Ethiopia: ሀገራዊ አንድነትና ኢትዮጵያዊነት - Odaa

  Рет қаралды 29,229

ENNTelevision

ENNTelevision

6 жыл бұрын

Ethiopia: ሀገራዊ አንድነትና ኢትዮጵያዊነት - Odaa

Пікірлер: 66
@hailufekadu8362
@hailufekadu8362 6 жыл бұрын
ድንቅ ፕሮግራም ነው።ይቀጥል የጠማን ይሄ ነው አመራሮች ይስሙት ይማሩበት ያስተምሩበት ይምሩበት ። ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክ ይጠብቅ አሜን
@dbegna
@dbegna 6 жыл бұрын
Very beautiful discussion. I thank God for the presence of the opportunity itself. Indeed this generation is very lucky. Beginning from the facilitator to all the participant, they are very matured and genuine. I could easily see that they love their country and I believe mama Ethiopia have many children like these ones. And I know that we will never go back to the darkness again. The toxic diaspora and other dark forces will never prevail. God bless Ethiopia.
@user-ks8ys4xe2e
@user-ks8ys4xe2e 6 жыл бұрын
በጣም መልእክት ነው ውይይታችሁ ስለኢትዮጵያ በደብ መሰራት አለባችሁ የኢትዮጵያ ሙህሮች
@yoniyoyo6393
@yoniyoyo6393 6 жыл бұрын
ሁሌም እደግመዋለሁ ሁሌም የምታዘጋጁት ዝግጅትና የምታጦዙት ሃሳብ ከምታቀርቡዋቸው ሙሁራኖች ጋር የሚመስጥ ዝግጅት ነው,,, እባካችሁ በርትታችሁ ቀጥሉበት
@user-ks8ys4xe2e
@user-ks8ys4xe2e 6 жыл бұрын
ዋው ዳቆን ዳኒኤል ክብረት
@habtamutaddesse2063
@habtamutaddesse2063 6 жыл бұрын
ጥሩ ውይይት ነው፤ በታሪካችን ላይ የጋራ ስምምነት ላይ መድረስ ያስፈልጋል፤ አንዳንዶች ሚኒሊክ የሱ ጀግና የሆኑትን ያህል የኔ ጀግና አድርጌ እንድቀበል የማስገደድ ነገር አለ፤ ሚኒሊክ ኢትዮጵያን ገድለዋት አልፈዋል የሚሉ ትንሽ አለመሆናቸውን በማወቅ እሳቸው የሰሯቸው የታሪክ ስህተቶች በግልጽ መቀመጥ አለባቸው፤ የአድዋ ድል የሁሉም የኢትዮጵያ ድል ነው፤አንድ ስንሆን ታላቅ ስራ መስራት እንደምንችል ማሳያ ነው እንጂ፤ ሚኒሊክ እንዲህ ሰሩ በሚል ከአማራ ብሄር በመዉጣታቸው ምክኒያት አማራው የታሪክ ሰሪነት ስሜት እየተሰማው ለዚያ ለራሱ እውቅና ለማስገኘት በዘፈንም ሆነ በሚድያወች የሚደረጉት እንቅስቃሴወች ወደ አንድ አያመጡንም፤ ሚኒሊክ ኢትዮጵያዊ ነበር ድክመት እና ጥንካሬ ነበረው፤እሱ በሰራቸው ድክመቶች እስከ አሁንም እየተጎዳን ነው፤ የአድዋን ድል ብቻ ማቀንቀን ዋጋ የለውም፤ ያለዛ ይህ የታሪክ ልዩነት በአንድ ወቅት ወደ መበታተን ያመጣናል፤በአንጻሩም ዮሃንስ ስለ ኢትዮጵያ መተማ ላይ በመሞታቸው ወንበር እንዲሳብለት የሚፈልግ ትግሬ መኖር የለበትም፤እሳቸውም እንደ ሚኒሊክ የሚወቀሱበት ነገሮች ስላሉ።በዚህ መንገድ አንድ ሊያደርገን የሚችል ሁሉንም የሚያስማማ ታሪክ ሊኖረን ይገባል፤ ይህን ማድረግ ካቃተን የኔ የምንላት ኢትዮጵያ አትኖር ።ትግሬው ኦሮሞው ሌሎችም ሚኒሊክ የሰሯቸው የታሪክ ስህተቶች እጅግ ከባድ ናቸው የሚል እምነት አላቸው፤ አማራው ደግሞ ሚኒሊክ ጀግና ናቸው የሰሯቸውም ስህተቶች የኢትዮጵያን አንድነት ለማምጣት የተፈጠሩ ነበሩ እንዲህ ያሉ ስህተቶች ደግሞ ሌሎችም አገሮች አልፈውባቸዋል በማለት የተሰሩትን ስኅተቶች አለመቀበል የተማረው አማራ የሚኒሊክ ታሪክ የግሉ ብቻ ታሪክ እንዳደረግው ያሳያል፤ስለዚህ በኢትዮጵያ ታሪክ ላይ በጥናት ላይ የተመሰረተ ስራ መሰራት አለበት።
@yagersew437
@yagersew437 6 жыл бұрын
bravo all attendees, that was such a productive discussion and we need so many more of these and engage in fundamentally bringing a new discourse and build a unifying narrative among the wider public.
@user-ur3yx7hk6q
@user-ur3yx7hk6q 6 жыл бұрын
አምላኬ ሠላም አድነት ፊቅር ዉሉ ካንተ ዘንድ ነዉ ሠለእናት በል ሠላምክን አድለን፡፡ወድማችን ዳንኤል ንግግር በጣም ነዉ ሚገባኝ አምላክ ፀጋዉን ያብዛል ሌሎችም በርቱ ግን ከአምላክ ጋር
@WisdomNectar_251
@WisdomNectar_251 6 жыл бұрын
ሰለሞን አድናቂህ ነኝ። ጥሩ ትንታኔ ነው ያቀረብከው።
@voiceforthevoicelesspeople8667
@voiceforthevoicelesspeople8667 6 жыл бұрын
I love it..it's matured conversation well said proud of u guys
@user-nn1lt4dm9o
@user-nn1lt4dm9o 6 жыл бұрын
እውነት ወጣቱ ልጅ ትክክል ብለዋል ታሪካቺን ላንዱ ህመም ላንዱ ደስታ የሆነባት ሀገር እንዴት ነው ስለ አንድነት ማውራት የሚቻለው አድናቂህ ነኝ። ይህ ካልተመለሰ አንድነት ብሎ ማውራት ጨዋታ ነው
@user-nn1lt4dm9o
@user-nn1lt4dm9o 6 жыл бұрын
ተግባሩ 100% ትክክል ነህ
@wubalmteruna9817
@wubalmteruna9817 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያልስጥው ንግስና አግር ያጥፍል ለዚህ ማግስት እርስዎ ወደ እግዚአብሔር ማቅረብ አልበት እግዚአብሔር እትዮጵያ የጥብቅ እሱው እርስዎ እውነተኛ መንግስቱ የሳጥን ሊጉር ለሰው ማሰብ ገን እንተም። ብረት ወኔው ነገር ፀሎት ነው
@partyY2Hard
@partyY2Hard 6 жыл бұрын
good clear and deep discussion. Thank you. What Ethiopia needs to survive is a government that is willing to relinquish power. All the problems that the country faces is directly and indirectly can be attributed to the lack of a representative government beholden to the people. A true representative government truly elected by the people will not face insurrection by its own population and will have the mandate to enact policies and institutions not to preserve its power but to serve the people. Why? because since it is elected by the people THE PEOPLE ARE THE SOURCE OF ITS POWER.
@mesfinbekure3379
@mesfinbekure3379 6 жыл бұрын
We speck different language, how we gonna discuss.but I love it.
@alsjhsshagw5670
@alsjhsshagw5670 6 жыл бұрын
betam arif timihirit new
@hiwotrobins8523
@hiwotrobins8523 6 жыл бұрын
በጣም የሚገርመኝ የኢትዮጵያ ምሁሮቾ በብዛት ለምንድነው የእንግሊዝኛ ቃላቶቾ የምትጠቀሙት?
@chebudezekito9759
@chebudezekito9759 6 жыл бұрын
የፕሮገራሙ የዘወትር ተከታታይ ነኝ፡፡ የዛሬው ውይይት ቆንጆ ቢሆንም የተወሰኑ ተወያዮች ግን ኢትዮጵያን ኢትዮፕያ እያሉ መጥራታቸው ግራ አጋብቶኛል፡፡
@hiwotrobins8523
@hiwotrobins8523 6 жыл бұрын
አዋያዩ ሓሳባቹውን እንዲያጠቃልሉ ዕድል ስጣቸው።
@VDT.2023
@VDT.2023 6 жыл бұрын
ENN azegajoch betam des ylal zegjitach ketlubet gen sewoch staweyayu kehulum keleloch yetewtatu gelesewoch gabzu at list na mizanawi yhonal weyeytu Kedebub ke e somale ke ...mehon alebet.ahun yalenebet huneta enesus men ylalu tegabajoch tigray oromo amara bcha mehon yelebachewm.beterefe endih aynet zegejit ketlubet
@girmushalom3963
@girmushalom3963 6 жыл бұрын
ብሔርአዊ አንድነትን የሚያጠፋ ነግሮችን ለይቶ በማውጣት አንድነትን የሚፈጥሩ ነግሮችን ማውቅ ይቻአልአል ከብዙ አንድ የሁለቱን ብጠቅስ ። # 1 በታሪካችን ላይ አለመስማማት ለምሳሌ ኢትዮጵያ በቀኝ አልተገዛአችም እያልን ኤርትራን ገፋናት ከዚያም እስከመጨረሻው ተለያየን። የኤርትራ የታሪክ የኢትዮጵያ ታሪክ አልነበረም ወይ ? #2 መሬትን በዘር መከፋፈል ይህም ሌላው ችግር ነው ለምሳሌ በኦሮሚያ ክልእል የተወለደ ወይንም የሚኖር አማራ ወይም የሌላ ብሔር ተወላጅ በዛው በሚኖርበት ክልእል የሚደረግን ልማት የኔ ነው እንዳይል ያደርጋል: በተጨማሪም የግሉን ሃብት በዛው አገር ላይ እንዳያፈራ ወይም እንዳያፈስ ያስፈራዋል: ይህ ማለት ደግሞ የኦሮሞ ሃገሩ ኦሮሚያ ብቻ ነች: የአማራም ሃገሩ አማራ ክልእል ብቻ ነች ሌላው ዘርም እንደዚሁ: ታዲያ መለያየት ማለት ይህ አይደለም ወይ? በተለይ ደግሞ በአማራው ክልእል የኦሮሞ የሹም ፣ በትግራ ክልእል የአማራ ወይ የኦሮሞ ሹም በማይታሰብበ አሰራር ቤሕራዊ አንድነት ከባድ ነው ውገኖቼ ። ለማንኛውም እግዚአብሔር ይርዳን። እኛም ደግሞ አንዳችን የሌላውን ቋንቋ እና ባህል በማወቅ እሴቶችን እንጋራ እንዲሁ ደግሞ አንዱን ሃይማኖት ወይ ዘር ከሚያስቀይም ተረት እና ምሳሌ እራስአችን እናፅዳ። አበቃው ሰላም ለኢትዮጵያ ።
@zi-efentertainment5789
@zi-efentertainment5789 6 жыл бұрын
ye hagerachin ethiopia chigir bezih weyiyit ayichewalehu enam semichewalehugn betam rekichalehu wooooo le tegbaru ejig betam amesginulign edmie ena tena yistilign. kibir le enn tv yemigerm program bertu bertu
@bersabehabebe6589
@bersabehabebe6589 6 жыл бұрын
Dear Tegbaru Yared, I heard you were mentioning as an example Canada and Australia, totally different group of people from Ethiopia. Canada and Australia they are colonized by white Anglo-Saxons, but Ethiopians are indigenous not colonized. so you cant give such example. if you are going to make a comment of those two countries, you should bring Aborigines and red Indians as they are natives or indigenous of the two countries like Ethiopians for Ethiopia.
@iyasuadem9482
@iyasuadem9482 6 жыл бұрын
It's like The shepherd is behind the animal (chigiru hager limeru yemichlu sewoch yemeriw bota lay aydelum)the plane is fly by cadree not by pilots
@samnug6145
@samnug6145 6 жыл бұрын
ስማ እየታገለን ያለው ጠባብ አማራና የአማራ አስተሳሰብ እያላችው እንጂ የኢትዮጵያ ህዝብ አደለም
@sara.4204
@sara.4204 6 жыл бұрын
Sam Nug አተጥብ ወያኔ ቅማላም የባዳ ዘር
@adeam2450
@adeam2450 6 жыл бұрын
ገናዛሬሰውአየሁኝኢቶቢያቀጥሉበት..ተግባርምይሁን..ያረብ
@iyasuadem9482
@iyasuadem9482 6 жыл бұрын
The plane is in danger time to change the pilot
@nazarethketema4220
@nazarethketema4220 6 жыл бұрын
አዋቂ ዜጎች የተሳተፉባት፤ እንደ አሪፍ የሚባል ግለሰብ ሃገር ማለት ምን ማለት ፤እንደሆን ሳይገባው ከአዋቂ መሃል የተሰደረበት ፕሮግራም ቢሆንም ደንቆሮ ሲሳተፍ ውይይቱን ያከረዋልና ወደናል፤፤ሃገር እሴት ነውና፤፤ዳር ድንበር ጠባቂ አጥቶ የጎረቤት ሃገር ድንበር አልፎ መሬት እየያዘ የመከላከያ ሰራዊት የሚባለው ሰላማዊ የሃገር ዜጎች ላይ ቃታ የሚስብን ሚሊሺያ ሰራዊት መካብ ለምን እንዳስፈለገው አቶ አሪፍ አላብራራልንም፤፤የመከላከያ ሰራዊት በሃገር ልእልና ዳር ድንበር ያስክብራል እንጂ ያልታጠቀ ህዝብን የሚያርድ መከላከያ ሰራዊት ይለናል፤፤አቶ አሪፍ ቦታህ አይደለም፤፤
@VDT.2023
@VDT.2023 6 жыл бұрын
Babzagnaw behereseboch Ye ethiopiawinet manenet yegolabet zemen new afar. ESomali.gambela.benshangul.debub hezboch...majoritew 1 weym 2 beher destegna kalhone teyakew na mikneyatu metayet na memermer ynorbetal
@berhanebbairu1730
@berhanebbairu1730 6 жыл бұрын
You, who questioned that, the people of the country or certain Groups in the country? .
@berhanebbairu1730
@berhanebbairu1730 6 жыл бұрын
What does the battle of ADWA signifies? If the logic for Ethiopiwent is based on economic values and history. Why then the values for this remain for a long time since its foundation(the country as such), while the mass was very poor and the distribution of the economy highly skewed, but still the feeling was on its place. Of course, I don't mean these factors contribute nothing.
@user-tt2qi9tp5p
@user-tt2qi9tp5p 6 жыл бұрын
መንግስት ይሄን ከመስማት ጡት ቆርጧል ብሎ ሀውልት ይስራ ደንቆሮ መንግስት
@samnug6145
@samnug6145 6 жыл бұрын
ትግራይ ውንም ትግሬ በኢትዮጵያውያ ታሪክ በትክክለኛ መንገዱ ተገልጿል ውይ በነ እምነት አልተገለፀም። ይልቁኑስ ታሪኩን ተዘርፎዋል ጀግንነቲን ተክደዋል ስሙን ስያጠፉት ኑሮዋል። አሁንም ይሄው ባሃሪ ነው ችግር ችግር እየፈጠረ ያለው።ሌላው የመልካም አስተዳደር የመንግስት ችግር ተጨማሪ ነው ልንወያይበት ይገባል።
@user-vv8vz2un8j
@user-vv8vz2un8j 6 жыл бұрын
Mekuanent Getachew እረ ተው ወንድሜ በጭፍን አስተሳሰብ መፍትሄ አይኖርም ሀገርም ትውልድም አይድንም ። 1000 ሰዎች ሀገር በደሉ ተብሎ እንዴት 100000 ምንም የማያቁ ሰዎች አብረው ይፈረጃሉ ወይም ይጨፈለቃሉ። እርግጥ ነው የትግራይ ህዝብ ፈዟል እንዴት የፈዘዘበትን ምክንያት ማወቅና አብሮ ከሌላው ወገኖቹ ጋር በአንድነት እንዲታገል ማንቃት አይሻልም? እግዚአብሔር ኢትዮጵያችንን ይታደጋት።
@bersabehabebe6589
@bersabehabebe6589 6 жыл бұрын
hhhmmm
@kelemredehang6608
@kelemredehang6608 6 жыл бұрын
ኮለል
@kalab5450
@kalab5450 6 жыл бұрын
Ye chat muher medere kami expect Diyakon Daniel kiberet
@WisdomNectar_251
@WisdomNectar_251 6 жыл бұрын
የፕግራሙ መሪ ግን ስነምግባር ይጎልሃል አስተካክል። የምታወያያቼውን ሰዎች ሰዋች ባንተ ደረጃ አውርደህ ካንተ ጋር እኩል ሁኑ ከምትል እንሱ ጋር ለመጠጋት ብትሞክር ይሻልሃል። ቀጣይ ላይ ታላላቅ ሰዎችን ከማወያየትህ በፊት ከመአዛ ብሩ ቃለመጠይቆች እና ውይይቶች ትምህርት ቅሰም።
@heywet
@heywet 6 жыл бұрын
Wisdom Nectar የጥበብ-ወለላ agame new eko!! Kkkk
@WisdomNectar_251
@WisdomNectar_251 6 жыл бұрын
ሰወችን ዝንብሎ ሲዘነጥል ማየት ይቀፋል። የክህነት ወይንም የሞያ ክብር ያላቼውን ሰውች ምንም እኳን ብናቀርባቼውም ክብሩ ግን ለመያው እንጅ ለሰውየው ስላልሆነ አስተካክል መጥራት አለበት።
@enntelevision7257
@enntelevision7257 6 жыл бұрын
ጥላቻ የትም አያደርስም:: አጋሜ የሀገር ስም እንጂ ስድብ አይደለም
@user-mw6bb7xw4r
@user-mw6bb7xw4r 6 жыл бұрын
Wisdom Nectar እኔ ደግሞ ጋዜጠኛው ብስለቱ!!!
@WisdomNectar_251
@WisdomNectar_251 6 жыл бұрын
አትሸወድ የፕሮግራም መሪ እንጅ አዘጋጅ አይደለምና።
@yoniyoyo6393
@yoniyoyo6393 6 жыл бұрын
አንድ ያልገባኝ ነገር ችግሮችን በአገር ባህል መፍታት የሚችሉ ተቋማት ጠፍተዋል ካልን የአገር ሽማግሌዎች የሚባሉት እሉ አይደል እንዴ ብዙ ትልልቅ ነገሮችን የሰሩ(ለምሳሌ እነ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋን ያስፈቱት እነሱ ናቸውና) እስከ ጠ/ሚንስትሩ ድረስ ቀርበው የሰሩትን ሰዎች ማሳጣት አይመስልምን!?? የሰሩት ሲከበሩ ሌሎችም ይመጣሉ
@chorra977
@chorra977 6 жыл бұрын
Yoni Yo Yo ከአምልኮ ካልወጣህ አይገባህም። ህወሃትን ደግፍ እንጂ አታምልክ። "አለና ካለ ውድብና" አትበል። ወያኔ ያባቶችህ መሬት ነው ብሎ የሰጠኝ መሬት ላይ ምንታደርጋለህ። የቤኑሻንጉል ህዝብ የመሬቱ ባለቤት ነው ብላችሁ የለ። እን ምንታደርጋላችሁ? ይህ ከሰው በላው ደርግ እንዳት ሻሉ አደረጋችሁ። 80 ዜጋ ፈጠራችሁ። ሰው ዜግነቱን መሬቱን በህጋችሁ የተከበረለትን ስሲጠይቅ ያማችኌል። ዐይንህን ግለጥ የችግሩ ምንጭ የህውሃት ፕሮግራም ህግ ነው።የምሪዎቹ ዝገት ነው።
@bekeledaba787
@bekeledaba787 6 жыл бұрын
The problem in Ethiopia right now is one and one only. That is TPLF regime. What they worked hard for the last 25 years is dividing the people along their ethnic line for their interest, which never existed before. They gave the newly created kilils a fake flags, each one to feel different from one another and the value of the national flag is eroded. Meles Zenawi put the devil believers' star on the center without anyone's will. No Ethiopian citizen was consulted or asked opinion as to what should be added to the flag if necessary. Unfortunately weyane came to power with hate to a certain portion of the people, which makes it the first government in the world to come to power filled with hate to its own citizens. They proclaimed a rule to incriminate anyone holding the flag without the star. On the top of that, they intentionally preached negative propaganda in each "states" to stand against each other, including erecting a false statue of hate, such as a hand statue in Oromia kilil based on false narrative created by Tesfaye G. Ab, the Eritrean. That could instigate apartheid or the worst, could lead to genocide. They impose their own so called "representatives" in the newly created "states". The Amara kilil is ruled by Bereket (Eritrean), Hilawe yosef (Tigre), Kassa T. Berhan (Tigre), to name a few. Oromo the same thing except they form them out of the derg soldiers POWs such as Abadula, Kuma1, Kuma2,etc. Debub is led by some opportunists like Shigute, Dalcho... and so on, People are tired of seeing these same ugly faces for too long since the establishment of TPLF regime. So The core problem lies in different way and you are talking something irrelevant to the situation on ground. People are not allowed to elect their own candidates to represent them in a true manner. Tigres every where are taking advantage of the system. They are business people, drive away the gurages in merkato and elsewhere, kebele leaders, army officers, airline staff, condominium "winners", construction bid winners, importers, exporters, government leaders, mass media like ENN, FANA, WALTA, EBC, ZAMI, REPORTER....etc owners, . Prison interrogators, judges, police heads, security officers,.... They took over the economy by establishing TPLF companies. You see a young Tgre become an overnight millionaire. They hire a manager to manage the government (Hailemariam Desalegn that is), and put someone behind him to control whatever he says (you can see him followed by Berhane G. Kiristos or Getachew Reda... in every photo he has except when he puts a foundation stone some where). Parliament.. 99% won by this "beloved" system???? A joke of the century! They are making a big effort to convince the same public that "there is no tigrai upper hand in the country". Come-on TIGREs you should know that "WE WERE NOT BORN YESTERDAY". I don't blame these panelists because I don't want them to end up in jail. You tried your best without being "incorrect", which is appreciable. All in all the outcome will backfire to the Tigres themselves and what we are witnessing is this. The posts In some of their web pages such as Tigrai online, Daniel Berhanes blog' ..and check the articles and opinion sections you will find the diehard Tigrians perspectives. The question is if you don't like the amharas or oromos what the hell are you doing in their respective regions?? To loot their resources??? Nooo, not any more you smart ass. Good Luck WEYANE diehard bandas.
@fizzb5599
@fizzb5599 6 жыл бұрын
Bekele Daba well said brother!!!
@tija2011
@tija2011 6 жыл бұрын
Well said BRO!!
@Katto-yo9vf
@Katto-yo9vf 6 жыл бұрын
agree 100%
@ashergirmay7236
@ashergirmay7236 6 жыл бұрын
Bekele Daba Stupid tplf not there, it is epdrf, just because u lost to run the office don't add ethinic groups in this
@yetnew463
@yetnew463 6 жыл бұрын
asher girmay you blood suckers! your days are numbered mark my word!
@birhanumulugeta5374
@birhanumulugeta5374 6 жыл бұрын
This media is Woyane mouthpiece
@chorra977
@chorra977 6 жыл бұрын
@ Yoni Yo ሽማግሎችንማ ካድሬዎች አድረጋችኋቸው እኮ። ህወሐትን ስለምታመልኩት ተሳስቷል ማለት ትፈራላችሁ። Yoni Yo ለናንተ ለትግሬዎች ወያኔ ብጹዕ ቅዱስ ነው። በፍርሃት በመንቀጥ ታመልኩታላችሁ። ልክ አሪፍ እንደሚባለው ተወያይ። ተቋማትን ወያኔ ገድሏቸዋል።ፍርድ ቤት ብትሄድ ፍትህ ለማግኘት የሄድክበት ጎሣ ክልል አባል መሆን አለብህ። ወሳኝ ጅኔራል፣ ወሳኝ የደህነት...ወይም ሌላ ሰው ለመሆን ትግሬ መሆን ይኖርብሃል። ሐዲያ ሆነህ ከንባታ ውስጥ ፍትህ ለማግኘት አትችልም። መሬቱ የከንባታ ብቻ ነዋ! ከንባታም ሐዲያ ሲመጣ እንዲሁ ይደረጋል። መቀሌም እንዲሁ ይደረጋል ። አሉባልታ አይደልም ኖሬበት ነው የምነግርህ። ኢፍታዊነት አለ።በጣም አለ።ሰው በላ በተባለው ደርግ ዘመን ቦረና ወይም አስመራ ቤት ብሰራ ነገ ቀምተው ያባርሩኛል አትልም ነበር። አሁን ግን የክሉ መሬት የጎሳው ነው። ባለቤቱ የጎሣው ነው።ለዚህ ነው ወልቃይት ላይ የምትጣላው። ሶማሌ ክልል ከኦሮምያ የሚጋጨው ለዚህ ነው። ትግሬ የሚገደለውም ለዚህ ነው። ወያኔ ያንተ ብቻ ነው ያለኝ መሬት ላይ ትግሬ ምን ይሰራል። ለምን ከኔ የተሻለ የፖለቲካ ፣የኢኮነሚ ፍትህ ይሰጣችኋል። ለምን ? አሁን የሚታየው ትግሬን መጥላት ህመም መሰራቹ ወያኔ ነው። ይመሬቱ ባለቤት ጎሣው ነው አለ። የህወሃት መሪዋች ደንቆሮዋች ናቸው። ደጋፊዎቻቸውም አምላኪዎች ናችሁ። ወልድያ፣ቆቦ ላይ ህመማችን አመማችሁ። ከሃያ ስድት ዓመት በኋላ ህመማችን ተሰማችሁ። ትግሬ ይሙት የሚል ጨለምተኝነት የለኝም። ጉራጌ በመነገድ ሀብት በመያዙ ተገሎ አያውቅም። እንደውም የስኬት ተምሳሌት ነበር። ለምንድን ትግሬ ላይ ...መሪዎቻችሁ እያጠፉ ነው። አታምልኳቸው!
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 147 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
ከምሽቱ 3:00 ሠዐት የአማርኛ ዜና
VOA Amharic
Рет қаралды 434
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01