበጠሰ ነፍስ የሚቀጥል ነውና እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ
@sunyitdaniel8607
@sunyitdaniel8607 7 жыл бұрын
በጸሎት እረደሸለሁ ጌታ በፈዉስ እጆቹ ይዳስስሽ እህቴ ♥
@Amina-ff1ng
@Amina-ff1ng 8 жыл бұрын
አምለከ እስራኤል ከናንተ ጋር ይሁን እባካቹ ፀበል ውሰዷት uffffff ያማል በጣም ፈጣሪዬ እባክ ድረስላት እመቤቴ እባክሸ ለልጅሽ አማልጅላት እመብረሀን ደጏ እናቴ😭😭😭😝
@teketelerkelo7607
@teketelerkelo7607 8 жыл бұрын
"በውኑ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለን"?
@hayt.weloyewa846
@hayt.weloyewa846 5 жыл бұрын
ያአላህ በፈጣሪ ተስፋ አይቆረጥም ፈጣሪ ምርቱን ያውርድ ያአላህ
@ሂዌፍቅር
@ሂዌፍቅር 8 жыл бұрын
ወይ አምላኬ ይሄ ህክምና ሳይሆን እግዛብሄር ድንግል ማርያም ነው የምትፈታት እና እኔ የምለው እቺ ልጅ ወድቃ ነው የታመመችው ነው ያሉት እናትየው እና እኔ የምለው ልክፍት ወይም የቤት ጣጣ ይሆናል ነው የምለው እግዛብሄር እንዲ ታማ እስከ 15 አመት ማስቀመጥ ታምር ነው እባካችሁ ንቁ በሽታ ሁሉ የዳቢሎስ ነው ያለጉንፋን በስተቀር እረ። ዳቢሎስ አይንገስብን አገራችን የኢትዮጵያ እንደሆን የእምነት የፀበል ሀገር ናት እና ፈራንጆች እንኩዋን አገራችን እየመጡ ነው የሚፈወሱት እኔ እናትየዋን እንዲው ሳያቸው የሆነ ነገር የሚያመልኩ ነው የሚመስሉኝ ልሳሳት እችላለው እና እኔ የምለው እግዛብሄር። እመብርሀን ትዳብስች
@እማፍቅር-ኈ8ዐ
@እማፍቅር-ኈ8ዐ 8 жыл бұрын
ወይኔ ኪዳነምህረት ፀበል ነው የሚያድናት የኔ እናት ኪዳነምህረት ምህረት ትላክልሽ እፍ
@bebeiethopebebe5444
@bebeiethopebebe5444 8 жыл бұрын
ይማርሽ፡
@martaayalew7401
@martaayalew7401 8 жыл бұрын
ወይኔ እህቴን ወይኔ እግዛቤር ምህረቱን ይላክልሽ ይህ የሰይጣን ስራ ነው መምህር ግርማ ጋር ውሰዷት ትድናለች በእምነታችሁ ጠበል ውሰዷት ዉይይይ የኔ እህት እመቤቴ ትዳብስሽ
@nevergiveupnevergiveup2461
@nevergiveupnevergiveup2461 8 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምሕረትን ይውርድልሽ እነትዋ
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 8 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምረቱን ይላክልሽ፡ እህት ፀበል ወሰዶት፡
@leonisaresumadero1677
@leonisaresumadero1677 7 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዶ አምላክ አሜን እህቶቸ ወንድሞቸ ይህ የሰይጣን ስራ ነው እባካችሁ ፀበል ውሰዶት
@ahbashnegnalmujesimulkafir5764
@ahbashnegnalmujesimulkafir5764 8 жыл бұрын
ያ አላህ ልብ የሚሠብር ነገር ነዉ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ያመዉላና
@myloveismymomajip2073
@myloveismymomajip2073 8 жыл бұрын
እእእእእእእእእእእእእእእ አመመኝ ውሥጥ ተሠማኝ ፈጣሪዬ እባክህን አሥበን ኢትዮን ጎብኛት
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኀ4ኈ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኀ4ኈ 8 жыл бұрын
egizabher teleqi new ethit egizabher yemarishi ufffffffff bexam yesezina
@Ass-jv5jy
@Ass-jv5jy 8 жыл бұрын
ውይ በጣም የሚያሳዚን ነገር ነው አላህ ይድርስልሺ ያረብ
@princessmekelle81
@princessmekelle81 8 жыл бұрын
አይ እህቴ ምስኪን በጣም ታሳዝናለች እግዚአብሔር ይማርሽ አቤቱ ጌታየ በምህረት ጎብኛት
@misrachkelboro2555
@misrachkelboro2555 5 жыл бұрын
አቤቱ አምለኬ በምህራት አይኖች ታማለከት ወድሞቼ ወቅሼት ገዳም ውሰዱአት
@monaberhanu3503
@monaberhanu3503 8 жыл бұрын
ውይይ የፈጣሪ ያለህ አንተው ጎብኛት አለመያዝ ነው ፀበል ውሰዱዋት በፈጠራቹ
@loveyoumom809
@loveyoumom809 8 жыл бұрын
ይሄ የሰይጣን ስራ ነው እግዚአብሄር ይችላል ውጭ አገርም ሳትሄድ እዛው ትድናለች.ፀሎት ብቻ ነው እሚያስፈልገው.. ጌታ ሆይ እርዳት♥♥
@makiyae1773
@makiyae1773 8 жыл бұрын
እኔ ልንገራችሁ ይሄ በሽታየወፉ በሽታ ነው እኔ የአጎቴየ ሚስት እንደዚህ አይነት ግን ህክምና አያስፈልገውም የወፉ መዳኒት አስጠቅሟት ትድናለች አላህ ይርዳሽ ግን አሁን እየዳነች ነው ከመፍሀኒቱ በኧላ ሀኪም እያላችሁ እንዳትገሏት አደራ አደራ አደራ ኮሜንቴን አንብቡት ፕሊስ ዝንበሏቸው ውጭ አትደርስም እዝሁ ትድናለች።
@hawletbintislam7911
@hawletbintislam7911 8 жыл бұрын
አላህ ወደነበርሽበት ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ ያረብ
@seniytgetnate9035
@seniytgetnate9035 8 жыл бұрын
እባካችሁን ፀበል ውሰዷት ለውጥ ታገኛላችሁ ህክምና ምንም ለውጥ አይኖርም እግዚአብሔርን ብቻ ለምኑ እባካችሁን
@የመምህርምህርተአብአድናቂ
@የመምህርምህርተአብአድናቂ 8 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይድርስልሽ እህቴ! በጣም አዘንኩ በጣም ያማል! ግን ለምን ፀበል እውነት ወድቃ ከሆነ ፀበል ያስፈልጋታል በእግዚአብሄር አምናችሁ አስጠምቁዋት ትድናለች
@መውዲፍቅር
@መውዲፍቅር 6 жыл бұрын
እግዚኦ ማርና ክርስቶስ አቤቱ ህዝብህን ጠብቅ
@gamilahgamilah5405
@gamilahgamilah5405 8 жыл бұрын
አላህ ይድረስልሽ እህቴ አላህ ያሽርሽ አይዞሽ አስቡን በሰብብ አድርጉ አላህ ያድንሽ ያከሪም የቤተሰቤን የልጀን እንዲሁም የልጀን መጨረሻችን አሳምርልን የምወልዳቸውን ልጆችም
@kukikonjo7866
@kukikonjo7866 8 жыл бұрын
የኔ እህት እግዚአብሔር ይማሪሽ ሁሉም የቻለዉ እርሱ ምህረቱን ይላክልሽ
@ቢኒየማርያምሊጅ
@ቢኒየማርያምሊጅ 8 жыл бұрын
በናታቹ ወደ መምህር ግርማ ውሰድዋት እግዛቢሀር ጎሩም ነው ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@saralegess2467
@saralegess2467 8 жыл бұрын
ጌታ ሆይ በምህረትህ አስባት አሜን
@ቅመሟወለየቅመሟወለየዋ
@ቅመሟወለየቅመሟወለየዋ 5 жыл бұрын
ያአላህ ያረቢ እኛኪ ሰወች አላህንአናመሰግነውም ወላሂ አላህ ይድረስላችሁ ማላት እኛ ሰውች ሙሉጤናእያለንሰርተን እየበላን አይስደት አይኑይጥፋእንላለን ሱባሀንአላህ ብቻ ሁላችንንም አላህ ሂዳያይስጠን
@sltanhbash559
@sltanhbash559 8 жыл бұрын
እግዝአብሄ ሚረቱን ይላክልሽ ደሞም አይዞሽ እግዝአብሄረ ይፈውስሻል ትድኛለሽ
@elenabraha1777
@elenabraha1777 8 жыл бұрын
Egziabiher ybarkachu yezi program azgaj yehonacgu ehtachn egziabiher ymarsh
@AMLove-bq3tc
@AMLove-bq3tc 7 жыл бұрын
ላኢላሀኢለሏህ ሙሀመድ ርሱሎሏህ አላህ ያድንሽ ያረብብብ
@HanaSelama
@HanaSelama 7 жыл бұрын
መጻጉን የጎበኘ አምላከ እስራኤል ምህረቱን ያምጣልሽ እግዚአብሔር ይማርሽ ጸበል ውሰዷት የልብን ሀዘን የምታቀል እመብርሀን ሀዘናችሁን ወደ ደስታ ትቀይርራችሁ
@sunasuna465
@sunasuna465 8 жыл бұрын
እውነት ተባረኩ የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች እናመስግናለን
@መሰረት.መሰረት.ዳምጠው
@መሰረት.መሰረት.ዳምጠው 8 жыл бұрын
ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል ጌታ ይፈውሳት እመኑና ሀዋሳ ነብዩ ሱራፌር ጋር ውሰዷት
@elfmoges1483
@elfmoges1483 7 жыл бұрын
መድህኒያለም፡አባቴ፡ድንግል፡ማርያም፡እናቴ፡ከንደዚህ፡አይነት፡ፈተና፡ሠውረኝ፡
@zumrasuliman2300
@zumrasuliman2300 6 жыл бұрын
ኡፍ የኔ እናት ጤናሽን ይመልስልሽ ያረብ
@diborabelete327
@diborabelete327 8 жыл бұрын
ምንም የማይሳነዉ አምላክ ወዶና ፈቅዶ ወደዚህ ምድር ያመጣሽ መደሀኒያለም ምህረቱን ያምጣልሽ!!
@sebleyiama8513
@sebleyiama8513 7 жыл бұрын
የአላህወላሂአላህያደንሽበራህመቱይህሰይጠንነውሀክምምንምአያዲንአላህብቻ.እሱይርዳት
@saimhaljemaljemal7085
@saimhaljemaljemal7085 8 жыл бұрын
ቢስምላህ. መጀማሪያ በአላህ ትመን ከዘም ሩቅ ይደራግላት... ይህን ናገር ሀክም ሰይሆን አላህ ናው ሚያዲናት... ስላዝ በአላህ መመን እቢ ከላች ችግር ዬላም የትለልቅ ሼኮች ጋ ውሰዳት ሩቅ የድርጉላት ..ከዘም እንሸላ ደህና ሰውናቷ ይመላሰል...ይህን ናገር አላህ ይጅ መንም አይቸላውም። አላህ የመጠው እሱ ይወሰደው መላት ናው
ችግኝ ተከላችን
13:33
Fana Television
Рет қаралды 49 М.
Шаурма с сюрпризом
00:16
Новостной Гусь
Рет қаралды 6 МЛН
Кровавый лидер #сталин #китай #мао
00:55
Послезавтра
Рет қаралды 3,5 МЛН
Миллионер | 6 - серия
28:05
Million Show
Рет қаралды 1,6 МЛН