Ethiopia ዶሮች እንቁላል መጣል እንዳይቀንሱ መርጥ ዘዴ

  Рет қаралды 5,186

Ethio Doro Erbata

Ethio Doro Erbata

Күн бұрын

Пікірлер
@Azzistyle
@Azzistyle Жыл бұрын
ሰላም እንኮን ደና መጣህ በደብ ቀልባቸው እቁላል እንዳይቀንሱብህ በርታ ሰራ አድካሚ ቢሆነም አንተ ጠንካራ ነህ👍👍
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead Жыл бұрын
አመሰግናለው🙏🙏🙏🥰
@selhadinseid
@selhadinseid Жыл бұрын
በርታ በጣም አመሰግንካለው ወንድም ብዙ ትምህርቶች ሰተሀኛል
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead Жыл бұрын
አመሰግናለው ✅✅✅
@የአብሰራመኮንን
@የአብሰራመኮንን 2 жыл бұрын
እንዴትነህ ብርቱ ወጣት በርታልን አድናቂህነን እናመሰግናለን ።
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
አመሰግናለው እሺ ባለፈው የጠየቅሽኝ ጥያቄ የአልፋአልፋ ዘር የት እንደሚሸጥ እነግርሻለው🥰🥰🥰
@konjonesh
@konjonesh 2 жыл бұрын
ስላም ስላም እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን ስለስጠህ መረጃ እናመስግናለን
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ክበሪልኝ🥰🥰🥰🥰
@mesi2112
@mesi2112 2 жыл бұрын
ሰላም ውድ እና የተከበራችው ያገሬ ልጅች በያላችውበት ፈጣሪ ይጠብቃችው ሰላም ለእምየ ሀገራችን ይሁን ዋውውውው ጀግና ነክ ወንድማችን
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
አመሰግናለው መሲዬ ክበሪልኝ🥰🥰🥰🥰
@tigetiTachoma
@tigetiTachoma Жыл бұрын
👌👍👍
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@sart3402
@sart3402 2 жыл бұрын
ወድማች በርታ እኔ ከሳምት በሆላ አገር ልገባነው እቁላል ጣይ ዶሮ ተምገዛና 40ቀን ጫጩት ብገዛ ማንኛው ያዋጣኛል 30ዶሮወች ቤት 15ቅጠል ቆርቆሮ ቤት ባሰራ ይበቃቸዋልእድ
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
ያደጉትን ከመግዛት የ45 ቀን ጫጩት መግዛቱ የተሻለ ነው የሚመከረው 1m*1m በሆነ ቦታላይ ከ6-7 ዶሮዎችን መያዝ ይመከራል በዚህ ስሌት መሰረት ቤቱን ማሰራት ይቻላል 30 ዶሮዎች ብቻ ግን ለስራ ሳይሆን ለራስ ፍጆታ በቂ ናቸው ፍሎጎቱና አቅሙ ካለ ከ500 ዶሮዎች በላይ መያዙ ይመከራል እንደስራ ከታየ
@sart3402
@sart3402 2 жыл бұрын
@@Mimonhomestead እሽ ወድም 30ዶሮያልኩትኮ ምናልባ ገጠር ስለሆነ ያለሁት ብዙም ልምድ ስለለኝ በነዚህ ለምጄ ደግሞ ከፍ እያልኩኝ እሄዳለሁኝ እየለመርኩት እናም በርታልኝ የኔጀግና አመሰግናለሁ
@esayasgessesse9324
@esayasgessesse9324 Жыл бұрын
ወንድሜ ሙዚቃው ካንተ ድምፅ በላይ ሆነና ትምህርቱን መስማት ስላልቻልኩ ቻዎ
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead Жыл бұрын
አስተካክላለው
@Mami-lh6vg
@Mami-lh6vg 2 жыл бұрын
አይን በዝቶባቸዉነዉ ክክክ
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
ልክ ነክ ከአይን ያውጣቸው🥰🥰🥰
@meronmitiku7624
@meronmitiku7624 Жыл бұрын
የእንቁላል ዶሮዎቼ አንገታቸው እያበጠ ነው ምን ሊሆን ይችላል እባክህ መልስልኝ
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead Жыл бұрын
የኒውካስትል በሽታ ሊሆን ይችላል በቅርበት ባለሙያ ካለ ብታሳዪ እና ከጤነኞቹ ዶሮች በፍጥነት መለየት እና ትሪት ማድረግ ይኖርብሻል ክትባቶችን ካልወሰዱ መስጠት ይኖርብሻል ከወሰዱ ግን ኦክሲ የሚባል መዳኒት ገዝተሽ ስጫቸው
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
በ36 ብር 50 ዶሮ መመገብ
8:35
ዶሮ እርባታ ለጀማሪዎች እርባታ በኢትዮጵያ
Рет қаралды 27 М.
የሌማት ትሩፋቱ ትሩፋት
3:46
Voice of Addis Urban Agri
Рет қаралды 22 М.
የእንቁላል ጣይ ዶሮዎች አያያዝ Management of  Layers
14:07
Amhara Livestock Office
Рет қаралды 51 М.
GERE EMUN PART 211 | ገሬ እሙን ክፋል 211
52:15
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 19 М.