Ethiopia: ልደቱ አያሌው ከተናገረው ከአንዱ በቀር ሁሉ ተመፈፅሟል

  Рет қаралды 14,740

ጥበብ ሾዉ

ጥበብ ሾዉ

Күн бұрын

Пікірлер: 118
@MehretuLiben
@MehretuLiben 4 ай бұрын
መምህር ታየ በእውነትም መምህር ነህ።መምህር ማለት የሁሉም የበላይ ነው። መሀንዲስ ቢሆን ፣ሀኪም ቢሆን ፣ ሳይንቲስት ቢሆን፣ ወ ዘ ተ ሁሉም እውቀት የሚሸመተው ከመምህር ነው።ለዚህም ነው አንተን መምህር የሚለው ማእረግ ነው የሚመጥንህ። በማእረግህ ልትኮራበት ይገባሀል።እወድሀለሁ ከማንም በላይ አከብርሀለሁ።እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ ምርጥ እውነተኛው የኦሮሞ ልጅ።
@WoldeBerihun-ps5fb
@WoldeBerihun-ps5fb 4 ай бұрын
መምህር ታየ ቦጋለ ሀቁን በትክክል በግልፅ አስቀምጠኸዋል ፈርድ ለራስ ነው እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@kingsaber8065
@kingsaber8065 4 ай бұрын
የእኛ ጀግናችን ታዬ ቦጋለ አይዞህ የጊዜ ጉድይ ነው ነገ በታሪክ ፊት እናየዋለን።
@yaredakaleweld5052
@yaredakaleweld5052 4 ай бұрын
ለሁሉ ነገር እግዛብሄር ከነ ቤተሠብ ሠላም እና ጤና ፍቅር ይሥጥ
@yesufnegussie9871
@yesufnegussie9871 4 ай бұрын
አላህ እድሜ፣ ጤና፣ ደስታና ፍቅር ለአንተና ለመላ ቤተሠቦችህ እንዲሁም ለሚወድህ ሁሉ ያድርግልን። አንተ ሀቀኛ ኢትዮጵያዊ ፣ እውነተኛ መምህር፣ በባለሥልጣን ወይም በቁስ የማትደለል ለህሊናህ የምትገዛ ምርጥ ሠው ነህ።
@wubshetmolla3852
@wubshetmolla3852 4 ай бұрын
መምህር ታየ ላንተ ምንም ጥያቄ አያስፈልግም just bcose አንተኮ የማናዉቀዉን ሁሉ ነዉ በደንብ አድርገህ ያስረዳከን ተባረክ ያቆይልን
@admasuzeleke2399
@admasuzeleke2399 4 ай бұрын
ጌታ እግዚአብሔር በቅርብ ጊዜ ይህ የደም አፍሳሽ ሥርዓትን ለዘላለም ተወግዶ ኢትዮጵያ ኤርትራና ጅቡቲ አንድ የተባረከችና "ጠባሳ በሌለው ፍቅር " ይሰጠናል::
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 4 ай бұрын
እናመሰግናለን የእውነት ሰው መምህር ታየ 👏👏አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ❤❤
@zelekeagonafer2537
@zelekeagonafer2537 4 ай бұрын
መምህር ታዬ እማከብርህ እምወድህ ነህ ብዙ ጊዜ መልዕክቶችህን እከታተላለሁ አሰተማሪ ሥለሆኑ መምህር ታዬ ደልቶኝ አይደለም ተገድጄ ነው ያልከው ቃል እኔንም አስለቀሰከኝ መምህር አይዞህ ይህም ይፃፋል እረጅም ዕድሜና ጤና እመኝልሀለሁ ከአገር ቤት !
@AbyotTegegn-jy6wt
@AbyotTegegn-jy6wt 4 ай бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ ሀቅን ደግፍ እግዚአብሔር ም ይረዳሀል ጎበዝ ነህ
@SINTAYEHUTILAHUNE
@SINTAYEHUTILAHUNE 4 ай бұрын
የምንወድህና የምናከብርህ የታሪክ ምሁራችን ሁሌም ትልቅ ሰው ነህ እንወድሃለን። አሁንም ቢሆን ግን የሀገር ውድቀት ምክንያት የታሪክ አረዳድ ችግርም ሊሆንም ይችላል እባካችሁ ከሚድያው አትራቁ?
@jegnawnebro9116
@jegnawnebro9116 4 ай бұрын
መምህር አንተ ከህሊናህ ጋር እምትኖር ትልቅ አዋቂ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ
@Dr.Mekonnen
@Dr.Mekonnen 4 ай бұрын
You are Ethiopian hero!!
@QkoQpo
@QkoQpo 4 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክ ህ እውነት ነው
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 4 ай бұрын
የምር እግዛብሄር ምስክሬ ትክክል መምህር ወልቃይት ጠገዴ ያማራ ነው
@ethiopiaethiopia9391
@ethiopiaethiopia9391 4 ай бұрын
Enamesegnalen Memher.🙏✋🏾💕 🇲🇱🇲🇱💚💛❤️🟢🟡🔴🟩🟨🟥 Tena yestelen,lelgochon yebarkelen
@AliKhan-e2d1x
@AliKhan-e2d1x 4 ай бұрын
ሁሉም ሰው ወነት እዳተ ቢናገሩ ኢቶጴያ አትፈርሥም ነበር መምህር ታዬ ቦጋለ እድሚህን ፈጣሪ እርዘም ያርገው❤❤ድል ለተገፋው ፋኖ❤❤
@alemneshasires1629
@alemneshasires1629 4 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ ስለውነት ስለውነት ትሞታለህ
@fitsummdereje7042
@fitsummdereje7042 4 ай бұрын
I respect your Flag! Because it highly represents your current makeup!
@mulugetaestifanos7415
@mulugetaestifanos7415 4 ай бұрын
በእወነቱ መምህር ታየ መምህርነትን በትክክል ስለገለፅከው አመሰግንሃለሁ ። እኔም እንደአንተ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህር ነኝ እውነት በመናገሬ ተጎድቻለሁ። ቢሆንም ሁልጊዜ እውነት እናገራለሁ።
@عبدوعلي-م1ط
@عبدوعلي-م1ط 4 ай бұрын
እውነትንተጋፍጦመሞትይሻላልወድም❤❤
@MubarekMahmud-wq1yx
@MubarekMahmud-wq1yx 4 ай бұрын
በእውነት ታየ ቦጋለ ማለት ትክክለኛ የቦረናው ጀግና ነህ አከብርሀለሁ ለታሪክ ለሰባት ትውልድ እምትከበር ሰው ነህ
@ButtuMulat
@ButtuMulat 4 ай бұрын
ምርጡ ሙህር ሀቁን ሀቁን ተናግረህ ህሊናህን ያልሸጥህ ጀግና እጅግ በጣም የምወድህ የታሪክ ሙህር
@Gebresadek-pp9fb
@Gebresadek-pp9fb 4 ай бұрын
መምህር ታየ አንተ አስተዋይ ሰው ነህ ለእውነት የቆምክ ነህ ተባረክ ዘርህን ይባርክልህ ቃላት ያጥረኛል
@wondimukabtimer6170
@wondimukabtimer6170 4 ай бұрын
Thank you wondimu Taye Bogale for your good elaboration. They know every thing but they have a hidden opinion. Ethiopia will win!!!.
@mogesguangul3898
@mogesguangul3898 4 ай бұрын
ሀቀኛው ምኁር ታየ ቦጋለ! እድለኛ ነህ! በእነዚያ ሀገር አፍራሽ ክፉዎች! እናት ሀገራቸውን ሸጠው የሚበሉ ሆዳሞች! እጅ አለመውደቅህ! በዕውነት! እንደ እውነት! ሀቀኛ ነህ! እናቴ እትዮጵያየ ብለህ አለቀስክ! በመላው ኢትዮጵያውያን ሕዝብ ፊት እማየ ሀገሬ ብለህ ደም እንባ አነባህ! ነገር ግን ሰሚ አጣህ! ሀቀኞች በማይኖሩባት ሀገር፣ እባክህ ወደ ኢትዮጵያ አትመለስ! ሀቀኛው ፕሮፌሰር ታየ ቦጋለ! ወንድማችን ኑርልን! ሽህ ዓመት ኑርልን! ዳግም ክፉ አይንካህ። አሜን።
@saidalsaid-9006
@saidalsaid-9006 4 ай бұрын
ትክክልብለሀል🐅🐅🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@AsAs-ob7hd
@AsAs-ob7hd 4 ай бұрын
ሀቀኛ፡ነህአላህ፡ይጠብቅህ
@meselechmeselech4435
@meselechmeselech4435 4 ай бұрын
መምህር. ታዬ. ቦጋለ. ሌላ. የምልህ. የለም. የኔ. ሀቀኛ. እመቤቴ. አብራህ. ትኑር. አትለይህ
@DawiteWolde
@DawiteWolde 4 ай бұрын
X መምህር ታየ እዉነትም በዚህ ጊዜ መታየትናመደመጥ የሚገባህ ምሁር ነህ።
@hirut4901
@hirut4901 4 ай бұрын
ወንድሜ ሁልግዜ ሀቅ ነው የምትናገረው ጌታ ይባር ያንን ደደብ መሪ አንስቶ አንተ ብትመራት ሀገራችን ትተርፋለች
@SikoSilo-w4m
@SikoSilo-w4m 4 ай бұрын
❤❤❤መምህር እናመሰግናለን ከልብ❤❤
@ElsaDessé
@ElsaDessé 4 ай бұрын
❤️❤️🙏🙏
@FikerteTsilase
@FikerteTsilase 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@memerekasa2126
@memerekasa2126 4 ай бұрын
ታላቁ፡ምሁር፡ከአእምሮህ፡እዉነትን፡እግዚአብሔርአምላክ፡አያጥፋብህ፡የጊዜ፡ጉዳይ፡ነዉእንጅ፡ሁሉም፡ያልፋል፡ወንድሜ።
@maekelawit1688
@maekelawit1688 4 ай бұрын
Good man
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 4 ай бұрын
እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን
@mosestsegaye7273
@mosestsegaye7273 4 ай бұрын
Will said
@EmanSulitan
@EmanSulitan 4 ай бұрын
ወንድሜ ታዬ ቦጋለ አንተ ለማንም ስታዳላ አይቼም ሳምቼም አለዉቅም።እንድህ የሚልህ ካለ እሱ ጥንብ ጭንቅለት ነዉ።
@hagereendeshaw9161
@hagereendeshaw9161 4 ай бұрын
Thank you
@getachewasefa8500
@getachewasefa8500 4 ай бұрын
Wwww Egezihaber kanitegar Ehoune ❤❤❤❤
@alexalemu7196
@alexalemu7196 4 ай бұрын
ለእውነተ ሰለቆምህ እግዚአብሔር ይባርክኽ
@liulderese9484
@liulderese9484 4 ай бұрын
በርታልን
@SetengAyale-f8e
@SetengAyale-f8e 4 ай бұрын
እኔ በምታቀርባቸዉ ንግግሮች ሁሉ እስማማለሁ እውነት ስለሆኑ ሌላው ኢትዮጵያን እመራለው ብሎ የተቀመጠዉ ምስለ ሰው ሰዉዬ እንኳን ኢትዮጵያን ይቅርና ቀበሌ መምራት አይችልም ሲጀመር አፈጣጠሩ እንደሰዉ አይደለም ፈጣሪ ለኢትዮጵያ የሚመራትን ያስቀምጥ
@tzm6910
@tzm6910 4 ай бұрын
እውነት ነው መምህር ።
@btfpl
@btfpl 4 ай бұрын
God bless you sir
@kingsaber8065
@kingsaber8065 4 ай бұрын
ታዬ ቦጋለ ሀቀኛ ነህ የአንተን የበደሉህ ባለጊዜወች ነገ በፋኖ ውጤቱን እናያለን።
@FishaAragie
@FishaAragie 4 ай бұрын
በርታ መምህር አንተ ምርጥ መምህር ነህ ግን እንደ አንተ አይነት ኢትዮጵያ ውስጥ ለመን ጠፋ
@محمدادريس-ض8ش
@محمدادريس-ض8ش 4 ай бұрын
ምምህርታየ ሀያትህቆይ እዳተያሉትን ያብዛልን
@siymergn
@siymergn 4 ай бұрын
ባለጌው ብልፅግና የቁማር ፖለቲካ ለመጫወት ብሎ የመዘዛት ካርድ ዋጋ እያስከፈለው
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 4 ай бұрын
የሴራ ፓለቲካ ሐገር ይበትናል እንጅ ሐገር አይገነባም!!!!
@BekaluAwoke
@BekaluAwoke 4 ай бұрын
GREATEST MAN
@beleteadmasu9271
@beleteadmasu9271 4 ай бұрын
God bless you 🙏
@YirgaAntenehFenta
@YirgaAntenehFenta 4 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ እውነተኛ ሰው ነክ
@MussaraFenta
@MussaraFenta 4 ай бұрын
❤❤❤❤በጣምሳህ❤🎉
@andinetambelu3245
@andinetambelu3245 4 ай бұрын
Welcome Dr Taye one of the true man.
@muajehbbshs
@muajehbbshs 4 ай бұрын
የእዉነትና የፍትህ ፊትአዉራሪ ወንድማችን 🎉 የቆምክለት እዉነት ወደቀደመክብራ ተመልሳ የክብር መንበሯን ይዛለማየት እንዲያበቃህ ከሁሉበላይ የሆነዉ ሁሉን በቅፅበት መከወን የሚችለዉ ህያዉ አምላክ ለማየት እንዲያበቃህ እንዲያበቃን የአምላክ ፈቃድ ይሁን አሜን ✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️❤❤❤❤❤❤❤✍️✍️✍️✍️✍️❤❤
@seidkebede4116
@seidkebede4116 4 ай бұрын
ትክክል ነህ ።
@MussaraFenta
@MussaraFenta 4 ай бұрын
Yes❤❤❤🎉🎉🎉
@Chereka203
@Chereka203 4 ай бұрын
መምሕር ታየ👍❤🫶🌷🙏💚💛❤️🌷 ልክነሕ እንደከፋሕ ታስታዉቃለሕ መከፋተን የሚያዉቅ የዉቃል
@TyaufiohgdxCcynlg
@TyaufiohgdxCcynlg 4 ай бұрын
ታየ የምር ሰው ነህ እንወድሀለን
@siymergn
@siymergn 4 ай бұрын
ትግሬሆዎች ሲፈሩህ እውነት ስለምትነግራቸው 27 ዓመት የሠሩትን ግፍ የገደሉት የዘረፉት እዳንተ የሚነግራቸው የለም በርታ
@wagayeasafe
@wagayeasafe 4 ай бұрын
Ameeeeen ameeeeen ameeeeen❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Melkamu-t3w
@Melkamu-t3w 4 ай бұрын
እረጅም እድሜ ይጥልን
@ZelalemLamsegin
@ZelalemLamsegin 4 ай бұрын
እውነትን ስታወራ ሓሰተኞች ይጠሉሃል በፈጣሪ ቤት ግን የመጀመሪያ ተወዳጅ ነህ።
@mohamedAhmed-en7gu
@mohamedAhmed-en7gu 4 ай бұрын
እረጅ ምጤና
@hailesenbetdemeke2365
@hailesenbetdemeke2365 4 ай бұрын
የት ጠፉህ
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 4 ай бұрын
ጋሽ ታየ ለነዚህ ደንቆሮ የአማራ ሚሊሺያዎች ያ አድማበታኝ እንድሁም ለአማራ ብልፅግና ነኝ ባዮች ንገርልን ፓለቲካ ሳያውቁ በአማራላይ ተጭነው ጉድእያደረጉን ነው
@negestqueen
@negestqueen 4 ай бұрын
መምህር እባክህ ከቻልክ ይሄንን ፕሮግራምህን በኦሮሞ ቆንቃ ቢስተላለፍ መልካም ነዉ🙏🏽 ቢቻል 5-6 በኢትዮጲያ ቆንቆዋች ቢተረጐም ጥሩ ነበረ!!
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 4 ай бұрын
ልደቱ በሕወሐት ሥር የነበረ ነው አናምነውም። ማናቸውም የዘ ክምር አካል አደጋ ብቻ ናቸው።
@yirdawmengistu
@yirdawmengistu 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤💯💯💯💯🎉🎉🎉🎉🎉🎉❣️❣️❣️❣️❣️
@AliAhmed-er8mc
@AliAhmed-er8mc 4 ай бұрын
enamesgenalne
@danielniguse1300
@danielniguse1300 4 ай бұрын
ከዚህ በላይ እንዴት ይገለፃል?
@kibebeassefa6645
@kibebeassefa6645 4 ай бұрын
እውነተኛ ነህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ።
@AffectionateFrogmouth-xt4dl
@AffectionateFrogmouth-xt4dl 4 ай бұрын
Ewnet Marat Ymerachewan Aby Ahmed
@TewachewAlemu
@TewachewAlemu 4 ай бұрын
እዳተ አይነት ሰው አጠን ነው አገሯ ኋላቀር የሆች
@kibebeassefa6645
@kibebeassefa6645 4 ай бұрын
ፍትህ የለማ ።
@kibebeassefa6645
@kibebeassefa6645 4 ай бұрын
እውነት ነው ከእውነትና ክህሊና ጋር መኖር ፍትህ ነው።
@endalkachewmulugeta3403
@endalkachewmulugeta3403 4 ай бұрын
Hi
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 4 ай бұрын
ቀጣፊ 80% ስትል አታፍርም ደሞ ሸኔ እያልክ ትለፈልፋለህ።
@fatoufatouma8162
@fatoufatouma8162 4 ай бұрын
ሀቅን ተናግሮ ማለፍ ጸድቅ ነው
@kebeneshmelaku8225
@kebeneshmelaku8225 4 ай бұрын
tplf Yemitagelewe Lebtigre Sayehone Le Americans Le Mesetete Newe . Ye Tplf Shemagelewoche Arogitoch Megedele Alebachewe.Aleza Ethiopia Selam Aynorateme .
@saraamine6538
@saraamine6538 4 ай бұрын
አንተግሩምደዉነሰ ሀቀኛ ነህ አሁን የምትናገረዉ ጠፍቷቸዉሳይሆን ሊያጠፉ የመጡ የሉሰፈር ልጆች ሰለሆኑ ነዉ የተጠላኸዉ እዉነትን ሰለምትናገርና ለሰይጣናዊአካሄዳቸዉእንቅፋት ሰከምትሆን ነዉእና በሀቅህ ኑር እነሱ ይወድቃሉ ኢትዮጵያ ትከብራለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏
@hailemariamgirmayabrha9849
@hailemariamgirmayabrha9849 4 ай бұрын
አንተ ግን የእውነት መምህር ነህ? የትግሪይን ህዝብ አስፈጅተህ የአማራ ህዝብ እያስፈጀህ ያለኸው የድነቁርና ጥግ አይደለህም ወይ?
@DesalegnAssefa-e1d
@DesalegnAssefa-e1d 4 ай бұрын
ያንተ ኢትዮጵያዊነት ትግራይን ከምድረ ገፅ ማጥፋት ነው።
@ፍዘርሉሲ
@ፍዘርሉሲ 4 ай бұрын
የእፉኝቱ ልጅ አብይ አመድ የፈጠረው ሴራ ነው ግን ጊዜ ይፈታዋል
@GebretensaeGebregiorgis-u2m
@GebretensaeGebregiorgis-u2m 4 ай бұрын
Kurtet yazeh Meselegn
@hailaytesfay1915
@hailaytesfay1915 4 ай бұрын
ጅል ኣትዘባርቅ ኣስመሳይ ጦርነቱ ማን እንደጀመረው በወቅቱ የኣማራ ፀጥታና ድህንነት መላኩ ኣለበል ነግሮናል
@endalkachewmulugeta3403
@endalkachewmulugeta3403 4 ай бұрын
Hi memehire taye lahilenahi yemtisara saw nake
@BadruMd-ty8ls
@BadruMd-ty8ls 4 ай бұрын
ምንም የማትረባ አማራ ጭንቅላትህን colonize ያደረገህ ጭፍን ደንቆሮ ነህ በዛ ላይ ilma abbaa gadaa ሁነህ ትገርማለህ
@AliMohamed-gi1tt
@AliMohamed-gi1tt 4 ай бұрын
Taye bogale kafo jarri itti fayyadamu Koda namaa !!
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 4 ай бұрын
He had have a job in Ethiopia because of Dirty Ethiopian politics he left his county. Yes, he beated by narrow minded people in Ethiopia.
@TamruFekadu
@TamruFekadu 4 ай бұрын
😂😂😂😂 you loosed refugee status 😉😉
@AmeenaImam-jh1pb
@AmeenaImam-jh1pb 4 ай бұрын
ለኡነት የቆምክ ኡነቱ እየመረራችሁው ዋጡት
@mulermulugeta3816
@mulermulugeta3816 4 ай бұрын
Ante Kedadaaaaaaa sekaram
@Amsale-sl6ek
@Amsale-sl6ek 4 ай бұрын
ምነው አንተ መሪ በሄኖክ ኖሮ
@habtomtewelde7644
@habtomtewelde7644 4 ай бұрын
የሚገርም ወሸት ፋኖ ምን ኣቅም ኖሮት ነው ከTDF ጥቁር ክላሽ መማረክ ችሎቱ=0
@ኢትዮጵያ_ትቅደም_መንጌጌ
@ኢትዮጵያ_ትቅደም_መንጌጌ 4 ай бұрын
እና ማናባህ ነው ቂጥህን እየገለበ የመለሰህ
@matiasgirma5251
@matiasgirma5251 4 ай бұрын
ቱልቱላ ነገር ነህ!!! አርፈህ ፓርኪግህን ሥራ
@twnaye
@twnaye 4 ай бұрын
Bereta kegonehnenn
@Sarbet888
@Sarbet888 4 ай бұрын
መምህር ታዬ you are wasting your time trying to convince those who compare the war with TPLF and Amhara. These are the cult followers of TPLF.
@abrahamtesfom1854
@abrahamtesfom1854 4 ай бұрын
🤮🤮
ЗНАЛИ? ТОЛЬКО ОАЭ 🤫
00:13
Сам себе сушист
Рет қаралды 3,9 МЛН
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 112 МЛН
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 26 МЛН
የኮሎኔሉ ምስጢሮች ፤ በኤርትራ ፓስፖርት የተያዘው|ETHIO FORUM
17:56
ЗНАЛИ? ТОЛЬКО ОАЭ 🤫
00:13
Сам себе сушист
Рет қаралды 3,9 МЛН