No video

Ethiopia : ከብር ለውጡ በኋላ በአዲስ አበባ ያለው አስገራሚ የወርቅ መሸጫ ዋጋ | Nuro Bezede Girls

  Рет қаралды 166,203

Nuro Bezede World

Nuro Bezede World

3 жыл бұрын

Ethiopia : ከብር ለውጡ በኋላ በአዲስ አበባ ያለው አስገራሚ የወርቅ መሸጫ ዋጋ | Nuro Bezede Girls
on This Video's provided Nuro Bezede Media
#Ethiopia #Ethiopianews #Ethiopian #onlineshopping #Ethiopianmarket
on this Nuro Bezede Girls video we provide you different home remedies
in this video authorized copyright protected
Follow Our official Facebook Page: / nurobezedeof. .
Subscribe to view More Videos About | ኑሮ በዘዴ | Nuro Bezede Girls Tips and tricks Ethiopian movie, Ethiopian Music, Ethiopian News

Пікірлер: 367
@hiwiasefa8172
@hiwiasefa8172 3 жыл бұрын
መጠየቅ የነበረብሽ 18 ካራንት 1ግራም ስንት ነው 21 ካራት 1ግራም ስንት ነው አንቺ የጠየቅሽው ሌላ በደንብ አላብራራሽውም
@momina4882
@momina4882 3 жыл бұрын
ጠይቃለችእህት
@ffentaw9679
@ffentaw9679 3 жыл бұрын
አያቁም የወረቅ ጥራት የሚታወቀው በካራንት ደሞ ተወዳጅ ና አሪፍ የሚባለው 22 ካራንት ነው ዋጋው እራሱ ከ21 ዱ 22 ቱ ውድ ነው
@ffentaw9679
@ffentaw9679 3 жыл бұрын
እኔ ከአድስ አበባ የጣት ቀለበት ገዝቼ ስገዛው የውጭ ነው 21 ካራት ነው ሲለኝ ገዛሁት ከዛ ዱናይ ከመጣሁ ቡሃላ ወርቅ ቤት ውስጀ ሳሳያቸው 18 ካራንት ነው 21 አይደለም አሉኝ ሸወደው በውድ ሸጡልኝ የኛዎቹ ውሸታሞች ናቸው በሃቅ አይሸጡም ለዛ ነው እድገት የሌለው ሃገራችን ላይ በውሸት ይበላሉ ይዞቻው ይሞታል
@rukeyawollo675
@rukeyawollo675 3 жыл бұрын
@@ffentaw9679 ትክክል እኔንም ሸውደውኛል ደሴወች
@momina4882
@momina4882 3 жыл бұрын
@@ffentaw9679 እህትከዉስጥየተጣፈ ይኖረዋል የካራቱስትእደሆነ ማየት ትችያለሽ
@alexm988
@alexm988 3 жыл бұрын
I love this seller. She is accurate and honest. On the point. I hope she encourages and teach our society to buy Ethiopian products. Thanks 👍
@user-xp9fu3rc1d
@user-xp9fu3rc1d 3 жыл бұрын
እባካችሁ ወርቅ የምትሸጡ ሰወች ሰው እኮ የሚገዛው ይቅርብኝ ብሎ ለወደፊት ለልጅ ይተርፋል ብሎ ሲገዛ በሳምንቱ ወደ ሳንቲነት ሲቀየር ከባድነው በሀቅ ስሩ
@user-cg9sd9up1c
@user-cg9sd9up1c 3 жыл бұрын
በትክክል ነብሴ
@cfhggg5042
@cfhggg5042 3 жыл бұрын
ኤ ወላ እነሱ መቼ አወቁልን
@JojoJojo-mm2lo
@JojoJojo-mm2lo 3 жыл бұрын
ትክክል እኔ የውጭ ብር ነው ተብዬ የሁለት ሰው ያገት ሀብል ገዝቸ በ15 ቀኑ ቆርቆሮ ሆነ ሄጂ ሰጠይቅ ጭራሺ ቀይረሺ ነው ስማችንን አታጥፌ ብለው በገዛ ብሬ ልደበደብ ነበር ሰው ደርሶ ነው ያዳነኝ እና አጭበርባሪ ብቻ ነው ያለው በሀቅ የሚሰራ ስው የለም ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ አይ ነጋዴ
@cfhggg5042
@cfhggg5042 3 жыл бұрын
@@JojoJojo-mm2lo ደረሰኝ አይሰጡም እንደ
@kedijamohammed9897
@kedijamohammed9897 3 жыл бұрын
ትክክል እህቴ በሀቂቃ ስሩ
@user-hi8zt9wc8r
@user-hi8zt9wc8r 3 жыл бұрын
ወይኔ የመስቀሉ ሲያምር 💞
@elzaethiopia4012
@elzaethiopia4012 3 жыл бұрын
22 እና 24 ካራንት በጣም ጥራት ያለው ነው በውጭ ይገኛል የውጭ ወርቅ በጣም ጥራትም አለው አሁን ግን በጣም ተወዷል
@rhmetrhmet3188
@rhmetrhmet3188 3 жыл бұрын
ያማለትየእጂነዉእጀእኔሁንምመግዛትእፈልግነበርየባህሪንወርቅፍነዉብለዉኛልሰትደሁአላቅምእሰኪንገሩኝእዲገዛ
@elzaethiopia4012
@elzaethiopia4012 3 жыл бұрын
@@rhmetrhmet3188 ወደ ሃገር ቤት ልገቢ ከሆነ ውድ ቢሆንም ጥራት ስላለው ግዢው የምትቆይ ከሆነ ግን ትንሽ ስለሚቀንስ ትገዣለሽ ኮሮና ምክንያት ዋጋ የጨመረው ሲሉ ነበር ።
@rhmetrhmet3188
@rhmetrhmet3188 3 жыл бұрын
@@elzaethiopia4012 አሁአልገባምገናነኝእቆያለሁ
@elzaethiopia4012
@elzaethiopia4012 3 жыл бұрын
@@rhmetrhmet3188 በቃ ሲቀንስ ትገዥለሽ ዱባይ ከሆንሽ ደሞ የሆነ አፕ አለ እሱን አውርደሽ መከታተልም ትችያለሽ
@rhmetrhmet3188
@rhmetrhmet3188 3 жыл бұрын
@@elzaethiopia4012 ባህሪነኝ
@user-fm1dl5yw4r
@user-fm1dl5yw4r 3 жыл бұрын
እኔስ የምወደ ያገት አብል በመስቀል ነው
@user-pg3mh6fj3z
@user-pg3mh6fj3z 3 жыл бұрын
አረብ አገር ያለን ልጆሆች እዚህ ገዝታችው ግቡ ጥራት በጣም አለው የአረብ አገር ወርቅ እኔስ አለኝ ጨምሬ መግዛት እፈልጋለው ግን እዬ ኮሆሮና እንዳኖሆጣ አረገን
@user-kl3wb3yc3t
@user-kl3wb3yc3t 3 жыл бұрын
ከስደት ወደ ሀገር የምትገቡና ለመግባት ያሰባቹ እህቶቼ አንድ ነገር አደራ ልበላቹ ሌላ ኮተት አታብዙ ጨርቅ ምናምንቴ የምትገዙበት ብር ወርቅ ግዙና አስቀምጡበት ነጌ አገር ገብታቹ እጃቹ ባዶ ሲሆን የያዛቹት ስጨርሱ ያንን የወሰዳቹት ልብሶች እቃዎች ልሽጣቸው ብትሉ ማንም አይገዛቸውም ግን ወርቅ ካላቹ ግን በቸገራቹ ሰአት አውጥታቹ ብሸጡት ልክ ብር እጃቹ ላይ እንዳለ ነው አትሸወዱ ውዶቼ ባላቹ አቅማቹ ግዙ ስትገዙ ግን በተለይ 21 k ግዙ መቼም ብሸጡት ብሩ አይቀንስባቹም ከወርቆች ሁሉ ጥራት ያለው ወርቅ እሱ ነው
@user-nv5vx4rk7r
@user-nv5vx4rk7r 3 жыл бұрын
ትክክል ማማዬ እጂግ ተልብ እናመስግናለን
@ayshuayshu6008
@ayshuayshu6008 3 жыл бұрын
እኔ ወሏሂ ለእናቴ መግዛት እፈልጋለሁ ግን ሙሉ ያንገት ፣የጆሮ፣ የጣት ድባይ እስከስንት አገኛለሁ ለኔ ይቅርብኝ ብየ ነዉ ምገዛ
@user-kl3wb3yc3t
@user-kl3wb3yc3t 3 жыл бұрын
@@ayshuayshu6008 ውዴ ወርቅ የሚጨምርበትም የሚቀንስበትም ጊዜ አለ እና። መዳምሽ ጥሩ ከሆነች በሚቀንስበት ጊዜ ግዢ ውዴ ዱባይ አንዴ ግራም 140 ደረሀም አንዴ 160 ደረሀም አንዴ 170 ደረሀም ይሆናል አንድ ግራም እና ሲቀንስ ግዢ ውዴ ጠይቂያትና። መዳም
@ayshuayshu6008
@ayshuayshu6008 3 жыл бұрын
@@user-kl3wb3yc3t የማዳሜን ነገር ተይዉ አሏህ ይገዘኝ ድአ አድርጊልኝ
@user-kl3wb3yc3t
@user-kl3wb3yc3t 3 жыл бұрын
@@ayshuayshu6008 እሺ ውዴ አላህ ያስተካክልልሽ ውዴ አንድ ቀን ከተመቸሽ ሂጂና እይ ውዴ
@lubsbalubaba2644
@lubsbalubaba2644 3 жыл бұрын
ብር ቢቀየር ወርቅን ምንአገናነኘው
@evafromdc4877
@evafromdc4877 3 жыл бұрын
ሌባ ብሩን በወርቅ ይቀይራል
@bonitagebs7935
@bonitagebs7935 3 жыл бұрын
ወርቅ ሻጮች ሲሸጡ በውድ ሰው ቸግሮት ለመሸጥ ሲሔድ በጣም በወረደ ዋጋ ሚገዙት ውጭ ምትኖሩ ከዛው ግዙ
@alikamama4212
@alikamama4212 3 жыл бұрын
ምክንያቱስ ልዩነት አለው ወይ እኔ እዚ ዱባይ ልግዛ ወይም ሀገር ቤት ልግዛ እያልኩ እያሰብኩ ነው እና የኔ ጥያቄ ልዩነት አለው????
@hanang7517
@hanang7517 3 жыл бұрын
@@alikamama4212 አረ እዛው ከዱባይ ግዥ ፣እነሱም ከዛ ነው አምጥተው ሚሸጡት አል
@emnetemnet8067
@emnetemnet8067 3 жыл бұрын
ግን እኮ ወርቅ ነው ቀለም ለምን ይለቃል ሺ ጊዜ ብወደድም ከአርብ አገር ይሻላል ምክንያቱም ብሩ ብዙ ብሆንም ቀለሙን ከለሩም አይቀይርም የኢትዮጵያ ወርቅ የውጭው ወርቅ ነው ብለው ይሸጣሉ ወድያውን ይጦቁራል
@girmayetadesse7548
@girmayetadesse7548 3 жыл бұрын
የኢትዮጲያ ወርቅ ከሰል ነዉ
@emnetemnet8067
@emnetemnet8067 3 жыл бұрын
@@girmayetadesse7548 ትክክል እኔ ይዥ ከኢትዮጵያ መጥቼ ምንም ወርቅ አይመስልም
@girmayetadesse7548
@girmayetadesse7548 3 жыл бұрын
@@emnetemnet8067 ግን ጥሩ አይደለም ሰዉ እየነቃ ከሄደ ወርቅ መግዛት ያቆማል ብዬ ነዉ የምገምተዉ ምክኒያቱም እኔ ከኋሁን ቦኋላ ሀገሬ ወርቅ አልገዛም ጥሩ አርቴወች አሉ
@user-up3nw2by4i
@user-up3nw2by4i 3 жыл бұрын
አረ የኢቶጲያ ወርቅ ውሻት ነው ይጦቅራል ሰውዲ ይሻላል
@tsige8557
@tsige8557 3 жыл бұрын
በኢትዮ ሁሉም ነገር fake new
@abbytom5600
@abbytom5600 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ወርቅ ገበያ ላይ መንግሥት የጠበቀ ቁጥጥር ማድረግ ይኖርበታል የ18 ካራት ወርቅን ስለተብለጨለጨ 21 ብለው ይሸጡታል እኔንም አጭበርብረውኝ ብዙ ከስሬአለሁ ፣ውጭ አገር ሳሳይ አረጋገጥኩት ቁጥሩን እያያችሁ ግዙ
@abbytom5600
@abbytom5600 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ወርቅ ሲሸጥ በዓይን 18,21 እየተባለ ነው አረኔም ስለተብለጨለጨ 21 ብለው ሽጠውልኛል ግን በማኸተም የተረጋገጠ የቁጥር ልዩነት ስላለው ከምትጠይቁአቸው ቁጥሩን ተመልከቱ
@azebdesta7375
@azebdesta7375 Жыл бұрын
ጠያቂዋ ሽንኩርት ተራ ነው መሄድ ያለባት መጀመሪያ ስለወርቅ ማወቅ ነበረባት። ልጅቷንም ግራ አጋባቻት በውነት ታሳፍራለች!!!!!!
@user-kl3wb3yc3t
@user-kl3wb3yc3t 3 жыл бұрын
በውጭ እምትኖሩ እህቶቼ 21 k ግዙ ወርቅ ስትገዙ 21k ከገዛቼ መቼም ብትሸጡት አትከስሩበትም ጥራት ያለውም እሱ ነው
@user-hi8zt9wc8r
@user-hi8zt9wc8r 3 жыл бұрын
በእውነት ትክክል
@user-sw5hz4xz6e
@user-sw5hz4xz6e 3 жыл бұрын
21 24 ማለት ምንድነው ማለቴ ግራ ምነው ወይስ እስኪ ንገሩኝ መግዛት እፈልጋለሁ
@user-kl3wb3yc3t
@user-kl3wb3yc3t 3 жыл бұрын
@@user-sw5hz4xz6e ግራሙ አይደለም ውዴ 21K 22k 18k የሚባለው የወርቁ ጥራት አይነት ነው እና 18 k ብሩም ዝቅተኛ ነው የወርቁም ጥራት የወረደ ነው 22k ከ18k ትንሽ ይሻላል ግን ዋናው 21 k ነው በግራም ውድ ቢሆንም መልሰሽ ብሸጭውም አትከስሪበትም ውዴ በጣም ጥራት ያለው ወርቅ ነው። በዚው አጋጣም አረብ ሀገራት ያላቹ እህቶቼ መምከር ምፈልገው ነገር ሌላ ቁሳቁስ ገዝታቹ ካርጎ ከምታረጉ ወይም ይዛቹ ከምቴዱ ወርቅ ግዙ ጨርቅ ልብስ መሰብሰቡ ዋጋ የለውም በጃቹ የያዛቹት ሲያልቅ ስትናደዱ ወርቅ ካላቹ ግን ብሩ እጃቹ ላይ እንዳለ ነው በፈለጋቹት ሰአት ትሸጡታላቹ ግን ጨርቆች ምናምን ሰብስባቹ ብትገቡ ዋጋ የለውም እና ለራሳቹ አስቡ
@badriahbadriah5758
@badriahbadriah5758 3 жыл бұрын
@@user-kl3wb3yc3t ኢንሻላህ ውዴ ጄዛኪላህ
@user-kl3wb3yc3t
@user-kl3wb3yc3t 3 жыл бұрын
@@badriahbadriah5758 ወያኪ ውዴ
@sarasara-wf7bd
@sarasara-wf7bd 3 жыл бұрын
በደብ አብራሪልን ዋጋዉን ሙሉዉን ወርቅ
@hulumlebgonew2902
@hulumlebgonew2902 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-xj2xi5sw7r
@user-xj2xi5sw7r 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን የትግራይ ወርቅ አሳይን ሙሉውን ኮምፕሌት ስንት እደሆነ
@bettyfasil4229
@bettyfasil4229 3 жыл бұрын
Endeza tebike neber completochun
@genetwelbe2892
@genetwelbe2892 3 жыл бұрын
ደካማ ጠያቂ ናት
@sulululu6942
@sulululu6942 3 жыл бұрын
ውይ ሻጭይቱ እራሡ"ፈገግታዋ"ማሻአሏህ"ጠያቂይቱ"ማሻአላህ"መልካምነሽ "በርቱልን "ውዶች ♥♥♥
@tigist422
@tigist422 3 жыл бұрын
መንግሥት መቆጣጠር አለበት ምንም ምክንያት የላቸውም ሚጨምሩበት
@workalemmera7080
@workalemmera7080 2 жыл бұрын
ጠያቂዋ እንዴት ነው ምጠይቂው በትክክል ላንድ ግራም ስንት ነው ብለሽ ነው መጠየ ያለብሽ
@nejibahussain1416
@nejibahussain1416 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ማሻ አላህ ሻጪዋም ጠያቂዋም።ታምራላቹሁ
@marymm2573
@marymm2573 3 жыл бұрын
አረ በፈጠረሽ ዋጋውን ንገሪን ወሬ ብቻ
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አንዳንዴ ያናድዳሉአይደል
@HhHhh-rh1dp
@HhHhh-rh1dp Жыл бұрын
ለኔ ንገሪኝ ለማዘር የሚሆን ለአገት ለጆሮ የጣት የሚሆን ከነግራሙና ዋጋ ንገሪኝ ❤
@ethiopiamusic5285
@ethiopiamusic5285 3 жыл бұрын
መልካም ማድረግ ከመልካም ልቦና ይመነጫል ዛሬ አንተ ቁመህ በመዋልህ ፈጣሪን አመሥግነህ መልካም ነገር ለማድረግ ሞክር ምክኔቱም በመልካምነት አትራፊጅ ከሳሪ አደለህም እኔ በእየቀኑ መልካም ነገሮችን ለማድረግ ወስኛለው
@zeroto2347
@zeroto2347 3 жыл бұрын
Yimechish yarada lig
@user-gd4fy4ub3f
@user-gd4fy4ub3f 3 жыл бұрын
ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ንፁህ ወርቅ አለ ብሮንዞ ይቀይጡበታል ይባላል
@user-cg9sd9up1c
@user-cg9sd9up1c 3 жыл бұрын
እኔም ከሀገሬ ሥገባ ካንችጋ የፈለኩትን መጥቼ እወስዳለሁ ።
@cherkoseshow
@cherkoseshow 3 жыл бұрын
አለመሳቅ አይቻልም የተመረጡ የአርቲስቶቻችንን ቲክቶክ አስቂኝ ቪድይዎችንማየት ትችላላቹ
@tsionasha8877
@tsionasha8877 3 жыл бұрын
ዋዉ ተባረክ ለኛም አስቀምጭ
@tube-nf7dp
@tube-nf7dp 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ያጎቴ ልጅ በርች የኔማር
@SaraAli-px6xo
@SaraAli-px6xo 3 жыл бұрын
21ከረት 10ግራም ስንት ነው
@maryamawitnatnael5976
@maryamawitnatnael5976 3 жыл бұрын
Can you show diamond store ?
@merymeryem1910
@merymeryem1910 3 жыл бұрын
Wow
@elhamuae2933
@elhamuae2933 3 жыл бұрын
የኢትዪ ወርቅቤቶች ስገዙን ለምንዲነው በጣም ዝቅተኛ ዋጋየምገዙን ስንገዛችሁ ግን ታስወዲዳላችሁ ደሞ 22ን በ21 ዋጋነው የምገዙን ለምን??? እኔ 22 የሸጥኩት 21 ዋጋነው ትገርማላችሁግን
@user-rt5hr7ov2h
@user-rt5hr7ov2h 3 жыл бұрын
እኔ ያሰዉዲ 25 ግርም ወርቅ ጋዝቼ ነበር እትዮ ልሽጥው ብል ችግር አለው ወይ 21 እነ 22 ነው ጥሩ ነው ስትሉ ነው
@user-eb2ir9jp1l
@user-eb2ir9jp1l 3 жыл бұрын
እህቴ በጥሩ ዋጋ ትሸጭዋለውሽ በጣም ነው የሚያተርፍሽ
@user-rt5hr7ov2h
@user-rt5hr7ov2h 3 жыл бұрын
@@user-eb2ir9jp1l እሺ ማር አማሰግነለሁ
@embetmano6474
@embetmano6474 3 жыл бұрын
Edayeserkushi tetenkeki
@yadetasabane5442
@yadetasabane5442 3 жыл бұрын
ወርቅ የምትሸጭዉ ልጅ ኣንቺ እራስሽ ወርቅ ነሽ ወደ ኣዲስ ስመጣ ወርቅ ቤቱ እጎበኛለሁ ባይስፈልገግኝ እንክዋ ወርቅ እገዛሻለው
@user-on2ns9yc2q
@user-on2ns9yc2q 3 жыл бұрын
21kስንት ነው
@melatkl7275
@melatkl7275 3 жыл бұрын
አርብ ሀገር ያለችሁ ከዚሁ ገዝታችሁ ግቡ ኢትዮጵያ ውሥጥ ምንም ማማርጫ የለውም
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 3 жыл бұрын
ጥራቱ ሚታወቀው በካራቱ ነው እንዴ አላውቅም ነበር
@user-zo3ly4ws4f
@user-zo3ly4ws4f 3 жыл бұрын
Aw
@momina4882
@momina4882 3 жыл бұрын
አወ
@alelignnegash4560
@alelignnegash4560 3 жыл бұрын
Awwwo be _karrat now. But not in Ethiopia. Yeshewodshall. Enaine shewodwonag 60g work.
@user-hi8zt9wc8r
@user-hi8zt9wc8r 3 жыл бұрын
አው በካራቱ ነው
@user-ez1nn6xg9x
@user-ez1nn6xg9x 3 жыл бұрын
አወ 21 ካራቲ ተብሎ ሲገዛ ነው የማዋጣው ሀሪፉ
@user-fi6er5kq6m
@user-fi6er5kq6m 3 жыл бұрын
ልጅቷ ደስ ትላለች ባለወርቅቤቱ
@rhmetrhmet3188
@rhmetrhmet3188 3 жыл бұрын
😂😂😂😂
@genetzerihun5658
@genetzerihun5658 3 жыл бұрын
Yes beautiful gorgeous
@rhmetrhmet3188
@rhmetrhmet3188 3 жыл бұрын
እወርቅጋሰለምቱልነዉያማርቺዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@aminatali634
@aminatali634 2 жыл бұрын
21 ካራት አድግራም ስትነው የውጭ
@toube5336
@toube5336 3 жыл бұрын
22 አለ አደልዴ
@merontesfaye4013
@merontesfaye4013 3 жыл бұрын
Awuni work hulum hager tawodohal
@aynalemaynalem6556
@aynalemaynalem6556 3 жыл бұрын
እንካን ስላም መጣሽ
@zahraabilliezahraahamdoun1250
@zahraabilliezahraahamdoun1250 3 жыл бұрын
Werk gezita atakim leza New fireshi nat tiyakewa minim new
@user-jf4be6tl5g
@user-jf4be6tl5g 3 жыл бұрын
21 22 24 ale mn huno yseberal arif new anji werq yafelege megzat sayhon mefereji Saudi Arabia yfereji
@zahraabilliezahraahamdoun1250
@zahraabilliezahraahamdoun1250 3 жыл бұрын
Mamaye minim atichiyim tiyakeshi minim neshi
@demekechnaba1644
@demekechnaba1644 3 жыл бұрын
Woreqah. Nasyi. Eytoech. Berabo❤️❤️
@nuoralhuda3173
@nuoralhuda3173 3 жыл бұрын
ግራም ስንት ነው
@lakachlakach3467
@lakachlakach3467 3 жыл бұрын
የት ነዉ
@henochgetnet6798
@henochgetnet6798 3 жыл бұрын
Ene yethiopia negade hodame emenet yelelewe tenkaye nachewe mekniyatume lesewe ayazenume tinshe wede newe
@flldsf9791
@flldsf9791 3 жыл бұрын
ሰላም
@user-xb2iq9jy9u
@user-xb2iq9jy9u 3 жыл бұрын
አልገባኝም አንድ ገራም ስንት ነው
@emaaenate171
@emaaenate171 3 жыл бұрын
እኔ 10 ግራም አለኝ የአንገት 22 ካራት ቨ1ካራት በ3200የሚገዛኝ ካለ አናግሩኝ
@zakiazekiya8524
@zakiazekiya8524 3 жыл бұрын
እኔ ልግዛሽ
@qatardoha9424
@qatardoha9424 3 жыл бұрын
ለአድሰው ምንያህልካራትነውሚበቃው አለለችምክክክክክክክክ. ካራትእኮ. የጥራት. አይነትነው. ብርካለሽ. መቶም ግራም ትገዣለሽ. ቀድመሽ ይሄን እወቂ
@dandon122
@dandon122 3 жыл бұрын
🙌🙌
@henochgetnet6798
@henochgetnet6798 3 жыл бұрын
Anegeta laye enkane meskele yelem
@user-jn8fu8uk6u
@user-jn8fu8uk6u 3 жыл бұрын
የሀገርውስጥ. እናየውጭእዴትነው. ዋጋውብዙምልዩነት. የለውምየሚሉትበጣም. ነውልዩነትያለው
@eyea7297
@eyea7297 2 жыл бұрын
ወሮ ኦኬ አጠያየቅሽ ደካማ ፈዛዛ ነገር ነው
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 3 жыл бұрын
Ye Ethiopia nuro widinet wedet wedet iyehede naw!? Bexam asichegari naw chemere inji qenese ayisemam.
@bilalkhalil7516
@bilalkhalil7516 3 жыл бұрын
ዋጋ
@loveethiopialove5000
@loveethiopialove5000 3 жыл бұрын
አረ፡፡በዉጭ፡የሚፈለጉት፡ 22ግራምነዉ፡ግን፡ባሁኑ ሠአት፡ተወደደ
@umhuzeifa4734
@umhuzeifa4734 3 жыл бұрын
ካራት
@melatdesta5918
@melatdesta5918 3 жыл бұрын
ጠያቂዋ ስታስጠላ አዝግ ናት አንድን ነገር ስንቴ አስረዳቻት
@henokezt
@henokezt 3 жыл бұрын
ሀና ዮሀኒስ ከ EBS ልትለቅ ነው?? ተተኪዋን ተዋወቁዋት / ፋሲል ደሞዝ እንግሊዘኛ ዘፈን ሊለቅ ነው hulunm lemayet gora yibelu
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 3 жыл бұрын
ስንት ነው በግራም 18 ከረንት
@bilalkhalil7516
@bilalkhalil7516 3 жыл бұрын
ማር ይሕ ቡፌ ግራሙ ዋጋው የውጭ ያገር ውስጥ
@Tgbeloved
@Tgbeloved 3 жыл бұрын
please የምታውቁ ገና ምንም ያልተሰራ ማለትም ዲዛይን ያልወጣለት ለምሳሌ እንደሳንቲም ያለ ጠፍጣፋ ወርቅ ይዤ ወደሀገር ቤት ብገባ እዛ በፈለኩት ዲዛይን በተለይም በስም ማሰራት ይቻላል ወይ ?ምን ያክል መጠንስ ማለቴ እሰከስንት ግራም ይዞ መሄድ ይቻላል??
@cellcoholiccell7380
@cellcoholiccell7380 3 жыл бұрын
አንቺ ምን ልሰሪ እንደዚህ አይነት ወርቅ ገዛሽ የሰወችሽን አስደንግጠሽ ባልሆነ
@Tgbeloved
@Tgbeloved 3 жыл бұрын
@@cellcoholiccell7380 ጥያቄውን ደግመሽ አንብቢ አልተገናኝቶም
@user-ly4jf3xv6p
@user-ly4jf3xv6p 3 жыл бұрын
805 ሰማንያ.5 የወርቅ ግራም. ስትነው. የምታቁ.
@user-ly4jf3xv6p
@user-ly4jf3xv6p 3 жыл бұрын
@@eastwest334 ካገር. ስደት ብር ነው?
@mahem5766
@mahem5766 3 жыл бұрын
የሀገር ውስጡ ማለትም ዐስራስምት ካረንቱ ጌታ ምስክሬን ይለቃል ወዲያውኑ ፌድነውየሚያደርገው ስለሚከብድነው ትላለች እዴ ደፋር ቲሽ
@merydemise337
@merydemise337 3 жыл бұрын
Please yene konjo lelelaken asitekakiyi
@user-gk3rk6zj1q
@user-gk3rk6zj1q 3 жыл бұрын
ለምን የኔ ሀብል ካራቱ ስንት እደሆነ አልተፃፈም ግን የሚታወቀው ጫፍ ላይ ነው አለች?
@biraneniguse6562
@biraneniguse6562 3 жыл бұрын
Bota yetnaw
@blessingm8039
@blessingm8039 3 жыл бұрын
Wagawen ke grammu gar lemenn atenagerum
@beautifulethiopia1125
@beautifulethiopia1125 3 жыл бұрын
እኔ ዱባይ ነኝ ወርቅ እስከ ስንት ብገዛ ሀሪፍ ነው እስኪ ንገሩኝ ??
@azizaali446
@azizaali446 3 жыл бұрын
ከ22እስከ 24 ሀየ 22 አሪፉ ነው እኔም 22ነው የገዘሁት
@merontesfaye4013
@merontesfaye4013 3 жыл бұрын
Awuni betam chamerohal
@meserettekilu5083
@meserettekilu5083 3 жыл бұрын
22 ካራቲ ገዥ በጣም አሪፍ ነው ከሁለት አመት በፊት ገዝቻለሁ 24 ካራቲው በትዛዝ ነው የሚሰራው አሉኝ እፈልግ ነበር
@momina4882
@momina4882 3 жыл бұрын
@@azizaali446 እህትግን21ካራቱንብትገዠአሪፍነዉምክንያቱም ሀገር ገብተሽልሸጥብትይተፈላጊነትአለዉ
@seada3193
@seada3193 3 жыл бұрын
21 ወይም 22 ቢሆን ይመረጣል ለመሸጥም ብትፈልጊ ተመራጭነት አለው
@hanahana4246
@hanahana4246 3 жыл бұрын
Ye tigray werk kene muluw akrbuln
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 3 жыл бұрын
እስኪ ምታቁ ንገሩኝ ወርቅ በብዛት ገዝቼ አጠራቅሜነበር ኢትዪጵያ ባንክ ማስቀመጥ ይቻላል ሚባልነገር ሰምቼነበር እውነትነው ባንክ ማስቀመጥ ይቻላል የምታቁ ተባበሩኝ ኢንፉርሜሽን በቅንነት
@selamsewangizaw1464
@selamsewangizaw1464 3 жыл бұрын
የማሰቀመጫ ይከፈላል
@habibabahrain298
@habibabahrain298 3 жыл бұрын
@@selamsewangizaw1464 ይቻላል ግን ወርቅሽ በግራም ከ 50 ግራም ማነስ የለበትም ክፍያውም ትንሽ ነው
@yengutube
@yengutube 3 жыл бұрын
ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ መቸም ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም እሚያስፈልገው ተደጋግፎ ተባብሮ ለማደግ ትልቁ ቅንነት ካለ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት ትልቁ የሂይወት ደስታ ነው እናም ሰው አዊ ቅንነትዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ደግነትዎን በቀናነት ያበርክቱልኝ፡፡
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 3 жыл бұрын
@@habibabahrain298 እእቴ ሰላምላንቺ የትነው ቦታውን ከአወቅሽ በወርነው በአመት ክፍያው እናት ከይቅርታ ጋር
@habibabahrain298
@habibabahrain298 3 жыл бұрын
@@user-xs8vl3hf6s እህቴ ይቻላል 50ግራም ካለሽ ትችያለሽ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሄደሽ ማስቀመጥ ትችያለሽ ክፍያውም ትንሽ ነው እሽ ከ50ግራም ካነስ ግን ማስቀመጥ አትችይም
@abarashethyopia864
@abarashethyopia864 3 жыл бұрын
💗
@tirngoabebe1221
@tirngoabebe1221 2 жыл бұрын
ወወወ ጋዜጠኛዋ ካራንትና ግራም ለይታ አታውቅም
@ummuumubaarektube3955
@ummuumubaarektube3955 3 жыл бұрын
Ara wushet 18 ka arte minim ayishelim wollahi
@KumariKumari-wp3ig
@KumariKumari-wp3ig 3 жыл бұрын
በደንብ አብራሩዉ
@user-gp8lc3yl3e
@user-gp8lc3yl3e 3 жыл бұрын
ዱበይ በለፍው ልገዘ ሱቅ ሄጄ የእጅ ውረቅ 350 ድረሀም አለኝ ትንሽዪ ነት ውድነው ብዬ ጥዩ መጠው የአንገት እገዘለሁ
@kibranegash2339
@kibranegash2339 Жыл бұрын
Men aynet tyake new
@salamweldu7185
@salamweldu7185 3 жыл бұрын
ወይኔ የመስቀል ደስ ይላል
@hagerabaye1215
@hagerabaye1215 2 жыл бұрын
22 ካራት አለ እኮ
@user-ed2jy9pk4p
@user-ed2jy9pk4p 3 жыл бұрын
እህ በግራም አትጠይቅያትም 18 እና 21 በግራም ስንት ነው?
@hadiks9168
@hadiks9168 3 жыл бұрын
@nunatube1777
@nunatube1777 3 жыл бұрын
Te anget mesqel ye wucii sint nw
@bsbsjshs2460
@bsbsjshs2460 2 жыл бұрын
የጆርደንንየምታዉቁንገሩኝ
@yodittekleab4074
@yodittekleab4074 3 жыл бұрын
Hii
@welelatube8118
@welelatube8118 3 жыл бұрын
ዱባይ ያላቹ በዱባይ የወርቅ ዋጋ ስንት እንደሆነ ንገሩኝ?
@azeb4147
@azeb4147 3 жыл бұрын
አንድ ግራም ሁለት መቶ ሀያ ድርሀም ሀያ አንዱ ካረንት
@firdowstube789
@firdowstube789 3 жыл бұрын
በአሁኑ ጊዜ 180ድርሀም 21ካራት
@user-ff3yd5cv9k
@user-ff3yd5cv9k 3 жыл бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@anonymouschristo358
@anonymouschristo358 3 жыл бұрын
ልጅቷ ከወርቁ በላይ ታምራለች
@user-me9kz8rg2e
@user-me9kz8rg2e 3 жыл бұрын
ኧ እኔ የአንገቴንና የጣቴን ማሰራት እፈልጋለሁኝ ቁጥር አስቀምጡ
@blenberhanmamoye5801
@blenberhanmamoye5801 3 жыл бұрын
Kuter video lay ale degemeshi.eyiw
@user-xe6tg2wv7p
@user-xe6tg2wv7p 3 жыл бұрын
አገዠውም እማንኛውም ወርቅ ቤት ሂደሽ
@nurobezedef8801
@nurobezedef8801 3 жыл бұрын
የኔማር ካለሽበት ሀገር ግጂ የኢትዮ ወርቅ ይጠቁራል
@user-me9kz8rg2e
@user-me9kz8rg2e 3 жыл бұрын
@@nurobezedef8801 ያም የውጭነው ግን ያንገቴ ተቆርጦብኝ ለማሰራትነበር
@yengutube
@yengutube 3 жыл бұрын
ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ መቸም ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም እሚያስፈልገው ተደጋግፎ ተባብሮ ለማደግ ትልቁ ቅንነት ካለ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት ትልቁ የሂይወት ደስታ ነው እናም ሰው አዊ ቅንነትዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ደግነትዎን በቀናነት ያበርክቱልኝ፡፡
@ummuumubaarektube3955
@ummuumubaarektube3955 3 жыл бұрын
Tiru warki yemibelow 22 na 24 nachuw
@samrawitalemu3069
@samrawitalemu3069 3 жыл бұрын
Wawo
@user-op2zt2oe1j
@user-op2zt2oe1j 3 жыл бұрын
3000ሺ የገዛሁት አስር ሺአተረፍሁ እህቶቼ ገዘብ ከምታስቀምጡ ወርቅ ገዝታቹ ብታስቀምጡበት ይሻላል ወርቅ ሲረክስ ግዙና በጣም ሲወደድ ሽጡቶ።
@momlovedadshero8752
@momlovedadshero8752 3 жыл бұрын
የት አለ አሁን ብለሽ ነው ተወደደ እኮ እዚ
@user-ez1nn6xg9x
@user-ez1nn6xg9x 3 жыл бұрын
ማለት በሪያል ነው ያተረፈሽ ወይስ በብር እኔ አለኝ 70000 ሽ አሁን ብሸጠው ያዋጣኛል ግን መቸ ረክሶ እገዘዋለሁ ብየ አሰብኩ
@user-pl6gd8qi6r
@user-pl6gd8qi6r 3 жыл бұрын
ሀይ
@edenzenebtube400
@edenzenebtube400 3 жыл бұрын
ጠጋ አርገሽ ብታሳይን
@murrservices2147
@murrservices2147 3 жыл бұрын
ቤሩት ያለ ወርቅ ስንት ነው እምታውቁ ተባበሩኝ
@dggghhk6912
@dggghhk6912 3 жыл бұрын
ቤሩት ሀያአዱ አምሳራ ዶራል የው
@murrservices2147
@murrservices2147 3 жыл бұрын
@@dggghhk6912 ማለት አልገባኝም አንድ ግራም ነው አምሣ ዶላር
@user-gt7hy3nf2o
@user-gt7hy3nf2o 3 жыл бұрын
ቢሩት አንድ ግራም ከ9ወር በፌት 50 ዶላር ገዝቻለሁ
@murrservices2147
@murrservices2147 3 жыл бұрын
@@user-gt7hy3nf2o እሽ ስንት ግራም
@user-cj9yl8up6u
@user-cj9yl8up6u 3 жыл бұрын
@@user-gt7hy3nf2o አሁንማ አይታሠብም በይኛ 50 ዶላር አሁን ልገዛ አስቤ ነበር 21k ስንት ይሁን እስቲ በዚዉ ልጠይቅሽ ዉዴ የምታዉቂ ከሆነ ሁለት 18 k እጅ ላይ የሚታሠር ወርቅ አለኝ መዳም በደሞዝ አስባ የሠጠችኝ ወርቅ ቤት ብወስደዉ የአንገት ይቀይሩልኛል 21k
@haninhaninhaninhanin4866
@haninhaninhaninhanin4866 3 жыл бұрын
ውይ ምን ታናዝዣታለሽ ዋጋውን ጠይቀሽ ዞር አትይምዴ
@fanosfanos2212
@fanosfanos2212 3 жыл бұрын
ያለባቲ መግዛት አይቻልም እኔ ያለባት ገዝቻለሁጥሩ አደለም ማለት ነው
የወርቅ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Gold Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
17:59
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 32 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 35 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 152 МЛН
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 54 МЛН
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 32 МЛН