Рет қаралды 522,106
እንኳን ለሀገሬ እበቃለሁ ብዬ ላስብ በህይወትም እኖራለሁ አላልኩም" ተወዳጁ ድምፃዊ አለምአየሁ ሂርጶ
• "ባይተዋር" ብዬ ዘፍኜ ባይተዋር ሆ...
የዛሬ 19 አመት ከጎሳዬ ተስፋዬ ጋር ለሙዚቃ ስራ በወጡበት በጣም ታሞ ኖርዌ ለህክምና እንደገባ ህመሙ ተባብሶበት … ተስፋ ቆርጦ እንደ ነበረ ይናገራል አምስት አልበሞችን መስራት የቻለው የ90ዎቹ ተወዳጅ ድምፃዊ አለምአየሁ ሂርጶ
• አለማየሁ ሂርጶ "ሆድዬ" ኖሬዋለሁ ...
ባይተዋር ሆኛለሁ ሆደ ባሻ …ከጭንቅ የሚያወጣኝ ያጣው መሸሻ … እንባ ብቻ ነው የኔስ ጓደኛ ብዬ የዘፈንኩት ለሰው መስሎኝ ነበር ግን እራሴው ኖርኩት ይላል ሆድዬ በረሀ ተንከራተሸል ይበቃሻል … ስንት አሳር መከራ አይተሻል ይበቃሻል ብዬ ነበር ፈጣሪ አዲስ ህይወት ሰጥቶኝ አለሁ በልጅነቴ የወለድኳቸው ሁለቱን ልጆቼን አብዝቶ አምስት ሆነው ጠበቁኝ ተመስገን
#alemayehuhirpo
#ethiopiansinger
#habesha #Ethiopia #seifushow
#seifuonebs #seifufantahun #ebs #seyfunewshow #EthiopianArtist
#ሰይፉፋንታሁንሾው #ሰይፉበኢቢኤስ #እሁድንበኢቢኤስ #እሁድንበኢቢኤስnew #ebssundayshowtoday
#እሁድንበኢቢኤስnewthisweek
#ehudenbeebsyesterday
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow