Пікірлер
@eyerusyesak-f9z
@eyerusyesak-f9z Күн бұрын
እንጃ ስኴር ፋብርካ ያለበትና አዋሽ ወንዝ.ግድብ ሞልቶ ሰው ተፈናቀለ የሚለው የውሸት ትርክት ነው ፣ያን ጊዜ ሰው የሚባል ከመቂ እስከ ሞጆ ድረስ. አስር ቤት የለም ፣ለምን ይዋሻል?ልማት መቃወም ይመስልለኛል፣ ቀን የሰጠው ቅል ድንጋይ ይስሰብራል ይባላል ፣ውሸት ስበዛ እውነት ይመስላል እንጅ እውነት አይሆንም ፣ልቦና ይስጣቸው ባይ ነኝ ።!!!!!
@TheBex2007
@TheBex2007 5 күн бұрын
አቶ በቴ ግን ምን ንካሆት የተጠየቁትን ከመመለስ ይልቅ በጭንቅላቶ ይዘው የምጡትን መናገር ምን ይሉታል?
@TheBex2007
@TheBex2007 5 күн бұрын
አቶ በቴ ግን ምን ንካሆት የተጠየቁትን ከመመለስ ይልቅ በጭንቅላቶ ይዘው የምጡትን መናገር ምን ይሉታል? ላልመግባባት ስራዬ ብለው ፀሎት አርገው የገቡ ይመስላል::
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 5 күн бұрын
ጥንብ የአፓርተይድ አራማጅ ውሻ ፀረ አፍሪካውያን ጎሠኛ አብረን መኖር አንችልም ብላችሑ በደደቦች ጎሠኞቸ የሚመራ ክልል መሥርታችሑ የሌላችሑን መሬት የኛ ብቻ የሖነ ብላችሑ በብዙ የሚቆጠሩ ጎሣዎች የሐገር ባለቤት ዕንዳልሖኑ አድርጋችሑ ተሠግሥገው የሚኖሩ ትላላችሑ። የሐገር መሬት የመላ ኢትዮጵያውያን ነው የክልሎች ነዋሪዎች ብቻ አደለም አይሖንም አንድ ጎሣ ክልል ከተሠጠው ለሑሉም በዚሑ መልክ መሬት ተሠጥቶ መከለል አለባቸው በናንተው መርሕና ተግባር። የናንተ ደደብ ሑዋላቀር ዛሬ የባነነ መሪ ነኝ ባይ ወርሮበላ ፤ መሬት የመንግሥት አደለም የክልል ነው ብሏል በዚሕ መልክም ዕየሠራ ዕያሠራ ነው። ይሔ ለማሥገንጠል ማመቻቸቱ፣ ሌሎች ያሏቸውን መነጠልና ቦታአልባ ዕንዲሖኑ ያደረገው ሙከራ ብቻ ከሥልጣኑ ዕንዲባረር ያስችል ነበር። ሸርሙጦች አመራሩን ዕንደያዙም ማሣያ ለክብርና ለዕውነት ወይ ምክንያታዊነት ቦታ የላቸውም ለዚሕም የማሕበራዊ ገፅ ላይ ያሠማሯቸው ክብረቢሦች ሸፋፋኞችን ማየት ማስረጃ ናቸው። ሸርሙጦች የምንላቸውም ለከፈላቸው ሽፋን ይሠጣሉ። በምን ምክንያት ሕዝቦች ዕንደተቆጡ ምክንያቶቹንና ጥቃቶችን በምንገልፅና በምንከላከልበት ላይ አፈናው የባንዳዎች የፀረአፍሪካውያን ተልዕኮ ነው። ኢትዮጵያ ለአረቦችና ለፀረጥቁር ሕዝቦች መሥፈሪያ ዕንድትሖን አትመቻችም። ይሕንን ማናችሑም ባንዳ ሸርሙጦች ልታውቁት ይገባል። የሺመልሥ አብዲሣ ጭንቅላት በንፍጥ የተሞላ የኮሣሠኝነት ድንፋታ ዕኛ የኦሮሞ ተወላጅ ዒትዮጵያውያን ጠላት ዕንዲያፈራልን አንፈቅድም ከአማራው ጎን ቆመን የ አፓርተያድ አራማጅ የመንደሮች መንግሥት አለቃን ጨምሮ ዕንፋለማችሗለን። አንድ ዕግራችሑ መቃብራችሑ መግባቱን ሥትረዱ መውጫ መንገድ ያደረጋችሑት ሕዝብን መደለል ማጭበርበርና በጦር ማሥገደድ ነው። አያዋጣችሑም። ከ ሠላሣ አመታት በላይ ሥታሥዘርፉና ሥትገድሉ ሥታሥገድሉ ሥታሣድዱና ክልሎችን ከሌሎች ጎሣዎች ሥታጠሩ አይተናል። ይሕን ግፋችሑንና አቋመችሑን የሚሸፍን ምንም ጥሩ ተግባር የላችሑም። ዕንተላለቃታለን ዕንጂ በአፓርተይድ አራማጆች ባይተዋር ሖነን ዕየተሣቀቅን አድሎ ዕየተደረገብን ዕየተገደልን አንዘልቅም። ድል ለፋኖ የአፍሪካውያን መዳኛ አርበኛ።
@mesfinworke9263
@mesfinworke9263 6 күн бұрын
የጨረባ ውይይት ! ይህን መሰሉ ውይይት ለተሳታፊዎቹ የተሰጠው ጊዜ ገደብ አጭር በመሆኑ ሐሳባቸውን ለመግለፅ በቂ አይደለም፣ ሁሉም ሰላም ሰላም ሰላም ይላሉ ፣ ሰላም እንዳይኖር ችግር ፈጣሪው ላይ ፊጢጥ ያለ ተሰብሳቢ አላየሁም ፣ ወደ ዝዋይ ሄጀ መመለስ አይቻለኝም ያሉት ተሰብሳቢ ፣ በየትኛውም ስፍራ ለመዘዋወር ሁሉም አትድረሱብኝ በሚል አይነት እንደ አንበሳ ክልሌ ከደረስክ ዋ ! የችግሩን መፍትሄ እያወቅን ዙርያ ጥምጥም መሄድ መፍትሄ አይደለም ! ክልል ይፍረስ ። በትምህርቱ በኢኮኖሚ በጠቅላላ ማህበራዊ ዘርፍ የተበላሸ ስርአትና ፍትህ አልባነት መሠራት አለበት። አሜሪካ ውስጥ ጉዳይ ኖሯችሁ ጠበቃ ጋ ብትሄዱ ጉዳያችሁን ሰምቶ ላይቀበላችሁ ይችላል ምክንያቱም ጥያቄአችሁን አልተቀበለውም ማለት ነው፣ በቅርቡ ሰሞኑን ባሕር ዳር የተሰማው የሄቨን ጉዳይ መጀመርያ ጠበቃው ገንዘብ ለማግኘት ሲል ብቻ እሺ ማለቱ ፣ዳኛው ደግሞ 25 አመት ለደፈረና በአሰቃቂ ሁኔታ ለገደለ አስቡት ቢያንስ የእድሜ ልክ አለበለዚያ ፍርዱ ሌላ ነበር መሆን ያለበት ፣ ማለት የፈለኩት ነገር ሕጉ መመርመርና መታየት አለበት ፣ በአጠቃላይ ሕገመንግስቱ መፈተሽና መስተካከል አለበት ምክንያቱም ሰላም አደፍራሹ እሱ ስለሆነ ፣ ሌላው ችግሮች ሁሉ በጊዜው መፈታት አለባቸው ለምሳሌ የባንዴራው ጉዳይ በየጊዜው እንደ timing bomb እየፈነዳ በመሆኑ እልባት ስላልተሰጠው፣ በአካባቢ የሚፈጠሩት ግጭቶች ያላቆሙት ያልተዘጋ ፋይል በመሆኑ አሁንም እንደ timing bomb ስለሚጠቀሙበት ፣ባጠቃላይ አንደ ምሳሌ ጠቀስኳቸው እንጂ ስፅፍ ውየ ባድር አይበቃኝም ፣ እንዲያው ይህን ውይይት አድርገናል ከማለት የዘለለ እርባና የለለው ውይይት ነው ፣ ምን እናድርግላችሁ ? በጣም ቀልድ ነው ፣ሰፊ ውቅያኖስ ውስጥ እየተነቦጫረቃችሁ ነው ፣በዚህ አይነት ውይይት ምንም አታመጡም ምክንያቱም ሲዋርድ ሲዋረድ የመጣና በጊዜው መፍትሄ ያልተሰጣቸው አሁን ካለንበት ችግር ውስጥ የዘፈቁን በመሆናቸው ፣ ስንቱን አንስቸ የቱን ልተወው ? ሌላው ቢቀር የዶ/ር አሸበር ጉዳይ መንግስት የሕዝብን ሮሮ ሰምቶ ዘሎ በመግባት resign አድርግ ማለት ነበረበት እሱ ግን በማናለብኝነት ወይ ንቅንቅ ብሏል ደግሞም የፓርላማ አባል አስቡት ይህ ግለሰብ በፓርላማውም ውስጥ ሆኖ ምን ያህል ፍትህ አንደሚያዛባ አስቡት ! ገና ገና ይቀረናል ፣በዚች 50 ደቂቃ ውይይት እንኳንስ የሐገር የቀበሌ ችግር አትፈቱም፣ በዚህ አይነት አትመለሱብን! አላባቃሁም ግን ሰብሳቢው ስነ ት ደቂቃ ነበር የሰጡኝ ???
@ayelebedane2655
@ayelebedane2655 6 күн бұрын
የሚያሰፈልን አስመሳይ ስለሆንን ፍረዓ እግዚአብሔር ያሰፈልጋል ሌላውን እኛ እውነት ስንሆን እራችን ምን እንደሚንፈል በእውቀት ላይ የተመሰረተ ለእኔ ለሀገራችን የምሰፈልን ነገር እናውቃለን ። ከኢትዮጵያ የጠፋው ነገር እግዚአብሔር የምፈራ የአፍ እንጂ ከልብ የለም ።
@user-kv9dz4yn3h
@user-kv9dz4yn3h 6 күн бұрын
መንግስት ጦረኛ ነው ካልክ ጦሩን ከሰማይ ነው ያመጣው? ይልቁን አስተካክልና ጦረኞች ነንበል ያነውትክክሉ
@user-kv9dz4yn3h
@user-kv9dz4yn3h 6 күн бұрын
እያንዳንዱ ብሔረ ለግል ጥቅማቸው ብቻ ብለው የተደራጁ ዘራፊዎችን ካልለየና ነቅቶ ካልታገለ መቸም ሰላም መየት በጣም ይርቃል!!!
@sewbigegn1837
@sewbigegn1837 6 күн бұрын
የመጨረሻው ገጽ ገበሬው የማይበላውን ሙክት ወስዶ ሲገብር የቱ ነበር የዱሮው ኢትዮጵያዊነትህ አህዮ ወሎ ከሃብሩ ከጊራና ከሌላም ግብር ለመክፈል ተብሎ ምንም ትርፍ የሌላትን ገንዘብ ይዘው መጥተው ውርጌሳ ለመክፈል ሲሄዱ የጠረጱዛ አንድ ሽልንግ ካልከፈላችሁ ብለው ሲስና አራት ቀን እጅ ሲያስነሷቸው ቆይተው በጊዜው የውርጌሳ አውራጃ ገዢ የነበረው የማና አመዴ የሚባል ወደ ፍርድ ሸንጎ ሊገባ ሲል መሬት ስመው ችግራቸውን ሲነግሩት እኔ አላውቅም ብሎ ነበር ያለፋቸው እሱ ብቻ አይደለም አንተ ክርፋታም ላንተ አይነት ከእንሰሳ ላልተሻለ ምንም ክብር የለኝም እኔ ዘረኛ አይደለሁም በዚህ እድሜየና ህይወቴ ለሁሉም የሰው ልጅ መበደል እቆረቆራለሁ በጠቅላላ እናንተ ከርሳም ጥቅም የሌላችሁ ሆዳቸው ከተንዘረጠጡት ከርሳም ኦርቶዶክስ ፎቷቸውን ማየት ትችላለህ አይን ካለህ ህንድ ህጻናት ሰዶማዊ ተግባር ሲፈጸምባቸው የተሱ ቢጤ የካቶሊክን መሪ የሰላም መሪ አድርጎ አብይ ሲሾመው ሞራል ቢኖራችሁ ሃገራችሁን የምትወዱ ቢሆን ህጻናቶች ለሚፈጸምባቸው በደል አብይ ለኢትዮጵያውያኖች አዲስ ስለሆነ ነው ብሎ ባደባባይ ሲናገር ደስታውን መግለጡ እንደሆነ አድርጌ ነው የማየው እንጁ እድሜያቸው ባደገ ቁጥር የአይምሮ መቃወስ እንደሚገጥማቸው የሚመረምርና የሚጠይቅ ሃገሩን የሚወድ የነገን ትውልድ ሲበላሽ በዝምታ ከጓዳ መቅዘን እኔ ያደረኩትን ልንገርህ በ1956 በኢትዮጵያ አቆጣጠር ሃይለ ስላሴ በአመት አንድ ጊዜ ሰንጋ ጥሎ ወታደሩ ጠጅና ጮማ እንዲቆርጥ ይደረግ ስለነበር የቀረበልኝን አልበላም ብየ ያኔ ልእልት ጸሃይ ሆስፖታል መግቢያው ከህንጻ ኮሌጅ በኩል ስለነበር በመግቢያው ጠርዝ ተቀምጠው ለሚለምኑት ነበር አንድ እኔ ብቻ ወስጄ የሰጠሁት ብቻ ወሎ ሲተርቱ ለአህያ ማር አይጥማትም ይሉ ነበር ለምን ስለማትል ልንገርህ የደረቀ የሰው አር ሲያገኙ እሱን ብቻ በልተው የሚበቃቸው ሳይሆን ሳሩን ከነስሩ ሳይቀር ግጥብ አድርገው ነበር የሚበሉት ያንን ያስተዋሉ አር ያንን ያህል የሚጣፍጣቸው ከሆነ ማር አይጣፍጣቸውም ብለው ከሚያዩት ነበር ምሳሌ ያደረጉት ለዛሬው ይበቃኛል ከናንተ በመለየቴ ነው በህይወት የቆየሁት የምድር ጦር የፖለቲካ መምሪያ ሃላፉ የነበረው ያኔ የመቶ አለቃ ተስፋየ የሚባል መከላከያ አግኝቶኝ የግድ ላናግርህ እፈልጋለሁ ብሎ ሻይ ጋብዞ እንዳንተ አይነት ልጅ ሃያ ሰዎች ባገኝ የኢትዮጵያን መልክ እለውጥ ነበር ብሎ ነበር የተናገረኝ እኔ በአሁኑ ጊዜ ያለ ትውልድ ዘሮቼም አይደላችሁም ኢትዮጵያም ሃገሬ ናት አልልም ከኔ ቀደም ያሉ ኢትዮጵያ ወንድ አይወለድብሽ ጥቁር ውሻ ውለጂ ያሉት በትክክል እናንተ ናቸሁ ከጥቁር ጭንቅላት ጋር
@sewbigegn1837
@sewbigegn1837 6 күн бұрын
እናንተን ተቀምጣችሁ ሳይ በቤት ሃላፊነት ያለባችሁ ቢያንስ በኮሌጅ ደረጃ ያጠናቀቃችሁ ይመስለኛል ታዲያ እኔ እንደማያችሁ የምታቀርቡት ሃሳብ የግል ፍላጎታችሁ ምንድነው በሚልበት ጊዜ ቃላቱ የአንድ ነገር መገለጫ አይደለም ይህ በመሆኑ ችግር ቢኖርም ከእናንተ ውስጥ ቢሆን የኔ ፍላጎት እዛ l።ተቀመጣችሁት አንስቶ በተለይ በአማራና የአማራ ጡጦ እየጠባ ችሁ ያደጋችሁ አፋችሁን ብትዘጉ ወይም ብትጠፉ ኢትዮጵያ የተሻለ እርምጃ ትሄድ ነበር ይህ ነው ምኞቴ እናንተም የኢትዮጵያን ህዝብ አትወኩሉም ለዚህ ያለኝ መልስ፥ የኢትዮጵያን ውድቀትና ክስተት ዛሬ በአብይ ዘመን ሳይሆን ገና ወደ መቶ አመት ብንመለስ ከምኒልክ ዘመን ጀምሮ በብዙ ሺህ ሰዎች በአስተዳደርና በፍርድ የተጓደለ ውሳኔ በአገዛዝ ክስረት አሁን ያለውን የኢትዮጵያን ህዝብ ቁጥር ያህል የሚያህል በጦርነት ብዙ ህይወት አልፏል ታዲያ ይህንን ሁሉ ሞትና ግድያ ያተረፈው በየጊዜው የነበሩት መንግስታት ችግሮችን በትክክል ልክ እንደናንተ በግልጽ ከመናገር ሌላ ፋይዳ የላችሁም ምክንያቱም በምኒልክ ዘመን ምን አሳዛኝ ወንጀል ተፈጽሟል? ይኸ ይኸ ነበር ብሎ ጥፋቱን ከይቅርታ ጋር መናገር ከዛ በኋላ አበቃ ማለት ነው ግን የምኒልክ ብርጌድ ብሎ ፋኖ ወደ ኦሮሞ ለውጊያ ሲነሳ የፈሳ ጭንቅላት የተሸከመ የአማራ ውላጅ ከሆነ የሚቃወመው የለም ያ ከሆነ ያለፈን በደል መቀስቀስ ነው ያለፈ አልፏል አይባልም ህዝቤ ባፍቅ የምትቀዝኑትን መጀመሪያ አቁሙ ኤርትራ ወንድሞቻችን ናቸው ብላችሁ አታውቁም ለምን አማራ ያልሰራውን በጉራ ሲቀዝን ምኒልክ ከዚህ ወዳ ያለውን ውሰዱ ብሎ ለጣሊያን ለመስኪቴርና ለገንዘብ ውጫሌ የተፈራረመው የአማራው ምኒልክ ስለሆነ አንድም እንደተበደሉ ከጣሊያን ጋር ለነጻነታቸው ሲቃወሙ በቄርትራ ደሴት በመርከብ ወስደው አንዳንድ ጊዜም ከባህር ነበር የሚወረወሩት አንድ ቅዘናም አማራ ነኝ ባይ ተቆርቁሮ አያውቅም ዘርአይ ድረስ የየት ተወላጅ ነው ቡሏችሁ ንዳችሁም አትቆረቆሩም እራስ አሉላ ዜግነቱ የት ነው ብትባሉ ኤርትራ ኢትዮጵያውያን ናቸው ብሎ የተቆረቆረ የለም ለመጀመሪያ ጊዜ ኤርትራውያኖች ናቸው ኢትዮጵያ ወይም ሞት ያሉት ኤርትራውያን ናቸው በዛ ምክንያት ጣሊያን መሳሪያ አስታጥቆ ኢትዮ/ ሲወጉ የዘመቱት እጃቸውን ሲሰጡ ባንዳ ተብለው እግርና እጃቸውን እየተቆረጡ ባንዳ እየተባሉ ነው የተባረሩት በዛ ምክንያት ብዙ ሰው ተጋደለ ለመሆኑ እናንተ አማራ ነን ባዮች ወራዳ ክርፋታም ስንቱን ላንሳው ለመሆኑ ሌላስ በ1875 የOttoman Empire ግብጽን በቅኝ ይገዛ ስለነበር የግብጽ ገዢ አድርጎ ሲሾም ከሱ ጋር የቀሩትን የቱርክ ወታደሮችና የግብጽን አድርጎ የላይኛውን ግዛት ማስገበር አለብኝ ብሎ ሰራዊት ሲያዘምት አጼ ዮሃንስ የመጡትን የቱርክ ኤምፓየር ወታደር በጦርና በጎራዴ አሸንፈው የተማረኩትን ቁስለኞችን ተሸክመው ወዳገራቸው እንዲሄዱ ነበር ያደረጋቸው ያኔ ጣሊያን በምጽዋ ሲገባ እራስ አሉላ ወደባችንን ተቆጣጠረ እንውጋው ብሎ አጼ ዮሃንስን ሲጠይቅ ምኒልክ የዮሃንስን መውደቅ ስለነበር አልተቀበለውም እንዳሰበውም እንዴት እነዚህ ከጫካ ያልወጡ እንሰሳዎች የቱርክን ኤምፓየር አሸነፈ ብየ እናገራለሁ ብሎ የአሜሪካንን ጀነራል ሳይቀር ቀጥሮ ለሁለተኛ ጊዜ ጦርነት ሲያደርጉ እንደገና ድል ሲያደርጉ ምኒልክ ግን ለእንግሊዝና ለጣሊያን ንግዱን እንደቀጠለ ነበር በዛ ውስጥ የጦር ድል አድርጎ አጼ ዮሃንስ በአስመራ ነበር የድል በአል ያደረገው ለዛም አሁን የካድናቸው ኤርትራውያኖች ከራስ አሉላ ከወንድሙ ጋር ከሃማሴን ከሰራየ ከአከለ ጉዛይ የተጓዘው ህይወቱን የሰዋው በአሁኑ ያለ ክርፋታም ኤርትራ ወንድሞቻችንን በመሸጡ ምኒልክም የሚወቅስ ማንም አማራ የለም ነገር ግን በኢትዮጵያ አቆጣጠር በ 1953 አመተምህረት አንስቶ ምን ይደረግ እንደነበረ በሙሉ አስታውሳለሁ ደግሞ ህመም አለብን ነው የምትሉት እናንተን መርዝ እያበሉ ሃገሪቱን ነጻ ማድረግ ነበር መፍትሄው ይህንን ሁሉ ስናገር አማራ ነኝ እራያና ዞብልን ይገዛ የነበሩት ደጃች ከበደ የሚባሉ ነበሩና ምኒልክ አባቴን የደጃች ከበደ ዋና ጸሃፊ ሆኖ ፍርድ መስጠትን እንዲማር ከሾመው በኋላ ወደ ጎንደር መልሶ የበጌምድር ገዢ አድርጎ ሹሞት እንደነበረ ስውቃለሁ በሃይለ ስላሴስ ዘመንስ ከወሎ ባላነሰ ህዝብ በርሃብ ሲያልቅ ወሎ ተራበ እንጂ ትግሬዎችን ተርበዋል ብለው አውርተዋል ቢባል ካስር አንድ ቢሆን ነው የነበረው ከዛም ክርፋታም አማራ የአድዋ ጦርነትም ድል እያለ የሚያናፋው ለኔ ግን ውድቀት ነው የምለው ሆኖም የትግሬ ብዝብ ከጣሊያን ጋር መዋጋር ብቻ ሳይሆን ከብቶቻቸውን አርደው ቤታቸውን የቆሰለን አስታመው የሃገሪቱን ደን እየቆረጡ ማገዶ አድርገው ጦርነቱ ሲያልቅ ትግሬ ምድረ በዳ አቧራ ሆና ቀረች በዛ ምክንያት ከኮረምሴቾቹ አለማጣን ቁልቁለት ወርደው ወልዳያን አልፈው መርሳን አልፈው ወርጌሳ ጤፍና ማሽላ ስንወቃ ከዛፉ ስር ቁጭ ብለው ውለው ሶስትና አራት እፍኝ አቧራ በጠጣው ኩታቸው ሲደረግላቸው ያችን ይዘው በየአውድማው ዞረው ያችን የሰጧትን ይዘው ስንት ቀን ወይም ወር እንደሚፈጅባቸው ባላውቅም ከየት እንደመጡ ሁሉ ሲጠይቋቸው አስታውሳለሁ ብቻ እንዳው ለአዘጋጁ ምክንያት ነው የኔ አስተያየት መንግስት አይደለም ከሆነማ የቱን መሪ አመስግናችሁ ታውቃላሁ አንተ ደደብ የነጋሽ ዘር ነኝ የምትል ከቅዘን ዘር ነህ እላለሁ በአስተያየትህ የዱሮው ኢትዮጵያዊነቴን የሚነካብኝን አልወድም ስትል ቅሌታምነትህን ነው የምሰማው እሱም በጥንት ጊዜ ተወውና በኔ የእድሜ ዘመን እንኳን ወረርሽኙ ፈንጣጣው ኩፍኙ ሰውን ሲረፈርፈው ሶስት ወር የአልጋ ወራሽን በር የጠበቀ ነጭ ለባሽ ተብሎ ደሃውን ሲያስገብር
@geremewasrat4548
@geremewasrat4548 6 күн бұрын
እኔ እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ የምፈልገው በነፃነት የትኛውም የኢትዮጵያ ክፍል ያለ ስጋት ተንቀሳቃሽ በነፃነት መስራት እና ሀብት ማፍራት እፈልጋለው በተጨማሪ የተረጋጋ የገበያ ሁኔታ ያስፈልገኛል
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 7 күн бұрын
ሠላም የጠፋው የጦር ወንጀለኞች፣ ሥልጣናቸውን መከታ በማድረግ የሐገር ሐብት የዘረፉና ብሔር ተኮር ጥቃት አድርገው ያፈናቀሉና የገደሉን የአብይ የግሉ ፓርተና ያቋቋመው የዱርዬዎች ሥብሥብ በጥቅም የተሣሠሩ መንግሥት ነን ያለው ለፍርድ አላቀርባቸውም ሥላለ ተያይዘን ዕንድንጠፋ ምክንያቱ ይሔ ነው። ይሔ የሌቦች አቃፊ አብይ አሕመድ ውሸታም ሑከት አሥነሺ ና ሥልጣን ይዞ ለመቆየት በሚያደርገው ቅየሣና ውሥልትና የችግሮቹ ዋና መንሥኤ የሠላም መጣታችነ ምክንያት ነው። ክልሎች በጎሣ ከመጠራቸውና ከአንድ ወጥ ሕብረተሠብ ከወጡ ተምቾች መመራቱ የዜግነት ፖለቲካ ቦታ በማጣቱ ባይተዋርነት መገለል መሣቀቅ በፍርሐት በመራድ መድረሻ አጥተው ዕያየን ሠላም በዚሕ አካሔድ ይሠፍናል ማለት ሽርሙጥና ነው። ተከፍሏችሗል ማለት ነው። ሕገመንግሥቱ የሕወሐትም ሖነ የብልግና ዋሥትና ነው ያም ማሥፈራሪያ ሖኗል ዕኛ ካልመራናችሑ ኢትዮጵያን ዕናፈርሣለን ዕያሉ መዛቱ ዕራሡ ለሠይፍ ሊዳርጋቸው ይገባ ነበር። ከሦሥት መቶ በላይ የተመዘገቡ ተቃዋሚዎች በፅሑፍ ሊጠናና ዕንዲቀየር ከጠየቁ ጉዳያቸው በቶሎ በመንግሥትና በሚመለከተው ክፍል ታይቶ ተማክሮ ለሥምምነት የሚያደርሥ ድርድር ያደርጋሉ። ያ አይታይም በሺሕና በመቶ ሺሕ የተሠለፉን ሔዳችሑ ዕጨዱ የሚል መንግሥት ተፈጥሯል። ብዙ የማጭበርበር ድርጊቶች በመንግሥት ይከናወናሉ፠ ያም ለአምሥት አመት የፍተሻ ጊዜያትን ለመምራት ታጨሑ የሚል መንግሥት መሥርቶ በመሐል አደጋ ና ሥጋት ሖኖ ተቃውሞ ከተነሣበት ተመካክሮ ከሥልጣን የሚገለልበት አሠራ የትም ሐገራት ውሥጥ አለ። ተመርጠዋለን ያንን አምሥት አመታት ዕሥከሚጨርሡ ይጠበቅ የሚያሠኝ ምክንያታዊ አሠራር አደለም። ለጥያቄ ቀረበው ወይ ቀርቦ በከፍተኛ ፍርድ ቤት ዋናዎችመ ሖነ በሕዝብ ምክር ቤት ከሥልጣን መገለላቸው የበሠራል። ሌላው ጠቅላይ ሚኒሥትሩ የጦሩ ዋና አዛዥ መሖኑ ዕራሡ የመለሥ ሥልጣን ነጠቃን በመውረሥ የምትተገበር ውሥልትና ነች።
@Team-sz8yg
@Team-sz8yg 8 күн бұрын
ሰለሞን ፖለቲኮቻቻን የዘር ጥላቻ. ካልዘሩ ምን ይበላል. ስለዚህ ምንም አሳማኝ ነገር ቢወራ መቀበል. አይችልም
@zeedhussen9218
@zeedhussen9218 8 күн бұрын
ያወይ መሬት የህዝብብሎም የብሄርብሄረሰቦት መሬት ከህዝብና ከብሄር መያያዝአለበት መግስት የህዝብ ነው የሁሉም ብሄርብሄረሰብ ና መሬት የአማራ ክልል የትግሬ ክልል የኦረሚያ ክልል እያለ መከለል አለበት ያለማዳላት ና እዴ መሬትክልልከሌሌው ሰውእዴት ተስማምቶ ይኖር ይህግድነው ና ጥፉተኛው ምግስትነው ማስታረቅ መወሰንአለበት እሚያጣላቸው ብዙምስፉትከሌለው አዱ እሚበልጥ የአዱ እሚያስከሆነምግስትለህዝብነውየመጣው በገዘብም ቢሆን ማስታረቅአለበት ማለት ከነሰውበኩል ይበልጥየወሰዱትገዘብእዲያዋጡ ማረግ ምግስትእደመግስትነቱ የድርሻውን ገዘብጨምሩ ላነሰበት መስጠት ያንገዘብ ህዝብን ማስታረቅ ማለት ነው ግን ምግስት ለረሱ ዱርየነው ለማጭበርበር ለራሱ እዲመቸው አይወስንም አያስታርቅም ና ለህዝብ የቅ መንግስት አይደለም ሰውየው ከጥቅምጋ የተያያዘነው አይምሩውሁላ
@zeedhussen9218
@zeedhussen9218 8 күн бұрын
ወይ ጉድ እኔምለው መሬት የብሄርብሄረሰቦችነው ሲጠቃለል የህዝብይባላልና መግስት ከመሬትጋ መያያዝየለበትም መግስት የህዝብ ነው መሬትደሞ የብሄርብሄረሰቦችነው ና እሚገርምነው ፈጣሪ ለህዝብ ለአዳምነው መሬትንየዘረጋው መግስትንደሞ ፈጣሪ መርጡ ወበርላይእሚያስቀምጠው ለህዝብ ነው ይህየኔይህየኔ እያሉ እዳይጣሉበት ነው የሰማዩጌታ መግስት እሚያመጣውና መሬት የምግስትአይደለም የምግስትነው ታላችሁ ምግስትም ይህን እሚያምንበትከሆነ ሴራአለማለትነው ምግስቱም ሌባነውማለትነውይህነውኡነቱ
@ZelalemDessie-tv5vw
@ZelalemDessie-tv5vw 8 күн бұрын
What an expression ....Sol
@AtnafuHailu-dr5wt
@AtnafuHailu-dr5wt 9 күн бұрын
አዝ ማራዉ አፍር ብላ ከሰዳቢ አማራ አዝማሪ አማራ ሸርሙጣ አማራ ቆማጣ እየተባለ አንተ አፍህን ትለቃለክ ሆዳም
@bizunehbeyene5965
@bizunehbeyene5965 10 күн бұрын
1ኛ/ ከምክክሩ በፊት ተመካካሪን በራስ አመለካከት አሉታዊ ምደባ(catagorization) ውስጥ በመክተት ከምክክር ለማግለል የሚሻ ሃሳብ የምክክሩ ነቀርሳ የሆነና አድርባይነትም ነውና መወቀስ ነበረበት። 2ኛ/ መንግሥት የምክክሩ ሥጋት ነው ብለው የሚያምኑ በርካቶች ባሉበት ሁኔታ የምክክሩ ተሳታፊዎች በተለያየ የፖለቲካ ፍረጃ እንዲገለሉና እንዲገደቡ (ለምሳሌ አገር የሚያፈርሱ፣ የጠላት መልእክተኞች ወዘተ በሚሉ ፍረጃዎች) መንግሥትን የሚመክር ሃሳብ መሰንዘሩ መርዛማ መሆኑ መነቀፍ ነበረበት። 3ኛ/ መመካከር ያለባቸው ህዝቦች እንጂ ምሁራንና ፖለቲከኞች ወይም ፓርቲዎች መሆን የለባቸውም የሚል ሃሳብ ዘመኑን የዋጀ አይደለም። የፖለቲካ ፖሊሲ፣ ዓላማ፣ ፕሮግራም የሚነደፈውና የሚቀረፀው ብሎም የሚዘወረው በሊህቃንና በተደራጁ ፖለቲከኞች እንጂ በህዝብ አይደለም። ህዝብ የፖለቲካ ዓላማ ተከታይ ነው። ህዝብ ተመሪ ነው። ለምሳሌ ለፖለቲካ ዓላማ ለሚዋጋ አማፂ ድርጅት ልጁንና ንብረቱን ሰጥቶ የሚያግዘው ህዝብ ነው። የፖለቲከኞቹ ሥራ ዓላማቸውን ህዝብ ውስጥ ማስረፅ ነው። ያለፖለቲከኛ ህዝብ ፖለቲካን አይሠራም። ስለዚህ ህዝብ ያለፖለቲካ ምሁርና ድርጅት የአገርን የፖለቲካ ችግር የሚፈታበትን ምክክር ማሰብ ድኩምና አስቂኝ መሆኑ መሠንዘር ነበረበት ብዬ አምናለሁ። 4ኛ/ ሻይ ቡና ከነዚህ ሰዎች ውጪ ሰው የለውም እንዴ? የበሰለ ሃሳብ የላቸውም ።
@KubraSeid-tg9rf
@KubraSeid-tg9rf 10 күн бұрын
❤ምርጥ አገልግል ችግሩዉ አገልግሉ እስከ ሚገባቸዉ ይህ ሰፊ ህዝብ ግዜ ይፈጃል ባጂሉ አይርስ ይላል አባቴ ምን ልበላችሁ ወገን ሁሉም አንድ እንሁን አደለም በቃ ሀሳብ ሼር እናርግ ኩታበር ሁኘ ያዉ ባለዉ ማብራታችን ከወር አንድ ቀን ነበር እማይህ አሁን ሸቃላ ሁኘ እየተከታልኩ እህ ነዉ አገልግል ሰዉ እንሁን ማንም ይምራ ማንም ዋናዋ አገራችን ሠላም ትሁን ስደት ይቁም በሰላም ወጥተን እንግባ ሰለም ለሰፊ ምርጥአገልግልችግሩዉአገልግሉእስከሚገባቸዉይህሰፊህዝብግዜይፈጃልባጂሉአይርስይላልአባቴምንልበላችሁወገንሁሉምአንድእንሁንአደለምበቃሀሳብሼርእናርግኩታበርሁኘያዉባለዉማብራታችንከወርአንድቀንነበርእማይህአሁንሸቃላሁኘእየተከታልኩእህነዉአገልግልሰዉእንሁንማንምይምራማንምዋናዋአገራችንሠላምትሁንስደትይቁምበሰላምወጥተንእንግባሰለምለሰፊህስባችን ኢትዮጵያ የሁላችንም ናት፡፡
@misrakeregte1719
@misrakeregte1719 11 күн бұрын
We don't want war
@misrakeregte1719
@misrakeregte1719 11 күн бұрын
You are very smart Solomon you're idea exactly my idea but I'm not politics person
@misrakeregte1719
@misrakeregte1719 11 күн бұрын
Absolutely right Solomon
@misrakeregte1719
@misrakeregte1719 11 күн бұрын
I Like this meeting
@feedelband205
@feedelband205 11 күн бұрын
እይ መሬ የዘመነ ቡችላ ነው ዘመነ የብልፅግና ቅጥረኛ መሆኑ ተጋልጧል ድሮም የኢሀደግ የወጣቶች ሊግ ሊቀመንበር ነበር ከዛም ግንቦት ሰባት የብርሀኑ ነጋ ካልሲ አጣቢ ነበር አሁን ደግሞ ቅልጥ ያለ የብልፅግና ባንዳ ነው ሳይቃጠል በቅጠል ነው ይህን መራራ ሀቅ ዎጥ አድርገህ መታገል ነው መሬም የምስራቅ እማራ ፍኖንን የቡድን መሳራያ ከገዳያችን መከላከያ ጋር ተደራድሮ ያስረከበ እና 20ሚሊዬን ብር የተከፈለው ባንዳ ነው እንዚህን ወሮበሎች በግዜ ከትግሉ ገለል ማድረግ ያስፈልጋል
@EnkuayTesfay
@EnkuayTesfay 13 күн бұрын
መንግስት እናክብር የሚል የባሰበት ደንቆሮ ደግሞ መጣብን። አሁን ያለ መንግስት እኮ ሚልየኖች የገደለ ምንየኖች ያፋነቀለና ያስራበ ነው አክብሩት የሚል ደንቆሮ።
@EnkuayTesfay
@EnkuayTesfay 13 күн бұрын
የሄ የቢሄራዊ መግባባት ኮሙሽን ምክትል ያለቹሁት ሶውየ ዓቅም/እውቀት የሎውም ወይ? የአገራዊ መግባባት ውይይት ቅድመ ሁነታ የሎውም ይላል እንዴ? ደንቆሮ ነው ሊያሰተባብር ይቅር ተሳታፊ ለመሆንም አይችልም።
@mariealemayehu
@mariealemayehu 13 күн бұрын
😊ኮረኔል ማርቆስ በእዉነቱ አዝናለሁ መኖርያ አጥተን እየተሰደድን ሰላም አንፃራዊ ምናምን ማለት አይረባም ጠላ ሻጭ የሚታገትበት አገር ላይ ቁጭ ብለን ሰላም አለ ማለት ያሳዝናል የሰላም ሀሳቡም የለም ተበጥብጠናል
@mariealemayehu
@mariealemayehu 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ልጂ ሰለሞን ወይም ሻይ ቡና ምንም ሰላም የለም አማራ ክልል በተለይ ወጥተህ መግባት የለም በተለይ ደግሞ ጎንደር አገር እየለቀ ቅን በየቦታው እየተበተን ነዉ እኔ አራሴ አሜሪካ ገብቻለሁ
@AleneAyanaw
@AleneAyanaw 13 күн бұрын
ሰለሞን ውንድሜ በውነቱ ያንተ ስራ መሆን ያለበት ሃርድ ቶክ ነው መሆን ያለበት። ለማንም ስለማታዳላ ስለሆንክ ሁሉም ስለምታቅ እና አገሪቱ ማዳን የሚቻለው እንዳንተ ከሙስና እና ከጥቅም ነፃ አምሮ ያለው ሰው ትፈልግ አለሽ ኢትዮጵያ በአሁኑ ሰአት?!??
@AleneAyanaw
@AleneAyanaw 13 күн бұрын
ሰላም ሰሌ ወደ አገር ተመለስክ እንድ???
@tarekegnmelese4704
@tarekegnmelese4704 13 күн бұрын
የኢትዮያጵያ ህገመንግሥት ኢትዮጵያን ለማፍረስ ነው እንጅ አብሮ ለመኖር የሚያስችል አይደለም
@tarekegnmelese4704
@tarekegnmelese4704 13 күн бұрын
ከዐብይ ጋር ለመደራደር የሚፈልግ ለመታረድ የሚጎተት የፋሲካ በግ ነው:: ዐብይ የህዝብን አመኔታ አጥቶአል ሁሌ በቁማር ማትረፍ አይቻልም
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 13 күн бұрын
በትክክልም ትልቁ ችግር በበታችነት ቀውስ የተለከፉ ሰዎች መኖራቸውን በጉልህ አይተናልና እግዚአብሔር ይማራቸው።
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 15 күн бұрын
የዕብድ ፖለቲከኞች ነን ባዮች በነገርና በውሸት የተናጡ የሚወጣቸው መርዝና ውንብድና ድሕነትና መናቆር ለማትረፍ ጊዘ ማባከን ነው ትርፋቸው። ምን ዕያደረጉ ዕንደሖን የማይገባቸው በመሖኑም ነው ዕብዶች የሚያሠኛቸው። ይሕ በማያዳግም ዕርምጃ ይጠፋል።
@user-ft8hj9kc2z
@user-ft8hj9kc2z 15 күн бұрын
yetignew hig mitawera 100% dedebochi
@oneethiotube8974
@oneethiotube8974 16 күн бұрын
ከዚህ ሁሉ ምሁር ተብየ ለህሊናው ያደረ እውነተኛ በፕርሰንት ሳስቀምጠው 10% መሆኑ አያሳፍርም
@danieltadele4233
@danieltadele4233 17 күн бұрын
African the land of Niiotic people
@SolomonBuche-vj9ex
@SolomonBuche-vj9ex 17 күн бұрын
ፋይዳ ቢስ ውይይትና ፋይዳቢሶች ጫጫታ። ለመሆኑ እነዚህ ተነታራኪዎች ሥራ የላቸውም? ምናለ እዚህ ከሚነታረኩ አሁን ያለንበት ወቅት ከረምት ስለሆነ ተቀምጦ ከመንጫጫት አንዳንድ ችግኝ ቢተክሉ?
@TesfayeAboye
@TesfayeAboye 17 күн бұрын
❤❤❤❤
@WorkuMokonen
@WorkuMokonen 17 күн бұрын
ሀሀሀሀሀሀ አማራ ስንቴ ነው በሰልፍ የለመነ
@WorkuMokonen
@WorkuMokonen 17 күн бұрын
ደደብ ነሺ እነክርስቲያን አሸንፈው ማን አስቀመጣቸው ወስዶ በስር የሚማቅቅ
@adugnatesfaye6346
@adugnatesfaye6346 17 күн бұрын
ውርጌሳ ነብሱን ይማረው ግን ዕውቀቱ ያሳዝናል ። ኦሮሞ ከየት መጥቶ 28 ብሔር ሰቦች ስልቅጥ ያለፉት አፄዎች በኢትዮጵያዊነት መኖር ይችላሉ ተብሎ የተተወ ሆና ሳለ አዲስ አበባን ከዛ በፊት በረራ የነበረውን አዲስ አበባን ፊንፊኔ እያለ ሲያወናብድ መስማት ይቀፋል "አሳ ግሪጎሪ ዘንዶ አወጣ ...የሰው ፈላጊ ራሱን አጣ ... የኦሮሞ ፖለቲከኞች አንድም ግዜ በአማራ ላይ የሚፈፀመውን Genocide ሲያወግዙ አለመታየቱ አስገራሚ ነው
@engiduweldyes4207
@engiduweldyes4207 18 күн бұрын
ሠላምን ለማረጋገጥ መንግስት ብዙ ሀላፌነት አለበት,መንግስት ልክ ብዙ ልጆች እደምታሳድግ እናት በጣም ቻይ እና ትእግስተኛ መሆን አለበት ሁለቱ ልጆች ቢደባደቡ ሀላፌነቱ የናትና አባት ይሆናል ሰለዚህ ሀላፌነቱ የመንግስት ነዉ የጎልበተኛዉን ልጅ ጥያቄ መመለስ አስፈላጊ ነት የመንግት ድርሻመሆን አለበት
@engiduweldyes4207
@engiduweldyes4207 18 күн бұрын
ምን ሠላም አለ የለም የለም አንዱ ግጭት ሲቆም ሌ ላ ግጭት እፈጠርን ምን ሰለም አለ አሁንማ አገራችን መ ምጣትም ሲኦል አንደመግት እንቆጠረዋለን እርስ በእርስ ስንናቆርችንን ያዩ የዉጭ ጠላቶችማ እደንደሚቀላቸዉ የታወቀ ነዉ ስለዚህ ለሰላም ትልቅ ድርሻና ሐላፌነት ያለበት በሀገሪቷዉስጥያለዉ ስራተ መንግስት ነዉ::
@tomfre
@tomfre 18 күн бұрын
ሰለሞን መብቴ ነው ቤቱ እስከሆነ ድረስ ይመስላል በውስጥ አዋቂ የምለውን ብቻ ስሙኝ አድምጡኝ እኔ ብቻ አዋቂና የተሻለም ሀሳብ አፍላቂ ነኝ ብሎ የሚያምን የተጠረበ ግን ፍልጥ ድንጋይ ሆኖ አይቼዋለሁ፣ እውነታው "ሆድ የባጀውን ብቅል ያወጣዋል" እንዲሉ በተነካ ቁጥር ማንነቱ ፍንትው እያለች ትታያለች፣ ይህቺ የኢትዮጵያዊነት የሚሏት ማስክ ጊዜ ባገኘች ቁጥር ትገለጣለች። ጉንጭ አልፋ ውይይትም ምንም ጠብ የሚል ወደፊትም እንደ ሀገር የሚያስቀጥል ሀሳብ ሲያፈልቅ አይታይም፣ ከሱ ይልቅ ግን የተለየ ሀሳብ ያላቸው ከእውነት እንደ ቆሙ ይታያሉ።
@user-gp6ip1ud5y
@user-gp6ip1ud5y 19 күн бұрын
እውነት ሰለሞን ሽሙዬ ህዝብ አወያይ ከሆንክ ሰዎች እየታፈኑ እደገና አፋኞቹ በ ባንክ ብር አስገቡ ሲሉ የት ባንከ? በማን አካዎት??? ብለህ ለውይይት አታቀርብም??? በቃ በረችን እስኪመታ የሌላው ስቃይ አይገባንም??? ለሰዎች የቆምክ ጋዜጠኛ ትመስለኝ ነበር😎
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 19 күн бұрын
👍ይህ ጋዜጠኛ በጣም ነው የሚመቸኝ🥰👌
@uridamtew462
@uridamtew462 22 күн бұрын
ደደቦች ብሔር ብሔረሰብ እና ህዝቦች ካላችሁ ከከረዎች ናችሁ።
@azanawalagaw4017
@azanawalagaw4017 23 күн бұрын
ሻሂ ቡና እዘጋቹህና ተሳቲፎች እስኪ ወድሀላ እስኪ እንመልከት የኢትዮጵያ ህገ መንግሥት የኢትዮጵያ ሰንደቀላማ ሲሰቀልና ሲወርድ ስም ይሁን የኢትዮጵያ እንሰሳ አይንቀሳቀስም አሁን የመጥት።መሪወች ፀጉር ስንጣቂወች ናቸው በቃንቃ በብሄር።የሚለዩን ስውበስውቱ ስው መሆኑ በቂነው ስወት።ሺ አመት ስኖር
@queensheba2506
@queensheba2506 23 күн бұрын
Thank you for your efforts 🙏🏾❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌