#ethiopia

  Рет қаралды 6,175

GEBEYANU

GEBEYANU

Күн бұрын

Пікірлер: 72
@GEBEYANU
@GEBEYANU 13 күн бұрын
ይህ ዝግጅት ከሕግ ባለሙያ እና ደራሲ ሙሉጌታ አረጋዊ ጋር ያደረግነው 2ኛው ክፍል ነው፡፡ እንግዳችን በአገራችን ስላለው የሕግ እና ሥርአት አፈጻጸም በተለይም የሰብአዊ መብቶች አጠባበቅ ላይ በማተኮር ጠንከር ያሉ ሃሳቦችን ያጋሩናል፡፡ ቪዲዮው ለሌሎችም እንዲደርስ ላይክ እና ሼር ብታደርጉ እናመሠግናለን! መልካም ቆይታ
@solomontesema9201
@solomontesema9201 13 күн бұрын
ይህ ሰው በሳልና ጎበዝ የህግ አዋቂ ነው።ታዲያ አገር በደንብ ልትጠቀምበት ይገባል።
@chorra977
@chorra977 13 күн бұрын
ኢትዮጲያና ኢትዮጲያውያን በሳል ሰው አይፈልጉም። የሚያስብ ፣ የሚጠይቅ ሰው አይወዱም። አሻቃ ባጮችን ነው የሚያነግሠው። ለጉልበተኛ ነው የሚገዛው። አሳቢዎችን እያሳደደ ነው የሚያጠፋው። በአሉባልታ ድራሽአባቱን ያጠፋዋል።
@fissehakinfe
@fissehakinfe 13 күн бұрын
Logical person Reasonanle. 🙏🙏❤️❤️🙏🙏
@markshawn6967
@markshawn6967 11 күн бұрын
Your fiction is done
@markshawn6967
@markshawn6967 11 күн бұрын
The problem is trying to fool oromo!
@markshawn6967
@markshawn6967 11 күн бұрын
You called oromo Madagascar? Don't fool yourself
@markshawn6967
@markshawn6967 11 күн бұрын
Please go to Madagascar! Oromo got enough of abiy and your fiction
@markshawn6967
@markshawn6967 11 күн бұрын
Who is innocent? Stop insulting oromo!
@legesseshiferaw1767
@legesseshiferaw1767 12 күн бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ ውይይት ነው። ወደፊትም በተመረጡ ርዕሶች ላይ እየተጋበዙ ሀሳብ ቢሰጡ ብዙ እንገበያለን🎉
@markshawn6967
@markshawn6967 11 күн бұрын
The beautiful interview of the year!
@markshawn6967
@markshawn6967 11 күн бұрын
Wow! God bless you to bring the smart person!
@esheteamenu3895
@esheteamenu3895 12 күн бұрын
Nice to leasson such mature person!
@samsontamiru1796
@samsontamiru1796 12 күн бұрын
Thx Selemon... it was 👍
@seidyasin6736
@seidyasin6736 11 күн бұрын
ሃሪፍ እንግዳ ነበር የጋበዝክልን። በነገራችን ላይ የብሄር ፖለቲካ ሕዝቡን ከፋፍሎ ለመግዛት ስለሚያመች ነው ወይኔ ለአገራችን ያስተዋወቀችው። የአሁኑም መንግስት እንደዚያው እየተጠቀመበት ያለው። አገራዊ ጥያቄዎች ወደ ብሄርና ብሄረሰብ ሲወርዱ ጥንካሬያቸው ያንሳል። የየክልሉ ሕዝብ በብሄር መዋቅር ተጠርንፎ ስለሚያዝ መፈናፈን አይችልም። ይህንን ከፍ አድርገን ካየነው ማእከላዊው መንግስት የቅኝ ገዢ ግልባጭ ሆኖ ነው የሚያስተዳድረው። ኢትዮጵያ እንደ አገር በአሉት ክልሎች ልክ ተከፋፍላለች። አንድ ሶማሌ አማራ ክልል ላይ እንደክልሉ ሕዝብ ሙሉ መብት ኖሮት ካልኖረ ኢትዮጵያዊነት የለም። ይህን ያህል ጊዜ ከኖርክ በሁዋላ ነው ሙሉ መብት የሚኖርህ ማለት ለዚህ ለዚህማ ምእራባውያንም መጀመሪያ እንድትኖር ይፈቅዲና በሁዋላም ዜግነት ይሰጡሃል። ስለዚህ አሁን ያለው በቋንቋ ላይ የተመሰረተ ፌዴራሊዝም በተግባር ኢትዮጵያዊነትን አፍርሷል። በአገራዊ ሃሳብ ላይ የተመሰረተ የብዙሃን ፓርቲ ሲስተም እስካልመጣ ድረስ በአገር በቀል ቅኝ ገዢ እየተገዛን እንደሆነ እንገነዘባለን።
@pauloswondimu491
@pauloswondimu491 13 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ውይይት ውይይት የሚፈሩ ህዝቡን በመፈረጅና በማሸማቀቅ ጨረሱት
@YonasAbebe-gm3dj
@YonasAbebe-gm3dj 12 күн бұрын
Sol keep going
@pauloswondimu491
@pauloswondimu491 13 күн бұрын
ሁለታችሁንም እናመሰግናለን ሰሚ ቢኖር ሃሳባችሁ በጣም በሳል ነው
@markshawn6967
@markshawn6967 11 күн бұрын
Please! We need the same interview again! Kkkķkkkkk
@markshawn6967
@markshawn6967 11 күн бұрын
Could go? Where? Please! Let's have fun
@markshawn6967
@markshawn6967 11 күн бұрын
Kebt!
@teklayGzat
@teklayGzat 11 күн бұрын
ጎበዝ ሰው ነው፡ አንዳንዶች አህዳዊ ነህ ሲባሉ ሲደነባበሩ ነው ሚታዩት፡ ነገር ግን በዚህ መልኩ ከብሄርተኝነት እንደሚሻል በማስረጃ ማስረዳት ይቻላል
@markshawn6967
@markshawn6967 11 күн бұрын
Kkkkkķkkkkk! The best interview!
@aksumawitfetwi5669
@aksumawitfetwi5669 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@addismeda7406
@addismeda7406 6 күн бұрын
ሃሳብህ ትክክል ነው ነገር ግን የዘገየ ይሄ መንግስት የተረከበው ምን አይነት ህዝብና ሀገር ነው ይሄ ሁሉ ችግር በዚህ ስድስት አመት የተወለደ አይደለም አንተ ከተወለድክበት ምድር የበቀሉት ህወሃቶች ይህቺ ሀገር እና ትውልድ እንዲህ እንዲሆን ብልግናን ተቁዋሚ አድርገው ስጋ አልብሰው እግር አብቅለውለት እንዲህ እንዲሰለጥንብን ያደረጉት የዛሬው ደግሞ ይህን ለመንቀል ጊዜ ይፍልጋል ቆርጦ እንዳይነቅለው ደግሞ የእናንተው ሰዎች ሰላም ነስተውታል ባጠቃላይ ለችግሩ ምክንያት እና መከራ የሆነብን ህወሃት የሚባል ከሰውም ከእግዜርም የተጣላ ክፉ ስብስብ ነው
@FirayadAbdulselam
@FirayadAbdulselam 13 күн бұрын
Salam Salam
@Rasamabaafar
@Rasamabaafar 12 күн бұрын
justice delayed is justice denied.so justice institutions should be enhanced to the level of perfecting itself.መንግስቱ አመለጠ ፣ንጉሱም አመለጠ ፡ መለስም አመለጠ፣እንትናም ሊያመልጥ ነው።ሲዘገይ እንዲ ሸሽ ካረከው አታገኘውም።
@markshawn6967
@markshawn6967 11 күн бұрын
Imagine! You showed the mentality of the.,
@markshawn6967
@markshawn6967 11 күн бұрын
Charles Chaplin is here! Kkkķk
@markshawn6967
@markshawn6967 11 күн бұрын
You didn't help the guy? What is going on?kkkkkk
@MeheretGetachew-u5u
@MeheretGetachew-u5u 12 күн бұрын
አስተዋይ ምሁር
@markshawn6967
@markshawn6967 11 күн бұрын
What?
@abellgebremariam3375
@abellgebremariam3375 12 күн бұрын
The constitution is not the problem but the people who are in power are not capable of solving problems,but also adding fuel to the fires,inorder to stay in power.the last twenty seven years were the most peaceful productive and prosperous years Ethiopia has become one of the world fastest growing nation.there is no region in the country that stands against this constitution.
@girmaasres2598
@girmaasres2598 12 күн бұрын
it was peaceful because the generation was not from the woyane/Oneg era......the generation which the constitution built is the current generation .......the peace was mainly because of of the then generation
@TilahunTadese-me3gd
@TilahunTadese-me3gd 13 күн бұрын
Mula hi
@abellgebremariam3375
@abellgebremariam3375 12 күн бұрын
29:16 29:16 29:16
@berrez4985
@berrez4985 4 күн бұрын
WHY NOT THE COURT RELEASE ATO TADIOS TANTU BECAUSE OF HIS AGE. SEBHAT NEGA IS A CRIMINAL BUT TADIOS TANTU IS INNOCENT CITIZEN.ALAS WHICH WAY THE COUNTRY IS MOVINNG.
@asfahasolomon
@asfahasolomon 12 күн бұрын
ትግሬ? እህም… Anyways We Tigrians don't have the luxury to discuss this, as we are currently focused on addressing our own challenges.
@markshawn6967
@markshawn6967 11 күн бұрын
Long run means? Kkkkk
@markshawn6967
@markshawn6967 11 күн бұрын
Logic is working for all! Why you cross the line which you don't know about it? They don't know you?
@markshawn6967
@markshawn6967 11 күн бұрын
Kkkkkķ
@markshawn6967
@markshawn6967 11 күн бұрын
What is going? Is it comedy?
@markshawn6967
@markshawn6967 11 күн бұрын
What is self? Marching as soldiers? Kkkkkkk
@inakitxaille
@inakitxaille 10 күн бұрын
ye biher política egziabher bachiru kalaskerelen hulem edme leki yemiyacharsen newu yemihonewu egnas bezemenachin yeminastelalefewu yehen lihon newu weye bilewu kom bilewu endiyasbu lebona yestachu botawu lay yalu yehen ajenda eyalu le miawetu wendmachin tiru hasab lay yeteweyayacht
@markshawn6967
@markshawn6967 11 күн бұрын
Definition? Kkkkkk.
@markshawn6967
@markshawn6967 11 күн бұрын
You had fun, we had fun too! Bring morons again
@penafrica4321
@penafrica4321 13 күн бұрын
እየተገረፊ ያደገ ልጅ ጋራፊ ነው። በህግ አላባ አገር ያደገ ስው ህግ አስከባሪ ልሆን አይችልም።
@markshawn6967
@markshawn6967 11 күн бұрын
Kkkkkkkkk! Beggars still Beggars
@markshawn6967
@markshawn6967 11 күн бұрын
Haile Selassie buried in wash room
@nuryealebachew9433
@nuryealebachew9433 11 күн бұрын
በትክክል አሀዳዊ መንግስት ብቻ ነው ከዚህ ውጥንቅጥ የሚያወጣን ሌላው ወሬ የጥቅመኞች ተረኞች ተረት
@Rasamabaafar
@Rasamabaafar 12 күн бұрын
የመገንጠል መብት ሚለው ለምን ይወጣል?እንደምናየው እኮ የተገነጠለ የለም ነገር ግን ከበደልከው ካሰቃየኸው ላንተ ምቾት ተብሎ ዘንተ አለሙን እይተደቆሰ ሊኖርልህ አይደለም ይሄን ደሞ ከሚገባው በላይ አይተነዋል።አንዱ ሲደቆስ አንዱ አዳቋሽ ሆኖ ተመችቶት ኖሯል።አንዱ የቦምብ ዝናብ ሲዘንብበት አንዱ ቆሞ አጨብጭቧል እና ለማናባህ ወይ ለምናባህ ብዬ ነው ማልገነጠለው?ይሄን ሁሉ ዘመን እኮ ልትማር ይገባ ነበር ነገር ግን ከትናንት ዛሬ አብሰኸው ተከስተህብኝ ሲብሰኝ የራሴን መንገድ መምተጥ አለብኝ ርቄ።
@girmaasres2598
@girmaasres2598 12 күн бұрын
yene yemitilew bomb siyazenbis???
@DefendTheTruth1
@DefendTheTruth1 13 күн бұрын
አሃዳዊነት በባህሪው “ጠቅላይ አግላይ” ነው፡፡በነገስታቱ ጊዜ የታየው መጥፎ ተሞክሮም ይሄው ነው፡፡አካታች የሆነ ”መልካም አምባገነንነት”ን ካለ ግን እኔም እልጠላም፡፡I would like to thank the guest, a well composed man.
@MeheretGetachew-u5u
@MeheretGetachew-u5u 12 күн бұрын
አግላይ አልነበረም አቅምና ችሎታ የነበረው የማንኛውም ያገሪቱ ክፍል ሰው በአስተዳደር ውስጥ ቦታ ነበረው እውነቱ ይህ ነው
@DefendTheTruth1
@DefendTheTruth1 7 күн бұрын
@MeheretGetachew-u5u ሌላውን እንተወውና፣በሃይማኖት ጉዳይስ!? የዘውድ ስርአቱ አሃዳዊነት እንዲያውም፣ሙሉ መገለጫው አግላይነት ብቻ ሳይሆን "ጠቅላይ-አግላይ"ነት ነው።በአካታችነታቸው፣አፄ ሚኒሊክ በአንፃራዊነት ሊጠቀሱ ይችል ይሆናል።(የቪዲዮው አጀንዳ ይህ ስላልሆነ እንተወው እንጂ እውነቱ ይህ ነው)
@BizunehAkililu
@BizunehAkililu 13 күн бұрын
ቅማት
@mulualemd8290
@mulualemd8290 11 күн бұрын
Bullshit Idea regarding his unitary preaching!!!!!!
@markshawn6967
@markshawn6967 11 күн бұрын
If you don't believe in feudalism ,leave oromo land
@AmeenFishWings
@AmeenFishWings 10 күн бұрын
Where’s oromo land ? Why don’t make him leave if can
@markshawn6967
@markshawn6967 11 күн бұрын
What is going? Is it comedy?
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН