Ethiopia -ESAT Special Prog.በህዳሴ ግድብ ግንባታ ዙሪያ የተደረገ ልዩ ዝግጅት

  Рет қаралды 228,876

ESATtv Ethiopia

ESATtv Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 476
@kamilahyrdin7098
@kamilahyrdin7098 3 жыл бұрын
ዋው ዋው መሳይ ምርጥ ኢትዮጵያዊ የግልዜጠኝነትን ስነምግባር ከነሙሉ ትርጉሙ የተካንክ ድንቅ የሀገር ልጅ በርታልን ጀግናችን
@sholawanza8155
@sholawanza8155 3 жыл бұрын
መሳይ ማንም ግድቡን እንዳንተ ዘርዝሮ ያሳየ አላየንም በኢትዮጵያ ጉዞህ የምታደርገው ዘገባ እጅግ የሚደነቅ ነው:: ሙሉ ጋዜጠኝነትን የተላበስክ ፍፁም ኢትዮጵያዊና የሀገር ገንቢ ቆፍጣና ነህ ባለፉት 3 አመታት የለውጥ ሂደቱን በገንቢ አይን እየተቸህ ሀገራችንን ካሸጋገሩ ወገኖች አንዱ ነህ :: በርታ መተቸትም መደግፍም ከጤናማ አእምሮ የሚጠበቅ ነው:: እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@amantsegaye5014
@amantsegaye5014 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል መሳይ እግዚአብሔር ይባርክህ ! አምላክ ሆይ መተሳስቡን ስጠን በቃችሁ በለን ከስቃይ አውጣን አሜን🙏
@eshetuderso1170
@eshetuderso1170 3 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል እናመሰግናለን መሳይ ሀገሬ ከዚህ በላይ ከፍታሽን እንይ
@mamuyehadis7873
@mamuyehadis7873 3 жыл бұрын
Messay! You are a true patriot!! Health and peace for you!!!
@hidayaabdellah3418
@hidayaabdellah3418 3 жыл бұрын
የመሳይ ፊት ላይ ያለውን ላብ አይተን እዚህ ቦታ ላይ ለአመታት ለጉብኝት ሳይሆን በስራ ላይ ላሉ ጀግኖቻችን ያለንን ክብር መግለፅ አለብን
@addisu755
@addisu755 3 жыл бұрын
የመሳይ ላብ እንኳን ከብልግና የበላው ጮማ ሲሆን የሌሎቹ ግን የደም ላብ ነው ክብር ይገባቸዋል
@hailealemayehu364
@hailealemayehu364 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ ከፍ በይልን 🙏🙏 መሳይ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ እናመሰግናለን 🙏🙏
@ሁሉምያልፋል-ሸ7ቀ
@ሁሉምያልፋል-ሸ7ቀ 3 жыл бұрын
I'm proud of you for your hard work Ethiopia will prosper🇪🇹❤️🇪🇹 thanks engineer Messay🤩
@heyosuk8620
@heyosuk8620 3 жыл бұрын
እንደ አንትም ግድቡንና አከባቢውን ቁልጭ አርጎ ያሳዬን የለም እስካሁን ተባረክ ወንድማችን መሳይ
@sisayasfaw6197
@sisayasfaw6197 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያደረገ ሀገራችንን ለማቅናት የሚተጉትን ለሁሉም ብርታትን ያድልልን
@mimia6063
@mimia6063 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ፈጣሪሆይ አገራችንን ጠብቅልን ጁንታውንና ሸኔን ባሉበት እዛው ያዝልን ልቦና ስጣቸው🙏
@سعديةنور-ظ1غ
@سعديةنور-ظ1غ 3 жыл бұрын
ኧረ አላህ ያጥፋቸው መያዝ ሳይሆን
@elizew2004
@elizew2004 3 жыл бұрын
Good Job, Messay, Ethiopia's Renaissance is inevitable via GERD.
@lemishhabtegiorgis4973
@lemishhabtegiorgis4973 3 жыл бұрын
aa A tA J A W a wa ma j wJA j wA a A a A WA a a ama a A Wa
@lemishhabtegiorgis4973
@lemishhabtegiorgis4973 3 жыл бұрын
tJ a wa j
@ethiopiafirst523
@ethiopiafirst523 3 жыл бұрын
One of the best journalists of Ethiopia.
@mulugetakidna259
@mulugetakidna259 3 жыл бұрын
መሳይ ኢትዬጵያዊ ድንቅ ጋዜጠኛ
@terefefeyssa877
@terefefeyssa877 3 жыл бұрын
Mulugeta: Mesegana sibeza tiru aydelem
@ምክንያታዊ
@ምክንያታዊ 3 жыл бұрын
@@terefefeyssa877 We should thank good and hard workers and reject the bad apples among us.
@terefefeyssa877
@terefefeyssa877 3 жыл бұрын
@@ምክንያታዊ : It is better to do it without exaggeration. I see Your point
@lemafeya6334
@lemafeya6334 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን መሳይ አንተም የእኛ ጃግና ነህ ።
@efrataabraham4324
@efrataabraham4324 3 жыл бұрын
ኢሳት አውነትም የኢትዮጵያ ኩራት ጀግኖች ሌት ከቀን ለሐገራችሁ የምትሠሩ የኢትዮጵያ ልጆች ትልቅ ክብር ይገባችኋል እናመሠግናለን መሣይ❤🇪🇹
@abrish338
@abrish338 3 жыл бұрын
ነዘረኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@kefesonlineteaching5681
@kefesonlineteaching5681 3 жыл бұрын
Thank you Messay may lord Jesus bless you!
@yeshimamo7016
@yeshimamo7016 3 жыл бұрын
ዋው አባይ አባይ ያገር ሲሳይ እያልን የዘመረልነት አባይ ዘዋሪው አባይ ዙረቱን ትቶ ኤሌትሪክ ሊያመንጭ ነው ደስ ይላል መሳይ እናመስግናለን ሀገራች ለምለም ፈጣሪ የባረካት ሀገር ናት ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር
@yeshihailewolde2772
@yeshihailewolde2772 3 жыл бұрын
Amen and Amen 🙏
@FatumaAdem-i9q
@FatumaAdem-i9q 2 жыл бұрын
የአማራ ውሀ
@beniyamredaezgi7516
@beniyamredaezgi7516 3 жыл бұрын
ኢሳቶች ድንቅ ስራ ነው እናመሰግናለን። ኢቲቪን አንዳንዴ ይዛችኋቸው ብትሄዱና ስራቸውን ትንሽ ብታለማምዷቸውስ?
@muhammedmustefa2611
@muhammedmustefa2611 3 жыл бұрын
ወለሂ፣በጣም፣ደስ፣ብሎኛል፣ማናው፣እንደኔ፣ደስ፣ያለው፣ደስታቹን፣በለይክ፣አሰዩኝ👍👍👍👍👍👍👍
@adimikegetaw3553
@adimikegetaw3553 3 жыл бұрын
mister Efrem & Shewa i will like you thank you, to give a good presentation for about GERDP current activity progress. Keep It Up...
@shewalemkassa4498
@shewalemkassa4498 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፡ይበርካችሁ፡ለትክክለኛ፡መረጃ፡ኢትዬጲያ፡ውብነታን፡የሚገልፅ፡ነው፡በርቱ
@samsonassefa8298
@samsonassefa8298 3 жыл бұрын
Thank you Messay! What an amazing update about our dam. There is nothing more delightful than seeing Abay come to reality as a result of united people working together. Love you Ethiopia! May God protect you from any evil attack!
@reshidnuri5551
@reshidnuri5551 3 жыл бұрын
መሳይ ሁሉ ነገር ጁንታውን ለመደምሰስ በሚሮጥበት ወቅት አንተ በጉጉት የምንጠብቀውን ግድባችንን ስላሳየኸን በጣም እናመሰግናለን ።
@tsegayeayele5352
@tsegayeayele5352 3 жыл бұрын
አንድ አንዴ ከጁንታ ዜና ውጥታን እንደዝ የለወን ተስፈ መስመት እና መየት ደስ ይለል
@thomassissay5719
@thomassissay5719 3 жыл бұрын
ayii ethiopia gidibun yeserut eyetesedebu gebzeb atawatu silu yekoyu esatoch baleke time metew credit yiwesdalu. Fake really fake but thank you meles zenawi always
@eliyasabdurahman7540
@eliyasabdurahman7540 3 жыл бұрын
ኢንሽ አላህ ከአገር ውስጥም ከውጭም የተነሱብን ጠላቶቻችንን አይናቸውን ጨለማ እግራቸውን ቄጠማ ያርግልን አሚን በሉ ጠላቶቻችን እግራችን ስር የሚወድቁበት ቅርብ ነው
@astatekeenawa6808
@astatekeenawa6808 3 жыл бұрын
Mesay respect respect respect
@solsoadmasu9197
@solsoadmasu9197 3 жыл бұрын
ኢሳቶች መሳይ የስንቱን ልብ ሀሴት እንዳደረጋችሁ ፈጣሪ እናንተንም ከፍ ያድርጋችሁ። ወያኔን ታግላችሁ ፣እውነትን ለኢትዮጵያ ህዝብ በማሳወቅ ዝንፍ ሳትሉ በሀቅ የቆማችሁ ታሪክ የማይረሳችሁ ጀግኖች ናችሁ።በውጭ ለምንኖር ስለ ሀገራችን እውነታዎች ያለን ምስል በእናንት ነው የምናውቀው። እናመሰግናለን።
@markenante1035
@markenante1035 3 жыл бұрын
የሰዎቹ ማንነት መታየት ያለበት አይመስለኝም ድምፃቸው ብቻ እየተቀረፀ ፊታቸው መሸፈን ያለበት ይመስለኛል ቃለመጠይቁን ሲያደርጉ ወዳጅ እንዳለ ሁሉ ጠላትም መኖሩን መዘንጋት የለብንም ለእነሱና ለቤተሰቦቻቸው ደህንነት ሲባል..ለወደፊቱ እንደነዚህ ባሉት ነገሮች ላይ ጥንቃቄ ብናደርግ መልካም ይመስለኛል
@tha6776
@tha6776 3 жыл бұрын
We restrict access to the Dam to prevent the taking of such pictures. But here we've allowed the making and release of a documentary that can show to the enemy the terrain and the assets around the Dam. It is a bad decision. It should be removed.
@ayalqie4587
@ayalqie4587 3 жыл бұрын
@@tha6776 that is what i thought too
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 жыл бұрын
መሣይ እንኳን በሠላም ደረሰክልን
@abdurahmanabdo1345
@abdurahmanabdo1345 3 жыл бұрын
Allah bless Ethiopia and Eritrea Allah bless All of you thank you for your sharing we are very happy from Australia
@markenante1035
@markenante1035 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያውን አንድነትና የጀግንነት ልክ የሚያሳየን ነው በጣም ደስ ይላል መሳይ እናመሰግናለን ግን አንድ ያልወደድኩት ነገር ቢኖር ወሣኝ የሆኑትን ባለሙያውንን አነጋግረሃል ግን በጣም በቅርበት ሆነህ ቃለመጠይቅ አድርገሃል የአፍ መሸፈኛ ማስክ ባለመጠቀምህ ቅር ብሎኛል ምክንያቱም ከቃለመጠይቁ በላይ የእነዚህ ባለሙያዎች ጤንነት ከፍተኛ ጥንቃቄን የሚጠይቅ ይመስለኛል ለወደፊቱ ጥንቃቄ ይወስድበት ለማለት እወዳለሁ አመሰግናለሁ.. ሌላው ነጥብ አቶ መሣይ 2 ማይክርፎን ይዘህ መሄድ ነበረብህ
@yeshecan7
@yeshecan7 3 жыл бұрын
ዋው....በጣም ሃሪፍ አስተያየት
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 жыл бұрын
መረይ በጣም እናመሠግናለን አኛም ከሩቅ አብረን ተጉዘናል። ኢሳቶቾ ተባረኩ ቀዳሚ ናችሁ በርቱ እደጉ
@mhmethio7546
@mhmethio7546 3 жыл бұрын
ታላቁን የህዳሴ ግድባችንን ያለአንዳች ጥርጥር በአብያችን ቆራጥ አመራር በህዝባችን በጎነት በዲያስፖራው ለጋሽነት በጀግናው ሠራዊታችን መስዋዕትነት ይገባደዳል የምንመኘውን ሃይልም በቅርብ አመንጭቶ አለኝታነቱን ያረጋግጣል መሳይ ማየት ማመን ነውና እንኳን መጣችሁልን
@Ismaeldo
@Ismaeldo 3 жыл бұрын
Thanks 🙏 thanks 🙏 thanks 🙏
@makdessolomon6799
@makdessolomon6799 3 жыл бұрын
ውንድማችን ትልቁ የ ኢሳት ጋዜጠጠኛ ይህን ፕሮግራም ስላቀረብክልን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው ይህ ከተስፋ ብላይ ነው አንተም አእምሮህ ደስ ብሎት ነው የምትመለሰው ይመችህ👩🏾‍✈️👮🏾‍♀️🙏🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ምስጋና ለሁልም አባይን ለሚገነቡልን ወገኖቻችን 🙏🏽💚💚💛💛❤️❤️😍😍😍
@gemiye.gemiye1832
@gemiye.gemiye1832 3 жыл бұрын
አላህ ሀገራችን ሰላም ያርግልን
@dagmawiabate8765
@dagmawiabate8765 3 жыл бұрын
Great job Messay. ETV, FANA and other media agencies should learn a lot from this. ESAT going all the way from Washington DC make a report like this on Abay Dam is incredible 👏🙌😍
@eyohan6944
@eyohan6944 3 жыл бұрын
you are special Messay
@ዘላለምጥላዬ
@ዘላለምጥላዬ 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያን ተስፋ እውን ላደረገልን ልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰው። እናመሰግናለን መሳይና ኢሳት።
@tigistalemu7580
@tigistalemu7580 3 жыл бұрын
አባይ ማደሪያ የለው ግንድ የዞ ይዞራል!! ያልከው አባቴ በሕይወት ኖረህ ይህን ጀግና ትውልድ ባየህ 😭ግን እኔ ልጅህ በጣም ደስተኛነኝ የግብፅ ሲሳይ አባይ የኢትዮጵያ ተስፋ ሆኖል።💚💛❤ድል ሁሌም ለኢትዮጵያ ጀግኖች የአደዋ ጀግኖች የአባይ ንጉሶች 💚💛❤
@jujucanal2165
@jujucanal2165 3 жыл бұрын
አይዞሽ ውድ 😭
@ethiopia1st209
@ethiopia1st209 3 жыл бұрын
ውዱ ጀግናው ጋዜጠኛ መሳይ፣ ውዶቹ የኢሳት የስራ ባልደረቦችና እንዲሁም ልዩዎቹ ብርቅዬ የፕሮጀክቱ የኢትዮጲያ ልጆች እናመሰግናለን ከጎናችሁ ነን በርቱልን እናከብራችሗለን !!!
@1234endu
@1234endu 3 жыл бұрын
Thank you dear brother Mesay , I really appreciate
@ertasheger1327
@ertasheger1327 3 жыл бұрын
The next Ethiopia mega project should be at the corner of Djibouti- afar border
@tha6776
@tha6776 3 жыл бұрын
Why?
@tshaeykebede194
@tshaeykebede194 3 жыл бұрын
አገሪ ፈጣሪ የጠብቃት በውስጡ የበቀሎ ልጅቻ የስላም የፍቅር ስው ያርጋችው በኢትዮጲያ ዙረያ የምትሰሩ ጋዘጠኝች በሙሎ እግዛቢሒር የጠብቃችሁ በተቻለ መጠንአገራቸሁን ስለምታስተዋውቁ ከልብ ምስጋናይ የድረሳችሁ በርቱልን ኢትዮጵያውያን ከበላተኛ አውሪ እናስጥላት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️😆
@yezichtd9511
@yezichtd9511 3 жыл бұрын
መሳይ ወንድሜ ድምፅህ እንደ አባይ ውሃ ፍስስ ሲል ስሰማው ወደ 🇪🇹ኢትዮጵያ 🇪🇹እናት ሀገሬ በትዝታ ወሰደኝ🇪🇹 የሚታዬው ሁሉ እጅግ ድንቅ ነው🇪🇹 በስራው ላይ የተሰማሩ የህዳሴ ጀግኖቻችንን እግዚአብሔር ጉልበታቸውን ይባርክላቸው🇪🇹🙌🏽🙌🏽 ወንድሜ የእማማ የቁርጥ ቀን ልጅ የሆንክ ቦታው ድረስ ሳንሄድ በድምፀ መረዋው ትረካህ በሃሳብ ሄደን እንዳዬነው ስላደረክ እጅግ እያመሰገንኩህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ🙏🇪🇹
@abebeberhanu7713
@abebeberhanu7713 3 жыл бұрын
ESAT crew thanks for the update. Personally i would like to forward a special thanks for all those security officers who are working hard to keep peace and stability in order to enable those diligent and amazing workers of the project to focus on their task with safety. God bless Ethiopia
@emebetelfineh1343
@emebetelfineh1343 3 жыл бұрын
በግንባታው ላይ ያሉት ሠራተኞቹ ከሀላፊነት ቦታ ላይ ካሉት ጀምሮ እስከከ ታች የሚሠሩት እንደ መከላከያ ሠራዊታችን እነሱም ጀግኖች ናቸው። በርቱ አግዚአብሔር ይርዳችሁ።
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 3 жыл бұрын
May GOD help us to see Ethiopia' s Renaissance in short time , for the sake of innocent civilians who have been sacrificed for this Dream of Ethiopian Renaissance and exit from endemic Famine and Drought
@g.k.9004
@g.k.9004 3 жыл бұрын
Thank you.
@asteratraga5635
@asteratraga5635 3 жыл бұрын
ጉልበታችሁን እግዚአብሔር ይባርከው መሳይ ተባረክልን የሄ ውብ የሆነ ነገር ስላሳየህን 💚💛❤
@lottigemechu1906
@lottigemechu1906 3 жыл бұрын
Thank you Messay Mekonnen.
@yhusenlij4904
@yhusenlij4904 3 жыл бұрын
አላህ ሀገራችንን ሰላም አድረጎልን የልፋታችንን ውጤት ያሳየን ያአላህ በጣም ነው ደስታ የተሰማኝ
@gizawAdugna1243
@gizawAdugna1243 3 жыл бұрын
የኢትዬጵያ ትንሳኤ እጅግ ቀረበብኝ፣ ጌታ ሆይ ስለረዳኽን እጅግ እናመሰግንሀን።
@glory2015
@glory2015 3 жыл бұрын
ETV, FBC.... ገዜጠኞች ከመሳይ ትምህርት መውሰድ ይጠበቅባቸዋል። ገዜጠኝነት በስሜት ከልብ መዘገብ እንድህ ነው። thanks ESAT
@efwethiopia9432
@efwethiopia9432 3 жыл бұрын
Yes that is true
@asmarem.7893
@asmarem.7893 3 жыл бұрын
Thank you, Mesay.
@workenehtafesse9953
@workenehtafesse9953 3 жыл бұрын
Messay Mekonen deserve a medal, he is a super hero. Good job
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 3 жыл бұрын
የአባይ ግድብ ሰራተኞችና የኢሳት ክሩ በሙሉ ፣ እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን። እግዚአብሔር የጃችሁን ስራ ባርኮአልና ምስጋና ይብዛለት። መሳያችንና አብራችሁ ያላችሁ የኢሳት ክሩዎች ድንቅ ታሪካዊ ዘገባ ነው። በርቱ።
@seenaaseenaa8710
@seenaaseenaa8710 3 жыл бұрын
Enamesginalen mesay ahun egizabher yeriden🙏🙏🙏
@turyegulte8870
@turyegulte8870 3 жыл бұрын
መስይ እጅግ በጣም እናመስግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ የማናውቀውን አሳወከን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርካት🙏
@agareth1659
@agareth1659 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገንሀገራችን ትንሳኤዋ ቅረብ ነዉ
@konju283
@konju283 3 жыл бұрын
ፈጠር ይበረክ በእውነት እትዮጵያኖች ጄግነ ኔኝ ጥለት ይፈርሰልስል እኞ ሰርታን ልንጨርስ ነው ወውውውውው እስት እደኔ ደስ የለችው በለክ አሰዩኝ ማሰይ ታበረክ ምርጥ ገዜጠኛ አገሩን ወደጅ
@fyigffghfg2273
@fyigffghfg2273 3 жыл бұрын
Wow messay its amazing job it make all of us proud!!!
@negussieadale8921
@negussieadale8921 3 жыл бұрын
thank you mesay
@blackgold8355
@blackgold8355 3 жыл бұрын
አባዬ የኢትዮጵያዊያን መመኪ ደስ ሲል ❤ አምላኬ እባክህ አንድነት መውደድን ሰላምን ስጠን😥🤲🤲🤲
@امسلمانبنتداود
@امسلمانبنتداود 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ዴስ ይላል አላህ መጨሻውን ያሳምርል ላስጎበኘኸን ከልብ እናመሰግናለን የኢትዮ ቆርጥ ቀን ልጆች አላህ ያበርተችሁ
@fernaglyes5327
@fernaglyes5327 3 жыл бұрын
Good one Mesay thank U.
@JYSS8
@JYSS8 3 жыл бұрын
Just a very small reminder, please pay shift deferential for evening and evening more midnight workers, please. Thanks
@eirmeas
@eirmeas 3 жыл бұрын
Thank you Mesay Mekonen and ESAT
@kevonslims7269
@kevonslims7269 3 жыл бұрын
So proud of you the Ethiopian people hope the rest of Africa and the world can learn from your example..
@efwethiopia9432
@efwethiopia9432 3 жыл бұрын
Des yilal Mesay, thanks a lot!
@alemtiruneh8137
@alemtiruneh8137 3 жыл бұрын
እስከ አሁን ስለ ህዳሴ እንዲህ ቀረብ ብሎ በዝርዝር የሚዘግብ በተገኘ እያልኩ ስመኝ ነበር፤ ብዙ ጥያቄ ተመልሶልኛል፤ መሳይ ስላሳየኸው ትጋት እግዚአብሄር ይባርክህ!!! የህዳሴ ኢንጅነሮችና መላው ሰራተኞችም እናንተም ዘሮቻችሁም ይባረኩ!!! በርቱ!!
@habtamuangotamada2912
@habtamuangotamada2912 3 жыл бұрын
መሳይ በጣም ደስ ይላል አጋጣሚ ሆኖ እኔ ግድቡ ላይ ሠርቻለው ሣድል ዳም ላይ ነበርኩና ደሥ አለኝ የአንተን ፕሮግራም ሥላየው ዶዘር ኦፕሬተር ነኝና ይገርማል መሳይ ሠው ሻይ ቤት ቁጭ ብሎ ይፈርሳል ሲል እሡ የሚሰማው ሥሜትና የእኔ ሥሜት አንድ አይንት አይደለም ብዙ ጊዜ ተጣልቻለው አሁን ግን ደሥተኛ ነኝ በጣም
@beebrr3617
@beebrr3617 3 жыл бұрын
Mesay Mekonnen God blessed you true journalist 🇪🇹💪🏽💪🏽💪🏽🙏🙏🙌🙌👍🏼👍🏼👍🏼✅✅
@meryesu
@meryesu 3 жыл бұрын
Thank you Mesay! You covered so much in your visit to Ethiopia! I watched’em all! I hope you had some time for families and friends too. You are great, humble, hard working journalist! Keep it up🙏
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 3 жыл бұрын
ጅግናዉ አቤ ገላዉ ለሃገርክ ያለህ እስትዋጽኦን በእጽንኦት ለእውነት የታገልክለት ገድል ሁሉ በወርቅቀለም ይጣፋል የኢትዮጵያ ዓምላክ እድሜና ጤና ስጥቶ ብዙ የታገልክለትን የሃገርክን አለኝታነትን ያስመሰከሰከርበትን ጥኑ ዓላማህን ያሳካልክ እድሜና ጤና ስጥቶ ያገርህን እድገት ሠላም ያሳይክ እንውድካለን እንኮራብሃለንም !!!!!!!!!!!!!!!!!!
@Habesha-JO3
@Habesha-JO3 3 жыл бұрын
I was paying attention to these Engineers and I have to say i'am very pleased and impressed at the same time. Ethiopia 🇪🇹 has a very bright future ahead. Selam lehulachin 🙏
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል መሳይ ኢሳቶች አመሰግናለሁ ኢትዮጵያ ጀግኖች አላት ለ አባይ ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት ሁሉ እናመሰግናለን አገሬ አንድ ቀን ብርሃን አላት እንደጨለመ አይቁርም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@dehinakentebeje7808
@dehinakentebeje7808 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ሲል እርካታ አገኘሁ ሳየው ሀገሬ አሜሪካን በልጣ ያየሁዋት መሰለኝ
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛ መሳይ በጣም አመሰግናለሁ በሂዳሴ ግድብ ለሚሠሩ ሠራተኞች በሙሉ ከልብ አመሰግናለሁ።አምላካችን ሁላችሁንም ይጠብቃችኋል!!! እኛ ኢትዮጵያውያን በእግዚአብሔር ጥላ ስር እንኖራለን ከእሱ ውጭ ኃይል የለም!!!
@tootaskitchen7158
@tootaskitchen7158 3 жыл бұрын
መሸአላህ አገሬአላህ ይርዳሽ መሳይ እናመሰግናል ❤👌👌
@wubaregabebe4080
@wubaregabebe4080 3 жыл бұрын
ዋው!!!በጣም ወሳኝስዓትነው መሳይ በርታ ጠንክር ፈጣሪ ይጠብቅህ ።ይህነውለኛወሳኝመረጃነው የሰጠህንእናመሰግናለን። እኔ ባካል እንዳየሁትነውየምቆጥረውመሳይ ፤በሠላምተመለስ
@abayfaye4451
@abayfaye4451 2 жыл бұрын
Thank you so much for sharing the great resident dams.
@cosmoray9750
@cosmoray9750 2 жыл бұрын
Congratulations to Ethiopia for the completion of this dam. Water security and generation of electricity.........priceless.
@ethioman1241
@ethioman1241 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል
@solomonalmaz398
@solomonalmaz398 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያን አትንኩ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ።
@negussieadale8921
@negussieadale8921 3 жыл бұрын
ዉድ የሀገሬ ጀግኖች ክብሪና ምስጋና ይገባችኃል ታሪክ ሰሪታችኃልና እግዚአብሔር አምላክ ዉለታችሁን ይከፍለዋል ሌትና ቀን ድክማችሁ ለዝህ አድርሳችኃልና የኢትዮጵያ ህዝብ ያመሰግናችኃል
@woinshetgemechu8314
@woinshetgemechu8314 3 жыл бұрын
God job Mesay
@abeb.i.g236
@abeb.i.g236 3 жыл бұрын
መሳይ በጣም ደስ ይላል ይህ ግድብ ወደፊት እንዳሰብነው ይሁንልን ግን ይህ አንቀጽ 39 ካልተወገደ በኋላ ችግር የሚያመጣብን ግድብ ይሆናል ብዬ እሰጋለሁ።ምክንያቱ አንድ ክልል ያለ ቅድመ ሁኔታ መገንጠል ይችላል ይላል ነገ ቤትሻንጎል ግድቡ ይዤ ልገንጠል ቢል ይችላል። አንቀጽ 39 ህግ ይፈቅድለታል ወደፊት በጣም ችግር እንዳይመጣብን ህጉ በጣም ቢታሰብበት መልካም ነው።
@lilyethiopia7190
@lilyethiopia7190 3 жыл бұрын
Thank you Messay. May God help this Brave men and women who's working day and night to make it happen🙏
@abelabebe3117
@abelabebe3117 3 жыл бұрын
ሲያምር !
@zemedkunmersha2103
@zemedkunmersha2103 3 жыл бұрын
good job keep going.
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 3 жыл бұрын
Mesay Mekonen thank you. Humongous work. I am impressed. This is one of my dreams to visit. I enjoy the complex hard work views.
@hemenamen8710
@hemenamen8710 3 жыл бұрын
ደስይላል
@abrahamchafamo3956
@abrahamchafamo3956 3 жыл бұрын
Thanks a lot
@እረኢትዮጸያንይባረክ
@እረኢትዮጸያንይባረክ 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ጉሩም መሰናዶ
@emmyt311
@emmyt311 3 жыл бұрын
ወንድማችን መሳይ በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ!! ይህንን አስደናቂ የኢትዮጵያውያን ህልውና የሆነውን የአባይ ግድባችንን ስላሳየህን እናመሰግናለን!!! አባይ የኔእኔ አንተ የአንች የሁላችን ነው!!! እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያውያንን ይባርክ!!💚💛♥🙏
@tigistalemu7580
@tigistalemu7580 3 жыл бұрын
እፍ ይህ ዘፈን እባዬን ያፈሰዋል
@samuelberhane7802
@samuelberhane7802 3 жыл бұрын
እኔም
@desta578
@desta578 3 жыл бұрын
THANKS TO TIGRAY PPL AND THEIR SMART LEADER
@yonathantadesse1426
@yonathantadesse1426 3 жыл бұрын
ዋው የሚያምር ስራ መጨረሻውን ያሳምረው...
@abckml3527
@abckml3527 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያዬ ከፍ በይልኝ ያልፍልሻል አይቀርም መሳያችን የኢትዮጵያ ጀግናችን ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር
Ethiopia - Esat Amharic Night time news 8 November 2024
41:00
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 7 М.
When u fight over the armrest
00:41
Adam W
Рет қаралды 21 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 105 МЛН
The IMPOSSIBLE Puzzle..
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 33 МЛН
በሞግዚት ታዝለን 4 ኪሎ ላይ ካልነገስን
Addis Meda አዲስ ሜዳ
Рет қаралды 354