Anchor Media ''በወልቃይት ጉዳይ ዶ/ር ደብረጺዮንም ሆነ አቶ ጌታቸው አቋማቸው አንድ ነው። ህወሀት - ህወሀት ነው። ፈጽሞ አይታመንም'' ልሳነ ግፉአን

  Рет қаралды 50,393

Anchor Media

Anchor Media

Күн бұрын

Пікірлер: 211
@da8387
@da8387 Ай бұрын
ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን የነጻነትና የፍትሕ ትግል ልሳን በርታ❗️ 👉 Keep it up✌️
@manasebalebel2786
@manasebalebel2786 Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@romiooo0193
@romiooo0193 Ай бұрын
ድል ለነበልባሉ ፋኖ🎉🎉🎉🎉
@Rahawa91
@Rahawa91 Ай бұрын
FANO for our Ethiopian freedom 💎💚💛♥️
@טרקןיוהנס
@טרקןיוהנס Ай бұрын
በእዉነት ለመናገር መሳይ ነዉ ለአማራዉ ትግል ገለልተኛ ሁኖ በከፍተኛ ደረጃ ለአማራዉ ትግል ድምፅ በመሆን መሬት ላይ ያለዉን ሁኔታ ድምፁን በማሰማት እያገለገለ እና እየታገለ የሚገኘዉ,ክብር ይገባሀል,
@UawUae-m8x
@UawUae-m8x Ай бұрын
ትክክል
@gashaw278
@gashaw278 Ай бұрын
መሳይ በጣም የሚደነቅ በሳል ጋዜጠኛ ነው።
@yemgeb2511
@yemgeb2511 Ай бұрын
ካሁኑ ኣፍሕን ኣትክፈት :ከካሓድው : ሲሳይ አጌና :: ተማር :መሳይ መጥፎነው እያልክ አይደለምበፍጹም ሁሉም ያውቃል ሌላ ጠቃሚ ሐሳብ አምጣ ማለቴ ነው:: እቲቲ::
@zerfietifitu
@zerfietifitu Ай бұрын
ወልቃይት ከጥንት ጀምሮ አማራ ነን❤❤❤❤❤❤❤❤
@abcYz-qw4dn
@abcYz-qw4dn Ай бұрын
እኔ በጣምምምም የሚገርመኝ ነገር ቢኖር የወልቃይትና የራያ ጉዳይ የአማራ ብሄርተኞች የሚረዱበት መንገድ ነው። ብዙ ግዜ የአማራ ብሄርተኞች ታሪክን እያጣመሙ ነው የሚተረግሙት ለዚህም አንዱ ቀንደኛ ተጠቃሽ አቻምየለህ ታምሩ ዋነኛው ሰው ነው። በትግራይ ብሄርተኞች ተደጋጋሚ የውይይት ጥሪ ቢቀርብላቸውም፥ አንድም ቀን ደፍረው ለውይይት አለመቅረባቸው በጣም የሚያስተዛዝብ እና የሚያስገርም ነገር ነው። ችግሩ የተጀመረው አጴ ሚኒሊክ ትግራይን ለማዳከም የትግራይ አካል የነበረው ወልቃይት በጉልበት ከትግራይ ነጥቀው ወደ ቤጌምድር፣ ራያ ደግሞ በአጴ ሀይለስላሴ ዘመን ከትግራይ ወደ ወሎ እንዲጠቃለል አድርግዋል። የችግሩ ምንጭ አንዱ ይሄ ነው። ህወሐት ሲመጣም የነበረውን ችግር ለመቅረፍ ነበር። ችግሩ ለመፍታት የሄደበት መንገድ ነው የባሰ ከድጡ ወደ ማጡ የከተተን። ለምሳሌ፦ 1, መሬት ለብሄር መስጠት 2,የኢትዬጲያ ችግር ሀገር በቀል በሆነ መንገድ መፍታት ሲገባው በነ ሌኒን እና ስታሊን አስተሳሰብ ለመፍታት ማሰቡ ነው። ወዘተ..... አሁን ደግሞ በጣም የሚያስገርመው ነገር የአማራ ብሄርተኞች በህገመንግስቱ መሰረት የተሰጣቸውን መሬት እያስተዳደሩ ተጨማሪ የትግራይን መሬት መፈለጋቸው በጣም ያስገርማል።
@abcYz-qw4dn
@abcYz-qw4dn Ай бұрын
Anchor mediaዎች ግዜ ወስጄ የጻፍኩትን commentቴን ለምን አጠፋችሁት????
@sintuhaile8030
@sintuhaile8030 Ай бұрын
😅​@@abcYz-qw4dn
@febanlove2876
@febanlove2876 Ай бұрын
ድል ለፍኖ ሁሉንም ነገር ፍኖ ነፃ ያወጣል
@godisgood3876
@godisgood3876 Ай бұрын
Mesay blessed 💚💛❤️
@michalemichale5880
@michalemichale5880 Ай бұрын
Keep it up mesay!
@desuman5575
@desuman5575 Ай бұрын
እግዚአብሔር ከግፉዓን ጋር ነው የፈሰሰውን ዕንባን ያብሳል። ታሪክም ይመልሳል ።
@TetFfhu-ox1nr
@TetFfhu-ox1nr Ай бұрын
መሣይ አላህ ይህን ፀባይክን አይቀይርብን በርታልን❤❤❤
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
God bless you Ato Chalachew. Thank you. You are absolutely right.
@EskindirYimer
@EskindirYimer Ай бұрын
Real , smart & intelligent people focus on you tube than TikTok !!! The struggle ll continue here and on the real ground 👏🏽 , Thanx messay mekonnen ✊🏽
@AtriAtru
@AtriAtru Ай бұрын
ፈጣሪ እንዳንስት ለሁላችንም ፀጋውን ( ጥበቡን እና ሐይሉን ) ያድለን።ወንድማችን ጀግና ጋዜጠኛ መሳይ ፋኖ እና ደጋፊዎቻቸው እጅግ ጣፋጭ ድል በቀላል ሰብአዊ እና ኢካኖሚያዊ ቀውስ እጅግ በጣም በአጭር ጊዜ ውስጥ አጠናቀው ለፋሽስት እና አናርኪስት አብይ ለሚባል ግለሰብ ሳይሆን ለመላው ብሔር ብሔረሰቦች ዘብ የቆመ ሠራዊት (የመከላከያ፣የፓሊስ ወዘተ...) ገንብቶ ለአገራችን ኢትዮጵያ አስተማማኝ ሠላም እና የተትረፈረፉ ሁሉ አቀፍ ልማት እንዲያመጣ ብሎም ውዲቷን አገራችንን እና ምስኪኑን ሕዝባችንን አርፎ ሳይቀበዘበዝ ተረጋግቶ እና ረክቶ ወዘተ....እንዲኖር ለማድረግ በሚደረገው ትግል አንተ የምትጫወተው ሚና እጅግ በጣም ትልቅ ሚና ነው።ነገር ግን እያወክ በድፍረት ሳይሆን ሳታውቅ በስተት በፓለቲካ ምጥቁነት ውስንነት የተነሳ እንዳላዋቂ ሳሚ እስማለሁ ብለህ ንፍጥ ትለቀልቃለህ በዚህም የተነሳ ሁሉም የፋሽስቱ እና አናርኪስቱ አብይ እና ቡድኑ ተቃዋሚ ሐይሎች የቀጠናው አገራት ሆኑ አለማቀፋዊ አገራት የርስ በርስ ግጭት HORIZONTALLY ( የጎንዬሽ ማድረጋቸውን ) ትተው VERTICALLY ( ቀጥታ ) ከአብይ እና ቡድኑ ጋር ባንክ እና ታንክ ካለው እሳት ከሚተፋው ሠራዊት ጋር እንዲያደርጉ እኛ ፋኖዎች ጠቃሚ መረጃ እና ማስረጃ እያባዛን ፣ እያከፋፈልን መላውን የኢትዮጵያ እና የአለም ሕዝብ እየደመርን ከፋሽስቱ እና አናርኪስቱ አብይ እና ቡድኑ ላይ እየቀነስን ባለን በዚህ ወቅት ከጥይት እና ከቃላት ወዘተ......የበላይነት ከመውሰድ በላይ በአገር ውስጥ ከአገር ውጪ ያለውን የዲኘሎማሲ ብልጫ ወስደን የአገር ውስጥ ሆነ ከአገር ውጪ ያሉ የታጠቁ ሆነ ያልታጠቁ ተቋዋሚዎችን ALLIANCE ( ሕብረት ) ፈጥረን ብንችል ሙሉ በሙሉ ለመደምሰስ ባንችል ደግሞ በፍትሕ አደባባይ ለማቆም ሁላችንም በጋራ ጠላታችን የአገራችን እና የአለማችን ቁጥር አንድ አሸባሪ ከሆነው ስልጣኑን ከሚያጣ አይደለም አገራችን አለም በጠቅላላ ጠፍታ ብታድር ስቅ የማይላቸው ቅጥ ያጡ ሁሉ ነገር ለኔ፣የኔ፣የኛ ብቻ የሚሉ በአገር ውስጥ ሆነ በመላው አለም ካሉ አሸባሪዎች ጋር የሚሰሩ እብሪተኛ እና የፈቀደውን እና የወደደውን አድርጋለው ያለውን የአፍራካ ጥቁሩ ሒትለር አብይ እና ቡዱኑን በጋራ ለመታገል እና ለመደምሰስ እየማልን እና እየተገዘትን ባለበት በዚህ ታራካዊ ወቅት HORIZONTAL ( የጎንዬሽ ) ርዕስ ማንሳት በዚህም ጉዳይ መወያየት እና ማዋያየት የቆጡን ላውርድ ብላ የብብቷን ጣለች ወይንም ደግሞ ማሩን ትቶ አይነ ምድር ማንሳት አይሆንም ወይ? ከሁሉም ይልቅ ሕዝባችን እና አገራችንን ለተራዘመ ጦርነት መውጫ የሌለው የጦርነት አዙራት ይልቁንም የጦርነት መውጪያ የሌለው ቅርቃር ውስጥ መክተት አይሆንም ወይ ? መብላቷን ሳታውቅ እጃን ታጠበች አይሆንም ሆይ? ሕዝባችንን እና አገራችንሰ ለከፍተኛ ሰብአዊ እና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ መዳረግ አይሆንም ወይ? ወዘተ..... ለማንኛው በዚህ ረገድ በጥልቀት እና በስፋት ቢታሰብበት መልካም ነው።ምክኒያቱም ፋኖ ጅማሬው ዞን ( ZONAL ) ትንሽ ቢሆንም ፍፃሚው GLOBAL ( አለማቀፋዊ ) እና UNIVERSALIST ( አፅናፍ አለማዊ ) ነው።ፋኖ ምድር የተባለች ፕላኔት ብቻ ሳይሆን ሁሉንም ፕላኔቶች ጨረቃን እና ከዎክብቱን ጨምሮ አፅናፍ አለሙ ሁሉ ጠቅልሎ የሚይዝ እንጂ እንደ አብይ እና ቡድኑ መንደሬ ድርጅት አይደለም ቅጥ ያጣ ራስ ወዳድ እና ስግብግብ ለስልጣን እና ለኢኮኖሚ የሚስገበገብ ድርጅት አይደለም ።ይህንን ለመግቢያ ካልኩ ዘንዳ ወደ ዋናው ጉዳዬ ልግባ።
@youtubeethiopia8768
@youtubeethiopia8768 Ай бұрын
MESAY. Voice of Ethiopian people Huge Thanks. 🙏
@Malrt-o7l
@Malrt-o7l Ай бұрын
ድል አለማራ ፋኖ ጀግናወች ወደ 4 ኪሉ
@MebrateTafese
@MebrateTafese Ай бұрын
ፋኖ ማለት አማራ ማለት ነው።ስለዚህ ይችላል፣
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
Thank you so so much Messay Jegnachin for this interview. Thanks very much to Ato Chalachew for his clear explanation. He is a true Ethiopian Patriot. God bless you both.
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
Amen Enkuan Abro Ashegageren. Lenanetem yeselam yedil Amet yehunilachihu
@yenehungidyelew4991
@yenehungidyelew4991 Ай бұрын
ኧረ ስለሕወሃት ብዙ ጊዜህን አታባክን እየቀለዱብን ይመስለኛልና!!!!
@wondifrawworkneh5261
@wondifrawworkneh5261 Ай бұрын
ወንድማችን መሳይ። ጀግናችን። ብርቱው አቶ ቻላቸው ጠንክሩልን።
@desuhunachew2805
@desuhunachew2805 Ай бұрын
በጣም ጥሩ ውይይት ነዉ በወልቃይት ዙርያ የሰፈረው መከላከያ ማመን ግን ያስቸግራልና ጠንቀቅ ማለቱ ሳይበጅ አይቀርም
@DANIEL_ETH
@DANIEL_ETH Ай бұрын
BRILLIANT INTERVIEW. I LOVE LISTENING TO ATO CHALACHEW.
@Fikru1948
@Fikru1948 Ай бұрын
✌🏻🇪🇹 Messay is always a voice for the voiceless 🇪🇹✌🏻
@AlemuGeremew-w9t
@AlemuGeremew-w9t Ай бұрын
ድል ድል ለተገፋው አማራ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
You are right Ato Chalachew. God bless you
@bekelelakew9681
@bekelelakew9681 Ай бұрын
መሳይ ወንድሜ ፋኖ በጦርነት አንተ በእነተኛና ባለሞያነት ጀግና የጀግና ልጅ ነህ በታሪክ ከፍ ብለህ ትቀመጣለህ አደራ እንደእንትና እንዳትሆን እግዚአብሔር ይባርክህ።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
Fano Yashenifal with all Ethiopian public. Gods willing
@AlexEsuyawkal
@AlexEsuyawkal Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪❤❤❤
@AtriAtru
@AtriAtru Ай бұрын
4.ፈኖ እና ደጋፊዎቻቸው መሬት የፈጣሪ ነው የሰው ልጅ እድሜ 70 ቢበዛ 80 ነው ከዚያ በሓላ ወደ ሚቀጥለው አለም ስጋውን አስቀምጦ ይሔዳል አንድ ሰው መከመና ሲነዳ ቆይቶ ከመኪናው ወጥቶ እንደሚሔደው የሰው ነብስ ደግሞ በስጋው ውስጥ ቆይታ ከሰውየው ወጥታ ፈጣሪ ወደ አዘጋጀላት ስፍራ ትሔዳላች ፈጣሪም የነገረን ቀደምት አባቶቻችን እና እናቶቻችን ያስተማሩንም ሆነ ያቆዩልን እውነት ይህ ነው።ነገር ግን ሠይጣን ሆነ ሠራዊቶቹ ( አጋንንቶች ) እንዲሁም የሠይጣን እና የአጋንንንት እርኩስ ( ክፉ ) መንፈስ ያደረባቸው ክፉ ሰዎች ናቸው መሬትን እና ሰውን በቋንቋ ቆራርጠው እነሱ ቅጥ ያጣ የስልጣን እና የኢኮኖሚ ፍላጎት ስግብግብነታቸውን ለማርካት ብለው የፈጠሩት ሴራ (ሸፍጥ ) ነው እንጂ ሌላ ለሰፊው ቅዱሱ እና ፃዲቁ ( ፍታዊው ) ሕዝብ የሚፈይድለት ምንም ነገር የለም።ስለዚህ መላው ኢትዮጵያ የሁሉም የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ነው።ይልቁንም የመላው አለም ብሔር ብሔረሰቦች ነው።ለምሳሌ መሳይ እና ቻላቸው እናንተ በውጭ አገር ከኛ ከአማሮቸ በውዲቷ አገራችን ኢትዮጵያ ከምንኖረው ኑሮ መብታቹ ተጠብቆላቹ በምትኖሩበት አገር እየኖራቹ ነው።ስለዚህ ሁሉም ብሔር ብሔረሰቦች SELF DETERMINATION AND SELF ADMINSTRATION መብታቸው ወዘተ.......ተጠብቆ በፍቅር ላይ የተመሠረተ የትብብር ዲሞክራሲያዊ እና ሕዝባዊ መንግስት ( E.F.D.R ) ፈጥረን ሁላችን ለመኖሮ ለዚህ ራዕይ እና ግብ ሁላችንም ካልተነሳን ለፋሽስቱ እና አናርኪስቱ አብይ እና ቡድን እንዲሁም ለነሱ አለቆች ተበልተን ነው የምናልቀው። ለማንኛውም ፈጣሪ ከፈቀደ ከኖርን ወደ ፊት በደንብ በጥልቀት እና በስፋት እንወያያለን ክቡር ሐይለማራም ደሳለኝ እንዳሉት ነው አሁን በአለማችን እየመጣ ያለውን ኢ - መደበኛ ቀኝ ግዛት እንኳን ኢትዮጵያ ቀርቶ አፍራካ በጠቅላላ አንድ ብትሆን መመከት ይቻላል ለሚለው ጉዳይ ስጋት አለኝ እንዳሉት ነው።በዚህም የተነሳ AU ላይ አንድ ወቅት ባደረጉት ንግግር አፍራካ እንደ EU በጋራ የምንጠቀምበት የብር ኖት ይኑረን ብለው ሲሉ ዘመኑን የቀደመ ሐሳብ ስለነበረ አብዛኛው የአፍራካ መራዎች አልተረዱትም አልተዋጠላቸውም ነበር።ይህንን አፍራካን የመሰልቀጥ ራዕይ እና ግባቸውን አብይን እና መሰሉ በሆኑ ጨቅላ ፣እብራተኛ፣ተላላኪ ወዘተ.....መሪዎች በመጠቀም ጥቃታቸውን ከፍተኛ ቁጥር ባላቸው የአፍራካ አገራት ናይጄራያ፣ግብፅ፣ኢትዮጵያ ወዘተ......ገበያ መር ማአክሮ ኢኮኖሚ ፓሊሲ ሚስጥራዊያኑ ቤተሰቦች (THE SECRET SOCITY ) ጀምረዋል። ለማንኛውም ፈጣሪ የማይተኛው የማይንቀላፋው አባቶቻችን እና እናቶቻችን እንደጠበቀ አገራችንን እና ሕዝባችንን ይጠብቅልን። ለመላው ኢትዮጵያ እና አለም አስተማማኝ ሠላም እና የተትረፈረፉ ልማት ያድልልን።ለሁላችንም ባህሩ ( አብይ እና ቡዱኑ ) ላይ ስናተኩር አሳዎቹ በራሳቸው ጊዜ እንደሚያልቁ ይህ እውነት እንድናስተውል እና በዚህ አቅጣጫ እንድንተጋ አራት አይን አራት ጆሮ ለሁላችንም ያድለን።በመጨረሻ ሁልግዜ TPLF እና OLA ላይ ከምናተኩር ለምንድነው የአማራ ዋነኛ ጠላቱ የሆነው ላይ የበፊቱ አዴፓ የዛሬው አማራ ብልፅግና የሆኑ ሁሉንም አላልኩም እጅግ ጥቂቶቹን ሆድ አደሮች የአማራ ባንዳ ላይ ማናተኩረው እንደ ጀግናችን እና ምጥቁ ኑጉሳችን ሚኒሊክ መልሱን ለእናንተ እና ለፈጣሪ ትቻለሁ መልካም አዲስ አመት መላው በኢትዮጵያና አለም ዙራያ የላቹ የፋሺስቱ እና አናርኪስቱ አብይ እና ቡዱኑ ተቃዎሚዎች።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
God help you Ato Chalachew. God save our country.
@nanimeba9802
@nanimeba9802 Ай бұрын
እህ መሳይ ህውሀት ቤቷ እየነደደ ነው ሙሉ ኢትዮጵያን የዘረኝነት እሳት ላይ ጥዳ ሄዳ የጇን ለታገኝ ይሆናል።
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Ай бұрын
መሳያችን አንበሳችን!!!
@sitotashagre1219
@sitotashagre1219 Ай бұрын
መሳይ ልትመሰገን ይገባሀል።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
Welcome Jegnachin Messay with your Guest
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne Ай бұрын
ድል ለአማራፋኖ እገዚቤረሆይ የተበደለወ የአማራ ህዝብን አደራ በዚህበዛም አማራበጣምተገፋ ለጠበቅ አንድእንሁን ያለህዝብ ላይወራራ አይገባም ገን እገዚቤረይፋረዳል ሁላቺንም በአማራ ጎዳይ ያገባናል በረቱ እወነተ ክህዝብ ጋረነወ መሳይ ወድማቺን እንወዳቺሀለን
@noelyemane7494
@noelyemane7494 Ай бұрын
He nailed it”both TPLF and federal governments “ are the same the reason of all this mess
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 Ай бұрын
VICTORY To The AMAHARA ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
@endewatirfe2171
@endewatirfe2171 Ай бұрын
የአንከር ሚዲያ አዘጋጅ ጋዜጠኝነትን በትክክል ለህዝብህ ያለመሰልቸት በትጋት ከዚህ አስከፊ ስርዓት ለመውጣት በምታደርገው ጥረት ትልቅ አክብሮት አለን ድል በግፍ ለተገፋው የአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ❤❤❤❤
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
Welcome Ato Chalachew
@hhaaadd1212
@hhaaadd1212 Ай бұрын
Victory to Amhara-Fano ‼️ We are all Amhara-Fano ‼️ The only medicine, that could save Ethiopia and Ethiopians, are Amhara-Fano. Viva to Amhara-Fano‼️‼️💚💛❤️
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Ай бұрын
እባብ ለመደ ተብሎ በኪስ አይያዝም
@teferedetaddesse3561
@teferedetaddesse3561 Ай бұрын
You nailed it!👌🏾
@YoniHuy
@YoniHuy Ай бұрын
Lekkkk❤❤❤❤
@AbeslomBelay
@AbeslomBelay Ай бұрын
ትግራይ ትስዕር ወልቃይት እና ራያ የትግራይ መሬቶች ቀይ መስመር ናቸው ነቸዉ የአማራ ተሰስፋፊ ሀይል ከትግራይ መሬቶች ዉጡ የናንተ ማጠንጠኛ የትግራይ መሬቶች መቀራመት ነው
@meharimena8093
@meharimena8093 Ай бұрын
🎉🎉
@Rest-k7b
@Rest-k7b Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yohanishabite
@yohanishabite Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ።ወልቃይት ጠገዴ አራያ ጠለምት የአማራ የደም ዋጋ መሬት ነው።ህይውሃት ውጊያ መግባቱ ግድ ነው።ኢትዮጵያ ያለች በኢቲቭ ውስጥ ጋብቻ ነው።❤❤❤❤❤
@fikrtemariamdemoz8564
@fikrtemariamdemoz8564 Ай бұрын
መሳይ እኝህ ሰውዬ ምንም አይነት አቀራራቢ ሀሳብ ሲያነሱ ሰምቼ አላውቅ ህወሓት ጕጠኛ እየተባለ የባሱ ጐጠኛ ናቸው የኔ ምኞት ኢትዮዽያ የሁሉም ሆና አንድ እንድንሆን ነው።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
Jegnachin Messay Bertalin. Medhanealem bidirun Yikfeleh
@teferedetaddesse3561
@teferedetaddesse3561 Ай бұрын
TPLF the worst organization on earth the very reason for Ethiopia in this situation should not even dare to try to work w FANO. FANO is pure highly mechanized patriotic army. Fano should not give ears to TPLF
@SintAyehu-Gebeyehu
@SintAyehu-Gebeyehu Ай бұрын
We have to work with, ትግሬ አማራ በአንድ ሆኖዉ ባንዳዉን አብዩ አህመድ አሊ ይወገዳል😊
@SeidSalih-s7u
@SeidSalih-s7u Ай бұрын
"Leave alone to answer the Wolekayt questions, it is difficult for Abiy Ahmed to support its own existence " MESAY ajere , you have got a new lesson! "FANO has a leader who are Amharas " a second lessom!
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
God help is to be united to throw away satan Abiye and tplf.
@mannyseretse
@mannyseretse Ай бұрын
Very interesting discussion, Mesay. Let's be honest. We know for sure that your stand is against Eritrean independence and sovereignty, as your stand is the same as Pastor Abiy and your dream is to reverse Eritrean independence & annex or invade Eritrean sovereign territory. All Tegray's stand is the same as TPLF leadership. We know your myopic vision and we wish Ethiopian peace and unity, we don't want to see Ethiopian tribal boundaries.
@zerfietifitu
@zerfietifitu Ай бұрын
ኣምሐራ❤❤❤❤
@ateshimhailom1922
@ateshimhailom1922 Ай бұрын
@unknownUnknown-lv9gb
@unknownUnknown-lv9gb Ай бұрын
አህዮች በትግራይ መሪዎች መከፋፈል የትግራይ መሬት የሰድክሽ ሞሰለሻል አህያ መሬታችን በሃል ጠራርግን እሰወጣችዋለን ጀግንነታችን የታወቀ ነው
@eztg2758
@eztg2758 Ай бұрын
በርታ አቶ ቻላቸው ወያኔ ጋር ምንሞ ድርድር ሆነ ሠላም የሚባል ነገር የለም ምክኒያቱም የወያኔ ህልሙ ይታወቃል
@asnakeraya4181
@asnakeraya4181 Ай бұрын
ምን አልባት ወታደሩ ገኑ ሊወጣ ይችል ይሆናል።
@eztg2758
@eztg2758 Ай бұрын
መሣይ ደብረጽዮን ሠላምን የሚፈልገው የአማራ መሬትን ከወሰደ በሁዋላ ነው
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 Ай бұрын
ኮለኔል ደመቀ ናዝሬት/ አዳማ ከነ ሽመልስ ጋር ስብሰባ ላይ እንደሆነ ታውቃላቹ? እኔ በአይኔ በብረቱ ያየሁትን ነው የምለው:: ለምን ሄደ? ምንድን ነው የስብሰባው አላማ የሚለው መጠየቅ ያለበት ጉዳይ ሲሆን: ነገር ግን የወልቃይትን ጉዳይ በአንድ ሰው ላይ በፈላጭ ቆራጭነት ባይጣል ጥሩ ነው እላለው::
@woldemariamgirma6682
@woldemariamgirma6682 Ай бұрын
ድምር መኮንን ሳይሆን ድምር ዘውዱ ነው።
@desalegntakele2632
@desalegntakele2632 Ай бұрын
ትክክል ወልቃይትን የሚጠብቅ ራሱን የቻለ ጦር ያስፈልጋል።
@Cripto244
@Cripto244 Ай бұрын
የወልቃይት ጠገዴ ራያ እስተዳደር ተብየው ከብልፅግና ተከፋይ / ተቀላቢዎች እጅ ውስጥ ካልወጣ ህዝቡ አደጋ ውስጥ ነው
@LEAKEMALEDE-v3h
@LEAKEMALEDE-v3h Ай бұрын
በህወሓት ውስጥ እሳት ያቀጣጠለው ምዕራባዊው ነው።
@U_Too
@U_Too Ай бұрын
የጊዜ ጉዳይ ነው። ህወሓት ወልቃይትን የሚበላበት ሩቅ አይሆንም።
@Lij.TheodrosTamrat
@Lij.TheodrosTamrat Ай бұрын
All in all ; Great analysis. Imagine if most hadn't run behind these thugs. Yes, we need to go forward. Don't forget its the Amara Prosperity that signed for Abiy to attack. They're still right there with him. DUH
@MimiTaye-o3k
@MimiTaye-o3k Ай бұрын
ምናቸዉ ይታመናል ህዋቶች ተጠንቀቁ ያኔም እነመለስ የራሳቸዉን ጓዶች አንድነት የሚፈልጉትን አፈልግም ቡለዉ በተኙበት ገደሏቸዉ አማራዎች ተጠንቀቁ
@emishawzenagebierel5315
@emishawzenagebierel5315 Ай бұрын
መሳይ በጣም ነው አንተን የማደንቀው በህወሃት ላይ ግን ህወሃትን ግዑዙን ሳይሆን ማውገዝ ጌታቸውን:ደብረፂዮንና ሌሎችንም ነው::አሁን የምትሰሩት ዜና ጌታቸውን የመደገፍ አይነት ነው::ጌታቸውን መደገፍ ብልፅግናን የመደገፍ ያክል ነው ስለዚህ ተረጋጉ::በተደጋጋሚ ስላዳመጥኩህ ነው::ደረጀ ባለፈው በእነክርስቲያን ታደለ የሰራው ዜና ስህተት ነበር::አንተ በጣም ጥሩ ነህ ነገር ግን ህወሃት ሳይሆን የህወሃት አመራር የነበሩትና አሁንም ያሉትን ማውገዝ ነው ህወሃት ሌላ ጥሩ ሰው ቢመራው ጥሩ ሊሆን ይችላል::ህወሃት የሚለው ውግዘት ድፍን ነው::
@alemu-lz8wn
@alemu-lz8wn Ай бұрын
የትግራይ ህዝብ ለማጥፈት ተነስታችሁ አልሳካ ብሏችሁ እርስበእርስ እየተፋጃችሁ ነው ገና ታልቃላችሁ።
@besonnegeri8685
@besonnegeri8685 Ай бұрын
Challachewwn sayew yehonne yezage barret neww mimesselegn !
@YesuefeBehaga
@YesuefeBehaga Ай бұрын
እናንተ የራሳቹ ጉዳይ እኛ ግን በቅርቡ ምዕራብ ትግራይ እስከ ዑመራ እናስመልሳለን
@UawUae-m8x
@UawUae-m8x Ай бұрын
😂😂😂😂😂ሞክሩ
@alemu-lz8wn
@alemu-lz8wn Ай бұрын
ስለትግራይ ምን አገባችሁ ሰልጡነ በሆነ መንገድ ይፈቱታል የእናንተ አድርጉ እያለቃችሁ ነው ሰሚ ያጣ ሞት 😂😂😂😂
@ኢትዮጲስ
@ኢትዮጲስ Ай бұрын
Tplf is waiting to get back welkayit to separate Tigray from Ethiopia!
@mezgebukinfe2836
@mezgebukinfe2836 Ай бұрын
በጎንደርስ??በደባርቅስ??አታፍርም አይንህን አፍጠህ ትመጣለህ ማፈርያ!!
@HB-qh7yo
@HB-qh7yo Ай бұрын
አየ 95/5 እናንተም አሁንም ትናገራላቹሁ ? ካኒባ?ች
@EllenySisay-xn1xs
@EllenySisay-xn1xs Ай бұрын
አቶ ቻላቸው አንተ የሾምከው ካልሆነ “አደስ አባ ጋንግሰተር እንጅ መንግስት የብለን” alloha!
@Abrham-z6s
@Abrham-z6s Ай бұрын
ወጣት ደደብ ሰለሆንኸ ጆነሠደር ነቀርሣ አንተ ነህ መሣይ
@CapitalCapital-dy3wo
@CapitalCapital-dy3wo Ай бұрын
ሕወሓት ከሞት አፋፍ ሲድን የመጀመሪያው አይደለም ሲሳይ አገና እንዲህ ብሎ ነበር " ክፉ ሰው ከመሞቱ በፊት ብዙ ያጣጥራል " በማለት መስሉዋል አሁን ደሞ መሳይ አገና ተመሳሳይ እያለ ነው ጌታ አለ ክፎች ይፈርሳሉ እንጂ ሕወሀት አይፈርስም በኢየሱስ
@birhanafework9450
@birhanafework9450 Ай бұрын
Dil le geginaw amhara Fano enashenfalen wendm Mesay enameseginaken bertuln
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r Ай бұрын
ጌታቸውም ብለው ደብረፅዮን ቡድን ሁላቸውም እጃቸው በደም የተጨማለቀና በወንጀል ተጠያቂ የሆኑ ቡድኖች ለትግራይም ለኢትዮጵያ ነቀርሳ የሆኑ የአገዛዙ ጆከሮች ናቸውና የኢትዮጵያ ህዝብ ለሠላሙ ለእድገቱ ለአንድነቱ ሊታገላቸው ይገባል።
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf Ай бұрын
ወልቃይት የአማራ እፅመ እርስት እንጂ የኮነሬል ደመቀ የግል ይዞታ አይደለችም ስለዚ ለባለቤቱ አስረክቡ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
Fanos didn't say they work with tplf Messay. May be with other Ethiopian Tigreans
@ለሁሉምሰውማሰተዋልየሰጠን
@ለሁሉምሰውማሰተዋልየሰጠን Ай бұрын
ምናለ ሰለ አማራ ያለው ትርምሰ ብታወሩ ትግራይ ቢፋፍሉ 1ትግራይነው አማራ አለ አይደል ገንዘብ ለማገኝት ወንድሙን አሳልፎ እሚሰጥ ።ሰለወልቃይት ለወልቃይቶች ተወላችው ቻላችው አባይ ከወጭ ቁጭብለህ ሳይሆን ገብተህ ታገል ላገርህ ወልቃይት ከዛወጭ ወሬ አነፍልግም።
@aknahus
@aknahus Ай бұрын
ወልቃይት አማራ አይደለም እያሉ ነው? ለእርስዎም ማስተዋልን ይስጥዎት::
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
The Raya situation only is more than enough to say never tplf and never satan Abiye. It's a big lesson to all Ethiopians both are the enemy of Ethiopia and enemy of peace.
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 Ай бұрын
ቤቴን እያቃጠለች እሳት እየምኮ ነው ብላለች ወያኔ በሰፈረው ቁና እየተሰፈረ ነው
@mynamar3984
@mynamar3984 Ай бұрын
ሌላ አጀንዳ ወልቃይት አማራ ግራ ተጋባችሁ አሁን ስለወልቃይት ምን ይጠቅመናል
@almazejigu2461
@almazejigu2461 Ай бұрын
ማን ያራይንብረ ማን ያርዳ የቀብረ ይባላል አቴቻላቸው የሙደንቅ ትንታኔ ንው ትልቅ አግብሬትአለኝ ህዋህት ግንነጫረው እሳትሲብላው እናያልን እግዚአብሔርም የንዕሃን የአማራ ደም ይብቅላል የበቀልግታ እሱ ነውና
@Tema-k2l
@Tema-k2l Ай бұрын
አቶ ቻላቸው ዛሬም እንደ ሁልጊዜ ትክክል ነው፡፡ ህወሀት ራሱ ቀርቶ ህወሀትን የሚሸት ከሆነ ማንም ይሁን ማን የሚታመን የትግሬ ፓርቲም ሆነ ቡድን ወይም ግለሰብ የለም፡፡ የእነሱ ብቸኛ አላማና ግብ የተከዜን ወንዝ የተፈጥሮ ድንበር ተሻግረውና ማይጨውን አልፈው ለምና ሀብታም የአማራ መሬቶችን በወረራ በመያዝ ትግራይ የምትባል የቅዠት ሀገር መመስረት ነው፡፡ የአማራን መሬቶች በወረራ ካልያዙ ግን ሀገር መሆን ቀርቶ እንደ ወረዳም ራሳቸውን ችለው ለአንድ ወር መቆየት እንደማይችሉ በሚገባ ይታወቃል፡፡ እስከ ቀይ ባህር ድረስ አፋርንና ሳሆን በኤርትራ ጭምር ሙሉ በሙሉ መሰልቀጥ ደግሞ በምስጢር የያዙትና በቀላሉ ማሳካት እደሚችሉት የያመኑበት ነው፡፡ ታላቋ ትግራይ በሂደት መላ ኤርትራንም መያዝ ነው፡፡ ስለሆነም እነሱ ስለምንም የማይታመኑ ክፉና የለየላቸው ጠላቶች እንጂ ሌላ ስላልሆኑ ራስን ከእነሱ እየጠበቁ የራስን ጉዳይ በራስ መያዝና በአስተማማኝ መከወን ነው ብቸኛው መንገድ፡፡ ይህም እየሆነ ሲሆን ፋኖ ለዚህ ነው እየተዋደቀና መስዋእት እየከፈለ የሚገኝ፡፡ ፋኖ ባይኖር ኖሮ ግን ሰው በላው አገዛዝ ወልቃይትን ከዛሬ አመት በፊት አስረክቧቸው ነበር፤ አማራን ለመጉዳት አላማና ግብ ስላለው፡፡ ትግራይ የተከዜን ወንዝ ተሻግሮ በወልቃይትም ሆነ በጠለምት አንድም ጫማ መሬት ብትኆን በስሩ ማስተዳደር ቻለ ማለት ግን አማራ እሾህ እንደተጠጋው ቁልቋ|ል ለዘላለም ሲያለቅስ ይኖራል ማለት ነው፡፡ የተከዜ ወንዝ አምላክ አስቦበት ትግሬን ከአማራ የለየውና ወሰን ያደረገው ስለሆነ ይህ ወሰን የግድና ሁሌም ሲጠበቅ ብቻ ነው የአማራ ደህንነት በአስተማማኝ የሚረጋገጥና ጥቅም የሚሳለጥ፡፡
@GebereMichael
@GebereMichael Ай бұрын
Ante dikala beminm teamir filagoth aysakam
@mollatamene-x7m
@mollatamene-x7m Ай бұрын
😢መሣይ ብርሃኑ ነጋ ሰው መሥሎህ ኤርትራ አብረህ ህይወትህን ሠጥተህ ለአገርህ ዋጋ ከፍለሐል መቸም ኢትዮጵያ አትረሳህም
@daniel-m1p8w
@daniel-m1p8w Ай бұрын
አማራ አንድ ከሆነ አይደለም ህውሀት ምሰራቅ አፍሪካን ደህንነትን በሚገባ የሚጠበቅ ነው።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
Tikikil Ato Chalachew. Never to be trusted.
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
Tplf and Satan Abiye equally face justice.
@buzayehutessema7697
@buzayehutessema7697 Ай бұрын
🫡🫡🫡🫡
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 Ай бұрын
የወልቃይት አማራ ይገርመኛል?...የአማራ ፋኖ በየቦታዉ ሃይለኛ ትግል እያደረገና እየተዋደቀ?..እነሱ እንደተኩላዉ የፍየሉ ቆለ* ይወድቅልናል ብለዉ የከተላሉ?..ከጌታቸዉና ከደፅዮን...ወልቃይት ይሠጠናል ብለዉ ይጠብቃሉ?...ኤጭጭጭ ናቸዉ
@ashenafiabayneh6182
@ashenafiabayneh6182 Ай бұрын
መሳይ እራስህ ፕሮግራም የሌለህና ማሟያ ነው ያረከው ይሄ ሰውዬና ቢጤዎቹ ሺ ግዜ ቢቀርቡ እርባና የሌለው ወሬ ይደጋግማሉ።ስለ ህሕዋት የሚያወራውም መሠረት የሌለውና ቁጭ ብለው ከነሱ ጋር ቢያወሩ ቃል የሌላቸው ደናቁርት ናቸው።አማራውንበተመለከተ ስሙን ከመጥራት ውጭ ከትግሉ ጋር ምንም ግንኙነት እንደሌለና መሬቱን ተረክቦ የረስ የማረግ እንጂ የሌላውን ትግል የመደገፍ ፍላጎት እንደሌላቸው ደጋግመው ገልጸዋል ያንተም አመለካከት ከነሱ የተሻለ አይደለም ጦር የመጣ ሲመስልህ ህሕዋት ትላለህ ።ለግዜው እስኪለይ ቦታ ጠባቂ ናቸው እንጂ አያገኟትም።
@osmanyhussein6712
@osmanyhussein6712 Ай бұрын
ወረስጥህ ያለው እውነት ያልከው ከሆነ ታዲያ ለምን ይህን ያክል የእዬዬ ጹሁፍ አጻጻፍህ?🤔
@tarekegnmazengia35
@tarekegnmazengia35 Ай бұрын
Fulish
@Fikru1948
@Fikru1948 Ай бұрын
🛑 Ye - BANDA Zeroch silehonu Aygebachewum‼️
@Fikru1948
@Fikru1948 Ай бұрын
​@ashenafiabayneh6182 ⚠️ TIGRES took them 50 years to organize and invade Wolqayit Tsegede, Telemt, and Raya ‼️ Imagine , the 55-million Amharas within one year has become the strongest force with 4 million Amhara FANOS ‼️This the outcome of the Tigres atrocity. On Wolqayit Tsegede and Raya people of the Amharay 🛑
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
Messay they are together how do you differ woyanes and Bilginas nothing
@Askutezu1977
@Askutezu1977 Ай бұрын
አሁን ህወሓት ወልቃይት የሚትለው የራሷ አለመሆኑን ታውቃለች። የፖለቲካ ሞት ስለሞተች የትግራይ ህዝብን ማሞኛና አለሁና ከጎነ ሀኑ ለማለት ብቻ እንጂ በጦርነትም ማሸነፍ እንደማትችል ታወቃለች የያዘችበት ጊዜና አሁን የአማራ ንቃትና ትጥቅ የተለያየ መሆኑንም ታዉቃለች።
@yeshiwasengda1853
@yeshiwasengda1853 Ай бұрын
ህወሐት የዘራውን እያጨደ ነው አሁን ትግራይ ውስጥ ያሉ ና በህወሐት የተደፈጠጡ ብሔር ብሔረሰቦች የራሳቸውን ክልል ወረዳ ዞን እየመሰረቱ ከህወሐት የሚገላገገሉበት ወቅት ነው ፋኖ ጋዜጠኛ መሳይንም አቶ ቻላቸውንም እናመሰግናለን
@MullerTeshale
@MullerTeshale Ай бұрын
Maikadera, Chennai, woldia gashena ye woyani serawit Abiy bialfachewu egna analfachewum
@almazyimer9806
@almazyimer9806 Ай бұрын
"Messaye" It must be "Abey" who create or Ignited the problem with in Tigraye, The cause is Abey has agreed with "Getachew to create this problem, meaning "Getachew is already agreed to work for PP. that is why Getachew is creating all this issues. Please Messaye do not speak negative words upon TPLF you never know what will be next/ So Respecting TPLF is respecting the majority people of Tigraye. So do not say fire etc....
@almazyimer9806
@almazyimer9806 Ай бұрын
Tigrians please talk with "LUEAL MENEGESHA " who is the fourth in line with "king Youhanes," on the issue of belonging site of Wolakayet , Humera, and Raya , He was the ruler of Tigraye and he never administered in his time never ruled Wolakayet , Humera, and Raya, as he is older in his age I am sure he will speak the truth, because he has fear of GOD at this age. LUEAL MENEGESHA is living witness.
@leuismesfin3443
@leuismesfin3443 Ай бұрын
Ke semaye belaye Mene Ale ???? in world history books no permanent enmy no permanent friends 2017 make a peace in Ethiopia
@ahmedhussen6909
@ahmedhussen6909 Ай бұрын
Hello there is no peace with Tigray or tplf unless if u don’t mind problems 🎉
@berhanuwondimu3876
@berhanuwondimu3876 Ай бұрын
God it does its own job !!! How many people killed by TPLF !!!!
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,9 МЛН
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 40 МЛН
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 65 МЛН
ЗНАЛИ? ТОЛЬКО ОАЭ 🤫
00:13
Сам себе сушист
Рет қаралды 4,1 МЛН
Ethiopia - Esat Amharic Night time news 9 November 2024
27:06
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 5 М.
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,9 МЛН