የምግብ አስቤዛ ዋጋ በአዲስ አበባ | 2014 | food and cereals price in Addis Ababa , Ethiopia | Ethio review

  Рет қаралды 10,960

Ethio Review

Ethio Review

Күн бұрын

የምግብ አስቤዛ ዋጋ በአዲስ አበባ | 2014 | food and cereals price in Addis Ababa , Ethiopia | Ethio review

Пікірлер: 32
@EthioReview1
@EthioReview1 2 жыл бұрын
00:32 Purpose black ከገበሬው >> ሰሚት ቅርንጫፍ ስልክ.ቁ 0904338888 13:13 መሪ ገበያ
@n.medhanialem5978
@n.medhanialem5978 2 жыл бұрын
እኔ የታሸጉ ምግቦችን ሪኮመንድ አላደርግም እንዲቆይ እየተባለ በውስጡ የሚጠቀሙት ፕሪዘርቫቲቮች አሉበት ከቻላችሁ ቀጥታ ከገበሬው የሚመጣውን ብትገዙ ለጤናችሁ ጥሩ ነው አገራችን በፊት የሌሉ በሽታዎችና ውፍረት እየታየ ነው እባካችሁ እራሳችሁ እያዘጋጃችሁ ብትጠቀሙ ይመረጣል
@tinsu1880
@tinsu1880 2 жыл бұрын
ምርጧ ፕሮግራምሽን በጉጉት ነው እምጠብቀው የእውነት ግን በጣም ትቆያለሽ ከቻልሽ በየቀኑ በታደርጊው ሌላው ደሞ ከቻልሽ ፑል ከረንቡላ የሳይክል ና ባጃጅ ወቅታዊ ብታቀርቡልን
@sofiyaali8412
@sofiyaali8412 2 жыл бұрын
የአላህ በጣም ኑሮ ውድ ነው ከማከፍፈያውቃሬያ መቶ ብር እየተሽጠ አትራፊው ስንት ሊሽጥ ነው የአላህ አገር ቤት ለመግባት ፈራው በዜህ ኑሮ ዉድነትአገር ብገባ የምስራው ስራ ከሊለ በስድስት ወር ብርሃን ጨርሺ እንደገና ወደ ስደት መመለስ ነው
@titiyababe9490
@titiyababe9490 2 жыл бұрын
😂😂
@user-qz1hy4xw9s
@user-qz1hy4xw9s 2 жыл бұрын
መስራት ነው ርዝቅ ደግሞ በአላህ እጅ ነው እዚህም ኖርሽ እዛም ረዛቁ አላህ ነው እኔም ልሄድ ነው ወላሂ ቤት እንኳ የለኝም እዚህ ሰርተን ብሩ እዛ ምንም ካልሰራ እዛው በኑሮ ውድነት መኖር ይሻላል
@tagaygurmessa4041
@tagaygurmessa4041 2 жыл бұрын
Ewunet new yasferal, enem esun feriche kuch biyalehu, min teshalen?
@yordanosyord6499
@yordanosyord6499 2 жыл бұрын
ወዮ
@netsanetspiritualtube6118
@netsanetspiritualtube6118 2 жыл бұрын
ጥሩ ዋጋ ነው
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
Wow perpus bluck? Good job👍
@eshetiejone613
@eshetiejone613 2 жыл бұрын
አሪፍ ፕሮግራም ነው !!! ከግዜው ጋር ይሄዳል!!
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 2 жыл бұрын
በስምአብ ውይኔ ኑሮ ኦ አምላኬ ደጉን ዘመን አምጣልን
@yawebdar33yashe37
@yawebdar33yashe37 2 жыл бұрын
ውዴ እኔ ስሰማ ኪሎ እየቀነስኩ ነው በድንጋጤ 🤲
@mesretaliga1205
@mesretaliga1205 2 жыл бұрын
ሠላም የኔ ፓላይት ጠፋሽ በሠላም
@hayatsaid1864
@hayatsaid1864 2 жыл бұрын
Weyyyyy hagrcine
@hayatsaid1864
@hayatsaid1864 2 жыл бұрын
Er btame wedenew btame weyyyy edete new ymnewerew wegne
@zulfafetah9461
@zulfafetah9461 2 жыл бұрын
Benatachu engilzgna qwaaaaaak belonal atweru
@user-ex3rp9pj3b
@user-ex3rp9pj3b 2 жыл бұрын
እእኔ ምለው 50ኪሎ ልብስ ይዥ ሀገሬ ከምገባ 25 ከሙን 25 ኪሎ ፍልፍል አስወድ ይዥ ልግባ እዴ ያጀመአ አይቀመስም እኮ ዋጋው አይ ሀገሬ
@aahmed6426
@aahmed6426 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍❤😍❤😍❤😍❤
@demelawembeale3940
@demelawembeale3940 2 жыл бұрын
ለምንድነው ጥራጥሬውን እና አትክልቱን ከዝንብ የማይከላከሉት?! ከጆንያው በላይ ወይም ከምግቡ በላይ ፕላስቲክ በማልበስ መከላከል ይቻላል። ምግብ በዝንብ እንዲህ ተወርሮ ማየት በጣም ያስጠላል። እያንዳንዱ የምግብ ነጋዴ ስቶሩን ከመክፈቱ በፊት የዝንብ ወይም የተባይ መከላከያ መርጨት አለበት።ምግብ ከዝንብ/ከተባይ መከላከል በጭራሽ አትችሉም።
@ezs530
@ezs530 2 жыл бұрын
👍👍👍
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 2 жыл бұрын
ሌቦች መጨረሻላይ ከሰርን ብላቹ ብራችንን ልትዘርፉን ቂቂቂቂቂቂ????
@user-ny6mr5yw3x
@user-ny6mr5yw3x 2 жыл бұрын
ዋስ ምጣድ ዋጋው?
@alemhurst3350
@alemhurst3350 2 жыл бұрын
ከርቸሌ ከገባህ አኔ ዋስ እሆንህአለሁ
@ሚያ
@ሚያ 2 жыл бұрын
ምንድ ነው ዝንቡ
@user-tl3gg9nx9c
@user-tl3gg9nx9c 2 жыл бұрын
😀😀
@yonatanalemseged2325
@yonatanalemseged2325 2 жыл бұрын
Nib new 😀😀
@yordanosyord6499
@yordanosyord6499 2 жыл бұрын
በአማርኛ አውሩ ባካችው
@adrisabess1885
@adrisabess1885 2 жыл бұрын
Even farmer's speaking English language What is a big deal. Bro.
@yawebdar33yashe37
@yawebdar33yashe37 2 жыл бұрын
🤣
@adrisabess1885
@adrisabess1885 2 жыл бұрын
@@yawebdar33yashe37 we don't bro. What you can do? Nonsense
@yonatanalemseged2325
@yonatanalemseged2325 2 жыл бұрын
Purpose black is a diaspora initiative working on farming and online marketplace model so work with us, we can speak Amharic,deer brother 😀😀
Svenska verb - verbgrupper och tempus
1:08:21
Svenska med Anastasia
Рет қаралды 170 М.
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 16 МЛН
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 46 МЛН
በእጅጉ የተለወጠው የአዋሬ መንደር
47:00
Fana Television
Рет қаралды 13 М.
Unlocking Ethiopia's Beauty
18:09
Ethiopian News Agency (ENA)
Рет қаралды 72 М.
ETHIOPIA Has The LARGEST Market In Africa!!
34:42
Myer Travels
Рет қаралды 72 М.
Africa’s SUPER CHEAP Street Food!! Ethiopia’s Big Flavor Market!!
12:40
More Best Ever Food Review Show
Рет қаралды 1,7 МЛН
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 16 МЛН