Ethiopia - ጌታቸውን የገጠመው የመቀሌው መንፈስ!

  Рет қаралды 65,494

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Пікірлер: 60
@hayatali5711
@hayatali5711 21 күн бұрын
ጀግና ለድሆች የሚያስበ ለድሀ መከታ የድሀ እባ የሚጠርግ ነው እየተሽለኮለኩ ሰውን መግደል ይበልኛል የሚሉትን መርዝ እያበሉ መግደል የሰው ቤት በሀዘን መሙላት ጀግና አያስብል ተደብቆ መልካም መስራት ነው የሚጠቅመው ብዙ ኖርን ከተባለ መቶ አመት ነው ለሁሉም ሂሳብ አለ የጨለማው ቤታችን ቀብር አለ ጀሀነም አለ ፈራጅ ደግሞ ሰው አድርጓ የፈጠረን ነው
@SbagadisGuangul
@SbagadisGuangul 19 күн бұрын
ይሕ ሰው ጌታቸው አሠፋ ነው ጀግና አይገልጸውም ያንሰዋል ግን ምን ዋጋ አለው ኢትዮጱያ ሐገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሠራልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ ተብሎ የለ ምን ይደረግ?
@ashuadem2136
@ashuadem2136 21 күн бұрын
እንደሰው ሰው ሁነህ ተፈጥረህ እንደሰው መኖር አቅቶህ እየተሽሎከለክ እራስህን እየደበክ እንዳውሬ ተሸሽገህ መኖር ያሰሰዝናል
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 21 күн бұрын
ለሰው ልጅ የማይታይ ለእግዚአብሔር የሚታይ ብዙ ነገር አለ ፍርድን ለፈጣሪ ትተንዋል ሀይል የሱ ነዉ ።
@ወቸGood
@ወቸGood 21 күн бұрын
አይ ሂሩት በጣም የዋህ ነች ልበል !?! እኛ ወደ ላይ ስናጋጥጥ እነሱ መቶ አመት ይኖራሉ ። እኛ ድሀዎች ግን በበሽታ በረሀብ በጭፍጨፋ በጉቦና በኑሮ ውድነት በቁማችን እየሞትን ነው ። ውጪ ሀገር ተቀምጦ ብዙ ማለት ይቻላል ። እኛ ሀገር ውስጥ ያለነው ግን በገዛ ሀገራችን ላይ ገንዘብ ስልጣንና መሳሪያ በያዙ ግለሰቦች ተረግጠን እየኖርን ነው ።
@user-cd8wq1fw9p
@user-cd8wq1fw9p 21 күн бұрын
ክብር ለ TDF የህዝብ ኣባት❤❤❤
@TemesgenAbaye-jq6vd
@TemesgenAbaye-jq6vd 21 күн бұрын
በእህ አዴግ ዘመን ምን እንዴሰራ ስለሚያወቅ ነው በ ብዙ ደም የሚፈለግ የሳይጣን ፈረስ መሆኑን ጠንቅቆ ያውቃል ከእግዝአብሔር ልሰወር አይችልም የእጁን ያገኛል።
@yeworkwuhatilahun1128
@yeworkwuhatilahun1128 20 күн бұрын
ጌታቸው አሰፋ ሞቶ ከተነሳ መለስን በተስፋ መጠበቅ ነው! !
@einhornwelt6571
@einhornwelt6571 20 күн бұрын
Mutan tenestew 😂😂😂
@TsedeyTessema
@TsedeyTessema 21 күн бұрын
፮፮፮ ሰላቢ ነዉ አብይ አህመድ ጀለሱ
@FiresewGirma
@FiresewGirma 21 күн бұрын
እባብ ለባብ ይተያይ ካብ ለካብ እባቦች
@housemarrygizaw4318
@housemarrygizaw4318 21 күн бұрын
30 አመት ሙድ ያዙብን
@RobelGebregziabher-d5h
@RobelGebregziabher-d5h 21 күн бұрын
ABA EDMESH 24 NEWA KKK...
@abazesrael1026
@abazesrael1026 21 күн бұрын
ድሮም ቢሆን ሀገር ከፋፋይና ህዝብ ጨራሽ ወያኔ የሠይጣን መንፈስ እንጂ ሰው አይደለም።
@tesstefera6334
@tesstefera6334 21 күн бұрын
Eyesus yadenal, Eyesus Becha
@Aberamolla768
@Aberamolla768 21 күн бұрын
እየሱስ የፈጣሪ መልክተኛ ነው ። ነብይ ኢሳ
@sitotashagre1219
@sitotashagre1219 21 күн бұрын
ጌታቸው አሰፍ ብዙ ጊዜ ሞቶ የለ?
@hailetsehaiou4275
@hailetsehaiou4275 21 күн бұрын
ምንም አታካብደው እባክህ :: ጌታቸው አሰፋ ጨካኝ ከመሆኑ ውጪ እንደማንኛውም የወያኔ አባል ተራ ሰው ነው::ወነንጀለኛ መሆኑና በህግ የሚፈለግ መሆኑ ነው ከጀርባ የሚያርሞጠሙጠው:: የበርካታ ሰው ደም ያፈሰሰ ጨካኝ ፍጡር ከመሆኑ ውጪ ምንም አይነት የተለየ ብቃት ያልተላበሰ በተለመደው የሌባው ወያኔ ሲስተም እንዲፈራና ግሬስ እንዲላበስ ተፈልጎ የሚካበድለት ተራ ወንበዴ ነው:: አንተም እነሱ እኛ እንድናስበው በሚፈልጉት መልኩ እየገለፅክና እያካበድክላቸው ነው::
@user-uz2wl9tt8k
@user-uz2wl9tt8k 21 күн бұрын
Yihe sewu ye Ethiopia telat newuu
@snr9054
@snr9054 21 күн бұрын
ሥለ ባንዳ ጥርቅም፣ ኃገርን ስላበላሸ ትዕቢተኛ ጥርቅም ጉዳያችን አይደለም። God giving judgement!🙌🏾✌🏾
@emunman1189
@emunman1189 21 күн бұрын
Getachow asefa, asfelagi sew now.😊😊
@Soccertimeseth
@Soccertimeseth 21 күн бұрын
ታላቁ የጌች ደርቢ coming soon
@SwingTrader-v9w
@SwingTrader-v9w 21 күн бұрын
😂 btw እነሱ የፈለጉ ብፋጩ TDF እሳከለ ድረሰ የትም ኣይደርሱም ። ትግራይ ኣሁን ከቀደመ የተለየ ፓለቲካ ነው ያለወ ። TDF ከምንም ፓለቲካ ወገንተኝነት ውጪ ፀጥታውን ይቆጣጠራል ። ደሞ ትግራይ ወደ ዲሞክራሲ እየተሻገረች ነው ለምሳሌ ሚድያዎች ከTPLF ሆነ ኪጊዚያዊ ኣሰተዳደሩ ውጪ በገለልተኝነት ለሁሉም ፓለቲካ ፓርቲዎች እኩል እድል እየሰጡ ነው ።independent የሆነ ቤትፍርድ ሆነ ሌሎች ተቋማት እየታነፁ ነው ። ትግራይ በቅርቡ ዲሞክራቲክ ትሆናለች ❤❤
@cnne5932
@cnne5932 21 күн бұрын
በነገራችን ላይ ጌታቸው አሰፋ ከባድ ሰው ነው አብይ ራሱ አያቀውም ፎቶ ተብሎ የሚለቀቀው ራሱ እውነት አይደለም ግን ያረጁ ብላቹ የምታሾፉ TEPLF kebad nachew getachew assefa yemebal sew yemer ale gin TEPLF WOW
@amanuelmengistie8963
@amanuelmengistie8963 21 күн бұрын
Getachew Reda mn hono nw
@ونديجساسه
@ونديجساسه 21 күн бұрын
እጃ በሠማይ
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 21 күн бұрын
ዝም በል ጌታቸው አሰፋ የዋቢ ሸበሌ ፍዳታ ጊዜ እና ኃየሎም አርአያ ሲሞት ዋንዛ ሆቴል እና ፌዴራል ፖሊስ ከአንዴ ሶስቴ በአጠቃላይ ከስድስት ጊዜ በላይ አውቀዋለሁ ዝም ብለህ አታውራ ደሞ የተወለደው መቀሌ ከተማ ቀበሌ 14 ውስጥ እንዳአባ በፍቀዱ ልጅ ፖሊሷ አበባ በፍቃዱ ሰፈር ተወለደ እኔ 09 ቀበሌ እዳጋ በርኣይ ፊት ለፊት ነው አስፋልት ነው የሚለየው
@BezawitTeshome-iq4wj
@BezawitTeshome-iq4wj 21 күн бұрын
አዎ አቶ ጌታቸው በህግ እነ ዶር ደብረፅዮን ለእኔ ምርጫ ቦርድ የማያቃቸው የተሰባሰበ የእንደገና ኢትዮጲያ ለማበስ የተደራጀ ይመሰለኛል ምክንያት ሹመት ከፌድራል እንጂ ከወያኔ አይደለም ዶር ጌቾ ቢወረድም አይሾሙም ምክንያት ምርጫ ይጠብቃሉ አቶ ጌታቸው አሰፍ በርግጥ በደህንነት እሳቸው የዘረጉት አዲሰ አበባስ ሳይኖር ይቀራል እጀ ረዥም ስውር ሰው ናቸው ጌቾ ከአላፈኑት በሰተቀር እሰከ ምርጫ የሚነካቸው የለም ከጠቅላዩ ካልተጋጩ ለእኔ ለትግራይ የነጌቾ ይሻላል ምክንያት ከምንም ሳይሆኑ ስራውን ነው የሚሰሩት ዶር ደብረፅዮን የአድዋ ጥርቅም ናቸው
@birhanutadele-lm9xv
@birhanutadele-lm9xv 21 күн бұрын
ጌታቸው እረዳ መሞቴ አይቀሬ ነው ከአደዋ ሰው ጋ እልህ ውስጥ ገብቷል
@kahsayGhans
@kahsayGhans 21 күн бұрын
አረ ተው በቅባቃ
@GML90-b7r
@GML90-b7r 21 күн бұрын
እሱም የሱ ፎቶ አይደለም ወዳጄ የመረጃ ሰው ባህሪ ነው ። አራጅ
@negagetachew974
@negagetachew974 21 күн бұрын
የጌታቸው አሰፋ አባት በኃ/ስላሴ ዘመን የትግራይ ጠ/ግዛት የደህንነት ኃላፊ ነበሩ የወያኔ አመጽ እንዳይነሳ በጥብቅ ይቅጣጠሩ ነበር፣ አባቱ የሸዋ ግዛት ተወላጅ ሲሆኑ እናቱ የመቀሌ ተወላጅ ናቸው።አባቱ በደርግ ስለ ተገደሉና እሱም ያደገው መቀሌ ስለ ነበር ለሽፍትነት የመረጠው በዚህ ነው።
@GML90-b7r
@GML90-b7r 21 күн бұрын
@@negagetachew974 ያኔ እሱንም ደርግ አብሮ ገላግሎን በነበር ዛሬ ይህ ሁሉ የግፍ ግፍ ባልተፈፀመ ነበር ።
@gezahegnwoldemichael5805
@gezahegnwoldemichael5805 21 күн бұрын
ባክህ አታግዝፈው ሟቷል ሟቷል period
@einhornwelt6571
@einhornwelt6571 20 күн бұрын
Drone betatenechew altebalem ende?🤔
@user-pn5ky2nf8y
@user-pn5ky2nf8y 21 күн бұрын
Labyi getachew asefa tera new.. bsm bcha yegenene.yagenewm abyi new hon blo
@abebamail3599
@abebamail3599 21 күн бұрын
Getacgrwu Habesham vye tigray tewolajem kayihon yichilal demom ke Abadula bett tedbqo neber malet neeu ahun yewotawu
@RobelHadera
@RobelHadera 21 күн бұрын
Gech wede fit tornet/tplf wede huala
@fevenetio6003
@fevenetio6003 21 күн бұрын
አታካብድ አራመኔ ወሁን ቀኑ ጨልሞበታል
@Tigraway-70wi
@Tigraway-70wi 21 күн бұрын
ህወሃት ራሱ መንፈስ ነዉ በፈለገዉ ስዓት የፈለገዉ ማረግ ይችላል 😂
@EE-em8gg
@EE-em8gg 21 күн бұрын
Welahi bel esti.😂😂😂
@negagetachew974
@negagetachew974 21 күн бұрын
የሞተ መንፈስ ሊሆን ይችላል።
@tamratmengstu346
@tamratmengstu346 21 күн бұрын
ምን ታጋንነዋለህ ቢደበቅ ለራሱ ነው
@NasirAbdulkadir-w5h
@NasirAbdulkadir-w5h 20 күн бұрын
Smachew silale new tadya behiwot alu yemibalew linorim yichillal
@piealpha795
@piealpha795 21 күн бұрын
🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@onelove9191
@onelove9191 21 күн бұрын
ይበላል ለማየት ያብቃህ ይበሉታል ጌታቸው ረዳ ነበር ነው የሚሆነው በቅርቡ ህህህህህህም ይቆረጠማል።
@anwartuem-bf4hu
@anwartuem-bf4hu 21 күн бұрын
ስለራሳችሁ አውሩ
@GebratThePeasant
@GebratThePeasant 21 күн бұрын
GETACHEW BANDA must resign, he has no legitimacy to rule Tigray
@dagnetemesgenbalker6349
@dagnetemesgenbalker6349 21 күн бұрын
የመምራት የመመራት /የመግዛት የመገዛት ጉዳይ ሳይሆን ጦርነትን የማቆም ብልህነት ነው።
@SwingTrader-v9w
@SwingTrader-v9w 21 күн бұрын
ኣታዮ መሕፈሪ በምሓርኛ ኣብዙይ ታይ ትእውጅለኻ 😂😂 መሕፈሪ ጌታቸው ፕረዚደንት ትግራይ እዩ ። ኣብ ትግራይ ዝግለል ትግራዋይ ኣይህሉን ኩሉ ወድ ትግራይ ኣብ ትግራይ ዓዱ መዓረ ክሳተፍ እዩ ጌታቸው ይኹን ደብረፅዮን የኹን መሓሪ ዮሃንሰ ኩሉሎም ደቅ ትግራይ 💪💪💪 ትግራይ ዲሞክራቲክ ክትኾን እያ ።
@RobelGebregziabher-d5h
@RobelGebregziabher-d5h 21 күн бұрын
lemashakabet snt tekefeleh ante wsha
@snr9054
@snr9054 21 күн бұрын
ሥለ ባንዳ ጥርቅም፣ ኃገርን ስላበላሸ ትዕቢተኛ ጥርቅም ጉዳያችን አይደለም። ካወራህ ስለ ጀግናው አምኃራ ፋኖ አውራን፣ሲጀመር አንተ ስለ ፋኖ አትዘግብም!የሆንክ አሽቃባጭ ነህ?
@zelalemzeru7826
@zelalemzeru7826 21 күн бұрын
ትግሬዎች ለልጆቻቸው ገና ከልጅነታቸው ስለ አማራ ህዝብ ጥላቻ እየጋቱ በከፍተኛ የጥላቻ መንፈስ ሞልተው ያሳድጓቸዋል!!!!
@hailetsehaiou4275
@hailetsehaiou4275 21 күн бұрын
Getachew Reda is the right person among the Tplf leaders to lead Tigrai Region. Debretsion is not capable leave alone the region to lead a Kebele. Tigrai couldn't gain anything rather sever war & conflict out of his useless leaderships. He must go & give opportunity for youths & advanced people like Getachew Reda.
@tsegayemergia7874
@tsegayemergia7874 16 күн бұрын
አህያ ለህያ ቢራገጥ
@sarakonjo7475
@sarakonjo7475 21 күн бұрын
​THE land is for god poeple can shear and live together without ethnicity look big country india more than 200 ethniciti live together RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities . land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity amara and tigray are brother living together shearing love the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities oromo they are big ethnicity and they dont like to shear the land thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan aby destroyed ecomy no job everything expensive 1 dollar 130bir during meles government very good economy 1 dollar 20 birr everything sheaper 1birr u can take bus
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 211 МЛН
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 121 МЛН
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,6 МЛН
Min Letazez Part 1 (ምን ልታዘዝ ድራማ ክፍል 1)
29:48
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 211 МЛН