Ethiopia - ሀወሃት ተጋለጠ በድብቅ 100 ሺ ጦር?፣ የአማራ ባንክን ያከሰረው ጉዳይ ወጣ፣ የአዲስ አበባው ወረራ!፣ አሳዛኝ ዜና ከጋምቤላ

  Рет қаралды 146,801

Feta Daily News

Feta Daily News

Күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 144
@boronatube8565
@boronatube8565 8 ай бұрын
ወይ ጎድ ዘድድሮ የማየሰሠማ የለ ድል ለአማራ ፍኖ💪💪💪
@user-wq4bk1uw5l
@user-wq4bk1uw5l 8 ай бұрын
ሰላም ለአገራችን አወርድልን ፈጣሪ ሆይ አንተ በቃችሁ በለን
@wilsonkasiya1838
@wilsonkasiya1838 8 ай бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ❤❤❤ ያልተስማሙበት ነገር ይኖራል እንጂ ትቅ አለመፍታታቸዉን መጀመሪያም ያዉቃል
@masetewal6914
@masetewal6914 8 ай бұрын
እኮ 😂ጥፋትን በጥፋት ሊሽፋፈኑ ነው
@aciasmanni2235
@aciasmanni2235 8 ай бұрын
❤ ❤ ​@@masetewal6914
@MMolla-cr3bj
@MMolla-cr3bj 8 ай бұрын
አብይ ትግራይ ውስ ረሀብ የለም እያለ ነው ምን አይነት አረመኔ መንግሥት ነው ኡፍፍ😢
@user-hi3jy7fi9y
@user-hi3jy7fi9y 8 ай бұрын
እኔግርምየሚለኝእነሱወበርላይቁጭብለው በኛህይወትሀላፊያረጋቸው ከሞሞት ከመፈናቀል ለምንከአማራጎንተሱልፋችሁይሄንገዳይአፈናቃይመግስትአትፈነቅሉም
@samueleyobe8565
@samueleyobe8565 8 ай бұрын
የፈጣሪ ቁጣ ነው እባካቹ ለሀገር እንፀልይ ከጦርነቱ በላይ አደገኛ ረሀብ አለ በመላው ኢትዮጵያ መንግስት ደብቆት ነው አማራ ኦሮሞ ትግሬ እያልን ስንጨራረስ አደገኛ ረሀብ እየመጣነው በሰሜኑ ወረርሺኝ ገብቷል እግዚኦ እንበል ሁሉም በየእምነቱ
@shegerketema6622
@shegerketema6622 8 ай бұрын
HAGER YATEFAW YA DEBTERAW ABATH NW
@user-to2mg1gj3l
@user-to2mg1gj3l 8 ай бұрын
የትግራይ ህዝብ ረሃብ ዋና ተጠያቂ ህውሃት ነው የትግራይን ህዝብ እንደ አሻንጉሊት ነው የሚጠቀምበት 27አመት ሲዘርፍ ኑሮ የዘርፍከውን መልስ ሲባል ህዝብ ውስጥ ገብቶ የህዝብ በጀት መሳሪያ ገዝቶ ወጣቱን ማግዶ 1ሚሊየን ወጣት አስጨርሰ አሁንም እየዘርፈ ህዝቡን በርሃብ ይቀጣል
@yonasatakilt507
@yonasatakilt507 8 ай бұрын
ፖለቲካ መፃፍህ ይሆን???
@user-to2mg1gj3l
@user-to2mg1gj3l 8 ай бұрын
@@yonasatakilt507 ምንም ፓለቲካ የለውም እብሪተኛው ህውሃትን ጠይቁ መቀሌ ላይ አሸሸ ገዳሜ እያለ 250ሺ ሰራዊት ደብቆ የሚቀልብ ነው ይህን ደግሞ ከእናንተው መካከል ያለ ሰው ለመንግስት ያቀብላል ጌታቸው ረዳም ቃል በቃል ተናግሯል ሚድያ ላይ አምልጦት ክክክክ
@wediweyinking
@wediweyinking 8 ай бұрын
ምን ምን ነው የተዘረፈው እባክህ
@user-to2mg1gj3l
@user-to2mg1gj3l 8 ай бұрын
@@wediweyinking የኢትዩ ንብረት ሙሉ ዘርፍችሁ ባዶ ካዝና ነው ያስረከባችሁት ክንፈ ዳኘው ህውሃት ባጠቃላይ ዘራፊ ቡድን ነው
@BezawitTeshome-iq4wj
@BezawitTeshome-iq4wj 8 ай бұрын
እኔ የማይገባኝ አቶ ጌታቸው እኮ ችግር ካለበት አካባቢ የሆነው ከአቅም በላይ በመሆኑ ይህንን ለሀገር ገዢዎች ለሚመለከተው ለጋሽ ሀገሮች የረሃብአሰከፊነት ማሳወቅ ለአድማጭ ተገቢ ሃላፊነት የሚሰማው አንድ የህዝብ መሪ የሚጠበቅ ነው ክልሉ ብቻ አይደለም አማራ ክልል ጦርነት ረሃብ አፍጥጦ የወረዳ የመንግሰት መሪዎች ችግሩን ገልጠው የለ ረሃብ አለ አዎ አለ ትናትና ትግራዮ ከሁለት አመት በላይ ጦርነት አሰተናግድአል አሁን አማራ አርሶ አደር ተፈጥሮ ዝናብ ብትሰጥ እንክዎ እንዴት ታርሶ ሰው መመገብ ይችላል አረ በህግ ፈጣሪ በትንሹ ይፈራ
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 8 ай бұрын
No one will win any problem without the will of God. First one has to request the will of God before he or she tries to tackle any problem. Watch out!!!
@tewodroshunachew5671
@tewodroshunachew5671 8 ай бұрын
ዜና አመቻችቶ ማዉራት በጣም ያሳፍራል!!
@masetewal6914
@masetewal6914 8 ай бұрын
እማማ ኢትዮጵያ ዘገምተኞች ወርደው አወረዱሽ በሀገራችን መኖር አልቻልንም
@shegerketema6622
@shegerketema6622 8 ай бұрын
RASEHN CHAL ,ETHIOPIA ATIBEL, YE DEBTERA LIJ NH
@masetewal6914
@masetewal6914 8 ай бұрын
@@shegerketema6622 ante denkoro tnib gala sewe bela ante yesew awre mete anteinkwn kekeniya tesedehi metehi ethiopya tlalehi enkwn ene gala kebt tenbtachw hagerachn atenebachwat istupid 🤮🤮🤮🤮🤮yehager shekm
@nagashyihune4118
@nagashyihune4118 8 ай бұрын
ለረሐብ ተጠያቂ ህወሃት የፈጠረ ጦረነት ዋና ምክንያት
@shegerketema6622
@shegerketema6622 8 ай бұрын
MOGN ENA ANTE YEZAZACHUTN ALEKUM KKKKK
@jemaneshassen2344
@jemaneshassen2344 8 ай бұрын
አላህ ዋ አረሰላም አዉርድልን😢😢😢
@shegerketema6622
@shegerketema6622 8 ай бұрын
DERON YAWRDEBH
@QerubelAle2023
@QerubelAle2023 8 ай бұрын
ትላንት በገብርኤል የአመት በአል ታይቶ በማይታወቅ ሁኒታ በየቤተክርስቴያኑ በርሀብ የተጎዱ በርካታ የተጎዱ ሰወች በሚያሳሰዝን ሁኔታ ታይተዋል፣
@kaschmekonta
@kaschmekonta 8 ай бұрын
ምን ዋጋ አለው ከአገራችን ባክ ተቡድሩው ነው የማሱሩት ለዚል ለዚህማ የአገራችን ዜጎች እንዲሰሩበች ሜድረግ ይሻላል
@alemgebrekidan8104
@alemgebrekidan8104 8 ай бұрын
💪💪💪💪
@henokalemu1917
@henokalemu1917 8 ай бұрын
ቁስሉን የሚያውቀው ታማሚው አልታመምክም የሚለው ሌላ ግለሰብ ለገሰ ቱሉ ታይቶ በማይታወቅ ችግር ውስጥ እያለን አልተቸገራችሁም ማለት ነውር ነው እርሶና ቤተሰቦ በልታቹ ስላደራቹ ከእውነታው አትሽሹ ለነገሩ ጎረቤት ስለሌላቹ ቀልዱ
@bithanyagetu4068
@bithanyagetu4068 8 ай бұрын
እውነት ለመናገር በአማራ ባንክ ጤነኛ ሰው ብር ያስቀምጣል ብዬ አልገምትም ለምን ቢባል አማራ ለስብእናው ለመኖር ዋስትናው ምንያክል አስተማማኝ ነው እንኳን ብሩ አማራ በሚል የተሰየመ ባንክ ቢዘረፍ ለምን ብለህ ልትጠይቅ እንዴት ትችላለህ ስለዚህባንኩ ፋኖ እስኪያሸንፍ ሠራተኞችን ላልተወሰነ ጊዜ በማሰናበት የፍኖን ድል ቢጠብቅ ከዳግም ኪሳራ ሊድን ይችላል
@user-wd2ej5bt8z
@user-wd2ej5bt8z 8 ай бұрын
አደኛ ነኝ እኔ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌺🌺🌺🇪🇹🙏🙏🙏
@GshGseh
@GshGseh 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@GemaAhmed
@GemaAhmed 8 ай бұрын
ጅላፎ
@LearnHahuFeedelsDaily
@LearnHahuFeedelsDaily 8 ай бұрын
ሰላም በሌለበት አገር፤ልማትና እድገት የማይታሰብ ነው፤የአገራችን ባለሀብቶችም የገጠማቸው ይኸው ችግር ነው፤ መንግስትም ብልጽግና ብልጽግና ማለቱ ብቻ በተአምር ብልጽግና አይመጣም። የውጭ አገር ባለሀብቶችንማ የሚያሳትፍ መስፈርቱ ዋናው ሰላም ነው። ታዲያ የጥላቻና የዘር ፖለቲካ ምክንያት በሰላም ማጣት፤ እንኳን የውጭ ባለሀብቶችን የአገር በቀል ሀብታሞችም ኢንቨስት ለማድረግ አልቻሉም።
@user-tk6qs1qd7b
@user-tk6qs1qd7b 8 ай бұрын
መንግስት ህዝቡ ቢያልቅምናሻው
@sfggfgddg7876
@sfggfgddg7876 8 ай бұрын
ኧረ ሲጀምር መሸጋገሪያ ሙዚቃው ይቀንስ!!!
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 8 ай бұрын
አሁንም ቢሆን የገናና የጥምቀት በአል በመላው ኢትዮጵያ እንደሚከበር ይታወቃል፣ የገብርኤል ንግስ በሰላም እንደተከበረ ሁሉ እነዚህ በአላትም በታላቅ ድምቀት እንደሚከበሩ እምነት አለን፣ ነነርግን መንግስት ነኝ ባዩ የኦሮሙማው መሰሪ ድርጅት ሊፈጽም ያለውን ሴራ ያለውን ወራዳ ስራ ከአሁኑ እንዲያቆም እናሳስባለን።
@super-star3
@super-star3 8 ай бұрын
Both PP federal gov and TPLF is responsible for Tigray hunger. they can't point finger at each other.
@user-uz9je2oc7e
@user-uz9je2oc7e 8 ай бұрын
ፈኖ ይቺላል ፈኖ ይቺላል ፈኖ ይቺላል
@user-cr2yt7rg4p
@user-cr2yt7rg4p 8 ай бұрын
አብይ እኮ 4ኪሎ ብቻ ሰላም ከሆነ ሌላ ቦታ አያገባውም ምክንያቱም ከብት ስለሆነ ነው
@shegerketema6622
@shegerketema6622 8 ай бұрын
ESY YIBLH
@user-cr2yt7rg4p
@user-cr2yt7rg4p 8 ай бұрын
@@shegerketema6622 ስማ ክልሎች ሰላም ካልሆኑ አአ ሠላም አትሆንም እንመጣልሃለን ነገ
@titimulatu5426
@titimulatu5426 8 ай бұрын
ኢትዮጵያን ግን ምነው እንዲህ በራስ ወዳድነት ታዋጥን እራሳችንን ብቻ የምንወድ ክፉዎች ነን ብዙዎቻችን ሳስበው ይህ ችግር ስር ከሰደደው ጅነታችን እና በችግር ከማደጋችን ጋ የተገናኘ ይመስለኛል አረ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን ከዚህ በሽታ ያውጣን
@shegerketema6622
@shegerketema6622 8 ай бұрын
KKKKKKK ERIIIIIIIIII BEY ATENKEBALY KKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKK TERAW YENANTE NW
@Grandma1937
@Grandma1937 8 ай бұрын
Shambles Gatachew
@alimetali1890
@alimetali1890 8 ай бұрын
ወንድማችን የት ሂዶነ አባቴ
@user-xw7do5qs3i
@user-xw7do5qs3i 8 ай бұрын
እራሱ ከንግስት ተብየዎች አገራችንን መቀመቅ የከተቱ ናቸው
@eyasuadne87
@eyasuadne87 8 ай бұрын
አማራ ባንክ ቢያንስ ለህዝብ አገልግሎል ለምሳሌ 1-ለህዝብ አንድ ቀን በነፃ ትራንስፖርት 2-ዩንቨርቲ ላለፎ ሽልማት 3-ደብረ ብርሀን ለተፈናቀሎት እርዳታ
@Atifra1532
@Atifra1532 8 ай бұрын
አማራ ባንክ ምን አስቸኩሎት ነው ያን ያህል ቤኔፊት ገና ትርፉ ሳይጀመር መዝራቱ አገሪቱ ጦርነት ላይ መሆኑን አላስተዋሉም ?መጀመርያ 1-4 አመት ያክል ተግቶ መስራት የሚቆዩቱን ሰራተኛ ደሞዝ በየ ደረጃው አቅም በማይጎዳ ሁኔታ ማሳደግ እንጂ አጉል ልታይና ጉራ ገደል ይከታል
@user-uz9je2oc7e
@user-uz9je2oc7e 8 ай бұрын
ደል ለአማራ ፈኖ ሕዝብ ደል ለአማራ ፈኖ ሕዝብ
@fekerselassiebenti3459
@fekerselassiebenti3459 8 ай бұрын
እንደ ኢትዮጵያዊያን የራሳችንን ሀገር ለማድማት የሚሯሯጥ ህዝብ ያለ አይመስለኝም ሁሉም ጥፋትን እንጂ መልካም ከማሰብ ተቆጥቧል ወደ ዘር ጎራ እየገባን ነው የኔ ብሄር ካልመራ ኢትዮጵያ ትፍረስ ያልን ይመስላል ያሳፍራል
@fufuhassen3229
@fufuhassen3229 8 ай бұрын
ትክክል ትክክል በማስተዋል የተፃፈኮሜት
@NuhaminKaleabe
@NuhaminKaleabe 8 ай бұрын
ለምን ይህን ያህል ሰው አእምሮው ነጠፈ ሕሊናውስ ተራቆተ ነው ሰው በእራሱ ላይ ካለ ደረሰ የመረዳት አቃተው ፈጣሪ አምላከ ይፍረድብህ ዘር አታውጣ ዘመንህን ያሳጥረው የመከራ ማአት ይውረድብህ 👹👹👹👹👹👹👹👹👹
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 8 ай бұрын
ትንቢት ሊፈጸም ዘንድ ግድ ይላል እና ብቻ እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን 🙏😥
@wegf6808
@wegf6808 8 ай бұрын
ይሄንን በሽታ ወደሀገራችን ይዞ የመጣው ቀደም ብሎ ህወሓት ነው፣ አሁን ደሞ የህወሓት የበኩር ልጅ የሆነው ብልፅግና ነው። ሁለቱም ወደ መቃብር ለመውረድ እያኮቦኮቡ ነው
@shegerketema6622
@shegerketema6622 8 ай бұрын
DIKALA NH YMR
@henokalemu1917
@henokalemu1917 8 ай бұрын
ጠብቁ የድሬዳዋ ከንቲባ በአማካሪ ሰበብ ያነሱታል
@jemaladinew3144
@jemaladinew3144 8 ай бұрын
የአማራ ባንከ የከሰረው ለፋኖ እርዳታ አድረጎ ነው?
@teklaykahsay-eo1dn
@teklaykahsay-eo1dn 8 ай бұрын
Feta daily ante dedebe. Legese Tulu yebedahe ok
@kassahunbirru
@kassahunbirru 8 ай бұрын
ተህላይ ሀፍተይ እንታይ ኮንኪ?
@user-fy5yv4sq9v
@user-fy5yv4sq9v 8 ай бұрын
ረሐብ የለም ክህደት በቅርቡ በውጭ ጋዜጠኞች እንደ 1977 ያጋልጡታል::
@user-rk5yd8sz2l
@user-rk5yd8sz2l 8 ай бұрын
ለገሰ ቱሉ የተሰጦዉ ወረቀት የምያነብ አሻጉልት ነወ የሰዉ ችግር የምያሰደሰቱ ግብዝ
@mekonenyeshewalul5699
@mekonenyeshewalul5699 8 ай бұрын
ወያኔን ማመን ቀብሮ ነዉ
@wediweyinking
@wediweyinking 8 ай бұрын
ኣማራ ማመን ውሃ ብእጅ መያዝ ማለት ነው
@siymeragnkefalew-mg5fq
@siymeragnkefalew-mg5fq 8 ай бұрын
ምናባ አብይ ትላለህ እበት ጠግበህ የማዋራርደው ሒሳብ አለኝ ብለህ ብትለም ለገላጋይ አስቸግረህ ትውልድ አስጨርሰህ ባትራብ ነበር የሚገርመኝ
@shegerketema6622
@shegerketema6622 8 ай бұрын
FETA DAILY ....YE AREKE BET AZMARI DEBETRA LIJ NH MATASTAWK ENDAYMSELH
@Ethiopia4377
@Ethiopia4377 8 ай бұрын
በርቱ ቆንጆ ዜና
@keftam
@keftam 8 ай бұрын
ወገንተኝነት ሳይኖርበት ሳያጣምም እና ሳያንጋድድ ሳያጋንንና ሳያናጋ እውነቱን ብቻ የሚያቀርብ ፕሮፌሽናሊዝምን የተላበሰ ሜዲያ "Feta Daily News"
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 8 ай бұрын
ቡልፀግና አሀገር ምራት አልቻለም የሸግግር መግሰት ይቋቋም
@teka1528
@teka1528 8 ай бұрын
Getachew lemn seltan aylekem!! Zerafeoch!!
@user-qz2xn2it6t
@user-qz2xn2it6t 8 ай бұрын
ይህ ዜና አንባቢ ሴክሲ ነ
@mamemome8341
@mamemome8341 8 ай бұрын
ከሰብሰባው ተሳታፊዎቹ ውሰጥ ለአመራር የህዝብ ምርጫ ቢደርግ ምናልባት አንድ ሀቀኛ ሰው ብቻ ቢገኝ ነው። ንጹህ ጨዋ ሀገር ወዳድ ዜጋ ለማፍራት ከተፈለገ በአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ውሰጥ የግብረ ገብና የሰነ ዜጋ ትምህርት መሰጠት አለበት። አብዛኛው ህዝባችን በሙሰና፣ ዝሙትና ደባል ሱሰ የተጨማለቀ ነው። ሰለ ዲሞክራሲ እና ሰላም ሰያወራ በጣም ያሰተዛዝባል። ምክንያቱም የችግር ፈጣሪዎች ህዝብ ብዛት ሚዛን ሰለሚደፋ ነው። ለአመራር የህዝብ ምርጫ ቢደረግ ምናልባት አንድ ሀቀኛ ሰው ቢቻ ቢገኝ ነው። ንጹህ ጨዋ ሀገር ወዳድ ዜጋ ለማፍራት ከተፈለገ በአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ውሰጥ የግብረ ገብና የሰነ ዜጋ ትምህርት መሰጠት አለበት። አብዛኛው ህዝባችን በሙሰና፣ ዝሙትና ደባል ሱሰ የተጨማለቀ ነው። ሰለ ዲሞክራሲ ሰላም ሰያወራ በጣም ያሰተዛዝባል። ምክንያቱም የችግር ፈጣሪዎች ህዝብ ብዛት ሚዛን ሰለሚደፋ ነው።
@AkaluGebere-hf6of
@AkaluGebere-hf6of 8 ай бұрын
Hi👏👏👏👏
@user-iw8pd6br4j
@user-iw8pd6br4j 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@tesfaytadii
@tesfaytadii 8 ай бұрын
feta media በጥላቻ የተከፈተ እናንተ ስለ ትግራይና ህወሓት የምታወራው መጥፎ መጥፎ ወሬ እና የዜና አርስት ስታረግ በጥላቻ ላይ የተመሰረተ ነው ከጦርነቱ ጀምሮ
@dessieassefa945
@dessieassefa945 8 ай бұрын
ትጥቅ ፈታ አስረከብ እያልክ ታጫፍር ነበር እኮ ዛሬ ን ተገኝቶ ወይስ ታጥቶ ነው ድብቅ የምትለው ትጥቅ እንዳይፈታ ያደረገው ቀልብ የሚሰፍርለት አብይ መሆኑን አላወክም ብየ ልዋሽልህ በል ሬድዋንን ጠይቀው ስጋት ስላለባቸው አልፈቱም ማለቱን ረስተህው ነው ? ቂቂቂቂቂቂጥ
@abdi8206
@abdi8206 8 ай бұрын
Feta daily news lela sew siyaqarb betam yastelal kahun buhala anta indataqarb
@user-zl4op5dc6j
@user-zl4op5dc6j 8 ай бұрын
የለሚ፣ኮራን፣ጎድ፣ያላያቹ፣ያልሥማቹ፣ከሆን፣ብቅ፣በሉ፣72,ፌጋን፣አያትን፣ወድጣፌ፣የሚውሰድውን፣ሎሚያድ፣ሱፐር፣ማርኬትን፣ይዘክ፣አ49ፅብልነ፣ይዘክ፣ወድአራፖሣ፣፣ና፣፣በመነግሥትና፣በሕዝብ፣ላይ፣የሚሥራ፣ግፋ፣ለታሬክ፣ይቀመጣል፣መሬት፣የሚባል፣ነገር፣እነጅሩ፣እነጅራ፣ሥማም፣ተመልካችም፣ያጣ፣እዝብ፣ተዝናላቹ፣
@hamudseid4461
@hamudseid4461 8 ай бұрын
መሳቂያ ናቸዉ የአማራ ባክ አመራሮች ዘራፊዎች
@bemnetbelachew5930
@bemnetbelachew5930 8 ай бұрын
ድምፅ
@user-wd2ej5bt8z
@user-wd2ej5bt8z 8 ай бұрын
😂
@Grandma1937
@Grandma1937 8 ай бұрын
Seamless ጌታቸዉ ማነዉ ይህን ሁሉ መከራን ቨትግይ ሕዝብ ላይ የመጣዉ? ቅሌታም ቀጅጋጃ
@weyeinshtdiri8703
@weyeinshtdiri8703 8 ай бұрын
Hi ye oromoo gelesebi Abiy Ahmed weye ayisera weyi ayasera bemin ken ende metamin yihe demi techi menafiki egzabiher yasak
@abdrazk7105
@abdrazk7105 8 ай бұрын
ብልፅግና ሲመጣ ነው የኢትዮጵያ ድርቅ የመጣው። አብይ አህመድ። እራሱን በስልጣን ለማቆየት ሆን ብሎ ነው ክልሎችን እየደከመ የሚገኘው
@user-cf9ef5of3u
@user-cf9ef5of3u 8 ай бұрын
ለምን ወሸት ይወራል ባለፈው ራሱ አማራ ባንክ ያተረፈውን ተናግሮ መግለጫ እሰጣለሁ ብሏል አትቸኩሉ ግን የሆነች ተንኮል ትሸታለች
@jaklv7906
@jaklv7906 8 ай бұрын
Biltsigina endaziw endashofa ka seltan leshagne nw🤔
@user-ek7on2jv3c
@user-ek7on2jv3c 8 ай бұрын
Were is first fata daily best man?
@tesfahunaregay3139
@tesfahunaregay3139 8 ай бұрын
አይ ሙሉ ወንጌል! በመንፈስ ጀምረሽ በሥጋ ቀጠልሽ አይደል? በእሳት ጀምረሽ አፈር ላፈር ሄድሽ አይደል? በመንፈስና በእሳት ብርትቀጥይማ ኖሮ በአስር ሽህዎች የሚቆጠሩ ንጹሐን ዘራቸው እየተለየ በግፍ ሲገደሉ አይተሽ እንዳላየሽ ሆነሽ እንዳልኖርሽ ሁሉ ስምንት አባሎቼ ተገደሉብኝ ብለሽ አፍሽን ባልከፈትሽ ነበር! ለነገሩ መለስና አቢይ አስቀድመው አንቺን የመንገዳቸው መጀመሪያ የእግራቸውም መርገጫ ያረጉሽ አለብልሃት አልነበረም። ያሳዝናል።
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 8 ай бұрын
weyani ye Eritrea Hzb endytefa meles xadkan lelochem buzu sertewal sory lemn qlgebanm
@semeregebre2835
@semeregebre2835 8 ай бұрын
The famous mouth of Ato Abiy Ahme absolutely denied the famine of Tigrai. የኣቶ ኣብይ ኣህመድ ኣፈቀላጤ ለገሰ ትሉ የተትረፈረፈው የኢትዮጵያ ስንዴ ምርት ወደ ውጪ ኣገሮች export ማድረግ የብልፅግና ባዶ ፕሮፓጋንዳ ጋጋታ የኣቷ ጌታቸው ረዳ መግለጫ ድባቅ ስለመታው የለገሰ ቱሉ እና ኩባንያው ብልፅግና እንጉርጉሮ ውሃ ኣይቋጥርም። ምክንያቱም መሬት ላይ ያለው እውነታ ስለሚክድ።
@tesfaytadii
@tesfaytadii 8 ай бұрын
የለገሰ ቱልቱላ መግለጫ እውነት ነው ብላቹ የሰራቹት ዜና በትግራይ ላይ ሲሆን ! በጃዊሳው ፋኖ ላይ መግለጫ ሲወጣ በማጣጣል ዜና ትሰራላችሁ ዘረኛ ክፉ ሚዲያ ናቹ
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 8 ай бұрын
ወያኔ ሁሌ ሌቡነት አይሰለቼዉም
@sesabraham4885
@sesabraham4885 8 ай бұрын
Acherbari
@AyeneHailu-ic5ou
@AyeneHailu-ic5ou 8 ай бұрын
ያነኛው የት ሂዶ ነው
@fresh-life2440
@fresh-life2440 8 ай бұрын
Ye Amahara bank kisara metene sef Birr le fana sila setu nehu.
@BettyHussen
@BettyHussen 8 ай бұрын
ምክንያቱን እኛ ባለቤቶቹ እናውቃለን ዝም ብለህ አትቀባጥር #Amhara Bank Beyond the Bank
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs 8 ай бұрын
ትግራይ ውስጥ አያቶቻችን በታሪክ ሰምተው የማያውቁት ያልሰማነውም ያላዬነውን ረሀብ ልናዬ ነው አለኝ አባቴ ዛሬ ደውዬ እንደው አንተ አረመኔ ሰውዬ ሞትህን ያቅርበው
@user-tn3cd9cl8w
@user-tn3cd9cl8w 8 ай бұрын
የትግራይ ችግር የሌላ ሰዉ ሳይሆን ከራሳችሁ የመጣ ነዉ የዘረኝነት መጨረሻዉ ይሄ ነዉ ።
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs 8 ай бұрын
@@user-tn3cd9cl8w በቃ ምንም አይጸጽታችሁም አይደል
@user-tn3cd9cl8w
@user-tn3cd9cl8w 8 ай бұрын
@@RehimaBint-hm9bs ምኑ ነዉ የሚጸጽተን ? እናንተ ዘረኛ ሆናችሁ ሌላዉ እንዲደግፋችሁ ነዉ የምትፈልጉት ?
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs 8 ай бұрын
@@user-tn3cd9cl8w እሽ እናያለን እኛን የገረፈን እሳት እናንተን ያልፍችሁ እንደሁ እናያለን መልካም እድል
@user-tn3cd9cl8w
@user-tn3cd9cl8w 8 ай бұрын
@@RehimaBint-hm9bs አሁንም ከዘረኝነት ዉጡ ምንም ሳያረጋችሁ አማራ አማራ ስትሉ ብትዉሉ ሁሌም የምትጎዱት እናንተ ናችሁ ።
@tsehaynesgebretnsae3029
@tsehaynesgebretnsae3029 8 ай бұрын
Anate Mnagebachu Seletigiray Lemni DINOW ANATE Ahiyochi
@Tekulaw
@Tekulaw 8 ай бұрын
Menew ante ke kulebi negese yemimelesu amagnoch be onege shene mechefechefachewen mezegeb kebedeh 😢😢😢😢😢wegenoche kedus Gebereal feredun yiseteal😢😢😢😢
@amanmesghena7261
@amanmesghena7261 8 ай бұрын
Ethioforum
@sishugirma1770
@sishugirma1770 8 ай бұрын
Daniel kiberete Selam belulege?
@ZYosef-sd7wu
@ZYosef-sd7wu 8 ай бұрын
Lemn Woyannes yezerffutn genzeb lehizbatchew ayablum?
@yonasatakilt507
@yonasatakilt507 8 ай бұрын
በህዝብ ላይ መሴለቅ አይፀፅትህም ለነገሩ በህዝቦች ጥላቻ የታወረ የሚጠበቅ ነውር ነውኔ።
@wegayehuassefa7371
@wegayehuassefa7371 8 ай бұрын
Ediyale meri anifeligm beqirb qen chaw enilewalen bihear bihear bihear
@sishugirma1770
@sishugirma1770 8 ай бұрын
Eree eweneyet aweru
@AddisCompassMediaACM-zb5te
@AddisCompassMediaACM-zb5te 8 ай бұрын
145000000 now yekeserew
@zarihunasefa5252
@zarihunasefa5252 8 ай бұрын
የሌቦች፡ሥብሥብ
@RahmaRose-ii3te
@RahmaRose-ii3te 8 ай бұрын
Sijamar, Amhara bank yematabat wayim create yaragubat mikiniyat: Ye Oromia Bank gar lamamasasal naw inji Amhara hizbi bazih bank yitaqamal wayim yitaqmal bilo aydalam. Ba Ethiopia history wist, Zinfanya Amhara andi nagar la hagarituwa fatro ayaqim, ehe Yale having naw! Ye Ethiopia Bank, ye Ethiopia Airlines, Akuri ye Ethiopia Airforce hullu created ye honaw ba Smart, highly intelligent Oromo lijochi naw! Ba Adaw torinat gizem: ye Ethiopian Ye Midir Torin recruite ya daragutina ya saltanutina, kafitanya jabdu ye sarut: ye Oromo General, Jagam Kelo nabaru. Ye Oromo lijochi contribution la Ethiopia batam ye laqa naw! Ehew zare ka Ethiopia alfo, bilom Africa, la Europe ina America: ba professorial profession, baya major universitiwochi iyastamaru naw. Ba Qirbi gize, ba America major media lay ye nabaraw, ye Oromo liji, Wada Space, la research lama hed sizagaji asayitowunal. Ye Oromo lijochi, baya hedubat hagarina Alam Ethiopian iya akoruwat mahonu ba yifa yitayal. Worldwide, Oromo athletics iwqina magnyat bicha sayhon, hagarituwan batam ya koru mahonachow naw batam yemiyasdasitan! Ye Oromo inatina abat hulle inda Kora yonorallu! Enya ini korallen lijochachow!
@befekaduzeleke2149
@befekaduzeleke2149 8 ай бұрын
Ebabochu bandoch tplf yeTigray wetatochin betorent memageduna kewendimoch gar mawagatu,yeagertun genzeb bewuchi bank askemetu. Ahunim lela tornet lemefiter ena yemayigebaw genizeb kefeferal lemewused memokerachew yasazinal.
@abebechashenafi6896
@abebechashenafi6896 8 ай бұрын
DAILY FETA😂😂😂 YOUR TRUE COLOR IS UNVEILING EVENTUALLY. Aye daily...yemir taftatalachehu.
@nagashyihune4118
@nagashyihune4118 8 ай бұрын
ህውሃት ካልጠፍ የትግራዬ ሰላም የለውም
@yonasatakilt507
@yonasatakilt507 8 ай бұрын
ማን ያጥፋው የትግራይ ህዝብ ብቻና ብቻ ነው።
@wediweyinking
@wediweyinking 8 ай бұрын
ስለ ራሳችሁ አድርጉ
@Kalpita-jp7jd
@Kalpita-jp7jd 8 ай бұрын
Q
@mebratujoulufe4495
@mebratujoulufe4495 8 ай бұрын
ወንድሜ ምን እያወራህ ነዉ? ወለጋ የዘለቀ ፋኖ የድሮን ጥቃት አደርሰ? ጋምቤላ የልማት ባንክ ብድር አባካኝ ጁንታ እንጂ መቼ ነዉ ኢንቨስተር የገባ ወሬኛ! ካራቱሪ እራሱ ዘርፎ ዘርፎ አንድ ኩንታል በቆሎ እንኳን ሳያመርት ነዉ ያን መከረኛ መሬት ሸጦ የጠፋው! የጣልያን ሰላዮች በል! ሙያተኞችማ Guba ና Koysha እየቆፈሩና እየገነቡ ነዉ::አትዘባርቅ:
@degefelodamo
@degefelodamo 8 ай бұрын
የ አንተን ድምፅ አንፈልግም
@masetewal6914
@masetewal6914 8 ай бұрын
ካልፈለክ አለመስማት ነዋ 🤣ወሬ
Touching Act of Kindness Brings Hope to the Homeless #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН
POV: Your kids ask to play the claw machine
00:20
Hungry FAM
Рет қаралды 11 МЛН
At the end of the video, deadpool did this #harleyquinn #deadpool3 #wolverin #shorts
00:15
Anastasyia Prichinina. Actress. Cosplayer.
Рет қаралды 17 МЛН
Apple peeling hack
00:37
_vector_
Рет қаралды 117 МЛН
Touching Act of Kindness Brings Hope to the Homeless #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН