No video

#Zaramedia

  Рет қаралды 60,898

Zara Media Network -ZMN

Zara Media Network -ZMN

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @zaramedianet
Zelle/cash app-571-622-8891
donorbox.org/s...
gofund.me/6229...
#Zaramedia #ZaraTigray #Ethiopia #Amhara #Eritrea

Пікірлер: 393
@Zaramedianet
@Zaramedianet Ай бұрын
Subscribe, share, like, comment. Zelle/cashapp -571-622-8891 Join monthly membership donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/6229ecd0
@haileteke4083
@haileteke4083 Ай бұрын
@Zaramedianet : በምክንያት እና በመርህ መሞገት ማለት እንደዚህ ነው
@haileteke4083
@haileteke4083 Ай бұрын
@Zaramedianet : በምክንያት እና በመርህ መሞገት ማለት እንደዚህ ነው
@haileteke4083
@haileteke4083 Ай бұрын
በምክንያትና በአላማ ለይ ያልተመሰረተ ማነኛውም አይነት አስተሳሰብ እያደረ ይረክሳል
@haileteke4083
@haileteke4083 Ай бұрын
እኔ የሚረዳው የሰው ልጅ በምክንያት ለምክንያት የተፈጠረ ስነልቦናዊ ፍጡር እንደሆነ ነው የማውቀው ስለዚህ በዚህ ልኬት እናስብ : ጭንቅላታችን የፀጉር ማብቂያ ብቻ አይመስለኝ
@haileteke4083
@haileteke4083 Ай бұрын
እኔ የሚረዳው የሰው ልጅ በምክንያት ለምክንያት የተፈጠረ ስነልቦናዊ ፍጡር እንደሆነ ነው የማውቀው ስለዚህ በዚህ ልኬት እናስብ : ጭንቅላታችን የፀጉር ማብቂያ ብቻ አይመስለኝ
@AlemTigray-pc8yv
@AlemTigray-pc8yv Ай бұрын
ናይ ኤርሜያስ ዩቱብ ሩፖርት ንግበሮ ነዕፅዎ ተጋሩ ኣሕዋተይ
@sabagebru6850
@sabagebru6850 Ай бұрын
ትክል አንስብስክራይብ አርጉት ተጋሩ 💛❤️💪
@sabagebru6850
@sabagebru6850 Ай бұрын
እነዚሕ መርዞችን አንርሳም የትግራይ ሕዝብ ኃይል እግዚአብሔር ነው እናንተ በብዛታችሁ ትመካላቹ የትግራይ ሕዝብ ግን በእግዚአብሔር ይመካል አሜን 🙏🙏🙏
@mizaanberhane4002
@mizaanberhane4002 Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ትግራይ በእግዚአብሔር ሃይል ትመካለች ንጉሥ በሠራዊቱ አይድንም, ኦሮማራ የተመኩበት የህዝባቸው ብዛት ለጥፋታቸውና ለችግራቸው ያርገው ጨካኝ ግፈኞች
@sabagebru6850
@sabagebru6850 Ай бұрын
@@mizaanberhane4002 አሜን 🙏🙏🙏
@mizaanberhane4002
@mizaanberhane4002 Ай бұрын
ጀግና ውድ ወንድማችን ስታሊን ዘርህ ይባረክ እግዚአብሔር ያክብርህ ወንድሜ ጌታ ይጠብቅህ.ይባርክህ እንውህአለን ❤❤❤❤❤
@minnina6985
@minnina6985 Ай бұрын
ስታሊን በርታ እንዲህ እያደረግህ አጋልጣቸው ኤርምያስና መሰሎቹ ለትግራይ አይተኙላቹሁም
@Man12210
@Man12210 Ай бұрын
አቤት አቤት ሰው ከስታሊን ጋር ከመጋጨት ሞት ይሻላል.... ጀግና ነህ 👌
@saraayana7021
@saraayana7021 Ай бұрын
እስታሊን በሳት የተፈተነ የትግራይ አልማዝ፣እንቁና ወርቅ ነው በርታ
@JuniorGete
@JuniorGete Ай бұрын
relly
@user-td4pk4bv9w
@user-td4pk4bv9w Ай бұрын
ሰታሊን ጀግናችን አይዞሕ ጊዜ አላፊ ነው እግዚአብሔር ፡ያያል፡ የድካምሕ ዋጋ ታያለሕ ፣ አትከስርም አይዞሕ ።
@abebakebede1270
@abebakebede1270 Ай бұрын
እኔ መልካም ሓሳብ አለኝ ሁሉም ትግራይን ቢክስ እና እንደ ቅርፊት ከትግራይ ራሱ ቢረግፍ ሁሉም ሰላም ያገኛል አስቡት የትግራይ ነገር ትግራይ ባልዋለችበት የትግራይ ህዝብ ባልዋለበት ህውሃትም ኢትዮጵን አሳድጎ በሰላም በሰላም ለሃያሰባት አመት በሰላም መርቶ ከጎረቤት ጋር ተስማምቶ በዓለም መልካም የተባለላት ሐገር ሆና ነበር ትግራይ ትግራይ አላችሁ ጉድ አመጣችሁ አሁንም ትግራይን ለቀቅ አድርጉ።
@pinchento6857
@pinchento6857 28 күн бұрын
@@abebakebede1270 😍
@abebakebede1270
@abebakebede1270 Ай бұрын
አጆሃ እስታሊንግ ተባእ ትግራዋይ እግዚአብሔር ናልብሃ ፃምእ የርዊሃ!!!
@Man12210
@Man12210 Ай бұрын
እስታሊን ጀግና ነህ የዋቅጅራ ልጅ አሰጣኸው‼️ I'm fano 💪
@BitwededMekonen
@BitwededMekonen Ай бұрын
ድመት መልኩሳ አመልዋ አትረሳ ነው የኤርሚያስ ነገር
@alemns5942
@alemns5942 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤በርታ አማራ እና ትግራይ መታርቅ አለባችው
@sabagebru6850
@sabagebru6850 Ай бұрын
ኤርሚያስን አንሰብስክራይብ አርጉት የአማራና የትግራይ ሕዝብ እንዲታርቁ አይፈልግም ሌባ ነው❌👎
@henokGoyitom
@henokGoyitom Ай бұрын
🤍🤍🤍
@TDF16
@TDF16 Ай бұрын
ልክ ነህ ከሁሉም ጋር ነገር ግን ቆማቹ ለትግራይ ህዝብ ይቅርታ ትጠይቁና ከዛ ተከባብሮ እንደ ሀገር ሳይሆን እንደ ጎረቤት መኖር ነው።
@haftomsyum
@haftomsyum Ай бұрын
በትግራይ ሀ ብሎ ጀኖሳይድ የጀመረ እርሚያስ ነው
@sabagebru6850
@sabagebru6850 Ай бұрын
@@haftomsyum ትክክል ኤርምያስን አንስብስክራይብ ሞገስን ጨምሮ ❌
@peaceforall7959
@peaceforall7959 Ай бұрын
እውነት ነው ይሄ አውሬ ስንት ህዝብ አለቀ በሱ ፕሮፓጋንዳ
@alberteinstein9034
@alberteinstein9034 Ай бұрын
Ja he ua the first one thanks to God now he is placeless anywhere
@Weyni-lm1hv
@Weyni-lm1hv Ай бұрын
❤እርሚያስ ለገሰ እኮ ብልፅግና ፓርቲ ተከፋይ ነው❤❤❤❤❤❤❤
@alberteinstein9034
@alberteinstein9034 Ай бұрын
No no yemote mediresh yata Aderbah newu 😢
@fikruunba5135
@fikruunba5135 Ай бұрын
የኢትያ ችግር ጥልቅ ነው። አስመሳይነታችን/ውሽታችን/ምቅኝነታችን ጥልቅ ነው። ስታሊን መድኒሃኒት እያቀርብ ነህና በርታ። 😮
@SamuelTsegayHaile-vr2fs
@SamuelTsegayHaile-vr2fs Ай бұрын
የቕንየልና እስታሊን።...
@AbdulAzizIsmacil
@AbdulAzizIsmacil Ай бұрын
ህወሃት በ8 አገሮች ሠራዊት ልጠፋ ያልቻላ ጀግና ፓርቲ ነዉ ምክንያቱም ከጀርባዉ ጀግና ህዝብ አለ የሚዲያ ምሊሻ የምሸበር የምከፋፈል ህወሃት የለም
@user-ym5oo6vp7p
@user-ym5oo6vp7p Ай бұрын
8 ሀገር ገጠማቹ ከዛ አሸነፍቹ አደል ?የሀገራቱን ስም ጥራ
@AbdulAzizIsmacil
@AbdulAzizIsmacil Ай бұрын
@@user-ym5oo6vp7p አንደኛ የአብይ ሠራዊት ሻብያ ሱማሊያ የሞቋድሸ መንግስት ቱርክ ዱባይ ቻይና ራሻ ኢራን ትግራይ አንድ ሄልኮብቴር ሳይኖራቸዉ ነዉ አድስ አበባ አፊንጫ የደረሱት አንተና አባትህ እየሮጣችሁ ቲዲፍ ቂጣቹን እየገረፈ ደብረብርሀን ደረሰ አንተ የፈሪ ልጅ
@user-nq8ev7bz6k
@user-nq8ev7bz6k Ай бұрын
@@user-ym5oo6vp7p Ke tegaru min yTebeqal ? Tornet geTmew Genocide yemilu iko nachew ! tigraway QeT bil inde Matsid ! Alu Eritreawian . yerasachewun tegaru setlijoch defrew aseqaytew lela ykesalu . Zarie haqu beadebabay weT'towal .
@gidenakindeya4323
@gidenakindeya4323 27 күн бұрын
Thank you for being heroes off humanity! God bless you Zara Media
@Kirosmesfin
@Kirosmesfin Ай бұрын
ይህ ሰው ትግራይ ላይ ያለው ጥላቻ በግልፅ ይታወቃል : ግን ይህን ያህል ጥላቻ ለምን?
@trustingod2549
@trustingod2549 Ай бұрын
Money
@mebratbeyene2650
@mebratbeyene2650 Ай бұрын
Today I love every thing you presented 🎉🎉🎉🎉 specifically about Ermias, I am happy you exposed him.
@mebratbeyene2650
@mebratbeyene2650 Ай бұрын
The guy who mostly with Ermias is also beginning PP to give him positions. Is this the guy that became head of propaganda of amhara who said terrible thing about Tegaru. Haile.......
@AbelTium
@AbelTium Ай бұрын
ኤርሚያስ እኮ መቸም የትግራይ ጠላት እንጂ ወዳጅ ሆኖ አያቅም እዛም እዚም የምቀላዉጥ እነዚህ አይነት ሰወች አምላክ ብድግ ያርጋቸው
@AlemTigray-pc8yv
@AlemTigray-pc8yv Ай бұрын
ሪፖርት ግበሩ ነዕፅዎ
@user-fi5uv3fc8z
@user-fi5uv3fc8z Ай бұрын
ከትናንትና ስህተት የማይማሩ የብልፅግና ካድሬዎች ብቻ ኣይደለም፣በጣም በባሰ ሁኔታ የህወሓት ካድሬዎች በህዝባቸው ውድቀትና ውድመት ምንም የማይመስላቸው በስልጣናቸው ብቻ መሠረት በማድረግ እርስ ሲባሉ ይውላሉ። እስታሊን; ህወሓት በወጣት ሙሁራን ክትምራሕ አለዋ ፥ ህዝብ ትግራይ ነፃነት ማግኘት አለበት ፣ይህንን ኣስተምህርልን ፣
@samsontadele1061
@samsontadele1061 Ай бұрын
ስታሊን አሁንም አንተ ብቻ ለተጋሩ በቂ ነህ ብየ አላምንም ተጋሩ ስለ ሚዲያ ጥቅም የገባቸው አልመሠለኝም ተጋሩ ባለሀብት እና ምሁራን እዚህ ዘርፉላይ አይሳተፉም
@KirosAberra
@KirosAberra Ай бұрын
ትክክል ብለሃል:: ገና ኢሳት ከመወለዱ በፊት በአገር ቤት በነበሩት ጥቂት የማይባሉ የግል ጋዜጦች " ትግራይ እስክትለማ ኢትዮጵያ ትድማ" በወርቅ ያላጌጠች የትግሬ ሴት የለቺም ትግራይ እንጨት ሳይቀር ከጅማ ይጫናል ትግራይ ራሷን መሸከም አቅቷት ከብዷታል ሲባል ቡውጭ ኢሳትን ያዋለደ እንደ ኢትዮ ምድያ ( Ethio media ) እነ ኣልማርያምና ደርዘን ዶክተሮች/ ፕርፌሰሮች የአገር ቤቱን ብእጥፍ በማስተጋባት የትግራይ ህዝብ ባልዋለበት ሲወነጀል የትግራይ ቲቪና ባለስልጣናት ተገቢውን ግብረ መልስ ከመስጠት ጭራሽ ምንም አያመጡም በሚል ፈሊት አንድም አለማረጋቸው ሳይሆን በወቅቱ ይህ ነገር ለህዝባችን ጥሩ አይደለም አንድ ነገር በሉ ከቻላችሁ በውጪም ምድያ አቋቁሙ እኛም እናግዝ ብንል ጭራሽ መርዶ ነጋሪ የተቆጠሩት ብዙ ነበሩ:: አሁንም ችግሩ ምን እንደሆነ ባይገባኝም ያለፈውን የማፀፅታቸውና መቀጠል የሚፈልጉ ስላሉ ትግራይ በምድያ ካልሰራችና ሀቁን ካላስታወቀች ችግሩ ይሚቀጥል ነው የሚመስለኝ!!
@Biniamgebrehiwot
@Biniamgebrehiwot Ай бұрын
ጅግና
@abadibirhanu3254
@abadibirhanu3254 Ай бұрын
ስታሊን ጅግና መርዘን ፀላእቲ ። ትግራይ ንዘልኣለም ክትዝክረካ እያ ።
@benyamasgdom4722
@benyamasgdom4722 Ай бұрын
Proud of being TIGRAWAY 🎉
@eliyastaame8647
@eliyastaame8647 Ай бұрын
በጃኹም ንተሰፍሽ tst አቅርቡልና
@wondimberhe464
@wondimberhe464 Ай бұрын
ኤርሚያስ ይህ ቢል አይገርምም ምክንያቱም አንዴ አማራ አንዴ ኦሮሞ በመሆን የማንነት ችግር ተጠቂ ሁኗል።
@TDF16
@TDF16 Ай бұрын
የተምታታበት ድንጋይ ራስ ነው
@freybare5825
@freybare5825 Ай бұрын
Long-level TPLF❤
@esuali2818
@esuali2818 Ай бұрын
ፈንታሌ የሚባለው ሚድያም እንደ ኤርሚያስ በተለይ በጌታቸው ላይ እንቅልፍ አጦ እየዘመተ ነው። ኮሓላይ መሲሉ መንቆራይ እዩ።
@hgfana6731
@hgfana6731 Ай бұрын
ሐቂ እዩ ዘቅርብ አይንፅልአዮ
@GebregergsGeb-oi4ml
@GebregergsGeb-oi4ml Ай бұрын
ጎበዝጎበዝ።
@user-wz4gt5km7p
@user-wz4gt5km7p Ай бұрын
Setalin my hero❤❤❤
@tdf-ng2bj
@tdf-ng2bj Ай бұрын
ብርሀኑ ነጋና ኤርሚስ 7 ፖርቲዎች በመቀያየር ሪከርድ ይዞዋል።
@FessehayeFishG
@FessehayeFishG Ай бұрын
ወድ ዋቅጅራ ታይ ገዲፍካሉ ዘልዚልካ ሰጢሕካዮ ኣሰሰሰይ💊💪
@ethiopianism22
@ethiopianism22 Ай бұрын
Ethiopian trusted social platform
@jhonlemma3765
@jhonlemma3765 Ай бұрын
እንደ ኤርሚያስ የመ ስለ የፖለቲካ ሽርሙጣ የት ይገኛል
@AlemTigray-pc8yv
@AlemTigray-pc8yv Ай бұрын
ሪፖርት ግበሩ ይትዓፆ
@FitsumArya
@FitsumArya Ай бұрын
--}•> ስታሊን ሓውና ሰሞኑን ግን በሠላም ነው ብዙ ያደመጥኳቸው በሣልና የተረጋጋ ሠላማዊ ሃሣቦችህ የት ገቡ … ሠሞኑን በጣም በስሜት ውስጥ ሆነህ የምትላቸው ነገሮች አንዳንዶቹ አሁናዊ ለኛ ለተጋሩ ተወላጆች የሚጠቅም ሁናቴውን ወቅቱን ያገናዘበ ችግር ፈቺ ነገሮች በፍፁም አጣህዋቸው። ->> እኔ ሌላ ምንም አልልህም ነገር ግን በትግራይ ህዝብና ወገናችን ያለ ችግር እየደረሰ ያለ በደል ግፍና ወንጀል በቁጭት በስሜትና መፍትሄ አምጪ ምክረ ሃሣብና ጠቃሚ ነገሮችን ከትግራይ ተወላጅ አክትቪስቶች ፖለቲከኞች በላይ አንዲት ሃፓ ሚዲያ ላይ የሚተጋው ኤርሚያስ ለገሠ ብቻ ነው … ለህሊናችሁ ተናገሩ ስላልክ ነው አንተ እታገልለታለው እቆጭለታለው ብለህ ከምታስባቸው የተጋሩ ወገኖቼ በደምና በስጋ የምወለድ ተግራዋይ እንደመሆኔ ሁልጊዜም ኤርሚያስን በመስማትና በመከታተል ሃሣቡ የኔም የጥልቅ ልቤ ሃሣብና ለወገኖቼ የምመኝለትን ነው በቅን ልቦና ኤርሚ ሲመኝ የምሰማው ያንን ነው። --}•> እስቲ በቅን ልቦናህ በአስተዋይ ልቦናህ ልብ ብለህ ከብዙ አቅጣጫ የሡን ትንታኔ አድምጥ … እውነት እንነጋገርና የወርቁ ጉዳይን የትግራይ መአድን ሃላፊ እና በዶቾበሌ ጄነራል ታደሰ ወረደና የጌታቸው ረዳን የትናንቱን መግለጫ ከተናገሩት ውጪ ምን እላፊ ሃሣብ ተናገረ … ሌላው የTplf መከፋፈል የሃሣብ ልዩነት ቁልቁል ወደ አውራጃነት እና አጥንት ቆጠራ ቅሌት ውስጥ መግባት እኔም አንተም የትግራይ ህዝብና አክትቪስቶች የምናውቀው እውነት አይደለምን??? ቴዲ ርእዮትና ቴድሮስ አሠፋስ በቀደም በሠሩት ፕሮግራምና ቀደም ሢል ቴዲ ርእዮት ደጋግሞ የህውሃት ባለስልጣናት አቋም መዋዠቅና መከፋፈል ሲናገሩ አልሰማህም ይሆን ወይስ … ኤርሚያስ ሲናገር ስሜት የምንገባው ኤርሚ ትግራዋይ ሆኖ መወለድ ነበረበት ማለት ነው?? 😢 😢 ምስኪን ሲፈልጉ ብልፅግና ሲፈልጉ ፋኖ ሲፈልጉ ኦነግ ኦህዴድ የሚያደርጉት ሠው ኤርሚያስ ለህሊናው ቆሞ መገኘቱ ብቻ ነው … ለማንኛውም … በትናንቱ በሬ ዛሬም የሚያርሱ በተጋሩ ጥላቻ ያበዱ ዛሬም ባለፈው የሆነው ሰቆቃ እንዲሆን የሚተጉ የሚሰሩ … በማንነታችን በተጋሩነታችን ተለቅመን ኳራንቲ እንድንቆይ ያወጁብን እነ መሣይ መኮንንና መሠሎቹ አፈለቅነው ብለው ከዲያስፖራ ጫጫታ ያላለፈው ትግራይና አማራ ፋኖና ህውሃት አብረው ቢሠሩ ላሉት ሃሣብ ድጋፍ የሠጣቹት እናንተ የተጋሩ የሚድያ ሠዎችን የሚያህል ያሣፈረኝ ስህተት ግን የለም 😢 😢 ኤርሚያስ በዚህ ጉዳይ በመርህ ቆሞ ሲሞግት በኋዋላ ላይ እንዳለው አልቀረም የወልቃይት የአላማጣ ሠሞነኛ ሁኔታ ሲነሣ … ውላችሁ ፈረሠ … … ብልፅግናን አትንኩብኝ አላለም ለምን ንግግሩን ቆረጥከው እኔ ሙሉውን ሠምቼዋለው እሱ ያለው … በሃይል በመንግስት ግልበጣ የመንግስት ለውጥ እንዲደረግ አልፈልግም ነው ያለው … ምኑ ላይ ነው ስህተቱ የሚዲያውም አቋም ግልፅ አርጎታል በሃይል የሚፈታ ችግር የለም በሠላምና በድርድር ነው የሚለው ሃሣቡ የሚበረታታ እንጂ የሚወቀስበት ሊሆን አይገባም … ከዛ ውጪ ያለፈ የቆየ ንግግሩን ዛሬ በተለወጠው ኤርሚያስ ዘመን ላይ ይዞ ዛሬ መምጣት እንደው … ሌላ አዳዲስ ሃሣቦች ማጣት እና ጥላቻ ካልሆነ ብልፅግናን ከኤርሚያስ በላይ እናንተ ስትተቹ ሠምቼ አላቅም … መቼም ኢሣያስን እና ሻዕብያን ወዳጅና አጋር አድርጎ ከማሠብ በላይ … ኤርሚያስ በምን ዕዳው ይጠየቃል … ብቻ ያሣዝናል ግን ለትግራይ ህዝብ መፍትሄውን አምላክ ይስጠው 😢 ኢንስፔክተር ፍፁም አርአያ
@tsegaybaimot7084
@tsegaybaimot7084 Ай бұрын
ኤርምያስ እባብ ነው ክፋቱ ጥልቀቱና ክፋቱ በጣም ክፉ ፍጥረት
@GebregergsGeb-oi4ml
@GebregergsGeb-oi4ml Ай бұрын
ስታለን/ሰላምንስራሕካቅሳነትንህወትካጥዕናእምነ/ጎበዝከልብእየዘመስግነካ/ሰለህዝብካ/ቆይምካስለትሰርሕነመስግነካ።
@nowarpeace2488
@nowarpeace2488 Ай бұрын
ስታሊን ሐወይ ትክክል እንዲካ ነገር ግን እዞም ናትና እንታይ እዩም ንፀላእቲ በሪ ዝከፍቱ?? ካብ ሕሉፍ ዘይመሀሩ ሰባት እዩም።
@weldesemayatseyoum7591
@weldesemayatseyoum7591 Ай бұрын
As usual great production ❤❤❤
@user-ci5ro4fg4w
@user-ci5ro4fg4w Ай бұрын
ኤርሚያስ ዓይኑ ብጨው ሕጽብ አቢሉ ከይሐፈረ ክዛረብ እሱ ዝጸሐፈን መጻሕፍቲ አብ ልዕሊ ወያኔ መለሰን ኢትዮጵያውያን ዓቢ ጽልኢ ንከሕድሩ ዝገበረ ሰብ እዩ፣
@mogatihlina
@mogatihlina Ай бұрын
Stalin u r HERO. You got the conspiracy rumored on our Generals. Please make one such program in Tigrigna. Our people are confused. Even no need such feedbacks in Genocider language. My respect
@mebratbeyene2650
@mebratbeyene2650 Ай бұрын
You are Right I was wondering why he is doing what he is doing.
@Hadgembes1
@Hadgembes1 Ай бұрын
Excellent
@fikadugebre9132
@fikadugebre9132 Ай бұрын
ስታሊን ነዊሕ ዕድመ❤❤❤❤❤
@user-wb6wd5ts7v
@user-wb6wd5ts7v Ай бұрын
ብያወሩ ማን ይሰማቸሐዋል ተዋቸው
@kidanhagos5809
@kidanhagos5809 Ай бұрын
እስታሊንጀግናችን❤❤❤❤
@user-ou2rd8oz1t
@user-ou2rd8oz1t Ай бұрын
ለራሱ ሲል ሰሜኑ ወደ አንድ መምጣት አለበት። ትግራይ ፣አማራ፣ ኤርትራ
@tsegagirmay9183
@tsegagirmay9183 Ай бұрын
አየ ኤርሚ የጠራ ደም ስለሌለው ነው ሚዘባርቀው ተነቅቶብሃል በለው የኛ ሚስጥር ኣዋቂ.... ከስታሊን ኣንድ ጥይት አያመልጥም...
@user-hk3sv5oe7c
@user-hk3sv5oe7c Ай бұрын
የእናንተ ደም ከምን አዳናቹ
@abebakebede1270
@abebakebede1270 Ай бұрын
በእግዚአብሔር ዘንድ ትንሽ ህዝብ ብዙ ህዝብ የሚባል የለም ከአይሁድ ያነሰ ህዝብ የለም ግን በክብር እየኖሩ ነው ለማጥፋት ብዙ ተሞክሮባቸዋል ግን የእግዚአብሔር አጀንዳ አለባቸው ደግሞም የጥቂቱም ይሁን የብዙ ህዝብ መሪ እግዚአብሔር ነው ጥቂቱን ማብዛት ብዙውን ማሳነስ ይችላል የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ተብሎ ተፅፈዋል በብዛት አታበዩ ነገ የሚሆነው አይታወቅም ግዜ ለኩሉ።
@sabagebru6850
@sabagebru6850 Ай бұрын
ትክክክል እግዚአብሔር ሁሌም ከተገፉት ጋር ነው አሜን 🙏🙏🙏
@P4all-b
@P4all-b Ай бұрын
ሓደ ክንዲ ሚልዮን ኢኻ ስታሊን። ፈጣሪ ጸጋን በረከትን የብዘሐልካ
@user-kh8ke3fm5p
@user-kh8ke3fm5p Ай бұрын
ከነዚ የሰይጣን ቁራጮች ተገላግለን ማረፍ ነው።ከዚህ ፑቱቶ ኣስተሳሰብና ሃገር ማፈታት ነው መፍቲሄው።
@tegbarucanido9740
@tegbarucanido9740 Ай бұрын
እግዚአብሔር አለ ለሁሉም ጊዜ አለ።
@hagosGebrehaweria
@hagosGebrehaweria Ай бұрын
ስታሊን ተባዕ ትግራዋይ ሓደክንድሽ ናይ ሚድያ አቦ ድሽቃ
@sabagebru6850
@sabagebru6850 Ай бұрын
አንጀትሕ ይከፋፍል እና ኤርሚያስ እና መስሎቹ ምኞታቸውን ነው የሚነግሩን የትግራይ ሕዝብ ስነልቦናን አላውቁም ወያኔ ➕የትግራይ ሕዝብ 🟰T. D. F ❤💛💪✝️☪️
@alematgyohans
@alematgyohans Ай бұрын
በተለፃፃሪ ሰላም ባለባት ክልል ትተህ ክልልህ አስተካክል ኤርሚያስ
@MomedMomed-uc6zw
@MomedMomed-uc6zw Ай бұрын
ኩሓሎ መሲለን መነቆሮ በትግራይ ሲባል በኣማርኛ ደግሞ ቅንድብ አሳምራሎ ብላ ዓይን ታጠፋለች ማለት ነው
@user-zf7cz6sp5q
@user-zf7cz6sp5q Ай бұрын
ወርቅና እውነት ብትቀብረውም እውነትና ወርቅ ሲወጣ ግን ወርቅ ነው ስለዚህ ትግራይ ሰዉና መሬቱ ወርቅ ነው
@user-yt8lm2uo3v
@user-yt8lm2uo3v Ай бұрын
የቅምና የብቀላ መንፈስ still አለ ግን ብረሳ እኔጅ ማስታወሱ ይጠቅመናል ለኢትዮጵያ ችን ይሁን ለትግራይ ህዝብ ?
@mekonnenkebede9224
@mekonnenkebede9224 Ай бұрын
I'm attending your media. Please focus on national/Tigrai issues than individuals (Abiyi,Shimalis ,...) . Each of you are facing what we have faced during Meles Reign. Let you try to determine the future.
@selamnkulu2541
@selamnkulu2541 Ай бұрын
ኤርምያስ ዝቅ ብሎ መስራት አልቻለም: በቀላሉ ገንዘብ የሚያገኝበትን መንገድ መርጧል ለሰላም እሰብካለሁ ብሎ ወደነበረበት ፀረ ተጋሩ ዘምቷል: የአብይን ጉርሻ ቀምሷል ማለት ነው እንጂ የሚናገረው ለኢትዮጵያ ሰላም ለማምጣት ሳይሆን ትግራይን ለማውደም ነው:: ስታሊን በርታ ኢትዮጵያውያን ትግራይን ሊያጠፋ የዘመቱት የመጀመርያቸው አይደለም ከንግዲህ ግን አይችሉም:
@TDFhappy
@TDFhappy Ай бұрын
ኣሳታፊ ዝኾ መደባት ክታሕልፍ ግባእ ብተወሳኺ ኣብ ትግራይ ዘሎ ፀገማትን መፍትሕን ፀላእትና ኣብ ቦተኦም እዮም ዘለው ብፍፁም ንድሕሪት ከይንምለስ ኣብ ዓለም ከመይ ከምንነብር ክስራሓሉ ይግባእ ሕብረትናን ቃልስናን ናህሩ ዓቂብ ን2013 ዓ/ም ክንምለስ ይግባእ ዋጋ ኣማኢት ዕሸል ተኸፊሉ እዩ።
@zelalemberhe-ov4ck
@zelalemberhe-ov4ck Ай бұрын
ስታሊን አንደዚህ ነው ስለ ትግራይ ማውራት እንጂ ዋና ለትግራይ ጄኖሳይድ ተጠያቂ ስለ አማራ ህዝብ እና ፋኖ ማውራት ለሞራልም ውድቀት ነው ልክ እንደ ዶናልድ ትራምፕ ጉዳይ የፋኖ ትግልም ለትግራዋይ ሩቅ ነው አይመለከተንም ከአር-ቲስት እስከ ጳጳስ ለጦርነቱ ቤንዚል የነበሩት ብሔራቸው አማራ መሆናቸውን አትርሳ
@amanhaile6579
@amanhaile6579 Ай бұрын
Ohhh may ermas was like this I am. So sad 😮
@pastortsegahelema
@pastortsegahelema Ай бұрын
27 ሰባት አመት ስመራ የኢት ህዝብ መሬጃ ከልክሎ ከፋፍሎ ያለዉን በሀገርቱ ያለዉን ሁሉ ወደ ትግራ ረጎጎዞ የኖሬዉን ለምን አታወራም
@user-fh4in7bt5u
@user-fh4in7bt5u Ай бұрын
ትግራይ ላይ ጀኖሳይድ እጁ ያለበት እና የተባበረ በካሳ ወይም በእንክስዋለን የሚታለፍ አይደለም በቀጥታ ትእዛዝ የሰጡ ሞት ፍርድ መሰጠት አለበት አቢይም ጨምሮ ሌሎችም እንደስራቸው ጸኑ ፍርድ መሰጠት አለበት። አለበለዚያ አብረን ለመኖር አንችልም።
@yashenfalgena6247
@yashenfalgena6247 Ай бұрын
Ermias kehadi! 🖤🖤🖤🖤
@user-rm1eq6hv5c
@user-rm1eq6hv5c Ай бұрын
ኤርሚያሱ በሰላማዊ ትግል ስም ወደ ካድሬነት እየተመለሰ ነው
@MegaSofiamia
@MegaSofiamia Ай бұрын
❤❤❤
@gezunegash789
@gezunegash789 Ай бұрын
ወንድሜ ህወሓትን ለመከፋፈል የሌሎቹ ሥራ ነው መቸም አይተኙም ግን ስታሊን እኛስ በጥቃቅን አጀንዳ ተጠልፈን አብረናቸው እየሠራን አይደለም???? please የትግራይ ጉዳይ ለትግራዋይ ትተንለት ለሚዲያ ፍጆታ ግን አናውለው
@Yowhannskubrom
@Yowhannskubrom Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@AlganeshGebremeskel-pi7fv
@AlganeshGebremeskel-pi7fv Ай бұрын
Because we as Tegaru are not working together.
@user-qy4rs8xu4l
@user-qy4rs8xu4l Ай бұрын
Setalin how are you my hero ❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤❤
@EsraelTesfaye-iv9vt
@EsraelTesfaye-iv9vt Ай бұрын
ጎበዝ
@Omer-uv4hv
@Omer-uv4hv Ай бұрын
የሚገርመው ብልፅግና ሕወሓትን መከፋፈል ሳይሆን ሕወሓት በብልፅግና ካድሬዎች ወጥመድ መግባቱን ካየን ነው። ኤርሜስ ለገሰ በፈለገበት መንገድ አይደለም ብልፅግና የሚለቀው ሳይወድ በግድ ተንኮታኩቶ ነው የሚወድቀው Stalinዪ ኑርልን
@mulumebetconte5813
@mulumebetconte5813 5 күн бұрын
Fano and tplf please think twice and come to the negotiation table otherwise you don't stand a chance you will loose everything. By
@legessegebrekristos8088
@legessegebrekristos8088 Ай бұрын
እርማቸውን ጠብሰው የበሉ ምን ያፍራሉ ። የተፉት መላስ የማይቀፋቸው ሰዎች ። እየመጣ ነው እያንዳንዱ ከገባበት ይለቀማል የፈጀ ጊዜ ቢፈጅም እነዚህ እንስሶች ለፍርድ ይቀርባሉ ። ማንንም የማይወክሉ ኋላ ቀሮች
@FjvVbh
@FjvVbh Ай бұрын
Ww👍👍👍💞
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 Ай бұрын
ይህን እንቁ ተጨባጭ ማስረጃ (ዶክመንት) ለትውልድ አስቀምጥ።
@EfrataHaileslassie
@EfrataHaileslassie Ай бұрын
ስታሌን ኩሉ ፈሊጥዎ እዩ ኤርሚያስ አቦይ ዘይሕማሞም ይሓሙ ዘይተወዳእና ሕርር ኢሉ ኣቡኡ ዘፍለጠ እቶም ዘባረሩዎ ይሕሾ ፅልኦም ፍሉጥ እዚ ሰላሕታ
@user-om5vm7ul7j
@user-om5vm7ul7j Ай бұрын
ሰታሊን የአማራ እልቶች አሰከሁን ደረሰ ከትግራይ ራሰ አይወረዱም እህህህህ😭😭😭
@user-fh4in7bt5u
@user-fh4in7bt5u Ай бұрын
ደግ አደረጉ እነሱ ስራቸውን ይሰራሉ ችግሩ የትግራይ አመራሮች ሁልጊዜ አትዮዽያ እያሉ እያስቸገሩ ነው። የአብይ ቡቹላዎች ሁነዋል ሌቦችና ወጣት ሴቶቻችን መግደል ነው የተያያዙት።
@eliasneway4345
@eliasneway4345 Ай бұрын
ንኤርምያስ ኣማራ ዝገበረ መን እዩ?
@tirualemworkei249
@tirualemworkei249 Ай бұрын
We never forget Mekelle is look like Beshasha dedeb belew
@kebirates5125
@kebirates5125 Ай бұрын
"ሀይለ ገ/ስላሴ በእግሩ የሚሀስብ ነው " 😂😂😂😂አየ ስታሊን ትክክል ነክ:: ኢትዮጵያ ወደ ግራ እየተንቀሳቀሰች ነው ምክንያቱም ከአእምሮ ይልቅ በእግራቸው እና በእጃቸው የሚያስቡ ሰዎች በዝተዋል::😂😂😂
@LovelyEarth-zw8nf
@LovelyEarth-zw8nf Ай бұрын
ኤርሚያስ ትግራይናን አማራን ለማጋጨት ወልቃይትን መዞ እየሰአራ አጋጨ ህወሀት ይጥፋ አለ በልጽግና ሲሆን በምርጫ አለ ይህ ሰው የትግራይ እና የአማራን ጥሩ ግንኙነት አፈልግም
@gebreyesus8431
@gebreyesus8431 Ай бұрын
ደግነቱ ኤርሚያስ በአስተሳሰብ ቢንቦጫረቅም የትግራይን የወደፊት ዕድል መወሰን የሚችል አይደለም:: በድርድር የማያምን ራሱን ደግሞ በሳል ፖለቲከኛ አስመስሎ የሚቀርብ ሰው ነው:: ኤርሚያሱ በእርግጥ ፀረ ሰላም መሆኑን አስመስክሮአል:: በድርድር የማያምን ሰላም የሚያደናብረው ዓይነት ሰዉ ነው:: የትግራይን መውደም ይመኝ ነበር:: ትግራይ ውስጥ የነበሩ ተቁዋማትን እንዲቃጠሉ ኤርሚያስ ዕቅድ አውጪ እንደነበር መዉደም አለባቸው ያላቸዉን በዝርዝር ሲያቀርብ ተመልክተናል:: የትግራይን ውድቀት መምራት የቻሉትን ሁሉ ማወቅ አይከብድም:: ኤርምያስ ግን ምን ሆኖ ነው እንዲያ የሚዘላብደው? አቶ ኤርሚያስን ትግራይ ስታገመግም ለማዬት ያብቃው:: ያኔስ ምን ይል ይሆን? ስለ ኤርትራስ ማን ነው ተከራካሪ ያደረገው? ትግራይ ወለላ:- ከመከራ ዳኝልን! ሊያጠፉሽ የሚዉተረተሩ ጥቂት አይደሉም:: እግዚአብሔር ከጎንሽ ይቁም!!! አትሙች! አትጥፊ!
@esuali2818
@esuali2818 Ай бұрын
ኤርሚያስ የይሁዳ ገፀ ባህሪ እየተወነ ነው ።
@yashenfalgena6247
@yashenfalgena6247 Ай бұрын
Tigrawaye yehan resto kezih wedaki ga Tegaru yekefelew en Media “Addis compas “ syastewawukulet neber. Yeha Amedam madyatam.😢😢😢🖤🖤
@FjvVbh
@FjvVbh Ай бұрын
👍👍👍👍💞
@user-yn6lp2wv4j
@user-yn6lp2wv4j Ай бұрын
እርማቸዉ ያዉጡ እንጂ ትግራዋይ ኣይለያይም ለዘላኣለም
@tsegagirmay9183
@tsegagirmay9183 Ай бұрын
ሁለት ቢላ
@Hadgembes1
@Hadgembes1 Ай бұрын
One of Stalin’s best presentations
@Stbks
@Stbks Ай бұрын
@@Hadgembes1 yeah, the best lesson I’ve ever heard
@user-ou2rd8oz1t
@user-ou2rd8oz1t Ай бұрын
ኤርሚያስን እንደዚህ ከሰው በታች ወርዶ ማየት ያሳዝናል።
@sisaysolomon1293
@sisaysolomon1293 Ай бұрын
Selam estalin eyaliku takele huma yemetabet mikinyat endalew eweku ena tigray መአድን ለመዝረፍ ሴራ ይዞ ነው የመጣው ጥንቃቄ ለትግራይ
@user-ci5ro4fg4w
@user-ci5ro4fg4w Ай бұрын
አንቱም ሰባት እዞም ኢትዮጵያውያን መሕፈሪ ወይ ሕንኸት ዝበሀል አይተፈጠሮምን ድዩ ዋላስ ፈጣሪ ንሰብ አይሐሰበሙን ድዩ ኔሩ ሞሊቆሞ ድዮም ንእንስሳ ቀሪቦምና እኾ
@AbdiReru
@AbdiReru Күн бұрын
ትግራይናአማራበሰፈርመጣላትትተውአገዛዙንበአጭርጊዜበማሶገድየኢትዮሚያንአድነትማምጣትአለባቸው
@yashenfalgena6247
@yashenfalgena6247 Ай бұрын
Don’t worry Staline 360 Enatu yemotechebet hesan meslwale.😢😢😢
@IsacAbera
@IsacAbera Ай бұрын
ስታሊን ፍረ ቃልሲኻ እናተሳኸዐ እዩ ደጊም ስኽፍታኻ እናቀነሰ ከምዝኸድ ኣይትጠራጠር።ውድብና ትድሕን ኣላ ህዝብናውን ክካሓስ እዩ።
@user-mm4dg7uu6g
@user-mm4dg7uu6g Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
КАКУЮ ДВЕРЬ ВЫБРАТЬ? 😂 #Shorts
00:45
НУБАСТЕР
Рет қаралды 3 МЛН
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
Bassem Youssef | This Past Weekend w/ Theo Von #521
1:54:40
Theo Von
Рет қаралды 1,1 МЛН
КАКУЮ ДВЕРЬ ВЫБРАТЬ? 😂 #Shorts
00:45
НУБАСТЕР
Рет қаралды 3 МЛН