Ethiopia - መከላከያን የሚያበሳጨው የጌታቸው መልእክት፣ ከአማራ የተነሱ መንገደኞች ተገደሉ፣ የግብጻውያን አደገኛ ቅስቀሳ፣ የተተነበየው አመጽ

  Рет қаралды 103,651

Feta Daily News

Feta Daily News

Күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 133
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 3 ай бұрын
ለኢትዮጵያ ህዝብና አገራችን በመጀመሪያ ለቅዱስ እግዚአብሔር ቃል መታዘዝና እርሱን ብቻ ማምለክ፣ ፍቅር፣ ሰላም፣ ጤና፣ ዕድገትና አንድነት ይሁን❤❤❤!! ቅዱስ እግዚአብሔር ዓምላክ ምህረቱን፣ ፍቅሩን፣ ሰላሙንና ፊቱን ለኢትዮጵያ ህዝብ ይመልስልን ❤❤❤ አሜን
@asnakewolamo8547
@asnakewolamo8547 3 ай бұрын
ታምር የሚሰራ ትውልድ ያለው በትግራይ ብቻ ነው ። አውቆ አለማደር ሀገራችን ማፍረስ በእጃችን እያደረገን እንገኛለን ።
@MohmedMohmed-x6q
@MohmedMohmed-x6q 3 ай бұрын
ታምር ማለት ህዝብን ከድህነትና ከረሀብ ማውጣት ነው ታላቆን ትግራይ አዋርዳቺሁ ለማኝ አረጋቺሁት መለስ ዜናዊ ይቅር በለኝ
@MohmedMohmed-x6q
@MohmedMohmed-x6q 3 ай бұрын
የአገው ሰራዊት ነው ብዙውን የመከተው አሁን የሁሉ እረስታቺሁ ብቻቺሁን እደተዋጋቺሁ ማጋነን
@WeldieslasieAmare
@WeldieslasieAmare 3 ай бұрын
መቼ ይሆን ትግራይ ጠል ኣመለካከታችሁ የሚቀየረው?የሰኔ 21 ቀን ድል እንደሆነ በታሪክ ለዘለዓለሙ እየደመቀ መከበሩ ታሪክ ምስክር ይሆናል::
@MohmedMohmed-x6q
@MohmedMohmed-x6q 3 ай бұрын
ድል ማለት የትግራይን ህዝብ ከድህነትና ከረሀብ ማውጣት ነው
@MohmedMohmed-x6q
@MohmedMohmed-x6q 3 ай бұрын
እኛ ትግራይ እደዚህ ተሆናለቺ ብየ አስቤ አላውቅም ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ
@ErmiyasHagos-i2g
@ErmiyasHagos-i2g 3 ай бұрын
ምንአገባህ በራሳችን አገር የርጎዝምብ
@henokGoyitom
@henokGoyitom 3 ай бұрын
@@MohmedMohmed-x6q Tigray Mimem athonem ! Sile rashe Hizb Techenek ! Kifu Gize Eyemetaleh New !
@Fikru1948
@Fikru1948 3 ай бұрын
@@MohmedMohmed-x6q Who rape the young Tigre - girl 👧 Shabiya l❓️That is your culture. Ask professor Haregewoin Assefa‼️
@KahsayGebreyesus-rq5xk
@KahsayGebreyesus-rq5xk 3 ай бұрын
እድሜ ልካቹ ስትዋሹ ልትኖሩ ነዉ በቃ ሰኔ 21 የተማረከዉስ የት ተዉከዉ መጨረሻቹ ምን እንደሆን ገረመኝ
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 3 ай бұрын
Geche sanityzer❤ 🌹❤️💛 jegena tigrawye new❤❤ defari ena zerafi mekelakeya tekota altekota mene yametal😂😂😂😂😂😂😂
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 3 ай бұрын
Dele le tegaru jegenoch nachew 💪💪💪♥️💛♥️💛♥️🌹❤️🌹 congratulations tdf mote le defarioche 🚙📺🚲🍶🚛📻🐪🦓 ena ke zerafioch mekelakeya+shabiye+amara fano👹
@betelhemwammi2480
@betelhemwammi2480 3 ай бұрын
የሰላም አምላክ መድሀኒያለም ሰላሙን ለአለም ሁሉ ይስጠን አልም ሁሉ ውጥረት ላይ ነው እግዚአብሔር ለአለም ሁሉ ማስተዋል ይስጠን በቃ ይበለን አሜን።
@selamasfaw5665
@selamasfaw5665 3 ай бұрын
አንተ እኮ መቆመርሕ ነው መከላከያ ሲያዋርድ የሚውለው ምድያሕን የብርሃኑ ጁላ ጦር የኦነግ ጦር ወዘተ እያለ የሚውለው ቅቤ ስትቀባው ነው ማለት ነው አይደል!! አይ የእነእየየ ጎራ ሃይማኖት እንጂ እምነት የለህም!?
@tube-yn2ul
@tube-yn2ul 3 ай бұрын
ኧረ 😂ትግሬ ነዉ ያከበረዉ ምን ጉዲናችሁ እሬቶች መከላከያ በተኛበት የሰሜን እዝን ባታርዱት መች ለዚህ እንዳረግ ነበር ከእናንተ በላይ ያዋረደዉ አለ እንደ እኛማ ቁጭ ካልንበት በየቀኑ ሊገለን የመጣን ነዉ የተከላከልነዉ ወይስ እንደ እናንተ ብርሃኑ ጁላን ሻማ እናልብሰዉ ሾርት ሚሞሪ ህዝብ
@selamasfaw5665
@selamasfaw5665 3 ай бұрын
@@tube-yn2ul እሱን ሆድህ በደምብ ያቃል ምላሳችሑ ግን ኣይጣል ነው እኔ ያነሳሁት ጌታቸው ረዳ መከላከያን ኣዋረድ በማለት ለምትነዙት ፍረፍርስኪ ወረያችሑ ነው ወይስ እንደገና ኦሮማራ ጫጉላ ለመጀመር ኣሰብክ
@tube-yn2ul
@tube-yn2ul 3 ай бұрын
@@selamasfaw5665 እንጀምረዋል ትግራይን ለማጥፍት ከሆነ እናንተ ጋ አይደለም አብሮ መኖር አብሮ አይከዲም
@habtam1846
@habtam1846 3 ай бұрын
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ😢😢😢😢እረ ጦርነት በቃ😢😢😢😢😢😢
@habtam1846
@habtam1846 3 ай бұрын
አሁንስ ሰላም መስማት ናፈቀኝ😭😭😭😭😭
@HxHf-br7lq
@HxHf-br7lq 3 ай бұрын
ፍትህ ለአማራህዝብ
@zx9713
@zx9713 3 ай бұрын
መቸ ነዉ የአማራ ሞት የሚቆመዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@KayiruShiferaw-gf5vh
@KayiruShiferaw-gf5vh 3 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው አዘንኳቸው በጣም
@user-sr86ui3xsuexi
@user-sr86ui3xsuexi 3 ай бұрын
Abiy Ahmed and his cabinet against peace and security in the HORN OF AFRICA ❤.... He must leave 😂
@be-liever
@be-liever 3 ай бұрын
Ooh really 🤔🤔 you wish a lot. 😂Lmao 🤣
@gbhaile
@gbhaile 3 ай бұрын
የፋኖ ጥያቄዎች የሸኔን የስልጣን ሽኩቻ ስለሚያንፀባርቁ ከፋኖ ጋር የሚደረገው የክብ ጠረጴዛ ውይይት ውጤታማ እንደማይሆን ግልፅ ነው። በተጨማሪም፣ ሌሎች ጥቃቅን ፍላጎቶች በቀላሉ የማይረቡ ናቸው። ፋኖ ከሸኔው ምክንያታዊ ያልሆነ ጥያቄ ተምሮ በክብ ጠረጴዛ ውይይት ላይ ላለመሳተፍ የመረጠ ይመስላል እንወክለዋለን በሚሉት ህዝብ ዘንድ አሳፋሪ ነው።
@VIP-n1z
@VIP-n1z 3 ай бұрын
አንተ ትላም ዜና አንባቢ ከአማራ ክልል ነተነሳው መኪናውስጥ የሞተው አማራ ነው ይሔ ሚዲያ በሚደግፈው በኦሮሞ አራጅ አውሬ በመንግስት ስም ያለ በወንበዴ
@thestar2137
@thestar2137 3 ай бұрын
ምን ለማለት ነው መከላከያ ተብየው የአብይ አህመድ አሽከር በደንብ ተሸክሽኮ ነው የወጣው ግልፅ ነው።
@Ha-Hager
@Ha-Hager 3 ай бұрын
መከላከያ ደሙ ደመ ከልብ ሆኖ ቀረ! ይብላኝ አባት እናቱን ላጣ የመከላከያ ልጅ ይብላኝ ልጁን ላጣ ኢትዮጵያውያል ወላጆች
@bereketkiflu8825
@bereketkiflu8825 3 ай бұрын
ያየነዉ 40 ሺ ምርኮኛ ሲነዳ ነዉ የምን የተናጠል ነዉ ክፍለሰራዊት ሙሉ ጥለህ ሸሽተህ ደሞ
@gebregiorgiskahssay2657
@gebregiorgiskahssay2657 3 ай бұрын
መከላከያ ከትግራይ ተገርፎ ነው እንጂ የወጣው! ትግራዋይ እንደ እናንተ ወላባይ አይደለም።
@1birryoutube
@1birryoutube 3 ай бұрын
ይህ ሚድያ ትንሽ ወደኡነት እየተጠጋ ጨነው ቀጥሉበት ግን አሁንም ይቺ ዘረኝነታቹ ቀነስ ቀነስ እያደረጋቹ ቀጥሉበት ።
@yonasteklu8403
@yonasteklu8403 3 ай бұрын
አንተ ስላልገዛህ ባዛን ግዜ ነው የትግራይ መከራው የጀመረው ትላለህ አስቃባጭ
@solomonwolde1113
@solomonwolde1113 3 ай бұрын
ትግሬወች ኦሮሞወችን ከትል ያነሰ ነዉ የሚንቆአቸዉ አሁን ኦሮሞወች ከትግሬወች ስር አልወጡም
@QemerMedia-lt6fd
@QemerMedia-lt6fd 3 ай бұрын
ኣትልፋ....ሰኔ 21 ቀን 2013 ለትግራይ ህዝብ ታሪካዊ ቀን ናት
@makeyamakey8662
@makeyamakey8662 3 ай бұрын
ያርቢ አላህ ሰላም ሌገራቸን
@AliMohammed-c1k
@AliMohammed-c1k 3 ай бұрын
እራሱመንግስትእየገደለአማራንሸኔገደለይላል
@fbeyene91
@fbeyene91 3 ай бұрын
ምነው የማይ ፀብሪ ፀለምቲ ተፈናቃዮች ወደ ቀዬአቸው መመለሳቸው አልሰማህም እንዴ? ወይስ አልተመቸህም?😂😂😂😂😂
@tube-yn2ul
@tube-yn2ul 3 ай бұрын
ተፈናቃይ ማን አይመለስ ብሎ ነበር ጦረኛ እንጂ እናንተ ከጦርነት ዉጭ ሌላ አሰብኩም እንደ
@Fikru1948
@Fikru1948 3 ай бұрын
⚠️Tultulawoch SHENE means - Oromiya - Special Forces ‼️
@ashenafikiros4475
@ashenafikiros4475 3 ай бұрын
ዉሸታም የትግራይ መከራ የጀመረዉ መጋቢት 24 2010 ነዉ
@TesfayeTefere
@TesfayeTefere 3 ай бұрын
The way you present on how Tigrian leaders think is really backward. Isn't Tigray part of Ethiopia? Just because they created hate and sprayed around the Ethiopian nation became the source such hateful attitude will not be forgotten. I just can't understand such termiol problems in the entire country. Wouldn't it be beneficial if all people work together grow up to be a loving and productive society? How far anyone can go by spreading hate and crime against humanity? Wouldn't it be a good thing to love one another and live a peaceful life. History will not forget when it comes to what is happening in the entire country. God help Ethiopia. What goes around comes around. Those who brought the problem to the nation and to those who have taken people's lives will not get away. It just a matter of time. What goes around comes around and that's the law of the universe.
@frehiwet7809
@frehiwet7809 3 ай бұрын
ፈሳም አሁን አሱ ተውው እና ስለ ዘመዶችህ አስብ።
@mariammaryam1642
@mariammaryam1642 3 ай бұрын
አማራ በቃ ተገደሉ ነው ሌላ ነገር የለም አይ አብይ
@AyalewBahre
@AyalewBahre 3 ай бұрын
Ante denkoro tigray medbarya yehonew ena bemurkegna mekele yenebere astaws
@atakltifisseha196
@atakltifisseha196 3 ай бұрын
ምሩኮኞቹ ግን ለምን መቀለ ቀሩ? ባጫ ነገር ነህ
@سعادهمحمد-ز4و
@سعادهمحمد-ز4و 3 ай бұрын
አጋሜአማራንአፈናቅላችሁበሰላምአትኖሩምጠብቁምንእደሚገጥማቸሁ😂😂ለግዜዉጨፍሩ😅🐍🐍🌵🌵🌵🌵🤸🏻‍♀️🤸🏻‍♀️🤸🏻‍♀️🤸🏻‍♀️
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 3 ай бұрын
No more For TPLF and Getachew❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yonasasmelash1320
@yonasasmelash1320 3 ай бұрын
ለስቄ ባንክ ይሰጠው😊
@masetewal6914
@masetewal6914 3 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ 🙏😢
@lemlemhailu17
@lemlemhailu17 3 ай бұрын
ይቺ ቀን በትግራይ የማትረሳ ቀን ነች እባችን የታበሰበት ቀን አብይም መከላከያም ያውቀዋል እናተም ታቁታላቹህ እንኾን ትግራዋይ ሆንኩኝ ❤❤❤
@zizi-y1f
@zizi-y1f 3 ай бұрын
እንኳንም ሆንሽ. ግን ለህዝብ ምንድ ነው ጥቅሙ. በረሀብ እየተቆላ. ላለ ህዝብ ምን አደረግንለት. ዝም ብለን ጎራ ብቻ.
@aloaloaloo3497
@aloaloaloo3497 3 ай бұрын
​@@zizi-y1fሁሉም እየተቆላ በኑሮ ውድነት ፍዳ እያየ አይተናል የትግራይ ህዝብ ክብር አንድነት ፅናት ብቻቸውን ኢትዮጲያን ገቅጠመው ገቡ ወጡ እያልን በሰላም በድርድር አከበርናቸው 😅😅 😅😅
@ዳባቴዋፍኖ
@ዳባቴዋፍኖ 2 ай бұрын
ቱልቱላ
@DM-xn5dt
@DM-xn5dt 3 ай бұрын
ለምን ይበሳጫል መከላከያ ኢትዮጵያውንና በይበልጥ አማራን ጠላት አድርጎ ከወያኔ ጋር አንሶላ እየተጋፈፈና ወዳጅ አድርጎ አብሮ እየሠራ አሁን ማንን ለመሸንገል ነው?
@solomonbegena5271
@solomonbegena5271 3 ай бұрын
መከላከያ ማለት ግጦሽ የለመደች አህያ ነው ብትነርተው ግጦሹን እንጂ ምንም ትዝ የሚለው ነገር የለም ጌቾ ትክክል ነው ታላቅ ድል ነው
@AddisHailu-no8qz
@AddisHailu-no8qz 3 ай бұрын
ይሂን እየሰማ ለነሱ ህሊናውን ሸጦ የነሱን ትርፍራፊ የሚለቃቅም አያሳፍርም በጣም
@danielgonitie3075
@danielgonitie3075 3 ай бұрын
ህዋት ማለት ተባይ ማለት ነዉ. ተባይን ሙልጭ አድርጎ ካልተፀዳ እንደገና ይራባሉ.
@geryemeressa
@geryemeressa 3 ай бұрын
ምክንያቱ ባልታወቀ አልከዉ ለካ 21 ሰኔ ኣንጀታቸዉ ከበላቻቸዉ ኣንዱ ነህ ነፈዝ
@KsKsa-nz9bc
@KsKsa-nz9bc 3 ай бұрын
ፈታ እንኳን ደህና መጣህ እኔን የሚገርመኝ ተስፋ አይቆርጡም አባይ የኢትዮጵያ ከሆነ ቆየ መለፍለፍ ለምዶባቸው ነው አጀንዳ ቸው አባይ ብቻ ነው
@mulugetahaile8999
@mulugetahaile8999 3 ай бұрын
ጌታቸው ረዳ መከላከያና የፌዴራል መንግስትን የሚስቆጣ መልክት አስተላለፉ ብለህ የተባለው ቁጣ ግን የለም። ለምን ያልተባለ ታነባለህ ?
@techawatch
@techawatch 3 ай бұрын
መከላከያ እኮ አሁን ላይ ጌታቸው ረዳን እያጀበ ነው😅
@anwartuem-bf4hu
@anwartuem-bf4hu 3 ай бұрын
Tdf አህችን ያባረረበት በል አንተ አታደባብስ
@GtsadikMerkeb
@GtsadikMerkeb 3 ай бұрын
Selam le Ethiopia,yaregagaln cheru Egzihabher!
@shishayassefa6979
@shishayassefa6979 3 ай бұрын
የጌታቸው መልእክት የሚያበሳጭ ለመከላከያ እና ፈደራል መንግስት ሳይሆን ለወራሪዎቹ እና ሽፍቶች ነው።
@tube-yn2ul
@tube-yn2ul 3 ай бұрын
ወራሪዉ ታዳያ ማን ነዉ መከላከያ አልነበር እንደ መቀሌን የወረረዉ መቼም ጦርነታችሁ ከሽፍታ ጋ ሳይሆን ከፌደራል ጋ ነበር ሾርት ሚሞሪ ለመሆን😂አሁን በመከላከያ ለመታዘል ልትክዱ ባልሆነ
@YosiefTsadic
@YosiefTsadic 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@legantegkidan8989
@legantegkidan8989 3 ай бұрын
አልሲሲ ምን አገባው ዉሀው የኛ ነው
@MengeshaMolla-k2q
@MengeshaMolla-k2q 3 ай бұрын
ፍትህ ለንጹህ ኢትዮጵዊያን ሁሉ!💪💪💪ፋኖ
@abebekesete
@abebekesete 3 ай бұрын
አምታታው ሚድያነቱ አረጋገጠ
@MussaraFenta
@MussaraFenta 3 ай бұрын
ጀዝባመከላከያ😂😂😂😂😂
@ዘመኑታየ
@ዘመኑታየ 3 ай бұрын
ሸኔ አደለም ሕዝብን እየገደለና እያፈናቀል ያለዉ እራሱ ብልጽግና ነዉ እየዘረፈ እየገደለ ሸኔብሎ እያመካኙ አማራን ከኦሮሞ ጋር ለማቃቃር የሚሰራ ስራ ነዉ ተዉ አጥፍቸ ልጥፋ አይጠቅምም
@tsegayhagos6617
@tsegayhagos6617 3 ай бұрын
ሰነ 21 በወራሪው የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ሰራዊት ድባቅ የተመታበት ጊዜ ነው። እናከብረዋለን!!
@እግዛቤሔርፍቅርነዉ
@እግዛቤሔርፍቅርነዉ 3 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ😢🎉
@TsigeGebrehiwot-l1j
@TsigeGebrehiwot-l1j 3 ай бұрын
ተቀጥቅጦ ነው የወጡት
@MohmedMohmed-x6q
@MohmedMohmed-x6q 3 ай бұрын
ይመስክር ጣርማ በር
@gezegeta923
@gezegeta923 3 ай бұрын
ወይ አንዳርጋቼው አምሮበታል፥፥ በቃ ይተወው ፓለቲካውን፥፥ባይሆን ነጻነትን የማያውቁ ነጻ አውጭወች ቁጥር ሁለትን ይጻፍ፥፥
@wediyohaness-jp8qt
@wediyohaness-jp8qt 3 ай бұрын
ሁለት ሦስቴ የአንተን ዜና ሰምቼአለሁና ጥሩ አቀራረብ ነዉ ነዉና ሐቀኛ ነህና አትለወጥብን ዕዉነት ያስከብራል በዝሁ ቀጥል በርታ
@YaredTadesse-n8n
@YaredTadesse-n8n 3 ай бұрын
ምን የሚያስቆጣ ተናገረ ጌታቸው ? ልክ ነው ደሞ ሰኔ 21 ታሪክ ነው ጌታቸው ሺህ ዓመት ኑር ያኑርህ የትግራይ ህዝብ አፍ ደጀን
@AbelGebrelibanos
@AbelGebrelibanos 3 ай бұрын
ሰኔ 21 ወርቃማ ቀን ነው።
@amandimisse2339
@amandimisse2339 3 ай бұрын
#ABC WORLD NEWS NOW OROMO ODOD PARTY MILITARY SOIDLER ARMY GOVERNMENT LEADER OUT #GONDAR CITY STAES AND AND #WOLO CITY #BARDER CITY STATES AND RIGLON SO ON #AMAN NEW ETHIOPIA PM AMAN NEW CONTROL ADDISE ABABA CITY AND WHITE HOUSE OFFICES NOW AMAHRA WINS
@eyuas-l7y
@eyuas-l7y 3 ай бұрын
ድሮም አሜሪካ ይሄን ፈልጋ ነው የኬንያውን ፕሬዘደንት እደዛ ያሽቃበጠችው ለምን ምስራቅ አፍሪካ ኬንያ ሰላም ሆነች ነበር
@AabGeta
@AabGeta 3 ай бұрын
Ante gn betam tigermalek ,banda nek esh!!!! Lemn yeamhara hizb eyetechefechefe dimt athonm
@luwamluwam3868
@luwamluwam3868 3 ай бұрын
ሰኔ 21 ኢትዮጵያ የተዋረደለች ቀን
@girmazeleke8819
@girmazeleke8819 3 ай бұрын
ጥሩ የብልፅግና ጋዜጠኞች ናችሁ
@truth3960
@truth3960 3 ай бұрын
ዐቢይ በኤምባሲዎች በኩል ዜናውን አሾልኮ ሠራዊቱ እንድወጣ አዞ አሱበላው. ስንት ጀግና አለቀ
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 3 ай бұрын
Zare Amara kelele mekelakeyane setedegef enayehalen denkoro 👿 gena beye ametu sene 21 tekeberaleche💪
@Tybatube
@Tybatube 3 ай бұрын
ያርብ አግራችን ሰላም አረግልን ያርብ እስቲ የአግረ ሰላም የኖፈቀወ እሰት ደምሩኝ ወድ የአግሬ ልጀች❤
@gdhgfgdgjf4267
@gdhgfgdgjf4267 3 ай бұрын
መንግስት ሲዋሽ ያየሁት ጀነራል ሲዋሽ ያሳዝናል
@TsgeKiros-fz1iq
@TsgeKiros-fz1iq 3 ай бұрын
ጭስ ነህ
@KirosGebrehiwot-qu1pf
@KirosGebrehiwot-qu1pf 3 ай бұрын
Kulu Midiya
@GuroDiki1969
@GuroDiki1969 3 ай бұрын
ተጨንቆ ይሆን?!
@gorfubitew6142
@gorfubitew6142 3 ай бұрын
ምሌኖች ወጣቶችና ኢህአዴግ ያሰለጠነው ምርጥ ሰራዊት መቶ ሺዎች ደመከልቢ ሲሆኑ የሁሉ የኛና የፀሃይ ለብቻዬ የዘረኞቹ የአማራ ሃይሎች የክልሎችና ሰው በላዉ የኤርትራ ፋሽሽት ሰራዊት የአገሪቷ ሁሉም ሀብት ለጦር መግዥያ አውሎ በትግራይ ተራሮች ዱግ አመድ ሲሆን የተበተነ ድቄት ስትሉት የነበረ በዓለማችን ወደር የሌለው የትግራይ ህዝብና ህዝባዊ ድርጅቱ ህወሓት ሓምባሻና እንደ ብረት ጠንክሮ ኢሰብኣዊያኑና ጆኖሳይደሮችን ባርባሪያኖቹ አቸንፎና ማርኮ አው አሜረካ ባያድናችሁ ከ4 ኪሎ ነቅሎ ነበሩ ያደርጋችሁ ነበር ጉራና ምላስ ውሸትና ቅናት አመላችሁ የሆነ ድኩማን !!
@MichaelHabte-i2c
@MichaelHabte-i2c 3 ай бұрын
ከከንያ ብጥብጡ ወደ ምነልክ አገር ይመጣል ልታስወሳልህ ።😅😅😅
@mistreselassie3163
@mistreselassie3163 3 ай бұрын
አይ አይ ነብሳችሁን ይማርልን 😢😢 !!
@MisaratElene
@MisaratElene 3 ай бұрын
deleee lafanoo
@josedemisse2580
@josedemisse2580 3 ай бұрын
ድምፅ የለውም?
@SalamAhmed-ns3jz
@SalamAhmed-ns3jz 3 ай бұрын
አይ አማራ መቸምየማይገባው ደቆሮ ማህበረሠብ እኮ ነው በቃአማራ በየግዜውበየሥአቱ የኦሮሞ የጦስዶሮመሆንንመርጠ አይአማራ
@ababualamu729
@ababualamu729 3 ай бұрын
Alsisi is fano
@ሽገውወርቄአድሱ
@ሽገውወርቄአድሱ 3 ай бұрын
L
@MasratNuse
@MasratNuse 3 ай бұрын
Qomaxaa.shaena.adelemii.Abiyya no
@MichealEyasu
@MichealEyasu 3 ай бұрын
TDF 🫡🫡🫡🫡🫡🫡
@MohmedMohmed-x6q
@MohmedMohmed-x6q 3 ай бұрын
ተቀጠቀጥክ
@MohmedMohmed-x6q
@MohmedMohmed-x6q 3 ай бұрын
ሰሜን እዝ እረሳቺሁት
@ErmiyasHagos-i2g
@ErmiyasHagos-i2g 3 ай бұрын
​@@MohmedMohmed-x6qያባትህቁላና የናትህ እምስ ይቀጥቀጥ ግማታም
@MichealEyasu
@MichealEyasu 3 ай бұрын
@@MohmedMohmed-x6q fano 🤮🤮🤮🤮🤮
@محمدمحد-ف2م
@محمدمحد-ف2م 3 ай бұрын
​@@ErmiyasHagos-i2g🚫🚫🚫❌❌❌
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 3 ай бұрын
የ ኬንያ በረከት ይደርብን አሜን❤
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 3 ай бұрын
የሌለዉን የኛ ህዝብ kkkkkkk
@berhanbelete9320
@berhanbelete9320 3 ай бұрын
እነጌችም፣ ሀሰን ሼህም ተመሳሳይ!የራሳቸው ማንነት የጠፋባቸው። ድመት መንኩሳ...
@ErmiyasHagos-i2g
@ErmiyasHagos-i2g 3 ай бұрын
አንተ እምስየመሰልክ ቡሽቲ ትግሬጠል አንተንብሎ ዜናአንባቢ እናትትበዳ የቡዳዘር
@henokGoyitom
@henokGoyitom 3 ай бұрын
Report Argew !
@محمدمحد-ف2م
@محمدمحد-ف2م 3 ай бұрын
እናቱ ምንአረገች እሷ የምትሠደበዉ አጀብ እናት የለሽም ወይም የለህም ይህ ባለጌነትነዉ እሱን ስራዉስለሆነ አይኖ
@KalyeKalye-l2f
@KalyeKalye-l2f 3 ай бұрын
Gech king of king
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 68 МЛН
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 21 МЛН
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 27 МЛН