Ethiopia | ጭሰኛ የጉልበቱን ያረሰበትን ይካፈላል | እማማ ዝናሽ | Zeki Tube

  Рет қаралды 62,070

Zeki Tube

Zeki Tube

Күн бұрын

Пікірлер
@የድንግልልጅ-ኈ4በ
@የድንግልልጅ-ኈ4በ 3 жыл бұрын
ታሪክ በደንብ ያቃሉ እማማ ዝናሽ በዚህ እድሜያቸው አይረሱም ይገርማል የድሮ ሰው😍
@neimayesuf2653
@neimayesuf2653 3 жыл бұрын
በጣም ማሻአላህ ኩሩ ኢትዮጽያዊ እናት
@SEMlRAWELYW
@SEMlRAWELYW 3 жыл бұрын
ውዴደምሪኝ
@stellapardini2758
@stellapardini2758 Жыл бұрын
​ Tutti t tutto 7tttydùdddddddt
@tamhaila2060
@tamhaila2060 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ እዬ እንኳን አደረሶት የኔ እናቴ መጭውንም አመት የሰላም ያርግሉት ዘኪዬ አንተንም እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ
@መስከረምየድንግልማርያምል
@መስከረምየድንግልማርያምል 3 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እናት ኡፍፍፍ ሲያወሩ ደስ ሲሉ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት 🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ታሪክ ሲያወሩ አይጠገቡም 😘😘😘 ዘኪ መልካም ሰው 🥰🥰🥰🥰🥰
@SEMlRAWELYW
@SEMlRAWELYW 3 жыл бұрын
ውዴደምርኝ
@eyerusmengesha8467
@eyerusmengesha8467 2 жыл бұрын
እማማ።ዝናሽ የኔ።ውድ እናት እረጀም እድሜ ይስጦዎት።የኔ ጣፋጭ
@dawitdawa8419
@dawitdawa8419 3 жыл бұрын
አይ እማማ ዝናሽዬ የኔ እናት ይኑሩልን ፈጣሪ ያኑሮት
@banchu3147
@banchu3147 3 жыл бұрын
የጭንቀት መድሀኒት እኮ ናቸው እማማ ዝናሽ ውዴ ናቸው አቦ ሽ አመት ኑር
@መሬም-ዀ6ከ
@መሬም-ዀ6ከ 3 жыл бұрын
ዘኪ የኔ ውድ አተም ሚስትህም ወላሂ አላህ ውለታችሁን የሚከፍል ይ ስጣችሁ ዘኪ ቃል ያሰኛል አተን ለማመስገን ወላሂ ልጅ እደዚህ አያደርግም አላህ ያክብርህ የኔልዮ ሰው
@እናቴአንቺንያኑርልኝሚስጥ
@እናቴአንቺንያኑርልኝሚስጥ 3 жыл бұрын
አሜን አንቺንም ያክብርሽ 😘😘😘
@እናትሀገሬየጠላሽይጠላእም
@እናትሀገሬየጠላሽይጠላእም 3 жыл бұрын
አሜን ተባርኪ ውደ
@gamingwithtntmns6564
@gamingwithtntmns6564 3 жыл бұрын
Man, you are very lucky man to service olderily
@ፍቅርትዩብ-ዐ3ጐ
@ፍቅርትዩብ-ዐ3ጐ 3 жыл бұрын
ዝበይ አሽቃባጭ ምን ሰራ የገቢ ምንጩ ናቸውኮ ለራሱ ብሎ ነው
@እናትሀገሬየጠላሽይጠላእም
@እናትሀገሬየጠላሽይጠላእም 3 жыл бұрын
@@ፍቅርትዩብ-ዐ3ጐ ፍቅር ስምሽን ቀይሪው አዳካሪ ውይም ወሮ በላ በይው እሽ የምን ፍቅር ደነዝ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ! ! ተገኘ ወርቅ ! እና ቤt እንኩዋን ለ እምቤ ታቺን ለናታቺን ድንግል ማርያም ትንሣኤ አደርሳችሁ 🙏🏿🙏🏿😘
@yammikaelzeleke7404
@yammikaelzeleke7404 3 жыл бұрын
እማምዬ ፀጉራቸው ፀጋ ነው ውበቱ ሲያምር ለዚህ ያብቃን አሜን
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 жыл бұрын
እንኩዋን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በአለ እርገቱአ በሰላም አደረሰዎት እማማ ዝናሽ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አይ እማማ ለስላሳ በጣም ይወዳሉ ለጤና ያች የሚወዱአት እርጎ ነች ጥሩ ። ከለር እና ስኩአር ነው ያለበት ባይጠጡት እንዴት ጥሩ ነበር ሌላው የታሸገ ጁስ ተብሎ የሚሸጠውም ጥሩ አይደል ስኩአሩ ብቻ ሳይሆን በየሱቁ ማቀዝቀዣ ስለሌለ ሙቀት ላይ ነው የሚውል የሚያድረው ሀገር ቤት ነበርሁ በቅርቡ ሰው በጣም ይጠቀማል ጤና የጠፋው ለዚህ ነው ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ ንስሮች 👍👍 እማማ🌻🌻🌻🌻💕💕
@tutulol4521
@tutulol4521 3 жыл бұрын
ውይ የኔ እናት መታደል ልጅ ያለውም እንዲህ ተቀባሮ አይኖርም ወይ የእግዚአብሔር ስራ
@mube8885
@mube8885 3 жыл бұрын
እውነት ነዉ እኒ 39 አማቲ ነው ልጅ የለኝም እግዚአብሔር ያዉቃል አንዳድ ጊዚ የእማ ዝናሽ አምላክ ያዉቃል🙏🙏🙏😭😭😭
@ሀዊኪያ
@ሀዊኪያ 3 жыл бұрын
አይ እማማ ዝናሽዬ የኔም ቅድማያቴ ስለ ሀይለስላሴ ከተነሳ ዝም አትልም ታለቅሳለች መንግስቱ ሀይለማርያምን የታባቱ እንዳርጋቸው ምን አቅለታለሁ ይሄ ለንቦጫም ባሪያ አባቴን ሀይለስላሴን ትል ነበር የሀይለስላሴ ሚስት ጎደኛዬ ነበሩ ትለናለች .... ጣልያን ኢትዮጵያን ስትወር ስንት ጊዜ ወታደሮች ቅድማያቴን ከባሉዋ ስር ሰርቀው ወስደዋታል 🤣🤣🤣😘😘 ልክ እማማ ዝናሽን ነበር ምትመስለው በ 99 አመቱዋ ነው 2008 የሞተችው .... አልጋዋ ስር ከተጠጋን ሊያነጥፉ አይደለም ሊሰርቁኝ ነው ትል ነበር
@somposompo1836
@somposompo1836 3 жыл бұрын
እማዬ ዘኪዬ ስወዳቹኮ እንደ እማማ ዝናሽ የማታ እንጀራ ይስጠን መጨረሻችን ያማረይሁን 🙏🙏🙏❤❤😘
@ክብሬነሽሓገሬኑሪለዘላለም
@ክብሬነሽሓገሬኑሪለዘላለም 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ እና ዘኪ ደስ ስትሉ እኮ እናት እና ልጅ
@leyowesame8040
@leyowesame8040 3 жыл бұрын
እማማ ዝኑየ እንኳን አደረሰዎት ዛሬ ደግሞ ነጠላዎትን እስከራስዎ ክንብንብ ብለው ሲያምርብዎት የኔ ናት ነፍ እድሜ ኑሩልኝ
@EritreanEthiopian-h3t
@EritreanEthiopian-h3t 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ እድሜ ጤና ይስጣት ውረ እያመጣ ሰውኔቴ አልትውጋኝ የሰው መጥፎ ወረ ብትቀበል ሰውነትህ ያቆስላል ትልቅ ትምርት በእማማ ዝናሽ ❤️
@zxmalhabashy6284
@zxmalhabashy6284 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽን ሳዳምጥ ደስ ይለኛን እድሜ ይስጥልን
@godolyas7601
@godolyas7601 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ እና ዘኪዬ እንኳን ደህና መጣችሁ 💖💖💖💖😘😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘❤❤❤❤ንፍቅ ብላችሁኝ ነበር🌹🌹🌹😍😍😍😍😍😍😍💠💠💠💠
@fatumamohammed9256
@fatumamohammed9256 3 жыл бұрын
ዚኪ እድሜ እና ጤና አብዝቶ አለህ ይስጥህ እማማ ዝናሽ በዚህ ሳምንት 3 ጊዜ ነው የቀረበገቸ thank you so Match👍👍👍👍
@eyrusalemkibret2063
@eyrusalemkibret2063 3 жыл бұрын
በስማም እናትና ልጅ ስታምሩ !! እድሜ ይስጣችሁ !
@mizangebre7709
@mizangebre7709 3 жыл бұрын
ዛኪየ ተባረክ አንተም ሚስት ግን እማማ ዝናሽን ሁላቹ ተባረኩ እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ ተባረክ
@safeibr6981
@safeibr6981 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽየ ወሬአቸው አይጠገብም 😍
@እናቴአንቺንያኑርልኝሚስጥ
@እናቴአንቺንያኑርልኝሚስጥ 3 жыл бұрын
ስለመንግስማ ማዉራት ደስ ይላቸዋል 😍😍😍😍 ዘኪዬ ዘመንህን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልህ
@ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ
@ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ 3 жыл бұрын
የኔ እናት♥♥♥ ዘኪ ትለያለህ እኮ እግዚአብሔር ይባርክህ
@SEMlRAWELYW
@SEMlRAWELYW 3 жыл бұрын
ውዴደምሪኝ
@ዳግማሮስ
@ዳግማሮስ 3 жыл бұрын
ናፍቀውኝ ነበር
@sarahana7929
@sarahana7929 3 жыл бұрын
Kkkkkkkk አይ እማምዬ እንደው ደስ ሲሉ እኮ ጸጉራቸው ሲያምር
@anicientethiopianreview3862
@anicientethiopianreview3862 3 жыл бұрын
የመጀመሪያው ኮመት ሰጭ ነኝ። እስኪ በፍቅር ደምሩኝ የእማማ ዝናሽ ወዳጆች ዘኪ ታላቅ ሰው ክብረት ይስጥህ ከውድ ባለቤትህ ጋ።
@መትዮቹዩቱቪ
@መትዮቹዩቱቪ 3 жыл бұрын
ደመርኩ ደምረኝ እኔንም
@anshaa5057
@anshaa5057 3 жыл бұрын
እሽ እደማመር ይሄው ደሠርኩ
@anicientethiopianreview3862
@anicientethiopianreview3862 3 жыл бұрын
@@መትዮቹዩቱቪ esh nege
@anicientethiopianreview3862
@anicientethiopianreview3862 3 жыл бұрын
@@anshaa5057 esh nege
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 3 жыл бұрын
ዘመናዊ ለማኞች ሰለቹኝ ምነው እንዲ በርትታችው ሰርታችው ያላባችውን ለመብላት ብትጥሩ
@genettesgaye8782
@genettesgaye8782 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ ጣፋጭ ለዛ ያለው ጨዋታ በጣም ደስ ይላል እናቴ አምላክ ረጅም እድሜ ይስጦት ዘኪ መልካም ሰው
@rozabekele7491
@rozabekele7491 3 жыл бұрын
She’s my heart oh my God I’m also happy God bless you my brother Zaki
@rozialex2494
@rozialex2494 3 жыл бұрын
ዘኪ እንደዚህ ቶሎ ቶሎ እማማዝናሽን አምጣልን Please 🙏🙏
@ልደትየበለውልጅ
@ልደትየበለውልጅ 3 жыл бұрын
ዘኪ ተባረክ ሳያቸው እዴት ደስ እደሚለኝ
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 3 жыл бұрын
She is so so sweet. God bless her!!
@meronteklu7956
@meronteklu7956 3 жыл бұрын
ደስ የሚሉ ተጫዋት እናት እድሜ ይስጦት እባክህ ዘኪ በግና እርጎ ለአዲስ አመትግዛላቸ ደስ እንዲላቸው ተባረኩ💕🙏
@genetdebele7702
@genetdebele7702 3 жыл бұрын
እረ ዘኪ እማማ ዝናሽ ጉድ አፈሉ እንዴት ናችሁ ሙሽሪት ደህና ነች ንስሮችስ ስላም ናቸው? አትወፍሩ ጉድ ነው ለማንኛውም ስለ አየኃችሁ ደስ ብሎኛል::
@psychology.fact-----777
@psychology.fact-----777 3 жыл бұрын
ሰዉነቴን ድቅቅ ይላል የሚሉህ እውነታቸውን ነዉ
@emawayishameha5159
@emawayishameha5159 3 жыл бұрын
ዘኪ አንተ መልካም ሰው እግዚአብሔር መልካሙን ነገር ያድርግልህ ልጄ ተባረክ
@sabamengesha6463
@sabamengesha6463 3 жыл бұрын
Long life Emma zinsh. God bless you Zach with your beautiful family.
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ😍😍😘😘😘
@አኑሮኛልቸርነትህ-ቈ4ገ
@አኑሮኛልቸርነትህ-ቈ4ገ 3 жыл бұрын
💚💛💝እንኳን ደህና መጡልን እናታችን😍😍 ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት 💞💞💞 ዘኪ ተባረክ አምላክ ብድራትህን ይክፈልህ🙏🙏🙏
@SEMlRAWELYW
@SEMlRAWELYW 3 жыл бұрын
ውዴደምርኝ
@roserosa8426
@roserosa8426 3 жыл бұрын
እንካን አደሮሶት እናቴ እድሜና ጤና ይስጥልን
@derartutola7404
@derartutola7404 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል !!
@amentube1196
@amentube1196 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ እማማዝናሽየን ከልብ እምቶወዷት ላይክ
@sakinalove9314
@sakinalove9314 3 жыл бұрын
￾ይቅርታ ኣቱ ነው የሚባሉት
@hirutmelesse1155
@hirutmelesse1155 3 жыл бұрын
ዘኪ እናመሰግናለን እማማ ዝናሽዬ በጣም ነው የምወዳቸው
@kalkidan3708
@kalkidan3708 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ ስወድዋት እኮ የኔ እናት ምንም የማይጠገብ እኮ ኖት እግዚአብሔር እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጦት
@samri1215
@samri1215 3 жыл бұрын
Enkuwan aderesachiw Emama zinasheye 😘😘😘🙏🙏🙏🙏
@ሰአዲየወረባቦዋዩቱብ-ገ3ዘ
@ሰአዲየወረባቦዋዩቱብ-ገ3ዘ 3 жыл бұрын
ሽበታቸው ሳምርር እማማየ
@ኢዮአታም
@ኢዮአታም 3 жыл бұрын
እማዬ እድሜና ጤናውን ይስጦት
@neimayesuf2653
@neimayesuf2653 3 жыл бұрын
ዘኬ ባባትህ ዉስኪ አታጣቸዉ 😅😅😅😅 እማማ ዝኑ እማማማማማዬ የታሪክ መምህር ብዬዎታለሁ አዳምጥ እስቲ ተገኘ ወርቅ ባባትህ የወሬ ያለህ ያሰኝህ አለ ክበበዉ ገዳ😅😅😅 ሽበታቸዉ ደሞ ሲያምር❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@solomonwolde409
@solomonwolde409 3 жыл бұрын
ዋው እማማ ዝናሽ ; በዘመኑ ሽመንተሽ አውቶብስ ተብሎ ሚጠራው የትኛው እንደሆነ ማጣራት ነው የሚጠጡት ጣፋጭ ነገሮች እና ስኳር ነው ሚቆረጣጥማቸው; በ refined sugar (carbohydrates)ምክንያት አቆሳሰለኝ ሚሉት arthritis (inflammatory) ነው
@remex5831
@remex5831 3 жыл бұрын
ከልመዘላቸው ወሬው የቆሰለውን ሰውነቴ ይላሉ አይ እማማዝናሽየ ኑሩልኘኝ🙏🙏🙏
@መትዮቹዩቱቪ
@መትዮቹዩቱቪ 3 жыл бұрын
የኔ የታሪክ እናት እኮ ኖት
@zemzemhussein7208
@zemzemhussein7208 3 жыл бұрын
Emama Zinashe ena Zeki🥰🥰🥰❤❤❤
@askidesta4271
@askidesta4271 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ከፍቅር ጋ ይስጣችሁ ደስ ስትሉ ውይ ንግግራቸው እርክት ያደርገኛል
@habeletube9474
@habeletube9474 3 жыл бұрын
ያምራል ዘኪ ፀጉራቸው ቢያድግም እኮ መከርከም እንደሆነ ይገባኛል ግን እንደ አርበኛ ነው ያምራል ዘኪ እኮ 😘😍😍
@erue44
@erue44 3 жыл бұрын
Emom zenash I am happy to see you God bless you are very strong wman God be with you I wish long life with your hard working son😍😍😍
@bobbysmith3754
@bobbysmith3754 3 жыл бұрын
means a lot
@breehanyrobi8537
@breehanyrobi8537 3 жыл бұрын
እንትና ልጅ ሺአመት ኑርልን ዘካርያስ ከነቤተሰብክ ከነጓደኞችሕ እረጅም እድሜና ጤናይስጣችሁ የከርሞ ሰውይበላችሁ የኔእናት ሳዮትብውል አይሰለቹም አይጠገቡም ኑሩልኝ
@tsigetube7178
@tsigetube7178 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ እንኩዋን አደረሰዎት
@senda9782
@senda9782 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ቆይታ ነበር ከማማ ዝናሽ ጋር ። ወደ ፊት እንዲህ ታሪክ እንዲነግሩን ብታደርግ ጥሩ ነበር ። Thank you for your good work zekarias
@hiyiwetyefetenamedireknat2442
@hiyiwetyefetenamedireknat2442 3 жыл бұрын
የእኒናት እውይ አላህ እረጂም እድሜ ይስጣቸው
@qwezxc6060
@qwezxc6060 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሺ ኑሩልኝ
@rahwayohaness2131
@rahwayohaness2131 3 жыл бұрын
Mama Zinashin smie betam new miwedew ❤️😘❤️😘
@sofiibrahim9466
@sofiibrahim9466 3 жыл бұрын
God bless you Zeki 🙏❤️❤️❤️
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ እናትና ልጅ
@rgamnrobel153
@rgamnrobel153 3 жыл бұрын
Amerika akento ayakem, ferench Seytan, new emama zenash, zeki tebarek wendme
@rebicamulgeta7548
@rebicamulgeta7548 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ ጣፋጭ ኖት አያቴን ይመስሉኛል እድሜና ጤና ይስጦት💖💖
@ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ
@ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ እንኳን አደረስዎት እናቴ ❤❤❤❤😍ዘክዬ ተባረክ ወንድም አለም😍
@SEMlRAWELYW
@SEMlRAWELYW 3 жыл бұрын
ውዴደምሪኝ
@sarahabetamudubale6476
@sarahabetamudubale6476 3 жыл бұрын
Zekiye yesefrye alahe yetbqehe wendmyee
@tsedashabebe8091
@tsedashabebe8091 3 жыл бұрын
ዘኪ እ/ር ይባርክህ።
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 жыл бұрын
ቦርጩ ወርዶ እጭኑ ላይ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣የኔ ጣፋጭ 😘😘😘😘😘😘
@sisicookingandmore1899
@sisicookingandmore1899 3 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkk
@YohannisShimelis
@YohannisShimelis 9 ай бұрын
ዘካሪያሰ እና እማማ ዝናሽ እንዴት ናቸዉ ።እማማ ስንት አመታቸዉ ነው ።❤❤❤❤❤
@danelgslase8470
@danelgslase8470 3 жыл бұрын
አማማ ዝናሽ አይረሱም ልክናቸው ሀይለስላሴ ዘመን መለወጫ ነው የወረዱት
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 жыл бұрын
እኔ በሰላ ምናምን አመቴ ጥዋት ቁርሴን ምን እንደላሀ መርሳት ጀምራለሁ እስቸው የ50 እና 60 አመት ነገር አይረሱም 🤔🤔🤔🤔😁😁😁😁😁😁😁
@tutulol4521
@tutulol4521 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ ስወደው
@አበበችየአማራይቱልጅ
@አበበችየአማራይቱልጅ 3 жыл бұрын
መጀመሪያ ነኝ ሠላማችሑ ይብዛ ዘኪ
@መትዮቹዩቱቪ
@መትዮቹዩቱቪ 3 жыл бұрын
ያይለስላሴ ደንነት ነበሩ እዲ በላቸው ዘኪ ያውሩ በማርያም ደስ ሲሉ አማካሪ ነበሩ በላቸው
@maledachekol6594
@maledachekol6594 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽእዬ ❤❤❤❤
@Hana-3838
@Hana-3838 3 жыл бұрын
💚💛❤እንኳን አደረሳችሑ እማማችን። ወንድማችን 💖💖ከነባለቤትሕ ወንድማችን
@SEMlRAWELYW
@SEMlRAWELYW 3 жыл бұрын
ውዴደምርኝ
@meazasissay5846
@meazasissay5846 3 жыл бұрын
😍😍😍🌻🌺Enkuan adersachu le felista stome ayyyy emama zinash 😂😂
@bsbdbdbsbbd9837
@bsbdbdbsbbd9837 3 жыл бұрын
🧡💜❤️💙
@አዱየገብርኤልልጅ
@አዱየገብርኤልልጅ 3 жыл бұрын
💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕ዝንዬ ቀሽቷ
@አልፈለቅሚድያ
@አልፈለቅሚድያ 3 жыл бұрын
ክክክክ ስስቴቴቴ እማሜ ዝናሽየየ👌👌👌ሽኩረን ዘኪ👍👍👍
@yenetube4527
@yenetube4527 3 жыл бұрын
የኔ እናት
@nibretleoul2540
@nibretleoul2540 3 жыл бұрын
Zeki endet neh betam enamesgenalen betechaleh akim tolo tolo likekelen endezeh tebarek edemena tena yesteh
@tirste2744
@tirste2744 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ይስጥት
@tataselam678
@tataselam678 3 жыл бұрын
Zakeya thank you musheriten selam beleleg
@adisalemlesfaye4799
@adisalemlesfaye4799 3 жыл бұрын
Yene tafacheye mamaye edemesh rejem yihun I love 💘
@asmanasir2948
@asmanasir2948 3 жыл бұрын
እስ በወጣትነታቸው ምን ጥሩ ስራ እንደሰሩ ጠይቃቸው የሆነ ጥሩ ስራ ቢሰሩ ነው ከስተእርጅና ይህን እክብካቤ ያገኙት ለኛም ትምህርት ይሰጠናል
@merisol7220
@merisol7220 3 жыл бұрын
Tena edme le mama zinash😘😘😘
@estas2834
@estas2834 3 жыл бұрын
ድንቅ ነገር የሚገርም ነው የሚናገሩት የኢትዮጵያን የራስ በቀል አስተሳሰብ እንዳት በኮሚንስቶች እንደተመታ እና አሁን ላለንበት ውድቀት እንደዳረገን የሚያመላክት ነው ከፈረሱ አፍ
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ የውስኪው ነገር ፈነዳሁ ሀይለኛ ነው አላሉም ቀምሰው
@ethiopiankids5671
@ethiopiankids5671 3 жыл бұрын
* Choose foods that are raised from organic * Eliminate as much as possible processed foods, refined carbohydrates and sugar. * Eat More vegetables, fruits, legumes, and whole grains. * Eat a variety of foods * Ensure foods are low and balanced in simple sugars, salt, fat, saturated fat and cholesterol * Drink more water, about 96 fl. oz. (12, 8oz cups) a day. * Better not to eat, or eat very lightly after 8 pm. This gives the digestive system a rest.
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 3 жыл бұрын
ያውሩበት ዝም ብልህ ስማቸው እማይገባህይመስላ ቸዋልይደጋግማሉሽምንተሺማለትብዙማለትነውዘኪ
@ትዕግስት.የዝክረቅዱሳንተ
@ትዕግስት.የዝክረቅዱሳንተ 3 жыл бұрын
አያቴ እማማ ዝናሽየ🕊😘😘😍
@kiki-th8vm
@kiki-th8vm 3 жыл бұрын
ዘኪ እባክህ አስጨርሳቸው አሮጌቶች ደጋግመው ነው ዩሚያወሩት ለሳቸውም ጥሩ ነው
@meemimeemi4935
@meemimeemi4935 3 жыл бұрын
Ukani adersachu emamma zineshiyee selam new i love you so much ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘
@ኢትዮሙስሊም
@ኢትዮሙስሊም 3 жыл бұрын
ሽኩረን ዘኪኪ💕 የኔማር ልጅ ልጁ ይተካል አሉ😅😘😘😘
@mulumekonnen2112
@mulumekonnen2112 3 жыл бұрын
Zeki ere yawrubet ante zem betel menalebet?? አናደድከኝ ዛሬ
@amenappyoutube5254
@amenappyoutube5254 3 жыл бұрын
ተው እማማ ዝናሽ ዘና የሚያረግ ጨዋታ አምጡ እኔ በስደት በጣም ከፍቶኛል
@elizabethyirdaw5414
@elizabethyirdaw5414 3 жыл бұрын
ዘካሪያስ ልጅ ወልደህ እማማ ዝናሽን አስማቸው
@swfeadam597
@swfeadam597 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 жыл бұрын
ሰወዳቹ ዘኪና እማማ ዚናሺ
@remex5831
@remex5831 3 жыл бұрын
እኔንም ደምሩኝ እማማ ዝናሽየ❤🙏❤
@flowermekonnen8776
@flowermekonnen8776 3 жыл бұрын
We come to see you Emmy zenshe and zeki we love you you Emmy zenshe so cute 🥰 long life Emmy zenshe and zeki we love ❤️
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН