Ethiopia: ቆርጦ ቀጥል አዲስ ተከታታይ አስቂኝ ድራማ ክፍል 2 ሸዋፈራሁ ደሳለኝ /Ethiopan New comedy drama koreto ketel part 2

  Рет қаралды 232,802

Abel Tube Ethiopia

Abel Tube Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 117
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 жыл бұрын
ቆርጦ ቀጥል እንኳን በደና መጣችሁ ይመቻቹሁ ሸዋፈራው አድናቂህ ነኝ
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 2 жыл бұрын
Yelem shewaferaw zena yaregal arif episode new
@ሰላምሰላም-ቈ4ዐ
@ሰላምሰላም-ቈ4ዐ 4 жыл бұрын
ዋው የለለ ገራሚ ድራማ ነው ሽር አድርጉ ሁሎችም ምርጥ ምርጥ ተወዋናይ ናቸው እና በዚህ አሳዛኝ ጊዜ እነዚህ እኛን ለማዝናናት ሲሞችሩ እኛም ሽር ላይክ በማድርግ እናበርታታቸው ፍጣሪ ሀገራችን ስላም ያድርግልን
@hiwotgabi610
@hiwotgabi610 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው እባካችሁ አታቆርጡት ሸዋፊራሁ ከብዙ ግዜ በሆላ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል
@እድላዊትማርየኔፍቅርስወድ
@እድላዊትማርየኔፍቅርስወድ 4 жыл бұрын
ቆርጦ ቀጥሎች እንኳን ደና መጣች ሸዋፈራው ይመችህ አቦ
@ያብK
@ያብK 4 жыл бұрын
በውሪየቸው መሀል የሚገባው ክላሲካን እረበሸኝ ብቀር አሪፍ ነው
@ahmedin7780
@ahmedin7780 4 жыл бұрын
ሸዋፈራዉ ሰላለ አየን እጂ ድራማዉ ደባሪ ነዉ
@eeoj4141
@eeoj4141 4 жыл бұрын
ስጦታው አያልቅበት አምላክ ላንዱ ሥጋ ያሸክማል ላንዱ አጥምት kikkkkkkkkkወፍራሟ ቀጥሉ ቆርጦ ቀጥል
@bedriyafaris4025
@bedriyafaris4025 4 жыл бұрын
ሸዋ ናፍቀህን ነበር ደስ ብሎናል ስላየንህ
@azebtufa8535
@azebtufa8535 4 жыл бұрын
ሽፈራዉ በጣም የማከብርክ አርቲስት ነክ እድሜና ጤና ከነቤተሰበክ ተመኝንልክ ሁላችንም የአንተ አድናቂዎች
@إيمانأحمد-ذ5م
@إيمانأحمد-ذ5م 4 жыл бұрын
የሚስቀው ቢቀር ደስስ ብሎን እናይ ነበር ግን ሳቄን አጠፋው ሳቀ0
@festube9044
@festube9044 4 жыл бұрын
ሸዋፈራው ላንተ ስል ሰብስክራይብ አረጋለው አድናቂ ነኝ ሰራዊትም ወደ ትወናው ቢመለስ በጣም ደስ ይለኛል ሁለታችሁም ችሎታ አላቹ በጣም።
@natibeki6482
@natibeki6482 4 жыл бұрын
የሳቁን ድምፅ ብታጠፉት በጣም አሪፍ ነበረ😍😍😍
@medmak1494
@medmak1494 2 жыл бұрын
ልክ ደበረኘ ተውኩት
@sabitube1097
@sabitube1097 2 жыл бұрын
ቆርጦ ቀጥል kkkk
@ወሎየዋአማራ
@ወሎየዋአማራ 4 жыл бұрын
አይ ሸዋፈራው ክክክክ ቀልድ ባንተ ይብቃ ሌሎቹም ቀለድን ይላሉ
@witanasolomon4959
@witanasolomon4959 4 жыл бұрын
ውይይይ ሰዋፈራው አትቀየርም ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ከምር
@asnaasna4215
@asnaasna4215 4 жыл бұрын
ሸዋፈራው ስላየውህ ደስ ብሎኛል
@tenayedigillij6188
@tenayedigillij6188 4 жыл бұрын
እባካቹ አትቸገሩ ቀልዱም ከናተ ሳቁም ከናተ ይከብዳችኋል አትተባበሩም አታስብሉን ሳቁን ለኛ ተውት😂😂😂😂😂😂
@hanafetsum4248
@hanafetsum4248 4 жыл бұрын
Shfrwe selalbte des yelale
@mesheremwalechirhas9373
@mesheremwalechirhas9373 4 жыл бұрын
ክክክ እልል ይላሉ እዴ የረ የወዶቻ ጉዳይ
@sabitube1097
@sabitube1097 2 жыл бұрын
Kkkkkk sewdek
@gggyyy8570
@gggyyy8570 4 жыл бұрын
ወይኔ ሙዚቃው ደስ ይላል
@ኢስላምነውሕውቴ
@ኢስላምነውሕውቴ 4 жыл бұрын
ሳቁ ቀንሡት አላሠማኛንም እኮ ደምሳቃቸው እኛ እንሳቅላችሁ
@danielhadish5252
@danielhadish5252 4 жыл бұрын
አርቲስት ሽፈራው እንኳን ወደ ኪነጥበብ ዓለም ደግመህ ተመለስክ ናፋቂህ ነኝ ትመቸኛለህ በሲትኮም ድራማ ብቻ ሳይሆን በሙሉ የፊልም ስራ እጠብቅሀለሁ ዳኒኤል ከደቡብ አፍሪቃ
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
የሚያምር ይመስላል ልየው ሸዋፈራው እና እቺ ወፍራም ልጅ ስወዳቸው
@wendwesentadesse5851
@wendwesentadesse5851 4 жыл бұрын
ሽፈራው ደሳለኝ ምርጥ አክተር!
@SaraSara-os9lj
@SaraSara-os9lj 2 жыл бұрын
ዋው
@emugodblessyoumyblessedsis9624
@emugodblessyoumyblessedsis9624 3 жыл бұрын
O God@ I'm so happy good to see you sawferaw kkkk welcome back
@إيمانأحمد-ذ5م
@إيمانأحمد-ذ5م 4 жыл бұрын
ቆርጠህ ቀጥል ክክክክ
@ጎዶልያሰ
@ጎዶልያሰ 4 жыл бұрын
ሸዋፈራው ሰላየውህ ደሰ ብሎኛል
@sabitube1097
@sabitube1097 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 4 жыл бұрын
ሳቁን አጥፉልን እኛ እንሳቅ
@ሙባረክሠእድ
@ሙባረክሠእድ 4 жыл бұрын
ትክክል
@nurakw1623
@nurakw1623 2 жыл бұрын
ድራማው አሪፍነው ግን የሳቁን ድምፅ አጥፉት
@tigisttg4062
@tigisttg4062 4 жыл бұрын
ዌል 😍😍😍😍
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 4 жыл бұрын
ሽፈራሁ አየህ ምንያህል እንደምትወደድ ? አትጠገብም እኮ ወርቅ ተዋናይ ነህ አቤት ስታሳምረው በርቱ ሰአቱ ግን አጥሯል:
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ገ6ፐ
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ገ6ፐ 4 жыл бұрын
ሙዚቃው ውስጤ ነው
@GechShow
@GechShow 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው ግን sound ላይ ችግር አለ
@መላሰችቦገለ
@መላሰችቦገለ 4 жыл бұрын
Sakuu.yerabeshale.kanesuu.eng.ennesekale
@waldaytean8658
@waldaytean8658 4 жыл бұрын
Shewaferaw slayewk des blognal!!
@nejatabdu3015
@nejatabdu3015 2 жыл бұрын
እኛ መች መሣቅ አቃተን 😏😏 አቦ አጥፉት
@abeselombehonegn23
@abeselombehonegn23 4 жыл бұрын
Nice betamm harif
@toibahamadoi3119
@toibahamadoi3119 4 жыл бұрын
ዛሬካን የመጀመራነን አልሀምዱልላህ
@toibahamadoi3119
@toibahamadoi3119 4 жыл бұрын
በርቱ እንድህ እኛን ለማዝናናት ደግ ቀና የምትሉት አርቲስቶቻችን
@nasriaaaa3987
@nasriaaaa3987 4 жыл бұрын
አረ እሄ ዝብሎ የሚስቀዉን ቀንሱሉን
@wosensegeddemissie1214
@wosensegeddemissie1214 3 жыл бұрын
Bravo Shife, nice to see you
@አቢቹ
@አቢቹ 4 жыл бұрын
*🔴ባለ ቀይ ጃኬትዋ 1ኛ ደረጃ በጣም የምወዳት አርቲስት ነች፣ንግግሯ፣ውበቷ፣ሀበሻዊ ቁመናው የሌለ ይመስጠኛል😁*
@yoditasfaw8532
@yoditasfaw8532 4 жыл бұрын
ባግራውንዱን ሳቅ ትንሽ ቀነስ አድርጉት ሲቀጥል በጣም የምወደው አርቲስት ስላሳያቹኝ አመሰግናለው🙋❤❤
@efremwerku6845
@efremwerku6845 4 жыл бұрын
ጥጦ ክክክክ
@mesi5687
@mesi5687 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹሁ
@belayneshyeshaw5441
@belayneshyeshaw5441 2 жыл бұрын
ሳቁ ይረብሻል ቢጠፋ
@monicalove4162
@monicalove4162 4 жыл бұрын
Saku yikenes
@dawittsigie5970
@dawittsigie5970 4 жыл бұрын
ሳቁ ንግግራቸውን ከጀመሩ በኋላ ስለሆነ የሚለቀቀው አንዳንዴ አልሰማ እያለን ነው።
@chuchuyaye9199
@chuchuyaye9199 4 жыл бұрын
Ke sir yalew saki yikenesilin
@ayashita6779
@ayashita6779 4 жыл бұрын
😍😍😍😍😃😃😃😃😃😃😃💚💛❤️
@pcpc5242
@pcpc5242 4 жыл бұрын
ferenju dess yilali abesha gin chegora yaqatilali
@witanasolomon4959
@witanasolomon4959 4 жыл бұрын
የሚሰኩትን አጥፉልን መስማት አልቻልንም
4 жыл бұрын
yihenin drama yemtodu sewoch eski subscribe adrigugn
@kalkal3680
@kalkal3680 4 жыл бұрын
ሸዋ ተናፈቀህ ነበር
@ሀዩወሎየዋ-ቈ5ሠ
@ሀዩወሎየዋ-ቈ5ሠ 4 жыл бұрын
የሳቁን ድምፅ አጥፍቱት እውነት በጣም ያደብራል ማዳመጥ አልቻልንም
@alemalem8244
@alemalem8244 4 жыл бұрын
ekan bedena metachuhi
@ወሎየዋአማራ
@ወሎየዋአማራ 4 жыл бұрын
የት ሄዳችሁብን በጣም ያምራል፡
@eskabarjsjd1972
@eskabarjsjd1972 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ቀላል ቆርጦ ቆራጭ
@TechTalkWithAwel
@TechTalkWithAwel 4 жыл бұрын
ውድ ቤተሰቦቻችን መፅናኛዎቻችን እንትን ስናይ ነው ጭንቀታችንን ስደተኛ መሆናችንን የምንረሳው እንኮን ደህና መጣችሁን በርቱ እባክህ አቤሉዬ ደቂቃውን ጨምርልን
@suzibest9956
@suzibest9956 3 жыл бұрын
Weye blame dese yelale ktelubte
@marinakll1692
@marinakll1692 4 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ
@nitsuhabebe8190
@nitsuhabebe8190 4 жыл бұрын
Ayeh shiferaw yemiyawataw ye Ethiopia hezb new temelseh metah gobez neberk zare yet bederesk neber
@hanahaiylou1436
@hanahaiylou1436 4 жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘😘😁😁😁😁😁
@makba1962
@makba1962 4 жыл бұрын
👏👏👏
@rahmadam7892
@rahmadam7892 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@seyifenigusse5350
@seyifenigusse5350 4 жыл бұрын
ድምፅ ይጎለዋል
@ענתטפרה-ט8כ
@ענתטפרה-ט8כ 4 жыл бұрын
ሳቁን፣ቀንሱት፣እኛ፣እንሳቅበት
@mahiletbelay773
@mahiletbelay773 4 жыл бұрын
Sakun atifut
@HamlHaml-y3q
@HamlHaml-y3q Жыл бұрын
ሳቁን ቀንሱልን
@zulfaetiopia5612
@zulfaetiopia5612 4 жыл бұрын
😀😀😀😀😀👌😙
@ramidani2747
@ramidani2747 4 жыл бұрын
Ere hello ayesimam
@adambizunehbizuneh1028
@adambizunehbizuneh1028 4 жыл бұрын
ሳቁን ቀንሱት!!
@ላምሪ
@ላምሪ 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው ግን ድምፁን ብትቀንሱት
@zizitino6301
@zizitino6301 4 жыл бұрын
ye shwaferhu degafe nege enekane dehena metahi sake nafekogne nebere
@sam846
@sam846 4 жыл бұрын
ferenju is should be typical ye cherkos lij
@ኡሙአንዋር-ቘ1ከ
@ኡሙአንዋር-ቘ1ከ 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ
@avrahammeshesha9493
@avrahammeshesha9493 4 жыл бұрын
ከ10 ደቂቃ ወደ 16 ደቂቃ አስታየታችንን አክብራችሁ ስላስረዘማችሁት እጅግ በጣም እናመሰግናለን ። መታሰቢያነቱ ስለ ጋሸ መሆኑም በድጋሜ እናመሰግናለን
@setnagirma7178
@setnagirma7178 4 жыл бұрын
Weyne echin lij siwedat amarech hona mitserawa wuste nesh
@Ethiopian251
@Ethiopian251 4 жыл бұрын
ከነሱ ድምጽ እኮ የሳቁ ድምፅ በለጠ
@munajamunaja4442
@munajamunaja4442 4 жыл бұрын
😘😘💞🇸🇦💚🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tenayatessama7733
@tenayatessama7733 4 жыл бұрын
Sayekawert leyew
@ቤቴልእናኒነኝ
@ቤቴልእናኒነኝ 4 жыл бұрын
አይ ሽፈራው ድሮ የወምድሜ ልጅ በቲቪ ስታየው ኡሪ ታለቅሳለች አባቴ አባቴ እያለች ኪኪ ቁርጥ ወንድሜን ስለሚመስል እኮ ነው አይ እኛ በሳቅ እሷ ደሞ አይኗን ጨፍና ኢሪ አባቴን ሰደቡት አባቴን ይመቱታል ኪኪ
@ማርታከሸገር
@ማርታከሸገር 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@ጀማልአሰንጀማልአሰን
@ጀማልአሰንጀማልአሰን 4 жыл бұрын
አረ ስአቱን ጨምሩበት አይደብራችሁም እደ
@tube-hi5sl
@tube-hi5sl 4 жыл бұрын
ግንተይቅርታጋር፡አውርተውሳያበቁ፡ሳቁ፡የሚሉትን፡አላሰማኝም፡አስተካክሉት
@Ab-ph9in
@Ab-ph9in 4 жыл бұрын
የሳቁ ድምፅ በጣም ነው የሚረብሸው
@muluwonde9799
@muluwonde9799 4 жыл бұрын
ሽውፈራሁ ስላለ አየዎለሁ
@nitsuhabebe8190
@nitsuhabebe8190 4 жыл бұрын
Sak yemigebaw ke kalatoch behwala new enante dialog lay bemehal sak telekalachu begizew aremu bertu guma lay kemecgeresha 1gna endatwetu
@dawitwolde5637
@dawitwolde5637 4 жыл бұрын
ድምጽ ይስተካከል
@henokeshetu2491
@henokeshetu2491 3 жыл бұрын
አዉነት ነዉ ሳቁ ምንም አያስማም ደግሞ የዉሸት ሳቅ
@sintayehuhaile2897
@sintayehuhaile2897 4 жыл бұрын
Beyetignaw tv channel new yemitelalefew pls?
@AbelTubeEthiopia
@AbelTubeEthiopia 4 жыл бұрын
Tv lay yelem tube lay bicha New
@hayathayat-ue6qn
@hayathayat-ue6qn 2 жыл бұрын
የሳቁን ድምፅ ቀንሱልን
@solocmc8117
@solocmc8117 4 жыл бұрын
The laugh truck is very poor please you can do it with out the laugh truck other wise higher ‘Dersho’ she can sell her laugh 😆
@bbgl5736
@bbgl5736 4 жыл бұрын
ይቅርታ መጠየቅ ወይም ምን ለማለት እንደፈለጋቹ አስረዱን
@kaleabtse2061
@kaleabtse2061 4 жыл бұрын
የሣቁ ድምፅ ኡፍፍፍ ከፊልሙ ድምፅ በላይ ሆኖ ደም ነው ሚያፈላው!!! አስቡበታ
@AbelTubeEthiopia
@AbelTubeEthiopia 4 жыл бұрын
eshi enastkakelalen
@ahmedhyru3614
@ahmedhyru3614 4 жыл бұрын
እናተ ብሎ ደራሲ በቃ ተጨንቃቹ መታቹዋል የሀገር ክፉ ዲቃላ ማለት ምን ማለት ነው ያ የተወለደው ልጅ ወይም የተወለደችው ልጅ በግድ ውለዱኝ ብሎ አይደል ሚወለደው እና አሁን እናተ የጠራቹት የሆኑ ልጆች ምን ይሰማቸዋል እስቲ አንዳንዴ ወጥ የረገጠ ስራን ስንሰራ እንመለከት አንድ ነገር መናገረህ ፈልጋለው ለደራሲው ጭቅላትን መጀመሪያ አፅዳው
@эфиопияиАддис-Абеба
@эфиопияиАддис-Абеба 2 жыл бұрын
አንተ ጁንታ አንረሳህም አለቅላቂ የአአ ነን
@ethiopianlandafta8407
@ethiopianlandafta8407 2 жыл бұрын
የሳቁን ድምፅ ብታጠፉት
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 4,1 МЛН
Betoch  Comedy Drama  ነዉጥ Part 140
24:03
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 398 М.
ክት….ባት
16:02
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 305 М.
የኛ ቤት አዲስ  ተከታታይ ድራማ  ክፍል 1  || Yegna bet episode 1
30:01
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 203 М.
የፍርድ ቀን አዲስ አስቂኝ ድራማ
20:16
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 274 М.
Betoch | “የአሁኑስ ይገርማል”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 368
31:37
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 513 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 4,1 МЛН