#ethiopia

  Рет қаралды 8,910

Agelgil TV አገልግል ቴቪ

Agelgil TV አገልግል ቴቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 27
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 ай бұрын
አረፍ በል ጥሩ ነው❤❤❤ መልካም ጉዞ
@EthiopiaTikidem-uw1gw
@EthiopiaTikidem-uw1gw 4 ай бұрын
ሰለሞን መልካም እድል በካናዳ ይሁንልህ ለቃልህ ታማኝ ትሆናለህ ብዬ አስባለሁ የመመለክህ ጉዳይ ማለት ነው ። ሌላው ሀገር በህዝብ ነው የምትገነባው የምትሰለጥነው የእኛ የኢትዮጵያውያን አመለካከት ግን ሁሉንም ለመንግሥት እንተወዋለን አለመሰልጠንም ችግሩ የመንግሥት እናደርጋለን እናማርራለን። አሁን ውጭ ስትኖር በተለይ ለህግ እንዴት እንደሚገዙ ኢትዮጵያዊያን ታያለህ ችግራቸው ሀገራቸውን ውጪ ሆነው ስረአተ አልበኝነትን ይሄ ደግሞ ጥሩ አይደለም።
@addiszemen1637
@addiszemen1637 4 ай бұрын
ልበ ቀናው ሰሌ ሠላምህ ይብዛልህ
@yosefgabure
@yosefgabure 4 ай бұрын
ሶልየ ምርጥ ሰው እግ/ር ከአንተ ገራ ይሁን❤
@yonasMekonn
@yonasMekonn 4 ай бұрын
Sol💚💛❤️
@shifferawhajito3929
@shifferawhajito3929 4 ай бұрын
Sole, I do repect you and understnd you. Apperciated for all you have done man.
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 ай бұрын
ስም ሲኖርህ ስው ሁሉ ያለህ ይመስለዋል ትክክል አባባል
@tensaykelile2906
@tensaykelile2906 4 ай бұрын
አሳዛኝና አሳፉሪ ነው ። ወዴት ወዴት እየሔድን ይሆን የውድ ሐገራችን በሽታ ፈውስ በጣም ያስጨንቃል ። እውነት ሲጨንቀንና በኑሮ ድግግሞሽ የሚደርስብንን ጭንቀት በአራቱም አቅጣጫ ወጣ ብለን ተፈጥሮን፣ መልካ ምድሩን እና የተለያዩ ወገኖቻችንና ማሕበረሰቡን ካላየን አብረን ካልኖርን ወዘተ …ምን ማለት ነው ሕይወት ? አዎ ከእስር በላይ ነው ሶል ፡እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ።
@MesheshaSeifu
@MesheshaSeifu 4 ай бұрын
በሰላም ይመልስህ
@YabsraYemariam
@YabsraYemariam 4 ай бұрын
ግን የት ነው እምትሸኙብን እንፈልገዋለን
@AdugnaAbebe-t7q
@AdugnaAbebe-t7q 4 ай бұрын
ካናዳ በጣም ሩቅ ነው ኬንያ ሞርሼስ ታንዛኒያ
@kalkidanteshome-j8u
@kalkidanteshome-j8u 4 ай бұрын
ሰማያዊ ሸሚዝ ያደረገው ሰው ፂም ማሳደግ እንደሚያስጠላበት የሚነግረው ሰው ጠፋ ማለት ነው? ብዙ ጊዜ አይቼዋለው:: ፂሙ በጣም ያስጠላል:: የደሀ ገበሬ አጥር ነው የሚመስለው::
@ኦፍቲቲዩብ
@ኦፍቲቲዩብ 3 ай бұрын
ሙስሊም ስለሆነ መከርከም አይቻልም። ተፈጥሮው ስለሆነ እኮ ነው።
@AbdissaAgga1500
@AbdissaAgga1500 4 ай бұрын
"ሸኘነው"ወጣ ያለ ትርጉም ያሰጠዋል::R.I.P ያስመስለዋል:: "የሰለሞን ሹምዬ ሽኝት " ቢባል ግልጽ ትርጉም ይሰጣል::
@mekuanent8744
@mekuanent8744 4 ай бұрын
ሽንት ነው ያላችሁት ሽኝት ብላችሁ አስተካክሉ
@DebreEnku
@DebreEnku 4 ай бұрын
ኧረ አባካችሁ የሽኝት ብላችሁ አስተካክሉት።
@hailemichaelendeshaw6133
@hailemichaelendeshaw6133 4 ай бұрын
ተገላገልክ
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 3 ай бұрын
መልካም መንገድ የአቋም ሰው ነህ ሰላም ተመለስ❤
@Mamite926
@Mamite926 4 ай бұрын
Poor Ethiopian people! Solomon at least you have access to escape this bloody situation. Safe journey, I am not blaming you..
@tesjij8484
@tesjij8484 3 ай бұрын
አይ እርፍ ብትል ጥሩ ነበር የ3000 ሺ አመት ጭቅቅት በ5 አመት ከበቂ በላይ አልክ ሂድ አሁን ደግሞትወጣና ያዘውቁረጠው ፍለጠው እያልክ ገቢ መስብስብ ይህ ነው ኢትዮጵያ ያፈራቻቸው ድንጋዬች መተዳደሪያህ ይህን ልትወድቅ የደረችውን ሀገር ቢያንስ ይሄው ከነ ድክመቱ ሀገሪቱን እያስቀጠለና በ50-60 ያልተስራ ስራ እየስራ ያለውን መንግስት ሉማዳከም ዉደ ኃላ እንዳትል
@yonasberhanu196
@yonasberhanu196 4 ай бұрын
የሽንት? ????
@abubakarmohamed8617
@abubakarmohamed8617 4 ай бұрын
Amarowch nachow eko emi laminut lamin tishashallek teyda kkkk😂😂😂
@TaffesseAbebe
@TaffesseAbebe 4 ай бұрын
ይቺ ቀይሕ ቀሚስ ወይም. ቡኒ ልብሰ የለበሰችው ምን. አስፈራት መውጣቱ አቀርም አዲስ. አበባ እየተቀየረች. ነው አለዉ. ሕፃንወ ሴት በአርተፍሻል ብለጭልጭ ተደንቃ እነደ. ማቃጠር እየሞከረች. ነው እንደሕፃናት. እቃ እቃ ጫወታ ፈረተሽ አትኖሪም
@eleosabba2451
@eleosabba2451 4 ай бұрын
ሶል ምርጥና የአቋም ሰው
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v 4 ай бұрын
እስቲ አፍር ስሆንልህ 3 ቱ ሴቶች ይዘህልን ና!! ለመሆኑ ባለመነፅር አግብታለች???የእኔ ሸንቃጣ!!አንተ ግን ጥሩ ተሞላቀሀል😅
@ermiasb3177
@ermiasb3177 4 ай бұрын
ቡኒ ቀሚስ ያደረግሽው በቁምሽ የሞትሽ ነሽ።ደንቆሮነት ለአንቺ ሲያንስሽ ነው በቁምሽ ጭንቅላትሽ የተላ ነው።የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚያስደስተው ነፃነትና ሰላም እንጂ መንገድ አይደለም። አየሽ ይሄ የኦሮሙማ መንግስት በየተራ ነው የሚያፈናቅልሽ ዛሬ ስላልደረሰብሽ ነው ነገ ግን አይምርሽም።ለማንኛውም አንቺ ከበክትም በክት ነሽ እስቲ ስለመንገድ ከምታወሪ ስለሰላሟ ብታወሪ ።የሆን ክፍት አፍ ጭንቅላትሽ በንፍጥ ነው የተሞላው
#ethiopia #የበታችነት ወይስ? June 28, 2024
42:42
Agelgil TV አገልግል ቴቪ
Рет қаралды 1,4 М.
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 54 МЛН
Сюрприз для Златы на день рождения
00:10
Victoria Portfolio
Рет қаралды 2,7 МЛН
the balloon deflated while it was flying #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 34 МЛН
#ethiopia #የጋራ እሴት የለንም? #ethiopianews #july 1, 2024
49:39
Agelgil TV አገልግል ቴቪ
Рет қаралды 10 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.39 "የየኔ እናት መጣች"
33:39
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,2 МЛН
#ethiopia #እየመጣ ያለው አስፈሪ ነገር #ethiopianews #july 08, 2024
38:14
Agelgil TV አገልግል ቴቪ
Рет қаралды 3,9 М.
#ethiopia #ከ30 ሺህ ደሞዝተኛ የ30 ሚሊዮን ድግስ? #ethiopianmusic #june 7, 2024
36:34
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 54 МЛН