ለመኖር ብጓጓም መጨረሻዬ ምን ይሆን እያልኩ አስባለው!

  Рет қаралды 57,991

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Пікірлер: 191
@shegerinfo
@shegerinfo Ай бұрын
በረከት አበራን ለማገዝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000320595828
@MonaTubeሙና
@MonaTubeሙና Ай бұрын
ይማርሽ የምትሉእስኪ
@alemkebede5848
@alemkebede5848 Ай бұрын
ሰው ቢሰለች እግዚያብሄር አይሰለችም ለሰው የማይቻል ለእግዚያብሄር ይቻላል ያገዙሽን ሁሉ ፈጣሪ ይባርካቸው አይዞሽ ጠንካራ ነሽ መጨረሻውን ፈጣሪ ያሳምርልሽ።
@meseluadmassu4154
@meseluadmassu4154 Ай бұрын
መሲዬ አንቺንና አለምሰገድ ( ኢዬሀ ሚዲያን ሳልስማችሁ ውዬ አላውቅም ግን በጣም ነው የምወዳችሁና የማከብራችሁ :: ለሰው ልጆች ሁሉ የምትደርሱ ሰለሆናችው እግዚአብሔር አሁንም እድሜውና ጤና ይስጣችሁ🙏🏽
@seblegizachew7752
@seblegizachew7752 Ай бұрын
እኔም በዚህ ሀሳብ እስማማለሁ
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 Ай бұрын
እናንት ደጋግ የአገሬ ልጆች ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛላችሁ 🙏🙏🙏
@stc6291
@stc6291 Ай бұрын
እግዚብሔር የርዳሽ እህታችን ታክመሽ ድነሽ ለምስጋናያብቃሽ ልጅሽንም ፈጣሪይማርልሽ ልብየሚነካታሪክነዉ ሰበብያዉጣልሽ
@atitegebtesema2878
@atitegebtesema2878 Ай бұрын
የኔ ቆንጆ❤❤❤ ስትምሪ ደሞ ጥንካሬሽ ጎበዝ ነሽ ልጅሽንም አንችንም በምህረት እጁ ክርስቶ ይዳስሽ ምንም ኣይልቅበትም
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ቁንጂት ብለሽ ሰለየሁሽ ደሰሰሰሰ ብሎኛል🥰የኔናት ጠንካራ ወጣት ጀግና ነሽ ፍፃሚሽን እግዚአብሔር ያሳምርልሽ🙏
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Ай бұрын
እህታችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ❤❤❤❤
@Fikre-e3g
@Fikre-e3g Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ጤናን የመሰለ ነገር የለም አመስግኑ ጤና ያላቹ ሰዎች
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
በጣም ! ግን ካልታመሙ አይታወቅም። እግዚአብሔርን ሌላ ነገር ስጠን እያልን እናስቸግረዋለን።
@workuwalelign2815
@workuwalelign2815 Ай бұрын
!​@@abuhaile6517
@dinsiriiwaqwoyya
@dinsiriiwaqwoyya Ай бұрын
ምንም የማይሳነው እየሱስ ክርስቶስ ምህረቱን ይላክልሽ።
@selammamo7138
@selammamo7138 Ай бұрын
የኔ እህት የሰማእቱን ፀበ ተፀበይ
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ወደሀገርሽ ያመጣሽ ያለምክንያትእይደለም ልጅሽንም ጨምሮ እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኛችሁ ፀበል ግን ሞክሪ
@hanisolomon780
@hanisolomon780 Ай бұрын
የኔ እናት ቤኪዬ እንደ አንቺ ጠንካራ አላየሁም ብርቱ ነሽ የኔ ደግ ሁሌም ምኞቴ ድነሽ ጤናሽ ተስተካክሎ ማየት ነው እመብረሃን እንድትረዳሽ ሁሌም በፀሎቴ አስብሻለሁ የምወድሽ እህቴ❤
@frehiwotsahele3862
@frehiwotsahele3862 Ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እመብርሃን ትዳብስሽ ለምን ወደፀበል አትሄጅም ምህረት ከእግዚአብሄር ነው እባክሽ መድሐኒት ሲበዛ ሰውነት ይጎዳል እድናለሁ ብለሽ ፀበል ጀምሪ እሱ መሀሪ ነው።
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Ай бұрын
Water don't cure except to cleanse
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 Ай бұрын
@@werqzeleke2815 ማንም ወዶ መድሀኒት አይውጥምም ብዙ በሽታ ካለመድሀኒት አይድንም
@alemayehunegash2061
@alemayehunegash2061 Ай бұрын
Water has a power to cure, and for most of people its believe. From my exprience, the only way Bereket cured or relieved is surg​ery@@werqzeleke2815
@SeneduYelak
@SeneduYelak Ай бұрын
አይዞሽ እህቴ የወገብ ህመም በጣም ከባድ ነው ፈጣሪይ ጨርሶ ይማርሽ መሲ ተባራኪ በርቺ ለበጎ ስራ❤❤❤
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 Ай бұрын
መስየ ክብረት ይስጥልኝ አትበይ እግዚአብሄር ይስጥልኝ በይ ስሙን ጠርተን ስናመስግነው ክብሩ ለኛ ነው እናም ብዙ ግዜ እንደሱ ትያለሽ ግዴለሽም እግዚአብሄር ይመስገን በይ ለሱ ምስጋና ያንስዋል❤
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Ай бұрын
Amagn kalhonish?
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
ክብረት ደግሞ ማነው ?
@zeharahassen7810
@zeharahassen7810 Ай бұрын
​@@abuhaile6517😂😂😂😂😂😂😂 ወይ ጉድ
@selammulatu3807
@selammulatu3807 Ай бұрын
እኛ አጉል መስለን እንኑር የምንለው ነገር አለ በጣም ያስጠላል መገለጫው ክርስቶስ የሆነ ሰው የአምላኩን ስም መጥራት አያፍርም
@adeesadees9259
@adeesadees9259 Ай бұрын
በእውነት ትብብር ላደረጋቹላት እሕት ወንድሞች እግዚያብሔር ብድራቹን ይክፈላቹ ባላቹበት ጤና ይስጣቹ።
@AndargeAssefa
@AndargeAssefa Ай бұрын
መስዬ እኔ ቃላት ያጥረኛል ሌላውን ተይው ድምፅሽን ስሰማው የሆነ ነገር አለው ባጠቃላይ ፈጣሪ ይጠብቅሽ መስዬ አንዳዴ የሆነ በቅርብ የማቅሽ ዘመዴ ጒደኛዬም ትመስይኛለሽ
@Sunshine-3uk
@Sunshine-3uk Ай бұрын
እረ በሽታ ለ5 ደቂቃ ይጨንቃል 😢ጌታ ምህረቱን ይላክልሽ
@helenahailu7300
@helenahailu7300 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይዳብስሽ 🙏 እኔ ለሁለት ሳምንት ወገቤን አሞኝ እንዴት እንደሚያሰቃይ እህቴ በምህረቱ ይጎብኝሽ🙏🙏🙏
@hannagebremichel8906
@hannagebremichel8906 Ай бұрын
የወገብ ህመምን ለሶስት ቀን አይቼዋለሁ በቃላት መግለጽ አይቻልም it's horrible pain non stop OMG በጣም ጠንካራ ነሽ እግዜር ጨርሶ ይማርሽ።
@danielassefa1656
@danielassefa1656 Ай бұрын
ከዚህ፣በፌት፣ተከታትዬሽ፣ነበር፣በእውነት፣በጣም፣ነዉ፣ያዘንኩት፣አሁን፣ሳይሽ፣በጣም፣ደስ፣በሎኛል፣አግዜአብሔር፣ይመሰገን😂🎉❤
@hanajebesa7975
@hanajebesa7975 Ай бұрын
እግዚአብሔር በምህርት እጁ ይዳብስሽ የእኔ እህት አይዞሽ መሃሪ አምላክ ቸሩ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን
@AgewKemant
@AgewKemant Ай бұрын
ሁሉን ፈጣሬ ጨርሶ ይማርሽ እህቴ...🙌🏾🙌🏾🙌🏾እኔ የወገብን ህመም እንዳንቺ ባይብስም ስሜትሽን እጋራለሁ...በጣም ያዘንኩት ግን እንቺ እቅም ኖሮሽ ሜዲያ እውጥተሽ የሀኪሞቹን ሴራ ሜዲያ ወጥተሽ በመናገርሽ ጨርስሽ ባትድኝም ለመታከም መፍትሄ እገኘሽ...ሌሎች ድምፃቸውን ያላስሙ በሀኪሞች ትእቢት እና እሚረዳቸው በማጣታቸው የሚጉላሉ ስንቶች ይኖሩ ይሆን😢😢😢…???
@AsterWeldesilassie
@AsterWeldesilassie 20 күн бұрын
ጤና የሁሉ መስረት ነው እግዚአብሔር ሲበቃ ይብቃ ይላል እሱ በምህረቱ ይጎብኝሽ ጎንለጎን ፀበል ሂጅ ስንት ታምር እየስማን ነው
@amareamare5690
@amareamare5690 Ай бұрын
መሴ እግዚአብሔር ያክብርሺ የስራ ዘመንሺ የተባረከ ይሁንልሺ ዘር ቀለም እምነት ፖለቲካ ባህል ሳይበግርሺ የምሠሪው ስራ ሁልጊዜ እወደዋለሁ ።
@seblewongelzeleke-f8l
@seblewongelzeleke-f8l Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ለልጅሽ ኑሪለት ። በምንም ነገር ለተባበሩሽ ወገኖቻችን በሙሉ እግዚአብሔር ይስጣቸው የለት እንጀራቸውን ይባርክላቸው ። ታክመሽ ድነሽ በመሲ ቻናል ላይ በድጋሚ እንድናይሽ እንመኛለን ። ከምር በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ
@ከዚህም-ከዚያም1ሰ
@ከዚህም-ከዚያም1ሰ Ай бұрын
ፈጣሪዬ በማያልቀው ምህረትህና ቸርነትህ ደግመህ ደግመህ ጎብኛት
@almazbelachew5416
@almazbelachew5416 Ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ መልካም ዜና ያሰማን🎉🎉🎉
@semratemhrateba1282
@semratemhrateba1282 Ай бұрын
እኔ አካባቢ ነው እመቤቴ ትርዳሽ እህቴ አይዞሽ ጥሩ ሆስቢታል ነው
@amadoalex2497
@amadoalex2497 Ай бұрын
መሲ እግዚያቤሔር አብዝቶ ይባርክሽ ትክክለኛ የሚዲያ ስራ ነው የምትሰሪው።
@tigetad5649
@tigetad5649 Ай бұрын
ዶክተሩ የከለከለሽ ምን አልባት በአንቺ ህክምና ውጤት ወደ ውጭ ሌላ ሰው ልኮበት ይሆናል!!!
@መዲነኝየጃእፈርእናት
@መዲነኝየጃእፈርእናት Ай бұрын
እንደው ይቺ ልጅ ሁሌ ትዝ ትለይነበር የትደረሰች እያልኩ የዛን ግዜ እበዋ
@tigistwezde167
@tigistwezde167 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@Nolawieneye
@Nolawieneye Ай бұрын
ጸበል ሁሌም አድርጊ እናት እግዚአብሔር ይፈውሳል!!!
@alemalem618
@alemalem618 Ай бұрын
እግዚአብሔር ምረቱን ልኮልሽ ለመመስከር ያብቃሽ
@NigistMulugeta
@NigistMulugeta Ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ቀን እለው
@yordanoshagosmichae912
@yordanoshagosmichae912 Ай бұрын
እግዛብሔር ትዳራቹን ይባርክላቹሁ ❤🎉❤ ሰይፉ እናመሰግናለን ተባረክ ማማ ፈጣሪ ይማርሽ ድነሽ እኛም ለማየት ያብቃን
@yirsawnakachew258
@yirsawnakachew258 Ай бұрын
እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያርግልሽ ቸር ያሰማን።
@nunufekede1272
@nunufekede1272 Ай бұрын
መሲይ በጥም ጥሩ ነው እግዜቤሕር ይርዳቭ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Ай бұрын
አቤት ግን የኛ ክፋት .. በዘር በሀይማኖት ፈፅሞ የማይገናኙት ሊረዷት እጃቸውን በዘረጉበት ኢትዮጵያዊ ወገኗ የሆነ ዶክተር ተብየው ስለህመሟ አክሞ ያገኘውን ማሥረጃ አላውቅም ብሎ መከልከል እስቲ ምን ይባላል?? ያደለው እኮ ለመልካም ነገር መተባበር ብሎ ፎርጅድ ማሥረጃ ይሠጣል:: ብቻ ያሳዝናል😢
@Mimamichael
@Mimamichael Ай бұрын
አንድ አምላክ ጌታ ኢየሱስ ይፈውስሻል!!
@saragezahegn1884
@saragezahegn1884 Ай бұрын
እግዚሐብሔር ይማርሽ ልጅሽንም እግዚሐብሔር ይማርልሽ።
@emebuzewge3742
@emebuzewge3742 Ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እመብርሃን ትዳብስሽ እህታችን
@Sara2030Sara
@Sara2030Sara Ай бұрын
እንኳንአብሮአደረሰንአሜን
@elisabethbirhanu4017
@elisabethbirhanu4017 Ай бұрын
ምን አለበት ዶክተሩ ቀና ቢሆን? ከዛሬ ሁለት ዓመት በፊት ለበሽታዋ መፍትሄ ታገኝ ነበር። እባካችሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ያላችሁ የህክምና ባለሙያዎች( ሁሉንም ማለቴ ግን አይደለም) ስትመረቁ ቀኝ እጃችሁን አውጥታችሁ የማላችሁትን መሀላ በተግባር አሳዩን። በረከት አይዞሽ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ።
@AshetuArega-t4m
@AshetuArega-t4m Ай бұрын
Hi Bereket you’re one step closer with the help of the community and the outside help your suffering will find a solution just be strong God almighty will be with you all the way until you get better.
@tigistwezde167
@tigistwezde167 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@anahabbana2562
@anahabbana2562 Ай бұрын
Bereket lijishim Allah Afya yadirgilish ayizosh
@Ethiopiandream00
@Ethiopiandream00 Ай бұрын
ሰ ው: ክፉ:ነው: :ሰው: ደግሞ: ደግ: ነው:: ግን: ከተረዳዳን : እግዚአብሔር:ሁሉንም: ቀላል: :ያደርገዋል:: እባካችሁ: ኢትዮጵያውን : ትልቁ: ችግራች ን: ምቀኝነት:ነው:: ምቀኝነት: እንተው: እባካችሁ:ተዉ: :
@tigistgetachew9176
@tigistgetachew9176 Ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይምርሻል የምስራቹን ይዘሽ እንደምትመለሽ ተስፋ አለኝ እመቤቴ ማሪያም ትከተልሽ።
@rozasebru103
@rozasebru103 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ ትድኛለሽ 💗💗💗💗🙏🙏🙏
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ቆንጆ አይዞሽ 🙏
@Ceremela
@Ceremela Ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 Ай бұрын
ምን ሆነህ ነው ዶክተርዬ! 12 አመት የተከታተልካት ታካሚህ፣ስምህ የተመለከተበትን የህክምና ሰነድ ይዛ አንተን ተከትላ ስትዞር ኖራ ? በልጆቻችሁ እየተማፀነች ለምና ? ምክንያትህን ብናውቀው ?እህቴ! የእግዚአብሔር ሰአት አሁን ነበር ማለት ነው፣አይዞሽ።ፍፃሜው ይመርልሽ።
@YrgalemBirhane
@YrgalemBirhane Ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሸ እህቴ አይዞሸ እግዚአብሔር መልካም ነው
@hiwotweledehana5260
@hiwotweledehana5260 Ай бұрын
እግዛቤር ጨርሶ ይማርሽ አይዞሽ በርቺ
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ በረከትዬ 🙏
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ Ай бұрын
መሲ ከተሳሳትኩኝ ይቅርታ ግን ለምን ክብረት ይስጥልን የሚለውን ትጠቀሚያለሽ ለምን እግዚአብሔር ይስጥልን አትይም????? ቀስ በቀስ እግዚአብሔር ፕየመለውን እንረሳለን ብዬ ነው፣መተራረም ባህላችን ይሁን ፣ አመሰግናለሁ፣
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Ай бұрын
It's neutral to everyone but religious or otherwise
@Yohannesethiopia1995
@Yohannesethiopia1995 Ай бұрын
እስቲ ቁጭ ልበልና ይሄን አስተያየት መልስ ልስጥ ያው መሲም የራሷን መልስ ትመልሳለች, ''ክብረት ይስጥልኝ'' ማን ነውየህን ክብር ሊሰጥ የሚችለው? ፈጣሪ ''እግዚአብሔር'' ወይም''ኣላህ'' ብቻ ነው ሰው ቢያከብር ግዜ ቢያከብር ዘለቀታ የለውም ስለዚ የሄን ሚድያ ደሞ ክርስትያን, ሙስሊም, እንዲሁም ሐይማኖት , እምነት የሌላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ስለሚመለከቱት ሁሉንም ለማማከል የተሻለ የሚሆነው ''አመሰግናለሁ🙏’’ እና በተለየ የሐበሻ ለዛ በተለይ በትግራይ ደሞ ''ክብረት ይሃበለይ(ክብረት ይስጥልኝ) ይባላል በሚድያ ስላላስተዋልሽ የሆናል እንጂእንዴ ዋላቹ ወይ ሰላም ሲባሉ ''ደህና'' ነው ሚሉት ምክንያቱ ያው ሚድያው የሃይማኖት ስላልሆነማለት ነው።
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ Ай бұрын
@@Yohannesethiopia1995 እሺ እህቴ አንቺም የመሰለሽን የራስሽን መልስ መልሰሻል፣ ግን እኔ ያልኩት ምንም በሀይማኖት መልኩ ባይሆንም ደግሞ አንቺ እራስሽን መስለሽ መቅረብ ነው እንጂ ገና ለገና የተለያየ ሰው ይወደኛል ብዬ በእኔነቴ በምንነቴ ላፍር??? No በፍፁም፣ እነሱምኮ የሚመጡት ሊወያዩ ከስዋጋር ነው እንጂ ሐይማኖትሽን ትያለሽና አልፈልግሽም አይላትም፣ እንደው እኛው እራሳችን ገና ለገና ቢዝነሴ ይሔድብኛል ሰውን መምሰል አለብኝ ብለን ስለምንጨነቅ ነው እንጂ ተመልካቹማ በራስሽ እስከተማመንሽ ድረስ ምንም አይልም ምንም ሀይማኖት ቢኖረው ግን ራስሽን ሁኚ በቃ፣ ደግሞስ ይህን ክብር የሚሰጠውማ ለደጉ አባት እግዚአብሔር አይደል እንዴ ለማን ነው እስቲ ንገሪኝ እህቴ???? የእግዚአብሔር ስሙ ሲጠራ ደስ ስለሚለሚለውማ አይደል እንዴ እግዚአብሔር ይመስገን ደህና አደራችሁ ዋላችሁ? እግዚአብሔር ይመስገን እያልን ያደርነው? የምን ፋሽን ነው??? እኔ በአዲሳባ ነው ያደኩት ይቅርታ አላውቅም ስለትግራይ ያልሽእን ፣ ግን እኛ ክርስትያኖች ሆነን የአምላካችንን ስም አያሳፍረንም ወይም ፋሽን አይሆንም፣ ሙስሊም ምናምን ያልሽው ደግሞ ሙስሊምምኮ ቢሆን ክብረት ይስጥልኝ አይሉሽም ኮራ ብለው አልሀምዱላሒ ነው የሚሉሽ እንጂ ክብረ ይስጥልኝ አይሉሽም ስለዚህ ዝም ብለሽ አታውሪ፣ በራስ መተናመን ያስፈልጋል ባይ ነኝ፣
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ Ай бұрын
@@werqzeleke2815 yes can be , but as long as you are who you are just be proud. Nothing has to do with this.
@lovemab2256
@lovemab2256 Ай бұрын
የተለያዮ እምነት ተከታዮች ስለሉ ይሆናል
@romanberhane7214
@romanberhane7214 Ай бұрын
የሚገርመው MRI ተነስቼ መለስተኛ ዲስክ መንሸራተት ተባልኩ ህመሜ ግን እጅግ በጣም ነው የምታወራው ባብዛኛው ተመሳሳይ ነው የታመመ ነው የሚገባው
@ነገመቼነው
@ነገመቼነው Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ
@abc12452
@abc12452 Ай бұрын
መሲ መግቢያ ላይ ወደ ኋላ የምናየዉን አታርዝሚ
@workudary2651
@workudary2651 Ай бұрын
እኔም ወገቤን ያመኛል በጤም 20 አመት ኣረብሓገር ግን ምን እደማረግ ኣላቅም ብቻ እግዚአብሔር ይመሰገን
@kidisty
@kidisty Ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ። ልጅሽንም ጭምር
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ጤናሽ የመለስልሽ ❤❤❤❤❤❤❤💜💜💜💜
@abrahameeshete2415
@abrahameeshete2415 Ай бұрын
እግዚአብሄር ይማርሽ እኔም ያመኝ ነበር አምባሳደር ኒሮሰሮ ሰርጀሪ ኢፒሊፕሲ ዶ/ር ዘነበ በጅጋ እሱ እኔን ቁሜ እንድሄድ ሰርቸ እንድበላ ያደረሰኝ እሱ ነው ምናልባት እሱ ጋር ሄደሽ ብትታይ ጥሩ ነው ብየ አስባለሁ ለምሆቴል ወረድ ብለሽ 24 አካባቢ ነበር አሁን ግ የራሱን ህንጻ ገንብቶ 6ኪሎ አካባቢ ሄዷል ይባላል እርግጠኛ አይደለሁም እሱ ጋር ሞክሪ እግዚአብሔር ይማርሽ
@medinajibreel3556
@medinajibreel3556 Ай бұрын
አዎን አሁን 5 killo ሙዚየም ፊት ለፊት ክሪስማስ የህክምና ማዕከል የሚል ከፍቶ እየሠሩ ነው።
@bezaitalemtesema4830
@bezaitalemtesema4830 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እኅታችን በረከት አይዞሸ
@degneshsoresa5708
@degneshsoresa5708 Ай бұрын
እግዛብሔር ይማርሽ እህቴ እኔም እንደ አንቺ ለ20 አመት በዚህ በሽታ ጋር እየኖሩክ ነዉ ግን እደሰማሁሽ ከባድ ነገር አትሸከሚ ረጅም ሰዓት አትቁሚ ,አትቀመጪ እኔ ህክምና ያለበት ነዉ የምኖረዉ ሁለቴ ሰርጀሪ እቢ ብዬ ነዉ ማቃጠሉ እኔ እረዳሻለሁ ሁሌ አይመችም አይዞሽ በርቺ ክርስቲያን ሁሌ እንደተፈተነዉ
@medinajibreel3556
@medinajibreel3556 Ай бұрын
ግድ ከሆነ ሰርጀሪ እኮ ለውጥ ይኖረዋል።
@asterbeshah579
@asterbeshah579 Ай бұрын
Hi Just some advice. Going forward, once you have a back issue, it is very very important to know your limitations. When it comes to heavy lifting, once you have a back surgery, it is very very important not to lift and always you have to change your lifestyle. In addition, weight gain puts a lot of stress and strain on your back. Hope and pray God will heal you.
@ElsaAlene
@ElsaAlene Ай бұрын
እግዝአብሄር ከነልጅሽ ጨርሶ ይማርሽ
@barokbarok996
@barokbarok996 Ай бұрын
ለሰው የማይቻል ለእ/ር ይቻላል አይዞሽ
@FetiyaFeteya
@FetiyaFeteya Ай бұрын
አይዛሽ
@basazenlegesse549
@basazenlegesse549 Ай бұрын
ዶ/ሩ መረጃውን የመስጠት ግዴታ አለበት:: በህግ ሊጠየቅ ይገባል:: የህግ ባለሙያ የሆናችሁ ይሄን አስፈፅማችሁ ሌላውም ከዚህ እንዲማር ቢደረግ ጥሩ ይመስለኛል:: ይሄ ከነብስ ግድያ አይለይም::
@medinajibreel3556
@medinajibreel3556 Ай бұрын
ተሰቷታል አሁን
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 Ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እናቴ
@rtfdift143
@rtfdift143 Ай бұрын
ምናልባት ብረቱ መውጣት ይኖርበታል ማቃጠሉ ከብረቱ የተነሳ ይሆናል።
@FazelMuhammad-y8k
@FazelMuhammad-y8k Ай бұрын
እሥኪ ቲክቶክ የምትጠቀሙ ሠዎች በላይቭ ግቡና ገንዘብ አሠባሥቡላት እንተባበራት
@EdlawetEdl
@EdlawetEdl Ай бұрын
እባክሽ እህቴ ወደ ፀበል ሂጂ
@teyebaaderejee
@teyebaaderejee Ай бұрын
አላህ ያሽርሽ😢
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 Ай бұрын
የዛ ሐገር ዶክተር ብልግና ተወርቶ አያልቅም።
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Ай бұрын
በጣም ያስረገዛትን አላስፈላጊ መድሃኒት እየሰጠ ሱሰኛ የሚያደርግ ሃኪም ያለባት ሀገር ናት ያሳዝናል ውጪ ቢሆን ላይሰንሱን ይባረር ነበር የዚህችም ዶክተር እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 Ай бұрын
Thanks god 🙏😣
@Joellemaamari1962
@Joellemaamari1962 Ай бұрын
Enkuwan lezihi abekash🙏
@abayteshome5079
@abayteshome5079 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ❤
@ethiopialemmalegesse6866
@ethiopialemmalegesse6866 Ай бұрын
Berkee ayzusch geta melekam new❤
@aomiayonas9490
@aomiayonas9490 Ай бұрын
Ayezoshe sis ❤❤❤❤
@seadaawolu6222
@seadaawolu6222 Ай бұрын
Yene ehit atalkish Allah yagezshs
@nebiatmehari9838
@nebiatmehari9838 Ай бұрын
Egzabher yemharesh Amen 🙏
@hannahanna6519
@hannahanna6519 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይማርሼ
@abebe7532
@abebe7532 Ай бұрын
Egzeyabher beChrnetu Yegobgnsh 🙏ayzosh berchitsbel Techno wede Egzeyabher bet heji‼️
@fikirteharegu4844
@fikirteharegu4844 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማራችሁይ ይድረስላችሁ
@helenahailu7300
@helenahailu7300 Ай бұрын
የት ከተማ ነው ጀርመን? እና የት ሆስፒታል ነው?
@tigi432
@tigi432 Ай бұрын
Mesye you deserve everything you have no idea how i like you and Alemseged God bless you guys ❤happy new year ❤🎉🎉
@alemayehunegash2061
@alemayehunegash2061 Ай бұрын
Back pain I know all about it. Every thing she explained is correct. I had surgery twice and live normal life. I am 100% sure surgery is the only way to go. Friends no one should live with back pain. Please let us open our hearts. I am in to do what ever I can, if you join me we will win. አምሳ ሎሚ ለአነድ ሰው ሸክም ግን ለአምሳ ሰው ጌጥ ነው ይባላል.!!!.
@aronbrhane374
@aronbrhane374 Ай бұрын
እግዚአብሄር ከናንተ ጋይ ይሁን 🙏
@wudiealesewu5735
@wudiealesewu5735 Ай бұрын
Egzaber mretun ylaklsch 🙏
@ZainabKwt-dh5ns
@ZainabKwt-dh5ns Ай бұрын
እግዚአብሄር ይማርሸ
@godislove5271
@godislove5271 Ай бұрын
Ayezosh ❤❤❤
@lemlemmichael6587
@lemlemmichael6587 Ай бұрын
Egzabher chereso yemarh 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@TestgTestgh
@TestgTestgh Ай бұрын
አያት መድሀኒያለምሙቅ ውሀ ፀበል ሂጂ በእምነት እግዚአብሄር ይረዳሻል ወንዝ ስሻገር ጀርባዬን ወጋኝ ማለት እንዴት አልተረዳሽም ይሄ በሀኪም ብቻ አይሆንም ፀበል ጨምሪበት እመብርሀን ትድረስልሽ እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርሽ
@abigailmarcel7664
@abigailmarcel7664 Ай бұрын
Ayi may be lesew shetotote yihonal documentun
У вас там какие таланты ?😂
00:19
Карина Хафизова
Рет қаралды 16 МЛН
ПРЯМОЙ ЭФИР. Золотой мяч France Football 2024
4:41:06
How Strong is Tin Foil? 💪
00:25
Brianna
Рет қаралды 57 МЛН