#Ethiopia

  Рет қаралды 50,540

Terara Network

Terara Network

2 жыл бұрын

ኢትዮጵያን ለቅቄ ከምወጣ ብሞት ይሻለኛል የሚለውን ጆናታንን እናስተዋውቃችሁ፡፡ ምዕራባውያን በኢትዮጵያ ላይ የሚጫወቱት ጨዋታ አዲስ አይደለም ይለናል፡፡
ተራራ ኔትዎርክን ለማገዝ የምትፈልጉ ወገኖቻችን የጎፈንድሚ ቅስቀሳችንን በዚህ ሊንክ በመጠቀም gofund.me/bb31c75d ወይንም በቴሌብር www.ethiotelecom.et/telebirr/ መተግበሪያ 7070 ቁጥራችን ወይንም በንግድ ባንክ አካውንታችን CBE 1000428981964 ልታግዙን ትችላላችሁ፡፡ ለትብብራችሁ ሁሉ እናመሰግናለን፡፡
Subscribe to our KZbin Channel
/ teraranetwork
Like our Facebook page
/ teraranetwork
Follow us on our Twitter
teraranetwork?s=09
Join our Telegram Channel
t.me/teraranetwork

Пікірлер: 191
@TeraraNetwork
@TeraraNetwork 2 жыл бұрын
ተራራ ኔትዎርክን ለማገዝ የምትፈልጉ ወገኖቻችን የጎፈንድሚ ቅስቀሳችንን በዚህ ሊንክ በመጠቀም gofund.me/bb31c75d ወይንም በቴሌብር www.ethiotelecom.et/telebirr/ መተግበሪያ 7070 ቁጥራችን ወይንም በንግድ ባንክ አካውንታችን CBE 1000428981964 ልታግዙን ትችላላችሁ፡፡ ለትብብራችሁ ሁሉ እናመሰግናለን፡፡
@derejeabel3147
@derejeabel3147 2 жыл бұрын
ጨዎታዎ አዲስ አደለችም የኢትዮጵያ ሕዝብ ንቃ! አንድነታችንን አይፈልጉትም
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 2 жыл бұрын
@@derejeabel3147 ena men yetebes, mamusch...hid xegurehn testekakel.
@abrahamendale2729
@abrahamendale2729 2 жыл бұрын
እንወድሃለን እውነትን ይዘህ ከኢትዮጵያውያን ጋር ለመኖር እግዚአብሔር ይርዳህ
@zubaydazubayda6188
@zubaydazubayda6188 2 жыл бұрын
እኛም እንወድሀለን ኢትዮጵያን ስለምትወድ
@user-zx7dn7rz6q
@user-zx7dn7rz6q 2 жыл бұрын
ጎበዝ እውነት ተናግርሀል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ኢትዮጰያ ለዘላለም ትኑር
@meazaayele1429
@meazaayele1429 2 жыл бұрын
የቀበርቾዋ ጨዋታ አንደኛ ናት 😂 ደስ የሚል ሰው ነው። ኢትዮጵያዬ ሰላም ትሁንልን ለሁላችንም።
@tilethio
@tilethio 2 жыл бұрын
ከእኛ የበለጠ የሾርኒ ጨዋታ ያውቅ የለ እንዴ:: ሴጣን ይዟቸዋል ማለቱ ነው እኮ:: የኔ አባት!
@soyegerado6831
@soyegerado6831 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን አማቻችን፣ዋናው ነገር አንተ ኢትዮጵያን መውደድህ በቂ ነው፣ሌሎች አንተን ሊወክሉ አይችሉም። ደግሞም ኢትዮጵያዊትን አግብተህ ወልደሀል። በቂ ነው።
@marthabruzac9777
@marthabruzac9777 2 жыл бұрын
ነጮች በሙሉ እንዳንተ ቢገባቸው መልካም ነበር ። ተባረክ
@user-px5yg2is5m
@user-px5yg2is5m 2 жыл бұрын
@UFO ZEOS 🤐🤐🤐🤐🤐🙄🙄🙄
@ethuopialove5174
@ethuopialove5174 2 жыл бұрын
@UFO ZEOS አቤት ምላስ ድፍን ነገር ነክ
@meskeremhabtegebreal6362
@meskeremhabtegebreal6362 2 жыл бұрын
ይመችህ አቦ ኢትዮጵያን የሚያውቅ መቴን እመርጣለሁ ከኢትዮጵያ ከምወጣ ይላል። ወንድማችን የኢትዮጵያ አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ።
@getmanful
@getmanful 2 жыл бұрын
ቆንጆ ጉራማይሌ ልጅ ወልደናል🤣
@user-vz7js3hh7x
@user-vz7js3hh7x 2 жыл бұрын
አደበቱ ደሥሢል እድሜና ጤናይስጣችሁ
@user-jb2fd4qy2h
@user-jb2fd4qy2h 2 жыл бұрын
ቀበርቹ አላለም ኢትዮጵያውያን አንድ አንድ ሰውች አያቀትም በርታ አባቴ
@tedytedy2435
@tedytedy2435 2 жыл бұрын
ይመቺህ ኢትዮጵያን ሰለምትወድ እኞም እንወድሀለን 😍😍😍😍
@lideyayosef8216
@lideyayosef8216 2 жыл бұрын
ይገርማል እንኩአን ለምስክርርነት መኖራችው ይበጃል! እድለኛ ነህ አንተም ኢትዮጲያን የሚወድ እግዚአብሄርን የሚፈራና የታመነ ሰው ነው ሰላም ለመላው ህዝብ አንድነታችን መለያችን ነው።
@wondewossendebebe2974
@wondewossendebebe2974 2 жыл бұрын
አቦ ምችት ይበልህ
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መድሀኒአለም ክርስቶስ ይባርክህ እስከ ቤተሰቦቾህ
@user-wr5ol6zf2n
@user-wr5ol6zf2n 2 жыл бұрын
እሰይ አፌ ይቆረጥ ትክክል ነው የተናገርከው ኢትዮጵያ እራይ ያላት ሀገር ናት
@wesenyebelay6809
@wesenyebelay6809 2 жыл бұрын
የሚናገረዉ ግልፅልፅ ያለ ነው መተርጎም አያስፈልገንም።
@user-sj6jh9gf7m
@user-sj6jh9gf7m 2 жыл бұрын
ልክ ነህ ኢትዮጵያ የራስዋነች. ጠርጥሬነበር አበሻጋእደበላህ አለዛማ በርግገህ ትወጣነበር እኛ ኢትዮጵያ እድህነን እትንኩንነውያልነው በዚህ በተወላከፈአድበት ይችን ካልክ አማርኛን በደንብ ስትችል የኢትዮጵያን ጀግንነት አትኩኝባይነት አይደፈሬነት በደንብታወራለህ በርታ ኢትዮጵያ አትፈርስም. ጀግናልጆችአሏት አላህም ኢትዮጵያ ንይጠብቃል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👌👌👌👌👌
@user-nw1ux1lk5d
@user-nw1ux1lk5d 2 жыл бұрын
ድንቅ ነዉ። ❤ አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ጠባቂዋ እሱ ነዉ😭
@jannaatzaharazahara6814
@jannaatzaharazahara6814 2 жыл бұрын
ትክክልስላምለሀገሬእናመስግናለን
@hailachin7104
@hailachin7104 2 жыл бұрын
ልክ ነህ ሚስተር፣ኢትዮጵያ ራዕይ አላት!!!
@aschebogala7673
@aschebogala7673 2 жыл бұрын
ጥሩ ሰው ነው የጋበዝክልን እናመሰግነዋለን ቢቻል ሌላ ኢተርቢ አድርገህው በፈረሳይኛ እና በሌላ በሚችለው ቋቋ የምራባዊያንን ጣልቃ ገብነት እና ውሸት ቅጥፈታነውን ለአለም ቢሳውቅልን መልካም ነው አማርኛውን እኛ አማርኛ ተናጋሪ ብቻ ነው የምንሰማው ሌሎችም በሌላ ቋቋ እዲሰሙት አድርጉ
@fatimashsh1741
@fatimashsh1741 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያን ስለምትወ እንወድሀለን እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-uk1bg3xb2b
@user-uk1bg3xb2b 2 жыл бұрын
ኑርልኝ ወንድማችን የኢትዮጽያ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ
@zuzumulug8340
@zuzumulug8340 2 жыл бұрын
ጁናታል ኢትዮጲያን ስለወደድክ እናመሠግናለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
@CHRIST-Anchord
@CHRIST-Anchord 2 жыл бұрын
Bless you, Brother! We ETHIOPIANS love 💕 you! Stay BLESSED! Our ETHIOPIANS are peace loving people! We trust you would join us on that!
@misrakbelachew2962
@misrakbelachew2962 2 жыл бұрын
You know what you know about Ethiopia and Ethiopians. No one will touch you. You are our brother ❤ stay there we will keep you in our prayers 🙏. Look up like my mother says. In touch with the Lord and his mother St Mary. Pray miracles do happen and prayers help. Let's hear your voice. Stay safe.
@elsabetassefa3533
@elsabetassefa3533 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@damenechbehutaker9814
@damenechbehutaker9814 2 жыл бұрын
አማርኛው ደስ ሲል!!እድሜ እና ጤና ከመላው ቤተሰቦችህ ይስጥልን አሜን!!
@asfawwassie3257
@asfawwassie3257 2 жыл бұрын
What genuine he is!
@Hewhogreetswithfjre
@Hewhogreetswithfjre 2 жыл бұрын
Beside speaking good Amharic, I like the fact that he got the Habesha manners On point. Gobez
@abdulmejidmunewer3334
@abdulmejidmunewer3334 2 жыл бұрын
Honest human being.Thank you Sir🙏
@almazbati2519
@almazbati2519 2 жыл бұрын
ጉሽ የኢትዮጵያን ውሃ በፍቅር የጠጣ እውነት ነው የሚናገረው🙏🏾🇪🇹
@user-wr5ol6zf2n
@user-wr5ol6zf2n 2 жыл бұрын
እውነትክን ነው ቀረብቾ ጭስ ታጥነው ነው የሚለፈልፉት ተዋቸው አተ መኖር መብትክ ነው
@user-xm8lb7rx8s
@user-xm8lb7rx8s 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@merikonjo798
@merikonjo798 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያለዘላለሚ
@user-qi7sx5hh9l
@user-qi7sx5hh9l 2 жыл бұрын
ወይ ቀበርቾ 😂😂😂😂 የኔ አባት
@iliadmulugeta4524
@iliadmulugeta4524 2 жыл бұрын
Wow God bless you sir 👍👍🙏🙏 i like French people's
@amooam1320
@amooam1320 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ጥሩ ሰውነህ
@buliano
@buliano 2 жыл бұрын
Wow he is more Ethiopian than few of us
@sarajim8360
@sarajim8360 2 жыл бұрын
You are great, you are Ethiopian you are married my people you
@user-bv6ls7bz7d
@user-bv6ls7bz7d 2 жыл бұрын
እኔም መዳሜን😜😜😜ባረበኝ ስኮላትፍባት እደዚህ ሰውዬ ነው እዴ የሚያምርብኝር😃😃😂😂😂😂😂
@user-gg5sl2sc6z
@user-gg5sl2sc6z 2 жыл бұрын
እንደ አማረኛችን እኮ በጣም ከባድ ናት ግን ሠውየው ጎበዝ ነው አረበኛ እኮ ቶሎ ይገባል
@dajk1214
@dajk1214 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ማማር ብቻ 🤣
@toybatube5531
@toybatube5531 2 жыл бұрын
አማረኛ እኮ በጣም ይከብዳል እንዴ ሌላዉ ቋንቋ ቀላል አይዴለም አረበኛማ እየገረደፍኩ እሰልቅላታለሁ
@azanawtessema501
@azanawtessema501 2 жыл бұрын
እናምሰግናለን በርታ
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 2 жыл бұрын
You are so funny what a great explanation proud of you our brother
@danfan2300
@danfan2300 2 жыл бұрын
I am happy to hear that your herbal study in Ziquala, Dehana rural terrains turned into a PhD and a factory. Appreciate it!
@AAA-rl9lq
@AAA-rl9lq 2 жыл бұрын
Thanks brother for being honest and telling the truth about Ethiopia. We love you and hope you have lovely life with us ❤️!
@alemaywld6120
@alemaywld6120 2 жыл бұрын
'የቀበርቾ ጭስ' like it!!!
@see12334
@see12334 2 жыл бұрын
እረ ጨዋታ 😂😂
@see12334
@see12334 2 жыл бұрын
@UFO ZEOSዝም በል አንተ ጅብ
@samsonteklu9893
@samsonteklu9893 2 жыл бұрын
A good man👍
@dawitalemu442
@dawitalemu442 2 жыл бұрын
It’s a Very good point. Keep the good work
@user-qh1xg8nl5w
@user-qh1xg8nl5w 2 жыл бұрын
ሰዉየዉ እዉነት ነዉ የሚናገረዉ ፍራንሰ ዉሰጥ ፖለቲካ እና ፖለቲከኞች አሉ ሰለ አፍሪካ ምንም ግንዛቤ የሌላቸዉ አሉ አፍሪካን (ኢትዮጵያን) የሚያዉቁም አሉ በፖለቲከኞች ጥፋት ህዝብን መዉቀሰ ወይም መጥላት አይቻልም bon courage monsieur il y a rien facile de cette monde j'espère très bientôt tout ça va se régler j'espère
@rahele564
@rahele564 2 жыл бұрын
Ethiopian ye hulum nech, betam thank you!! God bless you and your family!!
@demissiegeneamo6964
@demissiegeneamo6964 2 жыл бұрын
Thank you!
@alemaywld6120
@alemaywld6120 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ሰው
@alemaywld6120
@alemaywld6120 2 жыл бұрын
ያልተቆነጠጥክ/ሽ ባለጌ
@ethuopialove5174
@ethuopialove5174 2 жыл бұрын
@UFO ZEOS ክክክክክ በሰላም ነው መች እድትወደን ጠየቅንክ በጣም የወረድክ ሰው ነክ በስረዐት ማስረዳት ትችል ነበር ለባለኮሜቷ ስድቡን ምን አመጣው ፈጣሪየ ትግስቱን ስጠኝ
@wesenyebelay6809
@wesenyebelay6809 2 жыл бұрын
ኦኦ you make me laugh 😂😂😂😂 ጉራሜሌ ነው ሰሟ በለና
@keriamen3250
@keriamen3250 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@mogesgetachew855
@mogesgetachew855 Жыл бұрын
You are the best and Honest person. God bless you
@bekurengineeringplcelector6891
@bekurengineeringplcelector6891 2 жыл бұрын
ONE LOVE ONE 😍
@mulumassa9214
@mulumassa9214 2 жыл бұрын
Hi ayzh bjerb gzze selam yhonal Ethiopia tashenfaln.
@Ethiopia796
@Ethiopia796 2 жыл бұрын
ትልቅ ሥራ ነው እየሰራችሁ ያለው ይህ ነው የኢትዮጵያዊነት ድርሻ
@guyassawessena
@guyassawessena 2 жыл бұрын
Jonatan Selam ! You are still active . We met on Bench Maji and Masha when you used to serve EU as a Environmental Officer. I used to serve as a NTFP South Western Ethiopia Research and Development project. You are honoust and thank you for your honoust witness about Ethiopia. Ephrem
@tsegaberhane8690
@tsegaberhane8690 2 жыл бұрын
Right on brother 🙏 💯
@user-fp2cg6dr5g
@user-fp2cg6dr5g 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባክህ እውነት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kn2ls7jz9j
@user-kn2ls7jz9j 2 жыл бұрын
ትክክክክል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈💪💪
@astermartinazzo4309
@astermartinazzo4309 2 жыл бұрын
You are very truly talking I really adenkhalu he say it all in short way great man
@sophiasadick1320
@sophiasadick1320 2 жыл бұрын
😄😄😄 I love the way you speak my language. 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 2 жыл бұрын
ABESCHAW YEBESAL/⚖ awra
@rahmaboge9268
@rahmaboge9268 2 жыл бұрын
ኧረ እኔ ልተባተብ ጀግና ነህ ወላሂ
@DasitaBalaya
@DasitaBalaya 2 ай бұрын
ጌሄተሐ🌻ይሕበሐራሕኪሕ
@hadyaahmed2482
@hadyaahmed2482 2 жыл бұрын
ጉራማይሊ ልጂ ውልደናል እረ በሳቅ ክክክክክክክክተቀላቅለህናል ብቀብጥም ልጃችን መላህን ይሰራልናል አትለቅም ውይ ፍክች ያባቱልጂ ክክክክክ
@bettymeret2449
@bettymeret2449 2 жыл бұрын
Sir God bles you ,i wish for bad puopls you tich them,
@greatfallsmgmt
@greatfallsmgmt 2 жыл бұрын
ትብብራችንን አጠናክረን በዕናት እንቁም፡ እውነት ታሸንፋለች!
@andamlakandfitret6561
@andamlakandfitret6561 2 жыл бұрын
Bless you 🙏
@ss-md6ff
@ss-md6ff 2 жыл бұрын
Wawwww Enameseginaleni
@ge821
@ge821 2 жыл бұрын
💚 💛 ❤
@merikonjo798
@merikonjo798 2 жыл бұрын
በትክክክል
@hambelu2544
@hambelu2544 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን❤
@wensht1459
@wensht1459 2 жыл бұрын
ትክክል ነው
@soso-ji9np
@soso-ji9np 2 жыл бұрын
God bless you
@kehalimakonnen3429
@kehalimakonnen3429 2 жыл бұрын
Great guy
@MulunaLewi
@MulunaLewi 2 жыл бұрын
God bless you shibela.
@makiabebe4211
@makiabebe4211 2 жыл бұрын
የቀበርቾ ጪስ አገኙ ደስ የሚል አባባል ነው
@dxbdxa691
@dxbdxa691 2 жыл бұрын
wow 🇪🇹🇪🇹🙏❤👌
@abebe7532
@abebe7532 Күн бұрын
Senenabteh Limrachu. Endatöen ‼️‼️‼️🤣 Kkkkkk🤣😁
@azmerawerat7473
@azmerawerat7473 2 жыл бұрын
💚💛💓👍👍💐💐
@dawitalemu442
@dawitalemu442 2 жыл бұрын
Thank you
@TeraraNetwork
@TeraraNetwork 2 жыл бұрын
You're welcome
@sofiaahamed2475
@sofiaahamed2475 2 жыл бұрын
#NoMore
@muler.k_shewa5229
@muler.k_shewa5229 2 жыл бұрын
bertu Trararwoch mejemereya Ethiopia First " keza sinitechach yamiribinal ..huu hager sitinor new 10Q
@arafatahmed2435
@arafatahmed2435 2 жыл бұрын
Lemen wedxor gebar atlkutem😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@mestawetariku5692
@mestawetariku5692 27 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aminaa8788
@aminaa8788 2 жыл бұрын
👍👍👍👍🥰🥰🥰👍👍
@barkotebrahim5616
@barkotebrahim5616 2 жыл бұрын
it is true that they are gray hairsnot only their skull, but their brain also.
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 2 жыл бұрын
ወይ አማረኛ መሸምደድ እኛ የማይወደን እዋሀት ብቻ ነው
@Miriamkk
@Miriamkk 2 жыл бұрын
Yehen new mefrat!
@kakinadia7454
@kakinadia7454 2 жыл бұрын
vous êtes chez vous que le seigneur vous bénisse et j'espère que vous aurez de bonnes nouvelles de votre famille et votre entreprise.
@godisgoodallthetime6183
@godisgoodallthetime6183 2 жыл бұрын
አንተ ገብቶሀል።እነሱ በቅርቡ መጥፋታቸው አይቀርም
@gojjamlimeneh1585
@gojjamlimeneh1585 2 жыл бұрын
Hhhhhhh
@godisgoodallthetime6183
@godisgoodallthetime6183 2 жыл бұрын
@@gojjamlimeneh1585 ጁንታ ጥርግግግግ
@fairyeshetu8661
@fairyeshetu8661 2 жыл бұрын
እያረጁ ስለሆኑ ጨዋታቸው ግልጽ ነው
@tesfayweldehana8132
@tesfayweldehana8132 2 жыл бұрын
Tu es vraiment une personne honnête…,DIEUX te protège avec toute ta famille,j’espère que tu auras ton industrie sans avoir des catastrophes .
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 2 жыл бұрын
Jegna
@ledyaethiopiayoucome8287
@ledyaethiopiayoucome8287 2 жыл бұрын
ብሞት ይሻለኛል ከኢትዮጵያ አልወጣ ወይ በሳቅ ክክክ
@rikizarfa4997
@rikizarfa4997 2 жыл бұрын
ואוווו👏👏👏💚💛❤ איזה יפה הערכה ואווו איזה שפה פששששש🌟 22 שנה באתיופיה לעשות עבודה ואוווו איזה מקמות 💚💛❤✍🤚🤩🤩👏👏אהבתי את מסר כנ"ל גם אני לא אוהבת 👏👏👏
@saraabebe5829
@saraabebe5829 2 жыл бұрын
Egegizhabir ale ayezehi
@silemaynagarsitotawegziyab1339
@silemaynagarsitotawegziyab1339 2 жыл бұрын
Esay afe qurix yibal etyopia yerasuwa calendar .tarik.alat ewinatihin naw
ከምሽቱ 3:00 ሠዐት የአማርኛ ዜና
57:39
VOA Amharic
Рет қаралды 5 М.
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 43 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 17 МЛН
እንደዚህ አይነት ሀገር አይቼ አላውቅም ያስገርማል
18:35
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 156 М.
🛑 የዓለም ገጽታ ሊቀየር ነው 🛑 የ3ኛው ቤተ መቅደስ ጣጣ
1:06:45
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 74 М.
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН