#Ethiopia

  Рет қаралды 108,416

Terara Network

Terara Network

Күн бұрын

Пікірлер
@TeraraNetwork
@TeraraNetwork 3 жыл бұрын
ተራራ ኔትዎርክን ለማገዝ የምትፈልጉ ወገኖቻችን የጎፈንድሚ ቅስቀሳችንን በዚህ ሊንክ በመጠቀም gofund.me/bb31c75d ወይንም በቴሌብር www.ethiotelecom.et/telebirr/ መተግበሪያ 7070 ቁጥራችን ወይንም በንግድ ባንክ አካውንታችን CBE 1000428981964 ልታግዙን ትችላላችሁ፡፡ ለትብብራችሁ ሁሉ እናመሰግናለን፡፡
@pembertoncoffeehouse6475
@pembertoncoffeehouse6475 3 жыл бұрын
Please provide English subtitles
@mululemessa7215
@mululemessa7215 3 жыл бұрын
@@pembertoncoffeehouse6475 o9
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 4 ай бұрын
@@TeraraNetwork who are you and how do we know you are not fbi working for western.?
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 3 жыл бұрын
የሚገርም ነው, የውስጥ እንክርዳድ ባስቸገረበት ዘመን ይሄንን ማየት...
@harenetalo305
@harenetalo305 3 жыл бұрын
Enkrdadu ante were me anchenesh!! It is always easy to pint your finger!!!
@harenetalo305
@harenetalo305 3 жыл бұрын
@@hailekahsay1168 Bere welede!!! Sinte welede????
@harenetalo305
@harenetalo305 3 жыл бұрын
@@hailekahsay1168 What is reality?
@harenetalo305
@harenetalo305 3 жыл бұрын
@@hailekahsay1168 You must be Esayas’s son!!!
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط 3 жыл бұрын
ትክክል እግዛብሄር ይክዳዶች ያጥፋልን አራመኔ ሚራራ አንጀት የሌላቸው
@enanutola6486
@enanutola6486 3 жыл бұрын
መልካም ሰው! ባንዳ ሲክዳት ሌላው ሲወዳት ማየት ይገርማል!! ፈጣሪ ወዳጆቻችንን ያብዛልን ሰላምን በቅርቡ ያምጣልን 🍀🍀🙏🙏🌺🌺
@derejeshimelis4875
@derejeshimelis4875 3 жыл бұрын
ምንም አላጣሽም። በፍፁም ፍቅር ሀገሬ ብለሽ ከኛ ጋር ነሽ እንወድሻለን። አንቺ የኛ ነሽ።
@kabekabe9691
@kabekabe9691 3 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ።
@weemweer3249
@weemweer3249 4 ай бұрын
Ethiopia is my love...its art, heritage, food and weather are unparalleled.❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fantastic1231
@fantastic1231 3 ай бұрын
True 👍! Even though we got many challenges right now, ours is a wonderful, proud, ancient and amazing country blessed in almost everything like history, wonderful cultures,people, music, landscapes, etc!!
@getnetlemma7460
@getnetlemma7460 3 жыл бұрын
እጅግ ፡ በጣም ፡ ይገርማል ፣ እግዚአብሔር ፡ ይባርክሽ። 💐💐💐💚💛❤️
@MIkItube
@MIkItube 3 жыл бұрын
ንፁህ ልብ ያላት ሴት ነች ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሸ
@jamesjimma7691
@jamesjimma7691 3 ай бұрын
በርቺ በርቺ ❤
@dehnatube
@dehnatube 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችሽ አብዝቶ ይባርክሽ።
@damtewmamo7458
@damtewmamo7458 3 жыл бұрын
በጣም ግሩም እይታ ነው። እንደ ፈረንሳይኛ የመጀመሪያ ቋነቋ ተናጋሪ ብዙ ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ አማርኛ የመጀመሪያ ቋንቋ ተናጋሪዎች የተሻለ አማርኛ ነው የምትናገረው 👍
@wefliped6me9
@wefliped6me9 3 жыл бұрын
🧢
@sarondawit9462
@sarondawit9462 3 жыл бұрын
Beautiful lady! God bless you 💕🙏🌹
@tilethio
@tilethio 3 жыл бұрын
የኔ እናት እንዴት ደስ እንደምትይ:: ፈጣሪ ቤተሰብሽን ይባርክልሽ:: በነገራችን ላይ እኔም የእርሻ ባለሙያ ነኝ በጣም ኮራሁብሽ::
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 3 жыл бұрын
ወይ ሀገሬ ኢትዮጲ ከኣንቺ የወጡ አንቺን ይወጋሉ ባንዳዎች ሌላው ግን እንዲህ ወዶሽ ፍቅሯን ይገልፃል በዚጊዜ እንዲኣየንተ ሰው መገኘቱ ገራሚነው ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ጠላትሽ ይጥፋ
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 3 жыл бұрын
God bless you god bless Ethiopia
@matthiasskor3191
@matthiasskor3191 3 жыл бұрын
I love the way you speak Amachrch❤❤ I love your mind .God bless you and your family.
@Lijeyassu
@Lijeyassu 3 жыл бұрын
What a nice brave and charismatic lady!! Her accent is also so amazing… she is very fluent and articulate…. Tebareki!!! የኔ እህት
@zelalemz6056
@zelalemz6056 3 жыл бұрын
We all are created in Gods image, we are one. I love her Amharic, God bless sis.
@eliasfikir12
@eliasfikir12 3 жыл бұрын
ፀባይ ሽጋ ኩሩ ኢትዮጵያውይ እግዚአብሔር ሰላምሽን ያብዛው:: ወይ ፍንክች ምንም አልንቀሳቀስም ከቅድስት ሀገር ብለሽ ንገሪያቸው::
@bekeleendalew6441
@bekeleendalew6441 3 жыл бұрын
May God bless you. I am happy to hear that both are your countries. Be always proud and happy
@mohamedmussa9993
@mohamedmussa9993 3 жыл бұрын
Tank you my dear sister from France and Ethiopa may ALLAH PROTECT your ameeen
@S1219M
@S1219M 8 ай бұрын
መታደል ነው። ምን አይነት ፍጡር ነች በእግዚአብሔር!? ሺ ዓመት ኑሪ!
@jemyim9160
@jemyim9160 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ምርጥ ሰው ነሽ
@addis1395
@addis1395 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ አገራችን ብዙ potential ኖርዋት ግን ሰላም ስለሌለ ልማት ላይ ትኩረት ማድረግ አልተቻለም
@GIRMACHEWLAKEW
@GIRMACHEWLAKEW 3 жыл бұрын
እሕቴ ሆይ ፦ አደንቅሻለሁ።በአነጋገርሽ አሥተዋይ ነሽና።እግዚአብሔር ይባርክሽ ይጠብቅሽ። አይዞሽ በርቺ። ኢትዮጵያን ትወጃለሽ። ኑሪልን። ኢትዮጵያዊ አግብተሽ ልጆች ወልደሽለታል። ልጆቻችሁ የሁለታችሁም ደም ሥላለባቸው ኢትዮጵያዊም ፈረንሣዊም ናቸው። ብሩኩ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ። የትም ሐገር ይወለድ የትም በአባቱ ወይም በእናቱ ኢትዮጵያዊ የሆነ ሁሉ ኢትዮጵያዊ ነውና ። እንዳልሽው ፈረንጅ በመሆንሽ ማዘንም ማፈርም አቁሚ። ፈጣሪ እግዚአብሔር እንደዛ አድርጎ ፈጥሮሻልና አመሥግኚ። ብሩኩ እግዚአብሔር ሐብትን ሣይሆን የሚያየው የሰውን የልብ ቅንነት እንጅ የቆዳን መጥቆር ወይ መንፃት አይደለምና። ሠላም ለሐገራችን ኢትዮጵያ። ብሩኩ እግዚአብሔር ሐገራችን ኢትዮጵያ ከክፉ ይጠብቅልን። ይባርክልን። አሜን። የተፃፈ ! በከተማ ናይሮቢ :: ምድረ ኬንያ። ” ግርማቸው ላቀው ” ዶ/ር :: ሕዳር ፳፭ ቀን ፳፻፲፬ /2014 ዓ/ም (እ.ኤ.አ ዲሤምበር 04/2021)
@minty1188
@minty1188 3 жыл бұрын
ነጮቹ ምን አጠፉ ያስጠቁን የኛዎቹ ከሀዲዎች ናቸው ።ለገንዘብ ክብራቸውን አገራቸውን እሚሸጡ ልክስክሶች ። የኔ ቆንጆ ምችት ብሎሽ ኑሪ ከሁሉም ስነስርአቷ ይገላል
@mooneymooney251
@mooneymooney251 3 жыл бұрын
Her Amharic is much better than mine! RESPECT!!!
@crimsonJerom
@crimsonJerom 3 жыл бұрын
Knowing how different the culture she originally came from is, her awareness of the Ethiopian culture is astounding! All the best!
@ወአልሲ
@ወአልሲ 3 жыл бұрын
የኔናት ፈጣሪ ይጠብቅሺ እናመሠግናለን
@mayema3846
@mayema3846 3 жыл бұрын
ቋንቋውን አስተካክለሽ መናገርሽ በትዳር መቆራኘትሽ ስለ ኢትዮጵያ ያለሽን ፍቅር ይገልጻል አገራችን ህዝባችን ሁሉን እንደ አመጣጡ የሚያስተናግድ ህዝብ ነው ኢትዮጵያዊ ለወደደው ላከበረው ሳይተርፈው ከዕለት ጉርሱ አካፍሎ አብሮ ለመኖር ለዓለም ምሳሌ የሚሆን ህዝብ ነው ጥሩ ፍቅር ላይ ነው የወደቅሽው ኢትዮጵያዊነትን ለዓለም መስክሪልን!!!
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 4 ай бұрын
@@mayema3846 ኤርትራውያን በትዳር እየገቡ ነው ወገናቸው ላይ የቀለዱት በተለይ military ካገቡ እየሰለሉ ሲያስገድሉ ነው የኖሩት
@zeze7103
@zeze7103 3 жыл бұрын
Bless u my French sister.she speaks fluent amharic.
@getch1145
@getch1145 4 ай бұрын
Wasaw she talks like an ordinary ethiopian woman. Amazing. Ewnetim ethiopiawi nesh.
@seni-5071
@seni-5071 3 жыл бұрын
ጎበዝ ይችን እህት ሳላደንቅ አላልፍም አማርኛ ተበልተናል አባቴ ቅርጥፍጥፍ አድርጋታለች በፍቃደኝነት ዜግነት ስጡልኝ
@azmerawerat7473
@azmerawerat7473 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያን የወደ ኢትዮጵያዊ ነዉ👍💚💛💓💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💓
@meroneasy-idea4289
@meroneasy-idea4289 3 жыл бұрын
She is lovely 🥰 and I proud of her. She is one off us I mean real Ethiopian 🥰🥰🥰👍🏼👍🏼
@a.maghsoodi2432
@a.maghsoodi2432 3 жыл бұрын
She is amazing smart intelligent beautiful lady ❤️🇪🇹❤️
@ethiofirst5002
@ethiofirst5002 3 жыл бұрын
በጣም ነው ደስየምትይው አማርኛዋ ደሞ እዚየተወለደች ነው የሚመስለው እንወድሻለን
@oumermohammed268
@oumermohammed268 4 ай бұрын
አገራችን በጦርነት ተወጥራ በነበረችበት ጊዜ የውጭ ዜጎች ውጡ ሲባሉ አገሬ ነው አልወጣም ያለችውን በህይወቴ አልረሳም።
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 4 ай бұрын
I'm Ethiopian struggling to find the correct amgaric word while talking. What a blessing she is❤❤❤
@gelilaselassie7394
@gelilaselassie7394 3 жыл бұрын
You are such a fresh breath air. God bless you and your family.
@mordecai4675
@mordecai4675 3 жыл бұрын
Oh! What a Beautiful Soul. thank you for standing with motherland Ethiopia 🇪🇹🇪🇹 for such a time, we all love you so much, 🤗🥰🇪🇹 💚💛❤️👍🤗🥰
@zufanlemma2142
@zufanlemma2142 3 жыл бұрын
Incredibly Amazing woman!! She puts all Woyanes & their supporters to shame. Long live Ethiopia!!
@אנייודעתשאתה
@אנייודעתשאתה 4 ай бұрын
እች ፈረጅ እንዳለችው ኢትዮጵያን ስለምትወድ ነው ኢትዮጵያ ምትኖር ስለዚህ ደስ ብሏት እንድትኖር ማንም እንዳያስቀይማት እላለሁ እንወድሽ አለን እኛ ኢትዮጵያኖች
@azmerawerat7473
@azmerawerat7473 3 жыл бұрын
ልክነሽ ኢትዮጵያ ያንች ናት 💚💛💓👍 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐✈✈
@sisaytakele8492
@sisaytakele8492 3 жыл бұрын
እጅግ የተዋበ ስብዕና ያላት:: ባለቤትሽም እንዲህ አይነት ቀና ያላት ሚስት በማግኘቱ ዕድልኛ ነው:: ፈጣሪ ይባርክሽ!!
@zelalemabera4231
@zelalemabera4231 3 жыл бұрын
ብርክ በይ ጀግና ፈረንጅ
@ggyefekr6595
@ggyefekr6595 3 жыл бұрын
ቅን ልቦና ያለሽ ፣ ትሁት ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ! ባለቤትሽም እንዳነቺ ያለ ሰው መሆኑን መገመት አያዳግትም። አመሰግናለሁ።
@marthasolomon7295
@marthasolomon7295 3 жыл бұрын
Good job lady. Enjoy your time with you familly in Ethiopia.
@Enkokelish
@Enkokelish 3 жыл бұрын
U - የአነጋገር ለዛ, የሰዋሰው ዕውቀትና ብቃት, ድፍረት, ቆራጠኝነትና ሀሣቧን ያለ አንዳች ችግር በቅደም ተከተል የማስተላለፍ ችሎታዋ በእጅጉ ይደነቃል። Her timing on this platform where our country is standing was very critical and essential. Just wished she had a chance to pass this message in French so that her footprint on this issue would have been spread across the world as well. ምሥጋናዬ ከፍ ያለ ነው! ብራቮ!
@KedijaMohammed-ny9lc
@KedijaMohammed-ny9lc 3 жыл бұрын
Wow!!! አማርኛሽ....
@dawitson1
@dawitson1 3 жыл бұрын
Bravo madame , Being human with truth and love trumps everything ! ❤️
@andamlakandfitret6561
@andamlakandfitret6561 3 жыл бұрын
Thank you, what a beautiful interview.
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 3 жыл бұрын
የተባረከሽ 🙏🙏🙏እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክ
@countryside4dk
@countryside4dk 3 жыл бұрын
You're amazing and thank you so much for your crystal and clear messages for the others.
@elenafreweini6434
@elenafreweini6434 4 ай бұрын
Strong woman 💪🏾💪🏾
@jemahm2000
@jemahm2000 3 жыл бұрын
Yes, you are as Ethiopian as any one of us. We don't blame everybody because of bad politicians of the west. Btw, your Amharic is amazing.
@abebegebrehiwot1517
@abebegebrehiwot1517 4 ай бұрын
you're right whatever you Live that's your country proud of that ❤
@haileteshale6232
@haileteshale6232 3 жыл бұрын
Yes Ethiopia is a country of you and like you all best people.
@addis1395
@addis1395 3 жыл бұрын
You are an amazing person God bless you
@shamilhamza1116
@shamilhamza1116 3 жыл бұрын
I am proud of you are wonderful
@mekdesmekuria1277
@mekdesmekuria1277 3 жыл бұрын
የኔቆንጆ እግዚአብሔር ይባርክሽ. ዝም በያቸው ምድረ ወሬኛ ኢትዮጵያ አገራችንን የሚነካት የለም :: ኢትዮጵያችን ለሚወዷት ሁሉ ድንቅ እናት ናት!!!!!
@maresylastamru3738
@maresylastamru3738 3 жыл бұрын
That’s correct 🤏🏿
@Holylove260
@Holylove260 3 жыл бұрын
God bless you more very true you are pure Ethiopian
@fantastic1231
@fantastic1231 3 ай бұрын
Wow wow wonderful 😍 ❤! Thank you so much our beautiful French Ethiopian sister for your love of our wonderful, proud, Godly and mysterious ancient Ethiopia 🇪🇹!!!
@Xestra37490
@Xestra37490 4 ай бұрын
She’s what you call honorable principled person. We’re lucky 🍀 to have someone who cares and make an impact in the country. Not only beautiful in the outside but inside too. Thank you 🙏🏼 for sharing 🙏🏼❤️
@yinebebbahru6812
@yinebebbahru6812 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ የአፍሪቃ መቀነት የነፃነት አርማ የልውአላዊነት! 💚💚💚 💛💛💛 ❤❤❤
@GetachewBirhanu-v2x
@GetachewBirhanu-v2x 4 ай бұрын
አቦ ይመችሽ እንኳን ከነ ሞላ በተሰቦችሽ አደረሰሽ
@sdym7178
@sdym7178 3 жыл бұрын
She so innocent and very honest- plus she is typical Habesha , I’m proud of you my sister , God bless you !!
@mek5438
@mek5438 3 жыл бұрын
የወለዱት ሲክድ - ሲናከስ መልሶ፣ ባዳው ልጅ ነኝ ይላል - ውለታ አስታውሶ።
@yosephgebretsadik7927
@yosephgebretsadik7927 3 жыл бұрын
I am very! very! very! impressed by u speaking my first language Amharic so! Because I look at u! I haven’t meet someone speak it perfect! Thanks for that you sound very good! I’m so glad to see that! You made my day! U sound lovely God bless you! From orlando, fl USA.
@elizabethmekru2109
@elizabethmekru2109 3 жыл бұрын
ሙድ እህቴ -- ስለ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ያልሽው ሁሉ ከልብሽ እና እውነትሽን እንደሆነ እኔ መስካሪሽ ነኝ:: የኢትዮጵያን ባህል ጠንቃ የምታውቅ እና ትዳሯን አክባሪ ነች:: ቤታቸው የ እግዚአብሔር ቤት ነው :: ሁሉም ሰው ይስተናገድበታል -- የታመመ ዘመድ ጏደኛ -- ሁሉ ም እቤታቸው አርፎ -- ባለቤቷ ዮናስ እጅግ እጅግ እጅግ መልካም ሰው ነው :: ኢትዮጵያን እንዳከበርሽ እግዚአብሔር ትዳርሽንና ልጆችሽ ይባርክልሽ:: አክባሪሽ::
@Birabiro65
@Birabiro65 3 жыл бұрын
we love you ♡ you are a true white Ethiopian. God bless you !
@PastorFekaduWorkineh
@PastorFekaduWorkineh 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ከአችጋር ነው ተባረኪ
@asterzenebe847
@asterzenebe847 3 жыл бұрын
የቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ሚስጥር የተገለጠለት እንዲህ ይላል ስለ ኢትዮጵያ
@wondewossendebebe2974
@wondewossendebebe2974 3 жыл бұрын
አቦ ፍቅር ነሽ!!!
@Lucy70968
@Lucy70968 4 ай бұрын
Our sister enjoy your life in ethiopia You are welcome
@nebiyoudaniel8294
@nebiyoudaniel8294 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@emaadd4155
@emaadd4155 3 жыл бұрын
ተባረኩ ደስ ይላል፡
@masialex3747
@masialex3747 3 жыл бұрын
በጣም የምትገርም ናት ሁሉነገሯ ኢትዮጲያ ዊት ሆናለች ስርአቷ ንግግሯ
@helensolomon886
@helensolomon886 3 жыл бұрын
Proud to be Eþhiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹you are so Humbel .
@mengistutilahun8359
@mengistutilahun8359 3 жыл бұрын
ደስ ይላል ኢትዮጵያ ፍቅር ናት ሁሉም ነው ሚዋዳት ሲቀርቧት
@afrostreamsquad
@afrostreamsquad 3 жыл бұрын
We love you
@seblewengelhagos2046
@seblewengelhagos2046 3 жыл бұрын
Love you God bless you & your family.
@Shanko12
@Shanko12 3 жыл бұрын
you are more Ethiopian i'm glad Ethiopia have you...
@abuhaile6517
@abuhaile6517 3 жыл бұрын
God bless you beautiful Lady! You are more Ethiopian than most traitors.
@eyobeshetu62
@eyobeshetu62 4 ай бұрын
ተባረኪ ነጯ እሕታችን
@jonsax8160
@jonsax8160 4 ай бұрын
በጣም ነዉ የሚገርመዉ ከኢትዮጵያዊ ወልዳ ከብዳ ቤተሰብ መስርታ ቋንቋዉን አቀላጥፋ የምትናገር ጎበዝ ሙሑር ለኢትዮጵያ የምታስብ ማነዉ አስወጭዉ ማነዉ አስገቢዉ እንደዚህ አይነት አለቆች ከአለቅነታቸዉ መወገድ አለባቸዉ ኢትዮጵያ ሐገራችን እንግዳ ተቀባይ ሐገር ናት ከጥትም ጀምሮ እች የተከበረች ባለ ትዳር ወዳጃችን እንጂ ጠላታችን አይደለችም ማንም ሊነቀንቃት አይችልም።
@haregsolomon3613
@haregsolomon3613 3 жыл бұрын
Konjo set! You are one of our own! She should give interview in French as France 24 is one of the medias disseminating False reporting!
@maresylastamru3738
@maresylastamru3738 3 жыл бұрын
That’s a great idea ☝🏽
@Roro.84387
@Roro.84387 4 ай бұрын
ስለወደድሽን እኛም ወደንሻል።
@addismersha2904
@addismersha2904 3 жыл бұрын
ቆይቷል ታሪኳን ሰመቸዋለሁ ሁሉም ነጭ እዳንች ቢያስቡ የኔእናት ክብሪልኝ በርች እናታችን በጣም
@yohannesmekuria4991
@yohannesmekuria4991 3 жыл бұрын
ባንዳዎች ሀገራቸውን በሚክዱበት ዘመነ ክህደት ፈረንሣዊቷ ኢትዮጵያ ን ሀገሬናት ብላ የትም አልሄድም ስትል የሚደንቅ ነው ።
@xmediabox
@xmediabox 3 жыл бұрын
She is Love and 100% Human
@destaergano3121
@destaergano3121 4 ай бұрын
ሀበሻ በአገሩ ያኮራል እኔም እኮራለሁ።
@gelanehjarso9634
@gelanehjarso9634 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ።
@eelpaw
@eelpaw 3 жыл бұрын
እንዲህ ዓይነት ቃለ መጠይቆች የሚበረታቱ ናቸው ነገር ግን ለዓለምአቀፉ ማህበረሰብ ተደራሽ እንዲሆኑ ከሀገር ውስጥ ቋንቋ በተጨማሪ በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው ቢሆን ይመረጣል።
@yenetabogalekassa
@yenetabogalekassa 3 жыл бұрын
እውነት ነው ይህች እህት በፈረንሳይኛ ኢንተርቪው ብትሰጥ የበለጠ ጠቃሚ ይሆናል።
@mihretendeshaw6323
@mihretendeshaw6323 3 жыл бұрын
What a fluency! Have you heard her words potential? Lucky fellow, nice to having you with us,nice to hear you!
@maledachekol6594
@maledachekol6594 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነች🙏👌❤ አሁን ወደ መጨረሻ የተናገረችው በተለይ ይህን እንድታደርግ እርዶት ኢትዮጵያ የሚኖሩ ፈረንጆች በቲዊተር፣ ፌስቡክ ፣ በተገኝዉ ኢትዮጵያ ሠላም መሆኖን የሚያሳይ ዘመቻ ቢያደርጉ 🙏🙏🙏
@sabaasrate7210
@sabaasrate7210 3 жыл бұрын
Thank 👏you 👏for sharing ❤🙏 this 🙏 amazing 👏 special 👏channel.
@mekonnen74
@mekonnen74 3 жыл бұрын
ተባረኪ ፈረንጅዬ.
@berhanea3798
@berhanea3798 3 жыл бұрын
Wow, your Amharic is way better than mine!
@hannahaile3311
@hannahaile3311 3 жыл бұрын
Wow Gobez yigermal amarignash berchi
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
ማፈር የሚገባህ ቦታ ላይ ማፈር አለብህ፤ ሚኒሊክ የማይጠፋ ፀሀይ ነው
34:06
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 76 М.
ድምፃዊ አረጋኸኝ ወራሽ በእግር ቢፈርስ እየተፈለገ ነው።ለምን?
26:57
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 209 М.
በኦሀዮ ቶሌዶ ያየሁት አስደናቂ የኢትዮጵያ ቅርስ
31:44
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 21 М.
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН