🛑Ethiopia: ሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ Habte Giyorgis Dinagde ||ethiopian history [evad aviv]

  Рет қаралды 38,130

Evad aviv

Evad aviv

Күн бұрын

Пікірлер: 63
@BekeleWolde-x9o
@BekeleWolde-x9o 10 ай бұрын
በጣም ድንቅ ፊታዉራሪ ናቸው ።ለዘመናችንም እንዲህ አይነት አባመላ ያስፈልገናል።!!!
@እኔነኝስደተኛዋ-ቀ5ጘ
@እኔነኝስደተኛዋ-ቀ5ጘ 3 жыл бұрын
ሚገርም ታሪክ እና ድንቅ ጥበብ ነው እናመሰግናለን
@ta9777-c9f
@ta9777-c9f 10 ай бұрын
ትውልድን የሚያስተምር ድንቅ ትምህርት ነዉ❤❤😁😁😁
@MejenTube
@MejenTube 10 ай бұрын
በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ታሪክ ነው❤❤❤ በርታ ብሮ ቤተሰብ
@medihussein1279
@medihussein1279 Жыл бұрын
ደስ ሲሉ አባ መላ❤
@taddytesfaye-zi7mh
@taddytesfaye-zi7mh 10 ай бұрын
ከላይ አስተያየት የላከው መልእክተኛ። ዘረኝነትህንና ደሀብነትህን ተረዳ ሀበተ ጊርጊስን የሾመው ማነው ምንሊክአይደሉም በዚህ አይነት አስተሳሰብ። ቀጣይ ግዜ መኖር በጣም ይከብዳችሆል አብይ ሽመለረስ አዳነች ደቦቹ ግዜያቸው አጭር ነው ።
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 9 ай бұрын
እኚህ ድንቅ ነፍሳቸውን ይማር ፤አሁንም እደዚህ አይነት ሰው አትዮጲያ የስፈልጋታል
@tigist-hm3jt
@tigist-hm3jt Жыл бұрын
Wow ደስ የሚል ታሪክ ነው ጅግናኖች 🥰🥰
@robinatesfaye227
@robinatesfaye227 Жыл бұрын
This is just amazing !!! ጥበብ።
@meheretnardos1894
@meheretnardos1894 2 жыл бұрын
I'm sure there are so many untold stories about him. He is indeed a great man with supernatural wisdom.
@afeworkbahbla3888
@afeworkbahbla3888 10 ай бұрын
የኢትዮጵያ መልካም ዘመኗ ነበሮ
@afeworkbahbla3888
@afeworkbahbla3888 10 ай бұрын
የኢትዮጵያ መልካም ዘመኗ ነበር
@yifrumenna6783
@yifrumenna6783 10 ай бұрын
ሀብተ ጊዮርግን ለሹመት ያበቁት ዓፄ ሚኒልክ ናቸዉ ።
@kersemadesalegn2476
@kersemadesalegn2476 10 ай бұрын
ፊታዉራሪ ታሪካቸዉ ሲነሳ ይኖራል ነገር ግን በዘመናችን የተነሱ .... ዘረኞች የወያኔ በሽታ ተፀናዉታቸዉ ዘር እየለዩ በከረፋ አስተሳሰብ ሰዉ ይገድላሉ
@fanasaifou4847
@fanasaifou4847 2 жыл бұрын
Thanks for your video. I am hearing the story of the language for the second time. The first was between Ras Hailu of Godjam and King George of Great Britain. Ras Hailu answered the King to his 'no I don't speak Amharic, etc...' Then we are both equally ignorant!😁
@mesfinshowa8784
@mesfinshowa8784 10 ай бұрын
እባካቹ እኝህ ጉር ድ ፎቶአቸዉ የሚታዩት ጎፈርገዉ አርገዉ ጋሻ የያዙት ፊታዉራሪ ሐብተጊዮርጊስ ዲነግ ዴ ሳይሆኑ ደጃዝማች ገነሜ የሚባሉ ሌላ አርበኛ ናቸዉ ሌሎቹ ሁለቱ ፎቶዎች ትክክል ፍታዉራሪ ሐተጊዮር ጊስ በትክክል አባመላ ናቸው ለማረጋገጥ ነፕሮፌሰር ሪቻርድ ፖንክረስ ትን ETHIOPIA PHOTOGRAPHED historic photographs of the country andits people taken between 1867 & 1935 ተመልከቱ አመሠግና ለሁ ሠላም
@mesfinshowa8784
@mesfinshowa8784 10 ай бұрын
ይቅርታ ሙሉ ስማቸዉ ደጃዝማች ገነሜ ድልነሳዉ ከነቤሰባቸዉ ከተነሱት ፎቶ ዉስጥ የተወሰደ ፎቶ ነዉ
@jofewanbesa7710
@jofewanbesa7710 Жыл бұрын
ለኢትዮጵያ ዘብ እንቁም !
@ኢትዮጵያ-ረ2መ
@ኢትዮጵያ-ረ2መ 2 жыл бұрын
የድሮ ሰው መለኛ ነው
@flyhighhigh-p2d
@flyhighhigh-p2d 11 ай бұрын
he is my grand father 😍🥰
@Hopeofsammy
@Hopeofsammy 7 ай бұрын
who are you he is my grand grand father
@flyhighhigh-p2d
@flyhighhigh-p2d 7 ай бұрын
@@Hopeofsammyi am 7th generation family of habtegiogise degede and who are you?
@seidroi4594
@seidroi4594 2 ай бұрын
​@@flyhighhigh-p2dare you gurage or oromo
@flyhighhigh-p2d
@flyhighhigh-p2d 2 ай бұрын
@@seidroi4594 Oromo from Shewa
@seidroi4594
@seidroi4594 2 ай бұрын
@@flyhighhigh-p2d ፊት አውራሪ ሀብተ ጊየዮርጊስ ኦሮሞ ሳይሆኑ ሶዶ ጉራጌ ናቸው ኦሮሞ ቢሆኑማ እሳቸው ይዘው የተዋጉበትን አረንጓዴ ብጫ ገይ ባንዲራ ባልጠላቹ ነበር የባዲራቸውን ፍቅር ለ ሶዶ ገራጌዋች ጠይቆቸው
@ghmajk23
@ghmajk23 10 ай бұрын
ምን ያህል የአ.አ.ህዝብ ሐብተጊዮርጊስ አባታቸው ዲነግዴ እንደሆነ ያውቃል?
@WondimagegnAshagre
@WondimagegnAshagre 10 ай бұрын
Mirti Gurage nw
@Senaif-xz3ob
@Senaif-xz3ob 10 ай бұрын
ታሪክ እወቅ .
@feedelband205
@feedelband205 10 ай бұрын
ክቡር ጠቅላዬ ዘራፊያችንና ነፍሰገዳያችን እንደው እርሶን የመሰለ ጥርብ መሀይም በማግኘታችን እኔም ሆንኩ እዚህ የተጋበዝነው ወደል ሆድ አደሮች ሳናደንቆ ማለፍ ማለት የተጠራንበትን ዎንኛ አላማ መዘንጋት ይሆናል እንደው መቼም ልእርሶ ስለባንክ ዘረፋ መናገር ለቀባሪው እንደማርዳት ነውና ምክንያቱም በጠራራ ፅሀይ ከ17 በላይ ባንክ ዘርፈው ይሄው ማንም ለፍርድ ሳያቀርቦት በቅርቡ ደግሞ ከ4ቢሌዬን ብር በላይ የደሀውን ብር ዘርፈው ይሄው ጢሞትን ተላጭተው ከረባቶን አስረው ወጧ እንዳማረላት ዝንዬ ሽር ጉድ እያሉ ፖርክና ከአንድ ሚሌዬን በሊይ የአዲስ አበቤን ዙርያ ህዝብ አፈናቅለው እርጉዝና ህፃኒትን ሳይቀር ሜዳ ላይ ወርውረው የገነቡትንህንፃ በደሀው ደም በተጨማለቀ እጆት እየጨበጡ አስጎበኙን እንደው እንዴት አድርገው ንግድ ባንክን ዘረፉት መቼም በቅርቡ ከቢራ አይኑ ጁላና ብር እንጡ ነጋ ሆነው እጠር ያለች ደኩመንተሪ እንደሚያሳዬን ተስፋ እደርጋለው ብዙ ሰው ስላለ ጊዜ ሳልፈጅ የመጨረሻ ጥያቄዬን ለቅርብሎት አሁን ወደዱም ጠሉ ፋኖ እዲስ አበባ ምግባቱ ነው የትኛውን ሀገር መረጡ መቼም ዝንቧቤን መንጌ ስለያዘው እዛ አይሄዱም ዱባይም ብዙ አበሻ ስላለ ማምለጥ አይሉም አሁን ዝንዬ ቀሚስ ውስጥ ካልሆነ የትም አባክ አታመልጥም አንት ወራዳ ሰላቶ ጉድህ ፈልቷል የምትመካበትን ጄኔራል ቅንድቡን ላጭተው ወደማይመለስበት ተሸኝቷል በል አንት ሌባ በግዜ እጅህን ስጥ:
@ta9777-c9f
@ta9777-c9f 10 ай бұрын
ከኢትዮጵያ ቅንጭላት መች ጠፋ ፍቅር እንጂ
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 2 ай бұрын
ሀተ ጊዮርጊስ የምንሊክ አሽከር በአፈሳ ውትድርና ክገቡ ኦሮሞዎች አዱ ነው
@IsilGood
@IsilGood 10 ай бұрын
Maybe you’re doing it unknowingly but there are a lot errors in this story. Please correct them. It’s not history of it’s the wrong.
@tinsaetesfa4908
@tinsaetesfa4908 2 жыл бұрын
Ye Solomon tibeb yemimesil tarik new.
@maccaatuulamaa5429
@maccaatuulamaa5429 8 ай бұрын
Goobanaa Daaccii (the butcher), was Minilk's (Amhara) field negro. Qusii Binagde, aka Habtegiyorgis Binagdee (the captive) was Minilk's (Amhara) house negro. Both of them, Goobanaa and Qusii, had served their masters from the bottom of their hearts. In lieu of their best serves, however, they were finally granted the Abyssinian batch of humulation. Wearing the batches, they finally left the wretched Empire for the everlasting world of ember. The Empire they left behind has been being burnt ever since.
@flyhighhigh-p2d
@flyhighhigh-p2d 7 ай бұрын
where did you get this information?
@pawulosgetahun4399
@pawulosgetahun4399 10 ай бұрын
የማታውቁትን ታሪክ አታውሩ የፊት አውራሪ ሳይሆን ግዛቱ የእራ ልዑል ሰገድ ነበር የለጠፋችሁትን ፎቶግራፍ እራሱ የራስ ልዑል ሰገድ እንጂ የፊት አውራሪ ሐብተጊዮርጊስ አይደለም እባካቹህ በጠራ መረጃ ላይ ስሩ
@Senaif-xz3ob
@Senaif-xz3ob 10 ай бұрын
ስለሚኒልክ ለማወቅ በዚያን ዘመን ነበርክ ? ያንተ የፖለቲካ ሰዎች እውቀት ስለሌላቸው ክፋት ስላስተማሩህ ትክክለኛውን ለማወቅ ተማር።
@AdaneHailu-bb8vh
@AdaneHailu-bb8vh 10 ай бұрын
በዚያን ዘመን ነበርክ ወይ? አልክና መልሰህ "ትክክለኛዉን ለማወቅ ተማር" ትላለህ !! ሰዉ የሚማረዉ ከተፃፈ ወይ ከአፈ ታሪክ ነዉ!!! አደለም ካልክ ማስረጃ አቅርብ!! ከዚያ ዉጭ የወያኔና የኦነግ የፓለቲካ ታሪክ ወይ ደግሞ በግምት ማዉራት ድንቁርና ይባላል
@AsfaweDefare
@AsfaweDefare 5 ай бұрын
አይ፣ እኝኽ ብልህ ሰው ሐምን ኦሮሞ ሆኑ አይመጥናቸውም፣
@JigjigaNewsChannel
@JigjigaNewsChannel 7 ай бұрын
የ አያቴን ታሪክ ለ ሀብተ ጎርጊስ ዲናግዴ ሰጣችሁት። የኢትዮጵያ ታሪክ ምንኛ በዉሸት የታጨቀ ነዉ።
@betty_ss
@betty_ss Жыл бұрын
9:00 -
@AsuSa-uu4hm
@AsuSa-uu4hm Жыл бұрын
የኦሮሞ ጀግና ጎበና ዳጫዬ ተኮለኛው ሚኒሊክ የሰው ሰም እየቀየረ ታሪክ አበላሸ
@rahmet596
@rahmet596 10 ай бұрын
ክክክ አይ ሁሉም የኢትዮ ነው ዘረኛ
@kersemadesalegn2476
@kersemadesalegn2476 10 ай бұрын
ዘረኝነትን ስታወራ ዕድሜህን ጨርስ
@bekelekassa2934
@bekelekassa2934 10 ай бұрын
😊
@coldanimation12
@coldanimation12 10 ай бұрын
ቢኖሩ ሁለቱም ይስቁብክ ነበረ
@nejahseya7647
@nejahseya7647 10 ай бұрын
እከክ
@YalewBatena
@YalewBatena 10 ай бұрын
እረ ጉራጌ ነው ተረጋጉ
@flyhighhigh-p2d
@flyhighhigh-p2d 7 ай бұрын
yemn gurage
@gezenaw
@gezenaw 10 ай бұрын
He is the Muslim enemy
ስለልጅ ኢያሱ ያልተሰሙ አስገራሚ ታሪኮች
16:05
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
የወርጂ ታሪክ/History of Warjih የወርጋር ታሪክ
8:08
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН