Ethiopia | ከዱባይ መገዛት ያለባቸዉ በጣም አትራፊ ዕቃዎች !!! | Dubai Business

  Рет қаралды 28,891

Sayi Tube

Sayi Tube

Күн бұрын

ይህ ቪዲዮ ከዱባይ በ ቀላሉ ተገዝተዉ ሀገር ቤት በ ትርፍ መሸጥ የሚችሉ በጣ ም አትራፊ የሆ ኑ ዕቃዎችን በ ዝርዝር ያሳያል ፡፡ This video will show you in detail what to buy from Dubai and to sell it back to home .

Пікірлер: 319
@hayatahmed30
@hayatahmed30 4 жыл бұрын
ወድሜ… በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያካፈልከን ከልብ ነው የማመስግነው በዚሁ ቀጥልበት …የድምፅ ጥራት ትንሽ አስተካክል በተረፈ ሰላሙን ያብዛልህ ።
@SayiTube
@SayiTube 4 жыл бұрын
eshi amsegnalew astekakelalew
@emranemran7086
@emranemran7086 4 жыл бұрын
በእውነት ቅንነትህ 1 ነው እናመሰግናለን ብዙ እንጠብቃለን በርታ
@SayiTube
@SayiTube 4 жыл бұрын
amsegnalew
@fitsum9915
@fitsum9915 10 ай бұрын
ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን የነዚህን ዕቃዎች አሁን ያሉበትን ዋጋ እና ወደ ሀገር ስናስገባ ያለውን ሁኔታ update ብታደርገን 🙏🙏🙏
@user-to4ws2pi2h
@user-to4ws2pi2h 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ
@desuabate8095
@desuabate8095 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ምርጥ መረጃ አሪፍ ነው ቀጥልበት ለኔና ለሚፈልጉ ደግሞ ያገለገሉ መኪኖች የሚሸጥበትን ቦታ ብትነግረኝ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ
@SayiTube
@SayiTube 4 жыл бұрын
eshi beketaye
@user-qg4cz8ov9g
@user-qg4cz8ov9g 4 жыл бұрын
እስኪ ስለካርጎ ንገርን የሚቀንስ ካለ ከዚህም ስንልክ በጣም ዉድ ነዉ እዛም ስናወጣ ዉድ ነዉ
@SayiTube
@SayiTube 4 жыл бұрын
Eshi
@hawahawa7825
@hawahawa7825 4 жыл бұрын
እኔ እምልሽ እዴት አርጌ ልላክ በስሜ
@kokotiiaduuu5986
@kokotiiaduuu5986 4 жыл бұрын
@@hawahawa7825 tekabyi keli hoshi ayichlim gin achi liteji sikarshi melki yeshalish
@hawahawa7825
@hawahawa7825 4 жыл бұрын
@@kokotiiaduuu5986 እሽ እኔ ልሄድ ብልክ ያስከፍለኛል እኔዉ ለማዉጣት
@user-qg4cz8ov9g
@user-qg4cz8ov9g 4 жыл бұрын
@@hawahawa7825 ይቻላል ግን ዉድ ነው
@meskermteddese9985
@meskermteddese9985 3 жыл бұрын
እናመስግናልን መልካም ስው ነክ በርታ መልካምነት ለራስ ነው ፈጣሪ ይርዳክ
@taibahali7857
@taibahali7857 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ መረጃ ነዉ ቀጥልበት
@tammyschannel8809
@tammyschannel8809 4 жыл бұрын
Great 👍🏾 vid my friend keep the videos coming your doing great 👍🏾 deuces✌🏾✌🏾
@user-ol9mg6vd4w
@user-ol9mg6vd4w 4 жыл бұрын
እንኳን ደህናመጣህ በጣም እናመሠግናለን
@SayiTube
@SayiTube 4 жыл бұрын
Enamsegnalen
@AieshasKitchen
@AieshasKitchen 4 жыл бұрын
Hello po...... nice upload..... thanks for sharing such a beautiful informative video.... have a nice day
@user-rw9ev1js7q
@user-rw9ev1js7q 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ሠው ነህ በርታ
@SayiTube
@SayiTube 4 жыл бұрын
Amsegnalew
@user-qg4cz8ov9g
@user-qg4cz8ov9g 4 жыл бұрын
ለመንገድ ሳይሆን ለቤት ንገርን
@mekdealemetub2297
@mekdealemetub2297 4 жыл бұрын
Betam enameseginalen
@bedriyafaris4025
@bedriyafaris4025 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድማችን
@SayiTube
@SayiTube 4 жыл бұрын
Amsegnalew
@bezabezaalemu9180
@bezabezaalemu9180 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድም
@zedzed55hatta63
@zedzed55hatta63 4 жыл бұрын
አሪፍ መልክት ነው በርታ እናመሰግናለን
@SayiTube
@SayiTube 4 жыл бұрын
amsegnalew
@rabiaassefa1863
@rabiaassefa1863 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@SayiTube
@SayiTube 4 жыл бұрын
Amsegnalew
@wubatietho8716
@wubatietho8716 4 жыл бұрын
ልዩ ምክር ነው በርታ በጣም ጥሩ
@SayiTube
@SayiTube 4 жыл бұрын
Amsegnalew
@msert-iw1qy
@msert-iw1qy 4 жыл бұрын
enameseginalen
@dawitbereket4386
@dawitbereket4386 4 жыл бұрын
Betam true mabrariya new yesetehen enamesegnalen ene yhe lemeneged edlu align gn keza miwesdlgn sew efelgalew endet new !
@SayiTube
@SayiTube 4 жыл бұрын
Yeshanta.eka mjametwu sewoch gar betagegnachew
@zbidrabrham7952
@zbidrabrham7952 4 жыл бұрын
አዲስ ገቢ ነይ መረጃውን ወድጀዋለሁ ቦታውን የእቃዎችን ስምና ጥራት ዋጋቸውንም በዝርዝር አስረዳን በርታ ጥሩ መረጃ ነው እግዚያብሄር ይባርክህ
@SayiTube
@SayiTube 4 жыл бұрын
Amsegnalew
@user-nz4jr3jq4j
@user-nz4jr3jq4j 4 ай бұрын
Please ahun lay ale wey ye tv ena camera yzo memtat yfekedal wey?
@sarasaraa13
@sarasaraa13 4 жыл бұрын
Thanks brothers
@SayiTube
@SayiTube 4 жыл бұрын
Me too
@robertdepalmas
@robertdepalmas 4 жыл бұрын
Thank you for sharing my friend Good Day 😉👍47👍
@SayiTube
@SayiTube 4 жыл бұрын
Thanks
@rcsnapon2132
@rcsnapon2132 4 жыл бұрын
Awesome video man your really good at what you do i also subscribed to you
@SayiTube
@SayiTube 4 жыл бұрын
thank you
@rcsnapon2132
@rcsnapon2132 4 жыл бұрын
You’re awesome
@meskermmeski6168
@meskermmeski6168 4 жыл бұрын
Thanks Bro♥♥♥
@SayiTube
@SayiTube 4 жыл бұрын
Amsegnalew
@senifkl3954
@senifkl3954 4 жыл бұрын
Waw Arif meker new Ewent🙏🙏
@sitishamil2648
@sitishamil2648 4 жыл бұрын
ዱባይ እየተመላለስኩ ለመአገድ ፈልጌ ነበር ወንድሜ እስኪ አስረዳኝ ወይም ቪድዮውን ስራልን የሁሉም ጥያቄ ይመስለኛል
@SayiTube
@SayiTube 4 жыл бұрын
Awo lek nesh be ketaye leloch videocheneme seralew wude amsegnalew
@tigistniguss1652
@tigistniguss1652 4 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@hawatube7358
@hawatube7358 4 жыл бұрын
Yenam teyeki new
@gjhh8506
@gjhh8506 4 жыл бұрын
እስኪለኔምንገሩኝ
@hanilove3612
@hanilove3612 4 жыл бұрын
የእኔም ጥያቄ ነው እስኪ ቪድዬ ስራልን
@user-zn9gk5yr8t
@user-zn9gk5yr8t 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ምረጥ መረጃ ነው!! ገንን እኔ ከዚህ በፈት ይዠ ሆጄ ቀረጥ በሉኝ!! ቲቪ ይዘን ከሆዲን ቀረጥ አው አይደል ኢትዮጵያ
@SayiTube
@SayiTube 4 жыл бұрын
degami segone yekertalu
@user-me9xl8ll1p
@user-me9xl8ll1p 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ የፎቶ ማጠቢያ ማችን በካርጎ ይዤ መግባት እፈልጋለው እስቲ መረጃ ስጠኝ ስለካሜራውም ዋጋ አልለገርከንም
@SayiTube
@SayiTube 4 жыл бұрын
Eshi hana
@user-gc2ip4yd8h
@user-gc2ip4yd8h 4 жыл бұрын
5ተኛ ነኝ ደስ ሲል ሰብ አርጉኝ የተዋህዶ ልጅ ነኝ ውዶች
@wubtiethiopia5255
@wubtiethiopia5255 4 жыл бұрын
Tebareki wendeme
@SayiTube
@SayiTube 4 жыл бұрын
amsegnalew
@user-tt8qk2un5j
@user-tt8qk2un5j 4 жыл бұрын
*Enamesegenale betam😗🙋📱📷📺 teru new yezen egebalen zare gena sayek new bereta*
@SayiTube
@SayiTube 4 жыл бұрын
Amsegnalew
@rutemengstu3786
@rutemengstu3786 4 жыл бұрын
Betam aref merja nw enamsgnln ❤👍
@user-nj6bu2co4c
@user-nj6bu2co4c 4 жыл бұрын
ሶስቱም ይዞ መሄድ ይቻላል ማለቴ 1 ቲቪ 1ላፕቶፕ እና 1ካሜራ ይቻላል ከስተምርስ በምን መልኩ ነው ማግኘት ምንችለው ለሶቁች ነው ወይስ አያር ባየር ነው ምናስረክበው መረጃው በጣም ያስፈልገኛል ብትመልሱልኝ በጣም ደስ ይለኛል
@qalkidan1043
@qalkidan1043 4 жыл бұрын
አራ ወንድም የድምፅ ጥራት አደራ አስተካክል ምርጥ ነገርኮ ነዉ እምትነግረን
@SayiTube
@SayiTube 4 жыл бұрын
Eshi amsegnalew astekakelalew
@mazamaza9791
@mazamaza9791 4 жыл бұрын
Enamesegenalen wedm en bezi seraleye mesemarate betam felagoti aleye gin mensha kapitale min yakele yasefelegeyale betaberaraley
@SayiTube
@SayiTube 4 жыл бұрын
ke 50'00 birr jemro le.cherk.gen electronics.metgezhe ke hone keza.belaye yasfelgal
@LeonardoandLucasEAM
@LeonardoandLucasEAM 4 жыл бұрын
watched and liked your video my friend!
@betelhamsemaw2908
@betelhamsemaw2908 4 жыл бұрын
ወንድሜ መልክት አሪፍ ነው እባክህን የድምፅ ጥራት አስተካክል በተረፈ በርታ።
@SayiTube
@SayiTube 4 жыл бұрын
Eshi astekakelalew
@mariamali413
@mariamali413 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ብሮ
@SayiTube
@SayiTube 4 жыл бұрын
Enem amsegnalew
@muslihatube110
@muslihatube110 4 жыл бұрын
Mrt sew!!!
@zeinebahairedine483
@zeinebahairedine483 4 жыл бұрын
Ande teyake algne bro ene Dubai Dubai newu yamenorawu used car wade hagrebete lasegaba naber sela karatu ena prosasune betabraralegne thanks
@nurethassen9696
@nurethassen9696 4 жыл бұрын
Sensafer TV ezen mehade end at new ?23+23+TV OK or no please inform me
@SayiTube
@SayiTube 4 жыл бұрын
Emlesalwu bedenbe ketayu video lay
@habesiwetya6376
@habesiwetya6376 4 жыл бұрын
ሁሉን ፕሮግራምህን like ብያሃሎ
@yamrootwaalee84
@yamrootwaalee84 3 жыл бұрын
Lefilm betam efelegalewu PLC brand negereng
@aseratyabsera1811
@aseratyabsera1811 4 жыл бұрын
Well Come
@redetberhanu434
@redetberhanu434 4 жыл бұрын
Wedemachin selimerijaew kelib enamesegenaline
@ntlifestyle9902
@ntlifestyle9902 4 жыл бұрын
So beautiful video big like 59
@burtukaanhayalaamarem2488
@burtukaanhayalaamarem2488 4 жыл бұрын
bexami amesegenalo wodeime
@SayiTube
@SayiTube 4 жыл бұрын
Enem amsegnalew
@bertukangeleta3974
@bertukangeleta3974 4 жыл бұрын
Enameseginalen gen botawen ena Ethiopia yemegeza sew anegagereleng yaw alentem gebeya new bezaw
@SayiTube
@SayiTube 4 жыл бұрын
t.me/sayitube Ezhilay enawura
@abudhavi5560
@abudhavi5560 4 жыл бұрын
besinit Bier megemer yishalali wenidima
@SKLadiesSangeet
@SKLadiesSangeet 4 жыл бұрын
Good jab
@muhidinabdulkadir2647
@muhidinabdulkadir2647 4 жыл бұрын
55" sony or LG qeretu min yahil naw?
@SayiTube
@SayiTube 4 жыл бұрын
Keret yelewum andu bicha
@user-to4ws2pi2h
@user-to4ws2pi2h 4 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ
@hghh1856
@hghh1856 2 жыл бұрын
Aske sele Dubai ngd andand teyake mateyeq afelegalew pleas kutrehen
@mkayamakeya172
@mkayamakeya172 4 жыл бұрын
የድምፅህ ጥራት የለውም ወንድም እናመሠግናለን
@SayiTube
@SayiTube 4 жыл бұрын
eshi astekakelalew
@biniyamdesalegn4827
@biniyamdesalegn4827 2 жыл бұрын
ላፕቶፕ፣ቲቪ፣ካሜራ፣ስልክ በአንድ ጊዜ ማምጣት ይቻላል?
@davidman1955
@davidman1955 3 жыл бұрын
ካሜራው የት አካባቢ ይቀንሳል ዱባይ ውስጥ
@ethiopiaethiopia8628
@ethiopiaethiopia8628 2 жыл бұрын
ለዩቱብ ምን አይነት ካሜራ ልግዛ
@raheltakele1315
@raheltakele1315 3 жыл бұрын
እርከሽ ቦታዎች ንገረን
@zemzem1239
@zemzem1239 4 жыл бұрын
ብዙ ጥያቄ ነበረኝ እንደት ነው ማግኘት የሚቻለው ቁጥርህ ከዱባይ ወደኢትዮ ስንሄድ ስት ስልክ ይፈቀዳን? ስልኩ የሚከፈተው ኤርፖርት ላይነው?
@SayiTube
@SayiTube 4 жыл бұрын
ok ketaylaye bedenbe melsalewu bro 'selk mekefet kertwal ...2 selk techlalehe
@zemzem1239
@zemzem1239 4 жыл бұрын
@@SayiTube tax
@user-oc5eg3ow4o
@user-oc5eg3ow4o 4 жыл бұрын
የቻልሽውን ያክል የኔ እህት እኔ ስለሄድኩ የፈለግሽውን ጠይቂኝ
@zemzem1239
@zemzem1239 4 жыл бұрын
@@user-oc5eg3ow4o ስንት ስልክ ይዞ መግባት ይቻላን? ለእረፍት ደርሶ መልስ ይቻላ? ዱባይ ነው ያለሁት ሌላ ጥያቄ ሰለ ንግድ ለመጠየቅ ነበር መረጃ የፈለኩት
@user-oc5eg3ow4o
@user-oc5eg3ow4o 4 жыл бұрын
@@zemzem1239 የኔ ቆንጆ ስልክ ብርበራ ምናምን የለም እጅ ቦርሳሽ ውስጥ ነው የምታደርጊው እናም ማንም አይቀማሽም ሀገር ቤት ስልክ ፈተሻ የለም እዚህም እደዛው ነው እኔሶስት ይዤ ነው ከሁለት ወር በፊት ከዱባይ ፊጀይራ ገብቸ ነበር ሀገር እናም የፈለግሽውን ይዘሽ ሂጅ ያ ስልሽ አስር እደዛ ማለቴ አይደለም ፕሌን ስትገቢ ከአስር ኪሎ በላይ ስለማትይዚ ስለንግድ ደግሞ የት ነው ሀገር ስ ውስጥ ወለ ሀገር ውጭ ነው የምትፈልጊው
@tigistmengistutigist525
@tigistmengistutigist525 4 жыл бұрын
Eist sile mikina video sira
@parisgiftpalace2782
@parisgiftpalace2782 4 жыл бұрын
እኔ አልገባኝም ሀምሳ አምስት እች ኤል ጅ በዱባይ ብር ስት ነው የት ነው እምንገዛው ቦታውን ንገረን
@SayiTube
@SayiTube 4 жыл бұрын
Sebka deira akababi ye alu be ethiopia birr 17000 birr akababi new bederum.be black.rate wede 170 drum.akababi
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 жыл бұрын
@@SayiTube አልገባኚም ስት ማለት ነው 400 መቶ ብርም አለ እያሉ ነው ግን ቀርፅ የለውም ትብሎ እ9ልነበርም እደ
@amenamenambaye3434
@amenamenambaye3434 4 жыл бұрын
👌
@SayiTube
@SayiTube 4 жыл бұрын
Amsegnalew
@tegyyoutuber2882
@tegyyoutuber2882 4 жыл бұрын
እናመግናለን ወንድማችን ግን ቦታውን ብትነግረን ደስ ይለናል
@SayiTube
@SayiTube 4 жыл бұрын
ajman
@neudmenbere4118
@neudmenbere4118 3 жыл бұрын
Camera tekebelegnaleh and the other products also
@SayiTube
@SayiTube 3 жыл бұрын
T.me/wubef bezhi awuragn
@woinshetdegef3994
@woinshetdegef3994 4 жыл бұрын
አመሰግናለው
@gechtesfa1271
@gechtesfa1271 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ tv ena camera anda bcha new yalkegn aligebagnem በሌላ ጊዜ ስሔድ ማምጣት አልችልም
@SayiTube
@SayiTube 4 жыл бұрын
Awo koyeto mehone alebet ke 6 wer behewala
@poojathesupercook9501
@poojathesupercook9501 4 жыл бұрын
ok
@nuhamkonjo8056
@nuhamkonjo8056 4 жыл бұрын
botawn pls electric eka saharja industry area endehone akalew lila kalek please
@binabina4620
@binabina4620 4 жыл бұрын
ባረቸ ኸባክህ ስኬሎ ነዉ ሻጣ የሚፈቀደዉ ትኬቱስ ስትነዉ
@hawwafisa4519
@hawwafisa4519 4 жыл бұрын
Arif mareja nw enmesginalen
@alminegnhabeshawit8839
@alminegnhabeshawit8839 4 жыл бұрын
OMG ጡሩ ምክር ነው ወንድም የመከርከን በሰፊው ዘረዘር አድርገህ ንገረን
@SayiTube
@SayiTube 4 жыл бұрын
eshi
@rabiamohamed6941
@rabiamohamed6941 3 жыл бұрын
ወንድሜ በርታ ግን ድምጥህ ማይኩን ቲንሺ እራቅበለው በደብ እንድንሰማ
@user-vl1qq8ti6k
@user-vl1qq8ti6k 4 жыл бұрын
ሰውዲ ንኝ ያለውት በቅርብ ወደ ሀገሬ እገባለው እና ምን ባመጣ ያዋጠኛል??
@SayiTube
@SayiTube 4 жыл бұрын
Saudi lebse kale esun en elektronics be imo wagaun atarina harife selkoch ande hulet
@mahmoudalshami1557
@mahmoudalshami1557 3 жыл бұрын
Bro Why you didn't make it in English?
@user-ct4lf6zq7h
@user-ct4lf6zq7h 4 жыл бұрын
በመጀመርያ በጣም እናመሰግናለን ግን ይሄን ቢዝነስ ለመጀመር ምን ያህል ገንዝብ ያስፈልጋል ብታብራራልን
@SayiTube
@SayiTube 4 жыл бұрын
ke 50'0000 birr jemero
@martadereje1553
@martadereje1553 4 жыл бұрын
ወንድም ጥያቄ አለኝ ልብስ እና ጫማ 2 ጊዜ ገዝቼ ልኪያለሁ የገዛሁት ልብሱን አጅማን ባንግላዲሽ ሱቅ ሲሆን ጫማዎቹን ደሞ አጅማን ቻይና ሞል ነው የተሸጠልኝ በችርቻሮ መስሪያ ቤት ውስጥ ነው አሪፍ ትርፍ አለው እኔ የምኖረው እዚው ዱባይ ውስጥ እና እና አሁን ተረካቢ አግኝቼ ነበር ሀገር ቤት ነጋዴ ግን እቃዎቹን ከዚ የተሻለ ቦታ ካለ እንድትጠቁመኝ ነው እና ለማስረከብ እንዴት መግዛት እንዳለብኝ
@sitishamil2648
@sitishamil2648 4 жыл бұрын
ወይኔ በእናትሽ ቤሩት ነው ያለሁት ግን ዱባይ እየተመላለስኩ መነገድ ፈልጌ ነበር እንዴት ላርግ በቅንነት አስረጂኝ ከቻልሽ
@SayiTube
@SayiTube 4 жыл бұрын
eshi marta
@martadereje1553
@martadereje1553 4 жыл бұрын
@@sitishamil2648 የተረዳሁትን አስረዳሻለሁ ስልክሽን ስጪኝ በጣም አዋጪ ነው
@lovebechgnt8195
@lovebechgnt8195 4 жыл бұрын
እኔ ዱባይ ነኝ እስኪ እንደት እንደት እንደሁ አድረጅኝ ስወድሽ ለፈጣሪ ብለሽ ምን ምን ያስፈልጋን ቁጥርሽን አስቀምጪው እስኪ ከዛም አጥፊው
@martadereje1553
@martadereje1553 4 жыл бұрын
@@lovebechgnt8195 ያንቺን አስቀምጪልኝ
@meronmekonnen277
@meronmekonnen277 4 жыл бұрын
Please ke Thailand ena china memeta yemnchelew ena awachi yemtlewegn negeren....thanks
@SayiTube
@SayiTube 4 жыл бұрын
eshi
@ekeramapp8825
@ekeramapp8825 2 жыл бұрын
እርመልስልኝአድስሰውእደትነውከኢቶንግድመጀመርእሚቻለው
@danieltsegaye8541
@danieltsegaye8541 3 жыл бұрын
Where do live dear , i want to start this business, how much i need to start, minimum required.
@user-gi7cb3lj2w
@user-gi7cb3lj2w 3 жыл бұрын
ሰላም ዛሬ ገና አየውህ ቆንጅኜ ነህ
@rayanhalabi5294
@rayanhalabi5294 4 жыл бұрын
Selame.selame
@hayathayat4125
@hayathayat4125 4 жыл бұрын
ዋዉወድምየሠራቢዛእኔእፈልግነበረ እትዮቢያ የትአገኛለዉእስቲንገረኝ
@lakimh5813
@lakimh5813 2 жыл бұрын
Bro pls can we have all at once
@SewalemSew
@SewalemSew Ай бұрын
Camerawork yefoto new
@zelman202
@zelman202 4 жыл бұрын
የካሜራዎችን ዎጋ በንፅፅር ብትነግረን ጥሩ ነበር
@SayiTube
@SayiTube 4 жыл бұрын
Eshi
@ethiopian1st378
@ethiopian1st378 4 жыл бұрын
PLS I HOPE U R SO BUSY. GN BETAM TKOYALEH. MNALBAT YEMTAWKEW MEREJAN CAMERA FIT SLEHONE YEMTAWERAW TOLO TOLO BTLEK
@tigistmengistutigist525
@tigistmengistutigist525 4 жыл бұрын
Mikin lemasigebati min yasifelignale
@SayiTube
@SayiTube 4 жыл бұрын
Yemrasgebibet hagr ye merkeb kefya ena ye inssurance ethiopia demo ye mekinawune kerete
@fishgeto1794
@fishgeto1794 4 жыл бұрын
Demreshalew demrigne eht
@natalianicolle2195
@natalianicolle2195 4 жыл бұрын
Super.inscrita..amêijoas...sucesso no seu canal...Também tenho um canal passa lá
@user-oq7eg1qt1s
@user-oq7eg1qt1s 4 жыл бұрын
ወንድሜ እናመሰግናለን እስክ ስለ ካርጎ ንገረን
@SayiTube
@SayiTube 4 жыл бұрын
Eshi
@tsedytube2620
@tsedytube2620 4 жыл бұрын
Ewent Bexam Tiru Sew Nak
@SayiTube
@SayiTube 4 жыл бұрын
Amsegnalew
@alemzenabu6587
@alemzenabu6587 4 жыл бұрын
ሰላም፡ለናንተ፡ይሁን አዲስ ገቢ፡ነኝ
@user-rh3ko7by2k
@user-rh3ko7by2k 4 жыл бұрын
ለቤት የሚሆን ጥሩ ቴሌቭዥን ።ምንድንና ብራንዱን ንገረን ፣ላፕቶፕ ደሞ ለወንድሜ ንገረኝ ምን አይነት ነው የሚመቼው ???
@SayiTube
@SayiTube 4 жыл бұрын
Eshi beketayu.video.emlsalew
@nurethassen9696
@nurethassen9696 4 жыл бұрын
Teyqa nebeg abut vezet veza ,allowed or not?
@SayiTube
@SayiTube 4 жыл бұрын
Yechalal bro
@hanafkadu4866
@hanafkadu4866 4 жыл бұрын
Enamesgnalen wandmachn gn tyakeyan Almelasklgnm mn yahl bir yasfelgenal yhen sra lamesrat
@SayiTube
@SayiTube 4 жыл бұрын
Kezhe befit yesrahut video ale esun betaye harife new
@hanafkadu4866
@hanafkadu4866 4 жыл бұрын
eshi Amesgnalew
@muluethiopia5122
@muluethiopia5122 4 жыл бұрын
ehetoch dubay yabesha shukoch yet akababe new yalw?
@SayiTube
@SayiTube 4 жыл бұрын
deira sebka
@haregabebe4347
@haregabebe4347 4 жыл бұрын
Tiv kale karego yichalal izo ምግባት?
@SayiTube
@SayiTube 4 жыл бұрын
yechalal be kargome be abro yezome memetate yechalal
ከዱባይ ወደ ኢትዮጵያ የንግድ ስራ እንዴት ይጀመራል
58:18
The Joker kisses Harley Quinn underwater!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 43 МЛН
Now it’s my turn ! 😂🥹 @danilisboom  #tiktok #elsarca
00:20
Elsa Arca
Рет қаралды 12 МЛН
Alat yang Membersihkan Kaki dalam Hitungan Detik 🦶🫧
00:24
Poly Holy Yow Indonesia
Рет қаралды 11 МЛН
ዱባይ ስራ ለማግኘት #dubai #dubaivisa #ethiopia #visa
19:56
Fantaye Group official
Рет қаралды 9 М.
The Joker kisses Harley Quinn underwater!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 43 МЛН