Ethiopia - እነደብረፅዮንን ለማሰር...?

  Рет қаралды 44,289

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 94
@Godissogood2me
@Godissogood2me 6 сағат бұрын
አቤቱ ይቅር በለን ሰዉ ዘላለም ላይኖር እንዲህ መሆን😢😢😢
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 2 сағат бұрын
ኣይገርምም ያንን ሁሉ ወጣት አስበልተው ለግለሰብ መሞታቸው ያሳዝናል አሁን ፌደራል መንግስት ገብቶ ማነቅ አለበት
@Eukiseid-z1t
@Eukiseid-z1t 7 сағат бұрын
እኛ ህዝቡ ነው ዠሚያሳዝነን እነሱ ይባሉ የስንቱ አማራ ትግሬ እንድሁም የአገራችን ዋልታ መከላከያ ሰራዊይቲችን አለቀ ኢ/ያ የነካ የለውም በረካ
@frahiwotkassa6646
@frahiwotkassa6646 5 сағат бұрын
የረገፈው ወጣት ደም ይጮሀል ከጫካ ለዛውም ከመቃብር ሳይሆን እነሱ ይባሉ ያባላቸው ግን ከዚህ በሀዋላ ማንም ማንም ወጣት መሞት መቁሰል አካል ጉዳተኛ መሆን አይኖርም አይታሰብም
@melkamutadesse-bf1ng
@melkamutadesse-bf1ng 7 сағат бұрын
የትግራይ ህዝብ መቼ ነው? እፎይ ብሎ ነፃ ህይወቱን የሚኖረው እህት ወንድሞቼ፣እናት አባቶቼ ፍጥረት በቃችሁ ይበለን እና የሰላም ኑሮ ለመኖር ያብቃችሁ ።ሰላም ለሀገራችን ይሁን።
@EyerusalemTaddese
@EyerusalemTaddese 7 сағат бұрын
አንቺ ጨዋ ወልዶ ያሣደገሽ ሠው ነሽ በርግጥ ወንድሙን የሚጠላ ነብሠ ገዳይ ነው ይላል ቃሉ በዛ መሠረት ያሣደጉሽ ነሽ ዛሬ ገና አየሁ ጥሩ ንግግር ከመት ሀያ ሚሊዩን ህዝብ
@Kibrom_Mehari_70
@Kibrom_Mehari_70 2 сағат бұрын
ኣሜን ወንድማችን ! ሰላም ለመላው ኢትዮጵያ
@GedefawAzmeraw
@GedefawAzmeraw 7 сағат бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ተነስ የ ወያኔ ባለስልጣን በህግ መጠየቅ አለባቸው።ሀገር እና ትውልድ አጥፍተዋል።
@NebriNebrilo
@NebriNebrilo 3 сағат бұрын
ቀሚስ ልግዛልህ ቡና ኣፍላ በዛውም ትበዳለህ
@wediweyinking
@wediweyinking 3 сағат бұрын
ብልፅግና እና ፋኖ እና ሸኔ ህዝብ አጥፍተዋል ሰው ከነ ሂወታቸው ጠብሰዋል መጀመሪያ መጠየቅ አለባቸው
@Shalom77979
@Shalom77979 2 сағат бұрын
@@NebriNebriloባለጌ ያሳደገው አፉ ግም ነው!!
@enanu7590
@enanu7590 7 сағат бұрын
ቀኝም ነፈሰ ግራ የሁለቱ መነታረክ ለብልፅግና ሰርግና ምላሹ ነው
@tesfayt5243
@tesfayt5243 2 сағат бұрын
ሰርግና ምላሹ ነው😛
@Entertaintube.2
@Entertaintube.2 5 сағат бұрын
ጌታቸው እረዳ ይታሠር
@Shalom77979
@Shalom77979 3 сағат бұрын
መታሰር ያልእበት ደብረፅዩን ነው ለስልጣን ጥሙ ሲል መረበሽ የፈለገውና ጦርነት የናፈቀው ሽማግሌ እሱ ነው! ጦርነት የሚፈልግ እና ሰላም የማይፈልገው ነው ጌታቸው ይታሰር የሚለው!!!
@user-gz7ku8ct8l
@user-gz7ku8ct8l 6 сағат бұрын
WE Eritreawiyan support 100% D/Deberition pride 💪
@michaeltesfay4615
@michaeltesfay4615 6 сағат бұрын
Kkkkkk
@prabdantube3827
@prabdantube3827 5 сағат бұрын
ሌቦች በኛ ሀገር ጉዳይ ምን አገባችሁ ኢሳያስ በቅርቡ ይወድቃል ጅሎች አሜሪካ ኢሳያስን በጥበቅ ትፈልገዋለች እናም ያልቅላቸዋል
@GedefawAzmeraw
@GedefawAzmeraw 7 сағат бұрын
የአለም ሠባውይ መብት ጥበቃ የኢትዮጵያን ጉዳይ ገብቶ መመርመር አለበት።
@Muhamed-wollo
@Muhamed-wollo 6 сағат бұрын
ደብረፂወን ድጋሜ የትግራይን ህዝብ ወደግጭት የሚያስገባው ከሆነ መታሰር አለበት።
@NebriNebrilo
@NebriNebrilo 3 сағат бұрын
እረፍ ግንባርህን ኣትፈልገውም ኣህያ
@Shalom77979
@Shalom77979 2 сағат бұрын
አው ይሄ ሥልጣን የጠማው የደም ነጋዴ ሽማግሌ ቀኑ ደርሶአል ልክ ይገባል በቅርብ እናየዋለን!!
@Shalom77979
@Shalom77979 2 сағат бұрын
@@NebriNebriloባንዳ ህወሀት
@NebriNebrilo
@NebriNebrilo 2 сағат бұрын
@@Shalom77979 የት ተደብቀህ ነው ፎከት
@RahmaRose-ii3te
@RahmaRose-ii3te 4 сағат бұрын
Do not let them to disappear!
@mekonnenshiferawretta8847
@mekonnenshiferawretta8847 4 сағат бұрын
ጌታቸው አማራ ነው ያለ ክልሉ ገብቶ አይረብሽ
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 7 сағат бұрын
ስልጣን ገደል ግባ፣
@GedefawAzmeraw
@GedefawAzmeraw 7 сағат бұрын
እነ ጌታቸው ኢትዮጵያን አፍርሠዋል
@wediweyinking
@wediweyinking 3 сағат бұрын
ኢትዮጵያ ያፈረሰ አብዪ ነው ገለቴ
@Shalom77979
@Shalom77979 2 сағат бұрын
@@wediweyinkingባንዳ ክክክክ
@abebeyenenew5795
@abebeyenenew5795 5 сағат бұрын
የሟርት ዜና
@حسينمحمود-ث8و
@حسينمحمود-ث8و 7 сағат бұрын
አይይሲረውልፍኖ🎉ነዉፍኖነለያጠፉንዉእጂእነሱአይጣሉምአማ ራነቃ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@FISHAWelegebreal-n2d
@FISHAWelegebreal-n2d 7 сағат бұрын
ይህ ህልም ነው ጌታቸው ኣስራለሁ ካለ በትግራይ ጦርነት ይነሳል ማለት ነው
@TaMBiz-o8o
@TaMBiz-o8o 2 сағат бұрын
አሁን በነዚህ ራስወዳድ የእድሜ ልክ ስልጣን ፈላጊ ግለሰቦች ነው የትግራይ ወጣት የሞተው ??
@negashjimma5178
@negashjimma5178 7 сағат бұрын
ደብረፅዮን መምራት አይችልም የደነዘዘ ሽማግሌ ማይጠቅም ጉልት ነው ለትግራይ ህዝብ ምን ሰራ 27አመት አዲስአበባ ቁጥ ብሎ በነበረበት ግዜ
@user-hg6gq5yh6d
@user-hg6gq5yh6d 6 сағат бұрын
አላልክም ምን አሰበህ ነው አልዘረፍክም የሰው አብት አልነጠክም አስመሳይ በልቶኦ ካሀጅ
@NebriNebrilo
@NebriNebrilo 3 сағат бұрын
ሞዴስ ኣርግ
@user-hg6gq5yh6d
@user-hg6gq5yh6d 2 сағат бұрын
ዳይፐራም ልሰማነው
@Shalom77979
@Shalom77979 2 сағат бұрын
አትስማቸው እዚህ ጋር የሚሳደቡት ሁሉ የደም ነጋዴ እና ባንዳዋች ናቸው ያው እግዝያብሄር በአገራቸው መአት እያወረደባቸው ነው ሰላም ምግብ የላቸው! እርስ በእርስ እየተበላሉ ናቸው!! ንቀን መተው ነው!
@GedefawAzmeraw
@GedefawAzmeraw 7 сағат бұрын
የህግ የበላይነት ኢትዮጵያ ላይ ይስፈን። ህወሀት ሴራዋን ትተው።
@abieteffrimekta2344
@abieteffrimekta2344 7 сағат бұрын
ጀመርክ ደሞ መሽከርከር ያንተ ዘገባ እራስህ ጠያቂ እራስህ መላሽ ምን አይነት ዞሮብህ አድማጭህን ማምታታት የማይሰለችህ ማወናበድ እንደገና ወደፊት መሄድ ወደዃላ መመላለስ የተምታታበት ምኑን ከምኑ ለማገናኘት የሚከብድ በዚህ ላይ ሙዚቃዉ ለማምታታት የሚመች ጥሩ ዋጤ ነገር ነህ ሰዉ ታምታታለህ ወይ ዩትዩብ ህንዲህ የሌባ መቀለጃ አንሁን የሀበሻ የወሬ ፍጆታችን ጣርያ ነክቶ
@YaahabibiYaamuhammad
@YaahabibiYaamuhammad 31 минут бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 7 сағат бұрын
ሐገሪትዋ እንዲህ እንድትበላሽ ቅጡ እንዲጠፋ ያረጉትስ ለዚህ አይደል፣ ሐገሪትዋ ሰው እንዲበታተን ነው፣
@Shalom77979
@Shalom77979 2 сағат бұрын
ወይ ጉድ ሁሉ በጊዜው ይለዋወጣል ጀግና መሪዬ አሁን ዝም ብሎ እያያቸው ይስቅባቸዋል ያኔ እንደዛ ኢትዩን ሲያምሱ እንዳልነበር እርስ በእርሳቸው እያበላላቸው ነው ይሄ ለ 21 አመት ሲጠብቃቸው የነበረ የመከላከያችን ንፁህ ደም ነው እንዲህ እይበላላቸው ያለው ገና ብዙ እናያለን የፁሀን ደም ፈሶ አይቀርም!!!
@kedirebrahim8232
@kedirebrahim8232 6 сағат бұрын
ህዝብን ከመንግስት የሚነጥል ትውልድ እንዴት ይጠፋል
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed 7 сағат бұрын
አይ ግዜ
@asadRemo-wm8vv
@asadRemo-wm8vv 6 сағат бұрын
አይ አብይ አባላሀቸው ደሞ
@Rama-qw5dw
@Rama-qw5dw 6 сағат бұрын
በፊትም የተዋጉት ለስልጣናቸው እንጂ ለትግራይ ህዝብ አልነበረም በዛ አልበቃ ብሏቸው ዛሬም የደሃን ልጅ መከራ ያበዙበታል ጌቾ ከበለፀገና ጌታን ከተቀበለ ቆዬ አብይ በደንብ ነው ያጠመቀው ደፄ በቅርቡ ይበላል እሱም ነቅቷል እንደሚገሉት ሶ እውነቱን ተናግሬ ልሙት ብሎ ወስኗል በመጨረሻም አብይ ጌቾን ያስወግደዋል 😂
@cheeseburgersquadrobolx9668
@cheeseburgersquadrobolx9668 6 сағат бұрын
You got to be joking! That rain without the cloud 😀😀
@TsedeyTessema
@TsedeyTessema 4 сағат бұрын
አንዱ የጣሊያን አሽከር ሌላዉ የዘመናዊትዋ አሜሪካ አሽከር ኢትዮጵያ አይደለችም አፍሪቃ አበደች በነዚህ ሀንፈፆች ወይ ፈረንጅ አልሆኑ ወይ አፍሪቃ ምን አለ ይህ ስምጥ ሸለቆ ቢለያየን😢
@anwartuem-bf4hu
@anwartuem-bf4hu 6 сағат бұрын
ተረጋጉ እንደዛ አይደለም
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. 7 сағат бұрын
Getachew and D/Tsion's fight is a tactical drama created in the face of the Ethiopian people by TPLF to divert the war crimes they committed on Ethiopian people and the treason against the Ethiopian Defense Forces. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@AppAplicashn
@AppAplicashn 7 сағат бұрын
ኢትዮፕያ የሚበዳ ጀግና ነው አና
@EyerusalemTaddese
@EyerusalemTaddese 7 сағат бұрын
ኢትዩቢያን አይሉም ነብዩ ሀበሻንጂ ሀቡሻ ደሞ ትግሬዎቹና ኤርትራ ናቸውጂ ኢትዩፒያ አይደለም ያሉት ነብዩ
@aklile7691
@aklile7691 7 сағат бұрын
ታደሰ ወረደ፣ መሐል ሰፋሪ ነው! አንድ ጎኑ ከነደብረፅዮን ጋር ነው። ደሞዙንም ስለሚፈልግ፣ እነ ጌታቸው ስር አለሁ አለሁ ይላል ። እጅግ ዘግናኝ ጉዶች ናቸው!
@EyerusalemTaddese
@EyerusalemTaddese 7 сағат бұрын
@@aklile7691 ታድያ ገንዘብ ከፈለጉኮ ድሮምኮ መበልፀግ ይችሉ ነበር አሁር በርጅና ምን አራራጣቸው ጀዝቦች ሢጀመርኮ እነሡ ህውሀት አይደሉም ከተባረሩ ቆይተዋል አብይ ደሞ ደማቸውኔ መጦ እንደባያለው ይከረችማቸዋል ወይ እንደሣአረ ጌች ባወራ ሥንት አፉ አሁን አብይ ሥር ሢልከሠከሥ ያሣፍራል ማፈራ ወደል
@NebriNebrilo
@NebriNebrilo 3 сағат бұрын
ኢ/ያ ትበተን
@oumumusab5182
@oumumusab5182 5 сағат бұрын
ምስኪኑን የትግራይ ህዝብ ጨርሳችሁ አሁንም አርፍችሁ አልተቀመጣችሁም በናተ ምክኒያት ምስኪኑ ህዝብ ነው የሚያልቀው እናት መከራሽ በዛ ልጆችሽ ወተው እንዳይገቡ ሆኑብሽ አሁንስ መሀን ምን አለበት የማባልበት ግዜ ነው
@invisible1277
@invisible1277 5 минут бұрын
የትግራይ ህዝብ አሁንም ቁማር እንዳይበሉ
@gregjhon122
@gregjhon122 Сағат бұрын
“ confuse and convince ‘’ part 2
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 4 сағат бұрын
እነዚ አገር አፍራሷች ይባሉ የዘሩትን እያጨዱ ናቸው🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@wediweyinking
@wediweyinking 3 сағат бұрын
አገር አፍራሽ ብልፅግና እና ኤርትራ ናት አፈር ያስበላት እና
@Shalom77979
@Shalom77979 2 сағат бұрын
ትክክል
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 2 сағат бұрын
ይሄ ጥንብ ሽባ ካንሰር ደብረጽዮንን ማሰር በቃ
@chalkao5071
@chalkao5071 5 сағат бұрын
The Federal should 1)go down to the region 2) remove both contestants out of the political game 3) give opportunity for people to vote for someone different that does not live on the wheel of war and conflict loaded ideology, but focus on development 4) turn citizens' attentions to Agri, business and education. I know it is easier said than done, but the truth is that this party should never have existed in the first place after dragging a nation to a conflict that has taken so many lives. When you do not cut out cancer, it will grow back threating the integrity of a person's life. TPLF is a cancer that does not have a mind to learn from its past and does not care who dies or who lives. Now it is metastasizing destabilizing the region back to chaos.
@Abdirahimhayl
@Abdirahimhayl 7 сағат бұрын
Somali should invite Debretsion and fano leaders to Mogadishu that only we Somalis and Ethiopian people can defeat the traitor liar and naive Biy.
@tadessedegefa-uo5oq
@tadessedegefa-uo5oq 6 сағат бұрын
waaqayyoo sadoo gaddaa gamaa gammaachuu guddaatiin isiniif yaa hiikuu.bulchiinsii sirnii diimokiiraasii kan nagaaf jaalalaa,tokkumaa,kan haarominaa isiniif yaa ta'u. murtiin dhugaa ta'uu kan danda'uu karaa waaqayyoo isaa guddaatiin ameen.ulfiinii maatii waaqayyoo mana keetii, keessaaniiti hin hafinii.barriichii kan dhugaa kan abjuuittin hiikataan isiniif yaa ta'uu ameen.
@someone8809
@someone8809 2 сағат бұрын
እናንተን አምኖ የሞተው ንፁሀን ደማቸው ምን ያደርጋችሁ ይሆን ???
@eritreanFunnyTigrinya
@eritreanFunnyTigrinya 7 сағат бұрын
As the Eritrean government we support Debretsion full army if anything happens 🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪
@Tekulaw
@Tekulaw 7 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Rahelaaaaaa
@Rahelaaaaaa 7 сағат бұрын
Excuse me . We Eritrean are not in anything. You are Tigray trying to make Eritrea look bad. Stop it. This is not Eritrea business. So stop you are Agame tigraway
@MohammedHasen-rl8yx
@MohammedHasen-rl8yx 4 сағат бұрын
Mp
@aberadabi1617
@aberadabi1617 3 сағат бұрын
አይ ትንተና ሲያምርብህ ከነድምፅህ።
@user-sj2gb6pf7e
@user-sj2gb6pf7e 7 сағат бұрын
Debretsion is a puppet of abiy Ahmed Ali the killer & lier.
@negagetachew974
@negagetachew974 7 сағат бұрын
ደብረጽዮን ፣ ሞንጆሪኖ፣ አለም ሰሞኑ ሊታሰሩ ይችላሉ።
@konjosara5547
@konjosara5547 3 сағат бұрын
​LAND IS FOR GOD poeple can shar and live together without ethnicity look big country india more than 200 ethniciti live together RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities . land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity amara and tigray are brother living together shearing love the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities oromo they are big ethnicity and they dont like to shear the land thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan aby destroyed ecomy no job everything expensive 1 dollar 130bir during meles government very good economy 1 dollar 20 birr everything sheaper 1birr u can take bus or buy bread
@AppAplicashn
@AppAplicashn 7 сағат бұрын
ኣማራ ለዘላለም ትበዳ
@Godissogood2me
@Godissogood2me 6 сағат бұрын
አይባልም ጌታ ይቅር ይበልህ(ሽ)
@AppAplicashn
@AppAplicashn 6 сағат бұрын
@@Godissogood2me ኣማራ ተዳ ምን ታመጣለህ
@MehamediSiragi-nz9tr
@MehamediSiragi-nz9tr 6 сағат бұрын
​@@AppAplicashnመሀይም
@wediweyinking
@wediweyinking 3 сағат бұрын
😂😂😂😂😂
@bkhm6433
@bkhm6433 7 сағат бұрын
እህ የኢትዮ ገፀ ባህሪ ችግር ብቻ ነው ነገሩ መሪው ችግር መዋቅሩ አረም መከረኛው ህዝብ ድል ለፋኖኖኖኖኖኖ
@zehabsaelzegeye3163
@zehabsaelzegeye3163 7 сағат бұрын
Debretsion is jegna new. Getachew banda new. lezih new endie yetigray ya hulu mekera Yedrsebet. Detsi andegna.
@Tekulaw
@Tekulaw 7 сағат бұрын
mmejemeriya eski megeb belu ayi tegere short memo😂😂😂
小丑在游泳池做什么#short #angel #clown
00:13
Super Beauty team
Рет қаралды 40 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 2 Серия
31:45
Inter Production
Рет қаралды 1 МЛН
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 51 МЛН
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
/በስንቱ/ Besintu EP 53 "ፊውቸሩ"
26:10
ebstv worldwide
Рет қаралды 39 М.
Ethiopia - ኢሳያስ ያላዩት ሚሳየል!
8:41
Feta Daily
Рет қаралды 60 М.
小丑在游泳池做什么#short #angel #clown
00:13
Super Beauty team
Рет қаралды 40 МЛН