Ethiopia - ባለስልጣናቱ ለምን ይለቃሉ…? | ደመቀስ የት ገቡ?

  Рет қаралды 167,396

Feta Daily

Feta Daily

22 күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 162
@bg970
@bg970 21 күн бұрын
የለቀቁበትን ምክንያት አንዱንም አልነገርከንም: ምኑን ነው ታድያ የለቀቁበት ምክንያት ብለህ ዜና የምሰራበት? ተራ ነገር አቁመህ ቁምነገር አሰማን
@AlegroSiempre
@AlegroSiempre 19 күн бұрын
Rhetorical question የሚሉት ጥያቄ አለ መልስ የማያስፈልገው ተጠያቂው (እኛ ) የምንመልሰው ይሆናል.
@getenteagomas526
@getenteagomas526 19 күн бұрын
ם😂😂😂🎉 😂😂​@@AlegroSiempre
@mulukenasfaw491
@mulukenasfaw491 17 күн бұрын
ዘገባዉ እኮ ዝም ብሎ ሽሮ ፈሰስ ነዉ። አንድም አዲስ ነገር ለአድማጭ አቅርቦ አያዉቅም። ምንም የሚጨምርልን አዲስመረጃ የለዉም
@user-xs9lh3ql9i
@user-xs9lh3ql9i 21 күн бұрын
።ትክክለኛ ጥያቄ እና ሀሳብ ነዉ ባለስልጣናቱ ለምን ይለቃሉ ???????? ችግር አለ ማለት ነዉ ቆም ብሎ ማየት ማሰብ ራስን መጠየቅ እና መገምገም ያስፈልጋል ። ። ።
@MelakuMelese-wz8tg
@MelakuMelese-wz8tg 21 күн бұрын
መውረድ አለባቸው ስልጣን እንደውርስ እላውለይ መጣበቅ ምንድነው?
@nebah_media
@nebah_media 20 күн бұрын
እኮ እውነት ነው አብይም ይልቀቅ አይደል
@IsaacYohannes-zt3ts
@IsaacYohannes-zt3ts 7 күн бұрын
I am sorry , if you want to know truth history of Asseb port, you need to go back to school, before you talk unaccountable history you don’t have a clue
@Yumie4you
@Yumie4you 21 күн бұрын
ኢትዮጵያን ሠላም ያድርግልን 💚💛❤️
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 21 күн бұрын
ስላም ያውርድው ፍጣሬ
@AmareTekle-ho3qb
@AmareTekle-ho3qb 20 күн бұрын
Betam yigeramll lemin yelkalu ?ymel teyake neber feta diley best medea feta diley best media ❤❤❤❤
@gezahegnwube1739
@gezahegnwube1739 21 күн бұрын
ሥልጣን ለምን ለቀቅህ አይባልም። ከተጠየቀ ጥያቄው በአገዛዙ ይወገዛሉ ርምጃም ያሶሥድባቸዋል
@demsashtemesgen4439
@demsashtemesgen4439 21 күн бұрын
ይልቀቁ በአዲስ ይተካሉ ! የትም ይግቡ! ሀገር እና ህዝብ ይቀጥላል ጡረታ አይከለከልም 😊
@BisretGebre-dw5ux
@BisretGebre-dw5ux 20 күн бұрын
ይህ ስልጣን የመልቀቅ ጥያቄ ማቅረብ አዲስ አይደለም። በሌሎች ሀገሮችም እየተደረገ ያለ ስለሆነ ብዙ ባናራግብ ጥሩ ነው ።
@geremewbayenew3038
@geremewbayenew3038 21 күн бұрын
ሁሉምይለቃል
@user-fp5ul5kl4p
@user-fp5ul5kl4p 19 күн бұрын
መልቀቃቸውንማ ሁሉም ያቃን የለቀቁበትን ምክንያት ለቀው ምን እየሰሩ እንደሆን ካላወክ ምን አተባተበህ ኧረ አታሰቹን
@liatelahunham2425
@liatelahunham2425 21 күн бұрын
People leave their jobs for different reasons. In Ethiopian politics' case, it could be too much stress, worry for their life, worry about getting caught for what they have done wrong, or the gov. doesn't want them anymore.
@solteshe
@solteshe 21 күн бұрын
ይሻላቸዋል
@teka1528
@teka1528 21 күн бұрын
WUSHA, NEFTEGNA, YELKEK ! YEZEREFAWN YEBLA! TSEFEGNA AFER YEBLA! BEKAREZA LEWERD NEW!
@targettube4968
@targettube4968 21 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ።
@user-pm4fp6re2t
@user-pm4fp6re2t 21 күн бұрын
Loyal to the King makers of the world . One job done , what next kind of relay .
@tareerawro
@tareerawro 20 күн бұрын
Good news
@kefetatube3338
@kefetatube3338 21 күн бұрын
ስልጣን ርሰት አይደለም አብይ የሚሾማቸው ሰወች በግል ብቃት ያላቸው ለብር ለሆድ የማይኖሩ ናቸው አታካብድ
@yumausman5297
@yumausman5297 21 күн бұрын
ስልጣን ለዘላልም አይደም
@nebatube3260
@nebatube3260 20 күн бұрын
ባላስልጣናቱ የሚለቁት ጭንቅላት ስላላቸው ነው
@HirutbH
@HirutbH 21 күн бұрын
በቃቸዋ
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 20 күн бұрын
ብርቱካን ታጎድላለች
@user-qj5ph7fn7p
@user-qj5ph7fn7p 21 күн бұрын
ብርቱካን ሚደቅሳ በጣም ግትር በሞሆናቸው ከዚህ በኃላም ቢሆን በመንግሥት ኃላፊነት ላይ የሚመጡ አይመስለኝም ።
@enawgawabathun3355
@enawgawabathun3355 21 күн бұрын
አብይ የነካው ሁሉ ይሞታል ያለ ማን ነበር ኤርሚያስ ለገሰ እውነቱን ነበር❤❤❤
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 21 күн бұрын
ሁሉም በሕይወት አሉ ሌላው በሰበብ አስባቡ ቢሞትም
@targettube4968
@targettube4968 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wondimuatiso5500
@wondimuatiso5500 21 күн бұрын
COVID-19 yetagelechew Minstery of Health resahe.
@Yfdbkg
@Yfdbkg 21 күн бұрын
ኢሄ የሀዲግ ዘመን አይደለም የብልፅግና ስራ ወጣት ይፈልጋል በእድሜ የገፉ ባለስልጣናት ለተማረው ቀጣይ ወጣቶች ቦታ መልቀቅ አለባቸው ማረፍ አለባቸው ከጀርባ ወጣት ባለስልጣናትን ማማከር ላይ ሀገራቸውን ሊያገለግሉ ይችላል ጊዜው የብልፅግናነው ፍጥነትና ሩጫ ያስፈልገዋል እራሳቸውንም እያዳመጡም ከጀርባ ይሰራሉ ስላገልግሎታቸው እናመሰግናለን ደመቀም እድሜው ገፍቷል ስለሺም ያን አክል ባይሆንም እረፍት ያስፈልጋቸዋል ገና ስልጣን የሚለቁ ሰዎች ነፍ ናቸው ተምሮ ስራ ያጣው ወጣት ወደፊት ይመጣል መምጣትም አለበት
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 21 күн бұрын
❤❤❤
@peg_tube
@peg_tube 21 күн бұрын
ሁሉም ይለቃሉ
@targettube4968
@targettube4968 21 күн бұрын
መጀመርያም ሲሾሙ ብቃት አይደለም።
@Selemetube
@Selemetube 20 күн бұрын
Yetashal yimatali❤
@user-cv4ub3yo3f
@user-cv4ub3yo3f 21 күн бұрын
ብልፅግና ከሚባል የገማና የቀረፋ የፖለቲካ መዋቅር ውስጥ ንፁህ አእምሮ ያለው ግለሰብ እንዴት አብሮ ይጓዛል 🤔? የጊዜ ጉዳይ ነው ሁሉም ይሸራተታል 😂
@teka1528
@teka1528 21 күн бұрын
Kkkkkk. NEFTEGNA, komata NEW, ensesa, zerafe, buda, yawum KOMOKER hezb gar maleth NEW! ENSESA!
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 20 күн бұрын
​​@@teka1528 Wefzerash Agame Banda! Achberbari! Amara gezeto aseleteneh! Hulgizem endegezah new. Ahun gen yeshetehal yelewutehal. Chalew, ye Chenawit Lij.
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 21 күн бұрын
"በቃኝ"ነው ወይስ"በቃህ/ሽ"????????😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@teka1528
@teka1528 21 күн бұрын
Enkwan Ake. Yelelew akem yalew yelekal! Yeabatu bet new!
@SikoSilo-pf4dn
@SikoSilo-pf4dn 21 күн бұрын
እኮንሰው አውሬም እሱጋር አብሮ መኖር አይፈልግም በመቆየት እሱምይለቃል እሻላህ
@teka1528
@teka1528 21 күн бұрын
ENANTEN ,! ENSESA, NEFTEGNA, HODAM AMARA YELEKAL ! WED KELIL 3 SAYWE TEGERFO YEHEDAL! ZERAFI!
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 20 күн бұрын
​@@teka1528 Ante Weyane Banda! Ye Chenawit Lij. Ahun yehe, ke Amara gar men yagenagnewal! Yaw ke Barenet ena Zeketegnet selematweta, beshitaw ayelekehem! Tenbatam Agame Banda! Erasehen Chal. Fesam ye Fesam Lij. Werada. Amara Getah new! Ameneh tekebel. Yetem atederesem. Wusha.
@debrituhalelo8383
@debrituhalelo8383 21 күн бұрын
Position is for service not to live for ever. Atilalat.
@abdurahmanmussa2484
@abdurahmanmussa2484 21 күн бұрын
ድርሻቸውን ወስደው የቤተሰቦቻቸውን ኑሮ ለውጠው ባላጣቸውን አስገድለው አሳስረው አስዘረፈው ነው
@negaaraya6811
@negaaraya6811 21 күн бұрын
ኣብዚ እዋን'ዚ ኣብ ኢትዮጵያ ዘሎ ኩነታትን። ኣብ ኢትዮጵያን ኣብ ክልል ትግራይን ካብ ቀደም'ቲ ሽፍትነታዊ ኩነታት ዋላኳ እንተነበረ፡ እቲ ዝዓበየ ሽፍትነት ግን ኣብ ቂላታት ትግራይ ኣድያቦን፡ ኣብ ምምሕዳር ጊንደር ካኣ ኣብ ሑሞራን ወልቃይት ጸገዴን እዩ ብሰፊሑ ነይሩ። ሕጂ ግን ኣብ ኩሉ ከተማታት ኢትዮጵያን ኣብ ሰፈር ስደተኛታትን እዩ ብግሉጽ ሰብ ዝጅተርን ዝዝነት ዘሎን። ሕጂ ካኣ ነቶም ብሰንኪ ኣብ ሱዳን ተፈጢሩ ዘሎ ህውከት ንዝተሰዱ ሱዳናውያ ኣብ ልዕሊ ደቂ ኣንስትዮ ዓመጸን ክትራንን ማዓት ግፍዕን ስለዝወረዶም፡ ካብዝስ ኣብቲ ዓድና ዘሎ ጸገም ይሕሸና ኢሎም ንሱዳን ተገዲዶም ይምለሱ ኣለዉ። ኢትዮጵያ ካኣ ብሰንኪ ሕማቓት መራሕታ ካብ'ቲ ቀደም ዝነበረ ሽፍትነትን ክትራንን ስርቅን ናብ ዝላዓለ ሕማቕ ኩነታት እያ ትሰጋገር ዘላን። ስደተኛታት ስይዳን
@user-hr4fi2bg1g
@user-hr4fi2bg1g 21 күн бұрын
Damaka yet gaba yebezuwochu teyiaka naw gen malse yelam?
@meshnet9106
@meshnet9106 21 күн бұрын
It won’t work that way! Politicians who never been legitimate will not carry over benefits.
@mekdelawithaile7714
@mekdelawithaile7714 21 күн бұрын
የተጣራ መረጃና ጥናት ይፈልጋል በኔ እምነት ግን አምባሳደሩ የተቆጩበት ነገር አለ ብየ እገምታለሁ ግድቡ ተሸጠ ብሎ ጌቾ የትግራዩ ሰዉ ሲነግረን አልሰማንም ነበር።
@tegistjelde1031
@tegistjelde1031 21 күн бұрын
ስለ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ መበደለ (ጥቅማ ጥቅም) ማጣት ለምን አልገለጽክም?
@teka1528
@teka1528 21 күн бұрын
FETA , ENSESA NEH!
@MisaratElene
@MisaratElene 19 күн бұрын
deleee lafano ❤❤❤
@tirutiru2948
@tirutiru2948 20 күн бұрын
አገር በደካማ እውቀት በሌለው እንደ ህፃናትየማያደርገውን የሚደረገው በዝህብ ላይ ቁጭ ብሎ ህዝብ እየጨረሰ ስልጣኑን የማያምን ስልጣን ብቻ ያለአቅም ይዞ ሙጭጭ ብሎ እንደው ሳይገለን ዞር ማለት ይሻላል ብለው ነው
@asamnewuasamnew1806
@asamnewuasamnew1806 21 күн бұрын
ግን ባለስልጣናቱ የሚለቁት በምን ምክንያት ነው ጠቅላዩ ምን እየሰራ ነው እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን አስባት
@sisaysolomon1293
@sisaysolomon1293 20 күн бұрын
Selam birtukan medekisa wana lezi Hulu tefat teteyakinat Demeke mekonen wanaw meaza ebzi lezhi Hulu chiger Abari ke Abbey Ahmed ga yezi Hulu teteyaki nachew seleshi niku new
@negaaraya6811
@negaaraya6811 21 күн бұрын
ንፋስ ዘይብላ ዓውዲ፡ ጥረምረ ዝበልዐት ከብዲ፡ ምስ ጊዳ መንገዲ፡ ንወያነን ንኣብዪን ኣሚንካ ምእታው ናብ ዕርቂ፡ ፍጹም ቀድያ ነይትቐዲ።
@tarkgnetsegayesolomon
@tarkgnetsegayesolomon 21 күн бұрын
አንተ ልጅ ትክክለኛ መረጃ አቅርብ ላንተ ኮመንት በሚጠቅምና ሰዎችን ግራ በሚያጋባ መንገድ ሳይሆኖ ትክክለኛ መረጃዉን አቅርብ ለምሳሌ ስለአቶ ስለሸ በቀለ ስልጣን በቃኝ ብለዉ ሳይሆን ለአብይም ሆነ ለገዳዩ የብልፅግና ስረአት ስላልተመቹ ሊቀይሯቸዉ አስበዉ ነዉ
@user-pq2wq7lv6d
@user-pq2wq7lv6d 21 күн бұрын
ስልጣና በቃኝ የማይሉት ሙስና ውስጥ የተዘፈቁት ናቸው፣ ሥራው ንጹኃን የሚያደክም ነው
@targettube4968
@targettube4968 21 күн бұрын
ከአብይ ጋር መስራት ከባድ ነው።
@teka1528
@teka1528 21 күн бұрын
YEABTU BET NAW!! HULUNEM BEHER YEDRES! MIN YAKATELEHAL FETA!
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i 21 күн бұрын
አህሌን ፈታዎች🎉🎉🎉🎉 ሰላም ፍቅር አንድነት ለእምዬ❤ኢትዮፕያ ሃገሬ
@gbhaile
@gbhaile 20 күн бұрын
Yes, unmotivated leaders are at a higher risk of burnout.Motivation is a key factor in sustaining energy, enthusiasm, and commitment in leadership roles. When motivation wanes, leaders may find it difficult to cope with the demands and pressures of their positions. This can lead to increased stress, a sense of overwhelm, and ultimately burnout. Maintaining motivation through personal goals, professional development, support systems, and a clear sense of purpose can help mitigate this risk and sustain their effectiveness and well-being.
@dawitayenew7384
@dawitayenew7384 20 күн бұрын
ጥሩ ዘጋቢ ነህ ..😂😂 እንደለቀቁ እናቃለን እኛ ትነግረናልህ ብለህ የጠበቅነው ለምን እንደለቀቁ እና አሁን ምን ላይ እንዳሉ ነው
@John-vd9tb
@John-vd9tb 20 күн бұрын
I personally agreed with those who resigned their post. The security in Ethiopia is very scary. You have to stay in the big city to be safe. Can not travel on roads from one end to the other with out getting robbed by rebels or government forces on check points to demand money. I witnessed a business man whose drivers delivering goods from Jimma to Asosa wire transfer money to goverment army on check point to release the driver and the truck. If you can not secure the country, Let some one else do it.
@user-oo9wk5dc9f
@user-oo9wk5dc9f 21 күн бұрын
ምትገርም ዘጋቢ ነህ ለዘለዓለም ስልጣን እንድቆናጠጡ ነበር ፍላጎትህ???
@meseretgatanenh6662
@meseretgatanenh6662 21 күн бұрын
ፈገግ ያስባለኝ ኮመንት
@tamratroba3142
@tamratroba3142 20 күн бұрын
ሯጮች ለምን አቋርጠው ይወጣሉ? መልሱ ተመሳሳይ ነው::
@getachewterefe1545
@getachewterefe1545 20 күн бұрын
Birtukan kelik belay selewoferech sihon meaza kelik belay selekesach new!!
@user-wn3fx3mf9b
@user-wn3fx3mf9b 21 күн бұрын
abichu abichu
@shewhat438
@shewhat438 21 күн бұрын
Gandiya
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 21 күн бұрын
ገና ገና ሁሉም ይለቃሉ 💚💛❤ ድል ለአማራ ጀግኖች ፈኖ
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 21 күн бұрын
ምን አገናኘው ከፋኖ ጋር
@user-rk7sk2gd3e
@user-rk7sk2gd3e 16 күн бұрын
ቂቂቂቂ....ስዩም ተሾመ ስር ኣደል የተደለደልከው ...?? እሱን ጠይቅ ..ማንን ለመሸወድ ነው
@mestawetfeyissa9866
@mestawetfeyissa9866 20 күн бұрын
ብዙ ስራ አጥ ሞልታል ይልቀቁ
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 20 күн бұрын
ከደመቀ በስተቀር ሌሎቹ ያጎድላሉ
@abbaagoolee4496
@abbaagoolee4496 21 күн бұрын
Burtukan Midhegsa , Ma'aazaa ashannaafii , Demeke Mekonnin , will be hunted and captured and brought to justice !
@FNeway
@FNeway 20 күн бұрын
ቦቲ how come you put 5 a's in Meaza?
@kebedebekele4997
@kebedebekele4997 20 күн бұрын
ጥርግርግ በ ሉ ምን ይጠበስ
@user-mr2uj9ze5k
@user-mr2uj9ze5k 21 күн бұрын
አሁን ይሄ ምንድነው ብለህ አቀረብከው?ማፈሪያ
@hassetassefa242
@hassetassefa242 19 күн бұрын
ከለቀቁት ባለስልጣነቶ ች ሁሉ ደመቀ መኮንን በአማራ ሕዝብ እልቂት በነ ዶር አምባቸው በነ ብጀ አሳምነው ቀነ ምግባሩ እና በተረሸኑ የአማራ ልዩ ኃይል በወንጀል መጠየቅ አለበት።
@svalley4567
@svalley4567 21 күн бұрын
ከአብይ ጋር የሚሰራ ሰይጣን ብቻ ነው እሱም ትልቁ ስይጣን ነው::
@teka1528
@teka1528 21 күн бұрын
AMARA MALET, YEALEM SATAN NEW! ANGETACHU MEKELATNA LEWUSHA MESETET NEW! ANTE YEGERED LIG!
@svalley4567
@svalley4567 20 күн бұрын
@@teka1528 አንተ ደግሞ የሽርሙጣ ልጅ የተማርከው ይህን አይደል ጅላፎ ተኩላ ነህ::
@user-yk2xs3vn4v
@user-yk2xs3vn4v 20 күн бұрын
ደመቀ በምግብ ብዛት አሽለበ አልተባለም እንዴ
@negaaraya6811
@negaaraya6811 21 күн бұрын
ኩሉ ኤርትራዊ ንቐደም ንድሕነት ሃገሩን ህዝቡን ቀዳምነት ይሃብ፤ ድሕሪኡ ንዘለዎ ኣረኣእያን ኣተሓሳስብን ክገልጽን ክገልጽን ከስምዕን ይኽእል እዩ።
@KemalTune-eq6pt
@KemalTune-eq6pt 15 күн бұрын
የንግዴ ልጆች ለቀቁ።ለምንስ እስከሁን ቆዩ።
@danielyosha1912
@danielyosha1912 21 күн бұрын
ወ/ርት ብርቱካን በጣም ጥሩ አይደለም በጣም ቅመኛና ለፖለቲካ ተገዥና አድሎ የፈፀሙ ናቸው ። ከትዝብት አያመልጡም ።
@seyatsion7481
@seyatsion7481 21 күн бұрын
ምንይመለከተሃል ? ኢትዮጵያን ያለ አብሮ ገፈቱን ይቀበላል ። ማንንም አናሰገድድምም ። ይበቃል ብለናል ።
@teka1528
@teka1528 21 күн бұрын
FETA, YEAND BEHER BICHA NEW, BEETHIOPIA YETEMARUT! ANTE TSEFEGNA, KEBT!
@tteklu
@tteklu 20 күн бұрын
After ripping our society so much I do not think that we Ethiopians would care much about the old bastards!!!
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo 20 күн бұрын
Because they aren't qualified. What else???. Abbch Anbsaw knows what he doing if they aren't doing the way suppose to be they have to go. No question about it.
@mekonnentsegaye-uq2vx
@mekonnentsegaye-uq2vx 21 күн бұрын
ena zelalem yinurubte wonaf
@GhirmayYohannes
@GhirmayYohannes 17 күн бұрын
ኢንጂኔር ታደለ ኡማ ስልጣን በገዛ ፍቃዱን እንደለቀቀ ተረስተዋል እንዴ።
@user-ed5tz7lq9d
@user-ed5tz7lq9d 21 күн бұрын
ከ መሀይም ከተንኳለኛ ጋ መስራታቸው ሲገባቸው ይለቃሉ ቀላል ጥያቄ
@merarawyinager4675
@merarawyinager4675 21 күн бұрын
ባለስልጣኖቹ የሚለቁትማ አለቃቸው ጌትነቱን ስለማያቅበት ነው ችግርነው ጌትነተ ካለወቁበት ተብሎጰየለ ።
@Mequainnt
@Mequainnt 21 күн бұрын
Wusha be belabet yichohal alu!
@user-ue9jp5ei4q
@user-ue9jp5ei4q 20 күн бұрын
alkisu limdechu now
@morningstarengineeringtrad6141
@morningstarengineeringtrad6141 19 күн бұрын
አልቻሉም
@ShiferawuAdam
@ShiferawuAdam 20 күн бұрын
ደመቀ ሀገርን ወደማጥ የከተተ ሰው ነው ለቀቀ አለቀቀ ምን ውል አለው
@tteklu
@tteklu 20 күн бұрын
Who the hell is Demeke Makonnen - you think I would be sleepless about his finally days. He can hit the sack!
@NatalBruck1948
@NatalBruck1948 20 күн бұрын
This Media is deteriorating from day to day. Criticizing individuals by their private interests doesn't seem ethical❗️
@bedelludesta5508
@bedelludesta5508 21 күн бұрын
አዶስ ነገር የለህም
@user-ty8sc4rs3h
@user-ty8sc4rs3h 21 күн бұрын
መንግሥት ህዘብ ስጨፈጨፈ ስልጣን ምን ያረጋል ትግራይ መጀመሪያ ቀጠለ አማራ ኦሮሞ እስከ መቼ ከተጣያቅነት ለማዳን ስልጣን መልቀቅ አማራጭ ነው።
@GetisoKemelo-jk3fl
@GetisoKemelo-jk3fl 20 күн бұрын
ይልቀቁ የማይሰራ ሁሉ መልቀቅ መብቱ ነው አፍርካዊያን ከሥልጣንና ከዩንቨርቲ ስባረሩ ራሳቸውን ያጠፋሉ ይባል ነበር ድሮ አሁን ግን በቀኝ ብለው ኢትዮጵያን መልቀቃቸው ለአፍርካዊያን ጥሩ አርአያነት ነው ። ሥልጣን ስሙ ያምረል ውስጡ ተገብቶ ሥራ መስራት በአንድም ይሁን በሌላ ምክንያት መሥራት የማይችል ሰው ሁሉ መልቀቅ መብታቸው ነው ወረኞች ወሬ አታብዙ ሙጢ ሁላ ።
@user-nv6fe7ld5y
@user-nv6fe7ld5y 20 күн бұрын
What about.forced leave Lema and.Gedu? Assassinated Ambachew Asaminew Gen.Tsare ???.??. Hachalu Bente Urgessa Amharas in Wellega Arsi,Bale,
@geremewbayenew3038
@geremewbayenew3038 21 күн бұрын
ከአመፀኛመንግስትጋርማንይቀጥላል❤
@almazwondimu7328
@almazwondimu7328 14 күн бұрын
Ato LEFELAFI kumenegerun tenager ye sefer weren teteh.
@seyoumasefa8818
@seyoumasefa8818 21 күн бұрын
Tutula youtuber zim bleh were atawra asafari
@jeme8148
@jeme8148 20 күн бұрын
ፔንጤው ጠቅላይ ም/ር ጎንደርን አርዶ የበላ ሰው ነበር ጌዜ ይስጠን እሱን እንደቁአንጣ ዘልዝለን ካልሰቀልነው አማራ አይደለንም
@tesfaweldewah1278
@tesfaweldewah1278 20 күн бұрын
Zena new mndnew mtanebew gra gebtohal ye hwahat satnager chereskew temesgen
@AmareTekle-ho3qb
@AmareTekle-ho3qb 20 күн бұрын
Ymegiremwu BEwuketem besra lemedim yblitutall selmifrachiwu know
@EfremGebru-ku3mq
@EfremGebru-ku3mq 17 күн бұрын
If you do not have information why they resigned and their life after resignation, it is futile to prepare this you tube video
@YonasTekeste-tz9lh
@YonasTekeste-tz9lh 17 күн бұрын
Minedwnew Lemine lekeku lemelew meles yelehem
@danielgebreegziabherkkifll6956
@danielgebreegziabherkkifll6956 20 күн бұрын
Onegawi akahed selemayesmamachewe.
@mezgebukinfe2836
@mezgebukinfe2836 21 күн бұрын
ፈታ ከዚህ ቀደም የለመድከው የኢትዮጵያ ባለስልጣን ወይ ተገድለው አልያም ዘብጥያ ሲወርዱ ነበር ስልጣን የሚለቁት በክብር የሚለቅ አልነበረም ይሄ ነው በአእምሮአችን የተምላው። አሁን ፈታ ያቀረብካቸው ባለስልጣኖችን ጠይቀህ አልያም ሾሚውን ጠይቀህ የተረዳህው የለም ስለዚህ የራስህን እጅግ ባዶ ተራ የይሆናል ትንታኔ ነው የምታቀርበው።
@Dandi525
@Dandi525 14 күн бұрын
እነዚህ በሙሉ የአብይ ኮንዶሞች ናቸዉ!!!!
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 65 МЛН
2000000❤️⚽️#shorts #thankyou
00:20
あしざるFC
Рет қаралды 15 МЛН
When someone reclines their seat ✈️
00:21
Adam W
Рет қаралды 28 МЛН
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 65 МЛН