Ethiopia best all time musicans Abebe Melese, Abebe Birhane, Amanuel Yi ,Yilma Gebreab, Tsegaye

  Рет қаралды 37,312

HT tube

HT tube

Күн бұрын

Пікірлер: 46
@dawitdessu4953
@dawitdessu4953 Ай бұрын
ፀጋዬ ደቦጭ የሚገርም የማሰብ የማስታወስ አቃናብሮ ታሪኮቹን የመግለፅ አቅም ያለዉ የታሪክ ማህደር ሊባል የሚችል ሰዉ ነዉ በእዉነት ይሄን ሰዉ ለታሪክም ለትዉልዱም ከፍተኛ ትምህርትና አርአያነትን ሊፈጥር የሚችል ሰዉ ነዉ እና የሚመለከታችሁ ሙዚቃ አፍቃሪ ጋዜጠኞች አስባችሁ ብትሰሩበት ጥሩ ነዉ ሌሎችም ጎበዞች ናቸዉ የየበኩላቸዉን አስተዋፆ በተግባር አሳይተዋል ሙዚቃ ስነጥበብ ቅብብሎሽ ነዉ
@teshomebitta7373
@teshomebitta7373 8 ай бұрын
Ethiopian music Engines
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 Жыл бұрын
"O my God!" ነው ያሰኛችሁኝ። እነዚህ ዱሮ ልጆች ሆነን ሥማቸውን በካሴት ላይ ተፅፎ የምናነባቸውን ብርቅዬ የኪነጥበብ ባለሙያዎች አንድ ላይ አቅርባችሁ ኪነ ጥበብን ራሳቸው እንዲህ ሲተርኩት በቲቪ ማዬት የሚገርም ክስተት ነው! ፀጋዬ ደቦጭ ስለ አሰፋ አባተ ሲናገር እንደ ጎማ ነው በሳቅ የፈነዳሁት! ፀግሽ፣ ቀኔን አሳመርከው! ሁላችሁም የምትጠገቡ አይደላችሁም።
@teddytechilo
@teddytechilo 4 жыл бұрын
Only 3k views!? Smh...this goes to show you that the new generation have no clue who these legends are, speacially from 70s to mid 80s Abe and Yelma G/Abe are responsible for most of the hit songs...much love Legends!
@Lijeyassu
@Lijeyassu 2 жыл бұрын
This is not the right youtube channel … this channel stole it from Nahoo Tv
@tigidasa5823
@tigidasa5823 3 ай бұрын
ማጠር ያልነበረበት ድንቅ ዝግጅት ሁሉም የሙዚቃ heavy lift champions ናቸው.. ምወዳቸውን ዘፈኖች ቼክ ባረኩ ሰዐት ሁሉ ግጥሙን አንተ እንደፃፍከው ይነግሩኛል..ከምትገምተው በላይ በጣም ብዙ ስራዎችህን አውቃቸዋለሁ..ከምገልፀው በላይ ደግሞ እጅግ እጅግ በጣም አድናቂህ ነኝ.. ረጅም እድሜ ይስጥህ ይልምሽ ገ/አብ❤❤❤
@yoseftessema4720
@yoseftessema4720 2 жыл бұрын
ፀጋዬ ደቦጭ ሙዚቃ አዋቂ
@AmareHailemariyam
@AmareHailemariyam Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ምን እንደምል አላቅም ፈጣሪ እድሜያቸውን ይባርከው
@mohammedabdul-kader8771
@mohammedabdul-kader8771 9 ай бұрын
ሁላችሁም አደንቃቹሀለሁ ሀኖም ግን የ ኢትዮጵያ ሙዚቃ ሲበል አማርኛ ብቻ አየደለምና ስሌሎች ባህለና ቋንቋዎች ጨምሩበት።
@adanekassie208
@adanekassie208 4 жыл бұрын
እስካሁን ካየኀቸው ፕሮግራሞች ሁሉ ምርጡ ወደር የማይገኝለት ነው፡፡ የፕሮግራሙ አዘጋጅ በጣም ልትመሠገኚ ይገባል ፡፡ ምን አይነት እንቁ ሰዎችን ነው የምረጥሽልን ዋው ከአንጋፋዎቹ እሰከ ወጣቱ አማኑኤል በጣም ምርጥ ሰዎችን ነው የጋበዝሻቸው፡፡ አንዳንዴ በህልሜ ይመስለኛል ምክንያቱም እነዚህን ፈርጦች የማያቸው ስለማይመስለኝ ነው ፡፡ፈርጦቹ ፕሮግራም አሁን ላይ ግን ተቋርጧል ለምን?
@BaafRiinah
@BaafRiinah 2 күн бұрын
እናመሰግንናለን
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 Жыл бұрын
አበበ መለሰና አበበ ብርሃኔ ሁለት ቱባ የዜማ ደራሲዎች እንድላይ ፣ ይልማ ገ/አብና ፀጋዬ ደቦጭ ሁለት ግጥም አዝናቢዎች ሁሉም አንድ ላይ በእንድ መድረክ ቀርበው ኪነ ጥበብን ሲተርኩ ማዬት ልዩ ስሜት ይፈጥራል!
@MesfinAlemu-v9c
@MesfinAlemu-v9c 10 ай бұрын
አረ ይልመድባሽሁ:: ደስ የሚል ኘሮግራም ነው::
@1587-fazr
@1587-fazr 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ የምናደንቃችሁ ትኸትና ችሁ ዜማና ገጣሚ ነኝ ለማለት እንኳን ይከብዳችኃል ስራችሁ ይመሠክራል አዲሶቹ ግን ይቸኩላሉ 💚💛❤🙏🙏🙏
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 4 жыл бұрын
አቤ ፍገግታህ ጨዋታህ ገራገር ስው እግዚአብሔር ግርማ ሞገሱን የስጠህ ትሁት ጀግና ኢትዮጵያውያዊ👍
@YonasSahlu-s7r
@YonasSahlu-s7r 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ሙዚቃ ባለ ውለታዎች በርቱ ሁሉንም አስተዋውቁን ገና ወጣቶች ናችሁ ስራችሁ ግን የቆየ ነው
@YonasSahlu-s7r
@YonasSahlu-s7r 2 ай бұрын
በርቱ ለወደፊቱ በምስል በድምፅ እያቀነባበራችሁ ብታቀርብ ለትውልድ በጣም ይጠቅማል ምክንያቱም ይሄ ትውልድ ትንሽ ካሳያችሁት ታሪክን ያስቀጥላል ሰይጣን ሊጫወትብን ሲፈልግ ነው እናንተን የደበቃችሁ በዚሁ ከቀጠላችሁ ምርጥ ወጣቶችን ታተርፋላችሁ ኤልያስ መልካም ደብቆ የገደለው የሰይጣን መንፈስ ነው እሱም ያውቀው ነበር
@romantsehay7354
@romantsehay7354 3 жыл бұрын
የድሮው ከሌለ ያሁን የለም ጥሩ ወግ ነው ደስ ብሎኝ እያዳመጥኳችሁ ነው ግን ደመቅ እንድትሉ የትዝታ ወጉ አትሞስፊሩን እንዲያደምቀው የድሮ ድምጻዊያንን ባጭሩ በማህል ስሙ የተነሳውን ድምጻዌ ዘፈን ብታሰሙን ፕሮግራማችሁ የበለጠ አዳመጬን ሊያዝናናው ይችላል የሚል አስተያየት አለኝ
@henokr.g.6215
@henokr.g.6215 5 жыл бұрын
I didn't know Tsegaye Deboch is such a great mind. Good on you, Legend. 4 giant talents of the the music industry way back.
@urael225
@urael225 5 жыл бұрын
Ohhhhhh Abe !!! My favourite man abebe melese we love you We are so happy to see you and yilmesh we love you Specially Abe and yilmesh you are true Ethiopians we can read we can see your innocence keen and loyality
@1587-fazr
@1587-fazr 2 жыл бұрын
እዉነት ለመናገር የሚናፍቅ ነዉ ትዉልዳችሁ አሁን ግን ምንም ምኑን ኢንጆይ እናድርግ
@anshaahmed3184
@anshaahmed3184 3 жыл бұрын
አበበ ብርሀኔ ስነስር አቱ ዋው❤❤❤
@abudbaba4847
@abudbaba4847 4 жыл бұрын
እውነትም ፈርጦች ዘመን የማይሽራቸው።
@ኢትዮጵያዊዘርየለሽ
@ኢትዮጵያዊዘርየለሽ 2 жыл бұрын
these are ethiopian wealth for me a story !
@HenokYilma-u2v
@HenokYilma-u2v 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@kaym4389
@kaym4389 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤Ere tiru muziqa asemun
@petpet2948
@petpet2948 2 жыл бұрын
Abebe Mellese! I have no words to admire him! Legend.
@kenedymengesha3338
@kenedymengesha3338 5 жыл бұрын
imagine our life with out u guys in Ethiopia i even add lily (the so called zemari) every one of u guys are my star and my hero. yes abebe melese you are special. but i would like to ask that which one of angel Whistle in your ear such a fabulous melody (zema). stay blessed wendimoche
@yrshlmisrl3442
@yrshlmisrl3442 4 жыл бұрын
አበበ መለሰ♥♥♥♥♥
@mikyasawoke3651
@mikyasawoke3651 Жыл бұрын
wow awesome interview
@mikyasawoke3651
@mikyasawoke3651 Жыл бұрын
yilmiye tilik point ansitehal
@begood4136
@begood4136 2 жыл бұрын
አሁንማ የነጊልዶ መጫወቻ ሆንን
@sew_mikiyas
@sew_mikiyas Жыл бұрын
Gr8!
@leultug9182
@leultug9182 2 жыл бұрын
Where can we get part 2 vedio with this legends
@habeshaye4454
@habeshaye4454 Жыл бұрын
ውይይይ ወጋችሁ ሲጣፍጥ ጊዜ ወደኋላ ቢመለስ???
@mikyasawoke3651
@mikyasawoke3651 Жыл бұрын
girum
@HodgsonBroderick-e2z
@HodgsonBroderick-e2z 2 ай бұрын
Lopez Kimberly Gonzalez Nancy Lewis Lisa
@mikyasawoke3651
@mikyasawoke3651 Жыл бұрын
music
@MzawywoFaqeuo
@MzawywoFaqeuo 3 ай бұрын
Taylor Donna Martin Timothy Lewis Jose
@jemmysmn3641
@jemmysmn3641 4 жыл бұрын
ክፍል ሁለት የት አለ
@teramagetare3804
@teramagetare3804 2 жыл бұрын
abebe birhane ye ethiopia kirs new lene
@teramagetare3804
@teramagetare3804 2 жыл бұрын
abebe birhane ye ethiopia kirs new lene
@yimer2543
@yimer2543 Жыл бұрын
ክፍል 2 የት ነው የማገኘው ?
@millionwegayehu639
@millionwegayehu639 Жыл бұрын
Xbk
@-gionchannel2788
@-gionchannel2788 2 жыл бұрын
መልስ
Mengizem Media Teborne Show With Tamrat  Abebe  Part 1
1:04:34
Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
Рет қаралды 10 М.
Миллионер | 3 - серия
36:09
Million Show
Рет қаралды 2,2 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 45 МЛН
አበበ ብርሀኔ (ሰውነቷ)
7:14
Min Tube ምን ቲዩብ
Рет қаралды 24 М.
Tekle Adhanom - Nostop Relaxing Music (Eritrean Music)
1:06:59
Mengizem Media Teborne show with Tamerat Abebe part 4
54:44
Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
Рет қаралды 12 М.
Миллионер | 3 - серия
36:09
Million Show
Рет қаралды 2,2 МЛН