Ethiopia‒ጃዋር የፈይሳን ጉድ አወጣ|ኃይሌ እና ፈይሳ ተፋጠጡ|feyisa lelisa |jawar mohammed | haile gebresellassie

  Рет қаралды 26,077

afri home እዚህ ቤት

afri home እዚህ ቤት

Күн бұрын

Пікірлер: 41
@aberaabera-ho2vj
@aberaabera-ho2vj 14 күн бұрын
ሐይሌ ዶ/ር ነኝ የተማርኩ ነኝ ከሚሉት የተሻለ ጭንቅላት ያለው ነው ። አገር መምራት የሚችል ጀግናና አገር የማይክድ እንቁ ሰውን።
@kebreababebe1298
@kebreababebe1298 15 күн бұрын
ሀይሌና ፈይሳ በማንኛውም መለኪያ በአንድ ሚዛን የሚቀመጡ አይደሉም። ምናልባት አንድ የሚያደርጋቸው ሁለቱም አትሌት መሆናቸው ነው። በተረፈ ሀይሌ በደሙ በላቡ የከበረ ሲሆን ፈይሣ መንግስትን ተጠግቶ በዘረፈው የከተማ ቦታ ሽያጭና በሚያኪያሄደው ህገ ወጥ ንግድ ነው። ይህንንም የህዝብና የሀገር ሀብት የህዝብ መንግስት ሲመጣ ይተፋታል ! !
@HiwotMamo-e8k
@HiwotMamo-e8k 15 күн бұрын
የሌሊሳ አሰተሳሰብ አንጭጭ ነዉ አልበሰለም ነዳጅ ከሌለ ሽጥና ፈረስ ግዛ እንዴት ይላል ኧረ ኧረ እግዚዮ ደሃ አያግኝ የሚባለዉ ለካ ልክነዉ
@teshomezewide1896
@teshomezewide1896 15 күн бұрын
እግር እንጂ የሚያስብ ጭንቅላት እኮ የለውም ለዚህ የአስተሳሰብ ደሐ ለሆነ ሰው ችግሩ ለባለመኪና ብቻ ለሚመስለው ለማስረዳት እና ለማብሰል ብዙ ማገዶ የሚፈጅ ግለሰብ ነው
@kassimahmed4974
@kassimahmed4974 15 күн бұрын
ሀይሌ እግርና ጭንቅላት አለው፤ ፈይሳ እግር እንጂ ጭንቅላት የለውም።
@teshomeedea5750
@teshomeedea5750 14 күн бұрын
አንተስ ምንና ምን አለህ ? ከሰጠኸው ሀሳብ እንደተረዳሁት ስስ ምላስና የሰፈር ስብዕና ያለህ ይመስላል
@aklogshite3421
@aklogshite3421 15 күн бұрын
ያልተማሩ እና የጥቅም ተጠቃሚ ሰዎች አደርባይዎች ናቸው
@esayastsegaye6540
@esayastsegaye6540 15 күн бұрын
ድሮስ ችግሮት በእግሩ ሮጠ እንጂ ጭንቅላት ከየት አመጣ ?
@Boranborana9196
@Boranborana9196 15 күн бұрын
የነዳጅ አቅርቦትን መቀነስ ሲባል ምን እንዲመጣ ነው። ይህ መንግስት በህዝብ ላይ ያለውን ጭካኔ በግልጽ እያሳየ ነው።
@MesfinTesfaye-uo8df
@MesfinTesfaye-uo8df 15 күн бұрын
ንቦች አሉ ትኋኖችም አሉ ሁለቱም ደግሞ በሰዋች ዘንድ ፍትሕ ሲሰፍን መስተናገጃ መንገድ አላቸው የአባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ ዘመንም ማለቂያ ይኖረዋል።
@abdulqehartassew9824
@abdulqehartassew9824 15 күн бұрын
የአንድ አንድ ሯጭ ማሰቢያው እግር መሆኑን አሳይቶናል, ይህ ህዝብ እንደ ወርቅ ልጁ ሲያስበው እማይረባ አፈር ሆኖ ይመለስለት?
@yosefdelelegn5546
@yosefdelelegn5546 15 күн бұрын
ይሔ ኢትዮጵያ ጠል ነው።ምክንያቱም ከ 50% በላይ የኢትዮጵያ ህዝብ የኑሮ ችግር ውስጥ ነው።
@kidanadamu
@kidanadamu 13 күн бұрын
95
@Mulu-o8j
@Mulu-o8j 14 күн бұрын
ፈይሳ አንስታችሁ ሀይሌን አታሱ እባካችሁ ፈይሳ እኮ ጭቅላት የሌለው ፈጣን ዶሮ ነው
@ZerihunTarekgen
@ZerihunTarekgen 15 күн бұрын
ምን ያህል እንደወረደ ያሳያል ጁሀር ሁን ጨርሶታል።
@SelomonBalcha
@SelomonBalcha 15 күн бұрын
" የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር " ፡ ይላል ያገሬ ሰው፦ አሁን በምን ተአምር ነው ገዳይና ተገዳይ በአንድ ጠረንጴዛ ዙሪያ አብረው ሊቀመጡ የሚችሉት? አስር ጊዜ ከመፍሳት አንድ ቺዜ መቅዘን ብሏል ሰውየው። ወይ ድርድር!
@yohannesmulugeta2838
@yohannesmulugeta2838 15 күн бұрын
ሀይሌ ታሪክ የስራ ነው ይሄ ፈሳም ምንም ታሪክ የለውም አንዲ እሮጠ በዛው ጠፋ
@MunaKassahun-tt8no
@MunaKassahun-tt8no 15 күн бұрын
ይሔ ዝንጀሮ ከሌሊሳ ፈይሳ ምን ይጠበቃል እበት
@abiythelegend9532
@abiythelegend9532 14 күн бұрын
Yehe denkoro
@jemaljaletaoromo6054
@jemaljaletaoromo6054 13 күн бұрын
Ye mejemra jawar photo lmn tetekemki?
@TesfaneshTiku-o5c
@TesfaneshTiku-o5c 15 күн бұрын
እኔን የገረመኝ ፈይሳ ተናገረ ብላችሁ ዜና መስራታችሁ ነው ::
@dessiemamo2145
@dessiemamo2145 14 күн бұрын
feyesa rote enji aletemarem endetefetere new men yawukal
@Alpha-eh7ec
@Alpha-eh7ec 14 күн бұрын
*ከዚህ ሁሉ በደል እና አረመኔነት በኋላ አብይ አህመድን እንደ ሃገር መሪ በመቁጠር ለሚያደርጋቸው ማንኛውም ነገሮች ድጋፍ የሚሰጥ ሰው: ባለጌ: አሳዳጊ የበደለው ሰው የሆነ ብቻ ነው::
@ZenewZeney
@ZenewZeney 15 күн бұрын
ሀይሌ በሌሊሳ ጫማ አይለካም።ሀይሌ በሌሊሳ እድሜ በረጫው ዘርፍ ታሪክ እየሰራ ነበር።ሌሊሳ ግን ሴት በማሯሯጥ እሪከርድ እየሰበረነው።ከሱ ፈረሱ የተሻለ ይጠቅማል።ክብረቢስ።
@chapie-j3r
@chapie-j3r 14 күн бұрын
Ye wushet media ye zeremejegna media enatacbu tebeda zere. Bushty
@ShitaBelay-tl1hq
@ShitaBelay-tl1hq 15 күн бұрын
እጁ ይሰበር አኔተ እርጫህን ዝብለህ በማይመለከት ገብተህ አትጨማለቅ ሁሉም በየመሰመሩ ነዉ የሚያምረዉ አንተላይ አያምርም ከፈለግህ አህያም ግዛ
@yosefdelelegn5546
@yosefdelelegn5546 15 күн бұрын
ቆሮቆራም በለው።ሀብቱ ወድሞ ለማኝ ሆኖ እንዳናይ
@nigussiemerga177
@nigussiemerga177 15 күн бұрын
"ውሻ ለበላው ይጨዋል"
@yenesewmuche6313
@yenesewmuche6313 15 күн бұрын
Ayee Feysa?...lela kewiket netsa new...yalewin ewket amuato chemko new yetenagerew....
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 15 күн бұрын
ለመሆኑ ፈይሳ ያኔ ለምን እንደተቃወመና አጁን ማጣመሩ በቅጡ ገብቶት ነበር? ይህ ማሰብ ማስተዋል የተሳነው የአብይ አክቲቪስት መሆኑን ስሰማ አብይ በአለም የመጀመሪያው ደንቆሮ መሆኑን አረጋገጥኩ ብል አልተሳሳትኩም።
@hussishadamtew4720
@hussishadamtew4720 15 күн бұрын
ስማችሁ አፍሪ ሆም የምታወሩት የቡና ላይ ሀሜት፣ የኩሽና ጣጣ፣። እስቲ ጀዋር፣ ለማ፣ ባይሳ፣ ፈይሳ አቢይ፣ ገዱ ......እያላችሁ ሃራም የሆነውን የሰው ስጋ ከምትበሉ እስኪ አእምሮ እንዳለው ፍጡር ሃሳብ ላይ አትኩሩ። የኢትዮጵያ ሚዲያ የተባላችሁት ሁላችሁም አስጠሊታ፣ የሀሳብ እጥረት በሽታ የያዛችሁ ናችሁ።
@Journalist-j8m
@Journalist-j8m 15 күн бұрын
የተናገሩትን አሳብ በገንዘብ ይደግፉት።ደግሞም እኛ ጋዜጠኞች እንጅ ፈላስፎች አይደለንም። የምታስቡትን እናቀባብላችኋለን።ተጋግዛችሁ አፍሪካን ነፃ ታወጧታላችሁ። ይሄው ነው።
@DerejeDereje-mo6ot
@DerejeDereje-mo6ot 15 күн бұрын
አህያደደብበለዉ ፍርፋሪስላገኘነዉ
@HiwotMamo-e8k
@HiwotMamo-e8k 15 күн бұрын
ፈይሳ እጁን አጣምሮ አዛዉ ሠዉ ሀገር የቀረዉ ለራሱ ጥቅም ነዉ እንዴ እኔ ኢትዮጵያ ታፍናለች ያለ መሰለኝ አሁን ምን ተመችቶት ነዉ እሚዘባብብቀዉ?በፊትም ገንዘብ አለህ ለሀገራችን መሰለኝ እጅህንያጣመርከዉ አንተዘረኛ እንደዉ ሜን ይሆን ትልቅ ሠዉ እናተ አካባቢ እንዴት ነዉ አንዳይነት የተሆነዉ ምንም ጠብየሚል ነገር የለህም ፈረስግዛ ነዳጅ ከተወደደ ከህዝብጋ ምንአለህ?ዝምብለህ መሬትህን ተቀበል ህዝብ በችጋር እየተቆላ አንተ ህዝብ ላይ አየቀለድክ ነዉ አንተ ሐብታምነህ እንደዚህ ለመሆን ነበር ስደት የነበርከዉ?ታሳፍራለህ
@hussishadamtew4720
@hussishadamtew4720 15 күн бұрын
ፈይሳ እኮ ከዘረፋው ይድረሰኝ ብሎ ስሙን "እኔሳ" ብሎ ቀይሮታል። እርሺው።
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
Ethiopia - “አልፀፀትም” - የጀዋር ፀፀቶች!
10:09
የ ቀን የአማርኛ ዜና ጥር 16 - 2017 ዓም - Abbay News - Ethiopia
10:15
ዓባይ ዜና - Abbay News
Рет қаралды 12 М.
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН