Ethiopia: ከቦንዳ ልብስ ንግድ ጀርባ አስገራሚው ታሪክ Addis Agelgil

  Рет қаралды 10,575

Addis Agelgil - አዲስ አገልግል

Addis Agelgil - አዲስ አገልግል

Күн бұрын

Пікірлер: 14
@userd76
@userd76 25 күн бұрын
Very,funny,news,i,like,agelgil,you,make,me,laughing,brother,thanks,you,its,real,news
@KebereMegersa
@KebereMegersa 24 күн бұрын
ከቻይና ከሚመጣ ወይም ከአገር ውስጥ ከሚመረት በ2 እጅ ይበልጣል
@asenakumamushe3119
@asenakumamushe3119 Ай бұрын
የሰጠኸው መረጃ ልክ ቢሆንም አሁን ይህ ወሬ ለሀበሻ መንገሩ ፋይዳቢስ ነው። ድህነታችን እየጨመረ ላለ ለእንደኛ ሀገራት ከዚህ ውጪ ሌላ ምርጫ ከየት ሊነጣ? ቦንዳ ልብሶች ለበሽታ አጋላጭ ቢሆኑም እርቃናችን መሄድ ግን አንችልም። ወንድሜ ቦንዳ ልባሾችን መግዛት የማይችልም እኮ አለ። ወዳጄ ውርደታችን የሚቀጥለው በምን ምክኒያት ይመስልሃል ከድህነት ጠላትነት ይልቅ በዘረኝነት መጣበቃችን የብሔር ፖለቲካ እርስ በርስ እያባላን በየት ስለ ንፁህና አዲስ ልባሽ እናስብ? የኛን እንኳ ተወው ተከድኖ ይብሰል። ባይሆን ሌሎችን እያየን ፍርጃው ከኛ እስኪርቅ መደሰቱ መቅናቱ የግድ ነው። ይበለን ይበለን ሲነግሩን አልሰማን አለ የሀገሬ ሰው!!
@Nesru23
@Nesru23 Ай бұрын
እባክህን ስለ ጓደኛህ የምታውቀውን አጋራን
@dadichebud2529
@dadichebud2529 Ай бұрын
ሰልባጅ ባይኖር ራቁታችን እንሄድ ነበር :
@EmebetNigusse
@EmebetNigusse Ай бұрын
Jegena meri
@ZebwaWeldamanuel
@ZebwaWeldamanuel 28 күн бұрын
አትንገረን እሱን አጥቶ ራቁትን ለሚሄደው ምን ታስቧል
@user-mg5dp7no8p6
@user-mg5dp7no8p6 Ай бұрын
የአፍሪካ መሪዎች ወሬ እና ጉራ ብቻ ናቸው።አሁን ባለው እውነት አብዛኛው አፍሪካዊ ባለው የመግዛት እቅም ያልተለበሰ መልበስ አይችልም ወደሀገራችንም ስንመጣ ተመሳሳይ ነው። በተለይ ከ5አመታት ወዲህ ቲሸርት ሸሚዝ ሱሪ እና የውስጥ ልብሶች ከ10ጊዜ እጥፍ በላይ ጨምሯል።
@tajunigussie7544
@tajunigussie7544 Ай бұрын
ክክክክክ አረ ተው ለድሃውም አስብለት የምንበላው የለንም ስለምንለብሰው ትነግረናለህ ወዳጄ ሰልባጅ ለዘላለም ይኑር😂😂😂😂
@Wendmu-h7b
@Wendmu-h7b Ай бұрын
😂😂😂 😂😂😂😂😂😂😂እስኪ እግርህን ከፍ
@AbramFire
@AbramFire Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@lopisowolde
@lopisowolde Ай бұрын
😂😂😂😂
አስፈሪ ጦርነት የሚጀመርበት ሀገር ገባሁ
30:03
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 259 М.