Ethiopia | Ethiopian News ሰበር ዶIር ዳንኤል ተሰናበቱ II ማላዳውን አዲስ አበባ የተከሰተው II አሳዛኝ አነጋጋሪ መረጃ

  Рет қаралды 40,827

Addis Media አዲስ ሚዲያ

Addis Media አዲስ ሚዲያ

4 күн бұрын

Ethiopia | Ethiopian News ሰበር ዶIር ዳንኤል ተሰናበቱ II ማለዳውን የተከሰተው አዲስ አበባ II አሳዛኝ አነጋጋሪ መረጃ
Welcome to the official Addis Media KZbin channel.
Addis Media is an information platform that engages its audiences using different designs. Addis Media is led by bold, diverse and outspoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears. Addis Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.
Addis Media Channel is a news media channel that delivers new events every hour and every day in a measured and beautiful presentation. In particular, it focuses on new and current news happening in Ethiopia. ADDIS media provides impartial and balanced information.
The purpose of Addis media news channel is to acquire the latest information and to present it in the form of news.
ዉሏችሁ ያማረ ደስ የሚል ይሁንላችሁ!!!! ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡
Like፣shear እና subscribe ማድረግ ሁሌም አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ

Пікірлер: 99
@keftad5600
@keftad5600 2 күн бұрын
ዋናው ፅንፈኛ ተመታ ጩኸታችን ተሰማ
@asnimola77
@asnimola77 2 күн бұрын
💯
@ayeleolbamo1936
@ayeleolbamo1936 2 күн бұрын
እንኳን በሠላም ተሸኙ።
@shambelbedanie3608
@shambelbedanie3608 2 күн бұрын
Kitiregna banda silehone mesenabetu tegebi new. Endehum zegeye.
@profit-zf7dg
@profit-zf7dg 2 күн бұрын
ዳንኤል በቀለ ለፍርድ መቅረብ አለበት
@user-zl8lv7yk9o
@user-zl8lv7yk9o 2 күн бұрын
መታሰር አለበት የኢትዮጵያ አንዱ ጠላት ነውዐ።
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 күн бұрын
wergna nehe በየኮመንቱ ዘራፍ ትላህ
@Fkr12204
@Fkr12204 2 күн бұрын
እልልልል ስለ ዳንኤል ስንብት
@user-yy4uu3gi6m
@user-yy4uu3gi6m 2 күн бұрын
Thank you fore your service
@muhammedabdi2516
@muhammedabdi2516 2 күн бұрын
አቦ ሁልግዜ አስደጋጭ አሳዛኝ ከሚል ዜና በስተቀር አስደሳች ዜና በአፋቹሁ አይወጣም
@user-yu9qw9bl1l
@user-yu9qw9bl1l 2 күн бұрын
Thankyou!
@kaschmekonta
@kaschmekonta 2 күн бұрын
አየ አቤቹ አመካሪው ፈጣሪ ነው ነበልባሉ ጀግና በደንብ አነጣጥሮ ይመለከታል መፍታት ሣለ መሞት አለ ሰውየው ይመችህ
@tsegayewoldesenbet-ef5rv
@tsegayewoldesenbet-ef5rv 2 күн бұрын
በወያኔ ዘመን በዓለምም ሆነ በሀገር ውስጥ በከፍተኛ ሐላፊነት የሚሰሩ ኢትዮዽያውያኖች ኢትዮዽያን አሣልፈው የሰጡ እንጂ ኢትዮዽያን ከችግር አላዳኑዋትም ሸጥዋት በዓሁኑ ሠዓት በዓለም ላይ ያሉ ግብረሰናይ ድርጅቶች የሲ አይ ኤ አገልጋዮች ናቸው
@ElianaKurabachew
@ElianaKurabachew 2 күн бұрын
God bless Dani
@yohannisyibass2575
@yohannisyibass2575 2 күн бұрын
It’s about time!
@DG-iw4jy
@DG-iw4jy 2 күн бұрын
"ዶ/ር ዳንኤል ተሰነናበተ" ጥርግ ይበል እንዳውም ዘግይቷል ለኢትዮጵያ ምንም ያልፈየደ ደሞዝ ብቻ ይዝቅ የነበረ ግለሰብ ነበር!
@aydugags2703
@aydugags2703 2 күн бұрын
andeegna sewye neber
@genetseyoum5225
@genetseyoum5225 2 күн бұрын
🐕 አንጫጫችሁ 😂😂
@fikadu8675
@fikadu8675 2 күн бұрын
ለዚህ እገታ ዋነኛ ተጠያቂ ሽመልስና አራርሣ መርዳሣ ገፈርሣ የተባለ አሸባሪ የኦሮሞ ፖሊስ ኮሚሽነር ናቸው በቅርቡ ሁሉም በሀገሪቱ ለፈፀሞት መጠነ ብዙ ግፍና ወንጀል ዋጋ ይከፍላሉ።
@endadago
@endadago 2 күн бұрын
ስለ ታገቱት ተማሪዎች ዛሬስ ንጉሱ ጥላሁን ምን ይላል?
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 2 күн бұрын
ለመሆኑ በሕይወት አለ? እንኳን ስለ ተማሪዎቹ ስለራሱም የማያውቅ ከብት ነው!
@lemlemhailu17
@lemlemhailu17 2 күн бұрын
ዳንኤል ስልጣን የነበረው ፋኖ ነው ደስ ይላል ብዙ ቆየ እዲያውም
@TegituGmicheal
@TegituGmicheal 2 күн бұрын
በትክክል!
@gm3419
@gm3419 2 күн бұрын
ጀግናው ፋኖ እየመጣ ነው:: ጋጠወጥ ጀነራል ተብዬዎችንና የባሻሻው ደላላን እብሪት አስተንፍሱዋል:: አሁን እንናንተን የመሳሰሉ አረሞችን ልንጠርግ እየመጣን ነው:: የሰው ውራጅ ሁላ::
@user-mo6zm5st2u
@user-mo6zm5st2u 2 күн бұрын
ትክክል‼️‼️‼️
@dagimtiroro5489
@dagimtiroro5489 2 күн бұрын
መጥፎ ፋኖ ጥርግ 🌴🌴🌴ኢትዮጵያ ለሁሉም ነው እንጂ መርጦ አልቃሽ
@user-pq8qv3fp3y
@user-pq8qv3fp3y 2 күн бұрын
Kechekagn awrewoch yibelt Ethiopiawee yasferagnal.
@user-jn4su5tr4b
@user-jn4su5tr4b 2 күн бұрын
Yetigrai hzb gfna mekera mabkya meche yhon?
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 2 күн бұрын
አነዚህ ሱዳን ያሉት የትግራይ ተዋጊ ጨፍጫፊዎች ናቸው።በማይካድራያረድአቸው ንጹሐን ደም ያሳድዳቸዋል።
@JusticeInEthiopia-sr6cy
@JusticeInEthiopia-sr6cy 2 күн бұрын
እንዳይገሉህ ተጠንቅቅ! ስለ እውነት በመቆምህ አደንቅሀለሁ
@profit-zf7dg
@profit-zf7dg 2 күн бұрын
የሬሳ ሌባ ልጅ ነህ
@lemlemhailu17
@lemlemhailu17 2 күн бұрын
ዛሬ እነመሳይ የሚተነትኑት አገኚ
@minilikdukem2232
@minilikdukem2232 2 күн бұрын
እኔ እንደሁም እነ መሳይ ዜና ያጥራቸዋል የውሸት መረጃ አቀባያቸው አንዱ እሱ ነውና፡፡
@NaniazeneNanii
@NaniazeneNanii 2 күн бұрын
ደግ አደረጉ መቼ አጡ የሚተነትኑት
@NaniazeneNanii
@NaniazeneNanii 2 күн бұрын
​@@minilikdukem2232ዝም በይ ወራሪ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 күн бұрын
እርምጥምጥ ነገር ነህ አስተሳሰብህ ዜሮ
@seait840
@seait840 2 күн бұрын
@@saraamagreedavid6763 መሳይን ማለትሽ ነው አርምጥምጡን
@negashjimma5178
@negashjimma5178 2 күн бұрын
እንኩዋን ተሰናበተ ምንም ሳይሰራ
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 2 күн бұрын
CIA እጁ ተቆረጠ
@alemusirika179
@alemusirika179 2 күн бұрын
Agach tagach dirama?
@DeregeWaka-wg1kc
@DeregeWaka-wg1kc 2 күн бұрын
Gooooood job
@belachewdemeke1594
@belachewdemeke1594 2 күн бұрын
ዳንዔል፡ በቀለ ከወንጀል፡ አመልጣለሁ፡ ብለህ፡ እንደሆነ፡ ፡ ተሞኝታሃል። የዐማራን፡ ሕዝብ፡ እልቂት፡ የዘር፡ ፍጅት፡ ዓለም፡ እንዳይሰማው፡ ለዐቢይ፡ ከለላ፡ በመስጠት፡ የፈጸምከው፡ ወንጀል፡ የምትጠየቅበት፡ ሰዓት፡ ደርሷል። የትም፡ አታመልጥም።
@DesalegnKunchita
@DesalegnKunchita 2 күн бұрын
የፅንፈኞች ዋና ተባባር ተመታ
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l 2 күн бұрын
አይ ቁንጭታ ነገሩ አይገባህ ባዶ እኮ ነህ
@adnewdebell9650
@adnewdebell9650 2 күн бұрын
መባረር ያለበት ዛሬ አይደለም ዘግይቷል
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 күн бұрын
ለራስህ ያልሆንክ ሿሚ ሻሪ መሆን አ ማረህ
@maramedia3478
@maramedia3478 2 күн бұрын
አዎ ደስ ይላል ይሄ ቆሻሻ መታሰር ነበረበት
@user-wu4qd7sr8v
@user-wu4qd7sr8v 2 күн бұрын
ሽልጦ ፊት
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l 2 күн бұрын
ከብቶች እንዲህ ያወራሉ።
@hannaethiopia4321
@hannaethiopia4321 2 күн бұрын
ሁማን እራት ይቀጥረዋል እዛ ደሞ ይጩህ
@abdurazak6629
@abdurazak6629 2 күн бұрын
ዳኒ ቻዎ ቻዎ
@genetseyoum5225
@genetseyoum5225 2 күн бұрын
አገር መምራት ያለቻለ መንግስት የሚሰሩትን እያሳደደ ነው
@genetseyoum5225
@genetseyoum5225 2 күн бұрын
🐕🐕 ገና ከኢትዮጲያ ተጠርጋችሁ ትወጣላችሁ
@homaboneya8527
@homaboneya8527 2 күн бұрын
He has badly performed as he was taking sides to refer to human right concerns. He removal is timely. I wish someone would take him to court for his partial treatment.
@amarechw9853
@amarechw9853 2 күн бұрын
WOW perfect he has to go ትክክል ስንብት ነው !! ዱሮ ገና ነበር መባረር ያለበት ሰው ነው ዘረኛ እባብ ...
@abebe7532
@abebe7532 2 күн бұрын
Be Dr Daniel Chamäleon man yrgeba yehon ⁉️😡yasferal ‼️
@gambellaketema4564
@gambellaketema4564 2 күн бұрын
የአማራው ሕዝብ እንምባ ጠባቂ ተሰናበቱ፣
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 2 күн бұрын
ክክክክክ! ተባለ! ለመሆኑ በዚህ በአምስት ዓመት በወሎ በጎንደር በወለጋ በወያኔና በሸኔ ተብየው የተፈፀመውን እንዴት አየኸው ባንዳው?😢😢😢😢😢 በአፋሮች ላይ የፈፀማችሁትንም ግፍ ሳንዘነጋ።
@ethio4684
@ethio4684 2 күн бұрын
If it's true, it will be wonderful! He was working for CIA & MI6
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l 2 күн бұрын
U hate him because he was reporting the truth. Fascists never liked people who speak the truth. Oxford graduates never become CIA or MI6 agents. Only those who never finish elementary education become their agents at a very low level. Oxford graduates become prime ministers, cabinet ministers, CEOs of huge corporations, scientists, etc.
@getahunworku574
@getahunworku574 2 күн бұрын
Bututo.
@gm3419
@gm3419 2 күн бұрын
ጠ/ሚ ዶር ይባልልኛል ኢሄ ተራ ደላላ ::
@NigusieKebedeMengesha
@NigusieKebedeMengesha 2 күн бұрын
በመንግሥትና በተለያዩ ታጣቂ ኃይሎች የሚወሰዱትን የሰብአዊ መብት ጥሰት በማጋለጥ የሚታወቁት እኚህ ሰውዬ በመሰናበታቸው አዝኛለሁ ። ለታፈኑት ድምፅ በመሆናቸው እጅግ ሊመሰገኑ ይገባል ። የሕዝብ ልጅ ነዎትና ቀሪ ዘመነዎን እግዚአብሔር ያቅናልዎት ።
@Me-cy2un
@Me-cy2un 2 күн бұрын
Ke sintu sintu new yagaletew? Ye akababie sehones new kedemo yemechohew?
@DesalegnKunchita
@DesalegnKunchita 2 күн бұрын
የፅንፈኛ ተባባር ስለሆንክ
@seait840
@seait840 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@profit-zf7dg
@profit-zf7dg 2 күн бұрын
ሞተ ብትለኝ የማልችለው ከበሮ እደቀድብ ነበር
@tsegayewoldesenbet-ef5rv
@tsegayewoldesenbet-ef5rv 2 күн бұрын
እንዲያውም ስንብቱ ዘገየ
@Me-cy2un
@Me-cy2un 2 күн бұрын
Daniel mesenabet sayhone le fered new merkeb yalebet.
@user-ji4xh9ne9b
@user-ji4xh9ne9b 2 күн бұрын
ዋዋዋዋዋውውውው ብራቦ ዶክተር አብይ አህመድ 👏👏👏ይሄን ጥዚዛ ሰውዬ ስለ ሸኝሀው👍
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 күн бұрын
ስሙን ለሰው አወረሰው ጥንዚዘስ እራሰሸ
@user-ji4xh9ne9b
@user-ji4xh9ne9b 2 күн бұрын
@@saraamagreedavid6763 ጁአናም😃
@bedrikurtu9091
@bedrikurtu9091 2 күн бұрын
You sound like like you are praying for the debacle of Ethiopian government!! Shame on you !!
@gm3419
@gm3419 2 күн бұрын
Admin: why are you erasing my comments ?! It’s pathetic of you selectively erasing comments.
@tewabechbogale6427
@tewabechbogale6427 2 күн бұрын
Don't say " Ethipiywe Chewanet" you don't the iota of morality to talk about Ethipiywe Chewanet. You never Said a word about all the atrocities committed against the Amhara people . Shame on you
@hannaethiopia4321
@hannaethiopia4321 2 күн бұрын
ዳንኤል ፋኖን ጫካ ይቀላቀል
@bashirsalh4817
@bashirsalh4817 2 күн бұрын
ዶ/ር ዳንኤል እስከዛሬም መቆየት አልነበረበትም ሌሎችም ተራ በተራ ከተሰገሰጉበት ይመነጠራሉ
@genetseyoum5225
@genetseyoum5225 2 күн бұрын
ከብቶች የምትፈነጩበት አገር አይኖርም የጊዜ ጉዳይ ነው😅
@serkalemabate8133
@serkalemabate8133 2 күн бұрын
ሼኔ ማለት አisis ናቸው ኦሮሞ አይደሉም የተገዙ በኦሮሞ ስም ተገዚቶው የመጡ ናቸው
@abrhambiresaw6915
@abrhambiresaw6915 2 күн бұрын
Yeand biher mebt tmagach neber enkon tesenebet! jawsa new
@sarakhan1061
@sarakhan1061 2 күн бұрын
ዐይ ዐብይ ዕሱብቻ ዐዋቂ ዕሱብቻ ሙሕር ዕሱብቻ ጳጳስ ዕሱብቻ ፓስትር ዕሱብቻ ሀገር ዐስተዳዳሪ ነው በቃ ሊላዉ በሱፊት ዋጋ የለዉም ዕንዲ ዐይነት ዐባዚ ስለያዘዉ ከመበሩ ከወጣ ጀምሮ ውንበሩም ሕዝቡም ዕሾክ ሆነበት ዐንድ ቀን በስላም ሀገሬቱን ሳይመራ መዉደቃዉ ደርስ ዐይገርምም
@user-rr2dl2rj8e
@user-rr2dl2rj8e 2 күн бұрын
ያሳዝናል አሪፍ ሰው ነበር ይመቸው
@TegituGmicheal
@TegituGmicheal 2 күн бұрын
ይሔ ፋኖ እንኳንም በሰላም ተሰናበተ! ይሔ መርጦ አልቃሽ መርዘኛ!
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l 2 күн бұрын
ከብት
@user-xz3pv3hx3o
@user-xz3pv3hx3o 2 күн бұрын
ዶክተር ዳንኤል ሳይሆን መባል ያለበት ቡሽቲ ዳንኤል ብለህ አስተካክለው !!! የባንዳ የባንዳ ልጅ ተቀጣሪ ሹጣም የሹጣም ልጅ ነው!!!
@gm3419
@gm3419 2 күн бұрын
ሹጥ
@alemayehu-ts7lg
@alemayehu-ts7lg 2 күн бұрын
እውነተኛ ጋዜጠኛ በመሆንህ እጅግ አድርጌ አደንቃሃለሁ
@user-yd8uc9xi7k
@user-yd8uc9xi7k 2 күн бұрын
የዳምብዶሎው እገታ ድራማ የተንኮል አላማችሁን ሳያሳካ ስቀር አሁን ደግም በገብረ ጉራቻ ዲራማ ብቅ አላችሁ? ነፍጠኞች ከእንግዲህ የተንኮል አላማችሁ አይሳካም።
@user-mo6zm5st2u
@user-mo6zm5st2u 2 күн бұрын
ደባርቅ መቼም አማራ ሸኔ ነዉ ያለዉ😜
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l 2 күн бұрын
የታገቱት ደብረ ጉራቻ ነው። ጀሮህን ተመርመረው።
@user-hj1gl1sm3h
@user-hj1gl1sm3h 2 күн бұрын
Wiy Elllllllllĺlllllllllll Tegaru hiji grm❤❤🎉
@birhanub7108
@birhanub7108 2 күн бұрын
ተመስገን የኔ ፈጣሪ አንድ ታላቅ ጀዊሳ ተሰናበተን ስለነገርከኝ እስከ ዛሬ ከተናገርከው ሁሉ ትልቁና ወሳኙ ወሬ ፋንዶ ዳንኤል መሰናበቱ እውነት ከሆነ ነቀርሳ ከኢትዬጵያ ተነቀለ ፈጣሪ ከፈቀደ በዳንኤል ምክንያት በተፈጠረ የውሸት ዘገባ ብዙ ነገር አጥታለች አገራችን ዘረኛ ጎጠኛ የበሰበሰ የገማ ሰው ነው እኔ ከምድረገፅ ቢወገድ ከልብ እደሰታለሁ ቆሻሻ ሰው ነው
@addishub9584
@addishub9584 2 күн бұрын
melkisha yemechishe
ለማመን የሚከብድ አስገራሚ ሀገር ገባሁ Vlog Abel Birhanu
21:17
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 96 М.
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 28 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 76 МЛН
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 43 МЛН
ሰበር ዜና ሰኞ ሀምሌ//1//2016
@አልማዝ ይቱብ
Рет қаралды 179
ሰበር ዜና ሰኞ //ሀምሌ /1/20/16/አሁናዊ መረጃ//ከቦታው//
Tsehay Tube ፀሐይ ዩቲብ
Рет қаралды 347
በመፈንቅለ መንግሥት ተሳቦ እነማን ሊቀረጠፉ ይሆን?
38:57
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 41 М.
Don’t Bully a Vampire Girl 👿
0:38
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 14 МЛН
BABY Comedy : Gift for baby💔
0:41
BABY Comedy
Рет қаралды 6 МЛН
She saved others
0:20
V.A. show / Магика
Рет қаралды 6 МЛН