No video

Ethiopia | ልጅ ቢኒ እውነቱን አወጣው ዩቱብ [YOUTUBE] ስንት ብር ይከፍላል

  Рет қаралды 102,315

Lij Bini Tube

Lij Bini Tube

Күн бұрын

follow me on social media;
facebook: / lijbinu
Instagram: www.instagram....

Пікірлер: 1 400
@user-wi4kb8io1b
@user-wi4kb8io1b 5 жыл бұрын
ልጅ ቢኒን የምትወዱ እስኪ በላይክ ግለፁት👍😍
@zoblebet7
@zoblebet7 5 жыл бұрын
የአስቴር አወቀ ዘፈን ተለቋል….ቻናሌ ላይ ያገኙታል
@kedjadheko660
@kedjadheko660 5 жыл бұрын
Ameen Ameen
@hiwehiwe564
@hiwehiwe564 5 жыл бұрын
ቢንይ ፈጣር ይጠብቅህ
@wadihhassan2750
@wadihhassan2750 5 жыл бұрын
ቢኒን ጥሩ ነዉ
@getigemechu9119
@getigemechu9119 5 жыл бұрын
Woooo
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣክ አንተ መልካም ሰው እኔ በቅርብ ለመክፈት ሀሳብ አለኝ ግን የሚጠቅም ነገር ካገኘው ነው ያለዚያ አልከፍትም🙄 እስኪ የቢኒ ውዳጅና ቤተሰብ ላይክ ግጩኝ 👍😂ስወዳቹ❤
@efremnega1781
@efremnega1781 5 жыл бұрын
ጀምሪ ከጎንሽ ነን
@BanchuShifarawGelaw
@BanchuShifarawGelaw Ай бұрын
ደምሩኝ ደምሬሻለሁ❤
@BanchuShifarawGelaw
@BanchuShifarawGelaw Ай бұрын
​@efremnega1ደምሪኝ781
@user-dt8on7tb4p
@user-dt8on7tb4p 10 ай бұрын
ማሻ አላህ በወር300,000ሺ ብር ይበልጣል ቢንያመ እኔ አላህ እስልምናን እንዲወፍቅቅ ዱዓዬ ነው እኔም ሰለምቴ ነኝ ንፅር አርግ አላህ ሂዲያ ይሰጥክ ይሆናል መሰለም ባትፈልግም ለእውነታው አንብብ ንፅፅር አርግ📚
@user-ul4qc9ot7j
@user-ul4qc9ot7j 5 жыл бұрын
እህህህ እስክ Lebanon ያላችሁ Like ሚ 💚💛❤
@engdatube506
@engdatube506 5 жыл бұрын
Hi me to
@seadamohammed9167
@seadamohammed9167 5 жыл бұрын
አለን
@tube7268
@tube7268 4 жыл бұрын
አድርጌሻለሁ አድርጊኝ ማማ
@user-kp1qd4kg5j
@user-kp1qd4kg5j 5 жыл бұрын
መልካምነትህ እኮ ሲገርም ቢንየ ስወድህ እንዳንተ ያሉ ቅን ሰወችን ያብዛልን አሚን በሊ ዉዶች ደሞ ኑ አብረን እንይ ብቻየን መብላት እንጅ 😂😂😂ብቻዬን ማየት አልወድም😘😘😘😘😘😘👆👆👆👆👆👆👊👊👊👊👊👊👌👌👌👍👍👍👍👍
@zoblebet7
@zoblebet7 5 жыл бұрын
የአስቴር አወቀ ዘፈን ተለቋል….ቻናሌ ላይ ያገኙታል
@tube-tj4sp
@tube-tj4sp 5 жыл бұрын
እሽማር መጣሁልሽ
@user-ux7mc3nz6y
@user-ux7mc3nz6y 5 жыл бұрын
ቢኒ በጣም ቅንነክ ተባረክ ማንም ሰው እንደዚ ሰርታቹ ገንዘብ አግኙ ብሎ ሲወተውት አይቼ አላውቅም ከገንዘቡ በላይ ቅነትህ ያስቀናል እግዚአብሔርም የሰው ፍቅር የሰጠህ ደግነትህን አይቶ ነው ኢትዮጵያውያን ቅንነትን ከቢኒ እንማር
@ethiojago7171
@ethiojago7171 5 жыл бұрын
ዲስ ላይክ የምታደርጉ ትገርማላችሁ ማርያምን ጠቃሚ መረጃ እኮ ነው እኔ የዛሬ አመት የቢኒን መረጃ ስሰማ ነው አይኔን የገለጥኩት ስንት ሞያ እያለኝ ብዬ እና መረጃ አይናቅም ይጠቅማል ቢኒ እግዚያብሄር እድሜ ይስጥህ በርግጥ ደውዬም አመሰግናለሁ ብዬሃለሁ፡ ወንድሜ ያብዛልህ
@ayutube6498
@ayutube6498 5 жыл бұрын
ቢኒየ ብዙዎቹ ስደተኞች ሴቶች ስለሆንን ነው አንተን አይቸ የከፈተኩት ቻናል ይኸው ቆንጆ ቆንጆ የምግብ ዝግቶችን እየለቀኩበት ነው መዳም ቤት ሆኘ ግን ሰአቱ እንደት እንደሚያደክም ከጀመርኩ 3 ወሬ ነው 4,000 ሰአት ልሞላ 1000 ሰአት ቀረኝ
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 5 жыл бұрын
በርች ስብስክራይቭ አድርጌሻለሁ እኔንም ስብስክራይቭ አድርጉኝ
@ETechMedia1
@ETechMedia1 5 жыл бұрын
esh adergalehu ,anchim subscribe adergegn ok...berchi sistu
@zolatubeZolatube
@zolatubeZolatube 5 жыл бұрын
ቢኒ በጣም ነው ደስ የሚለው በርታ ወድሜ እኛም መንገድ ላይ ነን እየመጣን ነው ተመልካቾች በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ
@werkalemabebe8738
@werkalemabebe8738 5 жыл бұрын
ለመለውጥ ያብቃችሁጅ ይህው ስብስክራይ
@zolatubeZolatube
@zolatubeZolatube 5 жыл бұрын
@@werkalemabebe8738 አመሰግናለው
@zolatubeZolatube
@zolatubeZolatube 5 жыл бұрын
@ፍሲካ Fasika ዶሮ ቀስ በቀስ የታሰረችበትን ትፈታለች ከዛ በእግሯ ትሄዳለች።
@DrTena
@DrTena 5 жыл бұрын
@@werkalemabebe8738 እኔንም ከአንድ ደቂቃ እይታ በኋላ ሰብ አድርጉኝ
@DrTena
@DrTena 5 жыл бұрын
አድርጊያለሁ እኔንም ከአንድ ደቂቃ እይታ በኋላ ሰብ አድርጉኝ
@meklitehabshawit5955
@meklitehabshawit5955 5 жыл бұрын
ሰው ስለሰው ለማወቅ እንዳለው ጉጉት ለስራ ጉጉት ቢኖረው እራሱን ይቀይር ነበር እዚህ ጋ ኮሜንት ሳነብ ግማሻችሁ ስለ ራስ ፀጉሩ ግማሻችሁ ስለ ግል ህይወቱ ትጠይቃላችሁ ለምን አስፈለገ እንደ ትምህርቶቹን ዝም ብላችሁ ለምን አትከታተሉም ለማንኛውም ለግልፅነትህ እናመሰግናለን
@user-er4ok4xs2f
@user-er4ok4xs2f 5 жыл бұрын
ትክክል መጠየቅ ያለባቸው እና የሌለባቸውን አያቁም
@eyutube1977
@eyutube1977 5 жыл бұрын
ውዴ ቤተሠብ እንሁን ጎራ በይ ወደኔ
@tube-tj4sp
@tube-tj4sp 5 жыл бұрын
እውነትልክብለኛል
@user-bp7pe3sr2d
@user-bp7pe3sr2d 5 жыл бұрын
ትክክል የኔም ሀሳብ ነው ማርያምን
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 5 жыл бұрын
North America ውስጥ የምናይህ ሁላችንም ኢትዮጵያዊ ነን....ሁሉንም የኢትዮጵያኖች you tube የሆነውን subscribe አደርጋለሁ....ኢትዬጵያዊ ወገኖቼ እንዲጠቀሙ....ኢትዬጵያዬ ክፍ አይንካሽ አገሬ እናቴ....
@saraarayi4542
@saraarayi4542 5 жыл бұрын
እኛም እናመሰግናለን ወንድም ቢኒ በቅንነት ስለምታስተምርን እግዝአብሄር ይባርክልህ በቁም ነገር ላይ ያውልልህ በቅንነት የምታስተሙሩን ሁሉ ከዚህም በላይ ይስጣቹ
@user-ys7qe2sr3v
@user-ys7qe2sr3v 5 жыл бұрын
ልጅ ቢኒ የምትወዱ እስኪ 👍ግጩኝ
@BanchuShifarawGelaw
@BanchuShifarawGelaw Ай бұрын
ደምሩኝ ደምሪሻለሁ❤
@user-qc3pi8qz5p
@user-qc3pi8qz5p 5 жыл бұрын
ቢኒዬ ግልጽነትህን በጣም ነው የምወደው አንድ አንድ ሰዉ የለውን ዬለኝም ይላለ ቢኒ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ ወንድሜ
@yednglemaryamelij7858
@yednglemaryamelij7858 5 жыл бұрын
Tru sew Slehonk Ygebahal bni wendme betam buzu new 3 shi endea ymechh wendm
@melat717
@melat717 5 жыл бұрын
እስኪ ወደደመቀበት ብቻ አትሂዱ እኔንም ሰብስክራይብ ላይክ ኮሜት ስጡኝ በፈጣሪ ምንም አትጎዱ ምንም የሌለኝ ድሀ እህታችሁ ነኝ መልካምነት ለራስ ነው ቢኒ በጣም ጥሩ ልጅ ነህ
@yemahitube1743
@yemahitube1743 3 жыл бұрын
Enenim subscribe adregign
@tesfatesfa3181
@tesfatesfa3181 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርታ እግዚአብሔር ካተጋራ ይሁን ወንድማችን ልጅ ቢኒ
@ayehutgashaw8953
@ayehutgashaw8953 5 жыл бұрын
ዋው ቢኒዬ ፈጣሪ ይባርክልህ ምርጥ ወንድማችን እኛም እንወድሀለን
@lomisheta9077
@lomisheta9077 5 жыл бұрын
እድሜ ለ አረብ ሀገር ሴቶች እና ለማዳም ዋይፈይ እናንተ ሀብታም አደረጓችሁ
@amkytube5242
@amkytube5242 5 жыл бұрын
ከከከ በይ ወደኔም ጎራ በይ
@abebayegle1495
@abebayegle1495 5 жыл бұрын
Abo temecheshgni
@user-dy6ls1to8l
@user-dy6ls1to8l 2 жыл бұрын
ቤተሠብ እንሁን
@seaditube7160
@seaditube7160 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@seaditube7160
@seaditube7160 2 жыл бұрын
@@user-dy6ls1to8l ቤተሰብ እንሁን
@TiyaAkalu888
@TiyaAkalu888 5 жыл бұрын
ቢኒ አምሮብሀል ይሄን ስታይል ቀጥልበት ሄዶብሀል እግዚአብሔር ይጨምርልህ ውንድሜ ዋናው ለወገኖቻችን እሚጠቅም ህይወታቸውን እሚለውጥ ስራ ማቅረቡ ነው :: ክፍያው ከእግዚአብሔር እሚገኝ የመንፈስ ሰላም ነው ይህንን እምለው አዲስ ለምትጀምሩ ነው ቢኒ ያገኘውን ያህል ልታገኙም ላታገኙም ትችላላችሁ ያ ባይሆን ተስፋ እንዳትቆርጡ መልካምነት እና እማይወድቅ ዓላማ ካላችሁ በእናንተ በሆነው ቀን ተገቢውን ክፍያችሁን በፈጣሪ ፍቃድ ታገኛላችሁ:: የእራሴን ተሞክሮ በጥቂቱ ላካፍላችሁ ለእኔ ልዩ የሆኑ ስራዎችን እማቀርብበት ገፅ አለኝ ሁሉን ሞልቶ ዩቱዩብ ግን ከ6(7) ወር ቆይታ በዋላ ነው ክፍያ የጀመረው ተስፋ ግን ቆርጪ አላቆምኩም ምክንያቱም ዓላማዬ ገንዘቡ ሳይሆን በስደት በተለይም በአረብ ቤት እሚንከራተቱ እህቶቼን ህይወት በስራ ፈጠራ የተለያዩ ሙያ ማስተማር ስለነበር :: ተመልካች ላታገኙ ትችላላችሁ ያም ቢሆን ተስፋ እንዳትቆርጡ እማታስቡት ቀን አንዱ ስራችሁ ይተኮሳል ዋናው ቅን የሆነ ወገናችሁን እሚጠቅም ስራ ብቻ ይዛችሁ ኑ:: በመጨረሻም ከሜካፕ ፖለቲካ እና ቆሻሻ ዘርኝነት ውጪ የሆናችሁ ሰብስክራይበር ያልሞላላችሁ ልጆች ከገፄ about ላይ ባለው ኢንስታ አግኙኝ ሳላወላውል ቻናላችሁን አስተዋውቅላቹዋለው ሼርም አደርግላችሁላው ያሉኝ ተመልካቾች ባካፍላችሁ ደስታዬ ነው🙏🏽 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች💚💛❤️🙏🏽
@user-ec1wy7iz6w
@user-ec1wy7iz6w 5 жыл бұрын
ሆሆ ለካ አላፊ አግዳሚው ሰብስክራይብ እሚለምነው ይሄን ዶላር ለምዶልኝ ኖሯል 😅😅
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@user-wj6mw5id7j
@user-wj6mw5id7j 4 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃሃሃ እና
@user-yj3ie6um7e
@user-yj3ie6um7e 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@tube7667
@tube7667 5 жыл бұрын
ወይጉድ ለዛ ነው ያልሆነ የሆነውን እየለጠፉ የሚባሉን ብር ፍለጋ እውነት ቢነ ላንተ ይገባሀል መልካም ሰው
@ethiopiawikana8491
@ethiopiawikana8491 5 жыл бұрын
በጣም ያምርብሀል, መልካም ሰው ነህ ቢኒዬ ወንድማችን በጣም ግልፅ ሰው ነክ እጅግ በጣም እንዳተ አይነት ሰው ያብዛልን የሃገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ የኔንም ቪዲዮን እዩትና አስተያየታችሁን ስጡኝ
@HosamHosam-vk8xy
@HosamHosam-vk8xy 5 жыл бұрын
እተ መልካም ሰው ነህ በጣም ነው የምከታቱለውመልካም ነው ያለው ትምህረት በአንተጋ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ በዝህ አጋጣሚ እባክህ ቢኒ የቤተክርስታን አባቶችን እስተላልፍልን ለምን ወተው እያውግዙም ህዝባችን ቤተክርስታን አያቃጠሉ ምን ዪመጣል ከዝህ የከፋ
@Mina-hr7bu
@Mina-hr7bu 5 жыл бұрын
ቢኒ አንተ የምትታይ ነህ ስለሀይማኖት እንኳን ስታስተምር ባላዳምጥ እንኳን ላይክ ሳላደርግክ አላልፍም ስነ ምግባርህ ብቻ ለምያይህ በቂ ነህ ኢትዮጵያዊ
@yaniyani8933
@yaniyani8933 5 жыл бұрын
ቢኒ ስወድህ እስኪ ላይክ አርገኝ ቢኒየ ደሞ በወድም ነት ነው የምወድህ እዳትሳደብ ኮሞቶች
@yoalapp
@yoalapp 5 жыл бұрын
መልካምነት ክፍያ ከሌሌው ለምን ክፉ እንሆናለን ሰብስክራይብ አድርጉኝ ክፍያ የለውም መልካምነት እንጂ
@dereje4906
@dereje4906 5 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ብያለሁ
@kidu715
@kidu715 5 жыл бұрын
@@dereje4906 ማር ወደ እኔም ጎራ በይ
@123pqr7
@123pqr7 5 жыл бұрын
Nice one
@dagethio6979
@dagethio6979 5 жыл бұрын
Kidu and yaol ተደርጓል ወደኔም ጎራ በሉ
@user-fs7rt6io4z
@user-fs7rt6io4z 5 жыл бұрын
በየት ስብስክራብ ላድርግ
@user-yr9lw7rj8e
@user-yr9lw7rj8e 5 жыл бұрын
ልጅ ቢኒ በጣም እናመስግናለን በጣም ቅን የዋህ ነህ እንዳንተ አይነት ሰዎች ይብዙልን
@Fretube
@Fretube 5 жыл бұрын
ቢኒዬ ደስ ይላል የኔ መልካም::የበለጠ እጥፍ አግኝ::ሁሌ ቪድዮህን ለማየት እሞክራለው:: ሙሉውን ማየት ባልችል እንኳን ማስታወቂያውን አይቼ ነው የምወጣው:: ማስታወቂያውን ሰው ካየው ስለሆነ ብር የሚከፈልህ::
@EthioMerejaNow
@EthioMerejaNow 5 жыл бұрын
ሁላችሁም የልፋቱን ዋጋ ፈጣሪ ይስጣችሁ የሰው ሳይሆን የስራችሁን ሰርቃችሁ ሳይሆን ሰርታችሁ ብሉ ወገኖቸ
@ethiolove5590
@ethiolove5590 5 жыл бұрын
በትክክል ሳይሰሩ መብላት ሀጢያት ነው
@zoblebet7
@zoblebet7 5 жыл бұрын
የአስቴር አወቀ ዘፈን ተለቋል….ቻናሌ ላይ ያገኙታል
@user-gc7ov5ug7v
@user-gc7ov5ug7v 5 жыл бұрын
በቅንነት እየው ልጅ ቢኒ ምን አረገ መልካም ነገር ነው የሚለቀው አሉ አደል እንዴ ዘርን ከዘር ሀገር እያፋጁ ብር የሚሰሩ እነሱንስ ምን ልትላቸው ነው??
@ethiolove5590
@ethiolove5590 5 жыл бұрын
@@user-gc7ov5ug7v betam
@kibineshDesin
@kibineshDesin 5 жыл бұрын
ሰላም እህት ወንድሞቼ ልብስ ድዘይን አደረገለው ሰብስክራይብ እያረገችሁኝ አበረተቱኝ
@user-lc9qx9hq4h
@user-lc9qx9hq4h 5 жыл бұрын
በወር 3ሺ ዶላር አሪፍ ነው ታድያ ምን ዋጋ አለው እርሥ በርሣችን አጫረሠን
@user-ey6sx7cw8x
@user-ey6sx7cw8x 5 жыл бұрын
ወላሂ ጥቅር ይበል ይቱብ ሰዉን አጫረሰዉ ግማሹ ጥሩ ግማሹ መጥፎ እየለቀቁ አባሉን
@user-gl5zh2qp5j
@user-gl5zh2qp5j 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ይገባሀል ቢኒሻ የሰው ስኬት የማያስደስተው ሰይጣን ብቻ ነው
@user-id6zq6gd8l
@user-id6zq6gd8l 5 жыл бұрын
ወይ ቢኒየ ግልፅ ስው ማርያምን ግልፅነትህ እግዚአብሔር ንፁህ ልብህን እስከ አለም ፍፃሜ ያቆይልህ የኔ ልዩ ወድም ድግል ትጠብቅህ የኔ አስተዋይ እናትህ እህትህ ታድለዋል እዳተ አይነት ልጂ ስላላት እህትህም እዳተ አይነት ወድም ስላላት ቢኒየ የህውላችንም ወድም ነህ ቢኒየ በርታልን
@geni2457
@geni2457 5 жыл бұрын
ቢኒዬ እንኳን ደና መጣኩ መላጣክ በጣም ያምራል ወንድማችን በጣም ግልፅ ሰው ነኪ እጅግ በጣም እንዳተ አይነት ሰው ያብዛልን እግዚአሔር ይሰጥክ
@deboratekli4462
@deboratekli4462 5 жыл бұрын
ቢኒዬ መልካም ሰው እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ ቤትህ በበረከት ይሞላ ጉልበትህ ይባረክ የሰራህው ይባረክ 🙏😍😍
@alminakebede1495
@alminakebede1495 5 жыл бұрын
ልጄ ቢኒ ስለግልጽነትህ በጣም ነው ነምናመሰግንህ ጥሩ ነገር አድርገህ የምታገኘዉን ገንዘብ እግዚአብሂር ይባርክልህ።
@mesimesi7252
@mesimesi7252 5 жыл бұрын
ቢኒዬ አንተ መልካም ሰው ነክ ክፍ አትናገርም ሰለዚክ ሰው የማገኘ እደልፍአቱ ነው እዚክ በላይ እማምላክ አብዝታ ትስጥክ የኔ አሰተዋይ ባለህበት እመብርሀን ትጠብቅክ
@user-hk9wj4wc6b
@user-hk9wj4wc6b 5 жыл бұрын
ቢንዬ ከምንም በላይ የምወድልህ መልካምነትህ ቅንነትህ ነው እመቤቴ አሁንም ታበርታህ በርታልን💐💐💐💐
@rehimaahmed
@rehimaahmed 5 жыл бұрын
በስነ ምግባር የተሞላክ ልዩ ኢትዮጵያ ነክ እስኪ የምትወዱት ላይክ ግጩኝ
@user-ed1rx2lq7t
@user-ed1rx2lq7t 5 жыл бұрын
የበረከት የረደኤት ያርግልህ ቢኒ በርታ
@tsiyontsiyonbogal1313
@tsiyontsiyonbogal1313 5 жыл бұрын
በጣም አምሮብካል ከሩቅ ታበራለህ ቢኒዬ ግን ፂምክንም ትንሽ ብታሳጥራት አሪፍ ነው በተረፈ በርታ
@aweaman1497
@aweaman1497 5 жыл бұрын
እውነት ግልፂነት በጣም ደስ ይላል ቅን ነህ ፀጉርህ አስመለጥከው ለምንድነው እኔ ይቱቡ ላይ ብር መስራት አልችልም አልሞኮርኩምም
@tigsitengeda3975
@tigsitengeda3975 5 жыл бұрын
ሠላምህ ይብዛ ቢኒ እንዴት ነህ መልካም ሠዉ ነህ ቅን ሰለ ሆንህ በግልፅ ተናገርክ በጣም ጥሩ ሠዉ ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ ቢኒ እናመሠግናለን
@shiferawabebe6240
@shiferawabebe6240 5 жыл бұрын
በጣም ያምርብሀል, መልካም ሰው ነህ ቢኒዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን
@user-pg3qr7xf8z
@user-pg3qr7xf8z 5 жыл бұрын
ቢንየ አንተ ይገባሀል የእዉነት መልካም ሰዉ ነህ እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛዉ አሉ አይዴል ለገዘብ ብለዉ የሰዉ ሰጋ እሚቦጭቁ ግን ግፍኛ እሚጀምረዉ ሰንት ሰብሰክራብ ሲሆን ነው
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
ልጅ ቢኒን የምትወዱት የት ናችሁ እስቲ እጃችሁን አዉጡ
@EthioFikir
@EthioFikir 5 жыл бұрын
Sarcho sub adrgeshalew ancim gora bey
@user-ml6fo9zp1r
@user-ml6fo9zp1r 5 жыл бұрын
ሰላም ቡኒ እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን በርታልን
@rodasniguse5018
@rodasniguse5018 5 жыл бұрын
ቢኒ ሰላምህ ይብዛ ዲስ ላይክ የሚያረጉ ሰዎች እኮ አብዛኛዎቹ ሳያውቁ ይመስለኛል ምክኒያቱም ጆሲ የተጠፋፉ ቤተሰብ ፈልጎ ስንት ደክሞ የተጠፋፉትን ቤተሰብ ሲያገናኝ መልካም ስራ ነው ግን ደሞ በጣም ብዙ ሰው ነው ዲስ ላይክ ያደረገው ስለዚህ የማያውቁ ሰዎች ይመስሉኛል
@richlame6488
@richlame6488 5 жыл бұрын
ልጅ ቢኒ ሰላምህ ይብዛ አንደኛ ብዬካለው ምርጥ ሰው ነክ የእውነት ውስጥክ ንፁ ነው ክፋት ተኮል የለብህም አምላክ ዘመንህን ይባርከው
@tibebeethiopia7892
@tibebeethiopia7892 5 жыл бұрын
ሁሉም እንዳንተ መልካም ቢሆን የት በደረስን ነበር!
@user-gd8tx2nj8c
@user-gd8tx2nj8c 5 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውንድማችን ዋው ዛሬ አንድኛ ነኝ
@eyutube1977
@eyutube1977 5 жыл бұрын
ውዴ ቤተሠብ እንሁን ወደኔም ጎራ በይ ሠብስክራይብ ግጪኝ
@meaziyemaryamlji2888
@meaziyemaryamlji2888 4 жыл бұрын
ልጅ ቢኔ ሰላምህ ይብዛልኝ አንተ በጣም ቅን ሰው ነህ
@user-iq8dm1rh5t
@user-iq8dm1rh5t 5 жыл бұрын
ልጂ ቢኒ. መልካም ነገር አስተምርው. ቢጠቀሙ ችግር የለውም. ግን ብር ለመሰብሰብ ብለው. ሀገር ፈርሰ እያሉ. የተሰራውን ያልተሰራውን. ማውራት. ነው ስራቸው. ብዙወቹ. ጥቅምን ብቻ ሳይሆን. እውነታን የተከተለ ቢያስተምሩ. ጥሩ ነው
@user-hc6xr7qy9l
@user-hc6xr7qy9l 5 жыл бұрын
አረ ያንሥሀል ውድ ወንድማችን የኛ ግልፅ ሠው መጨረሻህን ያሣምርልን ሠላምህ ይብዛልን ማን አለ እንዳተ ቅን እኛም እንወድሀለን ሠላምህ ይብዛልን
@yohannesay8640
@yohannesay8640 5 жыл бұрын
ሰው ለካ ብዙ ቢያወራ ለካ ደመወዝ አለው ለካ እነ የ በር ፣ዮኒ፣ የሚያወሩት ለዚ ነው
@Hailsh12
@Hailsh12 5 жыл бұрын
Subscribe አድርገኝ ቤተሰብ እንሁን bro
@kidu715
@kidu715 5 жыл бұрын
በቢኒዬ ትምህርት መሰረት ዩቱብ ቻናል ከፍቼ ነበር ነገር ግን ሰብስክራይበር ማግኘት በጣም ይከብዳል በዚህ አጋጣሚ ቢኒዬ መልካም ሰዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@firasanaytnegusa1268
@firasanaytnegusa1268 4 жыл бұрын
ቢኒዬ መልካም ሰው ሠላምህ ይብዛ
@tigstlove8211
@tigstlove8211 5 жыл бұрын
ያው እኛ አረብ አገር ያለነው ነን ለዛነው ሴቶቹ 70 የሆነው😜
@user-jr4lj5yb9s
@user-jr4lj5yb9s 5 жыл бұрын
ሴቶች ስለሆኑነው ሁሉም አረብ ሀገር ያሉት
@mseyoutube8290
@mseyoutube8290 2 жыл бұрын
እውነት በጣም አድናቂህ ነኝ መልካም ሰው ቢን እስኪ የልጅ ቢኒ ወዳጆች በላይክ አሳዩን
@eskuesku3150
@eskuesku3150 5 жыл бұрын
ሰላምክ ይብዛልን ቢኒሻ በጣም ደስ ይላል ከዛም በላይ ብታገኝ ደስ ይለናል ምክያቱም ከምታገኘው ገንዘብ በላይ ከምታስተምረን ትምህርት ብዙ ጥቅም እናገኛለን እና በርታልን ቢኒሻ 😘😘
@zeart7670trhzs
@zeart7670trhzs 5 жыл бұрын
ተመስገን ነው ወንድሜ ሌላ ኣፕ ብር የሚከፍል ኣለ እንዴ instagram,telegram እስቲ ሹክ በሉኝ።ልጅ ቢኒ እንወድሃለን
@EthioFikir
@EthioFikir 5 жыл бұрын
Wendim beteseb inun plz
@zeart7670trhzs
@zeart7670trhzs 5 жыл бұрын
@@EthioFikir እሺ ችግር የለም
@delilahalem8688
@delilahalem8688 5 жыл бұрын
Because you have good heart I subscribe you...
@Haydu_lion
@Haydu_lion 5 жыл бұрын
Delilah alem me too
@maricelvaldez1126
@maricelvaldez1126 5 жыл бұрын
እባክህ እንደዚህ አትበል ሁሉም እየመጡ እዳይጨፍሩብን አወቅነ እያሉ ስለብር አታውራ እሽ ዘረኝነት ደብሮኛል በውነት ዝም በላቸው እልሀለሁ መልካም ነገር የሚል የለም እግዚአብሔር አገራችን ይባርክልን
@beunique5993
@beunique5993 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቢኒ👍👍👍👍👍👍
@yeabtube437
@yeabtube437 5 жыл бұрын
ቢኒ ጥያቄ ጠይቄህ አልመለስህልኝም ፕሊስ መልስልኝ የዩቲቭ ፕሮዳክሽን እና ስለዩቱቭ አጠቃቅም ፕሊስ አንድ ቀን ቪዲዮ ስራ ምንም ሳልሰራበት በየወሩ እየቆረጠብኝ ነው ብር
@tezamezinagna6875
@tezamezinagna6875 5 жыл бұрын
+251944732769 ቴሌግራም ላይ አዉረኝ በቅንነት በቀላሉ አስረዳሻለሁ መልካምነት ለራስ
@Imra671
@Imra671 4 жыл бұрын
@@tezamezinagna6875 እስኪ ለኔ አስረዳኝ
@ak_entertainment927
@ak_entertainment927 5 жыл бұрын
የልጅ ቢኒ ቤተሰቦች እህት እና ወንድሞች ሰብስክራይብ እንድታደርጉኝ በአክብሮት እጠይቃለሁ 🙏😍
@lidiyayashume2015
@lidiyayashume2015 5 жыл бұрын
Ishi
@ak_entertainment927
@ak_entertainment927 5 жыл бұрын
@@lidiyayashume2015 አመሰግናለሁ እህቴ
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 5 жыл бұрын
እሽ እኔንም ስብስክራይቭ አድርጉኝ
@berhanenigusie8563
@berhanenigusie8563 5 жыл бұрын
ቢኒ መልካም ነገር ነው እንኳን ደስ አለህ እኔም በጣም ደስ ብሎኞል እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን ቢኒ 👏👏👏👏👍👍👍👍
@meeraali1039
@meeraali1039 5 жыл бұрын
ቢን መልካም ሰው እናመሰግናለን እኔም መስራት ፈልጋለው የሚያስፈልጉኝ ነገሮች አስረዳኝ እባክህን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yordanosad6362
@yordanosad6362 5 жыл бұрын
ወይኔ ጂጂ ኪያ እስከዛሬ ስንት ለገስኩሽ ማለት ነው በሉ ከዚህ በሁዋላ ትምርት ውሰዱ ለዘረኛ ለወረኛ ለሸረኛ ወ ዘ ተ እንዳትመለከቱላቸው
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 5 жыл бұрын
Yes
@branatv8835
@branatv8835 5 жыл бұрын
ከእኛጋ እንተጋገዝ ሰብ አረኩ
@NetsanetDarihun
@NetsanetDarihun 4 жыл бұрын
Your are right
@werkalemabebe8738
@werkalemabebe8738 5 жыл бұрын
የቅንነትህ ውጤት ነው ቢኒ ወንድማችን በሉ እኔንም ስብስክራይቭ አድርጉ በዶላር ልሁንስኪ ደግሞ ቅን አይደለውም እይይ
@kidu715
@kidu715 5 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ቆንጆ
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 5 жыл бұрын
እሽ በርቱ እኔንም ስብስክራይቭ አድርጉኝ
@kidu715
@kidu715 5 жыл бұрын
@@afomiyatube3638 betesb enehuen
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 5 жыл бұрын
@@kidu715 ሁኛለሁ እማ በርች
@werkalemabebe8738
@werkalemabebe8738 5 жыл бұрын
ሆንኲችሁ በሉ መልካም መልካም መንፈሳዊና አስተማሪ ነግሮችን አቅርቡልን ሌላ ሰብስክራይብ እማደርገው ኑ ንገሩኝ
@imissmyfather8109
@imissmyfather8109 5 жыл бұрын
እኔ በገባሁ ቁጥር ደጋግሜ ባደረኩህ ነበር ቢቻል በረከቱን ይጨምርልህ ቢኒየ
@meseretmogestegene1288
@meseretmogestegene1288 3 жыл бұрын
ቢኒ አሁንስ ደከምኩ እድሜዬን በስራ ብጨርስም ተሰፋ አልቆረጥኩም ለማግኘትእየጣርኩ ነው ባክህን ጎብኝ!!!!!!!!
@malitem4766
@malitem4766 5 жыл бұрын
ቢን ፀጉር እንዲወጣልክ ከፈለግህ ሽንጉርት ተቀባ።
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i 4 жыл бұрын
እሱስ ወንድ ነው እኔ አልሁ መድሀኒት ያጣሁት በራ ።አስቸግሮኛል መላ በይኝ።እህቴ
@ema7823
@ema7823 4 жыл бұрын
Ewunetshin new
@user-qp2ky3cd3w
@user-qp2ky3cd3w 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ሁሉም እንዳንተ ቢሆን የኢትዮጵያ ህዝብ የት በደረስ
@tsedlamichael3111
@tsedlamichael3111 5 жыл бұрын
God Bless you.
@user-qm5dq5ud4n
@user-qm5dq5ud4n 5 жыл бұрын
ልጅ ቢኒ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ድንግል ትጠብቅህ ሀገራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን ቤተክርስቲያናችንም ድንግል ጠብቄልን አሜን አሜን አሜን
@user-we6mm6wk2l
@user-we6mm6wk2l 5 жыл бұрын
ቢኒ ወንድማችን ምን አለበት እንዳተ ሁሉ ቅን አሣቢ ቢሆን እግዚአብሔር ሠላምክን ያብዘው
@eyutube1977
@eyutube1977 5 жыл бұрын
ቢኒ ዛሬ ደሞ ሽማግሌ መስለሀል kkk ከተቻለክ ፂምህን አሣጥረው በግዛብሔር ቢኒ
@betibeti3720
@betibeti3720 5 жыл бұрын
ቢኒ መልካም ሰዉ የቅንነትህ ዉጤት ነዉ ይከፈልህ እግዛብሔር ይባርክልህ
@nahusenaytades4928
@nahusenaytades4928 5 жыл бұрын
እውነት ልጅ ቢኒን ጥሩ ፀባይ አለህ ።ዛሬ ስብስክራይብ አሻርኩህ ሁሌም ካንተጋነኝ
@rahelworku8213
@rahelworku8213 5 жыл бұрын
ወንድማችን ቢኒ ሲያንስህ ነው ለመልካምነትህ ምንም ቢከፈልህ ይገባሃል እግዚአብሔር በዚህ መልካም ምግባርህ ያፅናህ
@nelove7971
@nelove7971 5 жыл бұрын
ቢኒ መልካም ሰው ይገባሀል ከዘር ከሀይማኖት ነጻ የሆነ ዩቱበር የኛ ቅን እና መልካም ሰው ሰላምን ያብዛው ከዚህ በላይ ይስጥህ
@Nahom989
@Nahom989 5 жыл бұрын
ወንድሜ ልጅ ቢኒ ሁሉን ነገር ሳትደብቅ ግልጽ አድርገህ ለሚከታተሉህ ስላሳየህ እግዛብሄር ያክብርህ ሁሉም ነገር ከሰው ቢደበቅ ከእግዚአብሔር የሚደበቅ ነገር የለም
@birukgeleta6336
@birukgeleta6336 Жыл бұрын
ገና አርብ ሀገር ሰርቸ ተመልሸ ሁለት ልጂ ውልጀ ሁሌም አደበትህ ትውፊት ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ እድሜ
@tmaniacell890
@tmaniacell890 5 жыл бұрын
ቢንዬ መልካም ሰው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ላንተ ይገባሀል አግኝ አዎን ዛሬ አምሮብሀል ፀጉርህን ተላጭተሀል ለምን ግን ፂምህን አትላጭም የፀጉርህን ንዴት ይመሰላል ኪኪ ሰቀልድ ነው እንደተመቸህ
@user-te3ys8jc6z
@user-te3ys8jc6z 2 жыл бұрын
መልካምነት ለራስ ነው ክፍያው ከሰማይ ነው ልጅ ቢኒ ፈጣሪ እውቀቱን ያብዛልክ
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 5 жыл бұрын
ቢኒየ ምን አገባቸው በምታገኝው ብር ፈጣሪ ይባርክልህ በጣም ጥሩ ሰው ነህ የሰራህን ዋጋ ነው የምታገኝው የማይረባ ወሬ ሰው ለሰው እያባሉም ብር ያገኛሉ
@user-er4ok4xs2f
@user-er4ok4xs2f 5 жыл бұрын
መልካምነት ለራስ ነው ግልፅነትህን በጣም ወድጄዋለሁ እግዚአብሔር አምላክ ሰላምህን ያብዛው እስካሁን ማንም እንደዚ በግልፅ የተናገረ የለም
@hadiyyimedia3573
@hadiyyimedia3573 5 жыл бұрын
በጣም እወድሀለው ye ante ሌላ ነገር ቀርቶ ሰላምታ ብቻ ይበቃንአሉ ብዙ ጊዜ እከታተልአለው ከአንተ ግን ክፉ ነገር ሰምቼ አንድ ቀንም አላውቅም
@fajerfajer4524
@fajerfajer4524 5 жыл бұрын
ውይ ቢኒ ከምንም በላይ ግልጽ ነህ ፈጣሪ ይጨምርልህ።እስኪ ወገን ዘመዶቼ እስኪ ቢኒን አርያ እናድርግ ሁሌ ቅን እናስብ ቅን እንመኝ ቅንም እንሁን ሁሌ በእውነት እንጓዝ እግዚአብሔርም ይወደናል ጸጋውንም ያበዛልናል ስደቱን ረሀቡን መከራውንም ይቀንስልናል። በቅን እድንጓዝ የአምላካችን መልካም ፈቃዱ ይሁንልን "አሜን "
@user-ek1dj7mv5p
@user-ek1dj7mv5p 5 жыл бұрын
ዋዉ ማር ያምራል ደስ ይላል ሀሪፍ ነው ቅን ነህ መልካም ሰው ነህ ማንም ጥቅሙን አይናገርም ግን ግልጽ ነህ
@heymanotgetachew1067
@heymanotgetachew1067 5 жыл бұрын
ቢኒ መልካም ሰው ግልጽነትህን በጣም ውደድኩት እግዚአብሔር ዬወጣት ዘመንህን ይባርክ ልክ እውነት ቢኒ ቃል ዬለኝም
@lindabohem7994
@lindabohem7994 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የበለጠም ይስጥህ ሰው ሰርቆ የሚያገኘው ነገር ነው የሚያስዝነው ሰርቶ ደክሞ የሚያገኘው ነገር ያስደስታል ሁሌም በስራህ እመ አምላክ ትቅደምልህ
@user-sb8jy5rb4m
@user-sb8jy5rb4m 5 жыл бұрын
ልጅ ቢኒ ውስጤ ነህ 😍😍😍 ግልፅ ነህ የኔንም ነሚከታተሉኝን ከነዲሚያቸው አየኋቸው 😀😀😀😀
@user-yn2ln4od3s
@user-yn2ln4od3s 5 жыл бұрын
ቁጭ ብለህ ሳይሆን አስተምረህ ነው የተከፈለህ ደስ ይላል በረካ ያድርግልህ ግን እኔ ቢኒ ጥያቄ ጠይቄህ ኮመት ላይ አስቀምጥልኝ እልሀለሁ ግድም ቀን መልሰህልኝ አታውቅም ስታየው ቀርተህም ከሆነ አላህ ይወቅ አይተህ ንቀሀኝም ከሆነ ኸይር ችግር የለውም
@bbppbbpp9897
@bbppbbpp9897 5 жыл бұрын
ቢኔ መልካም ሠው እግዚአብሔረ የልብህን ቅንነት አይቶ ትልቅ ቦታ ያድረሥህ
@user-jd5gl5pm9d
@user-jd5gl5pm9d 5 жыл бұрын
ere binesha hareb hager yalenewu newu bebuzu minayih iheko Dubai Beirut silemile newu getan inga neni yebelet minayihe sile chiyanle mekifet ayasefeligengm yalengin yibarekileng amanueli
@hamlmal_12
@hamlmal_12 Жыл бұрын
ቢኒዬ ምርጥ ወንድማችን ነህ አዎ ከፍተናል በአንተ ብርታት ክፈቱ ክፈቱ ብለኸኝ
@user-mp5zm7wk6j
@user-mp5zm7wk6j 5 жыл бұрын
ቢኒየ የኔ ወንድም ያንተ ይህ ሲያንስህ ነው ለኔ አንደኛ አንተ ነህ
@manayeabo5888
@manayeabo5888 5 жыл бұрын
ቅንነት ለራስ ነው በርግጥ የዚህ ዘመን ሰው ባይረዳውም አንተ ግን ቀጥልበት....እመብርሀን ቅንነትክን ትጠብቀው።
@user-gt5re4fg2j
@user-gt5re4fg2j 5 жыл бұрын
የይቱብ ብር ለማግኘት ብዙ ብርሰስ ይጠይቃል እኛን ለተመልካቻ ለአይናቸን ፀሉት እያርጋቸሁ ቢኒሾ💚💛❤
በYouTube ስንት ብር ይከፈለናል ??????? | ዘሀ
13:29
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 5 МЛН
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 60 МЛН
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 25 МЛН
መቅዲ ፍቅረኛ የማትይዝበት ምክንያት
14:48
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 5 МЛН