Ethiopia - “ኢትዮጵያ ግዝፉ ኑክሌር አጥምዳለች ጫፏን መንካት አንችልም “ ግብጾች መሰከሩ!

  Рет қаралды 139,033

Feta Daily

Feta Daily

Жыл бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 166
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ኢትዮጵያን አትንኩ እናንተ ከፈርኦን የማትማሩ የሙሴ አምላክ ከኢትዮጵያውያን ጋር ነው 🤲🏽
@tootaskitchen7158
@tootaskitchen7158 Жыл бұрын
ሀሌም ኢትዮጲያዊ ስትሆን አሸናፊነህ ድልለአገሬ 💚💛❤💪💪💪💪እነኳን ደስአለን
@ahmedinlapiso3065
@ahmedinlapiso3065 Жыл бұрын
እንኳን ዳስ አለን መለው ኢትዮጵያዊን እና ኢትዮጵያ ወዳጆች❤🇪🇹
@wediasmat1865
@wediasmat1865 Жыл бұрын
It is good to see The Eritreans dream to be Singapore, is influencing our brothers Ethiopians... we can do it go for it much love 🇪🇷❤🇪🇹
@eshetualene5670
@eshetualene5670 Жыл бұрын
የጋዜጠኛዉ ድምፅ፣ አነባበብ እና የቀረበዉ የኢትዮጵያ ታሪክ ያምራል።
@zinatahmad5875
@zinatahmad5875 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እምየ ሀገሬ ምንግዜም ከፍ በይ ምስጋና ይገባው ለአለማቱ ጌታ
@ethiopiayene5039
@ethiopiayene5039 Жыл бұрын
አሜን፫
@omabdellah5651
@omabdellah5651 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኳን አብሮ ደስ አለን ፈጣሪ ሁሌም ከኛ ጋር ይሁን
@eyobwolelaw4462
@eyobwolelaw4462 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ በልጆቿ ጥረት እና ትጋት ተከብራ ትኖራለች።እግዚአብሔር ሀገሬን እና ህዝቦቿን ይባርክልኝ እግዚአብሔር እኛን ኢትዮጵያዊያንን አይተወንም ።ኢትዮጵያም እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች!!!!!
@yekeberadmassu
@yekeberadmassu Жыл бұрын
ወጉ ቀርቶ ሰላማችን በሰፈነልን በብሄር በአማራነታችን መገደል መሳደዳችን በቆመልን ሰላም ከሲንጋፑር እደገት በላይ ነው እና ሰላማችን አማራነታችን ይከበርልን
@user-yt1pl4qe2g
@user-yt1pl4qe2g Жыл бұрын
አሸንፈናል እንኳን ደሰያለን🇪🇹🇪🇹💪🐅💪💪
@zulfahussain852
@zulfahussain852 Жыл бұрын
እኳን አብሮደስ አለን ክብር ውድሂወታቸውንለገበሩ ልጆቿ ኢትዮጲያን ከፍስላርጋት ነብሳቹበሰላትርፍ 💚💚💚💛💛💛💕💕💕💕💕💕
@mahariayenow4138
@mahariayenow4138 Жыл бұрын
Ethiopia will win every direction
@newwisdom8132
@newwisdom8132 Жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ 🙏🙏💪💪💪💪
@nqdiakader8238
@nqdiakader8238 Жыл бұрын
አለሀምዱሊለህ አለህ አሁንም አገረችን ሰለም የድርገት አሚንንን
@jesusislordkifleyohannes5299
@jesusislordkifleyohannes5299 Жыл бұрын
የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ እግዚአብሔር የፀና ግንብ ያድናል አሜን
@ethiopiayene5039
@ethiopiayene5039 Жыл бұрын
ሀገሬ ወደቀድሞ ክብርሽ ይመልስሽ🙏🙏🙏🙏🕊🕊🕊
@genetm.19
@genetm.19 Жыл бұрын
God protect Ethiopia
@user-yu3mq9jz7c
@user-yu3mq9jz7c Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን🙏🏽🇪🇹 እንኳን አብሮን ዳስ አለን ለ ኢትዮጵያ የከፍታ ዛማን ይሁንላት🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ ሁሌም ትቅደም ትሳቅ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ksaaksaa8561
@ksaaksaa8561 Жыл бұрын
ሀገራችንን.አላህ.ይጠብቅት ዘርኝነት.ይጥፋ
@yosepheyehdego1589
@yosepheyehdego1589 Жыл бұрын
WHILE DANE. WE ARE THE PEOPLE WE HAVE A LIFE TO LIVE. THANKS TO GOD CONGRATULATIONS TO ALL ERITREAN AND ETHIOPIAN.
@bqse6142
@bqse6142 Жыл бұрын
ኢትዮጵያውያን ኣሕዋትና እንቋዕ ሓጎሰኩም 🇪🇹🇪🇷 👍👍👍👍👍👍🙏
@tesfayewondimu1509
@tesfayewondimu1509 Жыл бұрын
Thanks
@tgtg4600
@tgtg4600 Жыл бұрын
እንኳእ!ሐቢሩ አብፀሀና👍
@tgtg4600
@tgtg4600 Жыл бұрын
እንኳእ!ሐቢሩ አብፀሀና👍
@kemekem1366
@kemekem1366 Жыл бұрын
ዘረኝነት ማለት ጨለምተኝነት ነው ድንቁርና ነው ሲጀመር እኛ ዘራችን አንድ ነው በቋንቋ ነው የምንለያየው ቋንቋ ደሞ ዘር አይደለም ሊሆንም አይችልም ቋንቋ መግባቢያ ነው እኛ ብሄረሰብ አይደለንም አንድ ህዝብ ነን ብሄር የሚባለው ነጭና ጥቁር የቆዳ ቀለም ያለው ነው
@gloriakassa6813
@gloriakassa6813 Жыл бұрын
God bless Ethiopia!!!
@ethiopia5644
@ethiopia5644 Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ አንድ እና ያው ነን ደምህ ደሜ አጥንትህ አጥንቴ ሳቅህ ሳቄ ህመምህ ህመሜ ከየትም ሁን ኢትዮጵያዊ ከሆንክ እኔም ያንተው ክፋይ ነኝ
@newwisdom8132
@newwisdom8132 Жыл бұрын
ሁሌ እንደዚህ አይነት ዘገባ ብተሰሩ ጥሩ ነበር ፋኖ ተሳደደ እከሌ እንደዚህ አደረገ ምናምን እያላችሁ ከምትዘላብዱ እንደዚህ ሀገራዊ የሆነ ጉዳይ ብትዘግቡልን ወሳኝ ነው 👌👌👌🙏🙏
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ሀገሮችን አለህ ይጠብልን
@elisatessema6159
@elisatessema6159 Жыл бұрын
Congratulations 🎊 👏 💐 MY COUNTRY.
@andargachewkindieferede3054
@andargachewkindieferede3054 Жыл бұрын
Viva Ethiopia!!!
@solomonwossen4335
@solomonwossen4335 Жыл бұрын
Our success in getting our GERD filled for the 3rd critical and inevitable time is analogous to the fought in ADWA mainly meant to scribe on generational stone of the Ethiopians unity ,sovereignty and bravery . ALUTA CONTINUA !!!! WE, ETHIOPIANS,SHALL STAND IN UNISON TILL OUR LAST BREATH FOR OUR MOTHERLAND.
@hanam3589
@hanam3589 Жыл бұрын
Congratulations ETHIOPIANs
@rev.terefediriba3023
@rev.terefediriba3023 Жыл бұрын
Ethio-Afro geography ለማወቅ ለሚሻ ሰው የሚጠቅም ግሩም ጥንቅር ነው። Fe-ታዎች እናመሰግናለን!
@dzmediya4669
@dzmediya4669 Жыл бұрын
Amen
@negussiebekele4138
@negussiebekele4138 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ ደሰ አለን
@meandyoutube7307
@meandyoutube7307 Жыл бұрын
መረጃ አቀራረብክን ስወደው ብሮ አንደኛ በርታ
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 Жыл бұрын
ሰላም ለዐለማችን ይሁንልን!!!!
@girmaybass68
@girmaybass68 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው!!
@soyemedia7496
@soyemedia7496 Жыл бұрын
Thank u
@ksaaksaa8561
@ksaaksaa8561 Жыл бұрын
እኮን.አብሮ.ደስአላቸሁ.ሀገራችንን.አላህ.ይጠብቃት
@yyzz114
@yyzz114 Жыл бұрын
Thank you!!
@ethiopiayene5039
@ethiopiayene5039 Жыл бұрын
እናመሰግናለን❤️
@TINTAG.S
@TINTAG.S Жыл бұрын
እንኳዋን ደስ አለን እሰይ የድል ብርሃን ቀን ፀሐይ የኢትዮጵያ በኩር ልጅ አባይ የአፍሪካ ቃልኪዳን አዋይ የአለም ብርሃን ሲሳይ። ረጅም መንገድ ተጓዥ የበረሃን ጥም አቀዝቃዥ። ለዘመናት ከባዕድ ኖረሀል አሁን ከቤትህ አድረሀል። ከእንጌዲህ ወዲያ ተረት የለም የአባይን ልጅ ውሃ አይጠማውም። ግድብህ ሞልቶ ተርፎል የሀገርህ ኒኩሊየር ሆነሀል። ዳግም ግንድ ይዘህ አትዞርም ነጩ ነዳጅ ፏፏ ትመም።
@itschadsson4872
@itschadsson4872 Жыл бұрын
Ethiopia🇪🇹
@kokikoki8862
@kokikoki8862 Жыл бұрын
ኢትዮጲያዊያን በውሽት አንደኛ ናቹህ
@girmademisse8757
@girmademisse8757 Жыл бұрын
ትምህርታዊ ስለሆነው ዘገባችሁ በጣም አመሰግናለሁ ። መራራ የሆኑትን ከንቱ ንግግርና የስልጣን ጥም አገሬ ኢትዮጵያ ከአንዱንድ ምሁራን ባ
@amaredagnaw2679
@amaredagnaw2679 Жыл бұрын
ይቀጥላል እውነት
@tutueieggu681
@tutueieggu681 Жыл бұрын
Thank you the airfare boss for hosting the conference of Ethiopians
@makia1235
@makia1235 Жыл бұрын
ፋታ ደይ ምርጥ ሰው ኑርልን ወንድሜ
@akaluyae2902
@akaluyae2902 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ትልቅ ሀገር ናት
@makia1235
@makia1235 Жыл бұрын
ኢሻ አላህ ያረብ😥🇪🇹🌹
@ethiopiayene5039
@ethiopiayene5039 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ ደሰሰሰ አለን
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 Жыл бұрын
መጀመሪያ ኒውክለር ምን እንደሆነ እወቅ!
@tigesttesfaye8004
@tigesttesfaye8004 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@rukijimmatube5868
@rukijimmatube5868 Жыл бұрын
Proud ethiopia
@alemuberta6264
@alemuberta6264 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ ደስ አለን
@blackstone07
@blackstone07 Жыл бұрын
ግብፅ ገደል ግቢ።
@josexsamuelx2550
@josexsamuelx2550 10 ай бұрын
Adwa will be repited in Gerd.
@tsegehi1510
@tsegehi1510 Жыл бұрын
አሜኔ እንኲን እብሮ ደስስስስስስ አልን በድገም እንኲደስስ አልን እሜኔ
@bereketkiflejibicho3015
@bereketkiflejibicho3015 Жыл бұрын
Nice analysis 👌👌👌
@mohammedaselet2552
@mohammedaselet2552 Жыл бұрын
allhamdulilah allhamdulilah
@guchaamattuu9211
@guchaamattuu9211 Жыл бұрын
ዎዎዎ
@korebmount1203
@korebmount1203 Жыл бұрын
Egziyabeher yemesegen Hagere kene metalesh mekerash liyabeka newe
@almazwondimu7063
@almazwondimu7063 Жыл бұрын
CONGURGULATION!!!!!!!!!!!🇪🇹👏👍👣
@wondimuheme477
@wondimuheme477 Жыл бұрын
Avay is a gift from God to Ethiopian
@gondarethiopia2635
@gondarethiopia2635 Жыл бұрын
There’s no one more on earth that wants our division then the one that is sit in in the chair-write p.m. ABIY
@user-ks3me5cm4o
@user-ks3me5cm4o Жыл бұрын
Game Over Egyptians
@Abel-tz1nn
@Abel-tz1nn Жыл бұрын
ርዕሱ ሌላ ምትቀባጥረው ሌላ
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ የሂዳሴን ግድብ የገነባችው የህዝቡን ህይወት ለመለወጥ እና አገራችንን ለማዘመን ነው🤞🙏🇪🇹 የጦር መሣሪያዎችን ለመሥራት አይደለም ኢትዮጵያ ራሷን ታጥቃለች የሚሉት ስለ ጦርነት ምን እንደሚፈልጉ ይናገራሉ😡 ኢትዮጵያ የሌላውን ድርሻ ፈልጋ አታውቅም ወደፊትም አትፈልግም🤞🙏🇪🇹 ኢትዮጵያ ግን እንደ ሀገር በደንብ መከላከል ትችላለች እና እንደ ሁሌም ታሸንፋለች ይህ እውነት ነው🙏🤞‼️🇪🇹 ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ ሁላችንንም ይጠብቅ🙏አሜን🙏🇪🇹 አሜን 🙏🇪🇹አሜን🙏🇪🇹
@pearls1626
@pearls1626 Жыл бұрын
“አባይ ማደሪያ የለው ግንድ ይዞ ይዞራል“ በቃ አሁን ማረፍያ አገኘ ፣ መዞሩ አበቃ ፦፦፦ ከዚህ በሁዋላ ሊክሰን አገሩን ሊጠቅም ነው ፣ እግዚአብሔር ይመስገን።
@user-le4zr4dy5y
@user-le4zr4dy5y Жыл бұрын
አደኛነኝ
@ethiopiayene5039
@ethiopiayene5039 Жыл бұрын
❤️❤️🕊🕊🕊🕊😍😍😍😍
@mekiaali362
@mekiaali362 Жыл бұрын
Tekekel Abay Ke Egzabeher yetesethen sethota new!
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 Жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ ጉራጌ እና አፋር ሕውሀት ኦነግ ብአዴን ለፍርድ ይቅረቡ 💚💛❤️
@newwisdom8132
@newwisdom8132 Жыл бұрын
የሚገርም እኮ ነው ከራሳችን ጓዳ የሚፈልቀውን ውሃ አትጠጡ ማለት ምን ማለት ነው?🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ይሄ ማለት እኮ ቤታችን ውስጥ የሰራነውን ምግብ መብላትና አለመብላት እንዳለብን የሚወስነው ጎረቤታችን የሆነ ሰውዬ ነው ማለት ነው እኮ 🤣🤣🤣🤣🤣
@dddgg9824
@dddgg9824 Жыл бұрын
ሁላችንም ወያኔን አጥብቀን እታገለው የኢትዮጵያ ጠላት ነውና
@memberekidane9096
@memberekidane9096 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@dahabo1744
@dahabo1744 Жыл бұрын
👍👍🤲💯💚💚💪💪💪💪💪
@user-ks3me5cm4o
@user-ks3me5cm4o Жыл бұрын
እባክህ ከጀርባ ያለውን ሙዚቃሽቅንሰው ወይ አሶግደው የየእለት ይዘገባህ ተከታታይ ነኝ
@fatumamuhammad
@fatumamuhammad Жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪
@tinsaetesfa4908
@tinsaetesfa4908 Жыл бұрын
Egypt's Pharaoh was not able to kill Moses. Only God has the final say. The last two years were very difficult time globally. In the contrary the controversial Abay river dam filling happened successfully. God is good and great and the best is yet to be.
@pearls1626
@pearls1626 Жыл бұрын
“ወንድሞች ተስማምተው በአንድነት ሲኖሩ፣ እንዴት መልካም ነው! ምንኛስ ደስ ያሰኛል! በራስ ላይ ፈሶ፣ እስከ ጢም እንደሚዘልቅ፣ እስከ አሮን ጢም እንደሚወርድ፣ እስከ ልብሱም ዐንገት እንደሚደርስ ውድ ሽቱ ነው። ደግሞም በጽዮን ተራራ ላይ እንደሚወርድ፣ እንደ አርሞንዔም ጠል ነው፤ በዚያ እግዚአብሔር በረከቱን፣ ሕይወትንም እስከ ዘላለም አዞአልና።” ‭‭መዝሙር‬ ‭133:1-3‬ ‭
@habshalove7381
@habshalove7381 Жыл бұрын
Hagera kefu aynkshe
@Atifra1532
@Atifra1532 Жыл бұрын
ኢትዮጰያ በፖለቲከኞቻችን ባትረበሽ፣ባትዘረፉ፣ህዝቧ ባይታመስ ታሪከኛ አገር ናት እንኳን ለራሳችን ለአለም እንበቃለን
@Atifra1532
@Atifra1532 Жыл бұрын
ሲንጋፎር ከልማቱ ሌላ ለትምህርት ዋጋ ሰጥታለች እኛስ
@fy5976
@fy5976 Жыл бұрын
Too much unnecessary details. One has to wait more than 8 minutes to come to the topic
@mickygene
@mickygene Жыл бұрын
Give up for Singapore!
@kasahunshimels225
@kasahunshimels225 Жыл бұрын
No more free water for Egypt.
@giorgiozanca4422
@giorgiozanca4422 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ኃይሏ ሁልጊዜም እግዚአብሔር ነው ። እንደ ግብፆች እቅድና ስትራቴጂያዊ አጀንዳዎች ቀላል አለሰነበረም ከሳይበር ጥቃት እስከ ቤንሻንጉል የተዘረጋው የሽብር ፈጠራና ስምሪት አግዚአብሔር እነቀደመ ሴራቸውን ባያከሽፈው ኖሮ አገራችን ቨተበታተነችና እንደ ሶሪያ በፈረሰች ነበር ። ከህወሓት -እስከ ሱዳን የተዘረጋው የውጭ ጠላት መረብ ቀላል አልነበረም ሱዳን እንኳ ወርራ በያዘችው የአፋሽጋ መሬት ድልድ ስትገነባ በአባይ የግድቡ ዚሪያ የግብፅ የጦር ጀቶች ሲበርሩና ሳሰልሉ በመሬታችን ላይ ግብፆች ሆኑ ሱዳኖች የኢትዮጵያ አየር ኃይል ምንም ያስመዘገበው ድል የለም አናም እኛ በጣም እራሳችንን እየካብንና ባለን ነገር እየተመካን እን ህውሃት ጦርነት ለእኛ ባህላዊ ጨዋታችን ነው እያለ ይፎክር እንደነበረው በየሚዲያው ጉራ ከረዮ ቢቀር ይሻላል ። ሙያ በልብ ነው። ሙያችንም ሆነ ብቃታችን በልብ ይሁን።
@patrickdayton2080
@patrickdayton2080 Жыл бұрын
The Ethiopia again gain control over Egypt, and the only solution now for Egypt is to buy large share in the dam, so she can has saying in how the dam is ran.The occupiers in Egypt had been fighting all along to destroy Ethiopia but had failed and only made Ethiopians stronger and stronger over time
@ksaaksaa8561
@ksaaksaa8561 Жыл бұрын
ዘርኝነት.ይቅር
@hangma8983
@hangma8983 Жыл бұрын
Abichu yezemenachen jegena
@user-zj8oq6sc2h
@user-zj8oq6sc2h Жыл бұрын
ኢትዩጵያዬ ሁልግዜም ከፍበይልኝ ጥላቶችሽ ሁሉ ከምድረ ገጵ ይጥፉ
@abelmekonnen1635
@abelmekonnen1635 Жыл бұрын
የናቁን እነሱ ነበሩ ግድብ ይመታ ያሉግዜ
@senaittamagnu8346
@senaittamagnu8346 Жыл бұрын
Atuke atiru. Oromuma yewererew PP new Ethiopian yasekayat
@mikkonjo
@mikkonjo Жыл бұрын
Beteraka
@shimeliskassa1195
@shimeliskassa1195 Жыл бұрын
ምን ትቀባጥራለህ ? ሁሉም የሚያውቀውን ነገር ::
@yunussultan4374
@yunussultan4374 Жыл бұрын
Abero des alen
@temkinabdu2175
@temkinabdu2175 Жыл бұрын
Stor
@አልኬቡላን
@አልኬቡላን Жыл бұрын
Alkebu-lan “mother of mankind” or “garden of Eden”.” Alkebulan is the oldest and the only word of indigenous origin. It was used by the Moors, Nubians, Numidians, Khart-Haddans (Carthagenians), and Ethiopians. Africa, the current misnomer adopted by almost everyone today, was given to this continent by the ancient Greeks and Romans.”
@saragasa174
@saragasa174 Жыл бұрын
ውውውውውውውውው
@ethiopiayene5039
@ethiopiayene5039 Жыл бұрын
ምናለ ግን ገመድ ብትሰጥለን አሜሪካ ለዚች ለከይሲ ግብፅ😡😡
@eyosiyasbefikadu7625
@eyosiyasbefikadu7625 Жыл бұрын
Ethioforum መች ነው የሚመለሱት?
@messeletegegn244
@messeletegegn244 Ай бұрын
ዶክተር አብይ እግዚአብሔር አንተን ሰለሰጠን አናመሥግነወለን
@topazmarketsolution6268
@topazmarketsolution6268 Жыл бұрын
zeregna yetebalewn Neculer ....kameken lelaw edaw gebs nw.
@mesfintesfaye5680
@mesfintesfaye5680 Жыл бұрын
Do you people know what a nuclear weapon is?
ስለልጅ ኢያሱ ያልተሰሙ አስገራሚ ታሪኮች
16:05