//ገናን በኢቢኤስ// በስንቱና ዞሮ መውጫዬ በልዩ የቤተሰብ ጨዋታ ዝግጅት ተገናኙ

  Рет қаралды 290,900

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 332
@BrukMolla-e1q
@BrukMolla-e1q 20 сағат бұрын
ነፂ ምርጥ ምርጥ ያራዳ ልጆች ስብስብ ነው ያቀረብከው እኛ ኢትዮጵያን እንወዳችዋለን
@alemkebede5848
@alemkebede5848 20 сағат бұрын
የምወዳቸውን አርቲስቶች በአንድ ላይ በማየቴ ደስ ብሎኛል ለዛውም በምርጥ ፕሮግራም ነጺ እናመሰግናለን እወዳችኋለው።
@sihingetaneh5280
@sihingetaneh5280 16 сағат бұрын
Why ለገና በአል !!!እንኲን ለጌታችን ለመዳኒታች ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳቹ❤
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 9 сағат бұрын
እውነት ነው
@Yajibushal
@Yajibushal 5 сағат бұрын
የእኔም ጥያቄነው።አያምንበትመሰለኝ በዚህ ጭንቅ ውስጥ በምህረቱ አሳልፎት ስሙን መጥራትይጨንቀዋል።
@titukedu2456
@titukedu2456 17 сағат бұрын
ለተወዳዳሪዎች መቀመጫ መኖር አለበት የምትሉ ላይክ አድርጉ
@MOBaRKWenston-qu4bs
@MOBaRKWenston-qu4bs 21 сағат бұрын
በስንቱ ሲስቅ በጣም ያምርበታል የጥቁር ቆንጆ
@abezash921
@abezash921 20 сағат бұрын
ምስቱ ሰምታሽ እንዳታገጭሽ😂😂😂
@frutyemesfin4697
@frutyemesfin4697 11 сағат бұрын
Kimemoch DEMRUGN
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v 10 сағат бұрын
ደሞ ስስቅ 😂እንባዬ ይመጣል አለ ልክ እንደኔ 😂እኔም ተቸግሬላው
@gsfhcgjkgchjkvcc
@gsfhcgjkgchjkvcc 18 сағат бұрын
መስኪየ የኔ እናት ባለትዳር ነበሬኮ የምትመስሊኝ ፈጣሪ የተባረከ ትዳር ይስጥሽ🙏🥰🥰🥰
@hiwothiwot-u9d
@hiwothiwot-u9d 8 сағат бұрын
እኮ የኔ እናት❤️
@BiniamZewdie
@BiniamZewdie 48 минут бұрын
የክርስቶስ ልደት የት ይከበራል?-❗ተአምር ነው❗"ዓለም ተደመመ" | "የጌታ ልደት በሚሊዮኖች እልልታ ከበረ" #የአእላፋት_ዝማሬ_2017 ከቦሌ መድኃኔዓለም:: 50 ሰዎች ኢሉሚናቲ ናቸው??
@MeseretSemana
@MeseretSemana 21 сағат бұрын
አሜን እንኳን አበሩ አደረሰን እግዚአብሔር አምላክ እኢትዮጵያ ሰላም ያበዛል 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
@Timeless-Tales-te4lb
@Timeless-Tales-te4lb 22 сағат бұрын
እኔስ በልደቱ በተሰፋ መቁረጥ ውስጥ ነኝ 😥😥እኔ ካለሁበት ሁኔታ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ። እንኳን አደረሳችሁ። የቻላችሁ ቻናሌ እንዲሰራ አግዙኝ 🙏🙏
@FasikaAlelign-gd2er
@FasikaAlelign-gd2er 22 сағат бұрын
ከአይዞህ የጌታችን ጸጋና ሰላም ይብዛልህ ስለ ሁሉም ነገር ጌታ ያውቃል !!
@annitmul1614
@annitmul1614 22 сағат бұрын
አይዞን አግዜር ያቃል እሱ ተስፋህን ይመልስልህ
@LakewLakewfk
@LakewLakewfk 21 сағат бұрын
አይዞን ገብርኤል ያውቃል
@Sara-j2y2p
@Sara-j2y2p 20 сағат бұрын
Ayzoshe weda the lot arege esue yerdashe😢❤
@MelakuAto
@MelakuAto 20 сағат бұрын
አይዞህ ይመጣል ከዛ ያው የሚደረገው ይደረጋል
@BzuworkDanielG.
@BzuworkDanielG. 17 сағат бұрын
የገና በአል ለምን ይባላል የጌታችን የመድሐኒታችን የእየሱስ ክርሰቶሰ ልደት ቢባል ደሰ ይላል
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 16 сағат бұрын
Yegermal eko..le birhane lidetu malet tewu eko..
@Abelalemu2
@Abelalemu2 10 сағат бұрын
kzbin.info/www/bejne/rajbh4KudsSHgqMsi=3U8qFqktWvmyX6pL
@Abelalemu2
@Abelalemu2 10 сағат бұрын
Melsu ezih lay yigegnal
@ዜድየአላህባህሪያ
@ዜድየአላህባህሪያ 20 сағат бұрын
አሚን ነፂ አንተንም ክፉ አይንካክ የሳቃችን ምንጭ 😘😘😘
@AlemituAnjulo
@AlemituAnjulo 22 сағат бұрын
John 3 አማ - ዮሐንስ 16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። 17: ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። 18: በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
@AbuaminNuru
@AbuaminNuru 19 сағат бұрын
የመጨረሻ የአለም ፍፃሚ ይመጣል ያኔ ይመሰክራል አታውቁኝም ይላችሐል እኔ ያልሆኑክት ሰጠችህኝ አላውቃቸህም ይላችሐል
@frutyemesfin4697
@frutyemesfin4697 10 сағат бұрын
ቅመሞች ደምሩኝ
@JesusisComingsoon-hl5ee
@JesusisComingsoon-hl5ee 8 сағат бұрын
አሜን ኢየሱስ ያድናል
@Fairy-c4h
@Fairy-c4h 6 сағат бұрын
አሜን😢😢
@Yajibushal
@Yajibushal 5 сағат бұрын
አሜንተባረኪ❤
@Edenkebede-f6n
@Edenkebede-f6n Сағат бұрын
መስኪዬ በትክክል ስለመለሽ እናመሰግናለን ክርስቲያን ያልሆነ የት እንደሚያከብር አናውቅም ክርስቲያን ግን በቤተክርስቲያን ነው የሚያከብረው የማታውቁ ከሆነ ተማሩ !
@eskenderbeshah6974
@eskenderbeshah6974 53 минут бұрын
ሰዉ በአዉዳመት ቤተክርስቲያን መሄድ የለበትም ለማለት በሚመስል ሁኔታ የቀረቡ መልሶች 😭 ebs ሰይጣኖች
@RodaMuhammad
@RodaMuhammad 20 сағат бұрын
ወደና የተከበራችሁ የኦርቶዶክስ እምነት አኳን አደረሳችሁ ጽሎት እዳረሱ ወዱቼ አደራ እኔ ሙሴሌም እህታቼሁ ነኝ መልካም በአል❤❤❤
@የሚካኤልልጅ-ቐ9ሐ
@የሚካኤልልጅ-ቐ9ሐ 7 сағат бұрын
እናመሠግናለን የኔቆንጆ❤
@etuyekidanemhret
@etuyekidanemhret 3 сағат бұрын
አናመሰግናለን እህታችን❤
@leledojodojo162
@leledojodojo162 20 сағат бұрын
ልብ ለሰው አይሰጥም ለፈጣሪ ብቻ ,መጽሀፍ ልጄ ሆይ ልብህን ጠብቅ ይላል እንደጅልም የምንጎዘው ልባችንን ጌታችን እና ለፈጣሪያችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ከሰጠን ብቻ ነው
@fidel8659
@fidel8659 21 сағат бұрын
መስኪ ግን ስወድሽ
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 22 сағат бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመድኃኔታችን ለእየሱስክርስቶስ የልደት በአል❤❤❤❤❤❤
@gechwd8484
@gechwd8484 10 сағат бұрын
አለማየሁ ታደሰን ማለቴ በስንቱን ከነስራሁ የሚትወዱት ኮሜንቴን ተጫኑ🤝
@eirriiririt5951
@eirriiririt5951 20 сағат бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤
@MihretGzaw
@MihretGzaw 2 сағат бұрын
ለብዙዎች የመሰናከያ ምክንያት የሁነው ከሰው አምሮ በላይ የሆነበት አምላክ ሰው የሆነበት ቀን መልካም ገና ከአብ ዘንድ የተሰጠ ውድ ስጦታ ኢየሱስ ነው
@EyerusTeshoe
@EyerusTeshoe 21 сағат бұрын
ማነዉ.በስቱን.አይቶ.የመጣ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Azmrah
@Azmrah 19 сағат бұрын
Meeeee😅😊😊😊😊
@EisaShekur-vh8er
@EisaShekur-vh8er 19 сағат бұрын
እኔ
@WOLOOFRNCR
@WOLOOFRNCR 17 сағат бұрын
ዴምሩኝ
@biritukan-f2n
@biritukan-f2n 15 сағат бұрын
Ana
@GYr-bh8he
@GYr-bh8he 9 сағат бұрын
እኔ😂😂😂
@fguctb4638
@fguctb4638 14 сағат бұрын
መስኪና ፍቅርተ የምር እናትና ልጅ ይመስላሉ ይመሳሰላሉ ይመሳሰላሉ የምትሉ🎉🎉🎉🎉
@MihretGzaw
@MihretGzaw 2 сағат бұрын
ለብዙዎች የመሰናከያ ምክንያት የሁነው ከሰው አምሮ በላይ የሆነበት አምላክ ሰው የሆነበት ቀን መልካም ገና ከአብ ዘንድ የተሰጠ ውድ ስጦታ ኢየሱስ ነው🎉
@hermalacom
@hermalacom Сағат бұрын
መሰከረም ቆንጆ አመቤት❤
@mengistulema493
@mengistulema493 18 сағат бұрын
ማንም ከተሜ አርቲስት 'እንዳትናጠቡ' የሚል ቃል በቀላሉ አያውቀውም። ትርጉሙም የሆነ ሥራ ላይ ሆናችሁ ትኩረታችሁን ሊስብ ያለን ነገር ችላ ብላችሁ በዋናው ግባችሁ ላይ አተኩሩ ማለት ነው። መስኪ በዛች ቅፅበት በሆነው ነገር መረጋጋቷን እንዳታጣ እያገዟት ነበር። Respect🎉
@menderin4228
@menderin4228 17 сағат бұрын
ግን ቃሉን ያወጣው አለማየው ታደሰ ነው
@kerubelalmi7267
@kerubelalmi7267 15 сағат бұрын
አንባቢ ሰው የቃላት ሀብታም ነው
@BrukMolla-e1q
@BrukMolla-e1q 20 сағат бұрын
ነፃነት እና አለማየሁ የሰሩትን ፊልም ያየው ሰው ካለ? 🥰Like
@gsfhcgjkgchjkvcc
@gsfhcgjkgchjkvcc 18 сағат бұрын
ምን የሚል ነው እርእሱ ልየው
@rosaahmed9566
@rosaahmed9566 11 сағат бұрын
ያቀን መሠለኝ እርእሱ በጣም ያስቃል
@abdulhafizterefe1946
@abdulhafizterefe1946 5 сағат бұрын
​@@rosaahmed9566 pls ነፃነት የሰራቸዉን ፊልሞች ብትጠቁሙኝ pls✌️✌️ በጣም ነዉ ምወደዉ ለምን አቋርጦ ነዉ
@DawitShowafera
@DawitShowafera 20 сағат бұрын
ጋሽ ስይሙን ኣመስግንልኝ
@filimonhadush9131
@filimonhadush9131 3 сағат бұрын
ኸረ በዝህ አጋጣሚ ምዕራፍ 3 ልቀቁልን
@biniamzewdieofficialyoutubecha
@biniamzewdieofficialyoutubecha Сағат бұрын
የክርስቶስ ልደት የት ይከበራል?-ሚሊዮን ሰው ቤተክሪሰታን ነው--50 ሰዎች ኢሉሚናቲ ናቸው
@Edenkebede-f6n
@Edenkebede-f6n Сағат бұрын
EBS ለመሆኑ ኢትዮጵያዊ ናችሁ ?አልገባኝም ሰው ገናን ታዲያ የት ሊያከብር ይችላል ቤተክርስቲያን ነው እንጂ ሲጀመር በዓሉ የጌታችን የኢየሱስ ልደት መሆኑን ረስታችሁታል ማለት ነው በእውነት ተከበሩ !
@tijasefe
@tijasefe 9 сағат бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመዳኃኔታች ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ልደቱ አደረሳቹህ👈✅🫶 በስንቱ የተዋህዶ እንቁ❤ ገና የት ሊከበር ይችላል?ቤተክርስቲያን ኢክስ ለገና የተለመደ ነገር? ቢተክርስቲያን ኢክስ ጉድ እኮ ነው
@emann7734
@emann7734 19 сағат бұрын
በስንቱ እንኳን ደስ አላችሁ ምርጥ ተዋናዎቻችን መልካም በአል
@AbuaminNuru
@AbuaminNuru 19 сағат бұрын
በጣም ደሰ የሚል ፍፃሚ በበሰንቱ ❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@taybahmhamed
@taybahmhamed 4 сағат бұрын
አለቀንዴ የበስንቱ ድራማ
@abያልተፈታውህልሜ
@abያልተፈታውህልሜ 11 сағат бұрын
ይገባቸዋል መልካም በአል እንወዳችኋለን❤❤❤
@yemaryamlj-s6n
@yemaryamlj-s6n 22 сағат бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን የልደት በዓል አደረሳችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@SamiDereje-y7l
@SamiDereje-y7l 7 сағат бұрын
ለገና በአል ቤተክርስቲያን ካልተሄደ የት ይኬዳል😭
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 3 сағат бұрын
በስንቱ የኢበስ ድምቀት❤❤❤
@AbrehamWiletaw
@AbrehamWiletaw 9 сағат бұрын
ክርስቶስ የሚከበረው በቅኔ ማህሊት እና በዝማሬ ነውንጅ የምን አቢና ገናዬ ነው አዋቂነን የምትሉት ያላዋቂነት ስትሆኑ ይታያል አይ😕😕
@essayasuf
@essayasuf 21 сағат бұрын
በስንቱ ስላሸነፋችሁበጣምደስብሎኛል ግን ካልደበረህ ትንሺ ብታካፍለኝ አብሬህ ስጨነቅነዉ የነበረ
@meserethirepo23
@meserethirepo23 22 сағат бұрын
እኳን አደረሳቹ ድምቀቶቻችን ❤❤❤❤❤
@techsador
@techsador 22 сағат бұрын
እንኩዋን ለገና በሰላም አደረሳቹ፣ ልቡ ቅን የሆነች ደመሩኝ፣ 1k አስገቡኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
@Nimona-t6n
@Nimona-t6n 22 сағат бұрын
Ameeeeeeeeennnnnnnnn
@hararshopping6882
@hararshopping6882 22 сағат бұрын
Enkuwan abro aderesen, gora belu
@NewWay-du2op
@NewWay-du2op 22 сағат бұрын
Aregialew
@aymeukamohammed3607
@aymeukamohammed3607 20 сағат бұрын
በጭንቀት የሌለ የለም ግን በፍፁም ተስፋ መቁረጥ አያስፈልግም እኔ ሙሉ ዘመኔ በለቅሶ ውስብስብ ባለ ነገር ነው ያለፍኩት ያለሁት ግን አንድም ቀን ተስፋ ቆርጫ አላውቅም አንድ ቀን የዘመናት ለቅሶዬ እንደሚታበስ በተስፋ የሰራኝ አምላክ እየጠበኩ ነው በፍፁም ተስፋ አትቁረጡ በአምላካችሁ
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og Сағат бұрын
ብአልና ነፂ እኮ ዋው 🎉 ዋው ስታምሩ❤❤❤❤
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 6 сағат бұрын
28/04/2017 - 30/04/2017 በህይወት የማንኖረውን ብልጽግናን - በግድ በመሪዎቻችን በምናብ የምንጋት ምስኪን ሕዝቦች ስንሆን፤ ችግርና መከራን (የሠላም ዕጦት፣ የከፋ የኑሮ ውድነት፣ የመኖር ዋስትና ማጣት፣ የዘረኝነት ሰለባ መሆን፣ . . . ) ግን በህይወት በእውነት እየኖርነው ነው፡፡
@LocyLocy-vf2hl
@LocyLocy-vf2hl 19 сағат бұрын
አሌክስ በጣም አድናቂህ ነኝ
@tigistagonafer2626
@tigistagonafer2626 7 сағат бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ነች በጣም ትችላላህ
@hannahhannah-r4c
@hannahhannah-r4c 10 сағат бұрын
ለጀግናው አፋር ህዝብ ድጋፍ እናሰባስብ
@LeulMulat-l5x
@LeulMulat-l5x 7 сағат бұрын
Adekemuachew
@tgsttgst8664
@tgsttgst8664 22 сағат бұрын
ሙሉ.ቀንስስስ በስንቱ.ይመለስልንን
@AserateMamush
@AserateMamush 22 сағат бұрын
እንኳን አደረሳቹ በስንቱ
@CallMeLordOfDaTags
@CallMeLordOfDaTags 20 сағат бұрын
Alxs God bless you more with your family kkkķ I like the answers for UAS however its home its difficult we aren't comparing anyone Ethiopian ❤ our house Ethiopia ❤❤❤
@Mahi-566
@Mahi-566 22 сағат бұрын
እንኳን አደረሳቹሁ አደረሰን ❤
@Aman-e5c1e
@Aman-e5c1e 4 минут бұрын
ሲጀመር ይሄንን ጥያቄ ያዘጋጀው ኢሉሚናቲ መሆን አለበት
@rodasgirma6471
@rodasgirma6471 21 сағат бұрын
ሀይ በጣም የምወዳቸው አርቲስቶች አንድ ጥያቄ አለኝ በጥያቄዬ የምትስማሙ በላይክ እንጠይቅ የኢቲዬጲያ የመድረክ ቲያትሮች የድሮዎቹንና በቅርብም ከመድረክ የወረዱትን አንድ ትልቅ ሚዲያ ስምምነት አርጓ ለምን በዩቲዩብ እንዲለቅ አይደረጉም ለማየት እድሉ የሌለንና አዲሡም ትውልድ የድሮዎቹን እንዲያይ እድል ይሠጣል እባካችሁ
@frutyemesfin4697
@frutyemesfin4697 11 сағат бұрын
ቅመሞች ደምሩኝ
@AshenafiHabte-n2n
@AshenafiHabte-n2n Сағат бұрын
@RahelWerku-pe5qm
@RahelWerku-pe5qm 5 сағат бұрын
በጣም የምወዳቸው አርቲስቶች
@TigstGetachow
@TigstGetachow 2 сағат бұрын
ፀረ ተዋህዶ ነው እንጂ የመሲኪ መልስ ትክክል ነው ebs
@thabomatlala2182
@thabomatlala2182 21 сағат бұрын
እንኳን በሰላም አደረሰን 🙏
@meryambekelemery
@meryambekelemery 19 сағат бұрын
ጤና ይስጥልኝ የእውነት ምርጦች ብርቅ ኢትዮጵያውያን አርቲስት እንኩዋን አደረሰን ሰላም ኢትዮጵያ ኢትዮጵያውያን ❤❤❤🎉🎉🎉
@hermalacom
@hermalacom 4 сағат бұрын
ሠላም ነፃነት አንኳን አደረሰክ የሠውነት ክብደት ብትቀንሰ ጥሩ ነው የራሴን ምክር ነው
@AmanMelke
@AmanMelke 22 сағат бұрын
እንኳን አደረሳችሁ 🎉🎉🎉
@እየሱስያድናል-አ7ኘ
@እየሱስያድናል-አ7ኘ 14 сағат бұрын
በሰንቱ የሁልጊዜ ምርጫ❤️❤️❤️
@tegstabera
@tegstabera 7 сағат бұрын
ነፂዬ ወይኔ የምወዳቸውን አርስቲስቶች 2ቱንክሩ ብቻ አይደለም ዛሬ 3ቱንም ክሩ ወደድኩት
@zewduqurqura664
@zewduqurqura664 12 сағат бұрын
Alex and Meski is so special! They are my heros!
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 4 сағат бұрын
ሚካኤል ታምሬ ምርጥ አርቲስት 😊❤
@YalemzewudNurlgn
@YalemzewudNurlgn 21 сағат бұрын
መስኪ ና ፍቅርየ ተመሳሰሉበትኮ
@mengestabelaya9380
@mengestabelaya9380 15 сағат бұрын
የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስን ስም መጥራት ምን አስፈራችሁ ልደቱ የሱ ነው
@asnakeyimer5742
@asnakeyimer5742 11 сағат бұрын
የኢትዮጵያ ፊልም ችግር ኢትዮጵያዊ አለመምሰሉ ቱባ ባህል ትልቅ ታሪክ ያላት ሀገር አሁን ያሉ አብዛኛዉቹ አይመጥናትም ይታሰብበት
@EnatMerejan
@EnatMerejan 6 сағат бұрын
ለገና ቤተክርስቲያ ሄደው ከማክበር ውጪ ሌላ የት ነው???? እንደ ቀልድ አይታዩም እነዚ መልሶች!
@ZenashDejene
@ZenashDejene 21 сағат бұрын
ደስ ይላል በጣም።
@ADIGAA-ANIGA
@ADIGAA-ANIGA 31 минут бұрын
We love basintu family and Alex congra ❤❤
@Kibe-j4wgrace
@Kibe-j4wgrace 16 сағат бұрын
በስንቱ አይቶ የመጣ❤👍
@dagnetemesgenbalker6349
@dagnetemesgenbalker6349 15 сағат бұрын
IT Nice በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው ደስይላል ❤❤😂😂🎉🎉
@yeabiser1848
@yeabiser1848 Сағат бұрын
አሌክሰ የማታረጀ ሰዉድህ❤❤❤❤
@Tomas_tube
@Tomas_tube 21 сағат бұрын
አበረታቱኝ 10 አስገቡኝ Please 😢😢
@ZeynyaDawud-c9b
@ZeynyaDawud-c9b 3 сағат бұрын
እያሳሳቅ እኮ ነው የምትነግራቸው ይመችህ ነጲ😅😅😅😅
@ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ
@ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ 18 сағат бұрын
የኢየሱስ ልደት ለእናንተ ምናቹህ ነው?
@user-xh6vq1vu6i
@user-xh6vq1vu6i 3 сағат бұрын
Alx 1ኛ ጋሽ ስዩም ቆፋጠን ያሉ አባት ናቸዉ
@AbayeAbate
@AbayeAbate Сағат бұрын
ቅዱስ ላሊበላ ለማለት የሚያፍር ትውልድ
@mulukenshewabeza3794
@mulukenshewabeza3794 9 сағат бұрын
ነፃ You are in the best condition and in the best of health, God bless you
@enayko5471
@enayko5471 22 сағат бұрын
Selam selam Enkowan Adershachiw 😘 Enkowan Abro Adershin Nesiye 🤲❤
@EdenAshagre
@EdenAshagre 22 сағат бұрын
ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓል እያልህ ተናገር ለገና በማለት አትደጋግም፡፡
@rozamario7343
@rozamario7343 32 минут бұрын
ሚጥሚጣ የመጀመሪያ መሆን ነበረበት። የት ሄዳችሁ ነው የጠየቃችሁት።
@dinkiewudu-li8dn
@dinkiewudu-li8dn 21 сағат бұрын
እንኳን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም እና በፍቅር አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤
@MichaelTewodros-f2j
@MichaelTewodros-f2j 48 минут бұрын
ነፂ 50 ዎቹ መልስ ይስተካከል❤❤❤❤❤
@90sETHoldmusic
@90sETHoldmusic 19 сағат бұрын
Happy holidays 😊
@Gigisemaw547
@Gigisemaw547 17 сағат бұрын
ነፂ ምርጥ ሠው
@YemisrachAregawi
@YemisrachAregawi 11 сағат бұрын
ነፃነት ቸሸውደሃል። ግርግም ማለት ለጥጃና ለበጎች ማሠሪያ በቤት ውስጥ የሚከለል እንደ በረት ያለ ነገር ነው።
@AddisAychiluhm-t5g
@AddisAychiluhm-t5g 11 сағат бұрын
አረ ነፂ ትክክል ነው አንተ/ቺ ያልሺው/ከው ጋጣ ነው የሚባለው
@F.m-k7m
@F.m-k7m 21 сағат бұрын
ዋው ደስ ይላል ፕሮግራሙ
@RRuth8852
@RRuth8852 14 сағат бұрын
Best actors ❤❤❤
@AloAlo-fv7bd
@AloAlo-fv7bd 19 сағат бұрын
እንደኔ በስንቱን አይቶ የመጣ
@BirukDesalgn
@BirukDesalgn 21 сағат бұрын
ያምረሌ❤❤❤❤❤
@ባቹ
@ባቹ 18 сағат бұрын
ቲክቶክ አይቶ የመጣ 😂❤
@JfGjfj
@JfGjfj 18 сағат бұрын
እኔ😂😂😂😂
@EliffEsrael
@EliffEsrael 20 сағат бұрын
Guys today is my birthday 😢😊😊
@KalTemesgen
@KalTemesgen 56 минут бұрын
ቃላት ጠፍቶብህ ነው ጥርብ ጥርብ ተዋናይ ይባላል?
@NeimajemalNeima
@NeimajemalNeima 6 сағат бұрын
ነፃነት እስኪ ወሬ አታስረዝም ኡፍፍፍ ደከመኝኮ
@ወንጌልይልማ
@ወንጌልይልማ 12 сағат бұрын
አሜን እናንተንም ክፉ አይንካችሁ
@enyewsolomon7914
@enyewsolomon7914 Сағат бұрын
እኔምለዉ በእምነት ላይ መቀለድ አይከብድም 50 ሰዎች መሀል እዴት ቆይ የተጠየቁት 666 አማኞች ናቸዉ እዴ 1 ሰዉ ቤተ እምነት ያልጠሩት ልሳናቹ ዝግት ይበል እርኩሳን
@bedlunegusse79
@bedlunegusse79 2 сағат бұрын
ነፂ መልካም ገና
@angelsinki1922
@angelsinki1922 19 сағат бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@Robel2474
@Robel2474 20 сағат бұрын
እንኳን አደረሳቹህ ዉዶች አበረታቱኝ ፕሊስ
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 19 сағат бұрын
Happy birthday jesus thank you for everything 🙏🏻 ❤️
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН