No video

Ethiopia - ጅንኑ አስቂኝ ቀልድ ክፍል 17 -Jininu Part 17 New Ethiopian Comedy 2019

  Рет қаралды 67,552

Abel Tube Ethiopia

Abel Tube Ethiopia

Күн бұрын

ጅንኑ አስቂኝ ቀልድ ክፍል 17 -Jininu Part 17 New Ethiopian Comedy 2019.
it's Very Funny.
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ አቤል ቲዩብ ኢትዮጲያ.
Don't Forget to subscribe to our channel to stay updated. Unauthorized use,distribution and Re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2019 Abel Tube Ethiopia.
#EthiopianMovie
#EthiopianComedy
#EthiopianMusic

Пікірлер: 106
@nasriaaaa3987
@nasriaaaa3987 4 жыл бұрын
ዛሬ አደኛ ነኝ ላይክ አምሮኛል ዉድ የሀገሬ ልጆች እዴት ናቹዉ ፍቅር እና ሰላም በያላቹበት ስላም ለሀገራችን 💕💕💕👌
@susutube6227
@susutube6227 4 жыл бұрын
ምናለ እንደዚ ነጭ የኔም ጭንቅላት እንግሊዘኛ ቢሸመድድ አማርኛው እኮ ቅኔም አይቀረው በዚህ አያያዝ 😘😘
@user-mw2rg5go7n
@user-mw2rg5go7n 4 жыл бұрын
ይችም ዳሊ ሆና የሚን የሳር አደረገቻት 😜😆😆😆
@user-wv2jx6ic3y
@user-wv2jx6ic3y 4 жыл бұрын
ወይኔ ዳሌዋ ሲያስጠላ እኔስ የሚስቴ ነው የሚያምረኝ
@mesheremwalechirhas9373
@mesheremwalechirhas9373 4 жыл бұрын
እኔ ይህ ቀጫጫ ውስጤ ነው ሀሀሀ አይ ተፈጥሮ ይመቻችሁ አቦ
@kenakenayakenakenay3587
@kenakenayakenakenay3587 4 жыл бұрын
እውነትነው እኛ ስደት የሚያንገላታን ለመለውጥነው
@betytade2907
@betytade2907 4 жыл бұрын
ተዜ ነፋስህን ይማረው
@midanwerku6530
@midanwerku6530 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም አስተማሪ ነው ውዶች የስደት ጔደኞቼ መባነን ነው በምንም መሸወድ የለብንም እኛም መንቃት አለብን እሺ ሰላማችንን ያብዛው ለሀገራችን ሰላም ይስጣት ለሞቱትም ነፍስ ይማር
@abelbelay5571
@abelbelay5571 4 жыл бұрын
Amen
@tiblet1994
@tiblet1994 4 жыл бұрын
Weyne gin yihe lij siyasfera
@user-th5sn5jk8s
@user-th5sn5jk8s 4 жыл бұрын
እኔ የሚያሳፍረኝ እነሱ አለማፈራቸው ነው እፍፍፍ ፈጣሪ በሰጠ ቂጥ እየገለባበጡ ወንዶችን የአይን ዝሙት ማሰራት ያሳፍራል ነገ ለልጆቻችሁ ይህን ስታሳዩ ምን ይማራሉ ንፁህ ሴትነትን ለልጂ ማስተማር ማስተላለፍ ኩራት ነው ለራስ
@mekditube331
@mekditube331 4 жыл бұрын
እውነት ነው በሰው ቤት የምንከራተተው የተሻለ ኑሮ ፍለጋ ነው ።አዳሜ ከዚህ ተማሪ
@rita4819
@rita4819 4 жыл бұрын
እሰይ ደግ አደረገች
@user-nz3lu9vg3t
@user-nz3lu9vg3t 4 жыл бұрын
ሞትክፉ 😭😭😭😭 ጋሽተዝዬ ሁሌምበልባችነክ
@user-jt7gh5nb1i
@user-jt7gh5nb1i 4 жыл бұрын
ነብሱን በገነት ያኑርልን
@user-nz3lu9vg3t
@user-nz3lu9vg3t 4 жыл бұрын
@@user-jt7gh5nb1i አሜንን
@sweetgirlxyy918
@sweetgirlxyy918 4 жыл бұрын
Yea lijema benatu Ethiopiaw babatu arebe meohn alebet konjo new betam
@sarahidi6899
@sarahidi6899 4 жыл бұрын
በፒጃማ ሰፈር ታስሻለሽ አባትሽን ፍለጋ 🤣🤣🤣🤣🤣
@kebnshejemale9613
@kebnshejemale9613 4 жыл бұрын
በጣም ያዝናናል በርቱ ያምራል👌👌👌👌👍👍👍
@hayutoub8057
@hayutoub8057 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ተዜ ነብስ ይማር 😭😭😭
@emuzeleke2087
@emuzeleke2087 4 жыл бұрын
እረ በቃ ተዜን ተውት ይረፍበት አባት ጋሼ እያላቹሁ አታሱት
@user-mt4yk2kx8q
@user-mt4yk2kx8q 4 жыл бұрын
የመዳም እሩዝ አታብዙ ቅርጽና ቄጥ ያበላሻል ልጅቷን ተመልከቱልኝ kkkkkkkkkkk
@user-kr4ll8ho5p
@user-kr4ll8ho5p 4 жыл бұрын
እረ በሣቅ ሞትኩ ይህ ልጅዮ በጣም ነው የተመቸኝ
@user-kr4ll8ho5p
@user-kr4ll8ho5p 4 жыл бұрын
የኔ ሞዛዛ
@EthiopiaPost
@EthiopiaPost 4 жыл бұрын
ቆንጆ ድራማ ነው።
@hatamsamad6864
@hatamsamad6864 4 жыл бұрын
Abo yimechish 😃😃😃🤣🤣🤣
@fayselnurye9238
@fayselnurye9238 4 жыл бұрын
ቆይ ግን እናንተ ላይክ ብስጡኝ ምን ትሆናላችሁ
@timestimesgh3766
@timestimesgh3766 4 жыл бұрын
ፋሲል ወደድኩህ
@ademyassin942
@ademyassin942 4 жыл бұрын
ምን ያረግላሀል
@rawabintabas4857
@rawabintabas4857 4 жыл бұрын
በትክክል የሴት ብር የምትበዘበዙ ወንዶች ትምህርት ይሁናችሁ
@alamcute283
@alamcute283 4 жыл бұрын
ሰልአምአቹይብዝአልኝ። የወድዬነብሰይማርልን። አሜንን
@tigisttg1335
@tigisttg1335 4 жыл бұрын
Yehen kechacha sewedew 😍😂😂
@halemaa2374
@halemaa2374 4 жыл бұрын
እበላብሎ አዳደየ መበላትምአለ ደሥ ሢል
@user-ji3uw7sm4t
@user-ji3uw7sm4t 4 жыл бұрын
አባባሏ ተመችቶኛል ያአረብ ሀገር ሴት ሲሉ ቅጥል ነው የሚያረገኝ
@berhansmart5377
@berhansmart5377 3 жыл бұрын
ሰይጣን አሳስቶኝ ነው በለህ በላ ክክክ😀😂
@user-mw2rg5go7n
@user-mw2rg5go7n 4 жыл бұрын
ቀጫጫው ሙድህ የሌለ ይመቸኛል ሙልጭ ያልክ አራዳ ዋው👌❤ i like you
@yourchannel8930
@yourchannel8930 4 жыл бұрын
Arif passport size film
@Mm-lq3ej
@Mm-lq3ej 4 жыл бұрын
ቤዛ ጋር ነው አስቤዛ ጋር ክክክክክክክክክክክ
@user-el8te3ox9d
@user-el8te3ox9d 4 жыл бұрын
ኧረ ይህን ቀጫጫ በመርፌ መልክ ቢሆንም እንኳን የሚያወፍር ነገር ስጡት
@user-qg9pf4mu8d
@user-qg9pf4mu8d 4 жыл бұрын
ወይይይ መጣችሁ ይሂን ነጭ ልጂ ስወደዉ 😍😍😍😍
@meethiopian4425
@meethiopian4425 4 жыл бұрын
ወይይ ይሄ ሞት ተዜ ቢኖር ያምር ነበር
@fathiyaagosay3232
@fathiyaagosay3232 4 жыл бұрын
M
@shegaabebeworesa1573
@shegaabebeworesa1573 4 жыл бұрын
abo tebarekiek temecheshn
@ayalotadres5013
@ayalotadres5013 4 жыл бұрын
ewunatnew tamaruu wendoch 😆😆
@betytade2907
@betytade2907 4 жыл бұрын
እሰይ ሰራሽላቸው የታባታቸው ሊበላ ያረብ ሀገር ብር
@meronab5357
@meronab5357 4 жыл бұрын
Waw nice jop bertulun adera endatakartut
@user-to8zz8jx2r
@user-to8zz8jx2r 4 жыл бұрын
ይሄ ቀጫጫ ልጅ የወፍረ ግዜ ጠቅልዬ ሀገሬን እገባለው
@turkyaselasy4582
@turkyaselasy4582 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@user-cc4gc9kw2f
@user-cc4gc9kw2f 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@habshihabshi7979
@habshihabshi7979 4 жыл бұрын
😄😄😄😜
@rozazasre1241
@rozazasre1241 4 жыл бұрын
😁
@emuzeleke2087
@emuzeleke2087 4 жыл бұрын
ሣስብሽ የተሰደድሺው የሱን ሆድ ለመሙላት መሠለኝ
@HuaweiY-ot6si
@HuaweiY-ot6si 4 жыл бұрын
ኢሄን ቀጫጫ ስወደው
@abitube3078
@abitube3078 4 жыл бұрын
እንኳን።በስላም።መጣቹህ ብጉር ማዲያት የብጉር ጠባሳለጠጉር ለሁሉም ስርቻለው ፎቶየን በመጫን እዩት
@meronmehammed2463
@meronmehammed2463 4 жыл бұрын
ቀጮየ ስወድህ
@zuzutube5497
@zuzutube5497 4 жыл бұрын
ማሻአላህ የናተ መቀለጂአደለም እሺአተቀጫጫዋ
@sofyabm2178
@sofyabm2178 4 жыл бұрын
ተባርኪ እሰይ
@Desta-mz2ix
@Desta-mz2ix 4 жыл бұрын
Hhhhhhhhhhhhh🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙋🙋
@meseretalemuyoutube1059
@meseretalemuyoutube1059 4 жыл бұрын
አንኳን ደና መጠችሁ
@kebnshejemale9613
@kebnshejemale9613 4 жыл бұрын
ጥሎብኝ ኮመን ማበብ አልወድም ለምን ብትሉኝ የራሣቸው ችግር ብቻ ያወራሉ ለሚያዩት ድራማ ደታ ቢስ ናቸው ስለዚህ የሞተው ነብስ ይማር ስላዝናናቹኝ ክልብ አመሠግናለው ኢትዮያ ሀገሬ እናቴ ሠላምሽ ይብዛ አላህ ቀና ልብ ይስጠን ደግ እንሁን እባካቹ መጨካከን ይቅርብን አንድ እንሁን ስንዋደድ ያምርብናል 💚💛🍎
@nurseid7730
@nurseid7730 3 жыл бұрын
እደትአወቀሽ ካላነበብሽ
@user-ru1ii2uz8h
@user-ru1ii2uz8h 4 жыл бұрын
አየ ሞት ክፉ ካሽ ተዜ 😭😭😭😭
@almazegirmaalmazegirma528
@almazegirmaalmazegirma528 4 жыл бұрын
hhhhhhhhhhhy wawwwwwww ajateni naw yarashu
@user-nb3ju8ji9x
@user-nb3ju8ji9x 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ የምን ጉድ 😧😧😧😧😧😧እርቆቶን ቅትሂድ
@Desta-mz2ix
@Desta-mz2ix 4 жыл бұрын
kkkkkkkķkkkk👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@tsfaymsrak9084
@tsfaymsrak9084 4 жыл бұрын
ቤዛ ጋ ወይስ አስቤዛ እውይይይይ አንተ ልጅ ምላጭ እኮነህ
@almaznagash4295
@almaznagash4295 4 жыл бұрын
Ere gash gash atebl
@Tube-fh5kk
@Tube-fh5kk 4 жыл бұрын
እውነትም አፈር ደቼ ብላ
@user-vb5wi7in5d
@user-vb5wi7in5d 4 жыл бұрын
እውነትምምርዝየሁንባቸው
@Tube-fh5kk
@Tube-fh5kk 4 жыл бұрын
@@user-vb5wi7in5d امييين هههههههههههه
@aaae283
@aaae283 4 жыл бұрын
ሃሃ
@tsiyemariyamyebetselotenat9804
@tsiyemariyamyebetselotenat9804 4 жыл бұрын
Ay ato tezeran mersat ykebdal nefs ymar
@user-hf3vt4by5t
@user-hf3vt4by5t 3 жыл бұрын
ኧረ ቀዩ ንግግሩ
@teshfateshome3131
@teshfateshome3131 4 жыл бұрын
ምእርጦች መጣቹ
@alewyg5303
@alewyg5303 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@maddnahswaleh8723
@maddnahswaleh8723 4 жыл бұрын
ኧረ ቀጮን አምጡልን
@bederyaseid9747
@bederyaseid9747 4 жыл бұрын
ክክክሴትዮዋግንጠነኛናት
@Desta-mz2ix
@Desta-mz2ix 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 4 жыл бұрын
አይ ቀጮ
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o 4 жыл бұрын
እዴት ነው ግን ያረባገርን ሴት እምታስብት እማትረብ
@linaamhara364
@linaamhara364 4 жыл бұрын
ከ #ጌታቸው እጅጉ በቀር ፈረንጁም ሆነ ሴቷ መተወን አይችሉም !! ሴቷ ደሞ ይሄን የተሸከምሽውን ስጋ ቀንሽ ዝፍዝፍ ደሞ እንደ ደህና ነገር ማሳየትሽ ... ከ 6 ወራት በኋላ ስኳር እና ግፊት ነው የሚይዝሽ ... እንደ ደለበ በሬ ስጋ ተሸክሞ መዞር አያምርም ... ቪድዮ ቀራጩ ደሞ ምራቅህን ሁሉ ስትውጥ ይሰማል .ምን ነካህ አቦ ? #ባቡጂ ይመችህ አቦ ሲጀመርም የአንተን ቀልድ ለማየት ነው የገባሁት 😎
@sebrinalove6392
@sebrinalove6392 4 жыл бұрын
አቤት ስድስተኛ ነኝ ።
@SsSs-og3pn
@SsSs-og3pn 4 жыл бұрын
ረዚቅ አብዱራህማን ሽልህ
@SsSs-og3pn
@SsSs-og3pn 4 жыл бұрын
ረዚቅ አብዱራህማን ህህህክህ
@mesi5687
@mesi5687 4 жыл бұрын
ቀጮ የሚወፍርበት ቀን ናፈቀኝ
@user-ie4sp3wn6t
@user-ie4sp3wn6t 4 жыл бұрын
Ukkandenamexachuu
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
ምርጦችዬ❤❤❤
@user-nb3ju8ji9x
@user-nb3ju8ji9x 4 жыл бұрын
ተዜ ነፍስህን ለገነት ይበለው
@foziaabdu937
@foziaabdu937 4 жыл бұрын
አቦ ይመችሽ
@user-ms9pr2px9v
@user-ms9pr2px9v 4 жыл бұрын
ነጩ ምንድነው አማረኛ በደንብ ያቃል ወፍራሙ በሽታ አይጠፋውም አደጋ አለው
@user-ms9pr2px9v
@user-ms9pr2px9v 4 жыл бұрын
የሥደት እህቶቼ ሠላም ለሀገራችን ይሁን ዱአ /ፀሎት አርጉ እኔም የልጅ ናፍቆት አዙሮ ሊደፍኝ ነው ዱአ አርጉልኝ
@user-ji3uw7sm4t
@user-ji3uw7sm4t 4 жыл бұрын
ቃዮ ግን አማርኛው እዴት ነው 😲
@husain3348
@husain3348 4 жыл бұрын
ጋሽ ተዘራ ለማ የምወድህ የኔ አባት ሁሌም አስብክ አለሁ
@user-ev5sw9gf3z
@user-ev5sw9gf3z 4 жыл бұрын
እናተ ላይክ ግጩኝ የምትሉ ድንጋይ ይግጫችሁ አ . ክክክክክ ምን ይመልስላሉ ,,,,
@fufyy4346
@fufyy4346 4 жыл бұрын
በረካ ሁኒ አይመረሩም እንደ
@user-el2mx3sp1p
@user-el2mx3sp1p 4 жыл бұрын
ክክ
@senikonjo3900
@senikonjo3900 4 жыл бұрын
ይሄን ቀጫጫ ሳየው ገና በሳቅ ነው ምሞተው ደሞ የሚሰጠው ካራክተር አንድ አይነት ሌላ ቢሰራም የሚያምርበት አይሠስለኝም
@user-vb5wi7in5d
@user-vb5wi7in5d 4 жыл бұрын
እኔልራሱበሳቅፍርስስነውእሚርገኝ
@seadayesuf9005
@seadayesuf9005 4 жыл бұрын
እሚአሥጠላ ቂጥ ይዛ ደሞ ራቁቱአን ትሄዳለች ቀፎ
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 4 жыл бұрын
የፈረንጅ ደሮነውእምታህል እሴቶ
@mesheremwalechirhas9373
@mesheremwalechirhas9373 4 жыл бұрын
ቆይ ይህ ልጂ ፈረጂ ነው ክልስ አማረኛዉ እዴት ቻለ
@emebetbelayhun1611
@emebetbelayhun1611 4 жыл бұрын
ኢቶ ተመልዶ ይሆናል
@eliana4193
@eliana4193 4 жыл бұрын
ግን የዚህ ድራማ አላማው ምንድነው 😕ወይ ቂጥ
@user-bo3ml5tc2n
@user-bo3ml5tc2n 4 жыл бұрын
እኔ ምለው ቀዩ ልጅ የት ሀገር ልጅ ነው
@AbelTubeEthiopia
@AbelTubeEthiopia 4 жыл бұрын
Fernse and ethiopia
@ccbbgjhk9435
@ccbbgjhk9435 4 жыл бұрын
የኛ ሀገር፡ነው፡ኪሚስ፡ወሎ
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 118 МЛН
Nurse's Mission: Bringing Joy to Young Lives #shorts
00:17
Fabiosa Stories
Рет қаралды 14 МЛН
Ethiopia:new Ethiopian comedy sitcom "Bale tera 1"
11:00
Abel Tube Ethiopia
Рет қаралды 156 М.
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 118 МЛН