Ethiopia - Esat Mogach-ሞጋች [December 18, 2022]

  Рет қаралды 74,709

ESATtv Ethiopia

ESATtv Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 271
@barakiyimam1981
@barakiyimam1981 2 жыл бұрын
ይበል ኢንጅነር በሳል ሰው ነህ የተለያዩ ቃለመጠይቅህን ተከታትያለሁ የምትሰጣቸው ሃሳቦችህ ሁሉ ሚዛናዊ ነው ስለዚህ በርታ በርታ በርታ እራስህንም ጠብቅ
@dch6780
@dch6780 2 жыл бұрын
A person with consistent and firm stand. I appreciate his deep thoughts on ethiopian politics.
@terengoargaw7265
@terengoargaw7265 2 жыл бұрын
I think engineer Ylekal is making a great sense. I was against him before today.. In fact , I learned a lesson that one should listen carefully before judging others. Amanuel I love your program. Keep it up.
@Mohamedali-dk4wy
@Mohamedali-dk4wy 2 жыл бұрын
ኢንጂነር ይልቃል ጀግና ፖለቲከኛ መሆናቸውን ተረድቻለሁ የችግሩ አካል የሆነው መንግስት ብቸኛ የመፍትሄ አካል መሆን አይችልም የሚለውን ሀሳብ እጋራለሁ
@Bob-dw3vg
@Bob-dw3vg 2 жыл бұрын
No wonder he got only one vote that’s was his wife .if he forced her to vote for him we don’t know
@andnetyibejal4408
@andnetyibejal4408 2 жыл бұрын
Ylqal Getnet is our best thinker! 🙏🦾💚💛❤️✌️
@andnetyibejal4408
@andnetyibejal4408 2 жыл бұрын
@@Bob-dw3vg because the counting was biased or the idiocy of Aby calling the name Ethiopia 38 times in his lying speech cocained the Ethiopian mind 100% inclined to his betrayal speech. 🤔At this time everybody is conscious on Aby betrayal speech ,which lead innocents in his disguised slaying swords ⚔️🗡️⚔️🗡️ 😡
@fitsumtegegn369
@fitsumtegegn369 2 жыл бұрын
Me too!
@merkebtamiru7313
@merkebtamiru7313 2 жыл бұрын
Engineer is VIP politician for Ethiopia. He is realistic man
@yenedz7264
@yenedz7264 2 жыл бұрын
Emanuel You are the best journalist pleas staye with Truthe and ennocent people.
@kalidanassefa
@kalidanassefa 2 жыл бұрын
best analysis engineer !ችግሩ የሚረዱህ ጥቂቶች ናቸዉ ።
@mohakemal2035
@mohakemal2035 2 жыл бұрын
ኢንጅነር ያልከው ሁሉ ልክ ነው::
@jonijoni534
@jonijoni534 2 жыл бұрын
ይልቃልን አልሰማ ብለን ነው እዚህ ደረጃ ላይ የደረሰን።አሁንም ቁጭ ብለን እንወያይ።
@genetyilma7717
@genetyilma7717 2 жыл бұрын
ብትሰማው ምን ታደርግ ነበር አዝግ
@yenenehtafesse66
@yenenehtafesse66 2 жыл бұрын
@@genetyilma7717 ስላልስማን ነው እንዲህ እንደ ኡንተ በአስተሲስብ የጠበበነው ። በእውቀት ላይ የተመረኮዘ ውይይት ።
@elsalove1988
@elsalove1988 2 жыл бұрын
Emanuel you Are the best. Journalist who stand for the truth & human life .🙏.
@peace750
@peace750 2 жыл бұрын
ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት የሀሳብ ሰው ነው። ምን ዋጋ አለው ሀሳብ የማይከበርበት የፖለቲካ ስርዓት ሆነ😡
@negasenshew7085
@negasenshew7085 2 жыл бұрын
ኢንጂነር ይልቃል ሆይ ለጋርዮሽ ሰዎች እኮ ነው ለማስረዳት የምትደክመው ከድንጋይ ላይ ውሃ ማፍሰስ እኮ ነው ኧረ ሰዎች አይደሉም 50 ሆነው አንድ ሰው የሚገሉ ሰው የሚበሉ ብቻ እግዚአብሔር አምላክ በኢትዮጵያ ላይ የሚሰራውን ግፍ የተመለከቶ ማት ያውርድባቸው
@Ethio980
@Ethio980 2 жыл бұрын
ከይልቃል ተማር አታደንቁረን ምንም እውቀት ሳይኖርህ በበልፅግና ፕሮፓጋንዳ ባዶ ቆርቆሮ ይጮሀል፡፡ከይልቃል ጋር ሀገር እሚያድን ሀቀኛ እና እውነተኛ ሀሳብ አለ
@gezhagne408
@gezhagne408 2 жыл бұрын
AREEEE EBKEH GO AND CREATE YESHEGEGER MINGIST. 🤣🤣🤣
@hiwotfentahun5382
@hiwotfentahun5382 2 жыл бұрын
ሁሎም አዲስ ሀሳብ ነው ሚያቀርብት አቶ ይልቃል በተረጋጋ መንገድ 👍👍👍👍
@goldenmedia1233
@goldenmedia1233 2 жыл бұрын
ታላቁ ይልቃል ጌትነት
@simachewfenta6881
@simachewfenta6881 2 жыл бұрын
Amanuel thank you
@ninigetaneh2634
@ninigetaneh2634 2 жыл бұрын
This is like learning politics basics. Thank you Ato Yilkal for your wisdom 🙏
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 2 жыл бұрын
በሚደንቅና በሚገርም ሁናቴ አብይ አህመድ ተብየዉ ኢትዮጵያን በብቸኝነት ወደ ባርያ አሳዳሪ ስርአት እየከተታት ይገኛል: ልብ ያለዉ ካለ ልብ ይበአሁንም::
@amaretegbaru1200
@amaretegbaru1200 2 жыл бұрын
ብልፅግና ይብሳል።
@mezgebumitiku1078
@mezgebumitiku1078 2 жыл бұрын
Esat እናመሰግናለን የሃሳብ የበላይነት ማለት ይህ ነው ዶ/ር ይልቃል ጌትነት ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ አይነት ሰዎች ይችን ሃገር ቢመሯት የት ይደረስ ነበር ዶ/ር ይልቃል ጌትነት በከፍተኛ ብስለት አፍጫቸው ስር ለሚያስቡ እራስ ምታት ነው
@aneeri6921
@aneeri6921 2 жыл бұрын
ይመስለሃል ከበሮ ስያዩት ሲያምር ሲይዙት ያደናግር ነው በኣፍ እማ ጤፍም ይቆላል ኣይምሰልህ ውንድም ሁሉም ኣንድ ናቸው።
@MyEthiopiaOneLove
@MyEthiopiaOneLove 2 жыл бұрын
እ\ር ይልቃል ዘመንህ ይባርክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@beletegutu7785
@beletegutu7785 2 жыл бұрын
Interesting Eng. yilikal
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 2 жыл бұрын
በጣም ግሩም ውይይት ነው ኢንጅነር ይልቃል እናመስግናለን ምንድ ኣቶ እማኑኤል የሚያስቆምዋቸው ሀሳባቸውን ቢጨርሱ ይህም እንድ የነፃነት መብት ነው ለሚቀጥለው ውይይት የትሻለ እንደሚሆን ተስፋ አለን ኣናመስግናለን
@mimitek6140
@mimitek6140 2 жыл бұрын
The best journalist, unbiased and truth seeker. Keep it up 👍🏽
@birhanuagonafir61
@birhanuagonafir61 2 жыл бұрын
ችግር እንዳይፈታ ገዢው ፖርቲ አይፈልግም ማለት ቁጭ ብሎ እንዲፈታ ቢያመቻች እማ ስልጣኑ ተቀማ ማለት ነው እንደው መልሰህ ይህን ጋዜጠኛ ብትጠይቅ እራሱን ምን ብሎ እንደሚመስል መስማት ነበር
@rashidove
@rashidove 2 жыл бұрын
እውነት ነው ለውጡ ለውጥ አልሆነም
@endytek4866
@endytek4866 2 жыл бұрын
ስድብ የሽንፈት አእምሮ ነው።ሰውየው ሀሳቡን መግለፁ የዲሞክራሲ መብቱ ነው ዕውቀትም አለው።
@comedy2483
@comedy2483 2 жыл бұрын
በአባባልህ አስማማለሁ:: ይህን ሰው የምጠላው መረን የለቀቀ ተሳዳቢ ሰው በመሆኑ ነው:: ይህ ሰው እኮ በኮራፕሽን ከአቋቋመው ድርጅት የተባረረ ነው::
@andnetyibejal4408
@andnetyibejal4408 2 жыл бұрын
🙏🦾Ylqal Getnet is our best political thinker! 🦾🙏
@lulubeyene3806
@lulubeyene3806 2 жыл бұрын
ትክክል ነህ ኢንጂነር ይልቃል ተሸውደን እናንተን እናወግዝ ነበር አሁን መሬት ላይ ያለው ነገር ግልፅ ሆኖ ወጥታል::
@weneedpeace5174
@weneedpeace5174 2 жыл бұрын
Engineer is one of the smartest and strongest men in Ethiopia, we are proud of you!!!
@hiwotfentahun5382
@hiwotfentahun5382 2 жыл бұрын
ጋዘጠኗው ግን ሰከን በል
@beyenesisay5863
@beyenesisay5863 2 жыл бұрын
I like this young "journalist"! Able, forward, focused and relatively unbiased.
@iam4419
@iam4419 2 жыл бұрын
በጣም ግሩም አስተያየት ነው መንግስት ነውረኛ ነው ተረኝነትን ማስወገድ አለብን እስከመቼ በኦሮሙማ ተወረን በ16 ክፍለ ዘመን የተወረርነው ይብቃ❗❗❗
@tutimubarek5507
@tutimubarek5507 2 жыл бұрын
አማራ ነው ተረኛ መሆን ያለበት!
@iam4419
@iam4419 2 жыл бұрын
@@tutimubarek5507 ተረኝነትን እየተቃወምን ተረኛ እንሁን አላልኩም ሲጀመርስ በዛ ሰአት አብይን የደገፍነው አማራ ሁኖ ነውዴ እኛ በዚህ አናምንም ተለይተን እስተተገደልን ድረስ አሁንም እንታገላለን ይሄን ነውረኛ ስርአት እስኪጠፋ
@selamnew100
@selamnew100 2 жыл бұрын
I like these two, they keep it 💯 %
@esnfa
@esnfa 2 жыл бұрын
Thank you Engineer, you make a great contribution to this country
@aemeromedia
@aemeromedia Жыл бұрын
good information! 💪
@dagimabebe7966
@dagimabebe7966 2 жыл бұрын
ወለጋ እየሆነ ያለውን ማየት እንዴት ማየት አቃተው አማን ወለጋን ማየት በቂነው በመንግስት ቸልተኝነት እየሆነ ያለውን ማየት በቂ ነው
@SEP2922
@SEP2922 2 жыл бұрын
የመንግስት ቸልተኝለት!? ገዳዩና አስገዳዩ ማን ሆነና ነዉ!? ዛሬም ሰዉ መንግስት ሲል ይገርመኛል!? ሀገር እየመራ ያለዉ እኮ ሀገር አፍራሹ አማራ ጠሉ ኦነግ ነዉ!!!!
@gashawgobezu
@gashawgobezu 2 жыл бұрын
It's true .
@tewodroskumlachew6634
@tewodroskumlachew6634 2 жыл бұрын
Engineer really i appreciate you for your clear definition and politically understanding and also the direction what that to be in our country now and near soon
@dogi9495
@dogi9495 2 жыл бұрын
Abiy Ahmed must go please there is not difference between tplf and abiy Ahmed our military stand with Ethiopians people abiy Ahmed is ongi
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 2 жыл бұрын
ኢሀደግና ብልፅግና የአባትና ልጅ በአንድ ወንዝ የሚጠለቁ ስብስቦች ናቸዉ ልዩነቱ አፈ ጩቤ ዲስኩረኛዉ አብይ አህመድ መቆጣጠሩ ብቻ ነዉ::
@hiwotfentahun5382
@hiwotfentahun5382 2 жыл бұрын
Much respect for ኢንጂናር ይልቃል❤
@mimizd5828
@mimizd5828 2 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ምሁራን ነበር ኢትዮጵያ የሚያስፈልጓት
@salomonbali8488
@salomonbali8488 2 жыл бұрын
ማለት የዚህ ዓይነት ጥሩ ደደብ
@wubshetbante2222
@wubshetbante2222 2 жыл бұрын
@@salomonbali8488 You are not educate at least university level, if it educated not abuse the other person
@sisayjemere3584
@sisayjemere3584 2 жыл бұрын
"የሽግግር መንግሰት" ያሰፌጋል ቢባልም የሰማ የለም ኢህአደግ እራሱ ነው የተሸጋገረው ኢህአደግም ከአቶ መለሰ ነው የተሸጋገረው ዙሮ ዞሮ የጎሳ ፖለቲካ ነው
@merirobi527
@merirobi527 2 жыл бұрын
ፍትህ በወለጋ ለሚታረድት ንፁሀን አማሮች።
@negatusesay8973
@negatusesay8973 2 жыл бұрын
ለሁሉም ጊዜ አለው መነሳት እንዳለ መውደቅም አለና ማንኛውም ነገስታት ዘላለማዊ---------------------
@wendmful
@wendmful 2 жыл бұрын
Yilkal is among few critical thinkers who understand the political situations of the country very well.
@hebaahmed6956
@hebaahmed6956 2 жыл бұрын
የሚገርም ሰው የማይዋዥቅ ቀጥያለ ሃሳብ
@ahmaedtaha8699
@ahmaedtaha8699 2 жыл бұрын
Yemechehe yes
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 2 жыл бұрын
በብልፅግና ጊዜ ሠው በጅምላ በደውዘር የተቀበረበት
@Ethiopya.
@Ethiopya. 2 жыл бұрын
ውያኔ የተሻለ የሻልን ነበር ክነዚህ ጭፍኖች
@Viva-Ethio.1016
@Viva-Ethio.1016 2 жыл бұрын
ምንድነው ጠያቂው የተምታታበት።
@asgedomtesfay2290
@asgedomtesfay2290 2 жыл бұрын
ይህ የውሸት ፋብሪካ የሆነ ሚድያ የብልጽግና እንደሆነ ማንኛውም ሰው ያውቃል !! አሁን ስሙት ጠያቂው የሚከራከረው ለብልፅግና ነው !!! እነዚህ ናቸው መታሰር ያለባቸው አደርባዮችና ተላላኪዎች !! ለማይረባ ፍርፋሪ ብለው ይህን ያህል ህልና መሸጥ በጣም ያሳፍራል
@johnbaraki5399
@johnbaraki5399 2 жыл бұрын
ምን ይመስላል
@tamentega4751
@tamentega4751 2 жыл бұрын
Ante silemayigebah beka lelawum yemitelaw yimesilahal?? Rich minds yihen yadenkalu
@yaregalayele8647
@yaregalayele8647 2 жыл бұрын
Abiy Ahmed must goo but Engineer is the best politicial in Ethiopia.
@selamdimetros1479
@selamdimetros1479 2 жыл бұрын
የብሔር ፖለቲካ በህግ ይታገድ
@yaregalayele8647
@yaregalayele8647 2 жыл бұрын
በኦሮሚያ እና ቢሻንጉል ጉምዝ የሚካሄደው ጭፍጨፋ በአብይ አህመድ እንደሚመራ ሳታውቅ ቀርተህ ነው።አማኑኤል እውነትን ልታድበሰብስ አትሞክር please
@tadessemendesil1543
@tadessemendesil1543 2 жыл бұрын
ህወሃት ባለጌ ነበር፣ ግን እንደብልጽግና የወረደ አልነበረም።
@simachewfenta6881
@simachewfenta6881 2 жыл бұрын
Yes Ethiopia needs revolution .be case the reform is not successful
@hasa1621
@hasa1621 2 жыл бұрын
የኢንጅነሩ ሐሳብ ሰወራ ትክክል ይመስላል፣ በተግባር ግን አንድ እርምጃ የሚያራምድ አይደለም። ቅንነት የሌለበት ፖለቲካ፣ በተመሳሳይ ርዮተ ዓለም እየተመሩ እንኳን የሚገዳደሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች ባሉበት አገር፣ ንጹሃንን በመግደል ተቃውሞ ማሰማት እንደ ትግል ስልት በተወሰደበት አገር፣ አገር ሆናለሁ ብለው የሚያስቡ ሰዎች ባሉበት አገር እንዲሁ ተሰብስበው አገሪቱን ወደተሻለ ደረጃ ያሸጋግራሉ ብሎ ማሰብ አስቸጋሪ ነው።
@rahelniguse2955
@rahelniguse2955 2 жыл бұрын
ከቀድሞ ልዩነቱ ቀድሞ በወያኔ አስገባሪነት አሁን ደግሞ በኦሕዴድ መሆኑ ለይ ብቻ ነው በቀጣይ ሀገሪቱ ፀንታ መቆየቷና ላለመተላለቃችን ምንም ዋስትና የለንም ።
@sollhar192
@sollhar192 2 жыл бұрын
ይሄ ሰው ኢንጂነር የሆነው ሃገርን በማፍረሰ የትምህርት ዘርፍ ነው ብዬ አምናለሁ በውሰጡ ያለው ቅናት አጥንቱን ሳይቀር ሳያነቅዘው አይቀርም ፍፁም በጥላቻ የተሞላ ሰው ነው ግን እግዚአብሔር የልቡን ክፋት ያውቃልና ሃሳቡን አያሳካለትም በቅናትና በጥላቻ እንደተብሰለሰለ እርር ኩምትር ብሎ ይሞታል ኢትዮጵያ ታሸንፋለች
@henokmehari7488
@henokmehari7488 2 жыл бұрын
ሀሳብ አዋጡ እባካቹ እኔ አቃለው አትናገሩ።
@richdaily143
@richdaily143 2 жыл бұрын
ስለ ፖለቲካ ምን አውቀህ ነው ደነዝ ነህ
@yh4es
@yh4es 2 жыл бұрын
በቀላሉ እኔን ብትመርጡኝና የሀገር መሪ ብታደርጉኝ ሰላም አመጣለሁ እያለ መሰለኝ ምክንያቱም ሰውየው ለስልጣንና ለሹመት ያለው ፍላጎት ኢንጂነር ተብሎ በተሰጠው ትምህርት እንኳን እንዳይሰራ መሰናክል ሆኖበታል
@yaregalayele8647
@yaregalayele8647 2 жыл бұрын
ፋሽስት ሂትለሩ የኦነጉ መሪ አብይ አህመድ እንኳን አገር እየመራ ነው።
@sewyewalehu1144
@sewyewalehu1144 2 жыл бұрын
Enginer Yelkal Getnet ye ethiopian gegnachin new🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@besm113
@besm113 2 жыл бұрын
ይልቃል የአጋንንቶች የወያኔ ሎሌ።ይአምን እንጅኔር ነው።ሙሁር ደንቆሮ የአረመኔዎች ተላላኪ።
@hiwotfentahun5382
@hiwotfentahun5382 2 жыл бұрын
A men with precipice
@abebawabebe819
@abebawabebe819 2 жыл бұрын
ለጋዜጠኛው ምክር እባክህ ጆርናሊዝም ተማር ቅን ሰው ስለሆንክ ውጤታማ ትሆናለህ፡፡
@alebachewgirna6345
@alebachewgirna6345 2 жыл бұрын
Engineer Yilkal is the only real politician left in Ethiopia who got the necessary quality and capability to unite and lead the opposition camp. He is a real deal. He is smart, intelligent and principled with the ability to foresee the future. What a pity much time, money and energy wasted on Birhanu Nega and Andaregachew Tsige, highly overrated but useless idiots
@gezhagne408
@gezhagne408 2 жыл бұрын
You must be fesam woyane. Kkkkkk
@ninigetaneh2634
@ninigetaneh2634 2 жыл бұрын
He is wise but most misunderstood man. Hopefully, now many of us start seeing how genius he was
@fetleworkbizualem7579
@fetleworkbizualem7579 2 жыл бұрын
ደንቆሮ ጋዜጠኛ ምሁር ሳይሆን ፓለቲካ የማያውቀውን ገበሬውን እናወያይ ይላል ገበሬውም ካንተ በላይ ያውቃል ድድብና እንዴት ከባድ ነው
@cccccccccccc2711
@cccccccccccc2711 2 жыл бұрын
Beg journalist endemhon ayehu
@zenebuabebe7114
@zenebuabebe7114 2 жыл бұрын
ለሀጫም ሰው አጠህ ነው ይሄን ዘባራቂ ያቀረብከው የወያኔ ፍርፋሪ።
@hiwotfentahun5382
@hiwotfentahun5382 2 жыл бұрын
እኗማ እንጠብቃለህ አቶ ይልቃል እስከቀረብ ድረስ 😅😊😊😊
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 2 жыл бұрын
ይልቃል የሚሉት ሰውዬ አቋም የለሽ የሆነ ልፍለፋውን መቼ ይሆን የሚያቆመው? ወይ እማራ አይሆን ወይ ትግሬ አይሆን ወይ ኦሮሞ አይሆን ወይ ኢትዮጵያዊ አይሆን። ጉጃሜ ብቻ ነው ልበል?
@wondezewdie7951
@wondezewdie7951 2 жыл бұрын
• UNITED STATES OF ETHIOPIA!!!
@snow2571
@snow2571 2 жыл бұрын
የሚገርምህ መቼም ወያኔ አይመጣም በህልምህ ካልሆነ መቼ ነው ይሄን አዛኝ ቅቤ አንጓች መሆናችሁን የምትተውልን?
@aderajewtilahun5583
@aderajewtilahun5583 2 жыл бұрын
አሁን ያለው ማን ነው?
@fetuseman1503
@fetuseman1503 2 жыл бұрын
እኔ፣ያልገባኝ፣ሁሉም፣የመጥፎ፣መልእክቶች፣ደጋፊ፣እየሆነ፣የመጣው፣ለምንድነው፣ማን፣የሚሰራው፣በጥሩነት፣ሊታይ፣ይችል፣ይሁን፣
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 2 жыл бұрын
ተዚህ በላይ ማንም ምንም ሊያመላክት ሊያበረክት የለም ኢንጂንር ይልቃል እንዳሉት የሚገባን ቁጭ ብሎ መነጋገር መወያየት መደማመጥንና መነጋገርን ማእከል ያደረገ መንጋገር በሃገር ያተኮረ መወያየት መንጋገር ም አብሮ መሥራትም ያስፈልጋል በጣም ያስፈልጋል !!!!!!!!!!!!!
@tofiktemesgen8764
@tofiktemesgen8764 2 жыл бұрын
አይ ጋዜጠኛ ብለህ እነዚህ ተንሸረታች ይልቃል እና ልደቱ ኢትዮጵያ ለማፍረስ የጓጉ ታቀርባለህ
@mmekonnn3823
@mmekonnn3823 2 жыл бұрын
እውነት ለመነጋገር ኢንጅነር ይልቃል ወጥ የሆነ የፖለቲካ እሳቤ ያለው ፣በተረጋጋና በሰከነ መንገድ ፖለቲካን ለመተንተን የሚችል ጠንካራ ታጋይ ነው ። ጋዜጠኛ አማኑኤል ይህንን ባለ ምጡቅ አዕምሮ ፖለቲከኛ አቅርበህ በማወያየትህ ምስጋና ይገባሃል ።
@Ethio980
@Ethio980 2 жыл бұрын
ጥያቄውን ብልፅግና ፅፎ ነው ወደ ይልቃል የላኩት
@almazdadi1331
@almazdadi1331 2 жыл бұрын
አማኑኤል በጣም ጎበዝ ጋዘጠኛ ነሕ ግን ሰዊዬዉ ዘረኛ ነዉ
@user-sb8ip2ef3t
@user-sb8ip2ef3t Жыл бұрын
Yaemin zer naew mitaweriew yae dadi lij? Denkoro
@yilmaaklilu5615
@yilmaaklilu5615 2 жыл бұрын
ከዚህ ሁሉ ዉከት ለምን ወደ ድሮው ክ ሀገር ወይም ጠ ግዛት ለምን አይመልሱም ያለዛ ምንም ማቆሚያ የለውም ክልልን አፍርሱም ለአገሪቱ ሰላም ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ መሽተቱ ይሻላል
@teshometolcha1393
@teshometolcha1393 2 жыл бұрын
Eng. it is good if you could create something as an engineer than being a politician. Politics should be for those who know the science of politics.
@themilkyvuteshow
@themilkyvuteshow 2 жыл бұрын
አቶ ይልቃል (መሐንዲሱ) ባለው ሞያ ሀገሩን በቅንንት ቢሰራ ውጤታማ ሊሆን ይችላል።በፓለቲካው ውስጥ ማቦጫረቁ ለዘር ልክፍት ( እርኩሱ መንፈስ ዘንዶውን) ከመርዳት የዘለለ ለውጥ ያመጣም።
@yosseftsige5413
@yosseftsige5413 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛ አማኑኤል ብቃትህን አደንቃለሁ ግን የዚህን የባለጌ ንግግር የከረፉ ስድቦችን መስመር ማስያዝ አልቻልክም ። እባክህ ስድብና ሽሙጥ ማድመጥ አንፈልግም ።
@hiwotfentahun5382
@hiwotfentahun5382 2 жыл бұрын
ወይ ጋዘጠኗ ምነው እምብር እብር አረገህ ተረጋጋ 😂😂😂😂
@abbaagoolee4496
@abbaagoolee4496 2 жыл бұрын
Something is for sure . Ethiopia will not go back to : one country , one language , one religion , one flag, one people . Everyone choosing ethnic federalism except a people of state number three . One or another, no body can dominate anyone . If you moved to Somali state " killil " you have to leave like Somali . If you moved to Amhara state leave like Amhara .
@derejeambachew1029
@derejeambachew1029 2 жыл бұрын
ይሔ ጋዜጠኛ በጣም ግርም ያደረገኝ ነገር ሰው እንዴት ከወያኔ አሁን የተሻለ መሆኑን ለማሳመን ሰው እንዴት እንዲህ ይጋጋጣል ። ያሸማቃል ።
@techaddicted1235
@techaddicted1235 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ካድሬ 😁 ይልቃል ግን ኣንደኛ ነው፥ የ ዜግነት ፖለቲካ ደጋፊ አይደለሁም እንጂ።
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 2 жыл бұрын
Ethiopia game over
@Nesredinn
@Nesredinn 2 жыл бұрын
ኢሳት አሁን ገና ተሳሳታችሁ።ይልቃልን ታቀርብታላችሁ ይህ ሰው ትምርቱንበአግባብ ሳይማር እጅነር የተባለ በነ ጌታቸው አሰፋ ተመልምሉ የወያኔ ወኪል ሆኖ 27 አመት የሰራ የሀገር እና የህዝብ ጠላት ነው።ይህ ሰው በማር የተለወሰ ማር ነው
@mitikukebede4193
@mitikukebede4193 2 жыл бұрын
ፖለቲካን የሚሰራ እንጂ የሚያፈርስ ከእውነት ጋር የተጣላ ፖለቲከኛ አስመሳይ ለሙግት ማቅረብ ጊዜን ከማከን ሌላ ምን ይኖራል?
@wondata5181
@wondata5181 2 жыл бұрын
አዎ ! የአረጀ ኢሕአዴግ አለ:: በደርግ ዘመን የደርግ ሊቀመንበር የነበሩት በ1980 ዓ.ም. የኢ.ሕ ዴ ሪ ፕሬዚዳንት ሲሆኑ ፤ መንግሥቱ ኃ/ማርያም "እውን ደርግ አለ ? " ያሉት ዓይነት ነው። "Powder is powder whether used to wound a man or to dress his wounds. " (Marx)
@bramagna7618
@bramagna7618 2 жыл бұрын
ማንም ተረኛ እየመጣ ያአዲስ አበባ ሕዝብ ላይ ጫና የሚፈጥረውን መታገል አለብን ብልፅግና ኦዴድ ወያኔ ያአለሰራውና ያአልደፈረውን ድፍረት አዲስ አበባ ሕዝብ ላይ ደፍሮል የጃቸውን ማግኘት አለበቸው ይህን ለማድረግ በየሰፈር ባአብሮ አደግ በተምህርት ቤት ተደራጅተን ማስጨነቅ አለብን እዬን ሽንታም ብልፅግና
@enactfaa
@enactfaa 2 жыл бұрын
አማኑኤል የተሳሳትከው ህዝብ እኮ! ካድሬ ያለውን ሰምቶ በተሳሳተ መንገድ ሲሄድ እያየን ነው።የ እሱ ያልሆነውን የአንተ ነው እከሌ ከእዚህ ክልል ይውጣ ሲሉት ልክ አይደለም ሲል ያየነው የሰለጠነ ህዝብ የለም።ትግሬ ልዩ ነህ ወርቅ ነህ ፣ጀግና ነህ ወዘተ ሲሉት የለም ከሌላ ብሔር የተለየሁ አይደለሁም መች አለ? ነገም ህዝብን ማወያየት የሚባለው ነገር፣ የሊሂቃኑን ድንቁርና እናጋባበት ከማለት የተለየ ነገር የለም ።
@wondezewdie7951
@wondezewdie7951 2 жыл бұрын
• AMANUEL - ALWAYS FRANK, UNBIASED, AND TO THE POINT AS A REAL JOURNALIST SHOULD BE!!!
@abejebelew7182
@abejebelew7182 2 жыл бұрын
Tiliku Yilikal Getnet !!!!!!!!!!!
@walellignmesele7705
@walellignmesele7705 2 жыл бұрын
፡፡ሰውየው ፓርቲና መንግሰት ተደባልቆበታል የጥላቻ ዛር ነፍሶበታል።
@seekinggodseekingtruth
@seekinggodseekingtruth 2 жыл бұрын
Dear Editor, I am contacting you as a person of interest. I want to send you the autobiography of the person I will become. Let me know if this is okay. Amen and god bless you. I expect to hear from you soon.
@wondata5181
@wondata5181 2 жыл бұрын
መንግሥት መሆንና ዐማፂ ቡድን የተለያዬ ቁመና ያላቸው ስለሆነ ፤ ዐማፂ በንፁሃን ላይ ያደረገውን ግፍ መንግሥት አደረገ ወይ ? የሚለው የንፅፅር ጥያቄ ትክክል አይመስለኝም ።
@birhanuagonafir61
@birhanuagonafir61 2 жыл бұрын
አገር የሚያተራምሰው እንደዚህ አይነት ደነዝ ጋዜጠኛ ነው ስለዚህ እዛው አማኑኤል ቢገባ ይሻልዋል እንደነዚህ አይነት ሰው ስለበዛ ነው እቺ አገር የማትለወጠው
Ethiopia - Esat Amharic Night Time News 28 December 2024
25:41
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 16 М.
Ethiopia - Esat Amharic Day Time News 27 December 2024
10:38
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 3,3 М.
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
GERE EMUN PART 210 | ገሬ እሙን ክፋል 210
46:40
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 32 М.
Ethiopia - Esat Amharic Day Time News 25 December 2024
10:27
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 4,9 М.
ፋና ዜና ታሕሣሥ  20
Fana Television
Рет қаралды 71
Ethiopia - Esat Amharic Day Time News 26 December 2024
18:00
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 4,2 М.
Ethiopia - ESAT ODUU 27 DECEMBER 2024
21:08
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 887
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН