Ethiopia: EthioTube ልዩ ዝግጅት - A conversation with Achamyeleh Tamiru of

  Рет қаралды 43,929

EthioTube

EthioTube

Күн бұрын

Пікірлер: 156
@ethiotube
@ethiotube 8 жыл бұрын
SUBSCRIBE ABOVE!
@almaza3293
@almaza3293 8 жыл бұрын
እሺ
@hiwotefantahun5186
@hiwotefantahun5186 7 жыл бұрын
thanks
@dawitderibneh9777
@dawitderibneh9777 6 жыл бұрын
EthioTube morning ii
@mahletmasresha3869
@mahletmasresha3869 8 жыл бұрын
አቻምየለህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ የአማራ ልጅ ውስጤ ነህ
@veryrelitrans3025
@veryrelitrans3025 5 жыл бұрын
Amhara behere yemibaal yelem
@selamawit.ethiopialove3480
@selamawit.ethiopialove3480 5 жыл бұрын
አቻም የለህ ያማራ ጀግና ምርጥ ሰው ።
@michaelkdejene7336
@michaelkdejene7336 6 жыл бұрын
አቻሜለህ ባንተ በጣም ምኮራ ኢትዬጵያዊ ነኝ ብዙ ኢንተርቪ ከተለያዩ ሰዎች ጋር ስታደርግ አድማጭ ተመልካች ነኝ ይገርማል መረጃ ላይ ተመርኩዘህ ምታቀርበው አናለሲስ ይገርማል በርታ ወንድሜ
@hailegetachew4517
@hailegetachew4517 7 жыл бұрын
አቻምየለህ ጎበዝ ነህ ሀሳብህን በትክክል ገልፀሃል። ይሁንና ጋዜጠኛው ግን በጣም በጣም ብዙ ይቀረዋል ከይቅርታ ጋር ይሄ ያንተ ፊልድ አይደለም።
@ሀረግአለሙ
@ሀረግአለሙ 8 жыл бұрын
አቻም፡የኛ፡ልዩ፡እድሜና፡ጤና፡ይስጥክ፡እንወድሀለን
@ethiomedia7917
@ethiomedia7917 6 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ምን ነክቶት ነው ?ጥያቄዎቹ ይደብራሉ በዛ ላይ ጥያቄ ይደጋግማል አቻምየለህ ምርጥ ኢትዮጽያዊ ነህ በርታ
@yosephyeysuswork9273
@yosephyeysuswork9273 6 жыл бұрын
የተረጋጋ እውቀት ያለው ምክንያታዊ ልጅ አቻሜ ልክ እንደ ስምህ ነህ ተባረክ
@sufiass8429
@sufiass8429 8 жыл бұрын
አቻሜለህ ታምሩ አንደበተ ርቱዕ ነህ አነጋገርህ ይማርካል
@ethiozare8001
@ethiozare8001 8 жыл бұрын
Sufia Ss አንደበተ ርትኡ ማለት መንተባተብ ነው?
@zerihunassen6642
@zerihunassen6642 5 жыл бұрын
ጋዜጠኛው መቸም አጃኢብ ነው እንዴት እንደሚጠየቅ ቢያንስ ትንሽ ቪድዮ አይቶ እንኳን አይመጣም እንድህ ከሚንተባተና ከሚያፈጥብን። Acham good job.
@getaybarkacuewedacuhelehul4657
@getaybarkacuewedacuhelehul4657 5 жыл бұрын
እውነትም አቻም የለህ ስምን መላክ ያወጣዋል ጥበቡን ያብዛልህ
@mekonenworkeye4661
@mekonenworkeye4661 8 жыл бұрын
አቻምየለህ ምርጥ የአማራ ልጅ ነው እከብርሀለን አቻም
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ 6 жыл бұрын
ኧረ አቻሜለህ ማስረዳት አይጠበቅብህም እሚገባውም አይመስለኝ አቶ ጋዜጠኛው
@aderawworkiekebede9982
@aderawworkiekebede9982 8 жыл бұрын
Thank you! Acham, Ethio tube, please try to act as a professional journalist ....
7 жыл бұрын
Ethio tube, thanks for presenting Acham, he is very knowledgeable
@tenashamba8368
@tenashamba8368 8 жыл бұрын
እንዳለ በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ነው አንተ በጠየከው ጥሩ ጥያቄ ስለሆነ የወንድም አቻምየለህን ጥሩ ሀሳብና አቋሙን የሰማነው ምስጋና እና ክብር ይገባችኋል በርቱ
@beyeneyayeh
@beyeneyayeh Жыл бұрын
Our hero knowledge based argument and explanation
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ 6 жыл бұрын
ጀግናው አቻሚለህ ታምሩ እቁ ኢትዮጵያዊይ።
@misganawworku6592
@misganawworku6592 8 жыл бұрын
the journalist is just shy n innocent! .... i appreciate u dear brother Acham!!
@TheFhdude
@TheFhdude 8 жыл бұрын
One of the best Amhara minds! We love you bro.
@yohannesgezu9373
@yohannesgezu9373 5 жыл бұрын
ጠያቂው አላማው ምን ይሆን? አይመጥንምና የሚፈለገውን ማግኝት አልተቻለም።
@mklmkl988
@mklmkl988 8 жыл бұрын
አቻ ምየለህ መርጥ ኢትዮጵያ ያማራ ልጅ እንወዳ አለን
@dkassaca
@dkassaca 8 жыл бұрын
Thank you for defending Amhara. Finally, after 25 years the Amhara party came to light. Some body had to speak for the the Amhara like Oromo, Tplf, ......
7 жыл бұрын
Acham a very adorable guy,, long live
@ethiopiam7618
@ethiopiam7618 6 жыл бұрын
የአማራው ሙህራን ውስጤ ናችሁ
@wudenathagere225
@wudenathagere225 8 жыл бұрын
A voice to the voiceless! Thank you Achamyeleh!!!
@እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ
@እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ 5 жыл бұрын
ድሮ ቀረ ቀልድ አማራ አለን አማራ አማራ አማራ አን አማራነት ከፍ ይላል
@yeserashworku2733
@yeserashworku2733 7 жыл бұрын
ግንቦት 7 አማራ ስልጣን አያስፈልገውም ድንቅ ነው ይገርማል በግንቦት 7 ስንት ሰው እየተሰቃዬ በኛ ላይ ሸፍጥ ያማል መብት አያስፈልገው አማራ የሆንክ ገንቦት ሰባት የምትረዳ ሁሉ አማራ እርዳታህን አቁም
@seifualemayehou8648ABC
@seifualemayehou8648ABC Жыл бұрын
Achameleh please explain MOGASA IN SOME DETAIL PEOPLE MISTAKENLY THINK oromos are not as large as they think. ALEMAYEHOU LEMAYEHOU SEIFU
@getnetgetu2081
@getnetgetu2081 2 жыл бұрын
ምንአይነትየይርቅናጥያቄነው?እንዴትይመልስልህ፡፡
@eliasdemeke9679
@eliasdemeke9679 8 жыл бұрын
You did good Endale...keep it up...👍👍👍
7 жыл бұрын
Acham very Smart guy, long live
@cristinahyland3241
@cristinahyland3241 8 жыл бұрын
አቻም መቸም በእድሜህ ትንሽ በአስተሳሰብህ ትልቅ በጣም ትልቅ ሰዉ ነህና እግዚአብሔር ይጠብቅህ። ግም 0 እንኳን ተሎ ተባነነበት የኢትዮጵያን ህዝብ ዋሽቷል እና መቸም አይቀናውም በየ ሐገሩ እንደሮጠ, እንደአስጨበጨበ እና እንዳወራ ይቀራታል
@sagafre3983
@sagafre3983 8 жыл бұрын
አማራ ያብባል ብርቱልን
@lakewtarekegn
@lakewtarekegn 6 жыл бұрын
you are my hero acham,yes you are right because we need freedom for Amharic peoples. በትክክል ነው የገለጥከው ግን አማራ እንደእስራኤል ያለች ሀገር ትኖረናለች።
@SarahSarah-in2eg
@SarahSarah-in2eg 7 жыл бұрын
በርታልን ወድማችን መችነውግን የምንደራጀው እየታፈስን እያለቅንነው
@ሁሉመልካምይሁን
@ሁሉመልካምይሁን 8 жыл бұрын
አቻምየለህ እንወድሀለን! !
@zxcxvbvdgdfhfgh709
@zxcxvbvdgdfhfgh709 8 жыл бұрын
good interview
@Masinqo
@Masinqo 8 жыл бұрын
Good boy, I like the interviewer.
@billisumaethio4059
@billisumaethio4059 8 жыл бұрын
ATO achamyelehe confidencu des yelal I like him 100% right !
@yelbiemeseret9102
@yelbiemeseret9102 5 жыл бұрын
Achamyeleh a man of strength, substance and logistics.
@quadtos857
@quadtos857 6 жыл бұрын
OMG! The interviewer asked one question 7-8 times. What the heck!
@delnessalimeneh3779
@delnessalimeneh3779 6 жыл бұрын
I appreciate Achamyeleh's commitment.
@sabrinabee2722
@sabrinabee2722 8 жыл бұрын
True! you are "the voice for the voiceless." Remarkable interviewee-Achamyeleh!!! But the interviewer seems like he only asks but don't listen what Acham is answering. asking the same question again and again. annoying!!!
@misganawworku6592
@misganawworku6592 8 жыл бұрын
ምርጥ ልጃችን!!
@sebleabraham5937
@sebleabraham5937 7 жыл бұрын
Waw Acham you are our hero keep it up man God be with you
@gashawgessese9688
@gashawgessese9688 3 жыл бұрын
I wish the journalist had read previous Achamiyeleh tracks, be neutral than being left-sided and compelled to convince on his own guesses.
@abiylemma342
@abiylemma342 8 жыл бұрын
don't blame ginbot 7 , they will fight with weyane practically .
@tsigebelette1995
@tsigebelette1995 7 жыл бұрын
Why you do you have hard time to understand?
@elumelaku4564
@elumelaku4564 8 жыл бұрын
ጠያቂው አትረባም አካባቢ ቀይር
@billisumaethio4059
@billisumaethio4059 8 жыл бұрын
I'm Oromo I love and respect amara amara dictator new bilo beweyane snake propaganda yemiyamin kale yegenezabe eteret alebet malet new sibeza yemetelaw tegre new. tegrewichu beqenat ena beferacha new. Oromo gin beyewahenet beweyane propaganda teshewedo new.
@getahuntesematesema6058
@getahuntesematesema6058 8 жыл бұрын
acham yelhi ewnt achamyelhi egzabher ybarkhi
@tikikilhmichail9700
@tikikilhmichail9700 7 жыл бұрын
ውይይይይ እረ ....ጋዜጠኛው አይመጥንም ።አቻም በርታ!!!!
@dechasajima1996
@dechasajima1996 8 жыл бұрын
His idea is very good. I listened from the beginning to the final. Amhara is in the process of waking up. I hope the Ethiopian politics will sooner change. If all the political parties of Amhara united and form one strong Amhara party, it will become a big headache for TPL the thing is not so simple, it needs commitment and determination of Amhara activists, civics organization leaders, political organization leaders. Amhara is the indigenous people in the country. Currently, they live in the country as a second citizen. They lost their ancestral land. More than 10 million Amhara who live in different regions have no any political representation either in regional politics or federal politics. They are voiceless and second class citizens in the country. They are extremely marginalized from socio-economics and politics of the country. In some part of the country even they are forcing them to lose their Amhara identity, their religion, and language. Go ahead Amhara!
@trollgod4911
@trollgod4911 8 жыл бұрын
Dechasa Jima TPLFs fears Amhara more than Anything els. They know that if Amharas finally united under greater Ethiopia Tigray would not stand a chance
@wagayebahiru86
@wagayebahiru86 6 жыл бұрын
አማራ የሚባል የለም ምን ማለት ነው የማንም ደነዝ እየተነሳህ ስለ አማራ አታውራ በቃ ምንም አያገባችሁም ሌላው በማንነቱ ሲደራጂ ምንም አይገርማችሁም የአማራ ሲሆን ትንጫጫላችሁ እኔ የምለው የአማራ ተወላጆች የማንንም ደነዝ ተራ ወሬ አትስሙ አሁን አማራን መደራጀት ነው አየህ የኛን አንድነት ከሚጠሉት ጋ ምንም ግዜ ማባከን አያስፈልግም
@ሀረግአለሙ
@ሀረግአለሙ 8 жыл бұрын
እጭ፡አተ፡ጋዜጠኛ፡አስጠላኸኝ፡ምን፡አይነት፡ጥያቄ፡ነው፡ምትጠይቀው
@ሌላሰው-ደ6በ
@ሌላሰው-ደ6በ 3 жыл бұрын
ጠያቂው ግን የሆነ ድንዝዝ ነገር ነው አቻሜ በጥብጠህ ካላጠጣኸው የሚገባው አይመስለኝም 😂 " አቻም የለህ ! ታምሩ"
@almaz5999
@almaz5999 7 жыл бұрын
አቻምየለህ እውነትም አቻምየለህ ጀግና በሀሳብህ የማይስማማ ደራሲ በጭራሽ አላየሁም ምክያቱም አተናተንህ ግሩም ነው ረጋ ብለህ ግሩም ሀሳብ አለህ ኮራሁብህ
@habetamalebachew8585
@habetamalebachew8585 8 жыл бұрын
እንደልደቱ ካልተሽጥክብን በጣም ትክክልና እውነታውን አስቀምጠሀል ጋዜጠኛው ግን አይመጥንህም
@ethiotube
@ethiotube 8 жыл бұрын
አቻምየለህ የጠቀሰው የግንቦት 7 ርእሰ አንቀጽ፦ ginbot7.org/News_Paper/Ginbot_7_Dimts_Issue_No25.pdf
@ሀረግአለሙ
@ሀረግአለሙ 8 жыл бұрын
EthioTube ፡ውይ፡አተ፡ጋዜጠኛ፡አቃጠልከኝ፡ግቦት፡7፡ፊት
@nigistihailu4860
@nigistihailu4860 8 жыл бұрын
EthioTube [
@ወያኔንአንፋታውምሀቅነው
@ወያኔንአንፋታውምሀቅነው 8 жыл бұрын
EthioTube ትክክል ነው ያው አቻምየለህ እንዳለው ነው!!! ለአስርተ መቶ አመት አማራና ትግሬ በስልጣን ላይ ነበር እያሉ ነው። በመጀመሪያ አማራ እንደመደብ እንጅ እንደብሄር ይህን ያክል ጊዜ አልገዛም። ሲቀጥል በርግጥም ድብቅ የአማራ ጥላቻቸውን ያሳዩበት ጽሁፍ ነው። ከዚህም ውጭ እኮ ብዙ ብዙ አድርገዋል፤ብለዋል። ግ7 ቀንደኛ የአማራ ጠላት ነው። ደግነቱ ሩቅ ሳይሄድ ነቃንበት!!!!
@AlexETHIOPIA
@AlexETHIOPIA 8 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ግን የግ7 ቅጥራኛ ነው ወይስ የኢትዮ ትዮብ ነው?
@dkassaca
@dkassaca 8 жыл бұрын
41.57 I can not believe G7 make that kind of statement ? listen 41.57 on this video.
@freefreedom570
@freefreedom570 8 жыл бұрын
ሚሉውን ርእሰ አንቀጽ አንብበው ግንቦት 7 ያለውን ትረዳዋለህ ፣ አቻሜ ማደናገሪያውን ሃረግ ነው የመዘዘው
@tadessefenta9626
@tadessefenta9626 6 жыл бұрын
አቻምየለህ ምርጥ ነህ
@lamarabinamaracvghh5515
@lamarabinamaracvghh5515 7 жыл бұрын
achamallew enwadahallaan allah yittabkih
@mohammedmohammed3366
@mohammedmohammed3366 8 жыл бұрын
u right achamyelh tnx
@AmareMekonnen-dw7lx
@AmareMekonnen-dw7lx 2 ай бұрын
አቻሜለህ፣ፕሮፈስር ሃብታሙ ተገኝ፣ እንዲሁም ተክሌ የሻው አማራውን ከሌላ ብሕረ ሰብ ጋር የሚያጋጩ እንጁ መፍትሄ የሚያመጡ ቡድኖች ናቸው።
@nadeazaqxsw1454
@nadeazaqxsw1454 8 жыл бұрын
ምርጥ ጀግና ያማራልጅ ውስጤ ነው
@getahuntesematesema6058
@getahuntesematesema6058 8 жыл бұрын
Nadea Zaqx sw
@hanantadisi4574
@hanantadisi4574 8 жыл бұрын
Professor Larbo Amara yemebal yelem yalutes lek nachew malet new?
@almebalyhun8551
@almebalyhun8551 7 жыл бұрын
Hanan Tadisi ጋዝጠኛው. ደ ደም. 000000
@almebalyhun8551
@almebalyhun8551 7 жыл бұрын
ጋዚጠኛው. 07ሠባት. ተከራከር. ቡሎሕ. ነው. ጥንቡ
@oromov9403
@oromov9403 8 жыл бұрын
amra men's ethiopa God job first clan you're home 🖒🖒👌
@zufanmegistu560
@zufanmegistu560 6 жыл бұрын
ልክ ነህ አቻም ! በሃሳብ መፋጨት ህዝባችን መልመድ አለበት :: ስድብን እንደ መፍትሄ እየሆነ መማማር አልተቻለም ::አንት የምትለው ይምጡና ሃሳብን በሃሳብ የመግለጽ ልምምድ መደረግ አለበት :: ህዝባችን እውቀት ጎድሎታል ተሳዳቢ ሆኗል ::
@selam9604
@selam9604 8 жыл бұрын
Turu new Ethiopia lezelalem tinurelen!!!!!
@etel2
@etel2 8 жыл бұрын
ኩራቴ ፤ ኩራቴ ፡ ነህ ። እኔ ፡ የማይገባኝ ፡ ሰለጠፋው ፡ አማራ ፡ የሚናገር ፡ የለም ፡ ግን ፡ ሲደራጅ ፡ ልምን ፡ አካሎች ፡ ይህን ፡ ያህል ፡ ትልቅ ፡ጥያቄ ፡ እንዳደረጉት ፡ አይገባኝም ። ግን ፡ መልስሀ ፡ ልቤን ፡ በጣም ፡ አርክቶታል ። አመሰግንሃለሁ ። ድል ፤ ጤንነት ፡ ለኢትዮጵያችን ። አሜን ።
@chentrareliyato6939
@chentrareliyato6939 8 жыл бұрын
""Amaran amara yibelawal "" chigiru ezih lay new ,
@getnetgetu2081
@getnetgetu2081 2 жыл бұрын
ምንአይነትጠያቂነው?
@almaza3293
@almaza3293 8 жыл бұрын
እኴን ደህናመጣህ አቹዬ
@tesfamariammogos4074
@tesfamariammogos4074 8 жыл бұрын
I am Eritrean and I will support Amara but Shabia is not an Enemy for Amhara people
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 7 жыл бұрын
tesfamariam Mogos they were.
@abrahamdemissie9747
@abrahamdemissie9747 7 жыл бұрын
I lov Achamelleh.. The guy who interviewed him he can't understand him . What a hell is doing!
@bx5831
@bx5831 Жыл бұрын
በዘር አልደራጅም ብሎ ብቻዉን አኢትዮዽያዊ ነኝ እያለ አማራዉ የጥቃት ሰለባ መሆኑን ይሄ አህያ አያዉቅም እንዴ ?
@workubeyene7664
@workubeyene7664 8 жыл бұрын
ጎበዝ ስነስርአት ያለው ቃለ መጠይቅ በዘሩ የሚደራጅ ባልወድም ባልደግፍም.በርታ.
@melessegessesse7603
@melessegessesse7603 7 жыл бұрын
አለመታደል ወይስ እውነትን አለመቀበል
@dwyne2183
@dwyne2183 8 жыл бұрын
አቻሜለህ የተማረ ሁሉ አዋቂ እንዳልሆነ በዘመናችን በሽ ነው። ግን አንተ ምርጥ ያማራልጅ ኢትዮጵያዊ አዋቂ አዋቂ ነህ ነገር የገባህ ለዚህ ጋዜጠኛ ልክ ልኩን ነግረህልኛል ለመሆኑ ጥያቄ ሲያቀርብ ለጠየቀህ ስትመልስለት እልገባው ብሎነው ወይስ እንደወያኔ ጋዜጠኛ ማውጣጣት ስለያ ግምገማ የያዘነው የሚመስለው ግልፁን ነግረህልናል አምሃራ ክልሉ ታሪኩ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ማንነት ያለው ህዝብ ነው። ኬኒያዊና ኤርትራዊ አይደለም። ለብዙ ሺ ዘመናት ኢትዮጵያዊነትን ተቀብሎ ኢትዮጵያ የብዙሃን እመቤት ብሎ በመሆኑ የተባበሩት የዘር ልሂቃኖች ዘሩን እያጠፉ አገሩን ቀምተው ኢትዮጵያን ሲከፋፈሉ ፈዞ ኖሯል አሁን ለምን ነቃ ይባላል እንዴ???
@selamselam6036
@selamselam6036 7 жыл бұрын
EWENETEM ACHAM YELEH
@wendesenketema1341
@wendesenketema1341 7 жыл бұрын
አይ ያባቴ አምላክ የጋዜጠኛ ብቁ ሙያ የለውም ጋዜጠኛው! እዴት በሉኝ ለምሳሌ ኢትዮጵያ ውስጥ የመግስጥ ለውጥ ብቻም ሳይሆን የስርአት ለውጥም ያስፈልጋል ሲለው አዎ ይሄን ብዙዎች ያቀነቅኑታል ብሎ እርፍ ጋዜጠኛውኮነው አቻም ቀጠለና ለምሳሌ ጥቅስ ሲለው ግንቦት7 አለ ከዛ እውነታውን ነገረህ በማስረጃ እነሱ ከግዲህ አማራ አይገዛም የሚል መግለጫ እዳወጡ ሲነግርህ አይ ከዛ ወዲህ የሀሳብ ለውጥ አምጥተዋል ጥሩ መግለጫ አውጥተዋል ብዬ ነው ስትል እኔ በግሌ 1እፍርት አየሁብህ ጋዜጠኛው! ሲቀጥል ላሳጥርልህና ብሄርና ብሄርተኝነትን በማያሻማ ቋንቋ ነገረህኮ! እዴ በዘር የተደራጁትን የብሄርተኝነት እኔ ብሄራዊ ነኝ አለ ሀገራዊ ኢትዮጵያዊ ሲልህ ደጋግመህ አንድ አይነት የሞኝ ጥየቄ አቀረብህ በቃ ፊልድህን ቀይር የጋዜጠኝነት ሞያህ ብቁ አይደለም!! ጋዜጠኛው መጨረሻ ዕድሉን ልስጥህና በረሀ ወርደው ለሚታገሉ ምን ትላቸዋለህ አይነት ይዘት ያለው ጠየቀው ለኔ ጀግና ናቸው እ ብሎ ሀሳቡን ሳይጨርስ ጥልቅ አለና በመሀል እደው የተደላደለ ኑሮአቸውን ጥለው የሄዱ አሉ ብዬ ነው አለ አቻምም ለምሳሌ እነማ? ሲለው ብርሀኑ ነጋ ብሎ ቁጭ ጉድ በል ሸዋ! አሁን ቆይ አቻምየለህ አሁን የአማራን ተጋድሎ ጀግኖች ብሎ ማድነቁን ሳይጨርስ መናገር የሚፈልገውንም ሀሳብ ሳያስጨርሰው መሀል ገብቶ ሌሌ ነገር ልብ በሉ እስኪ ብዙ ታዘብኩት ጋዜጠኛውን ደና ጥሩ ሀሳብ እተናገረ ያለው ሀሳብ ካስቋረጠበት ሀሳብኳ አያስቀጥለውም! በመሀል ገብቶ ያደናቅፍና ካስቆመበትኳ አያስቀጥለውም እዩልኝ የጋዜጠኛውን የመርሳት ክፍተቱን! ሲቀጥል ደሞ እኔ የማንም ድርጅት አይደለሁም አለህ እኔ የህዝብ ድምፅ ነኝ ካለህ ለህዝቡ ምን መልክት አለህ ማለት ሲገባህ በዘር ለተደራጁ የመግስት ለውጥ እንጅ የስርአት ለውጥ ከማያመጡ ሰዎች ስሞላ ንብረታቸው ብርሀኑ ምን ትቀባጥራለህ! ብሄራዊ የህዝብ ድምፅ አገራዊ ያለህነ ነገሮች አልገቡህም ፈፅመው! ገብቶኛል ካልክ ድምፅ ላደረገህ ህዝብ የምትላቸው ካለህ እድሉን ሰጠሁህ ነበር ማለት የምትችለው! ስለዚህ ጋዜጠኛው እደወረድህ ሰገጤ ነህ!!
@benyamasgdom4722
@benyamasgdom4722 6 жыл бұрын
The people afraid or to left there own country, they are blaming Ethiopian government specially TIGERAY people, but they don't have any truth, they are MORON mind,Mysuggestion for those toxic, if you believe ,your people attack by current government please come to your country and fight for your people freedom, your blind freedom May God bless the unity in diversity Ethiopian, specially the first founder Tigereyan people NEW ETHIOPIA, THE NATION OF ALL EQUALITY
@catherineasarat784
@catherineasarat784 8 жыл бұрын
እግዚአብሔር። ፍቅር። ነው። እስኪ። ለፍቅር። እንኑር
@dawitderibneh9777
@dawitderibneh9777 6 жыл бұрын
My god this journalist Is something else he need to lesson what he was saying or need more exercise to be good journalism
@SarahSarah-in2eg
@SarahSarah-in2eg 7 жыл бұрын
ጋዜኛው የልብካውያነው
@zufanmegistu560
@zufanmegistu560 6 жыл бұрын
አቻም ጀግና የአማራ ተወላጅ ኢትዮጵያዊ ልክልክ ነጋሪ አስተማሪም ነህ :: በግንቦት 000ና በኦነግ እንዲሁም ሻቢያን ጨምሮ የምትነዳ አማራ ሁሉ !! ከዘመነ ካሴ ቃለ መጠይቅ ጋር ነገሮችን አገናዝባችሁ ብግዜ አቅጣጫህን ብታይ መልካም ነው ::
@makkonamkwt3119
@makkonamkwt3119 5 жыл бұрын
ምርት ልጅንህ
@bx5831
@bx5831 Жыл бұрын
አቻምየለህ ከማን ጋር አኢንተርቪዉ እንደምታደርግ መገምገም አለብህ።ዝም ብለህ ማንም ንፍጣም ፀረ አማራ አፉን በአንተ ላይ የገማ አፉን እንዲያላቅቅ አትፍቀድ።
@meserettesfaye2307
@meserettesfaye2307 5 жыл бұрын
wawbetamturunewethiopialezelalemtinure
@zelalemtadesse
@zelalemtadesse 8 жыл бұрын
This is not ethical Journalism. Please improve this mentality. It will not help Ethiopia at the end of the day. Trapping someone on public media is not appreciable and it will compromise the integrity and quality of Ethio Media. Don't repeat such kind of nonsense questions to trap. This is not a hard talk. And it seems too obvious to make Acham to speak bad on public but he managed the interview maturity and calmly....but please note that I am not supporting any political party but I want my people get better life and future!!
@seyoumkebede906
@seyoumkebede906 8 жыл бұрын
Sorry ይኅ ጋዜጠኛ ብቁ ነው ብይ ኣላምንም Back to school !!!!!!!
@ayen8855
@ayen8855 8 жыл бұрын
Acham gazetegnawn lemasredatt...kesss biloo neww...yemiyabraraw. gazetegnaw gin achamin beftsum...yemimetin ayidelem. dilbb..shokaka...anxity yalebbt yimeslal...alebabesum...kemengedd...gotiteww yametutt yimeslal. tiyakew..hulu digigimosh new....ye acham..tigistm alemaleku....wubb yemiyasegn new. ene bihon....tigiste yalkk neber...yemayimetin likun yemayawk...gazetgna...ayimechegnm. Acham.......enameseginalen...eraskin tebikk...
@fentahungetie5354
@fentahungetie5354 7 жыл бұрын
Gobez acham yelh semn melak yawetawal ye went achamyleh neh
@bossyboss4042
@bossyboss4042 8 жыл бұрын
Victory for Ginbot7,down with weyane.
@خديجهخديجه-ي4ص
@خديجهخديجه-ي4ص 7 жыл бұрын
BOSSY BOSS
@etel2
@etel2 8 жыл бұрын
ትልቅ ፡ ምስጋና ፡ ውድ ፡ ወንድሜ ፡ አቻምየልሀ ፡ እውነትም ፡ አቻምየለህ ። መንፈስ ፡ የሚያረጋ ፤ ልብ ፡ የሚያረካ ፡፡ የነውርኛ ፡ ቡድን ፡ ሞያ ፡ ነውር ፡ነው ። ድል ፤ አንድነት ፤ ለኢትዮጵያችን ።
@sara.4204
@sara.4204 8 жыл бұрын
Eth. 💚💛❤
@yonaseshetu8944
@yonaseshetu8944 7 жыл бұрын
አቻምየለህ...እውነትነትም አቻም የለህ......thank you
@خديجهخديجه-ي4ص
@خديجهخديجه-ي4ص 7 жыл бұрын
Yonas Eshetu
@catherineasarat784
@catherineasarat784 8 жыл бұрын
አው። እስኪ። እውነት። አቅርቡ። ህዝባችን። የሚፈልገው። እውነት። ነው
@gamerdude3023
@gamerdude3023 8 жыл бұрын
ይህ እንዳለ አናውቅም ነበር ባለንበት ኣገር በካናዳ ይህ ድርጅት የለም ወይ እኛ ሰለቸን የወያኔ ካድሬዎች አሰልችተውን ነበር። አሁን እኛም ተገደን ስለ ኣማራ ብቻ ለማሰብ ሳንወድ በግድ ብሄርተኛ መሆናችን ነው። በካናዳ በቶሮንቶ ይህ የሚባለው ድርጅት ካለ ፕሊስ አገናኙን። በርሃ ላይ ሆነው ነፍጠኛ ትምክህተኛ ሲሉት ነበር አሁንም ከ25 አመት በኋላም ትምክህተኛ ከመብስል አላረፈም። I think it is time to do what they do.....if the Amara is starting to think like weyanie then it is a real problem for weyane.
@lenadaye7757
@lenadaye7757 8 жыл бұрын
THIS SO CALLED JOURNALIST NEED TO BEHAVE. HIS QUESTION IS FULL OF INSULTE AND NEKETE. IN THE FUTURE AMHARA WILL BE A LEADER ,A MERCHANT, A SOCITY FULL OF TALENT AND SOCIAL WORKER. THIS MEANS AMHARA STRUGGLE WILL NOT LIMITED.
@agazykiros8671
@agazykiros8671 7 жыл бұрын
Damn!! This journalist makes me not to watch ethiotube anymore.
@MM-dw8kv
@MM-dw8kv 7 жыл бұрын
ጀግና ነህ ኑርልን ወገናችን
@getahuntesematesema6058
@getahuntesematesema6058 8 жыл бұрын
acham yeleh tamru encoan wede amara tegsdilo metah encon amara honc amars a amara amara sew amara
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.
አድዋ - ዘመን ተሻጋሪ ድል - Victory of Adwa - Sheger Documentary
2:06:56
What Should Leaders Learn from History?
28:33
World Governments Summit
Рет қаралды 570 М.
የወልቃይትና የራያ ጉዳይ... በአቻምየለህ ታምሩ
47:07
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 158 М.
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН