ETHIOPIA: ከጎንደር ከተማ አናት ላይ ያለ ከማንም እይታ ውጪ ንጉሡ የተቀመጡበት አስደናቂ ስፍራ

  Рет қаралды 24,129

ኢትዮጵ አምባ ETHIOP

ኢትዮጵ አምባ ETHIOP

Күн бұрын

#ETHIOPIA #ኢትዮጵ #EthiopTube
ከጎንደር ከተማ አናት ላይ ያለ ከማንም እይታ ውጪ ንጉሡ የተቀመጡበት አስደናቂ ስፍራ

Пікірлер: 128
@MeaziTube
@MeaziTube 3 жыл бұрын
እባክሽ እህቴ እንደዚህ ያሉ መፅሀፎችን የማግኘት እድላችን የጠበበ ስለሆነ ከመሀል የተቀነጨበውን ብቻ ሳይሆን ከመጀመሪያው ጀምረሽ ብታቀርቢልን መልካም ነው። የኢትዮጵያ ትንሳኤ እንደሚመጣ አምናለው። ቢያንስ አሁን ያለንበትን ክፉ ጊዜ በተስፋ እንድናልፈው ያግዘናል እና አደራ እልሻለው። አመሠግናለሁ።
@እመአምላክእናቴ-አ5ገ
@እመአምላክእናቴ-አ5ገ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ድንቅ ሚስጥር ነው በጣም እናመሰግናለን ! እሽ ክፍለ ሁለትም ይቀጥል .
@7addisalem77
@7addisalem77 3 жыл бұрын
በዉን ኢትዬጵያ አገራችን በሚስጥራት የተከበበች ናት እድለኛት ሀሌም ይሰማኛል ። ግን ምን መሰለሽ እንደዚህ መፅሀፎችን ስትጠቅሺ ከታች description ቦታ ላይየመፅሀፎቹን አይነት የትማግኘት እንደሚቻል ብትጠቅሺ ይበልጥ ትመሰገኛለሽ ተአማኝነትሽንም ይጨምራል እናመሰግናለን
@matewosjara490
@matewosjara490 3 жыл бұрын
አክሱሞች ማንም ሊቅ የለም ሊቅ ጠቢብም አዋቂም እግዚአብሔር ብቻ ነዉ እግዚአብሔር የልብ ወለድ ድርሰትም አያስፈልገውም እግዚአብሔር የሚሰራውን ያውቃል የሰው ድርሻው የእግዚአብሔር ቃል ሰምቶ መታዘዝ ነው ከሰው አዋቂ ማለት የእግዚአብሔር ቃል ሰምቶ እንደ ቃሉ በሕይወት መኖር ነው
@iamchristian5735
@iamchristian5735 3 жыл бұрын
ይቅርታ ይህ ለ ግትር እና ፈራ እግዚአብሔር ለለለው ጴንጤ ኣደለም የተለቀቀው ለ ኣርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስትያን ነው Protestant please go to your page Ezi Eyemetachehu Aterebeshun Medre 666 Ezaw Martin nachehu Teketelu Leba hula kehadi
@ishmaeldassa8268
@ishmaeldassa8268 3 жыл бұрын
Well done
@mimigetu888
@mimigetu888 3 жыл бұрын
Please please please. no doubt continue reading for us. Especially a person like myself I cannot read America. I mast say this thought thank you so much for sharing this kind of story. It really helped me to love my country to value My Religion even more. Egzyabuer yamasegan. Egzyabuer yasetachau
@genetdubei9894
@genetdubei9894 2 жыл бұрын
በጣም ደስይላል አባቶች ምንአለበት ቢነግሩን ቢያስረዲን ተመስገን እምዬ አገሬ አይዞሽ ታሪክሽ ከሚጠፋ እኔ ልጥፋ ተመስገን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን፣
@mekedessamaiel161
@mekedessamaiel161 3 жыл бұрын
እረ በጭራሽ እዳታቁሙ ሕወትን የሚያድስ ታሪክ ነው ቃለሕወት ያሰማልን ውድ እህታችን እረ በመቤቴ ቀጥሎበት እጅ ፈፅሞ ባታቁሞት ሁሌም በትቀጥሉልን ደስታችን ወደር የለውም እደዚ ተስፋ ሚሰጥ ነገር እማ በተቻላችሁ መጠን ባታቁሙ እና ብትቀጥሉልን ደስ ይልናል
@samiradaoudshifa5692
@samiradaoudshifa5692 3 жыл бұрын
በጣም ለጆሮ የምጣፍጥ ታሪክ ነው በምትናገሪበት ጊዜ በሀሳቤ እዴት እንደሆነች እዴት እደነበረች እዴት እንደምትሆን ሀገራችን ኢትዮጵያን በገሀነብ ወስጥ ያለች ገነት በመሪር ያበበች ጣፋጭ ማር ሆና ትሰማኛለች እግዚአብሄር ይሰጥሺ አባቶቻችን ፃሎታቸው ለመላው ህዝብ ይድረስ አሜን አሜን አሜን
@amdemichaelmoges2237
@amdemichaelmoges2237 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ስራ ኢትዮጵያዊነትን በድንቅ ቃላት በርቺ እህቴ
@yemichael5274
@yemichael5274 3 жыл бұрын
ድንቅ ነው በጣም መፀሀፎቹን የት እናገኛለን? እንደዚህ አይነት በጣም አስገራሚ የሆኑ ሚስጥራትን ማወቁ አስፈላጊ ነው እና። እናመሰግናለን እህታችን።
@iamchristian5735
@iamchristian5735 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብራችሁ በጣም ደስ ብሎኝ ነው የሰማሁት እባክሽ ቀጣይ ክፍል ኣንቢብልን ስለ ንጉሱ በደምብ ኣብሪርልን እናም ስለ ሊቁ እግዚአብሔር ሃገራችንን ይጠብቅልን
@mahaletfekremariam3864
@mahaletfekremariam3864 3 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ነው በርቱ አዳዲስ ነገር ሁሌም እዳቀረባቹልን ነው ፈጣሪ ያክብርልን በርቺ ።
@solomonsawalsawalsolomon1717
@solomonsawalsawalsolomon1717 3 жыл бұрын
የዘመናችን ምርጥ ፕሮግራም ነው እደዚህ አይነት ከመስማት ውጭ ሌላ ምን እሚያስደስት ነገር አለ በደንብ ቀጥሉበት ገና ብዙ እንጠብቃለን ከናንተ
@hannatekle
@hannatekle 3 жыл бұрын
እባካችሁ ቀጥሉ፡መፅሐፉ አርእስቱን ኮመንት ላይ አስቀምጡልን በደንብ አይሰማም
@mimitsige2783
@mimitsige2783 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን አዎ ቀጥሉበት ድምፅ ግን አይሰማም በግድ ነው የሰማሁት 🙏💚💛💓
@haymanotwodage3019
@haymanotwodage3019 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክሽ ሰብልየ አወ እንደውም ሙሉውን ባታቀርቢልን ቢቻል ደስታውን አንችለውም
@salamdsalg5677
@salamdsalg5677 3 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
@taddelegebre3040
@taddelegebre3040 3 жыл бұрын
ቅዱሰ ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሸ !!!ውድ እህቴ ሆይ ! ቅዱሰ መድኃኔዓለም በመንግስቱ ያሰበሸ !!! በየጊዜው የምታቀርቡት ልዩ ልዩ ትምህርታዊ
@taddelegebre3040
@taddelegebre3040 3 жыл бұрын
ፕሮግራሞች እጅግ ጠቃሚና ገንቢዎች ናቸው ። ቅዱሰ ልዑል እግዚአብሔር ለቅድሰት ሀገራችን ትንሣኤ ሁላችንንም ያብቃን !!! እጅግ አድርጌ እንደማከብርሸና እንደምወድሸ ልገልፅልሸ እወዳለሁ ! መልካም የሥራ ዘመን እመኝልሻለሁ !!!
@sifelgmoges7352
@sifelgmoges7352 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን! እባክሽ ቀጥይ አይጠገብም ከቻልሽ ከመጀመሪያው ቢሆን ደስ ይለኛል ካልቻልሽ ግን ስለንጉሡ በሰፈው አቅርቢልን .
@efremtewelde2418
@efremtewelde2418 3 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalin
@user-dt6gd5zv7i
@user-dt6gd5zv7i 3 жыл бұрын
ይቀጥል ክፍል 2 አቺተሪከሸዉ እማይመሰጥ ነገረ የለም
@asnakutakele1638
@asnakutakele1638 3 жыл бұрын
Awo masmtem efalgalwe
@fredybisrat620
@fredybisrat620 3 жыл бұрын
Egziabhere yebarkachu pls more thanks
@ኢትዮጲያሀገሬ-ጘ9ሠ
@ኢትዮጲያሀገሬ-ጘ9ሠ 3 жыл бұрын
🟢🟡🔴ስጋቴ የተረክሽልን መፅሐፍ እንደ ዴርቶጋዳ ያለ ልበወለድ(ልበምኞት) እንዳይሆን ነው። እንደዛ ካልሆነ ደግሞ መፅሐፉ የተፃፈበትን ዘመን እና የሚገኝበት ቦታ እንድታሳውቂን እፈልጋለው። በተጨማሪ የመፅሐፉን የገፅ ሽፋንም እንድታሳዪን እጠይቃለው። ይሄን ተስፋ ያጣ ህዝብ እንዲ ልብ የሚያማልል ነገር እያሰማነው የተመልካች ቁጥራችንን እናብዛ በሚል ሰነፍ ምክንያት እንዳይሆንና እንዳታስከፉን። አበቃሁ!!
@уиєѕ
@уиєѕ 3 жыл бұрын
አሁን በቅርብ እውን ሆኖ ታየዋለህ ወንድሜ ከተረፍን
@babydady5217
@babydady5217 3 жыл бұрын
Ere ketiku tebareku
@senaithaile3790
@senaithaile3790 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እድሜና ጤና ያድላችሁ !!!
@hewanderbew800
@hewanderbew800 3 жыл бұрын
እጅግ እናመሰግናለን ዉድ እህታችን 🙏🏻😍
@mamushwendamu6185
@mamushwendamu6185 3 жыл бұрын
..ሀና ከጆርዳን እጅግ በጣም ያጔጔል ቀጥ ይ
@mekibibabera9399
@mekibibabera9399 3 жыл бұрын
ቀጥሉበት...... በኛ ዘመን የምናየው የታደልን ነበርን መጻህፉ በpdf ካለ attach ቢደረግ
@topia4678
@topia4678 3 жыл бұрын
ቀጥሉበት
@hiruttefra6996
@hiruttefra6996 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ይቀጥል ግን መፅሀፉ ርዕስ መድነው
@zewdekebede9145
@zewdekebede9145 3 жыл бұрын
በ PDF ካላቹ ብታካፍሉን ከምስጋናጋ ።
@уиєѕ
@уиєѕ 3 жыл бұрын
ጥሩ ሀሳብ🙏
@rutheroda9145
@rutheroda9145 3 жыл бұрын
Yes please one more if u don’t mind just one chapter
@tsehaylemma8911
@tsehaylemma8911 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ይቀጥለል
@AW-go3su
@AW-go3su 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቀጥሉ
@ווסיהברון
@ווסיהברון 3 жыл бұрын
ሰላም ነው ግን ድምጽ ይጨምር አይሰማም ድምፅ ጨምሪበት አይሠማም እህት
@andaregieatenaf2639
@andaregieatenaf2639 3 жыл бұрын
Beautiful sound.you are indiffrent.Be proud of you. Pls prepare addition points from this special book
@OneLove-zq7ih
@OneLove-zq7ih 3 жыл бұрын
ሰላም የ እግዚአብሔር ቤተሰቦች ይሄ ትልቅ ትምህርት ነውና ይቀጥል ትንሽ ደግሞ ሰአቱው ረዘም ቢል ጥሩ ነው
@taddelegebre3040
@taddelegebre3040 3 жыл бұрын
እባክሸን ውድ እህቴ ሆይ ! መጽሐፉን በሙሉ ተርኩልን !!! ቅዱሰ ልዑል እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!! እንደ እኔ ዓይነቱ እዚህ ከየት አግኝቶ ያነበዋል ። አመሰግናለሁ !
@senayzegeye1008
@senayzegeye1008 3 жыл бұрын
Please continue
@sisaymichael6053
@sisaymichael6053 3 жыл бұрын
Ere bedenb chemeru fetari yebarkachu
@zelalemtaye4767
@zelalemtaye4767 3 жыл бұрын
Ketiyibet , tebarki
@rahelabebe4355
@rahelabebe4355 2 жыл бұрын
እጅግ እናመሰግናለን ቀጥሉ
@samsamesone9552
@samsamesone9552 3 жыл бұрын
ውይ በጣም ደስ ይላል እባክሽ ሁለተ ኛውንም ጨምርልን ደስ ይላል
@martagirmay8730
@martagirmay8730 3 жыл бұрын
ቀጥሉት በጣም ደስ ይላል
@meskeremdemssie3988
@meskeremdemssie3988 2 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የሚለው
@binyamfekade3747
@binyamfekade3747 3 жыл бұрын
Please please continue
@alemayhumiskirebrhan7459
@alemayhumiskirebrhan7459 2 жыл бұрын
I would to hear the next part please🙏
@liyal9313
@liyal9313 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ የመፅሃፍኑ ርዕስ ብትፅፈልን እኔ ደጋግሜ ሰማሁት ግን መፃፍ አልቻልኩም ፍላሌልሞን ነው ያልሽን ?
@እልፍዬነኝ
@እልፍዬነኝ 3 жыл бұрын
እባክሽ የመጽሃፉን ስም ጻፊው ለሌሎች መጽሃፉን በማፈላለግ ላይ ነኝ እኔ በባእድ አገር ነው ያለውት ነገር ግን ሀገር ቤት ያሉ ዘመዶቼን እየለመንኩ ነው ይህን መጽሃፍ እጄ እንዲያስገቡልኝ
@enathager5697
@enathager5697 2 жыл бұрын
ይቅርታ የጠቀሽው መፃህፍቱ የትነው የምናገኝው አድሬሱን ፃፍልኝ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን 💒🙏🏾
@tsehaysintayehu6382
@tsehaysintayehu6382 2 жыл бұрын
ሠላም ለናነት ይሁን፡፡ እባካችሁ ቀጥሉ አይደለም አታቋርጡት
@tsehayukassie9815
@tsehayukassie9815 3 жыл бұрын
Thanks Tell me please where i could get the book?
@tseganeshsolomon8394
@tseganeshsolomon8394 3 жыл бұрын
በጣም እነመሰግነለን ይቀጥል በጣም ደስ ይላል
@fantaneshamare8256
@fantaneshamare8256 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@Miriamkk
@Miriamkk 3 жыл бұрын
What is the title of the book? I couldn’t get it when she mentioned it
@behaylumulugeta1249
@behaylumulugeta1249 2 жыл бұрын
ቀጥሉ 👏👏👏👏👏👏
@Mk21273
@Mk21273 3 жыл бұрын
Ketlu
@menberelakew4238
@menberelakew4238 2 жыл бұрын
Ebakachihu chemeru
@teshomeworku4470
@teshomeworku4470 3 жыл бұрын
Enamesggenalen
@habtieberhe
@habtieberhe 3 жыл бұрын
በጣም የሚመስጥ ነው።የሚቀጥለውን ክፍል በጉጉት ነው የምጠብቀው።
@matiforethiopiandiaspora327
@matiforethiopiandiaspora327 9 ай бұрын
Ketilu
@AW-go3su
@AW-go3su 3 жыл бұрын
መጽሐፉነ እንዴት ማግኘት ይቻላል ስሙስ ?
@anchineshbirru7042
@anchineshbirru7042 2 жыл бұрын
Qetlu
@Lidia11621
@Lidia11621 3 жыл бұрын
ውይይይ እንዴት እንደሚመስጥ.... ቀጥሉልን እናመሰግናለን
@tseganeshsolomon8394
@tseganeshsolomon8394 3 жыл бұрын
በነታችው መተኛት አልቻልኩም ቀጣዩን ክፍል ልቀቁልን
@efremtewelde2418
@efremtewelde2418 3 жыл бұрын
🇪🇹💒💒💒🇪🇷
@уиєѕ
@уиєѕ 3 жыл бұрын
ርዕሱ አይሰማም description box ላይ አስቀምጪልን።እና ድምፅ አስተካክዪ እህቴ
@hableworkabate7071
@hableworkabate7071 3 жыл бұрын
ቀጥሉበት
@OneLove-zq7ih
@OneLove-zq7ih 3 жыл бұрын
ይቀጥል
@genetdubei9894
@genetdubei9894 2 жыл бұрын
ተባረኩ የት እናገኛለን መፃፍን
@hageresenshawe1077
@hageresenshawe1077 2 жыл бұрын
ይኼንን የእግዛብሄርን መልክት ላሰማቹሁን በእግዛብሔር ስም እናመሰግናለን
@ethiopiafekir8481
@ethiopiafekir8481 3 жыл бұрын
መቼም ማውራት ብቻ እንጂ ኮመንት ምናምን ጉዳይሽ አደለም ለነገሩ ምን አገባሽ ወዶ ለሚያይ ሰው ሆኖም ግን ድንገት ኮሜንት ካየሽ እባክሽ ሊንኩን ወይም የመፅሀፍን ደራሲ ስም ለማሶቀመጥ ሞክሪ
@ወርቅነሽቱዩብ
@ወርቅነሽቱዩብ 2 жыл бұрын
💚💛❤😍
@Miriamkk
@Miriamkk 3 жыл бұрын
This sounds like a nice fiction book
@ቅድስትፍቅርተክርስቶስ
@ቅድስትፍቅርተክርስቶስ 2 жыл бұрын
እስካሁን ካሉት የ KZbins ፔጆች ethiop tuben የሚያህል ወደር የለሽ ፔጅ አላገኘሁም ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ። እንደው ግን ስለ አቡሻህር ቀመሮች በደንብ ብታብራሩልን እባካችሁ?
@adonayemesekelu1739
@adonayemesekelu1739 3 жыл бұрын
ዋዎ ኧረ ሙሉውን ተርኪው ተወዳጅ
@Footballhighlights-qv3vb
@Footballhighlights-qv3vb 3 жыл бұрын
ክፍል ሁለት ይቀጥላል
@aberagabrehana9785
@aberagabrehana9785 3 жыл бұрын
Please add some more is that true?
@biniyamgetu257
@biniyamgetu257 3 жыл бұрын
how
@mamushetduressa7960
@mamushetduressa7960 2 жыл бұрын
Btm yem asdsit new yichamarilin e/r yitebkechew
@user-dt6gd5zv7i
@user-dt6gd5zv7i 3 жыл бұрын
ድምፀሸ ጎን የራቀ ነዉ ጨምረ ቫሊዉም
@zemenubitew2145
@zemenubitew2145 3 жыл бұрын
Yichemer.....
@mennamenna3221
@mennamenna3221 3 жыл бұрын
ቀጥሉበት ግን አይሰማም
@rasruha4511
@rasruha4511 3 жыл бұрын
መፅሀፉን እንዴት ? የት? ማግኘት እንደምንችል ብትጠቁሙን ለማግኘት እሚከብዱ ወይም በገበያላይ እማይገኙ ከሆነደሞ ሙሉውን ብትተርኩልን መልካም ነው።በተረፈ ፕሮግራማቹ አንደኛነው።
@tarikh.gessesse7141
@tarikh.gessesse7141 3 жыл бұрын
ድንቅ ነው ምንጥያቄ አለው ይህን የፈጣሪን ስራ ሌት ተቀን ብስማ ደስታየ ነው::
@user-lm1we1qh8e
@user-lm1we1qh8e 3 жыл бұрын
ጨምሪ እማ ቀጣይ ይቀጥል
@abad7657
@abad7657 2 жыл бұрын
መጽሀፉየትነውየምናገኝው???
@merifita690
@merifita690 3 жыл бұрын
መጽሐፉ ርዕስ የሚቻል ከሆነ
@derejemekonnen1685
@derejemekonnen1685 3 жыл бұрын
ቀጣዬን ብትልኩልኝ ደስተኛ ነኝ
@adishailu3370
@adishailu3370 3 жыл бұрын
በማርያም እስከቻልሽው ቀጥይ
@abtiabti3676
@abtiabti3676 3 жыл бұрын
ኧረ ይቀጥል!!!
@tsehayemulugeta7254
@tsehayemulugeta7254 3 жыл бұрын
Ketelu please
@amareshiferaw9939
@amareshiferaw9939 3 жыл бұрын
መጻህፎን ላክልን
@kidistalayou3972
@kidistalayou3972 2 жыл бұрын
ቀጣዩን ቀጥሉልን
@7ትዩብ
@7ትዩብ 3 жыл бұрын
ተረት ቢመስለውም ትውልዱ ስለራሱ መስማትና ማወቅ አለበትና : ይሄንንና መሰል ስራዎችሽን ቀጥይባቸው:: ፈጣሪ ያበርታችሁ!🙏
@etshiwotmulatu1298
@etshiwotmulatu1298 2 жыл бұрын
ቀጥሉ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@minapauli6237
@minapauli6237 3 жыл бұрын
Waw des yemil new kenqilf yiqesqisal camurulin
@birukabate5455
@birukabate5455 3 жыл бұрын
wushetamoch bizu atizebizibu legenzeb bilachihu gavronochi...
@abuledish9265
@abuledish9265 3 жыл бұрын
ይሄ ነገር ከባህል ነውስ የተገናኘው ፈረንጁስ ሚስጥር አለው የኛሰው ብቻ ነው ወይ ሰው ሚስቱ እንዳረገዘች ደብቆም ዘጠኝ ወር ክርስትና ሲጋብዝ ግራ ሳያጋባው ነውወይ ንጉስ ቤት ተፈጽሞም ከንጉስ ቤት አይወታም አይነት ነገር ቢመስልም እንደ እውነት አያረካም ይሉኝታ የሚሉት ነገር ነው የጎንደር ከተማ መሰረት መስሎ ከመገኘት በላይ እሴት ያገኘበት ብሄረሰባዊ ጫና ወይንስ ባህል የሚሉት ለህዝባችን ክፋት ሆኑዋል አንዱ ነኝ እስከሚሉት +ምእራባዊያን ባይመቹኝም ግን በዚ ይመቻቸው ወደገደለው ወዲያው ዳር ዳሩም አይመቻቸው+ ሁሉን ሰው ማስደሰት ግን ምን ጊዜም ስንፈልግ ሚስጥራችንም ለወዳጅ ይጨምራል በልክ
@shewangizawtilahun3959
@shewangizawtilahun3959 3 жыл бұрын
እባካችሁ ሌሊት ከቅን ብንሰማም አይሰለችም ድገሚልን
@ghermahibstou3296
@ghermahibstou3296 3 жыл бұрын
የመፅሐፉን ሥም ብትገልፁት እየደጋገማችሁ በንባቡ መሀል ። የት ይገኛል ? ለመገዛትና ለማንበብ ። ብትቀጥሉበት በጣም ደስተኛ ነን።
@seblegebreyes5674
@seblegebreyes5674 3 жыл бұрын
እባካችሁን ቀጥሉልን። እግዚአብሔር ቸር ወሬን ይስጣችሁ በዚህ በከፋ ግዜ እንዲህ ያለ በጎ ወሬን ስላሰማችሁን። እግዚአብሔር ይስጥልን።
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 16 МЛН
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 36 МЛН
Teaching a Toddler Household Habits: Diaper Disposal & Potty Training #shorts
00:16
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 73 МЛН
🔴 ምስጋና የችግሮች ሁሉ መፍትሔ ነው || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma 2017E.c
40:13
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 16 МЛН