Tap to unmute

ችግኝ ተከላችን

  Рет қаралды 49,868

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

ችግኝ ተከላችን

Пікірлер: 219
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 5 жыл бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ !!!!! ከምእራባውያን እራቆት (መራቆት) መጥፎ መጥፎውን ከመኮረጅ ከዚህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰው ጥሩ የስራ ተነሳሽነቱን እንኮርጅ :::
@ምንአያአትሀገሬን
@ምንአያአትሀገሬን 5 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሽአመት ኑር የሚመለከታችሁ ሁሉ ይሄን ሰዉ ሸልሙልን አበረታቱት ዉቦአን ድሬ ዉበት ጨመረላአት
@አህላምነኝብዙህልምያለኝ
@አህላምነኝብዙህልምያለኝ 5 жыл бұрын
እረሱል ያሉን ቅያማ እንኮ ቢቆም አንድ ችግኝ በጂችሁ ከያዛችሁ ትከሉት አትጣሉት ብለውናል እነተ ድንቅ ሰው ነህ በርታ አላህ ያግዝህ
@rahmar3372
@rahmar3372 5 жыл бұрын
ማሻአላህ
@jg2911
@jg2911 5 жыл бұрын
ሳለለሁ አለይሂ ወሰልም
@seidmohammed9728
@seidmohammed9728 5 жыл бұрын
ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም።--ይህን ወንጀል እየሰሩ አልነበረም ችግኝ ትከሉብያሉት። ህዝብን ቤቱን በላዩላይ አፍርሶ ሜዳ ከተጣሉት ሰዎች አትሆኚም። ያለፍርድ ከታሰሩት ወገን የኔ የምትዬው እንደምይኖርሽ በርግጥ ነው ።ያለፍርድም ከተገደሉት ውስጥም ወገን እንደሌለሽ ያረጋግጣል ። ከ4 ሚሊየኖቹም ተፈናቃዬች እንደ ወገን ይቅርና እንደ ሰው የምትቆጥሪው ሰው እንደሌለ ኮመንትሽ ስለነገረን ።እናመሰግናለን ።
@givemefreedom396
@givemefreedom396 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል መበረታታት ያለበት ነገር ነው ጉልበቱንም ብርታቱን ይስጣችሁ ♥👈
@hayatsultan9671
@hayatsultan9671 5 жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰቦች አላህ ይጠብቃቹ💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@ልጅቷ
@ልጅቷ 5 жыл бұрын
እድሜዎትን ያርዝምልን ቤተሰቦትን አምላክ ይጠብቅልን
@hghjhfhh6620
@hghjhfhh6620 5 жыл бұрын
እኔም አሏህ ለአገሬ ለቤቴ ካበቃኝ እተክላለሁ በጣም ደስ ይላል
@Huda19998
@Huda19998 5 жыл бұрын
Inshallah
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ይላል ስራ ክቡር ነው የሀገራችን ሰወች እንድህ ቢሰሩ የት በደረስን ነገሩ በዘረኝነት ተጠመደ ህዝቡ አላህ ሆይ በራህመትህ እርዳን አባቴ ሆይ አላህ ይጨምርልህ
@asdgasdg4101
@asdgasdg4101 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ድንቅ. አባት ነህ. እንዳንተ ጠንካራ አባቶችን ያብዛልን. አላህ ይጨምርልህ
@ቁጥብሁኚውድትሆኛለሽ-ዸ1ጨ
@ቁጥብሁኚውድትሆኛለሽ-ዸ1ጨ 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ምርጥ አባት አላህ ይጨምርክ
@ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ
@ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ 5 жыл бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ጀግና ነህ ምን አለ ቢሸለም
@ኡሙኸውለትዩቱብ-ኀ4ነ
@ኡሙኸውለትዩቱብ-ኀ4ነ 5 жыл бұрын
መሽአላ ጀግና አባታችን እድሜና ጤና ከነቤተሠቦችህ ተመኘሁልህ
@jg2911
@jg2911 5 жыл бұрын
ይህ ነዉ ጀግንነት አለህ እድሜና ጤና አበታቾን
@teklayyonas5115
@teklayyonas5115 5 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ምርጥ ቤተሰብ እርጅም እድሜና ጤና ለመላው ቤተሰብህ
@የቡታጅራዋፉቅርነኝየረሱል
@የቡታጅራዋፉቅርነኝየረሱል 5 жыл бұрын
ማሻአላ የኛ ጀግና አላህ ይጨምርላቹ በርቱ
@ziyadeeliyas9579
@ziyadeeliyas9579 5 жыл бұрын
ጥሩ መስራት የአሄራም ስንቅ ነው
@hayatukedir4320
@hayatukedir4320 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ይላል አላህ ይጨምረደላቹ
@የኔአባትይለያል
@የኔአባትይለያል 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኸይር ስራህ እንኳን ራስህን ለኛ ለተመልካቾች እንደት ያስደስታል
@አህላምነኝብዙህልምያለኝ
@አህላምነኝብዙህልምያለኝ 5 жыл бұрын
አንተ ዬርሱልን ትእዛዝ ዬፈፀምክ ነህ ታድለህ ማሻ አላህ ሁሉም ምክነያት አለው
@abreloabresh9035
@abreloabresh9035 5 жыл бұрын
ጀግና ሰው ምናለ መንግስት እንዲህ አርዐያ የሆኑ ዜጎችን ቢሸልም
@اللهرييالإسلامديني
@اللهرييالإسلامديني 5 жыл бұрын
ኢ ወሏህ ይገባው ነበር ሽልማት አርአያ ነው
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 5 жыл бұрын
የሰለጠነ ዜጋ ማለት ይህ ነው
@ሀያትየኔዋ-የ7ጀ
@ሀያትየኔዋ-የ7ጀ 5 жыл бұрын
አለሃ እድሜን የረዝምልህ።የጄነት ሰው ይበልህ ችግኝ ከሴ ኩ አመን ጆረ
@ha-nt9pu
@ha-nt9pu 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ለትውልድ እና ለሀገር አርአያ የሆንክ አባት ነህ እጅግ ኮርቼብሀለሁ ።
@dahab7484
@dahab7484 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ይሄ በአብይ እጅ ሊሼለም ይገባል !!!
@sjyoutube9261
@sjyoutube9261 5 жыл бұрын
መሸ አላህ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ እንደንቴ አይነቱሁ መሸለም አለበት።
@اللهرييالإسلامديني
@اللهرييالإسلامديني 5 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ተባረከ ረህማን አቶ በያን አንተንም ቤተሰቦችክንም አሏህ ሱብሀነሁ ወታአላ ይህፍዝልክ ጎበዝ
@adrisabess1885
@adrisabess1885 5 жыл бұрын
So amazing story. Mshaillah . Tbrklah. Allah bless u. Brother. Maria
@NadeemNadeem-tp4eg
@NadeemNadeem-tp4eg 5 жыл бұрын
የዘመኑ ምርጥ አላህ ይርዳህ
@samiabrha3800
@samiabrha3800 5 жыл бұрын
የድሬደዋ ከንቲባ ኖቤል ሊሽልመው ይገባዋል ስው ሲቅም እሱ ይስራል
@semirasemira5408
@semirasemira5408 5 жыл бұрын
መሸ አለህ አለህ ይጨምርልህ ።እድሜነ ጤነም ይስጥህ
@mahboobamohbooba3650
@mahboobamohbooba3650 5 жыл бұрын
ማሻላህ አላህ ብቃት ይጨምርልህ ከረጅም እድሜ ጋር
@selma4676
@selma4676 5 жыл бұрын
እኔም አላህ ለሀገሬ ያብቃኝ. እንጅ አካባቢየን በችግኝ ነው የማስውበው
@Huda19998
@Huda19998 5 жыл бұрын
Inshallah
@አይሻቢንትኢስላምየረሱልሱ
@አይሻቢንትኢስላምየረሱልሱ 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ጀግና አባት 👍👍👍👌
@ethart7309
@ethart7309 5 жыл бұрын
Ato BYANE TASMA and family is established example one of the Dradawa and all ETHIOPIAN people and worldwide thanks a lot. GOD bless you work and your family.
@user-jq4po7oj3
@user-jq4po7oj3 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ እንዳንተ አይነቱ ያብዛልን በጣም ጀግና ነህ ሰው መስራትን እየሸሸ የስውን ዘርፋል ያወድማል ለሌሎችም ምሳሌ ነህ በርታ 💚💚🌷🌷🌷🌷🙏🙏🙏
@mussahussen2719
@mussahussen2719 5 жыл бұрын
ማሻአሏህ ተባረከሏህ አሏህ ይጨምርላችሁ
@الحمدللهعلىكلحالجنتيحسين-ت5ر
@الحمدللهعلىكلحالجنتيحسين-ت5ر 5 жыл бұрын
ماشاءالله بارك الله فيك الله يكثر امثالك 👍👍
@zahrahzahrah2306
@zahrahzahrah2306 5 жыл бұрын
Masha allahbeijehwerk yibkel bergtm slitani malet edate new allah yigezh
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 5 жыл бұрын
🌹🌹🌹ጥሩ ጅምር አላህ ይርዳቹህ 🌹🌹🌹🌹
@gurjiahmed2012
@gurjiahmed2012 5 жыл бұрын
ምርጥ ጀግና ማሻላህ
@madinamohammad201
@madinamohammad201 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሸልሙት ሌላውም እንደሰራ ከፈለጋችሁ
@alhamferede3322
@alhamferede3322 5 жыл бұрын
ዋው ማሻአላህህህህህ ባት በጣም አድናቂክነኝ ከነ ቤተሠብክ አላህ ያበርታክ በርታ
@husseinraki8980
@husseinraki8980 5 жыл бұрын
A man with a great vision and incredible effort. Surely deserves recognition, not only locally but in an international level.
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 5 жыл бұрын
I hope he gets some support and recognition for his noble work from PM Abiy. I so much love his youngest daughter's Name. ኢለናም ( ኢትዬጵያ ለምለም ናት ምንግዜም) Some people are just awesome.
@christinebadede7608
@christinebadede7608 5 жыл бұрын
Oh my god it's so amzing Ethiopia need like this people now!😍💪💪👈🙏
@seadamohammedmashallahalla4064
@seadamohammedmashallahalla4064 5 жыл бұрын
Masha allah betame yemiyamre sera Allah ajerhen yektbleh leloche kante yemaru👍👍👍👌👌👌💚💚💚💕
@ethioadama7413
@ethioadama7413 5 жыл бұрын
ዶክተር አብይ አንድ ቀን ይዘይረዋል ብዬ ገምታለው
@bdgjffjdsvxcbb6785
@bdgjffjdsvxcbb6785 5 жыл бұрын
Ethio Adama ሀዲስ
@selma4676
@selma4676 5 жыл бұрын
መሸለም አለባቸው ይህ ጀግና አባት !
@saramingesto7379
@saramingesto7379 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ስል ጎበዝ አላህ ያጠክርህ
@gebtezera5822
@gebtezera5822 5 жыл бұрын
I amazed ! He is doing great job! In my opinion, absolutely, he is national hero. He's great exemplary for all of us . He's blessed by his great wisdom and courage . Nature proud of him. God bless you!
@العشقالسلام-ص1س
@العشقالسلام-ص1س 5 жыл бұрын
ልጁ ሜሻ አላህ ስታምት ውብ ቤተሰቦች
@Max-st3sq
@Max-st3sq 5 жыл бұрын
ማሻአላህአላህያግዝህ
@ዛሬምወድሀለው
@ዛሬምወድሀለው 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሲገርም በጣም ጀግና የምር ቃል የለኝም ምን እዴምል ግን አላህ አብዝቶ ይጨምርልክ እድሜና ጤና ከነመላው ቤተሰብክ አብዝቶ ይስጥልኝ ደስ ስትሉ
@زينباحمد-ي1ث
@زينباحمد-ي1ث 5 жыл бұрын
اسلام اليكوم الله يخفط كوم يربلالمين مشالله مشالله مشالله مشالله مشالله 💙♥️💙♥️👍👍👍👍👍👍
@muzemilsultan9947
@muzemilsultan9947 4 жыл бұрын
*ጀግና* ዜጋ በተግባር ሲፈተን
@alemalemayehu3219
@alemalemayehu3219 5 жыл бұрын
Heweteken yelmelmew mereti Ethiopiayw👏👏👏👍👍👌
@mashaaallahkhan6263
@mashaaallahkhan6263 5 жыл бұрын
Mashaa allah dasse yelale
@ቤተንዳጉራጌ-መ9ሠ
@ቤተንዳጉራጌ-መ9ሠ 5 жыл бұрын
የዛሬ አያርገዉ እንጂ እኔም ሴት ነኝ ግን በጣም ማረስ የገጠር ገበሬ ነበር ስደት ትሻላለች ብዬ ስደት ከች አልኩኝ አገሬን አስታወሠኝ እንደ ማረስ ሚያስደስ ነገር የለም
@مسترسعاده-ث3ه
@مسترسعاده-ث3ه 5 жыл бұрын
ያረቢ እኔም የገጠር ልጂ ነኝ ያውም የወሎ ግን ሴት አያርስም ያርማል ይቆርጣል እንጂ ጤፍ እራሱ ሴት አያጭድም
@ቤተንዳጉራጌ-መ9ሠ
@ቤተንዳጉራጌ-መ9ሠ 5 жыл бұрын
@@مسترسعاده-ث3ه አንቺ ሳትነግሪኝም አዉቃለሁ ግን የኔ ማረስ የተለየ ነበር ምን ያደርጋል ሠዉ ያየዉ ልየዉ አጠቃኝ ስደት ባንድ በኩል ቢጠቅምም ባንድ በኩሉ ግን እጅግ በጣም ይጎዳል ስደት ትምህርት አለዉ ብዙ ነገር አስተመረችኝ ብዙም አላማርራትም
@sofyamegos273
@sofyamegos273 5 жыл бұрын
መሻ አላህ ጀግና አባት
@tadessegudatta6514
@tadessegudatta6514 5 жыл бұрын
እንዲህ አይነቱን ያብዛልን.አቦ።
@ኢቲዮጲያለዘላለምትኑረአሃ
@ኢቲዮጲያለዘላለምትኑረአሃ 5 жыл бұрын
አላህ፡ይጨምረላቹ ማሮች
@naju1141
@naju1141 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ እረጅም እድሜተመኘሁ
@muzemilsultan9947
@muzemilsultan9947 4 жыл бұрын
ዋው ድሬ ታምሪያለሽ
@fdshjddvgdjekhd4336
@fdshjddvgdjekhd4336 5 жыл бұрын
Mashalhe zafe eku ala lamalakatu yatakala dua yaregalu yabale sawazawazu yegaremale
@muzimilnuri2031
@muzimilnuri2031 5 жыл бұрын
masha allah batime dase yilile qatilubate
@soresa5238
@soresa5238 2 жыл бұрын
አንድ ሰው ምን ያህል ለውጥ እንደሚያመጣ በያን ምስክር ነው አቦ አላህ ሀጃህን ይሙላልህ !!
@zedzednet7825
@zedzednet7825 5 жыл бұрын
Masha allah allah yichemrlk yaleleti endezih leduniyam le akhiram yemihon melkam sra serto yalfal
@asematube9570
@asematube9570 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከ ላህ😍😍😍😍😍😍 ነበር ዋንንንን አሸዋ ለገሀሬ ታይዋን ገንደ ቆሬ ሳፒያን የሚመቸው ማነው
@teybaawele9271
@teybaawele9271 5 жыл бұрын
አረፍ ነወ ለወደፊቱ ሀለሜ ዪህ ነው እንሻ አላህ አለሁ ከፈቀደ እንደዛ አይነት ሰራ ለሚሰሩት አላማ አለኝ
@ኢስላምነውሂውቴጀነትነውም
@ኢስላምነውሂውቴጀነትነውም 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምረልህ
@ummukaalid4288
@ummukaalid4288 5 жыл бұрын
Rabbin umrii keessan haa dheeresuu inshallah
@simeretm3665
@simeretm3665 2 жыл бұрын
Thank You all!!
@rahimarahima2100
@rahimarahima2100 5 жыл бұрын
ጀግና ነህ በዉነትአላህ ይጨምርልህ
@kedijaahmed209
@kedijaahmed209 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ደሥ ሢል
@hayatsultan9671
@hayatsultan9671 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ😍😍😍😘😘😘
@fssgssg8332
@fssgssg8332 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ቤተሠቡ ደስ ይላል
@zeyetutaju1705
@zeyetutaju1705 5 жыл бұрын
ማሻአላህአላህእድሜውንያርዝሞሎት
@ሸጋነኝየባባልጅ
@ሸጋነኝየባባልጅ 5 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ አንበሳ ነህ ማሻአላህ ወይኔ የአበቦቹ ዛፍ ሲያምሩ እኔንም በሰጣቹኝ በብር ለመግዛት ፈልጌ ነበር
@tube2611
@tube2611 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጎበዝ በርቱ
@ayubnazir394
@ayubnazir394 5 жыл бұрын
Mashallah betam des yilal enante tiru mesale nachew
@ProGamer-wm4up
@ProGamer-wm4up 5 жыл бұрын
ጀግና በርታ
@SA-no6iq
@SA-no6iq 5 жыл бұрын
ማሻአላህ። አላህ መልካም ሰራችሁን ይውዴድላችሁ።
@በኢትዮጵያፅኑ
@በኢትዮጵያፅኑ 5 жыл бұрын
Tebareku egziabher yirdah
@nooraallah7399
@nooraallah7399 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ታምራላችሁ።
@humanright8806
@humanright8806 5 жыл бұрын
ማሻኣላህ ኣላህ ፍላጎትህ ይጨምርልህ እንሻኣላህ
@ummimran5050
@ummimran5050 5 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል
@kaderdamala9675
@kaderdamala9675 5 жыл бұрын
መሸአለህ ደስ ይለል
@husnihusni8757
@husnihusni8757 5 жыл бұрын
Great job May Allah reward you here and hereafter 🙏
@kadiiyoutube1312
@kadiiyoutube1312 5 жыл бұрын
Mashallaah gobazoch bartu
@faya7785
@faya7785 2 жыл бұрын
ማሻላህኣህ😍😍😍😍
@Yshshshs33333
@Yshshshs33333 5 жыл бұрын
God bless ur heart, ur one in a million.
@abyamanaman6099
@abyamanaman6099 5 жыл бұрын
የኛ ሰብ በሄድንበት ልማት ነዉ ስራ ነዉ ለዛም ነዉ ስልጤዎችን የምወዳቸዉ
@samiabrha3800
@samiabrha3800 5 жыл бұрын
ተመቹኝ ስልጤዎች ውብ ናቸው እንደ አትክልቱ
@shiyagultam5835
@shiyagultam5835 5 жыл бұрын
መሸ አለህ አለህ ይጨምርልህ
@ፋፊየአላህባሪያ
@ፋፊየአላህባሪያ 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
@haitsaid5831
@haitsaid5831 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልክ😘😘😘😘
@shmles-y1i
@shmles-y1i 5 жыл бұрын
ወሎየ መሆን አለበት የወሎ ህዝብ ነው የዋህ
@ቀመሪያስጤዋአቤውበልስልጤ
@ቀመሪያስጤዋአቤውበልስልጤ 5 жыл бұрын
መሸ አለህ በጠም ደስይለል
@fsrdossiede8513
@fsrdossiede8513 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ ስትሉ
@muhammdhadu1956
@muhammdhadu1956 5 жыл бұрын
ይገርማል የእውነት
@seadatube8121
@seadatube8121 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጥሩ ነገር መሥራት የህሊና እረፍት ነው
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 6 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 7 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 135 МЛН
#zaramedia -ፋኖ የማነው? የሶሪያ ተሞክሮ -12-17-2024
Zara Media Network -ZMN
Рет қаралды 804
የመሰረታዊ ሸቀጥ  የቴክኖሎጂ ግብይት
31:39
Arada sub city communication office
Рет қаралды 46
Lemlemitu (ለምለሚቱ) - Funny Ethiopian comedy drama
17:08
DireTube
Рет қаралды 1,2 МЛН
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 900 М.
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 6 МЛН