History of the Ethiopian people የኢትዮጵያ ህዝብ ታሪክ በአጭር ቃል የወጣ ከአለቃ ታዬ

  Рет қаралды 68,276

Bete Habesha

Bete Habesha

Күн бұрын

Пікірлер
@Sitina-dl1ll
@Sitina-dl1ll 19 сағат бұрын
የኢትዮጵያ ታሪክ በጣም ጥልቅና እኛም ሰርገኛ ጤፍ መሆናችን ነዉ የገባኝ እድሜ ይስጥልን❤❤❤
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 2 күн бұрын
ወድሜ፡እረጅን፡እድሜ፡ይስጥህ፡በጣም፡አስተማራችን፡ነህ፡ትምርት፡ቤት፡ሆኘ፡ያስተምሩን፡ነበር፡እትዬጵያ፡ባላበቶች፡ነበር፡ተከፋፍለን፡ይሉን፡ነበር፡ይደቃል፡አሁን፡አድ፡ብንሆን፡ጸሎቴ፡ነው፡
@MISTEREMARYAMFASIL
@MISTEREMARYAMFASIL 6 ай бұрын
በዚህ ዘመን ታሪካችንን በዚህ መንገድ ማቅረብ ባዶ አድርገውን ስያሜአችንንበፈቃዳቸው ሲሰይሙልን ሲያሳንሱን የኖርንበትን ዘመን ወደ ኋላ ስንመለከት ትልቁን ስእል ስታሳዩን ደስ ታዬ ወደር የለውም አመሠግናለሁ ።ዘውድነሽ ነኝ ከአዲስ አበባ ።
@aselefechgirma4908
@aselefechgirma4908 Жыл бұрын
ብርቮ የኢትዩጵያን ታሪክ እንደዚህ በተከታታይ በዩቱብ ተርኩልን፣ ታሪክ ለሚያጣሙ እና የመቶ አመት ታሪክ ለሚሉ ሁሉ ማሳወቅ ይገባል።❤
@skking3686
@skking3686 11 ай бұрын
ምን ታሳውቃለህ አሁንም የአሁኒቶ የኢትዮጵያ ታሪክ 100ዓመት ነው አቢሲንያ ድንበር ከትግራይ እስከ ይፋት ብቻ ነው ከዛ በፊት አክሱም ከፊሉን ኢትዮጵያ አያጠቃልልም አብዛኛው አክሱም ኤርትራ ነው የመን ሱዳን ምናምን እያልክ የኢትዮጵያ ታሪክ እያላችሁ ውሸት አትተርኩ የጋራ ታሪክ ቢባል ይሻላል እትዮጵያ ክልልአዊ አስተዳደር ነበር የምትዳደረው በሃይለ ስላሴ ጀምራ ትተዳደር ነበር ሌላው ተረት ተረት ነው 😂😂😂😂
@aselefechgirma4908
@aselefechgirma4908 11 ай бұрын
@@skking3686 አንተና መስሎችህ የምታውቁት ይህንን ነው።ታሪክን ለታሪክ አዋቄው ተወው፣የፈጠራ ታሪክ ስልችቶናል፣በየአለሙ ላይብረሪ ስለኢትዩጵያ የተጻፈውን አንብብ፣እንደፈለጉ አይወራም።
@dtlleye3036
@dtlleye3036 9 ай бұрын
Do you think that they are reading all what written?
@CHRIST-Anchord
@CHRIST-Anchord 18 күн бұрын
❤Love Ethiopia and Ethiopians❤
@MekonenFeleke
@MekonenFeleke 10 ай бұрын
እግዜር ይስጥልን
@alemayele7521
@alemayele7521 5 ай бұрын
የአለም የሰዎች ፍልሰት ላይ የተፃፈ ታሪክ ሁሉ ግምታዊ ይመስለኛል!! ምድር የማንም አይደለችም! የእግዚአብሔር ነች!! ለሰዉ ልጆች የተሰጠች ስጦታ።
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 3 ай бұрын
እዉነት ነዉ የሰማይና ምድር ፈጣሬ እግዚአብሔር አምላክ ነዉ። የምድሩም የሰማዬም ገዤ እግዚአብሔር ነዉ። ሆኖም ግን ለሰዉ ልጅ መኖሬያ ወደህ ሳይሆን በምድር ላይ የምትኖርበት በርኮ አገር ሰጥቷል ።በእኛ ኢትዬጵያ ሚስጣራዊ አገር ቆንጆ ውበ፤ ተንኮለኛ እንቆቅልሽ የሆን ሕዝቦች መኖሬያ ሰጠን። አገር አለን። አገር ደግሞ የእግዚአብሔር ስጦታ እና ትርጉም ባይኖረዉ ኖሮ እስራኤል በሲና በረሃ 40ቀንና ሌት ባልተጓዘ ነበር ።
@BitanyaLala
@BitanyaLala 2 ай бұрын
ታሪክ በትልቅ ሰው ሲነገር ደስ ይላል❤
@debebedoboch9532
@debebedoboch9532 3 ай бұрын
በጣም ደስ የምል ተርክ ነዉ።
@betregiyon
@betregiyon 8 ай бұрын
ብርቮ የኢትዩጵያን ታሪክ እንደዚህ በተከታታይ በዩቱብ ተርኩልን፣ ታሪክ ለሚያጣሙ እና የመቶ አመት ታሪክ ለሚሉ ሁሉ ማሳወቅ ይገባል።
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 Жыл бұрын
thankyou
@HenokNegash-u7t
@HenokNegash-u7t 11 ай бұрын
Betam des yelale bezu yesralen
@ethio540
@ethio540 Жыл бұрын
እናመሰግናለን አስተማሪ ነዉ
@koala10ish
@koala10ish Жыл бұрын
አንተ ብስበስ አህያ፣ ምትናገረው እወቅ፦ ኤርትራ [ባሕረ ነጋሽ] መቸውም ጊዜ ኢትዮጵያ ሁና አታቅም፦ አሜርካ ነው ለሃይለስላሴ በስጦታ እንዲወራት ያራገ። ኤርትራውያን ደግሞ ከ አሜርካኖች እና ሩስያኖች መንጋጋ ነጥቀው አገራቸው አስመለሱ። እና የኢትዮጵያ ጉዳይህ አርግ፦ ኤርትራችን አውጣት ከችጋራም ድሃ ስጦቢያሽ ካርታ። ብስብስ ፈሳም፦
@liatelahunham2425
@liatelahunham2425 8 ай бұрын
Thank you.
@HeliIove
@HeliIove 6 ай бұрын
እናመሰግናለን በአባቴ ቅማንት ነኝ ደሞም በጣም ነዉ የምወዳቸዉ 🥺
@MamoGoa
@MamoGoa 8 ай бұрын
ቀጣዩስ፣እስካለንበት ቀጥልበት፣
@TarikEsmael
@TarikEsmael 2 ай бұрын
Berta jegna neh yerasachin tarik anqim ye lelochun gin inasu irasu indagna ayuqum arif sira nw berta🥰🥰
@tfisseha
@tfisseha Жыл бұрын
More of this program educational programs ❤
@koala10ish
@koala10ish Жыл бұрын
አንተ ብስበስ አህያ፣ ምትናገረው እወቅ፦ ኤርትራ [ባሕረ ነጋሽ] መቸውም ጊዜ ኢትዮጵያ ሁና አታቅም፦ አሜርካ ነው ለሃይለስላሴ በስጦታ እንዲወራት ያራገ። ኤርትራውያን ደግሞ ከ አሜርካኖች እና ሩስያኖች መንጋጋ ነጥቀው አገራቸው አስመለሱ። እና የኢትዮጵያ ጉዳይህ አርግ፦ ኤርትራችን አውጣት ከችጋራም ድሃ ስጦቢያሽ ካርታ። ብስብስ ፈሳም፦
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 2 күн бұрын
አለቀሰኝ፡ታርካችን፡በማወቄ፡አሁንም፡አምላክን፡አመስግናለሁ፡በማወቄ፡መምጫችን፡ሁላችንም፡እትዬጵያኖች፡ፍቅሩን፡ይስጠን፡እደቅድም፡አያቶቻችን፡አሁንም፡ተሰደን፡ሰቶችም፡ወጆችም፡ከነጭም፡ከሌላም፡ዘር፡ተዋለድን፡የኛ፡ታርክ፡እትዬጵያኖች፡እዳተ፡ስው፡ያስፈልጋል፡ጸሀፌ፡የኛ፡ልጆች፡ማንነታቸው፡እድጻፍ፡ዩስደተኛ፡ልጆች፡ለምን፡እናታቸው፡ተሰዳ፡አባታቸው፡ለምን፡ተሰዶ፡እደወለድ፡ይህም፡ታሬክ፡ነው፡
@betregiyon
@betregiyon 8 ай бұрын
ወይኔ ታሪክን እንደዚህ መስማት ያለ ደስየሚል ነገር የለም እባኮ አድራሻዌት የት ነው
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 2 күн бұрын
አባቴ፡ያወጣልኝ፡ስም፡እቴቱ፡ነው፡ያባቴ፡ዘመዶቼ፡አሁንም፡እቴቱ፡ብለው፡የምጠሩኝ፡ሆሮም፡ስለሆነ፡የመጀመርያ፡ልጅ፡ስለሆንኩ፡አባቴ፡ስይፉ፡ደጋአጋ፡ለትናር፡ኮነረር፡ነው፡አሁን፡መታል፡ነፍሱ፡በገነት፡ትሁንልኝ፡
@yoyobry
@yoyobry 2 ай бұрын
🙏
@helenasfaw624
@helenasfaw624 Жыл бұрын
ወይኔ ታሪክን እንደዚህ መስማት ያለ ደስየሚል ነገር የለም እባኮ አድራሻዌት የት ነው
@betehabeshaofficial
@betehabeshaofficial Жыл бұрын
ያልዎትን ሃሳብ ወይም አስተያየት በኢሜል አድራሻችን betehabeshaofficial@gmail.com ሊያደርሱን ይችላሉ
@koala10ish
@koala10ish Жыл бұрын
አንተ ብስበስ አህያ፣ ምትናገረው እወቅ፦ ኤርትራ [ባሕረ ነጋሽ] መቸውም ጊዜ ኢትዮጵያ ሁና አታቅም፦ አሜርካ ነው ለሃይለስላሴ በስጦታ እንዲወራት ያራገ። ኤርትራውያን ደግሞ ከ አሜርካኖች እና ሩስያኖች መንጋጋ ነጥቀው አገራቸው አስመለሱ። እና የኢትዮጵያ ጉዳይህ አርግ፦ ኤርትራችን አውጣት ከችጋራም ድሃ ስጦቢያሽ ካርታ። ብስብስ ፈሳም፦
@helenasfaw624
@helenasfaw624 Жыл бұрын
ከነአን አገር የት ነው? በአሁኑ ካርታ እና ትክክለኛው እስራኤልም መፀሐፍ ቅዱስም የጥቁር ህዝብ ታሪክ እንደሆ የክርስቶስም ጥቁር እንደነበረ ነጮች የደበቁት ታሪክ እየተጋለጠ እንደሆነ በአለም ለይ እየተነገረ ነው ። እናም ነጮች ከየት ነው የመጡት ነገዳቸው ከየት ነው ታሪካችንንስ ለምን አበላሹት እስቲ መረጃ ካለ
@betehabeshaofficial
@betehabeshaofficial Жыл бұрын
የከነዓን መገኛ በአሁኑ አከላለል በእስራኤልና ፍሊስጤም አከባቢ ያለ ምድር ነው። ከምዕራፍ 1 በጥቂቱ ብናይ እንዲህ ተብሎ ተጽፋል፣ '' ኖኅ ከነቤተሰቦቹ በመትረፉ ተደስቶ ለፈጣሪው መስዋዕት አቀረበ። ፈጣሪም በኖኅ መስዋዕት ተደስቶ ለአዳም እና ለሄዋን የነሳቸውን ምድር እንዲወርስ ወደደ። ''የሠው ልጆችን ከእንግዲህ አላጠፋም'' የሚል ቃል ኪዳኑን ገብቶ ለቃሉ ማረጋገጫ በደመና ቀስቱን አኑሮ በማመልከት ወደ ግዮን መነሻ ''አበሜሌክ'' ማለትም ጣና ሃይቅ አዳምና ሄዋን ባጠፋት ጥፋት ተባረው እየሩሳሌም ከመኖራቸው ቀደም ብሎ ይኖሩበት እንደነበረ በሚታመን ቦታ እንዲሄድ አዘዘው። ኖኅም ሴምንና ያፌትን ትቶ ካምን ይዞ ወደ ኢትዮጵያ መጣ ይላል። በመጽሃፋ ውስጥ ባይገለጥም ሌሎች ጽሁፎች የያፌት ነገድ በአሁኑ አከላለል ቱርኪዬ ወደ ምትገኝበት እንደሄደ ይገልጻሉ ምናልባትም ስለዚህ ታሪክ ጥናት ሊያስፈልገው ይችላል።
@HanaAyele-jk9sn
@HanaAyele-jk9sn Жыл бұрын
ከነአን የካም ልጁ ነው ያለ እርስቱም በእየሩሳሌም እስራኤል በወረሳት ምድር ይኖር ነበር በኋላም እስራኤል አጠፏቸው ምድሪቱም የሴም ነበረች አሁን ያሉት በየሩሳሌም ነጮቹ የራሻ ዝርያ ሲሆኑ በጥንት ዘመን በነ ንጉስ ሰለሞን ግዜ ለስራ ወደእስራኤል የገቡ ናቸው እንጁ አይሁድ አይደሉም ። ኢትዩጰያ የአብርሀም ልጆች ከቄጡራ የሚወልዳቸው እነ ሳባ ድዳን ወዘተ ነገደ ዩቃጤን ኩሽ እስራኤል ምድረ እርስት ናት ይህ ህዝብ ኢትዮጰያዊ ነኝ የሚለው ህዝበ ማለት ነው።የከነአን ዘሮች ዘዋሪወች እንደሆኑና በአገሩ ሁሉ ተበትነው እንዳሉ በመጽሀፍ ቅዱስ ተጽፏል።
@Simonmekonen-r5v
@Simonmekonen-r5v 8 ай бұрын
የመጽሐፉ ምንጭ ቢጠቀስ ስለ ስለ ኖኅ እና ጣና
@adamankind1onearthg
@adamankind1onearthg 7 ай бұрын
@@betehabeshaofficialስለዚህ የኩሽ ምድር እንግዳ ወንድም አገር ነዋ።
@ElduErsumo
@ElduErsumo 4 ай бұрын
​@@HanaAyele-jk9sngin ye kanani hageri filstemochi Israel libanosi west bank ina lelochi yalubeti bota inezi ye kanani midir nachewu gin Israelochi kananochin machee atefuu 😳 ye Noh irgimani meseleng yatefachewu be torineti anibibeshi kehonee Noh sekroo liju Kami aytoo irkanuni titoo hido le wondimochu negere keza bezi negeri Noh ye kamini lij kanani regmohali be kami miknati liju kanani teregeme gin Israelochi kananochin altewagumi
@kidanadamu
@kidanadamu 2 ай бұрын
Kedadaew
@amenat8389
@amenat8389 2 ай бұрын
እም ፈልገው ነግር ነው ያገኝሁት
@yonasgizaw2687
@yonasgizaw2687 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን ከበድ ከበድ የሚሉትን አማረኛ ቀለል ባለ ቢተረጎም ወይም ቢብራራልን እንላለን በተረፈ ይቀጥል ክብረት ይስጥልን
@koala10ish
@koala10ish Жыл бұрын
አንተ ብስበስ አህያ፣ ምትናገረው እወቅ፦ ኤርትራ [ባሕረ ነጋሽ] መቸውም ጊዜ ኢትዮጵያ ሁና አታቅም፦ አሜርካ ነው ለሃይለስላሴ በስጦታ እንዲወራት ያራገ። ኤርትራውያን ደግሞ ከ አሜርካኖች እና ሩስያኖች መንጋጋ ነጥቀው አገራቸው አስመለሱ። እና የኢትዮጵያ ጉዳይህ አርግ፦ ኤርትራችን አውጣት ከችጋራም ድሃ ስጦቢያሽ ካርታ። ብስብስ ፈሳም፦
@גובנידוסנטוס
@גובנידוסנטוס Жыл бұрын
Sele abysinia altenagrum lemndnw???
@koala10ish
@koala10ish Жыл бұрын
አንተ ብስበስ አህያ፣ ምትናገረው እወቅ፦ ኤርትራ [ባሕረ ነጋሽ] መቸውም ጊዜ ኢትዮጵያ ሁና አታቅም፦ አሜርካ ነው ለሃይለስላሴ በስጦታ እንዲወራት ያራገ። ኤርትራውያን ደግሞ ከ አሜርካኖች እና ሩስያኖች መንጋጋ ነጥቀው አገራቸው አስመለሱ። እና የኢትዮጵያ ጉዳይህ አርግ፦ ኤርትራችን አውጣት ከችጋራም ድሃ ስጦቢያሽ ካርታ። ብስብስ ፈሳም፦
@ElduErsumo
@ElduErsumo 4 ай бұрын
Abbisiniya iko ye kushi wondimi new
@yidersalyimer2831
@yidersalyimer2831 Жыл бұрын
ምንድን ነው ነገሩ ምንም የጠራ ነገር አላገኝሁበትም ይሄ ማለት እኮ የጠራ ና ኔቲቭ የሆነ የሀገር ባለቤት የለም ማለት ነው እኔ እንደገባኝ የኔ ጥያቄ ማነው ትክክለኛ ኢትዮጵያንዊ???
@exodus134
@exodus134 5 ай бұрын
ሁሉም የገር ሰው ሊጠይቀው ሚገቨባ ጥያቄ!!! ታድያ ማነው ኢቶጲያዊ ?
@HussinSaide
@HussinSaide 2 ай бұрын
እኔስ ግራ የገባኝ ይህ አይደል
@sentayehua
@sentayehua 16 күн бұрын
ወየጦ ነክ አንተ ደንዝ
@sentayehua
@sentayehua 16 күн бұрын
ሁሴን ሰማክ
@יורומהדאננה
@יורומהדאננה 5 ай бұрын
ቅማንቶች የመጡት ከንጨት ነው ምክኒያቱም ለአቅመ አዳም የደረሱ እህትና ወንድም መንገድ እየሄዱ በረሐ ላይ ሲደርሱ ወንድምየው እህቱን ሊደፍራት ሲል እሬቲቱን ፍልቅቅ አድርጋ ወንድሜ ኰዝች ላይ አድርጋት አለችው ከዝያ በሗላ እየሔደች ስትከታተል ወንድ ልጅ ተረግዞ ተወለደ
@יורומהדאננה
@יורומהדאננה 5 ай бұрын
እርሰዎ የሚናሩት ጐሳ ከተከፋፈለ ወዲህ ያለውን ታሪክ ነው
@seyefeselase-u4v
@seyefeselase-u4v 2 ай бұрын
Leflafi weschetam
@KahsayeTesfahywet
@KahsayeTesfahywet Жыл бұрын
እዚ ክብረ ነገስት ዝበሃል ቤላበለው መጨበጢ ዘይብሉ ንዉሑዳት ብመንነት ቅልውላው ዝሳቐዩ መሕብእን መደናገርን ምህዞ እዩ :: ቅድሚ ዝኣገረ ቀደማይ ሚኒሊክ ዝበሃል ንጉስ ኣይነበረን ኣይትሓስዉ :: ኣይሁዳውያን ኣብ መሬትና ተጠቀምቲ ኮይኖም ተዓቂቦም ካብኣቶም ረብሓ ተሪፉ ብኣሕዋትና ስግር ባሕሪ ዘለዉ ኣዕራብ ኣሉታዊ ምስልን ቅርሕንትን ክፍጠር ተገይሩ ናይ ዚ ውፅኢት ወደብ ኣዱሊስ ክዓኑ ንግስነት ኣክሱም ክወድቕ ተገይሩ :: እዚ ተራኺ ሓሳዊ ጥራሕ ዘይኮነ ፖለቲካዊ ልእኽቶ ናይ ሓሶት ልኡኽ ዝሓዘ ሰራም ሰብ እዩ :: ሓቀይና ታሪኽን መበቆል ደቂ ሰባት ካበይ ብኸመይ መዓዝ መወከሲ ዝደሊ ከም መበገሲ ምልክት መጽሓፍ ደፍተራ ፍሰሃኣብየዝጊ ተወከስ :: ሓሶት ቅጥፈት ጠጠዉ ይበል ይኣክል ::
@ግእዝ-ኰ8ፈ
@ግእዝ-ኰ8ፈ 2 ай бұрын
Jerad’s
@ግእዝ-ኰ8ፈ
@ግእዝ-ኰ8ፈ 2 ай бұрын
Kedada
@ermiasgirma732
@ermiasgirma732 11 ай бұрын
ሉሲ ከየት መጣች እሺ
@ME_K_1
@ME_K_1 11 ай бұрын
ጎርፍ ነው ያመጣት😭🤣🤣🤣
@GhfHg-g8p
@GhfHg-g8p 8 ай бұрын
መጡ መጡ ሆነ ያገር ባለቤት ማነው ሁሉም ከመጣ ሆ
@ahaduhome
@ahaduhome 3 ай бұрын
እሷ ዝም ብላ ሳይንቲስቶች የፈጠሯት ነች።ዝንጀሮ ሆኖ የተፈጠረ ሰው የለም።
@mekdiethiopiawit9864
@mekdiethiopiawit9864 2 ай бұрын
😂😂ክፉ​@@ME_K_1
@FatumaBashue
@FatumaBashue 3 ай бұрын
ኢትዮዽያዘርይብዛየተሰወሩሁሉበፈጣሪኃይልይወጣሉክብርለፈጣሪዘራችንይብዛጠላታችንይጥፉ
@dtlleye3036
@dtlleye3036 9 ай бұрын
I am afraid that there nay not be neutral history, which is written by foreighners
@benicdovic5071
@benicdovic5071 9 ай бұрын
Fake history
@MokeAdare
@MokeAdare 6 ай бұрын
የአሁኑ የደነዘዘውና ያለፈው የተወነባበደው ዜጋ ማንነቱን ረስቶና ንቆ በኒዎ ኮለኒሊኒስቶች መቀመር ውሽታምና ንዋይ ያረከሰው የዥምላ ጥላቻ ሰክሮ ኩሩው የሚገጥመው የታሪካችንን አናንቆታል ተዋርዶ ወርዶ ይገኛል (ጥሞኛል )ታሪኩ
@KumelachwYimam
@KumelachwYimam 5 ай бұрын
አምስቱም ሳያገቡ ከሞቱ ከየት ተራቡ
@MesfinTsehaye-g8g
@MesfinTsehaye-g8g 4 ай бұрын
This may be the history of Amhara. Not the history of the tigrigna speaking people that is tigrai & now Eritrea. Their history goes 3million 5000 yrs.
@hermonm9091
@hermonm9091 Жыл бұрын
It likes you made up the story ! Please don’t say anything if you don’t have good things to say !
@betehabeshaofficial
@betehabeshaofficial Жыл бұрын
መጸሃፉን ፈልገው ያንብቡ
@melatasefa5991
@melatasefa5991 Жыл бұрын
የተገደዳቹ አስመሰላቹት ተማሩ አዳምጡ
@Taggist-rx6wr
@Taggist-rx6wr 8 ай бұрын
ይህ ሁሉ ኢትዮጵያ ዉስጥ ጋቡ መለት ነው ወይ አዳም ኢትዮጵያዊ ነው ከኢትዮጵያ ዉጥ ነው የምባልው እንጂ ኢትዮጵያ ጋቡ አይባልም
@amehare-or1yl
@amehare-or1yl Жыл бұрын
What is the historical veracity of the Kebra Nagast? What is the historical veracity of the Kebra Nagast? In layman's terms, how historically accurate is the Kebra Nagast? Did person A ever live? If you find someone that recounts part of the life of A and another source that barely mentions A in passing, in roughly the same time frame then A is considered to be a fact of history. The same can be said for any battle, say H, I or J. The same can be said about any city such as X, Y or Z. The Kebra Nagast is in fact a partial conformation of the Biblical story about Solomon and the Queen of Sheba because it proves that such legends existed in Africa and not just in Israel. However the Kebra Nagast was written in the 14th century, meaning that Solomon died 2,300 years before this. So if the writings of Nebure Id Ishaq of Axum can not be linked to any earlier sources then it is highly probably that the Bible is more accurate and that the Kebra Nagast or The Glory of the Kings, may have deliberate additions in order to try and make an unwarranted point. With one possibility being that the Ark of The Covenant of Israel had been taken to Ethiopia by Solomon’s son. Now I find the possibility of the Queen having a relationship with the man she admired so much as quite likely. I also believe that the legendary, womanizing, scoundrel Solomon might have had an affair with almost anyone, especially a woman of great learning and great personal power. While her position as Queen would have precluded her simply moving into his harem, even if this is something that she might have wanted. “Duty to the people,” is not something neglected by all rulers! But there is historical evidence that the actual Ark remained in Jerusalem for a long time after Solomon. Though it is possible that Solomon might have had a copy made for her, on the sly, because the people of Israel might not have liked this, and if the so called ark is found in Ethiopia I will bet it is a copy and not the original one. Though if the Ark or an ark is found this would give a basis for why Nebure Id Ishaq claimed that a son of the Queen, fathered by Solomon, might have brought the Ark / ark back home with him. The Kebra Nagast is a religious text and a source of the origin myth of the Ethiopian royal dynasty. Besides that its historical veracity is nil. What is an interesting fact of history that most people don't know? From the 14th century upward the so-called ethiopian history writers with no scientific or archaeological evidences the type of book or story that is written about imaginary characters and events and not based on real people and facts: work of fiction The book is a work of fiction and not intended as a historical account.or evidence
@betehabeshaofficial
@betehabeshaofficial Жыл бұрын
you raised a really interesting point, the aim of this channel is to build a realistic fact based(evidence based) time line for the Ethiopian history, as such we are trying to form a chronological set points in different historical periods using books as a reference. Our efforts may not be accurate in some sorts but we will try and perfect it with time. If you would like to help out our channel please contact us at betehabeshaofficial@gmail.com
@yonasb6687
@yonasb6687 Жыл бұрын
R u kmat tribe U speech a lot about kmat.
@betehabeshaofficial
@betehabeshaofficial Жыл бұрын
Please listen to it before replying your thoughts
@ZerihunChufamo-l6z
@ZerihunChufamo-l6z 2 ай бұрын
ድምፅ ሴራሱ ቀሓሽም ነው
@AbinaB-x1q
@AbinaB-x1q 2 ай бұрын
Blablablabla😂😂😂
@ElduErsumo
@ElduErsumo 4 ай бұрын
Ante wushetami 😂 hulumi wusheti new andi tikikilengaa negeri yelemi 💯
@purplestars029
@purplestars029 8 ай бұрын
Go find fulls who can tale this is right story 😂😂😂😂😂
@SelamKidan-o6u
@SelamKidan-o6u Ай бұрын
No tigray new
@YonasDebebe-yg8rs
@YonasDebebe-yg8rs 9 ай бұрын
How are you......! 👎👎👎
@DamxishMan
@DamxishMan 4 ай бұрын
😂😂😂 fake history nwu baki
@AbdoMohammed-ou9lb
@AbdoMohammed-ou9lb 2 ай бұрын
WHATE a hell u tolkin about.
@mohammedseid5054
@mohammedseid5054 Жыл бұрын
ኦሪት የመጣው ከ ኦሮ ሞ ነው
@betehabeshaofficial
@betehabeshaofficial Жыл бұрын
ስለተሳተፉ የቻናላችን ሱብስክሪፕሽን ተጋብዘዋል youtube.com/@betehabeshaofficial?sub_confirmation=1
@melatasefa5991
@melatasefa5991 Жыл бұрын
ምንድነው እንደዚ መጥበብ ...ዝም ብላቹ ተማሩ
@angassagirma4271
@angassagirma4271 Жыл бұрын
እንደ ታኩ ከሆነ ይህ ሰው እውነቱን ነው
@HannaH-fz5lm
@HannaH-fz5lm 5 ай бұрын
ጋላ ምንድን ነው😊
@yaradyarad483
@yaradyarad483 5 ай бұрын
አንተ ከብት ለምን ነዉ ከሠዉ ጋ ምትቀላቀለዉ ወደመንጋህ ሒድ
@eyerusalemtadese7668
@eyerusalemtadese7668 Жыл бұрын
በጣም የሌለ ዉሸታም ነዉ የምታወሩት ታሪክ አልባ ቅማንትም አገዉም የልእልት መሀሦቦርቅ አሀክሡማዊ የንጉሥ ናኦድ አክሡም ልጅ ናት ላሊበላን ወለደች ቀዳዳ ሣባም አዜብም አሀክሡማዊ ናትና ከሀሠሎሞን የወለደችዉ አሀክሡማዊጂ አሀማራን ምን አገባዉ
@betehabeshaofficial
@betehabeshaofficial Жыл бұрын
መረጃ ካልዎት ቢያካፍሉን መልካም ነው ፤ ዕይታዎትን አንደንጋራዎ ያግዘናል Congrats, You earned yourself a subscription to our channel youtube.com/@betehabeshaofficial?sub_confirmation=1
@Fikr-xb8ug
@Fikr-xb8ug 8 ай бұрын
ጥላቻሽን በልክ አድርጊው ጠባብ አትሁኚ
@kidanadamu
@kidanadamu 2 ай бұрын
Jil
@jerryjerry4050
@jerryjerry4050 Жыл бұрын
የዉሸት የአማራ ሌባ ታሪክ ተረተረት የአቢሲኒያ ታሪክስ የለም
@betehabeshaofficial
@betehabeshaofficial Жыл бұрын
ይህን ቪድዮ ይመልከቱ kzbin.info/www/bejne/q4S6epKQrJxrkJY
@melatasefa5991
@melatasefa5991 Жыл бұрын
ታሪክ ማለት ምን ማለት ነው .... ?አዎ ተረት ነው እንዴት ውድ የሆነ ተረት መሰለሽ ለገባው
@Sam-ji3tg
@Sam-ji3tg Жыл бұрын
አቤት ዉሸት ምንም እኮ አይገናኝም ሲጀመር ንጉስ ሰሎሞን የሚባል የንጉሰ ዳዊት ልጅ እንደ ነበረ ምንም አይነት የቅሪት መሰረጃ የለም እሰራኤሎችም ቢሆኑ የፈጠራ አፈታሪክ እንደሆ አምነዉበት ያደሩ ጉዳይ ነዉ:: እንደዉ ለክርክር እንዲመች እሰኪ ሰሎምን የሚባል ንጉስ ነበረ እንበል - መቼ ነዉ የነበረዉ? የዩሑዳ መፅሓፍ እንደዘገበዉ ከ 970 እሰከ 931 ዓመተ ዓለም ነበረ ይላል- ይህ ማለት ከ 2954 በፊት በዚህ ዓለም ነበረ ማለት ነዉ:: ታድያ እንዴት ብሎ ነዉ ከንግሰተ ሳባ የምትባለዉ ንግስት ልጅ የወለደዉ እሰዋ እኮ ከሞተች ከ 1000 ዓመት በላይ ሆናት በመንፈስ ነዉ ያፀነሳት? ተራኪዉ ክብረ ነገሥት የተባለ መፅሓፍ ይጠቅሳል ይህ መፅሓፍ የተፃፊዉ ደግም በ 1300 ዓመተ ምህረት ነዉ (ከ 700 ዓመት በፊት ማለት ነዉ) ይህ መፅሓፍ የዉሸት እና የፈጠራ መፅሓፍ እንደሆነ የታሪክ ሙሑራን ያረጋገጡት እዉነታ ነዉ::
@ElduErsumo
@ElduErsumo 4 ай бұрын
Yetu matsaf 🤔
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
Ancient Abyssinia and the History of the Ethiopian Empire
20:21
Study of Antiquity and the Middle Ages
Рет қаралды 128 М.
የጎንደርና ጎጃም ሕዝብ እና የመላው አማራ የአንድነት መሠረት
19:42
Hateta Channel | ሐተታ ቻነል | ልጅ ተድላ መልአኩ
Рет қаралды 26 М.
ኦሮሞ ከየት መጣ? | Ethiopia
12:20
Andafta
Рет қаралды 82 М.
Haile Selassie - God Emperor of Ethiopia Documentary
1:02:00
The People Profiles
Рет қаралды 3,3 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН