Ethiopia - ገዱ እና ለማ | (የሽግግር መንግስት…?)

  Рет қаралды 163,671

Feta Daily

Feta Daily

4 күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 183
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 2 күн бұрын
ሀሳቡ አይከፋም ቁጭ ብሎ መነጋገር ህዝቡ ሰላም ማግኘት አለበት ጦርነት አንፈልግም !!! ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ !!
@mariemuller9904
@mariemuller9904 2 күн бұрын
Kuch bilo lemennegager yegidd ye shigiggir mengist ayasfelligim .
@user-fb5uz5xz5b
@user-fb5uz5xz5b Күн бұрын
2:41
@user-fb5uz5xz5b
@user-fb5uz5xz5b Күн бұрын
2:41
@ETBeMore
@ETBeMore Күн бұрын
በሰፈር የተቧደነ ለጦረነት : ለፉከከር : ለጥላቻ አንጂ አንደሰለጠነ ሰዉ : ቁጭ በሎ : ሰለትምህር ት : ሰለ ሆስፒታል : ወዘተ ሊያወራ አየደለም ::
@ETBeMore
@ETBeMore Күн бұрын
​@@mariemuller9904 ሰለምንድነው የሚነጋገሩት??? 😏🙄
@user-hh6dj4yh1x
@user-hh6dj4yh1x 2 күн бұрын
አላህ በሀገራችን ሠላሙን ያውረድ መገዳደል ይብቃ አድነትን አምጡ እያለቀ የለው የደሀ ልጅ ህዝብ ነው እናተ እእሥከበተሠቦቻችሁ ተደላቃችሁ እየኖራችሁ ህዝቡን የፓለቲካ ማራመጃ አታድረጉን አትግደሉን🎉🎉🎉🎉🎉
@santaw5392
@santaw5392 2 күн бұрын
🇪🇹 ኢትዬጵያ ተነሽ/ተነስ። 🇪🇹 እኛ ኦሮሞዋች የራሳችንን ሰርተን ማግኘት አለብን አብዛኛው ኢትዮጵያዊ በመቀማቱ በመገደሉና በመፈናቀሉ፣ ህዝቡ እኛ ኦሮሞዋችን ከወያኔ በላይ እንደ አውሬ እያየን ነው። እውነት መምራት አንችልም፣ ሌላ ይምራ ከማለቃችን በፊት።
@aneshamood6033
@aneshamood6033 2 күн бұрын
ማሻአላህ ለምንድነው ለምን በቃን ብሎ ለኢትዮጵያ ሰላም እንዲሰፍን ሁሉም እጅን አይዘረጋም ሰላም ለሁሉም ነው የሰንቱ ደሃ ልጅ አለቀ ሃገር ለሌባ ሆናለች ገዳይና ሌባን አጥፍ በፍቅር ተሰማምታችሁ ጦርነት ለማንም አይበጅም ሰው የለፋበት ሃብት ይወድማል ኬኒያን ሱዳን ሊቢያ የመን ሶሪያ የሁሉም ጦርነት ለማንም አይጠቅምም የአንድ ቀን ጦርነት የአመት ባጀት መውደም ነው እና ውጭ ያላችሁ በሙሉ ማንንም ሳታምኑ እራሰ በርሰ ተሰማሙ ብዙው ኢትዮጵያ ጦርነት እንዲነሳ ይፈልጋሉ ከእናተ ጋር መሰለው ሰለዚህ በሰላም ኢትዮጵያን በራሳቸው ተሰብሰቦ በወይይት መፍታት አላህ ለኢትዮጵያ አላት ህዝብ እንንቃ ጦርነት እንዳይመጣ ታገሉ የደሃ ልጅ የሚያልቀው ከድሮ ጀምሮ ጦርነት ማንም አልተጠቀመም ሃገራችንን እራሳችን ከሁሉ በፊት ለሃገራችን ህዝብ ዳቦ ላረረበት የደሃ ልጅ እናሰብ ሁላችንንም የፈጠረን አላህ ነው ሰንወለድ ባዶ ሰንሸኝ ባዶ ነጭ ሆነ ጥቁር አንድ ጎርጓድ መግባት ነው የኢትዮጵያ ነው የፈለግነውን መርጠን አንድ መሆን ኢትዮጵያን እንደኬኒያ እንዳይሆን በሰነሰርሃት ኢትዮጵያን መጠበቅ ነው ኢትዮጵያን መምኝት ይቅር መከፋፈል ቀርቶ አንድ ሁሉም ኢትዮጵያን በአንድ እጅ ኢትዮጵያ ትቅደም ብሎ መነሳት ዘር አይማኖት አይከፋፍለን ሁሉም ኢትዮጵያዊ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ንቃ በቃ ጦርነት ሰላም ነው ሰው የሚፈልገውና ለሰላም ሁሉም አንድ ሆኖ መወያየት በጦርነት አትመኑ ይበቃል የኬኒያን የሌላም ያየ ሰንቱ የደሃ እናት አባት ልጅ እየተስቃየ ነው አሰቡ ተምሮ እንዳልተማረ መሆን ይቅር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትቅደም ትኑር
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 2 күн бұрын
አሜሪካ ተቃዋሚዎች ናቸው የሚባሉትን እየጠራች ጡረታ እንዳይወጡ እየቀሰቀሰች ትገኛለች አቶ ገዱ በአማራም ክልል ብዙም ተቀባይነት የላቸውም አሁን ፋኖ
@sharewteklu9600
@sharewteklu9600 2 күн бұрын
የሽግግሩን መንግስት ማንነው የሚመርጠው, ልደቱ?
@user-gz5fs3xo3z
@user-gz5fs3xo3z 2 күн бұрын
አቶ,ገዱ,የጨጠወን,መሬት,ሌያጠናነወ,ተመልሶመጥቶ,እንጅ,ለህዝተቆርቁሮ,አደለም,ይሄን,መታወቅ,አለበት
@DestaMasebo
@DestaMasebo 2 күн бұрын
የምን ሽግግር መንግት ነው ዳጉ ኤጌል የምል ጉዳይ አይሳራም። አርፎ ይቀማጥ የምን ጣጋ ጣጋ ነው
@felekechzeleke6587
@felekechzeleke6587 2 күн бұрын
Both started. However, they are not tested at a country level outside their party.
@girumshimeles6138
@girumshimeles6138 2 күн бұрын
Don't be selfish; Gedu & Lemma
@girumshimeles6138
@girumshimeles6138 2 күн бұрын
You have to back to ur mind
@girumshimeles6138
@girumshimeles6138 2 күн бұрын
Abiy is a choice
@santaw5392
@santaw5392 2 күн бұрын
🇪🇹 ኢትዬጵያ ተነሽ/ተነስ። 🇪🇹 እኛ ኦሮሞዋች የራሳችንን ሰርተን ማግኘት አለብን አብዛኛው ኢትዮጵያዊ በመቀማቱ በመገደሉና በመፈናቀሉ፣ ህዝቡ እኛ ኦሮሞዋችን ከወያኔ በላይ እንደ አውሬ እያየን ነው። እውነት መምራት አንችልም፣ ሌላ ይምራ ከማለቃችን በፊት።
@tesemayeruq4920
@tesemayeruq4920 2 күн бұрын
ለማን አትጨምሩ፣ ትቶላችዃል።
@agerenewu8397
@agerenewu8397 2 күн бұрын
ይህች ጠጋ ጠጋ እቃ ለማንሳት አሉ ገዱ በወልቃይት ጉዳይ እጁ አለብት
@tehaledesta3734
@tehaledesta3734 2 күн бұрын
Ethiopia will live forever.
@zewduamesa6692
@zewduamesa6692 2 күн бұрын
ወደ ላይ መሮጥ ቢያቅተኝ ወደታች መንከባለል ማንም አይከለክለኝም ነው። የእማሆይ ሩጫ ጉድ ነው። ዘንድሮ የአመሳይ ኑሮ።
@santaw5392
@santaw5392 2 күн бұрын
🇪🇹 ኢትዬጵያ ተነሽ/ተነስ። 🇪🇹 እኛ ኦሮሞዋች የራሳችንን ሰርተን ማግኘት አለብን አብዛኛው ኢትዮጵያዊ በመቀማቱ በመገደሉና በመፈናቀሉ፣ ህዝቡ እኛ ኦሮሞዋችን ከወያኔ በላይ እንደ አውሬ እያየን ነው። እውነት መምራት አንችልም፣ ሌላ ይምራ ከማለቃችን በፊት።
@HassanWado-jq3bq
@HassanWado-jq3bq 2 күн бұрын
እናንተ አማሮች ኦሮሞ መርነት ሞታችሁ ሰለሆነ ኦሮሞ በሰላም እንዳይመራ sabotage እያረጋችሁ አገሪቷን አፈረሳችሁ።
@zenatekeba6042
@zenatekeba6042 2 күн бұрын
It is not the Oromo at fault. Few gala are giving the Oromo bad names.
@teen158
@teen158 2 күн бұрын
አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ለሁለተኛና ለመጨረሻ ጊዜ ወልቃይትን ከሰኔ 30 በፊት ለትግራይ ለማስረከብ ነው? አይደብርም?
@EshetusulitoDoyancho
@EshetusulitoDoyancho 2 күн бұрын
ለለውጥ መርዎች መርዎች የልጠቀመ ለውጥ ለመንም አይጠቅምም
@fikirtewoldemariam4402
@fikirtewoldemariam4402 2 күн бұрын
ለማ ለማ ለማ ማለቱ አይሰለቻችሁም::ለማ የእራሱን ኑሮ እየኖረ ነው::እስከ መቼ ነው በዝግጅታችሁ ላይ ለማ ለማ የምትሉት::አበስገበርኩ አለች አያቴ!
@NOBLIN884
@NOBLIN884 2 күн бұрын
ጋሽ ገዱ ገደገዱ ወየው አግቢቹ 😂😂😂
@felekechzeleke6587
@felekechzeleke6587 2 күн бұрын
To be very frank any leader of a country one has prepare a detailed manifesto of leading a country.
@MichaelMenelik-zu7xp
@MichaelMenelik-zu7xp 2 күн бұрын
ድል ለአምሓራ ህዝባዊ ኃይል ለፋኖ ይሁን።. 💪💪💪💪 ሞትና ሽንፈት ለአምሓራ ህዝብ ታሪካዊ ጠላት ለፋሽስቱ አብይ አህመድ ይሁን።
@Ashenafi2121
@Ashenafi2121 2 күн бұрын
ቆይ ግን ገዱን ማን መርጦቸው ነው ⁉️
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 2 күн бұрын
Amara fano is victory ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MuhaAbusumya
@MuhaAbusumya 2 күн бұрын
HI
@user-iz9kh5rq4n
@user-iz9kh5rq4n 2 күн бұрын
❤❤❤
@kukutilove
@kukutilove Күн бұрын
ገዱም ለማም የኢትዮጵያ ጠላት ናቸው
@markshawn6967
@markshawn6967 2 күн бұрын
Gedu is out side minister not ....God help Ethiopia...
@Samitrghh
@Samitrghh 2 күн бұрын
በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ
@user-yw7xx2mi7l
@user-yw7xx2mi7l 2 күн бұрын
በገዱ እና በለማ የቦሎቲካ ንግድ ጊዜ ያለፈበት ነው። ሁለቱ ለባለፈውም አልተጠየቁም
@oumermohammed268
@oumermohammed268 2 күн бұрын
እነመሸ በከንቱ
@sumeyanuredin8458
@sumeyanuredin8458 2 күн бұрын
ምን ትቀልዳላችሁ ለማ መገርሳ እና ገዱ አንዳርጋቸው የሰማይ እና የምድር ልዩነት ነው ያለው ።።ለማ ከኢትዮጵያ ምን ያህል እንደዘረፈ ባላውቅም በፖለቲካ ላይ የወሰደው እርምጃ ድንቅ እና አስተማሪ ነው የስልጣን ጥማት ስግብግብነት እደሌለው አስመስክሮዋል ገዱ አንዳርጋቸው ጀዝባ መሃይም ስልጣን እስኪሞት ሊይዝ ሚፈልግ ግን መስራት የማይችል ሆዳም ነው ስሙ ሲጠራ ባልሰማ ደስተኛ ነኝ የሞተው ፖለቲከኛ ጀዌ ቀዌም እንደዛው ።
@BERHANUish
@BERHANUish 2 күн бұрын
ሁሉም ተከፋዬች ሽግግር ሽግግር የሚሉበትን ምክንያት ኢትዬዽያውያን ነቃ ብለው መጠቀሚያ እንዳይሆኑ ማሳፈር አለባቸው። የምክክር ኮሚሽኑ በትክክል ለኢትዬዽያ ሰላም ያመጣል ከእግዜር ጋር።
@gathwmola7361
@gathwmola7361 2 күн бұрын
ጋዱ፣ኣሜርካ፣ዬሔዳ፣ላምዲናው፣ኣቢይ፣ላሌባ፣ቃዳደ፣ስላልካፋታ፣ናው፣ማርያችን፣ሌቦቹን፣ስላሚጣላ፣ናው❤❤❤❤❤❤❤
@felekechzeleke6587
@felekechzeleke6587 2 күн бұрын
Chatting alone does not help.
@tesemayeruq4920
@tesemayeruq4920 2 күн бұрын
እኛ ሽግግር ሰልችቶናል፣ የምንፈልገው ፍትሃዊና ዲሞክራስያዊ ምርጫ ነው፣ ህዝብ የሚፈልገውን ያውቃል፣
@tsegaye7548
@tsegaye7548 2 күн бұрын
No more second chance for both of them. If necessary new face needed. But no need of new faces at moment.
@santaw5392
@santaw5392 2 күн бұрын
🇪🇹 ኢትዬጵያ ተነሽ/ተነስ። 🇪🇹 እኛ ኦሮሞዋች የራሳችንን ሰርተን ማግኘት አለብን አብዛኛው ኢትዮጵያዊ በመቀማቱ በመገደሉና በመፈናቀሉ፣ ህዝቡ እኛ ኦሮሞዋችን ከወያኔ በላይ እንደ አውሬ እያየን ነው። እውነት መምራት አንችልም፣ ሌላ ይምራ ከማለቃችን በፊት።
@ETBeMore
@ETBeMore Күн бұрын
😂😂 Cirus of same clowns. it"s been 32 years only TPLF missing in the front, but they 're still in the backdoor of the cirus. What we need is ALL CLOWNS GONE with your dysfuntional backward political system!!
@ETBeMore
@ETBeMore Күн бұрын
​@@santaw5392 🤣🤣 50 አመት አለፍ!! ሁልሽም በዘር የተቧደንሽ ሀገርቷን አተራማሽ"! አንዳየያ የሰፈር መስመረ አያሰማራችሁ ስትራገጡ!! ፈሳም ሁሉ
@ETBeMore
@ETBeMore Күн бұрын
"No need of new faces"🙄😏😏 hmmmm. Really?
@konjosara5547
@konjosara5547 Күн бұрын
best man andergatchew
@user-nl5nw4rj3x
@user-nl5nw4rj3x 2 күн бұрын
አቶ ገዱ ፈሱን መቆጣጠር የማይችል ሰው አሁን ስለዚህ አረጄታ ታወራለህ በምን ገንዘብ ላግኝ እያልክ ነው ደጀብ
@user-fb5uz5xz5b
@user-fb5uz5xz5b Күн бұрын
@adelhussin
@adelhussin 2 күн бұрын
የምን ሽግግር ነው ገዳም በመግብያው ጊዜ ውጭ ቁጭ ብሎ የህልም እንጀራ መመኝት 😅😅😅
@santaw5392
@santaw5392 2 күн бұрын
🇪🇹 ኢትዬጵያ ተነሽ/ተነስ። 🇪🇹 እኛ ኦሮሞዋች የራሳችንን ሰርተን ማግኘት አለብን አብዛኛው ኢትዮጵያዊ በመቀማቱ በመገደሉና በመፈናቀሉ፣ ህዝቡ እኛ ኦሮሞዋችን ከወያኔ በላይ እንደ አውሬ እያየን ነው። እውነት መምራት አንችልም፣ ሌላ ይምራ ከማለቃችን በፊት።
@adelhussin
@adelhussin 2 күн бұрын
@@santaw5392 አንተ ደሞ ምንድ ነው የምቀባጥረው እኛ ኦሮሞዎች ያልከው በ እኛ ኢትዮጵያኖች በሚለው ቀይረው ዘረኛ አቱን 🤔🤔🤔
@frahooltomtom8770
@frahooltomtom8770 2 күн бұрын
Lemma gin betam mure new
@Sarahj962
@Sarahj962 16 сағат бұрын
Amhara Abiy’s dejen.
@tehaledesta3734
@tehaledesta3734 2 күн бұрын
Gedu is a tribalis who is only concerned about the Amhara tribe. The same is true with Lema. They are all tribalist. They are not concerned about the whole Ethiopia.
@BettyHussen
@BettyHussen 2 күн бұрын
Ohhhh😂😂😂😂 really??
@abdurahmanabdo1345
@abdurahmanabdo1345 2 күн бұрын
Ha ha no more 4k without election
@santaw5392
@santaw5392 2 күн бұрын
🇪🇹 ኢትዬጵያ ተነሽ/ተነስ። 🇪🇹 እኛ ኦሮሞዋች የራሳችንን ሰርተን ማግኘት አለብን አብዛኛው ኢትዮጵያዊ በመቀማቱ በመገደሉና በመፈናቀሉ፣ ህዝቡ እኛ ኦሮሞዋችን ከወያኔ በላይ እንደ አውሬ እያየን ነው። እውነት መምራት አንችልም፣ ሌላ ይምራ ከማለቃችን በፊት።
@DopestEthiopian8818
@DopestEthiopian8818 2 күн бұрын
እፍረት የሚባል ጠፋ ማለት ነው? አሁን በምን ሚዛን ነው ለማስ ገዱስ ያለውን የሚመጥኑት:: ኮተታሞች
@SUNSHINEMULU
@SUNSHINEMULU 2 күн бұрын
የገዱ ዥዋዥዌ ወልቃይትን ለትግራይ የሰጠ ባንዳ ወልቃይት ላይ ላለቀው ህዝብ ተጠያቂ ነው እንደው ትጋጋጣለህ አይሳካልህም እኛ ከእንቁ መሪያችን ጋር ወደ ፊት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@markoshaile2246
@markoshaile2246 2 күн бұрын
የመንግሥት ሥልጣን ጥያቄ የማነው!? ግለሰቦች፣ቡድኖች፣ ፖርቲዎች ውክልና እንጂ የመንግሥትን የአሰተዳደር ዘይቤ ከሀገሪቷ ህግ ወጪ መጠየቅ ይችላሉ?።
@mamakonjo7972
@mamakonjo7972 2 күн бұрын
አቶ ገዱና ለማ መቸም ለአውሬ አሳለዠልፈው ሰጥተውን ሔዱ አሑንምዐያላቁን ።ደ
@NgussieYohannes-jh8jb
@NgussieYohannes-jh8jb Күн бұрын
አማራ ሲባል ስልጡን ይመስለኝ ነበር ግን ለሴራ ጥገኛ መሆኑን አወበቅኩኝ
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 2 күн бұрын
የሽግግር መንግስት ያስፈልጋል !!!
@delledergu2304
@delledergu2304 2 күн бұрын
ምን አይነት ማስታወስ የተሳናችሁ ናችሁ ? መለስ ከሽግግር መንግስት በኋላ ነው እኮ ኢህአዴግ አሸንፎ ወደስልጣን የመጣው ።
@abebechleta
@abebechleta 2 күн бұрын
Mignotachu ayisakam
@user-iw2ks6pc4u
@user-iw2ks6pc4u 2 күн бұрын
Yashegagirina qomace jawisa jartih tibedale wayi tixefale enji yemiyashegagiri yelam enashagirikalen enji yehi ende minaregi demo yemitaqi yemesilegnal.
@girmagashu2268
@girmagashu2268 2 күн бұрын
አየ አብይ አመድ: እንደዚህ ሰው ሃገር እመራለሁ ብሎ: መአት ነገር አውርቶ: በዚህ ደረጃ የውርደት ታሩክ ባለቤት ከመሆን ጥሩ የጎዳና ተዳዳሪ መሆን ይሻላል።
@felekechzeleke6587
@felekechzeleke6587 2 күн бұрын
A new leader has to prepare a manifesto that greatly outsmarted one than that of the current government. This requires from a minimum of six months to about plus minus a year is prefered.
@felekechzeleke6587
@felekechzeleke6587 2 күн бұрын
Rather prepare manifesto of that outsmarts current policy in every ministry.
@tehaledesta3734
@tehaledesta3734 2 күн бұрын
There will not be a transitional government held when a publicly elected government is in power and doing an extraordinary job in performing their duties.
@abebakebede6314
@abebakebede6314 2 күн бұрын
ምንም ሽግግ የለም ምንም የሚሸገር የለም
@semirhassen9824
@semirhassen9824 2 күн бұрын
Gedu aydelem ke weyane gar kuch belo whisky tetto rayan asalefo yesetaw . Duket
@user-pq2wq7lv6d
@user-pq2wq7lv6d 2 күн бұрын
ሰው ተመልሶ እንስሳ ሲሆን ያሳዝናል፣ ገዱ በጡረታ ዕድሜም ሥልጣን ፈልጎ ሽግግር ይላል፣ ምን ዓይነት እንከፍ ነው፣ ኢትዮጵያ በወጣቶች ትመራለች እንጂ እነ ስብዓት አያስፈልጉም፣ አሜሪካም አኬሯ መወደቁን ትረዳ፣ ከቢይ የዘመኑ ምርጥ ሰው ነው
@Sarbet888
@Sarbet888 2 күн бұрын
OPP and TPLF are sick people
@user-hf3mx3jo2d
@user-hf3mx3jo2d 2 күн бұрын
ከብይ ማነው የምታመልከው ዱካክ ነው እንዴ?
@mariemuller9904
@mariemuller9904 2 күн бұрын
Ye shigiggir Mengist yemmiluut wuch tekemtew siltaan lemeyaz iyetebabbeku yaallut minim megbia menged attew yetecheggerutu nachew ,megbia menged iyefellegu new . Leela ammarch sileleellachew yemegbia kedada indihonachew new . Ato lemma megersa gin yihennin yaaluu aymeslenyim .
@user-vz4ld4hk1w
@user-vz4ld4hk1w 2 күн бұрын
ገዱ ለምን ከዱ የእዉነት አማራ ተበደለ ብለዉ ነዉ ከሆነ ጥሩ ነዉ የሽግግር መንግስት ለመመስረት ከቻላችሁ ሕዝብን ታድናላችሁ ግን የማስመሰል ስራ በድጋሚ ብትሰሩ ችግሩን ማባባስ እጅ መቀነስ አትችሉም
@6Sky6
@6Sky6 2 күн бұрын
ኧረ ሰላም ስጡን ::
@SadamShafi-b2g
@SadamShafi-b2g 2 күн бұрын
Ummataa wolficcisiisuuf obboo lammaa amaaraa wojjin woliigaluun jalalaa ofii oroomoo keesa fuudhaniiruu
@Sarahj962
@Sarahj962 16 сағат бұрын
Gedu is nothing but an opportunist
@user-by7in5ku2g
@user-by7in5ku2g 2 күн бұрын
ገድ በትግራይ ህዝብ ጆነሳይድ ወንጀል እጅ የተጨማለቀ ወንጀለኛ ነዉ የግዜ ጉዳይ እንጂ በትግራይ ህዝብ ፊት በዓለም ፍርድቤት ከሚቀርብ ወንጀለኛ አንድ ገድ ነው
@janacell6165
@janacell6165 2 күн бұрын
ማንን፡ልንመርጥ፡ነው፡በቀጣይ፡ፋኖና፡ወያን፡ኦነግ፡መወዳደር፡አለባቸው፡ተ ፎካካሪ፡ሳይኖር፡ለብቻ፡ምረጡኝ፡አይሰራም
@ethio-code6509
@ethio-code6509 2 күн бұрын
ገዱ ሆዱ ይልሀል ኡበር ቢነዱ
@tesfaytadii
@tesfaytadii Күн бұрын
የለውጡ ሀይል የቀረው አብይ ነው ያልከው አይለም አትዋሽ feta የለውጡ ሀይል ለማና ገዱ ናቸው ።
@sisaytiruneh1696
@sisaytiruneh1696 2 күн бұрын
I never appreciate Gedu.He is not a politician, but he is a good merchant. List politicians like Bereket,Lideto,...and a few.
@user-gz5fs3xo3z
@user-gz5fs3xo3z 2 күн бұрын
ይቅርታ,አቶ,ገዱ,አንዳርጋቸው,የሸጠዉን,መሬት,ለማረጋገጥ,ነዉ,የሽግግር,መንግስት,የሚለዉ,ማን,ይሰማል,እኛአዲስ,መሪነዉእምንፈገዉ,ስር,ነቀል
@zerugebrekidan3970
@zerugebrekidan3970 2 күн бұрын
ገዱ ጉዱ የበላበትን ድስት ሰባሪ; ሰው እንዲሆን ያደረገው ህወሓትን የ21ኛው ክፍለ ዘመን ቁማርተኛ በማለት እንደጠራው እናስታውሳለን ለታሪክም ተሰንዷል::
@tehaledesta3734
@tehaledesta3734 2 күн бұрын
Terrorists and tribalist will not succeed.
@santaw5392
@santaw5392 2 күн бұрын
🇪🇹 ኢትዬጵያ ተነሽ/ተነስ። 🇪🇹 እኛ ኦሮሞዋች የራሳችንን ሰርተን ማግኘት አለብን አብዛኛው ኢትዮጵያዊ በመቀማቱ በመገደሉና በመፈናቀሉ፣ ህዝቡ እኛ ኦሮሞዋችን ከወያኔ በላይ እንደ አውሬ እያየን ነው። እውነት መምራት አንችልም፣ ሌላ ይምራ ከማለቃችን በፊት።
@fekadu-tp2to
@fekadu-tp2to 2 күн бұрын
አይ ገዱ በአሜሪካ ጭሎነት መረጠ አሳፋሪ ከአገሩ የአሜሪካ ፍርፋሪ መረ ጠ ያሳዝናል
@Ashenafi2121
@Ashenafi2121 2 күн бұрын
ገዱ በአማራ ህዝብ ላይ የቀለደ ሰው ነው አሁን ዳግም ህዝብ ለማታለለ ነው
@user-dk9of1ok1n
@user-dk9of1ok1n 2 күн бұрын
Ato Gedu and lema meters belongs to kaliningrad jail for life. We elected Abiychuu the real son of Ethiopia who leads our country to the highest pick!!!
@tegestmengesha2192
@tegestmengesha2192 2 күн бұрын
አቶ ገዱ እድል እግኝተህ ነበር እልተጠቀምክበትም እረስተህ እንደሆነ ከህዋትእፍ ተባብራችሁ እውጣችሁን እሁን ይልቃል የሚባለው ጋር ተሻክቶ መስራት እራስህን ጽቅ እደረክ ይልቃል ምንም እቃም የሌለው ነው እቶ ገዱ እማራ ብቻ እገር እይሆንም ሽግግር መንግስትበእቃራጭ ስልጣን መያዣ ነው የት ሄደ የመሬት ግፊት እይኖርም አላልክም እቶ ገዱ በትእምር የኢትዮጵያ መሪ መሆን እትችልን ንቃተ ህሊና ይጎልሃል የእሜሪካን እሽከር ሆነህ ትኖራለህ Good luck
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 2 күн бұрын
ተነስ አማራም ሁልህም ታገል ታገል የለም መንግስትም የሚባልም ያንድንም ቢሄርም ፓርቲዎች ወንበዲዎችንም ስብስብንም ስልጣንም ለግላቸዉ በጥላቻም በለዉ ባገኘህዉን በቀስትም በመግደልም እሳትም በማቃጠልም ትዉጆበትም በትግርየም እና በኦሮሞንም ፓርቲዎችም ላማራም ህዝብንም ይህንም እራስህም ታግለህም አድን እራስህንም ታግለህም አድን አማራም የለህም መንግስትም ተጠንቀቅ በዉሽተደራጅተህም እርምጃም ለገዳይህም ጦርም ደመዉ በለዉ ግንባርዉ ግንባርዉ እያልክም ጣለዉ ጅግናዉ ወንድዉም አማራም ።ያማራም ህብርትም ንቅናቂዎችንም ሀይልም ነንም።
@user-lm4fq6om9d
@user-lm4fq6om9d Күн бұрын
የፖለቲካን ሀሁ ለሚያውቅ የመንግስትና የፖለቲካ መሪ አሁን ላይ ባለው ሀገራዊና ቀጠናዊ ብሎም ዓለማቀፋዊ የሀይል አሰላለፍ ሁኔታ በኢትዮጵያ የሽግግር መንግስት ይመስረት ማለት ሀገርን ከመሸጥ ከመክዳት ለጅቦች ከመስጠት ያለፈ ፍይዳ የለውም። ወቅቱ 19833 አይደለም
@amsalemenkir6768
@amsalemenkir6768 2 күн бұрын
የተመረጠ መንግሥት እያለ የሽግግር መንግሥት መጠየቅ እብደት ነውና ተቀባይነት የለውም💚💛❤️
@Abdu-w3t
@Abdu-w3t Күн бұрын
ገዱ ጋረጁ አይበጁ አርፈህ ተቀመጥ።
@DagnachewHurumo-qk6po
@DagnachewHurumo-qk6po 2 күн бұрын
Feta daily propaganda machine of Egypt and west.We are always beside world classic leader.Long live for Abichu.
@yitbarekayele8667
@yitbarekayele8667 2 күн бұрын
ጋሽ ገዱ በቃህ አርፈህ ተቀመጥ የአማራ ህዝብ አይፈልግህም ኢህዴን ብአዴን አዴፓ ብልፅግና ሆነህ ለአማራው ምን ጠቀምክ የአማራው ዋና ጠላት አሁን ጥቅሙ ሲጎልበት መልኩን ቀይሮ መምጣት ምን ይሉታል 😀😀😀😀
@mesay1260
@mesay1260 2 күн бұрын
This must joke Gedu or lemma kkkkkk no way amharan people is not stupid after this no make mistakes
@santaw5392
@santaw5392 2 күн бұрын
🇪🇹 ኢትዬጵያ ተነሽ/ተነስ። 🇪🇹 እኛ ኦሮሞዋች የራሳችንን ሰርተን ማግኘት አለብን አብዛኛው ኢትዮጵያዊ በመቀማቱ በመገደሉና በመፈናቀሉ፣ ህዝቡ እኛ ኦሮሞዋችን ከወያኔ በላይ እንደ አውሬ እያየን ነው። እውነት መምራት አንችልም፣ ሌላ ይምራ ከማለቃችን በፊት።
@abdurahmanabdo1345
@abdurahmanabdo1345 2 күн бұрын
Temporary government? what about elected government? funny people every one wants to be PM ha ha
@gebeyawkassa4327
@gebeyawkassa4327 2 күн бұрын
ገዱን አንቱ ብየ ለማን እነግራለሁ ለሕዝብ የቆመ እሱን አግንቻለሁ።
@ETBeMore
@ETBeMore Күн бұрын
All are clowns in the endless cirus!! Ethiopia needs New faces & new mindset.
@AkaluGebere-te4ys
@AkaluGebere-te4ys 2 күн бұрын
Hi🚫🚫
@EyasuDaniel-by6nn
@EyasuDaniel-by6nn 2 күн бұрын
Hahahaha Gedu Ye Amara Gezb Le Fird Tifelegaleh Atawonabd Awonabagi
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 2 күн бұрын
በቃህ አርፈህ ተቀመጥ አንፈልግም።
@Kemish-mp4gn
@Kemish-mp4gn 2 күн бұрын
ይሄ ሽማግሌ ዕድሜውን ሙሉ የፖለቲካ ሀሁን ሳይዘል ወልቃይትን ሸጦ ዛሬ ደግሞ ሽግግር እያለ ያላዝናል በአቋራጭ ስልጣን ፍለጋ ነው ?የለም ሲያምርህ ይቅር ቀፎ።
@neimacool6507
@neimacool6507 2 күн бұрын
ጨቅላው አብይ ሙሁራንን ያባርራል ንጹሀንን ይጨፈጭፍል
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 2 күн бұрын
ገዱ ዝጋ !
@amanutmariam
@amanutmariam 2 күн бұрын
ኦሮማራ 2ሊሉን ነው?
@user-ji1xs3fl1x
@user-ji1xs3fl1x 2 күн бұрын
አዲሥ መንግሥት የናፈቀዉ እንደኔ👉🖐
@takkeletaddese7474
@takkeletaddese7474 2 күн бұрын
የሽግግር መንግሥት ማድረግ ያለበት: 1.የልሳን (የዘር?) ስነ መንግሥት-(ፖለቲካ) ፍፁም የተከለከለ እንዲሆን ማድረግ 2. አዲስ ሥርዓተ መንግሥት (Constitution) በምርጥ የሕግ አዋቂዎች ተረቆ እንዲጻፍ። 3. የበፊቱ የፍትሐ ብሔርና የወንጀለኛ ሕጎች ሕገ መንግሥት (Rule of Law) ሆነው ተጣርተው እንዲፀድቁ ማድረግ። 2.
@chebushibru424
@chebushibru424 2 күн бұрын
የሽግግር መንግስት ሚባለው ሲያምራቹ ይቅር ነው ምለው !!
@user-yp6vg3bz4v
@user-yp6vg3bz4v 15 сағат бұрын
ye ethiopia poletica ebet ebet yelale
@HannaYohannes-z2s
@HannaYohannes-z2s 2 күн бұрын
Enzach enboch yehone zena naw mitakerbut
@alemabebe2398
@alemabebe2398 2 күн бұрын
የአሜሪካ አምባሳደር የአብይ ጓደኛ ነዉ ፎቶአቸዉን አላያችሁም እጅ ለእጅ ተያይዘው።
@dadatadesse
@dadatadesse 2 күн бұрын
ገዱ ሆዳሙ፣ ሽግግር አልክ እንዴ? እቺን ዘመን አያሻግርህ።
@user-hh6dj4yh1x
@user-hh6dj4yh1x 2 күн бұрын
እኔ አደኛ
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 күн бұрын
ሁሉም ሌቦች ናቸው ...? ለዛ ምሲኪን ህዝብ ምንም የስሩት በረከት ያለው ነገር የለም ....? በእውነት ለኢትዮጲያን የስሩ ግን ..,? አሉ !!! ቀዳማዊ ኀይለስላሴ , መንጌ , መለስ ...? እነኝህ በውስጣቸው ...? ችግሮች እንዳሉ ሆኖ ...? ለመላው ኢትዮጵያን ሁሉ የሚበጂ ስራ ስርተው አልፈዋል !!!💚💛❤️
@birushiferaw4054
@birushiferaw4054 2 күн бұрын
ልክ ነዎት አምባሳጀር ማሲንጋ ለመንግሰት ወቀሳ መልሰ አለመሰጠትዎ ብሰለትዎን ያሳያል ለዚህ ለተናቀ መንግሰትና አንድ ሳምንት የቀረው ምን መልሰ ይሰጠዋል
Универ. 10 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:04:59
Комедии 2023
Рет қаралды 2,8 МЛН
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 3,7 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
00:19
Kate Brush
Рет қаралды 8 МЛН
Универ. 10 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:04:59
Комедии 2023
Рет қаралды 2,8 МЛН