Ethiopia | Ethiopian News አዲስ መንግስት በትግራይ ክልል II መከላከያ ከአማራ ክልል ሊወጣ ነው ? II የከቲባዋ አነጋጋሪ ንግግር

  Рет қаралды 53,768

Addis Media አዲስ ሚዲያ

Addis Media አዲስ ሚዲያ

Күн бұрын

Ethiopia | Ethiopian News አዲስ መንግስት በትግራይ ክልል II መከላከያ ከአማራ ክልል ሊወጣ ነው ? II የከቲባዋ አነጋጋሪ ንግግር
Welcome to the official Addis Media KZbin channel.
Addis Media is an information platform that engages its audiences using different designs. Addis Media is led by bold, diverse and outspoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears. Addis Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.
Addis Media Channel is a news media channel that delivers new events every hour and every day in a measured and beautiful presentation. In particular, it focuses on new and current news happening in Ethiopia. ADDIS media provides impartial and balanced information.
The purpose of Addis media news channel is to acquire the latest information and to present it in the form of news.
ዉሏችሁ ያማረ ደስ የሚል ይሁንላችሁ!!!! ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡
Like፣shear እና subscribe ማድረግ ሁሌም አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ

Пікірлер: 47
@ArekebArku
@ArekebArku 25 күн бұрын
ወይ ጨምሯል ዝምታችን ይሆን አመኔታችን የጨመረው መፈናቀሉ መሰደደዱ መቸገሩ መገደሉ ይሆን እምነታች እንዲጨምር ያደረገን ህዝብ የናቀ መንግስት በሀገራችን ታይቶም ተሰምቶም አያውቅም
@tekestean
@tekestean 25 күн бұрын
ጅግና ፋኖ አንበሳ ፋኖ ወደፊት ❤❤❤
@ghionmeshesha6641
@ghionmeshesha6641 25 күн бұрын
አገር ሠላም የምትሆነዉ መከላከያ ከአማራ ክልል ለቅቆ ቢደራደር ዉጤታማ ይሆናል !!
@user-jx7qc3ug1h
@user-jx7qc3ug1h 23 күн бұрын
ምን ሊያደርግ ገብቶ ምን ሊያደርግ ይወጣል
@workineshteka3269
@workineshteka3269 25 күн бұрын
ከብርት ከንቲቫ አዳነች አቤቤ ጀግናችን ነሽ በርቺ💪💪👍👌✅✅✅🌹🌹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹
@meb153
@meb153 25 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል ቬሮኒካ አዳነ ጎበዝ አዲስና ፈር ቀዳጅ አሻሻጥ ነው።
@gashahunt
@gashahunt 25 күн бұрын
የምታሳየን ባክግራውንድ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ለወስድከው እርምጃ አመሰግናለሁ
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 25 күн бұрын
መከላከያ ከአማራ ክልል ወጥቶ ከወያኔ ጋር ይጣመሩ ነው
@user-dr9zu9qo9c
@user-dr9zu9qo9c 25 күн бұрын
አታስጎመጀኝ ፣ መከላከያ ኮተቱን ባንዳዎች ጭኖ ከአማራ ክልል ይዉጣ !!!
@YbrahGebrealif-bd9ho
@YbrahGebrealif-bd9ho 25 күн бұрын
ማነው ተቀባይ ያደረገህ የትግራይ ህዝብ መብት ነው
@getachewtadesse4871
@getachewtadesse4871 25 күн бұрын
ፋኖ እንዳቦራ ብን የሚል ግኡዝ ነው
@awaldegessa1803
@awaldegessa1803 25 күн бұрын
መከላከያ ከአማራ ክልል ሊወጣ ነው ብለህ የጀመረከው ርዕስ ማንነትህን ግልፅ ያደርገዋል።
@saved1580
@saved1580 25 күн бұрын
“ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።” - 1ኛ ዮሐንስ 2፥1
@NesriyaKedir-y9w
@NesriyaKedir-y9w 25 күн бұрын
ለራስህ ያዘው
@saved1580
@saved1580 25 күн бұрын
@@NesriyaKedir-y9w ለአለም ሁሉ ወንጌልን እንድንናገርና ጨለማ ውስጥ ያሉ እንዲበራላቸው ኀላፊነት አለብን።
@mekonnenredi3078
@mekonnenredi3078 25 күн бұрын
አማራ ክልል በእብሪት የገባዉ መከላከያ አልቋል። ወይ ሙቷል፣ወይ ተማርኳል፣ ወይም እጅ ሰጥቷል። መከላከያ ከአማራ ክልል አልወጣም ማለቱን ለመግለፅ መከላከያ ሊወጣ ነዉ የሚል ርዕሰዜና መስጠታችሁ የመረጃ ማዛባት ነዉ። ብሽቅ
@seait840
@seait840 25 күн бұрын
ሞኬ ፋንድያ ፋኖ ዓልቆል ለዚህ ነዉ የሚወጣው ፋኖ ካለቀ ምንይሰራል ታዲያ
@michalmulukhen8154
@michalmulukhen8154 25 күн бұрын
አባዬ የሻረግ ልትል የፈለገችው በኦሮሚያ ክልል አካባቢ ይሆናል
@getenetabera6683
@getenetabera6683 25 күн бұрын
ሲጨንቀው ሊወጣ ይችላል
@getachewtadesse4871
@getachewtadesse4871 25 күн бұрын
ፋኖ ያስጨንቃል? ጉራ ብቻ
@RasTeferian-m6s
@RasTeferian-m6s 25 күн бұрын
የጒዳፍ ጉዳይ???
@rezeneamnuel9264
@rezeneamnuel9264 25 күн бұрын
ምን አገባን ግን ስለ ቬሮኒካ
@negattibulla215
@negattibulla215 23 күн бұрын
ሰይጣን ይጨምርብሽ አመዳም የሴት ልጅ:: መጀመሪያ አንቺ እራስሽ ልቀቂና ገደል ግቢ አመዳም ገረድ::
@solomonfantu7863
@solomonfantu7863 25 күн бұрын
ክብርት ከንትባ ይህንን የአገልግሎት አሰጣጥ ገሃድ ችግር ለመረዳት አምስት ዓመት መፍጀት አለበት ወይ? የመንግሥ አገልግሎት ሠጭ መሥሪያ ቤቶች ችግር በአዲስ አበባ ብቻ ሳይሆን በሞላው ኢት/ያ እያየን ቆየን እኮ! እስቲ ታካሚ ሆነው አንድ መንግሥት ጤና ጣቢያ ይሂዱ ታካሚ ቀድሞ ገብቶ እየተሠቃየ ተሽሞንሙነው በፈለጉበት ሰዓት የሚገቡ ባለሙያዎች በሽ ናቸው። የቢሮ ፀሐፊ፣ የክፍል ሃላፊዎች ተገልጋይ ተጎልቶ እየጠበቃቸው በፈለጉበት ወቅት የሚገቡ፣ በፈለጉበት ሰዓት የሚወጡበት ሐገር ከሆነች ቆየ እኮ።!
@user-up1qo4fi7c
@user-up1qo4fi7c 25 күн бұрын
Agerin yskebere kiburhaile gebresilase ena lelochim gegnoch meselochun eske zaredires agerchinenhizibachinin yekoru nachewena yeahunochu ameraroch wediyet wekesa yilikunim hunetaw bistekakel
@GML90-b7r
@GML90-b7r 25 күн бұрын
የሌለና ያልተጨበጠ ወሬና አሉባልታ አትንዙ ይህ በጭራሽ የሚታሰብ አይደለም ጀግናው መከላከያችን በእቅድና በእውቀት የሚመራ ነው ።
@wewe5688
@wewe5688 25 күн бұрын
ክክክክክክ በእቅድ ነው ያልከው ደካማ፡ መከላከያ የምትለው ሽፍታም ስያራሪጠው እየዋለ ነው
@mulugetataffa7150
@mulugetataffa7150 25 күн бұрын
Asheber has terrorizing the public as his name implied truly by considering the givers of opinion as ignorant. He is threatening those who asked to retire from long time held position. The guy seems strong-headed when it comes to his power, especially in sport sectors.
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 25 күн бұрын
Brother Ene Ke Burkina Faso SileHoku Yikirta Chewanet Bigodlegn. Ye Veronica 17 Million Sisay Sayhon Ergiman Naw Genzeb Yemiarkefekifew Seytan Sile Hone
@Haile-Gebriel
@Haile-Gebriel 25 күн бұрын
"Thumbs Down" ... for deceptive title.
@RahaelYhdego
@RahaelYhdego 25 күн бұрын
ከተሸነፈ ይወጣል
@girmabeyene7699
@girmabeyene7699 25 күн бұрын
መከላከያ፡ከአማራ፡ ሊወጣ፡ነው?የፋኖ፡የመሳሪያ፡ግ/ቤት፡ሊዘጋ፡ነው፡አትለኝም፡ቢወጣ፡አራት፡ኪሎ፡ድረስ፡ሄዶ፡ፋኖ፡መሳሪያውንና፡ስልጣኑን፡ተረክበን፡ፊልሙ፡እዛ፡ላይ፡ያልቃል፡ጨረስኩ።
@KingTissue-gb3jy
@KingTissue-gb3jy 25 күн бұрын
😂😂የልማት ስራ በብልፅግናዎቹ ቤት 😂😂ችግኝ መትከልና ያ የፈረደበት ኮሪደረ የሚባለው በሽታ ህዝብን የሚያፈናቅልና በቅጣት ሰበብ ገንዘብ የሚበዘብዝ ከዚህ ሌላ ምን አላቸው ስራ 😂የህዝብን ደም ከመምጠጥ😂😂😂
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 25 күн бұрын
ቀፎ ስራ ፈት
@user-py3en5ht1l
@user-py3en5ht1l 25 күн бұрын
No More abiy Ahmed
@user-gw8xs6vn3o
@user-gw8xs6vn3o 25 күн бұрын
liwota new ???haha you are so called journalist
@KingTissue-gb3jy
@KingTissue-gb3jy 25 күн бұрын
😂😂😂አዴን እንኳን ደስ አለሽ በልልኝ 😂😂አዲስ አበቤ እረ አቤቤን አንድ በሏት 😂😂ምንም ቢቆረጥ ምንም ቢፈለጥ የአዲስ አበቤ ህዝብ አፉ ተለጉሟል 😂እንደው መጨረሻቸው ምን ይሆን አቤቤ እና አብይ አህመድ እንዲህ እንደ ቀለዱብህ እንደ ጥባጥቤ እንደ ተጫወቱብህ ትቀጥል ይሆን 😂😂😂😂😂😂😂😂
@getachewtadesse4871
@getachewtadesse4871 25 күн бұрын
ፈስ
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 48 МЛН
So Cute 🥰
00:17
dednahype
Рет қаралды 46 МЛН
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 49 МЛН
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 35 МЛН
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 48 МЛН