Ethiopia - EthioTube Presents Fidel Ena Lisan : ፊደል እና ልሳን with Habtamu Seyoum | Episode 38

  Рет қаралды 23,837

EthioTube

EthioTube

8 жыл бұрын

ሳምንት 38 ፊደል እና ልሳን
አንድ ነገር፤ ክስተት እና ሁኔታ ላይ እኩል አይናችን አርፎ ይሆናል፡፡በአንድ አይነት መልኩ እናየዋለን ማለት ግን አይደለም፡፡የሀገራችን ማህበራዊ ፣ፓለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ እውነታዎች በፍጹም የተለየ አይን ያዩ ወጎችን ዛሬ ፊደል እና ልሳን ያሰማችኃል፡፡ዕይታዎቹ ይዘነው ከከረምነው ሥዕል ጋር አልገጥም ሊሉን ይችላሉ፡፡ልንበሳጭ፣ልንብከነከን አሊያም ‹‹እንዲህ መሆኑን መች አውቄ ›› ልንል መብታችን ነው፡፡ሀሳቦቹን ከመስማትና ከመካፈል የሚያግደን ነገር ስለሌለ ግን ሰብሰብ ብለን እንስማቸው ፤እናውራባቸው ፡፡
Watch more Ethiopian videos daily at www.ethiotube.net Also, like us on facebook @ / ethiotube and follow us on twitter @ / ethiotube

Пікірлер: 15
@hanahani6542
@hanahani6542 8 жыл бұрын
"ካስለቀሰኝ ይልቅ አታልቅስ ያለኝ ያመኛል"
@ahmedsaadiiun4590
@ahmedsaadiiun4590 8 жыл бұрын
እኛም ደስብሎናል እድለኞች ነን እንዳንተ አይነት ምርጥ ሰው ያቀርበውን መስማት
@anexmek2963
@anexmek2963 6 жыл бұрын
waw yene wondm kelbe ewedhalehu ene bezih program bcha sayhon beethiopin ankuuwar bemtaqerbachew mrt zena awqhalehu ewedhalehu nurlgn
@hidayaabdellah5372
@hidayaabdellah5372 7 жыл бұрын
የአንኩአር እዘጋጅ በጣም አድናቂው ነኝ
@mentmershfiraw294
@mentmershfiraw294 7 жыл бұрын
hulum ngrchu yimchali wow
@SEYsingin
@SEYsingin 8 жыл бұрын
Books are good - Yemetshaft bahil.
@ethiopia6160
@ethiopia6160 7 жыл бұрын
abo ke tideye laye werd. atise weste new zare benor teru nber
@kkmmkkmm7918
@kkmmkkmm7918 7 жыл бұрын
ye aitoa dereset lehulachenem nat beteley beahun weket
@eyrusalematenu153
@eyrusalematenu153 8 жыл бұрын
በሳአቅቅቅቅ የበእውቄ ግጥም የኛን ሰፈር አስታወሰኝ ለዩነቱ እኛ ሰፈር ት/ት ቤት የለም ፔንሲዮን.. ጨብሲ ቤት ...በርጫ ቤት ....በሽበሽ ናቸው
@fishmanche7627
@fishmanche7627 8 жыл бұрын
መሬት የተወዱው ቤት የሚሰራው ሰው ሰሌለ ነው የምናየውን አትዋሸን በእውቀቱ
@user-ys6vd8sr1c
@user-ys6vd8sr1c 7 жыл бұрын
የእሳት ዳር ጨዋታ አንኳር ፊደልና ልሳን እሚቀርበው አንድ ሰው ነው ልበል?? ወይስ ጀሮየ ነው ያመሳሰለው ለማንኛውም3 ውስጤ ናቸው
@lydiaobsa5022
@lydiaobsa5022 7 жыл бұрын
የእሳት ዳር ጨዋታን አንዱአለም ተስፋዬ ነው ፊደል እና ልሳንን ደግሞ ሀብታሙ ስዩም ይመሩታል...ሁለቱንም በጣም ነው የምወዳቸው
@user-ys6vd8sr1c
@user-ys6vd8sr1c 7 жыл бұрын
እሽ አመሰግናለሁ ማር ግን ድምጻቸው ይመሳሰላል ብቻ ግን ሁለቱም እወዳቸዋለሁ አንዱአለም ተስፋየ ሀብታሙ ስዪም
@kassahunbiset1049
@kassahunbiset1049 8 жыл бұрын
fideloch timihirtoch hulu nachu ebakachuhi ketlubet
ሴትየዋ እንዴት ነች | በቸርነት ወ/ገብርኤል
2:44
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 27 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 10 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 28 МЛН
Midnight Zombie Stop Surprise 🍂🧀😂
0:19
Cheesy Adventures Co.
Рет қаралды 12 МЛН
May everyone be happy🩷
0:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 3,7 МЛН